ከወራት በፊት ድምፄ ተዘግቶ እግሬና እጄም አልታዘዝ ብሎኝ ነበር ተወዳጅዋ ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ| | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 июн 2024
  • ድምፄ ተዘግቶ እግሬና እጄም አልታዘዝ ብሏኝ ነበር ተወዳጅዋ ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ| | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 298

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 2 дня назад +41

    በል ስይፋ በነካ እጁህ አንድ ምሽት ጎፈንድሚ በላላት በርግጠኝነት መላው ሕዝብ ይረዳታል
    እባክህ ስይፋ

  • @DawitBezuayehu
    @DawitBezuayehu 2 дня назад +103

    እናታለም እድሜ ለንስሐ የሰጠሽን እግዚአብሔር ን አመስግነሽ ዘፈን አቁሚና ወደፈጣሪ ዙሪ ።

    • @TigistGebresilass-mh6ir
      @TigistGebresilass-mh6ir 2 дня назад +9

      እውነት ነዉ! አለም እንደማስቲካ አላምጣ ነው የምትጥለው እግዚአብሔር ብቻ ነው እስከ ሽምግልና ድረስ የሚሸከም መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo 2 дня назад +8

      ሙስሊም እኮናት

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 2 дня назад +7

      ሙሲሊም ናት እኮ አላህ ህደያ ይስጣት

    • @biniyambcc
      @biniyambcc 2 дня назад +1

      አንጎልህ ይዙር ሃጠራው

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 2 дня назад +3

      እኔ የምለው
      በእድሜ ተለቅ ያለ ሰው ስታዩ ንሰሀ ;ቁርባን የምትሉ ሰዎች ግንሰላመም ናችሁ።
      ንሰሀና ቁርባን እኮ እድሜ አይገድበውም
      ሲቀጥል ማን መካሪ አደረጋችሁ።

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 2 дня назад +47

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 дня назад +22

    የዚህ ዘመን ትውልድ ብሆንም ብዙጊዜ የማርዬን ዘፈን የምሰማው:: ማርዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ🙏 እንወድሻለን❤

  • @user-kt8gb6oo7d
    @user-kt8gb6oo7d 2 дня назад +19

    አላህ መጨረሻዎትን ያሳምርለዎት ዘፈን በቅቷቸው ተውበት ቢያደርጉጥሩ ነበር

  • @Bokime-tube
    @Bokime-tube 2 дня назад +18

    ማሪቱ ካሳለፈችው መከራ እኛ የምንሳደብ ሰዎች አያድርስብንና አንዱን ብናይ ቆመን አንኤድም እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 День назад

      በጣም ውስጧ በልጅ ሀዘን ተኅታለች በዝህ ላይ የጤናዋ ጉዳይ ታሳዝነኛለች ወላሂ አላህ መጨረሻዋን ያሳምርላትጅ

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 2 дня назад +25

    በመጨረሻ ሰአት አላህ ቶበትን ይስጥሽ የምወድሽ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @neimatube9341
    @neimatube9341 День назад +10

    ከመሞትወ በፊት ወደአላህ ተመለሱ ማዘር አላህን ፍሩ እዉነተኛ ተዉበት ካደረጉ አላህ መሀሪ ነዉ አላህን ፍሩ ማዘርየ ኡስታዞች ዳዕዋ አድርጉላቸዉ አላህ ይመልሰወት

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf 23 часа назад

      ክሪሥቲያን ናት እኮ ሙሥሊም አይደለችም

    • @hayatyoutube2104
      @hayatyoutube2104 23 часа назад

      @@MotiurRahman-gi8tf አረ ሙስሊም ናት

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf 19 часов назад

      ማሪቱ ለገሰ ነው እኮ ሥሟ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 дня назад +5

    ማሩትዬ ስወድሽ ጥሎብኝ ኑሪልኝ
    የኪነ ጥበቦች እናታችንን ነሽ
    እንወዱሻለን❤❤❤ማሩዎዎዎ
    ለጠንክርም ኬሪ ኬሪ ኬሪ ያርግልህ ያሳካልህ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል የልብህን መሻት ይፈፃምልህ አቦቦቦቦቦ!!!!!!!

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 2 дня назад +21

    በሉ ወሎየወች ጎንደሮች ሸዋ ወች ጎጃሜወች ተበባሩ
    ሰይፋ ጎፈንድሚ ይክፍት እንተባባራት

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 2 дня назад +1

      የዶሮ ጭቅላት ማሪቱ የኢትዮጵያዊ ሀብት ናት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 дня назад

      @@Mesdes1977ትክክል❤❤❤

    • @tedyman4560
      @tedyman4560 2 дня назад

      Ye Ethiopia nat

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 2 дня назад +3

    እድሜ ከጤና እንዲሁም ለንስሐ ያብቃሸ በጣም እወድሻለሁ 🙏

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 2 дня назад +11

    ሰይፍሻንግግር ስለማይችል ና ዝቅ ብላ መጠየቅ አልፍለገችም እንጂ ከንግግሮ ማረፌያ ቤት ትፍልጋለች በጣም ይገርማል ስንት አመት ሙሉ በአሜሪካን ሀገር ኑራ ቤት ማረፌያ የላትም

    • @user-zz4vk3sm3r
      @user-zz4vk3sm3r День назад

      ከዚ በላይ እዴት ይግለጸው በደብ ጆሮህ ኮርኮር አርገህ ስማው

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 2 дня назад +3

    ከሙስሊም ዘፋኞች ሀሊማ እና እትዬ ማሪቱ ደስ ይሉኛል❤

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed 2 дня назад +2

    ማርየ የኔ ደርባባ እናት አላህ መጨረሻሽን ያስምርልሽ አላህ በሱ መንገድ ላይ ያፅናሽ ያበርታሽ ውዷ ማሚየ ደሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh День назад +1

    የቶቶት ባለቤት የሚገርም መልካም ሰው ነው። እግዚአብሄር ይስጠው አቦ።

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r 2 дня назад +7

    ተይ ማርዬ አሁን እንኳ እስቲግፋር አድርጊ የኔ እናት 😢

  • @NafeesaSiraj
    @NafeesaSiraj 2 дня назад +4

    እንኳን አላህ ዳግም እድሜ ሠጠሺ ከዚህ በኋላ ተውበት አድርገሺ ወዴ ሦላት ተመለሺ ቶብች እናትዬ

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 2 дня назад +6

    ሴፊሻ እንዲህ አይነት አስተማሪ ሰዎችን አቅርብልን ተባረክልን ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩልህ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 День назад +2

    ልሳን ሳይያዝ ጉልበትም ሳይከዳ እድሜና ጤና ለሰጠ አምላክ የንሰሀ መዝሙር ያስፈልጋል 🎉

    • @merci1093
      @merci1093 День назад +1

      እስላም እኮ ናት😂😂

  • @user-cz5sr8nh3c
    @user-cz5sr8nh3c 2 дня назад +3

    ማርዬ
    ጠንክሬ
    እረጅም እድሜ ለሁለታችሁም 🙏

  • @rahaldemis442
    @rahaldemis442 2 дня назад

    ማርዬ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 День назад +1

    መሪዬ ፈጣሪ ጤናሽን ይጠበቅሽ !

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 2 дня назад +9

    እንደው ማርየ ይህ ሁሉ መከራ አልፎብሽ ምን አለ ቶባ ብልሽ ቁጭ ብትይ❤❤❤❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 дня назад

      ከመቀመጥ ምን ይገኛል

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 2 дня назад +2

      @@meseretdibabe8020 ፈጣሪን ስለሰጣት እድሜ እያመሰገነች መኖር እስካለች 80 አመቱአስ ዘፍና ጦጣ መስላ ምን ይገኛል እስከዛሪ ኖራ ማረፊያ የሌላት ከዚህ ቡሀላ ዘፍና ምን ልታገኝ

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m День назад +2

    ማርየ እናት ሥለየሁሸ ደሥ ብሎኛል

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 2 дня назад

    ሴይፉ የምትሰራው ስራ ደስ ይላል። ሌላ ማሳሰብ የምፈልገው ውጭ አገር የሚኖረው ፅንፈኛኞቻችነ በብሄር ተከፋፍለው የጎሪጥ እየተያዩ ይተላለፋሉ። እጅግ በጣም አሳፋሪ ስለሆነ ምንም ማድረግ ባትችልም ቆይቼም ልጥቀስ ብዬ ነው። በተረፈ ቆንጆ ስራህን እከታተላለሁ።

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 2 дня назад

    እውነትም ጠንክር ጠንክረህ ሰው የምታጠነክር ለሁሉ ትምህርት የምትሆን ሰው ነህ እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ እግዚአብሔር አይለይህ ቃላት ያጥረኛል

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 2 дня назад +1

    እግዚያብሄር ይርዳህ ጠንክርዬ በርታ ጎበዝ❤❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx День назад +1

    በጎ አሳብህን እግዚአብሔር ያስፈጽምልህ ❤

  • @wondwossentiruneh4196
    @wondwossentiruneh4196 2 дня назад +3

    ያተረፈሽ አምላክ ምስጋና ይግባው ።

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 2 дня назад +12

    እማማ እባክሽ ወደ እግዚአብሔር ተመለሺ እድሜ ለንስሐ ያብቃሽ ዘፈኑን ተይው

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 2 дня назад +6

      ሙስሊም ናት ወዳ አላህ ትመለስ

    • @sabrinmo-fd6yi
      @sabrinmo-fd6yi 2 дня назад

      Mn neseha nesiha tilalachu muslim mehonuan lemekad nwe? Allah yiredatal atecheneku

    • @liduofficial6305
      @liduofficial6305 18 часов назад

      እማማ😂😂😂

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 17 часов назад

      @@HhHhh-jr3byህይወት መንገድ እየሱስ ነው። ሀጢያትሽን የሚያጥብ ባፈሰሰው ደም የዘላለምን ህይወትን የሰጠሽ እየሱስ ነው። እመኚው እየሱስ እውነት ህይወት መንገድ ነው ወደ ዘላለም ህይወት መግቢያው ሰው አይችልም በራሱ ንፁህ መሆን 😢ስለዚህ በደሌን ባፈሰስከው ደምክ እጠበኝ በይ 😢

  • @user-nj8en2bn8v
    @user-nj8en2bn8v 2 дня назад +1

    አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @azebwagaw
    @azebwagaw 20 часов назад

    እድሜ ከጤና እንዲሁም ለንስሐ ያብቃሸ

  • @messymessy6911
    @messymessy6911 Час назад

    ማርየ የኔ ልዪ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ለጤናሽ ግን ተመራጩ አሜሪካ ነው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 дня назад

    ጠንክር ያሰብካውን ያሙዋላልህ በርታ ደግሞም ይሳካል ዕድሜ ብቻ ይስጥህ❤❤❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 2 дня назад +3

    ማርዬ ስወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ እናት እንኳን ፈጣሪ ማረሽ🙏

  • @seadaseada3804
    @seadaseada3804 10 часов назад +1

    እሏህ ህድያውን ይስጥሽ ቶበት አርገሽ ወደፈጣሪሽ የምትገናኚ ያርግሽ

  • @solomondelelegn-l9j
    @solomondelelegn-l9j 2 дня назад +2

    ማርየ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 2 дня назад +3

    አላህየ እድል ሰቶሻል ቶበት አድርጊ እናቴ አላህየ ያግራልሽ ያረብ

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f День назад

    ጤና ይስጥልኝ የቱት ባለቤት የቱትባለቤት የእውነት ክበር እድሜ ጤና እናት ማሪ ይስጥልኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-je8qe4qz4z
    @user-je8qe4qz4z День назад

    Long life for our mother's really appreciated in this age she's doing exercises

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o 2 дня назад +2

    ጉጉት የመሰልክ ሰይፉ በሂወትህ የማይረሳ ታሪክ ነው ለማሪቱ ቤት እና በሹፌር የምትቀሳቀስበት መኪና በነፃ ቀረጥ አሰገዛላት።

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 2 дня назад +1

    ማርዮ እረጅም እድሜ እናትአለም😍

  • @EyobYafat
    @EyobYafat 2 дня назад +5

    ለሀገራ ብዙ ስራ የሠራች ሴት ናት አሁን ያለው ወጣት አይረዳትም ለምሳሌ ሰይድ ባሬ ኢትዮጵያን ሲወር በዘፈን ብቻ ሳይሆን በጦርነት የተሳተፍች ነች ኩባ ሀገር በሚገኝው ትልቁ ሙዜም ውስጥ ታሪኳ እና ፎቶዎቿ አሏት ታሪኳን የማታውቁ ታውቁ ስለ እሷ ባትናገሩ መልካም ነው

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 8 часов назад

    Queen of Ambasel. She deserve everything. ....

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v 2 дня назад

    እናታችን ማሪቱ እግዚአብሔር ደውል አሰምቶሻል አሁን ቅዱስ ቁርባን ውሰጂ ዘፈን ይበቃሻል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @fisehatsegaye9052
    @fisehatsegaye9052 2 дня назад +1

    ማሪቱ የኔ ማር!!!

  • @almaze214
    @almaze214 День назад

    አይ አርቲስት
    ታመው ሲድኑ ፈጣሪን እደማመስገን
    ድጋሜ ወደሀጥያት አይ ልቦና ይስጣቸው

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 День назад

    የዚህች እናት የምታሳልፈው መከራ እና ጵናት ይገርመኛል በዚህ ግዜ ትንሽ መከራ ሲደርድብን ሞትን ስንመኝ እሷ ግን የሚደንቅ ነው ❤❤

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 День назад +1

      በጣም ወላሂ በህመም በልጅ ሀዘን

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 2 дня назад +9

    እኔ ታላቅ አክብሮት አለኝ በሀገርም የወሎ ቤተ አምሓራ የራያ ቆቦ ልጅ ነኝ ግን በዚህ እድሜወ ከንፈርወን ይሄን ያክል ቀለም መቀባት አግባብነት የለዉም ባይ ነኝ የወሎ አፈር ቆንጆ ብቻ ሳይሆን ጥበበኛንም ያፈልቃል

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f 2 дня назад

    የኔ እናት ❤❤❤

  • @tigid9886
    @tigid9886 2 дня назад

    ማርዬ የአንባሰሏ ንግስት💐 ስወድሽ❤

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 дня назад

    Well come back Maritu?
    Last time when I saw you , you did not look like better but now you looks like Great
    today as Seifeu said. Long life for you!!!

  • @Selina6648
    @Selina6648 День назад

    የንሰሐ እድሜ ይሰጥሺ በቃሺ ሁለተኛ እድል ከተሰጠሺ የፈጠረሺን ፈጣሪ አመሰግኚ በቃሺ ንሰሐ ገብተሺ ሰጋውን ደሙን ተቀብለሺ ብትኖሪሰ አቤተ የእንኛ ነገር እኮ 😢

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 День назад

      ሙሥሊምናት የምንንሥሀና ደምነው

  • @bilenhindi
    @bilenhindi 13 часов назад

    legend! 💚💛❤

  • @lemlemlejaj
    @lemlemlejaj 2 дня назад

    በዘፈን እግዛብሄር አይመሰገንም እረፊ

  • @someone8809
    @someone8809 2 дня назад +1

    ይሄ ሁሉ ዘመን ተሠርቶ ቤት የለኝም መኪና የለኝም ማለት ለሠሚው ደስ አይልም፡፡

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 День назад

      ከዚህ በፊት ታሪካን ሰምተሻል? ብኩን ሆኖ አይደለም

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 2 дня назад

    ማርዬ❤❤❤❤❤

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 9 часов назад

    ወደ አላህ ተመለሺ

  • @menutube7647
    @menutube7647 2 дня назад +1

    ጉራጌ ከወሎ ❤️

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 2 дня назад +2

    ማርየ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥሽ

  • @fikerfilgot
    @fikerfilgot 2 дня назад

    Egnam enamesgenhalen keShekena ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelGetachew-ef7sr
    @RahelGetachew-ef7sr День назад +1

    ሶላት ስገጂበት የቀረሽን እድሜ እባክሽ

  • @Amharawollo
    @Amharawollo 2 дня назад +1

    ሰይፍየ ልጆችህ ይደጉልህ❤ሰው አክባሪ ነህ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 дня назад

      በጣም እኔም ዕድሜውን የምመኝለት አክባሪው ነኝ❤❤❤

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 2 дня назад +1

    አላህ ይሂዲያት በስ አላህ ይመልስሽ ያረብ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 День назад

    god bless america ጥረን ግረን የላባችንን የምናገኝበት አገር

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 День назад

    የድምፅሸን ዋና ባለቤት ቀሪዘመንሸን ብትዘምሪለት እላለሁ ቀሪው እድሜሸ በ እሄር ቤት ቢያልቅ ❤

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 дня назад +1

    እውነት ነው ማርፊያ ያስፈልጋል እውነት ነው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 дня назад +1

    ማርዬ ነጣም ነቅ የምንወደሽ ሀገርሽ ላይ ተብደላቀሽ እንደምትኖሪ አልጠራጠርም።

  • @user-jc2ds6wv8r
    @user-jc2ds6wv8r 14 часов назад

    Yareb allahye
    Hulun chay nehh

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 День назад

    Enkan allhe marshes enata ahunes marfyshe new atzfegi beqa... Allhe yetbqen

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 2 дня назад +2

    እንኳን አተረፈሽ የሐገር ባለውለታ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 дня назад

    አይሰይፉ ይመችህ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 День назад +1

    አላህ ወይ ተውበትን ወፍቃት

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 2 дня назад +1

    Yena enate❤❤❤❤

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 2 дня назад

    Keeeeeeeeeeerrrrrrrrrrrrr yehun. Letenkir
    Mar enwedishalen enkuan egziabher maresh endanchi balehabt yelem habt yesew meweded new.

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 2 дня назад +2

    ማሪቱና ሰይፉ ጠንክርን አደንዝዘዉ ቤት ሊያስገዙት ነበር።ጠንክር ታዲያ ራዳር ዉስጥ አስገባቸዋ።ኸኸኸኸኸጸጸጸኸኸኸኸኸ

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q День назад

    ማርየ አሣዘነቺኝ

  • @meryemomertube5883
    @meryemomertube5883 2 дня назад +5

    በአሜሪካ ቤት እያለሽ ከኢትዮ ቤት መለመን ደስ አይልም እረ ተው ተው ልመናን ተፀየፍ

    • @abdulazizkelifa9906
      @abdulazizkelifa9906 2 дня назад +3

      It's rental not her own house

    • @Merliko
      @Merliko День назад

      የአሜሪካ ቤት ለኢትዬጵያ ይሆናል ወይስ ወደ ሀገሯ ስትመጣ በሻንጣ ይዛው ትምጣ😂😂

    • @user-kv9qy7ju3x
      @user-kv9qy7ju3x 18 часов назад

      ሽጣ ኢትዮጵያ ትግዛ እና

    • @meryemomertube5883
      @meryemomertube5883 18 часов назад

      @@Merliko ኑሮዋ አሜሪካ ኢትዮጲያ በስንት አመት አንደየ ለምታርፍበት እንደት ይጠየቃል ስንት ደሀ ጎዳና ላይ እያደረ ሆ ዘፈናቸው ለራሳቸው ሆኖ ልክ ሲያረጁ ኢትዮጲያን አምጭ የሚሉት ነገርኮ ነው የሚገርመው

  • @FREEDOM123Ab
    @FREEDOM123Ab 2 дня назад

    ረጂም እድሜና ጤና ለእናታችን ማሪቱ ሰይፉ ቤቱንና መኪናዉን እንደሚያሳካዉ አምናለሁ ቀሪዉን ደሞ go fund me ይከፈትላት ና ያለሀሳብ እና ያለ መጨናነቅ እንድትኖር ምታስቡ ሰዎች የት አላችሁ ?

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 2 дня назад +6

    በዘፈን እግዚአብሔር አይመሰገንም በመዝሙር አመስግኝው

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 2 дня назад +1

      ናትናኤል በእስልምና የሴት ዘማሪዎች አሉ እንዴ ??!! እግዚአብሔር ተአምረኛ ድምፅ ሰጣት ኸረ እንስማበት

    • @MerryTade-cu3id
      @MerryTade-cu3id 2 дня назад

      @@hannaastatke6775 😂😂😂😂😂

    • @MerryTade-cu3id
      @MerryTade-cu3id 2 дня назад +1

      Eko bless you nati

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 дня назад

      @@hannaastatke6775ትክክል❤❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 дня назад

      ትፀልያለች እኮ

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 2 часа назад

    የእኔ እናት እስካሁን ለፍተሽ ምንም አላገኘሽም እንግዲህ ደግሞ ለነብስሽ እዘኝላት እሱ ያልፈቀደው ቢዞሩት አይሆንም

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln День назад

    Maritu ❤❤❤ yanbasel nigedtiti❤❤❤❤respect

  • @abebanegash2332
    @abebanegash2332 2 дня назад

    Enkun egezabher bemhertu maresh

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 2 дня назад

    አለም ፀሀይ ወዳጆ እና ማሪቱ ለገስ የሚመሳሰሉብኝ እኔ ብቻ ነኝ ???

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 2 дня назад

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በጣም ምንወድሽ አርቲስት ነሽ እናታችን ግን ስጋወ ደሙን ተቀብለሽ ቀሪውን ዘመንሽን እግዚአብሔርን በመዝሙር ብታመሰግኚ

    • @Zegililea
      @Zegililea 2 дня назад +2

      የእስልምና እምነት ተከታይ ናተ እረጅም እድሜና ጤና ለአምባሰሏ ንግስት

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 День назад

      ሙስሊም ናት የኔውድ አክስት አላህ እድሜና ጤና ሰቷት ለተውበት ያብቃት ሂድያ ይስጣት መጨረሻዋን አላህ ያሳምርላት

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 День назад

      ​@@zeharahassen7810አክስትሽ ናት ምነው ታዳበስተርጅና እንደአፍላ ዊግ ሊፒሥታክ ምንያደርግላታል

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 2 дня назад +1

    Yene enati ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @iloveessey
    @iloveessey День назад +1

    ማሪቱ , የamerican መንግስት ቤት ሠቶኛል ብለሻል የጡረታም ገንዘብ $740 dollar ይሰጥሻል የነፃ ህክምና አለሽ ከዚህ በላይ ምን ትፈልግያለሽ እንደገና ሚድያ ላይ ወጥተሽ ቤት እና መኪና ግዙልኝ ትያለሽ በዚህ እድሜሽ አታፍሪም ወይ ወደ ልቦናሽ ተመለሺ መለመን በዚህ እድሜ በጣም ያሣፍራል

  • @user-lx4of3uw7i
    @user-lx4of3uw7i День назад

    እትዬ ማሪቱ ግን የፀጉር እስታይላቸውን ይቀይሩ ከግንባራቸው ጋር አይሄድም ግንባራቸውን እሚሽፍን ነገር ቢሰሩ ወይም ዊግ ቢያረጉ

  • @asdesachMahedi
    @asdesachMahedi День назад

    ወሎዬ አደለሽ ተቁላይ

  • @user-bm3gl3fz7p
    @user-bm3gl3fz7p 2 дня назад +1

    ወደ ፈጣሬሽ ተመለሽ ታዋቄ መሆን ከቀብራ ቅጣት አያድንሽም የኒ እናት ግዜ ሳይቀድምሽ ቀድመሽ ተውበት አድርጊ ግደለሽም ስሜትሽን አሽንፌው የስይጣንን ተኮል ስበሬበት

  • @tige-ky9ng
    @tige-ky9ng 2 дня назад +1

    መርዳት አለባት ይች እንቁ

  • @destinyrg9133
    @destinyrg9133 2 дня назад

    Mareye please nisha gibi geta Bedej new

  • @tigiyeabelij
    @tigiyeabelij 2 дня назад

    Sewedat❤❤❤❤

  • @user-95674
    @user-95674 2 дня назад

    እንወድሺአለን

  • @Abdul-gx8sj
    @Abdul-gx8sj 15 часов назад

    አረ ውድ እናቴ ተውበት አርጊ በቃሽ አላህ መሀሪ ነው

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 дня назад +4

    America is very very good country . But why Maritu is decided to come back to Ethiopia? Because she couldn't get all this kind of benefits in Ethiopia. We knew how Tilahun Gessaes passed away because of he did not get treatment immediately in Ethiopia.

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene 2 дня назад

    ውዩ ማርዩ እናቴ

  • @Befike_React
    @Befike_React 4 часа назад +1

    አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 23 часа назад

    ❤❤❤❤

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 2 дня назад +4

    አረ እፈሪ በዚህ እድሜሺ ጭራሽ ፈጣሪሺን የሚያስቆጣ ድርጊት ትፈፅሚያለሺ በዘፈን ጌታዬን አመሰግናለሁ አላለችም ፈጣሪዬ ሆይ እንደት ታደረገኝ ይሆን መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 дня назад +1

      የሷ ፈጣሪ የሚቆጣው ምቀኛ፣ ነብሰ ገዳይ ፣ዘራፊ etc... እና እንደ አንቺ አይነቷን በሰው ሕይወት ገብታ የምትፈተፍት ወሬኛ ነው።

    • @MekdiMekdes-fs3sv
      @MekdiMekdes-fs3sv 2 дня назад +1

      ልብ እና ኩላሊትን የሚመረምር ፈጣሪ ብቻ ነው የራሳችን መሰሶ እያለ የሰው ጉድፍ ባናይ መልካም ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 День назад

      እስኪ ፀሎት አድርጊ እእ ሽትሽን ገትረሽ ምላስሽን ከምታረዝሚ 😵‍💫😵‍💫😔

    • @gebrehannabalcha6280
      @gebrehannabalcha6280 День назад

      ሰይድ አሊ በእርሷ ላይ እንደዚህ ትላለህ? አላህ ያሽር!