‘እልህ’ ያመጣው ጣጣ! ሰው እንዴት ሁለት ጊዜ ይሸወዳል? ወንዶች ከእኔ ህይወት መማር አለባቸው Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 520

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 2 месяца назад +118

    አንዳንድ ጊዜ እናተም አልቅሱ እንጂ ሁልጊዜ ሴትች ብቻ ለም እናለቅሳለን ደግ❤❤❤

    • @amenaMuhammed
      @amenaMuhammed 2 месяца назад +6

      😂😂😂😂😂

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 2 месяца назад +2

      Ande misgin tegegheto enji lelawema sefterem a were new.

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 2 месяца назад +2

      @@HananHano-yb3pv እኮ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +1

      😅😅😅😅

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 месяца назад +3

      እውነት ነው እኔ እራሱ ገና አዳምጬ ሳልጨርስ ነው ደግ አደረገች ያልኩት።

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 2 месяца назад +28

    አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ እረጋ ብሎ ሰው የሚደምጥ ❤❤❤

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 месяца назад +47

    ጆሮ ምነው አታድግ ቢሉት ጉድ እየሰማሁ በየት ልደግ አለ አሉ እንዳው ስንት አይነት ጉድ አለ ጌታ ሆይ ስደት አድክሞኛልና በሀገሬ ደሞ የተባረከ የማከብረው ትዳር ስጠኝ የኔ አዳም ታማኝ ነኝና ታማኝ ሁንልኝ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 2 месяца назад

      እውነት ነወ የማይሰማ ጉድ የለም 😢

  • @ywbmeazi4530
    @ywbmeazi4530 2 месяца назад +9

    ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም በጣም ተጎድቷል አይዞህ ወንድሜ 😢 አወራሩ ራሱ ያስታውቃል ጉዳቱ ከቃላት በላይ ነው ሁሉም ለበጎ ነው መልካሙን እመኝልሃለሁ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +1

      በጣም ለእሱ የምትሆነውን የተባርከችዉን ይሰጥክ ወንድሜ አይዞክ

    • @DjDj-my8xf
      @DjDj-my8xf Месяц назад

      ምን ይጎዳል ባል እንዳላት አውቆ አይደል እሚጨማለቅ እያወቀ ያንኛውን ባሏን ከድታ እሱጋ እየወሰለተች እንድሆን እያወቀ ሆ ምን አይነት ወኔ ነው ክክክክ ምን አልባትም ያኛው ባሏ የተባለውም የዝሙት ይሆናልኮ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 месяца назад +10

    ጎጄ የፍቅር ሰው የጀግኖች ሀገርነው አይዞህ ወድም ❤❤❤

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 2 месяца назад +42

    እኔስ የገረመኝ በባለታርክ ዘር መቆጠር ጀመራቹ እስከዛሬ አይቼ ማላቀው ነገር ባለታርኩ አማራ ነው ኦሮሞ ነው ትግሬ ነው ደቡብ ነው ማለት ጀመራቹ እኔስ ለሀገሬ አስብኩ መጀመሪያ ኢትዮጵያዊነት ይቀድማል ከቤሔርነት 💚💛❤️🙏

    • @LidyaLidya-fk8nq
      @LidyaLidya-fk8nq 2 месяца назад +3

      አበሻ ሌላ ምን ይጠይቅ? እድሜስ ቆጠራው በጣም ደባሪ ነው

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 2 месяца назад +2

      የሚቀድመው ያቺ ሠማያውይ ደብተር ወያኔወቹ የጣፉዋት 1987በባርላማ የጠደቀው እሱ ታልተቀደደ ዘር መቁጠር አዮይቀርም

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 2 месяца назад +3

      ትክክል ዘረኝነት አይደል አገር ያጠፋው😢

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 2 месяца назад +1

      የቅርየበለንጉድነውሰውከሁሉምነገርቅድሜይለጤናችንማሰብጉድነውእዚምእዚይምማለትጥሮአይደለም

    • @adaworkabayirga3166
      @adaworkabayirga3166 2 месяца назад +4

      ይህንን፡ምድራችንን፡በጥላቻ፡ያጠነባ፡ዘረኝነት፡ቸሩ፡መድሀኒ፡አለም፡ከምጩ፡ከመፍለቂያው፡ያድርቅልን፡፡ኢትዮጵያ፡ለዘለአለም፡ትኑር።

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j 2 месяца назад +47

    ወይ አለም ሰገድ ታመጣዋለህ እኛ እንሰማለን ጆሮ አለሰማ አይልም ስንት ጉድ ይዟል ህዝባችን በጌታ።

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 месяца назад +81

    የማዳም ቅመሞች የማታ እንጀራቹሁ ያማረ ይሁን እግዚሐብሔር ከክፎ ይጠብቃችሁ ❤

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
    @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 2 месяца назад +11

    አለምሰገድየ እንኳን ደህና መጣህ የሁኑ የሚመጡ ልጆች ደሞ ወጣቶች ናቸው ልጁ ይመርመር ና ታርፋለህ አተም

  • @fsikaAdise.16
    @fsikaAdise.16 2 месяца назад +171

    ለወደፊት ባሌ ታማኝ ነኝ የሚል Like አድርጉ 🥰

    • @furat2642
      @furat2642 2 месяца назад +2

      In sha Allah, temagn mehon gidetaye nw, Allah yiwefekegn

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 2 месяца назад +8

      ኧረ እኔም አለው😂😂😂😂😂

    • @ዲባቲቭ
      @ዲባቲቭ 2 месяца назад +1

      እኔ❤

    • @genisaudi8109
      @genisaudi8109 2 месяца назад +1

      like ልሰጥሽ ነበር ታማኝ አይደለሁም ያው አንዳንዴ በያይነት መብላት ያምራል 😮😮

    • @fsikaAdise.16
      @fsikaAdise.16 2 месяца назад

      ​@@genisaudi8109ለምን 🙄🤣

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 2 месяца назад +7

    በእርግጥ ልጁ የሱ ነው እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነው የግንኝነቱ መሰረትም አስቸጋሪ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 месяца назад +3

    አለም ሰገድ ስትስቅ እዴት ደስ እደሚለኝ ወድማችን አይዞህ አተጀግና ወድ ነህ ሁሉም ያልፋል አዲስ ነገር አለ ላተም

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 месяца назад +2

    ያለ ማጋነን ጎጄ የፍቅር ሰው ናቸው የኔ ወንድም ❤❤ አንተን የመሰለ ጥርግ ትበል

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 2 месяца назад +11

    በጣም ተጉድቶል ሚስክን የኔ ጅግና ወታዳር እኮ ለፍቅሩ ታማኝ ነው አላህ ያበርታህ

    • @hutadawed2
      @hutadawed2 2 месяца назад +5

      ወታደር ታማኝ ነዉ 😂ምም

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      ምርኮኛ 😂😂😂

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 2 месяца назад

      ክክክ 😂

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 месяца назад +2

      ወጥቶ አደር😂😂😂😂😂 ግዳጅ በሄዱበት የሚወልዱት እነሱ አይደሉ እንዴ😂😂😂😂😂😂😂

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      @@reyuyenu340 😂😂😂

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 2 месяца назад +1

    ወንዶች ሁሌ ሴቶችን ማስለቀስ ፌር አይደለም እናንተ ስታለቅሱ ማየትም ደስ ይላል ቁጥራችሁ ይብዛ ብለናል።

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 2 месяца назад +8

    አይዞህ ወንድሜ ከመግፋት መገፋት ይሻላል የተባረከውን ይሰጥሀል እንደው ሴቶች ደግ ወንድ ሲገጥማችሁ አትወዱም እየረገጠ በላያችሁ ሚዘሙተውን መከራችሁን እያያችሁ ትኖራላችሁ ከወንድ ይልቅ ሴት ልጅ የምትወደውን ሳይሆን የሚወዳትን ማግባት አለባት የኔ ወንድም አንተ ሁሌም መልካም ሁን እሷ ግን ዱርዬ ናት ከዚህ በኋላም ልጁን DNA አስመርምር በኋላም የአንተ ካልሆነ ሌላ ብስጭት ውስጥ እንዳትገባ ልጁም በቆየ ቁጥር ጉዳቱ ይጨምራል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በቤትህ ደስታ ይግባ

  • @GenetTesfaye-mu1un
    @GenetTesfaye-mu1un 2 месяца назад +14

    ዝምተኛ ሰዎች ከባድ ሰዎች ናቸው ይባላል

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 месяца назад +1

      በጣም

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn 2 месяца назад +1

      ዝም የሚሉ ሠዎች መርዛሞች ናቸው አላምናቸውም።

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 2 месяца назад +3

    እውነት ለመናገር..እናትየዋም ከማን እንደወለደች..ምታውቅ አይመስለኝም..

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 2 месяца назад +1

    ዘኪዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፣ እግዚአብሔር አምላካችን ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ ።

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 2 месяца назад +29

    እስኪ ቅመሱት የኛን ስቃይ መንዶችዬ በትንሹም ቢሆን በተለይ ወልዳችሁ የምሸመጥጡት ነገርስ እናት ግን ልጃን ለምና ቢሆንም ታሳድጋለች እራሷን አበሳቁላ ይሁን እስቲ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 2 месяца назад +3

      ምናለ ታማኞች ቢገናኙ ሴቱም ወንዱም እብድ ነው ልቦና ይስጠን

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 месяца назад

      🤣🤣🤣

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 2 месяца назад +11

    አቤት የስውልጂ ፈተናው በኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf Месяц назад

    አለምሰገድ በጣም በጣም ነዉ የምንወድህ ፖሮግራምህን እወድልሐለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @redietmeles9492
    @redietmeles9492 2 месяца назад +5

    ድራማ ካለበት ህይወት ፈጣሪ ይጠብቀን😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 месяца назад +4

    እኔም በጣም ከምወደው ጓደኛዬ ጋር ከተለያየን 9 አመት ሆነን የአድግራት ኢደጋ ሀሙስ ነው ሀገሩ እኔ ስደት መጣሁ እሱም አግብቶ ሁለት ወለዴ ሙሌ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 месяца назад

      ምስኪን የዋህ ነሽ ጥሩ ታስቢያለሽ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 месяца назад +56

    ዛሬ የወንዶች ተራ ነው ቅመሞችዬ ገባገባ በሉ❤❤❤

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ጎጃሜወች የፍቅር ሰወች ናችሁ የምር❤❤❤❤🎉

    • @MyLove-qb9jc
      @MyLove-qb9jc 2 месяца назад

      እስኪ ደሞ ጎጃሜ ልሞክራ

  • @zed8788
    @zed8788 2 месяца назад +3

    አሳዘነኝ ከምር እሱ ሲይሆን እሷ ነበረች ወታደር 😂😂ይቅርበለኝ እግዚአብሔር ሆይ መሳቅም ማዘንም ግድ ይላል : አይዞህ ለማንኛውም ዋናው አንተ ክፉ አልመስራትህ ነው

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 2 месяца назад +11

    እኔ የምለው በፊት በፊት ሳሰብ የገጠር ሴቶች በጣም ጨዋ ነበር የሚመስሉኝ አሁን አሁን ግን ከከተማ የባሰ ማምታታት እንሰማለን ምንድ ነው ጉዱ????

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 месяца назад

      ቀላል እንደውም የክፍለ ሀገሮች ጥግ ድረስ እየሰበኩ ነው ሾሾ የሚጫወቱት እኔ ስለደረሰብኝ ነው ከሚባለው በላይ ዋጋ ከፍያለው ግን የምጠብቀ ቀርቶ ሌላ ታሪክ ተፈጥሮ ሁሉም ነገር ከንቱ ሆነ የወሎ ክፍለ ሀገር ልጅ ነው እሱ ለጋንቦ / አቀስታ ልዩ ስሙ ሀገሩ 😢😢😢😢😢

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 месяца назад +2

      የስብከት ጥግ ትጠላላችሁ እኔ ኢትዮጵያን ብዞር እዳንቺ ያለች ሴት አላገኝም የምትወጂኝ የምትንከባከቢኝ ኡኡኡ ብዙ ነው ሀተታው ብዙ ዋጋ ከፈልኩለት ታመንኩለት ኖርኩለት ብዙ ሆንኩለት ሁሉ ከንቱ ውይ ፈጣሪ አምላክ የእጄን ይስጠው ሰው የዘራውን ያጭዳል ነው የሚባለው 😢😢😢😢😢

    • @amytk6095
      @amytk6095 2 месяца назад +3

      እነሱ ይብሳሉ ኧረ ስንት ታሪክ እኮ አለ 😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 месяца назад

      @@amytk6095 በጣም

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 месяца назад +1

      😂😂😂benesu yabise wesma kelele aynoru bale wexa wesma geba😂😂😂😂 egeracewe sisqilu andena😂😂😂 lezi aydele belay belaye miwelduti abatu maytaweqi😂😂😂

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 2 месяца назад +12

    ባለፈው የቀረበውን ሰው አስታወሰኝ
    ተመርምሮ ልጁ ያልሆነውን ባለታሪክ ሴቶች ኧር ተው ራሳችሁን ወጥመድ ውስጥ አታስገቡ ልልጆቻችሁ አስቡ እባካችሁ

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 2 месяца назад +5

    አደራህን የወደፊት ባሌ እንደእኔ ታማኝ እንድትሆን ፀሎቴ ነው

  • @ግርማ
    @ግርማ 2 месяца назад +3

    ብዙ ጊዜ የወንድም ሚስት እንደማስረጃ ባትቀርብ እላለሁ እጅግ አደገኛ አደገኛ ጠላት ናቸዉ ሁሉም ባይባልም አብዛኛዎቹ

  • @alemmlaku9876oiuy
    @alemmlaku9876oiuy 2 месяца назад +2

    እፍ እግዚአብሔር ሆይ ከስደት መልስ የተባረከ የተቀደሰ ታማኝ ባለትዳር ስጠኝ 😢😢የኔወድም በጣም የዋህነህ እግዚአብሔር በጥሩ ነገር ይካስህ😢😢😊

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 месяца назад +9

    የአለም ሰገድ አድናቂዎች ❤

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +26

    አላህ ይጠብቀን ሴቶች አረ ተው ከዛም ከዛም ጋር እየተጋደማችሁ የልጆች ሂወት አታበላሹ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад +2

      አሜን ትክክል 😢😢

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 месяца назад

      ​@@WorkeGelana-sv5ifaye amara beyhdcubeti tigademuna midya metacu alqisu tu😂😂😂😂😂 baltarkocu amara ynate tarki beyhdacubeti megademe newe trkocacun semanewe amarantcune😂😂😂😂😂 zernoci edalqesacu tinoralacu😂😂

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 месяца назад

      yha ye amara ygilcu tarkin ewe tewexuti😅

    • @ZeheraJemal
      @ZeheraJemal 2 месяца назад

      ​@@rozazouba7538የአማራን ጦስ ይዘሽ ገደል ግቢ ጅል

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 2 месяца назад +26

    አልም ሰገድን ምቶዱ❤❤👍

  • @messiworku9939
    @messiworku9939 2 месяца назад +2

    ወይኔ አለም ሰገድ በመጀመርያ አንተን አደንቃለሁ በጣም ነው የምወድህ ሲቀጥልይህ ፕሮግራም ስሙ መቀየር አለበት ገመናችን መባል ነው ያለበት የማንሰማው ነገር የለምና

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 месяца назад +2

    ልጁን አስወርጅው አልኳት ምን ማለት ነው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ በእድገት ላይ ያለ የሰው ህይወት እግዚአብሔር አዝኖብናል በጣም ክፉ ግዜ

  • @Shortlife-m5x
    @Shortlife-m5x 2 месяца назад +12

    ግን የኛ ወንዶች ከማግባት ይልቅ ዝሙት ላይ ሰፍ ብላችሁ የስንቶቻችንን ህይወት አበላሻችሁ በስርአቱ ብታገባት ይህ ሁሉ ባልተፈጠረ

    • @mentugirma1001
      @mentugirma1001 2 месяца назад +2

      ይቺን አለሌ ምን ያርጋት

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 2 месяца назад

      የኔ አይጥ የት አይተሽ ነው ቆይ😂

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 2 месяца назад +18

    የ2ኛውን ታሪክ ሰምቼ አንድአይነት ከሆንን እኔ አገበዋአለሁ 😢 ከምሬን ነው አለምዬ

    • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
      @ፋፊነኝቢንትሀምዛ 2 месяца назад +1

      ጉድ እ አጬሽው እኮ በዱቤ ክክክሰ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      😂😂😂​@@ፋፊነኝቢንትሀምዛ

    • @wengelhiwot5301
      @wengelhiwot5301 2 месяца назад

      የእውነት ካገባሽው የመስክ ፎቶ እኔ እክፍልላቹሃለው❤​@@ፋፊነኝቢንትሀምዛ

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 2 месяца назад

      😂😂😂😂 ግፈኛ ​@@ፋፊነኝቢንትሀምዛ

    • @maryamsaeed7084
      @maryamsaeed7084 2 месяца назад

      😅😅😅😅

  • @tt822
    @tt822 2 месяца назад +14

    ባል መኖሯን እያወክ ለምን ገባህ እዚህ ጋር ግልፅ አልሆንም

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ 2 месяца назад +7

      እኔጋ ከተገናኘን ቡሃላ ነው ባል እዳላት የነገሩኝ ብሏል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው አዳምጭ

    • @HalimaAhmed-w8w
      @HalimaAhmed-w8w 2 месяца назад

      አይዉቅም ነበር ቡሀላ ነዉ ያወቀዉ

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 2 месяца назад +4

      ባል እንዳላትኮ መጀመሪያ፡አያቅም፡ግን፡ስስማ፡እንዳት፡ማቆም፡ነበረበት፡ልጂቱ፡አንዴ፡እዚሂ፡አንዴ፡ባሏጋር፡እዛ ወልዳ ክርስትና፡አስነስታ፡ስትመጣ፡ነገሩን፡ጠበቅ፡አርጎ፡መነጋገር፡ነበረበት፡ከወንድ፡ቤት፡ወታ፡ወንድ፡ቤት፡ሄዳ፡መውለድ፡ከባድነው

    • @dhvfuh1387
      @dhvfuh1387 2 месяца назад

      አትቸኩሉ ለምን አታዳምጡም ከመጀመሪያው ቡሀላ

  • @GenetTesfaye-mu1un
    @GenetTesfaye-mu1un 2 месяца назад +3

    ሴት ልጅ ስትበደል ደስ አይለኝም እናደዳለሁ
    ወንድ ልጅ ሲበደል ደግም በጣም ነው የማዝነው ውስጤ ያዝንላቸዋል
    ምን ይሻለኛል?

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 месяца назад +12

    ልጁን አስውርጂ አልክዋት???? እንዴት በእግዚአብሔር ፍጡር እንደምትቀልዱ አልፈርድባችሁም ከተበላሸ ቤተሰብ ስለምትወጡ!!!! ሌላው ልጅትዋ ዝምተኛ ናት???? አድብታ እየተጫወተችባችሁ ነው!!! ሌላው ባል እንዳላት ካወክስ አንተ ምን ማለት ነው!!! እሚገርም ታሪክ ይሄን ለመስማት ግዛውም የለኝም ኦን ኦን ኤንድ ኦን ነው የኢትዮጵያውያኖች ታሪክ!!! ደደቦች ብዬ ነው እንዘጋው!!!

  • @RahmaZemwaa
    @RahmaZemwaa Месяц назад

    ይሄ ሰውየ የማያመጣው ጉድ የለውም ልጁን ማገናኘቷም ጎበዝ ናት

  • @abinetteshome9654
    @abinetteshome9654 2 месяца назад +18

    እንዴት ዋላችሁ መቼም የሰዎች ታሪክ ለማዳመጥ የአለም ሰገድን ቻናል ለኔ አንደኛ ነው እኔም አንድ ቀን እተረክበት ይሆናል ለማዳመጥ ብቻ ሳይሆን ከሰዎች የህይወት ፈተና ጥንካሬን እነ ብዙ ትምህርት እየወሰድኩ ነው በፊት እኔ ብቻ የህይወት ፈተና ያሳለፍኩ ይመስለኝ ነበር

    • @Kalkidan83
      @Kalkidan83 2 месяца назад +1

      እግዚአብሄር ይመስገን አኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ አንችም እንደኔ ነሽ ይህን ፕሮግራም ሰፍ ብለሽ ምታይው ህይወት ናት ትምህርት ቤት መቼም ቁች ብዬ እየተማርሁ ነው

    • @abinetteshome9654
      @abinetteshome9654 2 месяца назад +2

      @@Kalkidan83 አዎን በጣም እንማራለን ማንነታችንን እናውቅበታለን መልካምነትን በጣም ብዙ ትምህርት አለው

    • @Kalkidan83
      @Kalkidan83 2 месяца назад

      @@abinetteshome9654 በጣም ብዙ ነገር የተማርሁበት ሰው እንዲህ ነውም ያልኩበት ምወደው ብዙ አመታትን የተከታተልኩት ምወደው ቻናል ብቻ ደስ ይላል አለምሰገድን የመሰለ መልካም ሰው

    • @feruzaouner3923
      @feruzaouner3923 2 месяца назад +1

      እግዚያአብሔር ይመስገን እህቴ ልክነሽ እኔም ብዙ ተምሬበታለው

  • @hanaburuk1363
    @hanaburuk1363 2 месяца назад +6

    መማገጥ በሁሉም ክፉ ቢሆንም በሴት ልጅ ሲሆን ግን ይቀፋል እንዴ በአንዴ ሁለት ወንዶች ጋ ትወጣለች ቲሽ

  • @rohobotethiopianrestaurant1935
    @rohobotethiopianrestaurant1935 2 месяца назад +11

    ድንቅ በጣም ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ያለ ወንድ አለ እንዴ ስትሄድ የሚሸጚ ስትመጣ የሚቀበል ሴቷ ከኛ ባህል ወጣ ያለች ባለጌ ባገሬ ባህል ወንድ ይሄዳል እንጂ ባገኚ ባጣ ብሎ እንዴት ሴት ይሄዳል ጨርቁን አንጠልጥሎ አለም ሰገድ አድናቂህ ነኚ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 месяца назад

      ከብት ወንድ መሄድ ባህልሽ ነው ወይ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 2 месяца назад +2

    በስመ ስላሤ ይኸ ሁሉ በሀገራችነው የሚሆነው ብየ ለማመን እያቃተኝ ነው 😢😢😢

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 2 месяца назад +5

    አሌክስዬ እግዚአብሔር ይማርህ ጉፋን ይዞሀል መሰለኝ❤❤❤❤

  • @romanasrade3119
    @romanasrade3119 2 месяца назад +3

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም

  • @fiyametatube2380
    @fiyametatube2380 2 месяца назад +1

    አይዞክ ወንድሜ

  • @ሁሂሃሙሚማ
    @ሁሂሃሙሚማ 2 месяца назад +1

    አውቅሀለሁ ልበል ማይካድራ የኔ ምስኪን❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 2 месяца назад +3

    ይቅርታ ወገኞቼ ህመምም አለ እኮ እያዘናጋን የስውን ልጅ እንደ ስደድ እሳት እየበላ ያለ በሽታ እባካችሁ እናስተውል ከፈጣሩም ከእራስም ተጣልተን ፈጣሪ ያስበን

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 2 месяца назад +2

    አይዞን ወድሜ ያጋጥማል ያልፋል

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 2 месяца назад +5

    አዳድ ሴቶች ግን ይገርማሉ ታማኚ እነት እኮ ለራስ ነው ምናለ ፈጣሪን ብትፈሪ

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 2 месяца назад

      ታምኖ መኖር እኮ ፋራ የሚያስብል ግዜ ደርሰናል እኮ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      ታማኝ ወንድ የለም ለዛ ነው

  • @Masi-p7g
    @Masi-p7g 2 месяца назад +1

    እኛ ጎጃሜዎች እኮ በፍቅር አንተማም🥺😊

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 2 месяца назад

    ለመፍረድ ይከብዳል ፈጣሪይ በነፃነት ጌታዬን እያመሠገንኩ እንድ ፍቀድልኝ የምን ባል ኦኦኦኦኦ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 месяца назад

      የነብያችን ሱና ነዉ ትዳር ❤❤አላህ ሷሊሁን ወፍቀኝ ብለሸ ዱአ አድርጊ እንጂ እንዴት እንደዚ የክህደት ቃል ትናገሪያለሸ የሰዉ ሁሉ ታሪክ ያንቺ አይደለም ባለታሪኮቹ በዝሙት ህይወት ነዉ የኖሩት እንጂ በተባረከዉ ትዳር ውሰጥ ኣይደልም አትፍሪ በ3 ሳምንት ትዉዉቅ አግብቼ 14 አመት በትዳር የ4 ልጅ እናት ነኝ አልሀምዱሊላህ❤❤❤ አትፍሪ ሷሊሁን ያጋጥምሸ።

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 месяца назад +3

    ዲኤንኤ አስመርምርና ቁርጡን እወቅ😮

  • @senigi530
    @senigi530 2 месяца назад +5

    አለምዬ ድምጽህ ልክ አደለም አሞሀል? ከነቤተሰብህ ክፉ አይንካህ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 месяца назад +4

    አይጣል አያድርስ ነው
    ሌላ ማለት አይቻልም።

  • @ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ

    አንደኛ 🙏🙏
    ሰላም አለምሰገድ 🙏🙏

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 2 месяца назад +26

    ሴትየዋ መብራት ሆነችብኝ ሄደች መጣች ሆነኮ

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 2 месяца назад

    ስምህ መኳንት ሁኖ ህይወትህ እደዚህ ሲሆን ያሳዝናል😂 ለሁሉም አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ😢😢

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 месяца назад +2

    የስው ልጅ ህይውት በፈተና የተሞላ ነው የሚግርም ታሪክ ነው

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 месяца назад +1

    አይዛህ ወድሜ ለበጎነው ሴቱም ወድም ባል ምሽት እያላችው የምትደርቡይቅርይበላችው😢

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 месяца назад +5

    ወየውወየው የሴትምመጥፎአለ ጉድነው ወንዶችንስንሰቃያቸው

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 2 месяца назад +1

      አንዳንዴ ይቅመሱት ምክንያቱም ዃላፊነት ስላልወሰደላት ነው ልጅቷ ዙረት የገባችው

  • @BekerhNv
    @BekerhNv 2 месяца назад +2

    እናተ ግን እምነታችሁ ይፈቅዳል ወይ ክጋብቻ በፊት ዝሙት የምታደርጉት ይገርመኛል

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      አይፈቀድም ያው የዛሬ ሰው መቼ እምነት ይከተላል ስሜት እንጂ ያሳዝናል 😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 месяца назад +14

    ልጅን አስመርምረው⁉️⁉️⁉️"የሰውልጅ ሊሆን ይችላል⁉️⁉️😭"እህቶቼ የራሳችሁ የሰውም ህይወት አታበላሽ👀👀ፈጣሪ ፍሩ።አንተ መጀሬያ የምትገናኛው ሰውካለ ለምን ፍቅርጀምርክ። ጥፋተኛነህ።እኔ በደብ አዳምጨለሁ ዝምብላችሁከስርኮሜት አትስጡ⁉️⁉️⁉️😁ወሬኛ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад +1

      አች ተመርመሪ መጁመርያ ወይ ጨርሰሽ አዴምጪ ጉድ

    • @abab-ql9zo
      @abab-ql9zo 2 месяца назад

      ከላይ ምክርሽ አሪፍ ነዉ ግን ስለ ባለታሪኩ በደንብ አዳምጪ እሷ ናት ሌላ ህይወት እንዳላት የደበቀችና ግንኙነት ያላት ልጁ የሚናገረዉን አድምጪ ቀጣዩን አብረን አዳምጠን ሀሳብ እንሰጣለን

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 2 месяца назад +6

    ልጁ ሸበላ ነው የምር ስለታሪኩ ሰምቸ ስጨርስ እመለሳለው❤😂

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 месяца назад +1

    *ለመፍረድ ሁለቱንም መስማት ግድ ነው*

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 2 месяца назад +6

    ባል አላት ሲል አይኔ ፍጥጥ ነው ያልኩት ወንዱ በሴት ላይ ይደርባል ሴቱም ብሶበታለ አቤት ጉድ

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob 2 месяца назад +1

      በጣም እኔም

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 2 месяца назад +1

      ባል መኖሩን መጀመሪያ አላወቀም ሴትየዋ ጉድ ናት

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 2 месяца назад +1

    እህህህህህህህ ልጅቷ እኮ በሁለት ገመድ ነው የተጫወተችው ከአንዱ ስትጋ ወደ ሌላኛው እያለች ብቻ መፍረድ ከባድ ነው

  • @AaAa-gi5kb
    @AaAa-gi5kb 2 месяца назад +1

    አይዛህ ወድሜ❤❤😢

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 месяца назад

    Alamsagad will bring exiting and sad stories none stop ✋

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 месяца назад +4

    አስወርጅው??????? እዴት ነው በእግዚአብሔር ነፍሳት እምትጫወቱት ኤደን እሳት የብእላችሁ ናችሁ እንደዚህ አይነት የጨለማ ህይወት ውስጥ እይተመላለሳችሁ!!!! እሚገርመኝ አልጋ ላይ ስትወጡ እንደመፀነስ አታውቁም ደደቦች ሌላው ሀገር እንዴት ንደሚሆኑ ለእንሰሳ እያያችሁ ነው???? ዘግናኞች ናችሀ!!

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 2 месяца назад +2

    እነሱስ አሉ አይደል ባጣ ቆዪኝ የሚያደርጉ፣ሆድ ይፍጀው

  • @SadaAmaan
    @SadaAmaan 24 дня назад

    አይዞህ ወድሜለሁሉም ቅን አለው 😢😢

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 2 месяца назад +5

    ይህ ታሪክ ባለፈው ከቀረቡት ከነ ተመስገን ጋር ይመሳሰላል ።ሴቶች እንዴት ነው 1 ሆነን በ ሁለት የምንጫወተው ?

    • @Medi-Habeshawit
      @Medi-Habeshawit 2 месяца назад +4

      😅😂,ባንች ኮሜንት ነው የሳኩት እኔም እነሱ ናቸው ትዝ ያሉኝ
      አብሬው ብኖርም ከልክየዋለሁ😂

    • @zuzu4528
      @zuzu4528 2 месяца назад

      @@Medi-Habeshawit 😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +1

      😅😅😅😅 ከለከልኩት ነው

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 2 месяца назад +2

    ጉድ ነዉ ዘንድሮ የማይሰማ የለ ጆሮም አልሰማ አይል

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 2 месяца назад +1

    ግርም የሚለኝ ነገር ስሜታችሁን እደፈለጋችሁ ትወጡ እና እርግዝና ሲመጣ ብር ስቶ አስወርጂው ብሎ መሸኘት 😢😢ማስወረድ ለክ የደሮ ጫጭት መሰላችሁ ነብስ ነው ደግሞ አብረህኝ ሂድ ስትል ለምን አብረሀት አልሄድክም አርግዛ ቤተሰብ ጋ ስትሄድ እልልል ብለው የሚቀበሏት መሰለህ በተለይ በእኛ ባሀል😢ብቻ ሴቶችየ እባካሁ ልቦና ግዙ አንድ ሰው ለአንድ ሰው ነው የተፈቀደው እኮ የምን አዛም እዛም መዘላዘል ነው ፈጣይ ሆይ

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 2 месяца назад +1

    የኔ ጌታ አሳዘነኝ ጭብጥ ብሎ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 Месяц назад

    ወታደር አያዞን የዚህ ልጂ ዉጤት ምን ሆነ አለመሰገድ መልስልኝ የምር ወታደር በየቦታዉ ወልዶ ጣጣ የለዉም የዚህ ግን የተለየ ነዉ እዉነትም ንሳ መግባት መታደል ነዉ

  • @Zez295
    @Zez295 2 месяца назад +1

    አይ ወንዶች ሴት አረገዝኩ ሰትላችሁ እንዴት እንደዛ ይሆናል አልተዘጋጀሁም አሁን አሰወርጂዉ ሰትሉ በጣም ትገርማላችሁ
    ሴቶችየ ወንዶች የመጀመርያ ጊዜ አሰወርጂ ካለሸ ሁለተኛ አይኑን ማየት የለብሸም የለመደ ነዉ ካንቺ ብቻ ሳይሆን ከብዙ ሰቴች የለመደ ነዉ ።።።

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 месяца назад

      ሰሲጀመር ሴቱሰ ምን አንዘላዘለዉ አርፍ አትቀመጥም በክብር በትዳር አትወልድም ማሪያም እንወዳለን ትላላችሁ ግን ድንግል ሆኖ ሚያገባ 1 ፐርሰንት የለም ሁሉም ዙሙተኛ ነዉ😢😢😢😢😢

    • @Zez295
      @Zez295 2 месяца назад

      @@reyuyenu340 እዉነት ነዉ ግ ሰታሰረግዙ አሰወርጂዉ ማለት ሀጥያት ነዉ

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +3

    ከይርአሰማኝ መቸም ጥሩ ነገር መስማቱ ጠፍቷል

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂ke amara sefer min ker ale bezime bezame cger😂😂😂😂

  • @MestiSemahegn
    @MestiSemahegn 2 месяца назад +1

    እናትየውን መጠየቅ ልጁ የማን እንደሆነ ታውቃለች

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 месяца назад +1

    Innazih dagimo incate anixalixilawe magimamaate bichcha nawe Amhara(Amora) yigarimaalle

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 2 месяца назад +1

    ቼበለው ኤር ቼበለው ሴቶች ለበቀል ከተነሱ አይራሩም ወንዶችዬ ሴቶችዬን በድላችሁ በድላችሁ ክፉ አደረጋችኋቸው

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 месяца назад

    Balatidaare mahonohaan iyawoik mine fiixxe yederigahaalle?

  • @Meseret-uq3jn
    @Meseret-uq3jn 2 месяца назад

    ዝም ከሚሉ ሠዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይደለም ለትዳር ለጉርብትናም አልፈልጋቸውም። ውስጣቸው መርዝ ነው።

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 2 месяца назад

    ሲያሳዝን ይህን ልጅ መርዳትበሚቻለው ነገር ሁሉ ብንረዳው ክስል ብሎ ማየት እንዴት ያማል

  • @MakiMalaku
    @MakiMalaku 2 месяца назад

    አለምስገድ ወንድሜ ኸቻልክ መልስልኝ ስደት ሰልችቶኛል ከሱ የባሰው ፓራላይዝ እንዳልሆን እፈራለው በፈጠረክ እኔ ጠንካራ ነኝ ብዬ ስል ብዙ ነገሮች ተስፋ ያስቆርጡኛል ከሁሉም መድረቅ ያልቻለው የወገቤ ቁስል አንድ ህልም አለኝ እናም በድንግል ማርያም ስም ይዜካለው መልስልኝ

  • @narditube4378
    @narditube4378 2 месяца назад +2

    ጽዋው ይደርበችሁ ብለናል አድስ ቤት ስሆን ቤት ለቦሳ ነበር ለዚህ ምን ልባል ኮሜንቶች 😂😂 ሴቶችዬ ዛሬ እስኪ የእናንተ እንባ ይድራቅ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 месяца назад

      ክክክክ

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 2 месяца назад +1

    ልጅህ ያርገው አቦ ያርብ

  • @AbebechWondmenew
    @AbebechWondmenew 2 месяца назад

    Yanten tarik sisema chenekegn ayizoh wendima metamen lerase nw

  • @bmbm5564
    @bmbm5564 2 месяца назад +2

    አሶርጅው አልኳት ይላል እንዴ የለመድክነ ማለት ነው

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 2 месяца назад +1

    እሰይ ደግ አደረገች ይህቺን መሸለም ነበረ ፣ እግዚአብሔር ሲቆጣ አንዱን በአንድ ነው እንጂ ሽመል ቆርጦ አይቀጣ ይባላል ፣ አባቴ ቻለው በቃ ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @addistamiru3722
    @addistamiru3722 2 месяца назад

    Balsasat alemseged kahun befit yeerk made radio program nebereh a betam neber yemsemaw ager bet eyalehu ahunm alde

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 2 месяца назад +1

    ልጁን አስመርምረው አይዞክ

  • @rozaqatar1653
    @rozaqatar1653 2 месяца назад +1

    Zare. 3. Naghe. Tewedajune. Medeai. Lamadamexe. Like Eyaderagachu. .

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 месяца назад

    ወዲም ይሁን ሴት የዋህ ላይ የሚመጡት ሰዉች ምንነዉ በተቃራኒዉ የሚገጥመን

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 2 месяца назад

    አይ እንደዚህ ያሉ ሴቶች ለራሳቸውም ሆነ ለቤተሰባቸው ክብር የላቸውም ያሳዝናል እስከ አንተው አላማ ቢስ አደረገችህ ያለፈው የህይወት ታሪክህ ጥሩውም መጥፎውም ለወደፊት ጠንካራ ያደርግሀል ትታርበታለህ ጠንከር በል