Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትልቅ እህታቸው በጣም ተጎድታለች ታስታውቃለች የኔናት አይዞሽ ውዴ ❤❤❤
በትክክል
ስታሳዝን
😢😢😢😢
አዎ
እናትየው ባይሞቱ
እሰኪ አሞኛል እህቶች ወንድሞች በዱአ በፁሉት አሰብኝ አገራችን ሰላም ያርግንን 😢😢😢😢
አላህ ያሽረሽ ያረብ
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ ፈጣሪ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዛብሔር ይማርሽ እማ
እሏህያሽርሽእማ❤
ማነው የመዳም ስራ የመረረው ጎበዝ በሀገራችን አላህ ከቤተሰቦቻችን ጋርችግር የሌለበት ህይወት ይስጠን!! እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን የደስታ አላህ ያድርግላችሁ
አሚንንን ያረብ
እኔወላሂልሞትነው
እኔማ ገና ባራት አመቴ ሰለችኝ 😢
አሚን
የምን መሰልቸት ነው ኮስተር ብላችሁ ስሩ ገንዘብ ያዙ ለምንም አትበትኑ ስንቱ መውጫ አጥቶ እኛ ከዚህ ያለን ተመስገን እያልን እንስራ እወዳችኃለሁ በርቱ ቅመሞች❤❤
_የኔ ስደተኛ😢 ስመኝ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉 አጠገብ ለአጠገብ ካሉት ይልቅ አንች ተንሰፈሰፍሽ የስደተኛ ልብ በጣምምም የሳሳ አዛኝ የዋህ አማኝ ነው። ዮኒዬ ፀጊ እንወዳችኋለን🥰_
በጣም ❤❤❤❤
በጣም
በጣም ስደት ሆደ ባሻ ያደርጋል
kelal hoda basa yargal
አይይይይ😢😢😢ስደተኛ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ስመኝ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ስደተኞች በትንሽ ነገር ተደስተን በትንሽ ነገር የሚከፍንስ ነገር😢😢😢😢
ዮኒ በተለይ እንኩአን ደስ አለህ ምክንያቱም የሰው ደስታ ባንተ ላይ ይለያል። ዮኒ ትሁት ክፉ አይንካህ❤ ሁሌ ትገርመኛለህ ፈጣሪ ለሀገሬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🙏
Amen❤️
በጣም እምወደው ጋዜጠኛ የድህነት ጥግ
Yoniye ante egizabiher yes eten gift neh tebarek ❤❤❤❤❤❤
የኔ ሰደተኛ ሰታወራ ራሱ እማ እያለቺ ነው የመዳም ቅመሞች እኮ ፍቅር ነን❤እንኳን ደሰ አላችሁ እህት አማቾቹ
ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ ዘላለም በብዙ ዉጣ ዉረድ ያለፈች ናት ግን ደግሞ ተጫዋችም የዋህ ነገርም ናት እንኳንም ደስ አላችሁ እናታችሁን በህይወት አለማግኘታችሁ ቢከፋኝም ግን የእናት ልጆች እና በሰፊዉ ደግሞ የእናታችሁን ቤተሰቦች ስለምታገኙ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቻችሁን ፈልጋችሁ ላገኛችሁም ከዚህ በሗላ የደስታ የፍስሐ የሳቅ ያመረ የሰመረ ደስ የሚል ፍቅር በዝት ትርፍርፍ ያለ በት ግዜ ይሁንላችሁ❤🎉
እኔም ከፈጣሪ በታች ተሰፋ አለኝ የእናቴ ዘመዱችን እንድምግናኝ ያዉ የእኛም የ40አመት ታሪክ ነዉ እግዛብሔር ከፈቀድ በቅረቡ ሀገሪ ገብቼ የእናቴን ቤተሰቦች ፍልጋለሁ እሰቲ ለሀገርሸ ያብቃሸ ብሎኝ የማዳም ቅመሞች😢😢😢😢
ለሀገርሽ በሰላም በጤና ቤተሰብሽን ለማግኘት ያብቃሽ የኔ እህት😊
ቅን ልብ ያላቸው ደስ ሲሉ እዲ አይነት ቤተሰብ ሳይ እቀናለው አዳዱ ቤት አዷ ላዷ ሞትን እና መበታተን ለጥቅም መከዳዳት ያለበት ዘመን ላይ እዲ ቅን ልብ ያላቸውን ማየት አዴት ያስደስታል❤❤
እስኪ የማዳም ቅመሞች የስደት እህታችንን እንኳን ደስ አለሽ እንበላት 😍😍
❤❤❤❤❤انشاء الله تعالى
ዩቱብ ግን ያለ መዳም ቅመሞች ምንም ነዉ አላህ ከሀሳባቹ ያድርሳቹ እህቶቼ እወዳቹአለሁ❤❤
ewnt aw engam enwdesalen wuda
በህሬን ዬት ሰፈር ነሽ መተን እንኳን ደስ አለሽ እንበልሽ😊😊
❤
እንዴት ልበ ቀና የሆኑ ልጆች ናቸው ቀሪ ዘመናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
እናታችሁ በህይወት ቢኖሩና ይህንን ቢያዬ ምነኛ በተደስቱ የእድሜ ልክ ጥያቄና ፀፀት ነበረባቸው ነብሳቸውን ይማረው እናንተም ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታና በፍቅር ያኑራችሁ
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ ጦርነትና ግብረሰዶም ከኢትዮጵያ ያጥፍልን
አሜንጥፍትያረግልን
ባሕራኒይለሸው።አንድሀገርነውይለነው።እንኮንደሰአለሸ
Amen Amen Amen 🙏
አንዷ የመዳም ቅመም ናት የላ ላይኩ አርጉ ቅመሞች
ያልሞተ ሰው ይገናኛን ሀገር ሰላም ያርግልን🎉
Amen
የዛሬው ደስታ የመዳም ቅመም አለችበት ተመስገን🙏
Awo des yilal❤❤❤❤❤
😅❤❤
ፈጣሪ በebs የቤተሰብ አፋላጊ ፕሮግራም አዘጋጅ እና አቅራቢዎች አድሮ ይሄንን ቤተሰብ ሰበሰበው። እንኳን ደስ አላችሁ !❤❤❤ከልጅ ያለፈቃድ ተለይቶ የተኖረ ኑሮ ኑሮ አይደለም። ምንም ስጋቸው የተመቸው ቢመስል እንኳን የሰቀቀን ህይወት ነው የገፉት። 😢😢😢 የእናታቸው ነፍስ አሁን ገና አረፈች።🙏🙏🙏
የዛሬዎቹ ትህትናቸዉ እራሱ ደስ ሲል ሁሉም ዮኒዬ ፀጊም ተባረኩ
መስመኝ ኮሜት ካነበብሽ እንኳን ደስ አለሽ ስደተኛዋ እህቴ❤❤❤
ኧረ ፍትህ በስቃይ ለሚሞተው ለኢትዮጵያ ህዝብ !!!!!!!
በባህሬን ያለሽ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እህቶችሽም እንኳን ደስ አላችሁ
እንኮን ደስ ያለሽ በስደት ላይ ሆኖ የእናት አለመኖርን መስማት ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር የፈቀደው ይሄ ነውና ከእህቶችሽ በሰላም ያገናኘሽ
ስደተኛዋን ስሰማ የበለጠ ሆድ ባሰኝ እንኳን ደስ አላችሁ😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉
በጣም 😢
ዎው ebs ቅዳሜዎች እግዚአብሔር እምላክ ሁሌ ደስ የሚል ነገር ይስጣችሁ እኔማ ድሮውንም ቅዳሜን በጣም ነበር የምወዳት እሁን ደግሞ ይባስውን ቅዳሜን ይብልጥ እንድወዳት እደረጋችሁኝ ebs አዘጋጆች እድሜና ጤና ያማረ ከዚህ በላይ ይሁንላችሁ ሌላ ቃል የምገልፅበት ስለሌለኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ለተገናኛቹት እንኳን ደሥ አላቹ በመፈለግላይም ያላቹ አላህ ያገናኛቹ ebs ትሁት መሆናቸው በደንብ ያሥታውቃል ለዛም ነው የሚዲያዎች ንጉሥ ብዬ ሥም ያወጣውላቸው ሁላቹንም በጣም ነው ማደንቃቹ
መታደል ነው እኔም አባቴን አላቀውም ይኑር ይሙት አይታወቅም እግዚአብሔር ብረዳኝ ስለሱ ባቅ ደስ ይለኛል እንዴት ebc ማግኘት እንደምችል ምታቁ እህት ወድሞቼ ብትተባበርሩኝ ደስ ይለኛል እኔ ያለሁት በስደት ነው
እንካን ደስ አላቹ መጪዉ ዘመን ሀገራች ጦርነት ችግር የሚጠፋበት ሰላምና አንድነታችንን የሚመለስበት ያርግልን
እንኳን ደስ ያላችው ስደተኛዋ እህት ድሮም ስደተኛ ሆደ ሩሩ ነው ዘላለም ግን የእናት ሞት እደዚህ ያስጨክናል ተቸግራ እደጠፋች እያወቅሸ
እነዚህ ሁለቱን ልጆች አለማድነቅ አይቻልም ትህትናቸው በርቱልን
Thanks ❤❤❤❤
አቤት ስው ለብሶ ስሄድ ምንም አያስታውቅም ስንት ታአምር አለ ያረብ
በስዴት ያላችሁ እህቶቼ በተቻለ ያክል ራሳችሁን ጠብቁ አላህ ከድንገተኛ አዴጋ አላህ ይጠብቀን
አሚንን
አላሁማ አሚን ያረብ
አሚንንን
አሜን፤አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
አሜንንን
ኧረ ባካችሁ የእኔንም እህቶች አፋልጉኝ ሀብታም ተሰማ እና ባንች ተሰማ ይባላሉ የእናቴ ልጆች ናቸው 😢😢
ወይኔ ደስ ሲሉ ማነው እንደኔ የማዳም ቤት የመረረው
የኔ ስድተኛ የመዳም ቅመም አልቅሳ አስለቀስችን
እንኳን ደህና መጣችሁ ዮኒ & ፅጌ ፈላግውም ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እስኪ ገባ ገባ በሉ ቅመሞችዬ ያለ እናንተ ደስ አይለኝም ሶፍት ይዛችሁ ቅረቡ መቼም እኛ ቅመሞች ሲደሰቱም ስዝኑም አበሮ ማልቀስ ነው ስራችን ❤❤❤❤ ይሄ መልካም ስራ ስወደው ቅዳሜን በጉጉት ነው እምጠብቀው 🎉❤🎉🎉🎉
ቅዳሜን ከሠአት እንደኔ ለማየት እሚጓጓ ስራም እያለን እኮ ነዉ ኑ የማዳም ቅመሞች ፉጥነታችንኮ ለኮሜንትም ለለቅሶብ ለሰብስክራይብም ለስራም እረ ምኑን የኔ ጠንካሮች ባለንበት ሠላም ያርጋችሁ አሁን ደግሞ የቤተሠብ የሀገር በጣም ያስጨነቀን ነዉና ፈረጃዉን ያቅርብልን አሚን
የድሮ ባሎች አንባገነን ናቸው እንኳን ብቻ ተገናኛቹ
ቅዳሜ ከሰአት የሚርቅበት ማነው እንዴኔ ሳምነትም አይመስለኝ የመጓጓቴ 🤭🤭😁😁
እኔ ለማልቀሥ 😂
እኔኔኔኔ😂
እኔከተጀመረ።ስራየንትቸነውየምከታተለው
እኔ ለማልቀስ😢
እኔ
ኡፍ ስመኝ የምትባለው አንጀቴን በላቸው አስለቀሰችኝ የኔ እናት😢 እመብርሀን ትጠብቅሽ 🥰
መገናኘታቸውን ደስ ብሎናል አያለቅሱም እንዴ ብዬ ተናድጄ ነበር የመዳም ቅመሟ ከባህሬን ማልቀስ ስትጀምር ደስ አለኝ አብራቹህ አስነካሁት 😭😭😭
የሚገርምሽ ግን እኔ እያለቀስኩ ነበር የማዳም ቅመም ስትጨምር ደግም የባሰ
ኡፍፍፍፍ እኔም አሷ ስታለቅስ አለቀስሁ😢😢😢😢😢😢
እኔም አለሁልሸ የእናቴ ዘመዱች ሰለመፍልግ ሳምንቱን መጎጎዉ ከባህሪን😢😢😢😢
የማልቀስ ሱስ አለብሽ😂😂😂😂
@@abest4396 የእውነት ይመስላል ሳልፈልግ እኮ ነው
ኢቢኤሶች ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ ናጸጊ ስወዳችሁ
ስልካቸውን እንዴት ነው ማግኘት ምንችለው መቅረብ ፈልጌ ነበር
ዘላለም የሚባል የሴት ስም አለ ሆ ግን ምክናያት ይኖራል 👌😘😘😘
ሁሉንም በጊዜዉ ዉብ ማድረግ የሚችል ታላቅ ጌታና አምላክ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ!! ምን ይሳነዋል ለእሱ!!ቆንጅዬ እና ጠንካራ ብስስልል ያላችሁ እህትማማች ወላጆቻችሁ እንዲሁም አሳዳጊዎቻችሁ ይባረኩ!! ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር በደስታ እና በመተሳሰብ ይለቅ!! መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ከወዲሁ!!
ቅዳሜ ከሰአተ እንወድችሁለን እኛ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር በያለንበተ ይጠበቀን❤❤🎉🎉🎉
ግን የፈረንሳዋ ልጅ ዴኔ የት ደረሰ ሁሌም ቅዳሜ ሲመጣ እስዋን ነው ማስበው አይ እረ አንድ በሉን 😢
የኔም ጥያቄ ነበር
ውድ ያገሬ ልጆች ስላማቹ ይብዛ ❤❤❤ ስላም እንባባል በስደት ላይ ሆኖ እንደኔ ስው የራበው ማነው😢
😢😢😢😢 አብሺሬ
እኔ😢😢😢😢
አብሽሪ እህቴ ሁላችንም ነን😢😢
የመዳም ቅመሟ የኔ የዋህ 😢😢😢 እኳን ደስስስ አለሽሽ
EB's wow ተባረኩ ሁሌም የናንተን ፕሮግራም ሣይ ከደሰታዬ ብዛት በለቅሣ ነው ዠምጨርሰው ተባረኩ በብዙ ❤❤እንካን ደሰ አላችሁ
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እንካን አገናኛችሁ ebs ሶችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የበለጠ ሁሉንም የሚያገናኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቤተሰብ ዘር ይብዛ !!
በእዉኔት እንኳን ተወለዳቹ እኔ ፂጌ ዮን በሁኔት ስለናተ ፈጣሪን አመሰጊናሎ ebc ተለቨንም አናመሰጊናለን ደስቢሎኛል
ሰላማሽሁ ይብዛልኝ ዮኒና ኢዱ እናም የebs ሙሉ ሰራተኞች 🎉Endale ከጀርመን
የኔ ስደተኛ ስመኝየ እስፍስፍ አልሽ እኛ ስደተኞች እኮ ሆደ ብቡ ነን ብቸኝነት የቲምነት የሚያቀዉ የተሰደደ ሰዉ ነዉ አስለቀሽኝ የኔ ከርታታ ብሎልሽ እናትሽም ኖራ ቢሆን እደ እህቶችሽ ባገኘሻቸዉ
እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ የተገናኛችሁ እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን በስደት ያለንን ሁላችንንም በሰላም ለአገራችን ያብቃን
ድል ለፋኖ 💚💛🔥
Aer shim new dil ayblmFath new yamibalw
በፋኖ ምክንያት ስት ቤተሰብ እየተጠፋፋ ነው ወደ ቀልብህ ተመለስ
ባንቺሰላምወጋየሁ ዘላለም ሀይሉስመኝ ሀይሉ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁየእናታችሁ ነፍስ በሰላም ይረፍ፣ ነፍስ ይማር
Thanks ❤Amen😂😂😂😂
ውድያገሬልጆች.በፆለታችሁ.አስቡኝ.በስደት.ጨቆኛል.ጭንቀትሽን.እግዚአብሔር ያቅልልሽ.በሉኝ.😢😢😢
አይዞሽ
ሰደት ክፉው ያማል እውነት ያማል አይደለም ማን ትሆን እያልክ ቀርቶ ሁሌ የምት ደውል ላት እናትህ ትናፍቃለች 😢አሰለቀሻኝ ሰመኝ አይዞሸ የኔ ቆንጆ
ኡነት ነው እግዝአብሔር ኣያልቅበት እናት ምንም ትሁን ሳይከፋት ኡፍፍፍ አናትስ❤❤❤
ዬኒ ምርጥ ሰው ፍቅር አሰታዋይነትህ በጣም ደሰ የምትል ሰው❤
መልካቸው እራሱ ይመሳሰላል እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቸ
እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቼ በጣም ደስ ይላል ለካ ሰው ካልሞተ ይገኛል በebs እናመሰግናለን ሚዲያውን አንደኛ ተባረኩ
እንኳን ተገናኙ ዘላለም እውነትም ዘላለም ግልፅ ሰው ነች ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።
ሰለተገንኛቸው ደስ በለኛል ግን በጣም የደጎደው ናቸው ❤️❤️😭😭😭
ebsበጣምነዉየምወዳችሁበጣምመከታተልእፈልጋለሁ እንባይንመቆጠጠርያእንባይንመቅቆጠጠርያቀትኝኛል ደስትከሀዘንየበለጠያሰለቅሳል
ስመኝ የኔ ስደተኛ ወላሂ በጣም ነዉ ያለቀስኩት የኔ ዉዲ 😢 አታልቅሽ የናትሽ ምትክ እህቶችሽ አሉሽ
እድለኛ ነሽ ደስ የሚሉ እህቶች አገኘሽ እርጋታቸዉ ደስ ሲሉ ተባረኩ❤
እኛ ስደተኞች ቶሎ ይከፋናል በሁሉ አልቅሰን አምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን የስደትን ህይወት በቃ ይበለን😢😢😢😢
አሜን የኔእህት
እንደዚ ሲገናኙ እንዴት ደስ የሚል እግዚያብሔር ሁሉንም ከቤተሰባቸው አገናኛቸው
ደስ ይላል መገናኘታቸው ስለ አባታቸው ተናግረው ነበር ያለበትን ሁኔታ ሳይነግሩን ቀሩ
ፈጣሪያችን እሰይ ይበልህ ስለሆነው ሁሉም ነገር እግዚዓብሔር የተመሥገን ይሁን ዓሜን !!!
እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉን ውብ አድርጎ ይሰራል ዘለዓለም ስመኝ እንኳን ደስ አላችሁ
የቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ከነ አቅራቢዎቹ ዮኒና ፀጊ ምርጦች ናቹ🥰🥰🥰ግን እኔንም ማዳሜን አፈላልጉኝ 😍😍😍
አረ አሁንስ እውነትሽን ነው ክክክ
አፈላልጉኝ ወይስ አፋቱኝ ነው ለመፋታት ከሆነ በቃ ሁለተኛ ተመዝጋቢ እኔ ነኝ ሀሀሀሀሀሀ
ሁሊ ደስታ ከቤታቹ አይራቅ ኢቢስ ቴሊዥን አገልጋዮች በሙሉ የሰው ሰላምና ደስታ የምት ወዶ ፍቅሮች
አይዞሺ፡የኔ፡ስደተኛ፡አታልቅሺ፡ፈጣሪ፡ፈቅዶ፡በአካል፡ትገናኛላቹሁ፡እንኳን፡ኖራቹሁ፡እንኳን፡ደስ፡ያላቹሁ❤
ከወፍራማ ጋ በደንብ ነው የሚመሳሰሉት እንካን ደስ አላችሁ
ከታላቋ ጋር አትይም ዉፍረት የሰዉ መጠሪያ አይደለም😢
ዋው እንኳን ደስ ያላቹ እኔንም ፈጣሪ ይርዳኝ ትዕግስት(ቅድስት) ምትባል ናዝሬት ምትኖር እህት እዳለችኝ አባቴ እዳገኛት ነግሮኝ ነበር እና pls የምታውቋት የናዝሬት ልጆች pls አፋልጉኝ
እንኳን ደስ አላቹ 🥰ebsዎች እወዳችዋለዉ ዮኒዬ ሉላዬዬ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ የሰዉ ልኮች❤️🥰🥰🥰
የኔ እናት የኔ ስድተኛ አስለቀስቀስችኝ😢😢
ፍትህህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የማዳም ልዩ ሀይሎች እደት ናችሁ አላችሁ ወይ እግድህ ትምህርት ተከፈተ ማነው ደስ ያለው
እንኳን ደስ ያላቹ የማዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣቹ
እንኳን ደስ አለችሁ ebsችሁ መንታ ማንታ ይወለዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የኢትዮጵያ ቤት ናቹ❤❤❤❤❤
ኣህህህህ የስደተኛ ልብ ኮ ተከፍቶ ቢታይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኣጆኺ ዝያዳይ በሰላም የራኽበኩም😢😢😢
አንኳን ደስ አለችህ ክብር ጌታ ይህን 🙏
ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ❤❤😢 እኩዋን ደስ አላችሁ
ታደል ነው ከረጅም አመት በዃላ መገናኘት🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ ዘላለም ፍቅር ና ተጫዋች ናት ደስ ስትል
የእግዚአብሔር ስራ ደስ ሲል❤❤❤❤ስመኝ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤
እግዚአብሔር ፡ይመስገን፡ebsተባረኩ
እንካንደስአላችሁ ወልዶ የሞተ ሞተ አይባልም እህቶቻችሁን መፍለጋችሁመልካምእነትነው የመዳም ቅመም አይዞሽ እህቶችሽን ስላገኝሽ ትልቅነገርነው ሁሌም ሀሳብከሚሆንብሽ ትልቅእርፍትነው ብታገኛትደስይላል ማንምስውእናቱን እደሚፍልግን ግን አላህስላልፍቀደው እኒህንየመስሉእህቶች ስላሉሽ ፍልገውማገኝታቸው ትልቅነገርነውና በነሱትፅናኔለሽ.
የኔ ናት አብሽሪማማ በሰው አገር ሆድ ይብሳል❤
ማሻአላህ ሁለቱም ሴቶች ፈልጋችሁ መገናኝታችሁ ደሰ ይላል ሟች የነበረች ጥሩ ነው አያችሁ አላህ ባለው ሰዓት ተገናችሁ በጣም ያሰለቅሳል አይ እናት ሁላችሁም መገናኝታቸው ደሰ ይላል እንዲህ አይነት ቤተሰብ አያችሁ እናት የማትሆነው የለም አይ እናት የወለደ ይፍረድ ባለቅሰ ባለቅሰ አላባራም ዘር ይኑር በኤደበት አይ ኢቢኤሰ መቼም አላህ ይጨምርላችሁ የደሃ ቤት ማን እንደ ኢቢኤሰ ሁሉም ነገር እንደ ኢቢኤሰ የለም በርቱ አጠገብዋ ያለች በደንብ ትመሰለለች ኢቢኤሰ መመሰገንም ያንሰዋል አላህ የናታችሁ ብትምትም አሁን አልምተችም እንኳን ደሰ አላችሁ
እፊ የስደት እህታችን አሰለቃሰችኚ አይዞሺ ስደት ለይ የሌን ኦዲ ይብሰናል💔
ይማ ዳም ቅመሞች በይላችውበት ሰላማችው ይብዛ❤❤❤
ባንቺዬ እንኳን ደስ አለሽ ስላየውሽም ደስ ብሎኛል
ፍትህ ለምሰጊኑ ለአማራ ህዝብ እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔
ስለ እናት ስስማ ተናነቀኝ እባ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
ትልቅ እህታቸው በጣም ተጎድታለች ታስታውቃለች የኔናት አይዞሽ ውዴ ❤❤❤
በትክክል
ስታሳዝን
😢😢😢😢
አዎ
እናትየው ባይሞቱ
እሰኪ አሞኛል እህቶች ወንድሞች በዱአ በፁሉት አሰብኝ አገራችን ሰላም ያርግንን 😢😢😢😢
አላህ ያሽረሽ ያረብ
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ ፈጣሪ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዛብሔር ይማርሽ እማ
እሏህያሽርሽእማ❤
ማነው የመዳም ስራ የመረረው ጎበዝ በሀገራችን አላህ ከቤተሰቦቻችን ጋርችግር የሌለበት ህይወት ይስጠን!! እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን የደስታ አላህ ያድርግላችሁ
አሚንንን ያረብ
እኔወላሂልሞትነው
እኔማ ገና ባራት አመቴ ሰለችኝ 😢
አሚን
የምን መሰልቸት ነው ኮስተር ብላችሁ ስሩ ገንዘብ ያዙ ለምንም አትበትኑ
ስንቱ መውጫ አጥቶ እኛ ከዚህ ያለን ተመስገን እያልን እንስራ
እወዳችኃለሁ በርቱ ቅመሞች❤❤
_የኔ ስደተኛ😢 ስመኝ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉 አጠገብ ለአጠገብ ካሉት ይልቅ አንች ተንሰፈሰፍሽ የስደተኛ ልብ በጣምምም የሳሳ አዛኝ የዋህ አማኝ ነው። ዮኒዬ ፀጊ እንወዳችኋለን🥰_
በጣም ❤❤❤❤
በጣም
በጣም ስደት ሆደ ባሻ ያደርጋል
kelal hoda basa yargal
አይይይይ😢😢😢ስደተኛ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ስመኝ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ስደተኞች በትንሽ ነገር ተደስተን በትንሽ ነገር የሚከፍንስ ነገር😢😢😢😢
ዮኒ በተለይ እንኩአን ደስ አለህ ምክንያቱም የሰው ደስታ ባንተ ላይ ይለያል። ዮኒ ትሁት ክፉ አይንካህ❤ ሁሌ ትገርመኛለህ ፈጣሪ ለሀገሬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🙏
Amen❤️
በጣም እምወደው ጋዜጠኛ የድህነት ጥግ
Yoniye ante egizabiher yes eten gift neh tebarek ❤❤❤❤❤❤
የኔ ሰደተኛ ሰታወራ ራሱ እማ እያለቺ ነው የመዳም ቅመሞች እኮ ፍቅር ነን❤
እንኳን ደሰ አላችሁ እህት አማቾቹ
ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ ዘላለም በብዙ ዉጣ ዉረድ ያለፈች ናት ግን ደግሞ ተጫዋችም የዋህ ነገርም ናት እንኳንም ደስ አላችሁ እናታችሁን በህይወት አለማግኘታችሁ ቢከፋኝም ግን የእናት ልጆች እና በሰፊዉ ደግሞ የእናታችሁን ቤተሰቦች ስለምታገኙ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቻችሁን ፈልጋችሁ ላገኛችሁም ከዚህ በሗላ የደስታ የፍስሐ የሳቅ ያመረ የሰመረ ደስ የሚል ፍቅር በዝት ትርፍርፍ ያለ በት ግዜ ይሁንላችሁ❤🎉
እኔም ከፈጣሪ በታች ተሰፋ አለኝ የእናቴ ዘመዱችን እንድምግናኝ ያዉ የእኛም የ40አመት ታሪክ ነዉ እግዛብሔር ከፈቀድ በቅረቡ ሀገሪ ገብቼ የእናቴን ቤተሰቦች ፍልጋለሁ እሰቲ ለሀገርሸ ያብቃሸ ብሎኝ የማዳም ቅመሞች😢😢😢😢
ለሀገርሽ በሰላም በጤና ቤተሰብሽን ለማግኘት ያብቃሽ የኔ እህት😊
ቅን ልብ ያላቸው ደስ ሲሉ እዲ አይነት ቤተሰብ ሳይ እቀናለው አዳዱ ቤት አዷ ላዷ ሞትን እና መበታተን ለጥቅም መከዳዳት ያለበት ዘመን ላይ እዲ ቅን ልብ ያላቸውን ማየት አዴት ያስደስታል❤❤
እስኪ የማዳም ቅመሞች የስደት እህታችንን እንኳን ደስ አለሽ እንበላት 😍😍
❤❤❤❤❤انشاء الله تعالى
ዩቱብ ግን ያለ መዳም ቅመሞች ምንም ነዉ አላህ ከሀሳባቹ ያድርሳቹ እህቶቼ እወዳቹአለሁ❤❤
ewnt aw engam enwdesalen wuda
በህሬን ዬት ሰፈር ነሽ መተን እንኳን ደስ አለሽ እንበልሽ😊😊
❤
እንዴት ልበ ቀና የሆኑ ልጆች ናቸው ቀሪ ዘመናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
እናታችሁ በህይወት ቢኖሩና ይህንን ቢያዬ ምነኛ በተደስቱ የእድሜ ልክ ጥያቄና ፀፀት ነበረባቸው ነብሳቸውን ይማረው እናንተም ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታና በፍቅር ያኑራችሁ
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
ጦርነትና ግብረሰዶም ከኢትዮጵያ ያጥፍልን
አሜንጥፍትያረግልን
ባሕራኒይለሸው።አንድሀገርነውይለነው።እንኮንደሰአለሸ
Amen Amen Amen 🙏
አንዷ የመዳም ቅመም ናት የላ ላይኩ አርጉ ቅመሞች
ያልሞተ ሰው ይገናኛን ሀገር ሰላም ያርግልን🎉
Amen
የዛሬው ደስታ የመዳም ቅመም አለችበት ተመስገን🙏
Awo des yilal❤❤❤❤❤
😅❤❤
ፈጣሪ በebs የቤተሰብ አፋላጊ ፕሮግራም አዘጋጅ እና አቅራቢዎች አድሮ ይሄንን ቤተሰብ ሰበሰበው።
እንኳን ደስ አላችሁ !
❤❤❤
ከልጅ ያለፈቃድ ተለይቶ የተኖረ ኑሮ ኑሮ አይደለም። ምንም ስጋቸው የተመቸው ቢመስል እንኳን የሰቀቀን ህይወት ነው የገፉት። 😢😢😢
የእናታቸው ነፍስ አሁን ገና አረፈች።
🙏🙏🙏
የዛሬዎቹ ትህትናቸዉ እራሱ ደስ ሲል ሁሉም ዮኒዬ ፀጊም ተባረኩ
መስመኝ ኮሜት ካነበብሽ እንኳን ደስ አለሽ ስደተኛዋ እህቴ❤❤❤
ኧረ ፍትህ በስቃይ ለሚሞተው ለኢትዮጵያ ህዝብ !!!!!!!
በባህሬን ያለሽ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እህቶችሽም እንኳን ደስ አላችሁ
እንኮን ደስ ያለሽ በስደት ላይ ሆኖ የእናት አለመኖርን መስማት ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር የፈቀደው ይሄ ነውና ከእህቶችሽ በሰላም ያገናኘሽ
ስደተኛዋን ስሰማ የበለጠ ሆድ ባሰኝ እንኳን ደስ አላችሁ😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉
በጣም 😢
ዎው ebs ቅዳሜዎች እግዚአብሔር እምላክ ሁሌ ደስ የሚል ነገር ይስጣችሁ እኔማ ድሮውንም ቅዳሜን በጣም ነበር የምወዳት እሁን ደግሞ ይባስውን ቅዳሜን ይብልጥ እንድወዳት እደረጋችሁኝ ebs አዘጋጆች እድሜና ጤና ያማረ ከዚህ በላይ ይሁንላችሁ ሌላ ቃል የምገልፅበት ስለሌለኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ለተገናኛቹት እንኳን ደሥ አላቹ በመፈለግላይም ያላቹ አላህ ያገናኛቹ ebs ትሁት መሆናቸው በደንብ ያሥታውቃል ለዛም ነው የሚዲያዎች ንጉሥ ብዬ ሥም ያወጣውላቸው ሁላቹንም በጣም ነው ማደንቃቹ
መታደል ነው እኔም አባቴን አላቀውም ይኑር ይሙት አይታወቅም እግዚአብሔር ብረዳኝ ስለሱ ባቅ ደስ ይለኛል እንዴት ebc ማግኘት እንደምችል ምታቁ እህት ወድሞቼ ብትተባበርሩኝ ደስ ይለኛል እኔ ያለሁት በስደት ነው
እንካን ደስ አላቹ መጪዉ ዘመን ሀገራች ጦርነት ችግር የሚጠፋበት ሰላምና አንድነታችንን የሚመለስበት ያርግልን
እንኳን ደስ ያላችው ስደተኛዋ እህት ድሮም ስደተኛ ሆደ ሩሩ ነው ዘላለም ግን የእናት ሞት እደዚህ ያስጨክናል ተቸግራ እደጠፋች እያወቅሸ
እነዚህ ሁለቱን ልጆች አለማድነቅ አይቻልም ትህትናቸው በርቱልን
Thanks ❤❤❤❤
አቤት ስው ለብሶ ስሄድ ምንም አያስታውቅም ስንት ታአምር አለ ያረብ
በስዴት ያላችሁ እህቶቼ በተቻለ ያክል ራሳችሁን ጠብቁ አላህ ከድንገተኛ አዴጋ አላህ ይጠብቀን
አሚንን
አላሁማ አሚን ያረብ
አሚንንን
አሜን፤አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
አሜንንን
ኧረ ባካችሁ የእኔንም እህቶች አፋልጉኝ
ሀብታም ተሰማ እና ባንች ተሰማ ይባላሉ የእናቴ ልጆች ናቸው 😢😢
ወይኔ ደስ ሲሉ ማነው እንደኔ የማዳም ቤት የመረረው
የኔ ስድተኛ የመዳም ቅመም አልቅሳ አስለቀስችን
እንኳን ደህና መጣችሁ ዮኒ & ፅጌ ፈላግውም ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እስኪ ገባ ገባ በሉ ቅመሞችዬ ያለ እናንተ ደስ አይለኝም ሶፍት ይዛችሁ ቅረቡ መቼም እኛ ቅመሞች ሲደሰቱም ስዝኑም አበሮ ማልቀስ ነው ስራችን ❤❤❤❤ ይሄ መልካም ስራ ስወደው ቅዳሜን በጉጉት ነው እምጠብቀው 🎉❤🎉🎉🎉
ቅዳሜን ከሠአት እንደኔ ለማየት እሚጓጓ ስራም እያለን እኮ ነዉ ኑ የማዳም ቅመሞች ፉጥነታችንኮ ለኮሜንትም ለለቅሶብ ለሰብስክራይብም ለስራም እረ ምኑን የኔ ጠንካሮች ባለንበት ሠላም ያርጋችሁ አሁን ደግሞ የቤተሠብ የሀገር በጣም ያስጨነቀን ነዉና ፈረጃዉን ያቅርብልን አሚን
የድሮ ባሎች አንባገነን ናቸው እንኳን ብቻ ተገናኛቹ
ቅዳሜ ከሰአት የሚርቅበት ማነው እንዴኔ ሳምነትም አይመስለኝ የመጓጓቴ 🤭🤭😁😁
እኔ ለማልቀሥ 😂
እኔኔኔኔ😂
እኔከተጀመረ።ስራየንትቸነውየምከታተለው
እኔ ለማልቀስ😢
እኔ
ኡፍ ስመኝ የምትባለው አንጀቴን በላቸው አስለቀሰችኝ የኔ እናት😢 እመብርሀን ትጠብቅሽ 🥰
መገናኘታቸውን ደስ ብሎናል አያለቅሱም እንዴ ብዬ ተናድጄ ነበር የመዳም ቅመሟ ከባህሬን ማልቀስ ስትጀምር ደስ አለኝ አብራቹህ አስነካሁት 😭😭😭
የሚገርምሽ ግን እኔ እያለቀስኩ ነበር የማዳም ቅመም ስትጨምር ደግም የባሰ
ኡፍፍፍፍ እኔም አሷ ስታለቅስ አለቀስሁ😢😢😢😢😢😢
እኔም አለሁልሸ የእናቴ ዘመዱች ሰለመፍልግ ሳምንቱን መጎጎዉ ከባህሪን😢😢😢😢
የማልቀስ ሱስ አለብሽ😂😂😂😂
@@abest4396 የእውነት ይመስላል ሳልፈልግ እኮ ነው
ኢቢኤሶች ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ ናጸጊ ስወዳችሁ
ስልካቸውን እንዴት ነው ማግኘት ምንችለው መቅረብ ፈልጌ ነበር
ዘላለም የሚባል የሴት ስም አለ ሆ ግን ምክናያት ይኖራል 👌😘😘😘
ሁሉንም በጊዜዉ ዉብ ማድረግ የሚችል ታላቅ ጌታና አምላክ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ!! ምን ይሳነዋል ለእሱ!!ቆንጅዬ እና ጠንካራ ብስስልል ያላችሁ እህትማማች ወላጆቻችሁ እንዲሁም አሳዳጊዎቻችሁ ይባረኩ!! ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር በደስታ እና በመተሳሰብ ይለቅ!! መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ከወዲሁ!!
ቅዳሜ ከሰአተ እንወድችሁለን እኛ የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር በያለንበተ ይጠበቀን❤❤🎉🎉🎉
ግን የፈረንሳዋ ልጅ ዴኔ የት ደረሰ ሁሌም ቅዳሜ ሲመጣ እስዋን ነው ማስበው አይ እረ አንድ በሉን 😢
የኔም ጥያቄ ነበር
ውድ ያገሬ ልጆች ስላማቹ ይብዛ ❤❤❤ ስላም እንባባል በስደት ላይ ሆኖ እንደኔ ስው የራበው ማነው😢
😢😢😢😢 አብሺሬ
እኔ😢😢😢😢
አብሽሪ እህቴ ሁላችንም ነን😢😢
የመዳም ቅመሟ የኔ የዋህ 😢😢😢 እኳን ደስስስ አለሽሽ
EB's wow ተባረኩ ሁሌም የናንተን ፕሮግራም ሣይ ከደሰታዬ ብዛት በለቅሣ ነው ዠምጨርሰው ተባረኩ በብዙ ❤❤እንካን ደሰ አላችሁ
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እንካን አገናኛችሁ ebs ሶችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የበለጠ ሁሉንም የሚያገናኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቤተሰብ ዘር ይብዛ !!
በእዉኔት እንኳን ተወለዳቹ እኔ ፂጌ ዮን በሁኔት ስለናተ ፈጣሪን አመሰጊናሎ ebc ተለቨንም አናመሰጊናለን ደስቢሎኛል
ሰላማሽሁ ይብዛልኝ ዮኒና ኢዱ እናም የebs ሙሉ ሰራተኞች 🎉Endale ከጀርመን
የኔ ስደተኛ ስመኝየ እስፍስፍ አልሽ እኛ ስደተኞች እኮ ሆደ ብቡ ነን ብቸኝነት የቲምነት የሚያቀዉ የተሰደደ ሰዉ ነዉ አስለቀሽኝ የኔ ከርታታ ብሎልሽ እናትሽም ኖራ ቢሆን እደ እህቶችሽ ባገኘሻቸዉ
እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ የተገናኛችሁ እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን በስደት ያለንን ሁላችንንም በሰላም ለአገራችን ያብቃን
ድል ለፋኖ 💚💛🔥
Aer shim new dil ayblm
Fath new yamibalw
በፋኖ ምክንያት ስት ቤተሰብ እየተጠፋፋ ነው ወደ ቀልብህ ተመለስ
ባንቺ
ሰላም
ወጋየሁ
ዘላለም ሀይሉ
ስመኝ ሀይሉ
ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ
የእናታችሁ ነፍስ በሰላም ይረፍ፣ ነፍስ ይማር
Thanks ❤Amen😂😂😂😂
ውድያገሬልጆች.በፆለታችሁ.አስቡኝ.በስደት.ጨቆኛል.ጭንቀትሽን.እግዚአብሔር ያቅልልሽ.በሉኝ.😢😢😢
አይዞሽ
ሰደት ክፉው ያማል እውነት ያማል አይደለም ማን ትሆን እያልክ ቀርቶ ሁሌ የምት ደውል ላት እናትህ ትናፍቃለች 😢አሰለቀሻኝ ሰመኝ አይዞሸ የኔ ቆንጆ
ኡነት ነው እግዝአብሔር ኣያልቅበት እናት ምንም ትሁን ሳይከፋት ኡፍፍፍ አናትስ❤❤❤
ዬኒ ምርጥ ሰው ፍቅር አሰታዋይነትህ በጣም ደሰ የምትል ሰው❤
መልካቸው እራሱ ይመሳሰላል እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቸ
እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቼ በጣም ደስ ይላል ለካ ሰው ካልሞተ ይገኛል በebs እናመሰግናለን ሚዲያውን አንደኛ ተባረኩ
እንኳን ተገናኙ ዘላለም እውነትም ዘላለም ግልፅ ሰው ነች ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።
ሰለተገንኛቸው ደስ በለኛል ግን በጣም የደጎደው ናቸው ❤️❤️😭😭😭
ebsበጣምነዉየምወዳችሁ
በጣምመከታተልእፈልጋለሁ እንባይንመቆጠጠርያእንባይንመቅቆጠጠርያቀትኝኛል ደስትከሀዘንየበለጠያሰለቅሳል
ስመኝ የኔ ስደተኛ ወላሂ በጣም ነዉ ያለቀስኩት የኔ ዉዲ 😢 አታልቅሽ የናትሽ ምትክ እህቶችሽ አሉሽ
እድለኛ ነሽ ደስ የሚሉ እህቶች አገኘሽ እርጋታቸዉ ደስ ሲሉ ተባረኩ❤
እኛ ስደተኞች ቶሎ ይከፋናል በሁሉ አልቅሰን አምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን የስደትን ህይወት በቃ ይበለን😢😢😢😢
አሜን የኔእህት
እንደዚ ሲገናኙ እንዴት ደስ የሚል እግዚያብሔር ሁሉንም ከቤተሰባቸው አገናኛቸው
ደስ ይላል መገናኘታቸው ስለ አባታቸው ተናግረው ነበር ያለበትን ሁኔታ ሳይነግሩን ቀሩ
ፈጣሪያችን እሰይ ይበልህ ስለሆነው ሁሉም ነገር እግዚዓብሔር የተመሥገን ይሁን ዓሜን !!!
እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉን ውብ አድርጎ ይሰራል ዘለዓለም ስመኝ እንኳን ደስ አላችሁ
የቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ከነ አቅራቢዎቹ ዮኒና ፀጊ ምርጦች ናቹ🥰🥰🥰ግን እኔንም ማዳሜን አፈላልጉኝ 😍😍😍
አረ አሁንስ እውነትሽን ነው ክክክ
አፈላልጉኝ ወይስ አፋቱኝ ነው ለመፋታት ከሆነ በቃ ሁለተኛ ተመዝጋቢ እኔ ነኝ ሀሀሀሀሀሀ
ሁሊ ደስታ ከቤታቹ አይራቅ ኢቢስ ቴሊዥን አገልጋዮች በሙሉ የሰው ሰላምና ደስታ የምት ወዶ ፍቅሮች
አይዞሺ፡የኔ፡ስደተኛ፡አታልቅሺ፡ፈጣሪ፡ፈቅዶ፡በአካል፡ትገናኛላቹሁ፡እንኳን፡ኖራቹሁ፡እንኳን፡ደስ፡ያላቹሁ❤
ከወፍራማ ጋ በደንብ ነው የሚመሳሰሉት እንካን ደስ አላችሁ
ከታላቋ ጋር አትይም ዉፍረት የሰዉ መጠሪያ አይደለም😢
ዋው እንኳን ደስ ያላቹ እኔንም ፈጣሪ ይርዳኝ ትዕግስት(ቅድስት) ምትባል ናዝሬት ምትኖር እህት እዳለችኝ አባቴ እዳገኛት ነግሮኝ ነበር እና pls የምታውቋት የናዝሬት ልጆች pls አፋልጉኝ
እንኳን ደስ አላቹ 🥰ebsዎች እወዳችዋለዉ ዮኒዬ ሉላዬዬ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ የሰዉ ልኮች❤️🥰🥰🥰
የኔ እናት የኔ ስድተኛ አስለቀስቀስችኝ😢😢
ፍትህህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የማዳም ልዩ ሀይሎች እደት ናችሁ አላችሁ ወይ እግድህ ትምህርት ተከፈተ ማነው ደስ ያለው
እንኳን ደስ ያላቹ የማዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣቹ
እንኳን ደስ አለችሁ ebsችሁ መንታ ማንታ ይወለዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የኢትዮጵያ ቤት ናቹ❤❤❤❤❤
ኣህህህህ የስደተኛ ልብ ኮ ተከፍቶ ቢታይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኣጆኺ ዝያዳይ በሰላም የራኽበኩም😢😢😢
አንኳን ደስ አለችህ ክብር ጌታ ይህን 🙏
ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ❤❤😢 እኩዋን ደስ አላችሁ
ታደል ነው ከረጅም አመት በዃላ መገናኘት🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉