//የቤተሰብ መገናኘት// "ሃያ ሰባት አመት ስናፍቅ የነበረውን የእናቴን እቅፍ አገኘሁት..." ልብ የሚያሞቅ ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 ноя 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 673

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q 8 месяцев назад +562

    ያረቢ ለይላንም ከሰይፍ አድነክ ከቤተሰቦቿጋ ስትገናኝ አሳየን

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1j 8 месяцев назад +131

    እንኳን ደስ አለሽ ❤ ክርስትና እናትየዋ ክብር ይገባሻል እውነት የገቡትን ቃል መጠበቅ ማለት ይህ ነው

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 8 месяцев назад +114

    ታሪክ መስራት ባንችል እንኳን ታላላቅ አባቶቻችን የተረፉልንን ታሪካችንን ቅዱስ ላሊበላን የመጠበቅ የሁላችንም ታሪክ አለን የምንል ኢትዮጵያውያን ግዴታነው ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ🤲🤲🤲👆👆😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እርስትህን ጠብቅ ህዝብህንም አድን🤲🤲

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew 8 месяцев назад +2

      አሚን የረብ ለይላ በሰላም ዉጪ

    • @EkramEku-mb9ve
      @EkramEku-mb9ve 8 месяцев назад +1

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 8 месяцев назад +1

      ምን ተፈጥሮ ነው?

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z 8 месяцев назад

      @@rahelestif2112 ላሊበላን ሊያፈርሱት ነው

  • @Shanko12
    @Shanko12 8 месяцев назад +39

    መልካምነት ለራሰ ነው የክርሰትና እናትየዋ ትልቅ ክብር ይገባታል

    • @afomiyamicheal9031
      @afomiyamicheal9031 8 месяцев назад

      Yes her god mother is so kind Bless. Her heart ❤️

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 8 месяцев назад +36

    ስንት ደጋግ ስዎች አሉ የክርስትና እናት ከነቤተስቦቻችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘራችሁ ይባረክ አይዞሽ እህቴ ደግ ባል አለሽ አንቺም ጥሩ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ረድቶሽ እዚህ ደርሰሻል ወላጅ እናትሽን በጥበብ ያዣት ሌላ ህይወት ጅምራ ስላንቺ አልተናገረች ይሆናልና ተረጃት እመቤቴ ማርያም ከነልጇ በስላም ትገላግልሽ🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 8 месяцев назад +80

    እኛንም የመዳም ቅመሞችየ ከስደት አውጥቶ የተሻለ ኑሮ ይስጠን ወላሂ ቤተሠብ ናፈቀኚ የአላህ በሠላም በጤና በደስታ አገናኘን ሁላችንምም ያረቢ

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 8 месяцев назад +22

    ይች እናት ክርስትና እናት መባል የለባትም💔በእውነት ልዩ ሰው ነች ከእናትም በላይ ነች❤ አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ሙሉ ቤተሰብ በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ❤

  • @user-mg7jy6ve3n
    @user-mg7jy6ve3n 8 месяцев назад +14

    የክርስትና እናቷ ጌታ ብርክ ያርግሽ ዘመንሽ ይለምልም ውድ ባሏም ተባረክ የቤትህን ክፍተት ጌታ ዛሬ ሞላልህ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ሰለእናቷ ምንም ባይባል ደስ ይለኛል ምን አይነት ኑሮ ላይእዳለች አናውቅም አንፍረድ እሷንም ጌታ ይርዳት

  • @abiiishaabiiishs1623
    @abiiishaabiiishs1623 8 месяцев назад +39

    እናት ያላቹህ ፈጣሪ ይጠብቅላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YirsawYihune
    @YirsawYihune 8 месяцев назад +20

    ጠጅቱ ጋር አብሬ ነው የተማርሁት ስለ በጎስራሽ በጣም ደስብሎኛል ፍጣሪ ዋጋውን ይክፍልሽ እህቴ።

    • @user-dn6wt9yt5t
      @user-dn6wt9yt5t 8 месяцев назад

      በጣም እኛንም ቆጥጣ አሳድጋናለች ለኔ ዘመዴ ናት ከምር ደስ ብሎኛል

  • @ethiosaki4515
    @ethiosaki4515 8 месяцев назад +20

    ጥሩ ሰው ከመቃብር በላይ ነው ። 😢❤❤

  • @tilahunmamo30
    @tilahunmamo30 8 месяцев назад +31

    በጣም የሚደነቅ ዘዴ ነው የተጠቀማችሁት ሳታስቡት ደስ የሚል ነገር ይግጠማችሁ!

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 8 месяцев назад +4

    የክርስታና እናትዮዋ 🙏😍🙏ክብር ygebata😍😍😍🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 8 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ክርስትና እናትየዉ ክብር ይገባሻል እዳትሽን ተወተሻል እንኳን ደስ አላችሁሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤ ኢቢኤሶች የሰዉ እንባ ስለምታብሱ ተባረኩ🙏🙏🙏😊

  • @Naniya254
    @Naniya254 8 месяцев назад +12

    ብቻ እንኳን ለልጅቷ እንኳን ደስ ያላት የእናትየዋ ግን ምንም ግልፅ አይደለምና አልገባንም ዋናው የልጅነት ጥያቄዋ መመለሱ ነው

  • @user-zd2nc7jn4p
    @user-zd2nc7jn4p 8 месяцев назад +25

    እናትየዋ ለምን ተደበቀች ስሟን ተናግራለች ስመኝዬ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EkramEku-mb9ve
      @EkramEku-mb9ve 8 месяцев назад

    • @embetemariamanchitebkije1953
      @embetemariamanchitebkije1953 8 месяцев назад

      Btkrebte yeshalal lje edalte le ahunu tedrwa debkaw yehonala
      Ayyyy anchin belo enat tjetu teshalshalche wedeza byat welje enatshen

  • @umuamartube3853
    @umuamartube3853 8 месяцев назад +23

    አንድነት ሀይል ነው ለይላ ኑርሰቦን እንታደጋት

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 8 месяцев назад +10

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገናኛችሁ እንኳን እናትሽ እቅፍ ውስጥ አስገባሽ🙏🙏🙏

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 8 месяцев назад +7

    እንኳን ደስ አለሽ እህት እናት አለም ናት ባልሽም ጠንካራሰዉነዉ ጥሩ ባልነዉ ❤😊

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 8 месяцев назад +19

    ላይላ የሞትፍርዱቀርቶላት በሰላም ወዳገሯገብታ የደስታእባ እምናለቅስበት ቅርብይሁን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔርይመስገን😢😢😢❤❤❤

  • @shegak5217
    @shegak5217 8 месяцев назад +23

    እንኳን ደስ አላችሁ! ክብር ምስግና ይድረሳችሁ ለቤተሰቡ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ለፈጸማችሁ!

  • @Seada7
    @Seada7 8 месяцев назад +64

    14 ቀን ቀረኝ ሀገር ልገባ በሰላም ግቢ በሉኝ

    • @user-tx2kv3hv2w
      @user-tx2kv3hv2w 8 месяцев назад +1

      Tadelshe allahe ba salam yasgabshe

    • @SAMEERATUBe-xb7qu
      @SAMEERATUBe-xb7qu 8 месяцев назад +2

      ማሻአላህ ሰላም ግቢ እህቴ ስደት ከባድነዉ መቸም አይሞላ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 8 месяцев назад +1

      በሰላም ጊዜ ግን እዚሁ ይሻሌሻል ያጨልላል ኢቶ

    • @EkramEku-mb9ve
      @EkramEku-mb9ve 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 በሰላም ጊቢ

    • @amangebre1423
      @amangebre1423 8 месяцев назад

      በሰላም ግቢ እናታለም

  • @mensuratube
    @mensuratube 8 месяцев назад +94

    እንደት ደስ ይላል የተጠፋፋ ሲገናኝ የመዳም ቅመሞች በደስታ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 8 месяцев назад +28

    እናት ለዘላለም ትኑር እንኳን ድስ አለሺ እህቴ ቀሪ ዘመናቺሁን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Yerutawedag-f4i
    @Yerutawedag-f4i 8 месяцев назад +57

    እንኳን ደስ አላቺሁ❤🤗 ለሌሎቹም ፈላጊዎች መልካሙን ያሰማቸው😊

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 8 месяцев назад +26

    ዛሬው ደግሞ በቁምነው እሷ እርጉዝናት እሄውሉሰአት ቁማማልቀስ የለባትም 😢😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 8 месяцев назад +3

      ትክክል እኔ ቁጭ ይላሉ እያልኩ ቁመው ቀሩ ቦታ ቀይረው ነው መሰል😢

    • @Umubilalul-
      @Umubilalul- 8 месяцев назад +1

      እኔም ቁጭ ይላሉ ብየ ባይ ባይ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 8 месяцев назад

      ጦርእኮነው

    • @user-mi1dd5rt6f
      @user-mi1dd5rt6f 8 месяцев назад +2

      ሴትዬዋን ፊቷን ላለማሳያት ብለው መሰለኝ ቁመው ያገናኛቸው

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 8 месяцев назад

      ሴት ልጅ ምጧ እስኪመጣ ቆማ የምትሠራበት ግዜ ነበረ ..ወዳጄ

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u 8 месяцев назад +5

    እንኳን ደስአለሺ ክርስትና እናቷ ልትመሰገን ይገባታል እናትየው ግን 😢😢😢 ይግርማን

  • @thufdudy9326
    @thufdudy9326 8 месяцев назад +6

    መቀመጫ የለም እዴ ዛሬ ያውም እርጉዝ ሁና ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ

  • @eshetsafe
    @eshetsafe 8 месяцев назад +25

    የክረሰትና እናትማለትእኮ የናነትምትክናት❤

  • @ekramali216
    @ekramali216 8 месяцев назад +20

    ማንኛውሀገር ቤት ያላችሁ ሚድያውች በኛ በመዳም ቅመሞች ናው እይታ ያላችሁ ስለዚህ እህታችን ለይላን ድምጥሁኑን

    • @tubetamirtube4441
      @tubetamirtube4441 8 месяцев назад

      በጣም ዝምታን መረጡ😢😢😢😢

    • @user-lf1gz9bp5y
      @user-lf1gz9bp5y 8 месяцев назад

      ገርመውኛል እኔም😢😢በሰላም ትውጣ እማ ሁላችንም ሰብስክራይባንን እነነሳለን

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s 8 месяцев назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ እሱሰስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባዉ ስራዉ ድንቅ ነዉ ቅስዱ ሚካኤል ፅዋዉ ቤትሽ ሲገባ የእናትሽን መገኘት አበሰረሽ ክብር ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን ባል ከልቡ አለሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የክርስትና እናት ማለት በቃ ይቺ ናት አንቺ ደግ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ስመኝየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ አሁን በእናት እጅ ትታረሻለሽ እሰይ እልልልልልልል ደስ ይላል
    በየስር ቤቱ ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን አምላክ ይድረስላቸዉ የታመሙትን ይማርልን ሃገራችንን ስላም ያድርግልን አሜን

  • @MuleAbebe-si2rs
    @MuleAbebe-si2rs 8 месяцев назад +5

    ዮኒ ቅንነትህ በኡነት ይለየል እንኳን ደስ አለችው እነትና ልጅ ያልተገነኙት ፈጠር የገነኛቻው

  • @igo1071
    @igo1071 8 месяцев назад +2

    ይህንን ፕሮግሬም በስፊው ቀጥሉበት ግሩምና የስው ልጆችን ክብር ከፍ የሚያደርግና ጥሩ ነው ባለቤቷ በጣም ግሩም ሀሳብና አስተዋይነት ያለው ንግግር ነው :: EBS. እናመስግናለን በርቱ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 месяцев назад +16

    😢😢😢😢😢ወይኔ የእናት ናፍቆት ስፍስፍ አለች እህቴ 🥹

  • @user-oh7he3nl6k
    @user-oh7he3nl6k 8 месяцев назад +9

    አቢኤሶች እጀግ የብዙ ሰወችን እንባ አብሳችዀል በስደት በሪያዲ እስር ቤት ለምትገኘዉ የሞት ፍርዲ ለተፈረደባት ለእህታችን ለይላ ዲምፅ ሁኑ ግዲየዉ በብር ተቀየሯል ብሩ በጣም ብዙ ስለሆነ መተባበር አለብን እባካችሁ በጦርህ በተለያዩ የሚሞቱ ወገኖቻችንን መታደግ አልቻልንም ለይላን ተጋግዘን እናዲን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 8 месяцев назад +12

    ነፍሰ ጡር ናት ማስቀመጥ ይገባችሁ ነበር ደስታም ድንጋጤ አለው እኮ ልክ አይደለም

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 8 месяцев назад +2

    ክርስትና እናትሽ ከናትሽ በላይና በጣም አመስግኝ ደግመሽ ደጋግመሽ

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 8 месяцев назад +4

    እሰይ እንኩአንም እግዚአብሔር እረዳሽ ክርስትና እናት ቃልኪዳኑን ተወተሻል እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካምነትሽን ፈጣሪ ዋጋሽን ይክፈልሽ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 8 месяцев назад +12

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ ገዳማት😢

  • @yetewahedo7669
    @yetewahedo7669 8 месяцев назад +4

    እናትየው ግን ትገርማለች ምን ያስደብቃታል ከልጅ ሚበልጥ ምን አለ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 месяцев назад +8

    እናቲቱ ወንጀለኛ ናት መሰለኝ አላዬናትም እህቴ እንኳን ደስ አለሽ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 8 месяцев назад

      ​@@LubabaMohamed-no2ltእህህ ግን ታድላቹ ጭቅላታቹ ጥሩ ሚያስብላቹ😢

    • @EkramEku-mb9ve
      @EkramEku-mb9ve 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤😢😢

    • @milli12354
      @milli12354 8 месяцев назад

      ​@@FhfGnf-tn6sm😂በጣም

  • @እምነት
    @እምነት 8 месяцев назад +2

    ክረስትና እት እኮ ከወላጂ ይበልጣል ይባላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o 8 месяцев назад +2

    ደስ ያለኝ ነገር ለእርጉዟ የሠጣችሁት እንክብካቤ በጣም ደስ ይላል ክብር ይገባችኃል እናመሠግናለን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 месяцев назад +5

    ምርጥ የክርስትና እናት❤

  • @myfano
    @myfano 8 месяцев назад +3

    ebs በጣም የምወዳቸው መልካሞች ናቸው ነገር ግን ለዚች ከንቱ አለም ብላችሁ ማህተባችሁን ማውለቃችሁ ክርስቶስን እደካዳችሁ እወቁ መች እንደምንሞት አናውቀውምና በሀይማኖታችን ጠንካራ እንሁን የዘላለም ቤታችንን አናጥብ ለሁላችንም ማስተዋለል ይስጠን ይች አለም ጠፊ ነች የማይጠፋውን ብርሀን አምላካችን ለኛ ሲል የሞተልንን አምላክ እንቅረበው በተረፈ ለምታደርጉት መልካም ስራወች በርቱ 💚💛❤️የፈጣሪ ቃል መች ወደናተ እንደምመጣ አታውቁምና ተዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ ይላል እኔ መሀተቤን ከነ አንገቴ ይቆረጥጅ ለገንዘብ ለብልጪልጪ ለዚች አጪር ሂወት የዘላለም ቤቴን አላበላሽም በስደት ስንት መሰዋት ከፍየበታለሁ በመሀተቤ ስራየን ሁሉ አጥቻለሁ ግን የድንግል ማርያም ልጅ ያላሰብኩትን ትልቅ የተመቻቸ ስራ ሰጠኝ ተአምሩ ይለያል

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5l 8 месяцев назад +10

    ማነው ያገሩ ሠላም የናፈቀው ያኢላሂ

  • @ferdos-tube
    @ferdos-tube 8 месяцев назад +45

    በጣም ደስ ይላል ኢቢኤሶች ለለይላ ኑር ድምፀ ሁኑን ከቻላችሁ በገንዘብ ካልቻላችሁ ቢንስ ሸር አርጉልን😢

    • @nefisa70
      @nefisa70 8 месяцев назад +2

      በጣም ሁሌ እያሠብኩ እየጠበኳቸው ነው ዶኪቱዩብም ዝም ብሎዋል

    • @EkramEku-mb9ve
      @EkramEku-mb9ve 8 месяцев назад

      ❤😂❤

    • @user-yk1bk3lg3b
      @user-yk1bk3lg3b 8 месяцев назад

      አዎ የለይላ ኑርሰቦ ድምፅ ሁኑ

    • @salsawiteyadew5258
      @salsawiteyadew5258 8 месяцев назад

      ማናት ለይላ ??

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 8 месяцев назад +7

    _እፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተገናኛችሁ እንዴት ደስ ይላል እኔ ሳላቁው በእንባዬ ታጠብኩ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ያልሞተ ሰው ይገናኛል_

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 8 месяцев назад +4

    ወይ ሰው አሁንም ለምን በግልፅ አልወጣችም ልጄ ታህል ነገር እንዴት ይደበቃል

  • @user-hm9bo1zv3m
    @user-hm9bo1zv3m 8 месяцев назад +7

    እንኳን እናትሽን አገኘሽ የኔ ውድ ግን አንዳንድ ሰው ሲበዛ ራስወዳድ ነው ይህን ያክል አመት ተለያይታችሁ አሁን ስትገናኙ ፊትሽ እንዳይታይ የፈለግሽው ከልጅ በላይ ምን አለና ነው ምን ይመጣብሻል

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm 8 месяцев назад +1

      እኮ😢😢😢

    • @kojamkonjam616
      @kojamkonjam616 8 месяцев назад

      በሂወት ዉስጥ የተፈጠረ ችግር ስላለ መታየት አትፈልግም ተባለኾ

    • @EkramEku-mb9ve
      @EkramEku-mb9ve 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @ashurah7673
    @ashurah7673 8 месяцев назад +38

    ኢቢኤሶች ለይላንም ድምፅ ሁኑ

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 8 месяцев назад +3

    27አመት እውነት ይከብዳል !!!እግዚአብሔር ግን ይመስገን የወደደውን በወደደው ግዜ ያደርጋል !!!❤❤❤

  • @zabibaysofzabibaysof7568
    @zabibaysofzabibaysof7568 8 месяцев назад +7

    ምነው እናት ይሄን ያክል ከልጅሚበልጥ ነገር ያለም ቢያንስ ፈትሽ ሸፈነሽ መቅረብ ነበረብሽ😢ለሞራን እንኮን

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 8 месяцев назад

      Qarbalechi iko baqumi salmi yalechi majmar isanti

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 8 месяцев назад +1

    እንዴ እናትየው ግን ለምን ተድርበቀች ክርስትና እናት ክብር ይገባታል እህታችን እንኳን ደስስስስ አለሽ❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር እንደዚህ ያለ ስው ያብዛልን እንኳን ደስ ያለችው

  • @omabdellah5651
    @omabdellah5651 8 месяцев назад +5

    ደስ ይላል እንኳን እናትሽን አገየሽ ዩኒ የሳምንት ለት ልጆች የዲ ኤን ኤ ውጤት እንዴት ሆነ እየጠበቅን ነው ለማወቅ

  • @እምነት
    @እምነት 8 месяцев назад +11

    ፍትህ ለቅድስ ላሊበላ 😭😭😭😭

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 8 месяцев назад +3

    ኡፍፍፍ እኔም እናቴጋ ተገናኝቸ አደዚህ እቅፍ አድርጌ የምስምበት ቀን ነው. የናፈቀኝ ልጀንም እደዛው

  • @bmm72
    @bmm72 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አለሽ

  • @foodchannel815
    @foodchannel815 8 месяцев назад +3

    Ebs ግን ምን አስባቹ ነው ነብሰ ጡር ለመውለድ የደረሰች እናት በዚህ ሁኔታ የምታገኗኟት ከእኗቷ ጋር አንድ ነገር ብትሆንስ? ምናለ ቁጭ ብላ ብታገናኟት በተረፈ በርቱ መልካም ስራ ነው የምትሰሩት

    • @hanna4751
      @hanna4751 8 месяцев назад

      ፊቱዋ እንዲታይ ስላልተፈለገ ነው የናትየዋ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 8 месяцев назад +5

    በውነት እግዚያቢሔር ይመስገን ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 8 месяцев назад +4

    የኔ ማሬ እንኳን ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍😍😍😥😥😥😥☝️☝️☝️

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 8 месяцев назад +1

    እኔ የሚገርመኝ የጋዜጦኞች ነው ሰው ሲደሰት የደሰታሉ ሲያዝኑም ያዝናሉ በጣም ያሳዝኑኛል በተለይ ወንዱ የናስ ሩሩ ነው እሾህ ኣይንካህ እግዚኣብሄር ከኩፉ የጠብቐህ

  • @loola5397
    @loola5397 8 месяцев назад +14

    Yoni is the best! and I cannot take my eyes off him.

  • @zdhabesha30
    @zdhabesha30 8 месяцев назад +9

    እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ 😢

  • @Firdous-db5zq
    @Firdous-db5zq 7 месяцев назад +1

    እባካቺሁ ebs ለለይላ እህታቺን አንዴ እንኳ ድምፅ ሁኑ ልን እናንተ መልካም ስራ ነው የምሰሩ ተባበሩን እሷም እንዲ በደስታ ከቤተሰቦቿ ጋ ስትስቅ ለማየት ያብቃን ያረብ 😢😢

  • @user-gq8jg2mr1j
    @user-gq8jg2mr1j 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ በጣምበጣም ደሰይላልቃላት ያጣርኛል ያሳደጎትን ለማመሰገን ሱበሃን አላህ በአሁኑ ወመን እንዲህ አይነት ሰው ማየት በርሱ መታደል ነው።

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 8 месяцев назад +5

    እንኳን ደሰ አላችሁ ዪኒ ሆደ ባሻ አግዛብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Shaheed-islamic
    @Shaheed-islamic 8 месяцев назад +38

    አሁንስ ሁላችንንም ለቤተሰቦቻችን ጋር ባገናኛችሁን ኔትወክ ክፈቱልን😢😢

    • @zeynebademsse4862
      @zeynebademsse4862 8 месяцев назад +1

      በጣም ወላሂ ፍትህ ለኛም ኔት ይለቀቅልን

    • @EkramEku-mb9ve
      @EkramEku-mb9ve 8 месяцев назад +1

    • @saedawolloywa658
      @saedawolloywa658 8 месяцев назад

      ​@@zeynebademsse4862 አይ ኔትወርኩ ቀርቶብን ቤተሰቦቻችንን ባልገደሉብን😢😢😢😢

    • @doniaA-nc9gw
      @doniaA-nc9gw 8 месяцев назад

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 8 месяцев назад

      ለምን በመስመር አደውይም ውዴ

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 8 месяцев назад +1

    ስለ ደጋግ አሳዳጊ እናቶች እግዚኣብሔር ይመስገን።

  • @user-my7bc5yv9f
    @user-my7bc5yv9f 8 месяцев назад +2

    የሃገሪ ሰዉች የኔ ድሞች የዋሁች እንኳን ደሰ አላችሁ

  • @zewdiechalichisa8309
    @zewdiechalichisa8309 8 месяцев назад +1

    የቤተክርስቲያን የመኃበረሰብ ሃዋርያዊ ተልእኮ ምርጥማሳያ ተልእኳ ቸውን ለትውልድ እንዲ ትምህርት እንዲሆን ምርጡንዘር ለዘራችሁ ሁሉ እናንተ የአባቴብሩካን ወደዘላለምደስታግብ የሚለውን ፍጹማዊዉን አና ዘላለማዊዉን ደስታ ያሰማችሁ የኢቢኤስንም አገልጋዮች ጨምር እንዲሁ በሰማያዊት እየሩሳሌም ይሰብስባችሁ

  • @zamanaybelet5021
    @zamanaybelet5021 8 месяцев назад +5

    ፍትህ ለላሊበላ 💔💔💔💔ፍትህ ለአማራ ህዝብ😭😭😭😭

  • @user-yu4bf9qq4y
    @user-yu4bf9qq4y 8 месяцев назад +8

    ዮኒ 3 የዲኤንኢ ውጤት እየጠበቅን ነው አፍጥኑልን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 8 месяцев назад +9

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kx3fy7jh4s
    @user-kx3fy7jh4s 8 месяцев назад +3

    ኧረ በኣላህ ለይላ እርዳት ተው ግን እኛ የማዳም ቅመሞች ኣለሁ የሚለን ጠፋ የሆነ ኣርቲሥት ቢሆን ኣለሁ ትሉ ነበር መሮኛል ወላሂ ዬንዬ ሥወድክ የሆነ መላ በለን ከኣላህ በታች

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986 8 месяцев назад +10

    ስመኝሽ ሲሉ እንዴት እንደገጥኩ ስምያለዉ ሞኝነዉ አሉ በስለት ወልዳኝ እናቴ እሷግን ሳላድግ ጥላኝ ሄደች ወደላይ ቤት😢😢😢😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 8 месяцев назад +2

      ፅናቱን ይስጥሽ😢😢

    • @Naniya254
      @Naniya254 8 месяцев назад +1

      😢ውይ የእኔ እናት አይዞኝ

    • @VanthaRak
      @VanthaRak 8 месяцев назад

      😢😢😢

    • @EkramEku-mb9ve
      @EkramEku-mb9ve 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 8 месяцев назад

    ክርስትና እናትዬውን በጣም እደንቃታለሁ ክብር ይገባታል 💚💚💚🌹🌹🌹አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው እመብርሃን በሰላም ትቅረብሽ ደግ ባልና ከእናት በላይ የሆነች ክርስትና እናት አለችሽ አይዞሽ እግዚአብሔር በሁሉ አዋቂ ነው አላማው ብዙ ነው

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 8 месяцев назад +5

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ደስ ሚል ቤተሰብ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 8 месяцев назад +5

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 8 месяцев назад +13

    የማትረባ እራስ ወዳድ :እናት እትባልም!
    ከዚሁሉ በደል በሗላ ደሞ በቲቪ እልታይም:
    እየወለዱ ሃላፊነት መሸሽ

    • @azebbenbryu5183
      @azebbenbryu5183 8 месяцев назад +1

      አይባልም

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 8 месяцев назад

      ለምን ትፈርጃለሽ ምናልባት ልጅ ሆና ተደፉራ ይሆናል ወይም ሌላ ጥቃት

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 8 месяцев назад +4

    በጣም በጣም ደስ ይላል blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @AhamdAli-bt5oc
    @AhamdAli-bt5oc 8 месяцев назад +6

    ናትየዋማ አዳነች አበቤ ነች በደህናዋ አልተደበቀችም😂

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 8 месяцев назад +2

    አይ ያገሬ ሰው ❤❤የው ናችሁ ከልባችሁ መወለድ ቆንቆነው ብላችሁ ቁምነገር ላይ ማብቃታችሁ ፈጣሪይጨምርላችሁ❤❤❤

  • @Abay487
    @Abay487 8 месяцев назад +6

    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amuuamuu5047
    @amuuamuu5047 8 месяцев назад +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ያገሬ ልጆች

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 8 месяцев назад +2

    እንኳን ደስ ያለሽ የተጠፋፉትን ሁሉ አላህ ያገናኝ❤

  • @user-hu2zt9db6y
    @user-hu2zt9db6y 8 месяцев назад +2

    እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ ሞክሼ እሰኪ ፈጣሪን ለምኑልኝ እናቴም ብቸኛ ናት እህት ወንድም የላትም አንድ ወንድሟ ካለ በህይወት መቶ ብታየው እኔም አጎት ቢኖረኝ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 8 месяцев назад +2

    እኔም መቼ ገብቼ ሃገሬ ይህችን የኢቢኤሰ ጋዜጠኛ አገኘኘቼ በጣም የምወዳት ቀጭንዋን ልጅ ደሰ ትለኛለች ሳያት በጣም እደሰታለሁ እንኳን አገኘሻት እናት እናት ነች የናት ወለታዋን በሃሳብ እወዳለሁ ደግነትዋ ብዙ መሆንዋን አውቃለሁ እናት መቶ አመት ትኑር ኢቢኤሰ መቼም አላህ ይክፈላቸው

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 8 месяцев назад +9

    ዋው እድለኞች ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ያልሞተ ሰው ይገናኛል የሞተ ሰው ድጋሜ ወደ ምድር ቢመለስ ምን ነበር !

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 8 месяцев назад

      😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tubetamirtube4441
      @tubetamirtube4441 8 месяцев назад +1

      አንድ ሰአት እንኳን ቢመጡ ምን ነበር😢😢😢😢😢

    • @abudhabiauh4986
      @abudhabiauh4986 9 дней назад

      በጣም እህህህህህ

    • @abudhabiauh4986
      @abudhabiauh4986 9 дней назад

      ራቤዋ አባቴ ናፍቄ ቀረሁ

  • @BanchiamlakiGetachew
    @BanchiamlakiGetachew 8 месяцев назад +2

    ይህ እንዲሆን የፈቀደ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 8 месяцев назад +12

    Ebes ልዩውናችሁእኮ❤❤❤❤

  • @dinkuatizazu0411
    @dinkuatizazu0411 8 месяцев назад

    ጠጅዬ ይእኔ እህት አኮራሽን እግዜአብሔር ይስጥሽ ስላየሗችሁ ደስ ብልኛል ወይንዬ እህቶቸ ተባረኩ❤

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 8 месяцев назад +2

    ክብር ለክርስትና እናቷ🙏🙏🙏

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 8 месяцев назад +3

    ውነት ነው ebs❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 месяцев назад +5

    ክርስትና እናት ❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺እኔም አሉኝ 🌺

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 8 месяцев назад +1

    ከ30 አመት ቡኀላም መደበቅ ይገርማል?የፈለገ ህይወት ብመሰርቱ የሄን የማይቀበል ቤተ ሰብ ምንድነው ጥቅሙ?እስከ መቼስ ድብብቆሽ?ልጄን ደብቄ ህይወት ከምመሰርት ለምን ጥንቅር ብሎ አይቀርም።

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 8 месяцев назад +5

    የወንበር ያለህ😢

  • @helen9673
    @helen9673 8 месяцев назад

    የክርስትና እናት እኮ ስንቀበል ከወለድኩት ልጄ ነጥይላላይ ከበላሁት ላጉርስ ከለበስኩት ላለብስ ብለን አራስልጅ እጅን ይዘን ነወ የምቀበለዉም እናም እዉነት አለዉ 😢❤❤❤❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 8 месяцев назад +1

    መለካም ሰው ነቸ እግዚአብሔር ይጠብቃት❤🎉🎉🎉