የውስጥ ችግር ከሌለ በቀር በዚህ ቅባት ለውጥ ታያላቹ! የዛሬ አመት የሰራሁት አልቆ ይሄን ምርጥ ቅባት ሰርቻለው ተጠቀሙበት/best hair growth oil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии •

  • @meskitube16
    @meskitube16  Год назад +130

    ሰላም ጤና ፍቅር በረከት ይስጠን ፈጣሪ አስፈላጊ ጥያቄዎች ካላቹ በፌስቡክ Meski tube page ብላቹ ማግኘት ትችላላቹ መልካም ቆይታ❤

    • @hidayatube530
      @hidayatube530 Год назад +5

      @Meski Tube please yehone challenge jemrilen ena tseguran masadeg efelgalehh

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد Год назад +3

      መሥኪየ አንድ ነገር ልገርሺ እኔ አራት አመት በለጠ የምከታተልሺ ፣በፊት ሣበጥርም በመነጫጫት ምናምን ነበር አንችን ሥከታተል ግን ከአበጣጠር ጀምሮ ልክ እንዳልሺው ማድርግ ጀመርኩ ፀጉሬ ርዝሞል የሚነቀለው ፀጉር ግን በዛብኝ ያልሞከርኩት የለም ይነቀላል ያላደርኩት የለም መላጣ መቅርቴ ነው ሠውነቴም አለቀ የምታቁ ካላችሁ የሠውነት መቀነስ የፀጉር መነቃቀል ምከሩኝ ። ያልሞከርኩት ቅባት ትሪትመንት የለም

    • @krfu6854
      @krfu6854 Год назад +3

      እናመሠግናለን ግን እኛ ሞቃታማ አየር ያለበት ቦታ የምንኖር ሰዎች ካዘጋጀን ቡሀላ ፊሪጅ ማስቀመጥ ይኖርብናል??
      ደግሞ ለፀጉር ጥሩ ሽታ ያሳየሽንን ከምን ላይ ነው የማገኘው?
      ባየሽው ጊዜ መልሽልኝ

    • @krfu6854
      @krfu6854 Год назад +2

      ​@@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      እኔም እየተከታልኳት የማልሞክረው ነለኝም ግን ፀጉሪ ለውጥ አለው ምን ዋጋ አለው ግን ተነቅሎ አለቀ እስኪ
      የአሁኑን ደግሞ እሞክረዋለሁ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад +3

      @@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      ጭንቀት ካለ ቅባቱ ቢሰራም መነቀሉን አያቆምም ጭንቀት ለመቀነስ ሞክሪ ቢከብድም

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ

    እውነት ለመናገር ውስጣችሁ ምንም ችግር ከለለው መሲን ብቻ በመከተል በጣም ለውጥ ታገኜበታላችሁ መሲየ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ ቅን ሰው

    • @wubiyeabebe4298
      @wubiyeabebe4298 Год назад +5

      እኔ ከሷ ሌላ ማንንም ሰምቼ አልጠቀምም ደግሞ ለውጥ አይቼበታለሁ የእውነት

    • @1356Meryem
      @1356Meryem Год назад

      ​@@wubiyeabebe4298ፀጉርሽ ምን አይነት ነው ከርዳዳ ወይስ ለስላሳ

  • @Kiki-vj4fv
    @Kiki-vj4fv Год назад +139

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርኃዊ በዓል አደረሳቹ አደረሰን❤️
    ቅዱስ ገብርኤል ከሚቃጣን መቅሰፍት ይሰውረን አሜን 🙏

  • @KidistGirma-j7w
    @KidistGirma-j7w 7 месяцев назад +2

    1ኛ ጴጥሮስ 7 : 5 እርሱ ስለእናተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉ የኔ እህት በጣም ወድሻለሁ ❤❤ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን !! በተረፈ ሰው በምድር ላይ ሲኖር የሚያስጨንቀው ነገር ቢኖርም እንኳን ለፈጣሪ መስጠት አለበት እርሱ ሁሉን ይችላል ተባረኪ❤❤❤❤

  • @manody1221
    @manody1221 Год назад +9

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነዉ ጎበዝ ልጅ ነሽ ቢዝነስ ብትሰሪ በቅባቶች ጥሩ ይመስለኛል ቅባቶች ለፀጉሬ በጣም ተስማምቶኛል በበኩል በርቺ ዉዴ

  • @alemgenetabebe8700
    @alemgenetabebe8700 11 месяцев назад +1

    ዋው መስኪዬ እህቴ በጣም ነው የምናመስግነው እመብርሃን ከነ ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ የኔ ውድ

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን መሲዬ የኔ መልካም የምትሰሪያቸው በአብዛኛው እጠቀመዋለው በጣም ነው የጠቀመኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ❤❤❤❤❤

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Год назад +4

    መስኪ የፀጉሬ ባለ ውለታ ነሽ እኮ ወላሂ የካሮት ቅባት በጣም ነው የምወደው ማግኝት ባልችልም በቤት እደሚሰራ ጠይቄሽ ሰርተሽ ስላሳየሽኝ ባለቀ ቁጥር የካሮቱም የቁሩፈዱም እየሰራሁ እየተጠቀምኩ ነው ቃል የለኝም ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤ቤተሰቦችሽን ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ🙏❤

  • @FreweyniFre-vu9cy
    @FreweyniFre-vu9cy Год назад +17

    በጣም እወድሻሉ አግዚአብሂር ፍፃሜሽን ያሳምርው

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +5

    መሥክዬ እድሜና ጤና ይሥጥልን አንቺ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ፀጉሬ እንዴት እንዳደገ እንወድሻለንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤❤❤

  • @MmMm-dg3in
    @MmMm-dg3in 10 месяцев назад

    የኔልዩ መስኪየ. ይህንን ግልፅነትሽንኮ ወድልሽ. ሰላምሽን ያብዛልን በርቸ አች ጥሩ ሰው. 🎉

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 10 месяцев назад +1

    ጎሪቤትሽ ብሆን ዳሜጅ ሆንዋል ፀጉሬ መስክዬ እጅሽ ይባረክ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Год назад +2

    መስኪ የኔ ፀጉር ብዛቱንና እርዝመቱ ይገርማል

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 9 месяцев назад

    በእዉነት መሰኪዬ ቃል አጣዉልሸ የእኔ መልካም የእኔ ቅን በርችልኝ የሴቶች የበላይ ❤❤❤በጣም እወድሻለሁ መሰኪዬ ናይላዬ እና ባባዬን ፈጣሪ ያሳዳግልሸ 🤲🙏

  • @MekdiNatan-c5c
    @MekdiNatan-c5c Год назад

    በጣም እኮ ነው ምወድሽ የኔ ማር ፀጉሬን ለማሳደግ ሀሳቡም ሞራሉም የመጣልኝ ያንቺን ቪዲዮ ካየው በኋላ ነው የምታሳይን የምትናገሪያቸው ሁሉ እውነት ናቸው ደሞም በጣም ይሰራል ፅጉሬ በጣም በፍጥነት እያደገልኝ ነዉ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው በርቺልኝ❤❤❤❤

  • @MarthaAssefa-h3r
    @MarthaAssefa-h3r Год назад +1

    መስኪዬ የኔ መልካም ጌታዬ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሸ የማደንቅሸ እናመግናለን አሜን ልክ ነሸ እኔ በራሴ ፀጉረ እያየወት ነው በአገራችን ሁኔታ ጭንቅ ውሰጥ ነኝ ፀጉሬ ቅጥ አጧል እና ፈጣሪ አገራቸን ሰላሟን ይመልሰልን ተባረኪ ልጆችሸን ፈጣሪ ያሳድግልሸ ❤

  • @azebharsch9711
    @azebharsch9711 Год назад +5

    ምስክር የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀሽ ልጆሽን ይባርክልሽ

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Год назад

    አሜን መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏የኔ ውድ ናይላና ናታንን ፈጣሪ ይባርክልሽ፤ ያሳድግልሽ❤🙏🥰

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Год назад +2

    በዚህ አመት ፀጉሬን ብዙ ጊዜ ተቆርጪዋለሁ ::አሁን ግን እንደ አዲስ ፀጉሬን ተንከባክቤው እንዲያድግ አፈልጋለሁ ::ብዙ ጊዜቅባት ስትስሪ አይቻለሁ ግን አልሞከትኩም ነበር ::አሁን ግን ልስራ ነው ይህንን ::አመስግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ::

  • @dana-o3g
    @dana-o3g 5 месяцев назад +1

    መስኪየ ልዩ እኮነሽ
    በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    እሞክረዋለሁ መስዬ እናመሰግናለን እኔ የቅረፉድ ወሃ እየተጠቀምኩኝ መነቃቀሉን አቆሎልኛል

  • @HelenAlemu-e4f
    @HelenAlemu-e4f Месяц назад

    መሰኬየ ሁሌም እከታተልሻለሁ በጣም ጎበዝ ነሸ ግን ኮኮነት ኦይሉ ግን አይሸተም ተቀብተን ሰንወጣ ይከብዳል

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 2 месяца назад

    የኔወደ መሢክየ በጣምአሪፈነገረነወእምታመጭልንየኔወደበጣምነወእምወደሺ

  • @belaylidet8139
    @belaylidet8139 Год назад +6

    እውነት በጣም ነው ማመሰግንሽ ፀጉሬ ከስሩ ነበር የሚነቀለው ከዚህ በፊት የሰራሽውን ቅባት ና ውህድ ተጠቅሜ አሁን ትልቅ ለውጥ ላይ ነው አግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 Год назад

      እስኪ ንገሪኝ የተጠቀምሽውን

    • @belaylidet8139
      @belaylidet8139 Год назад

      ሽንኩርት ፣ እንቁላል ፣ እሬት ና ቅባት ለቅባቱ ደግሞ ሮዝመሪ፣ ጥቁር አዝሙድ፣ቅርንፉድ ና ያለውን ቅባት🙂

  • @NetsanetTafere-q5p
    @NetsanetTafere-q5p 4 месяца назад

    ፈጣሪ ይጠብቅሸ እሰከ ቤተሠቦችሸ የኔ ልዬ ባች ፀጉሬ ተቀይሮን

  • @GenetWmariam-y1p
    @GenetWmariam-y1p Год назад

    መስኪ እንዴት ነሽ በጣም አመሰግናለሁ ከፈጣሪ ቀጥሎ የፀጉሬን ህይወት ቀይረሽዋል ሰዉ እስከሚገረም ድረስ እኔም እስክገረም ድረስ እና እግዚአብሄር ይስጥልኝ መስኪዬ አመሰግናለሁ::

  • @kidistkinfe2346
    @kidistkinfe2346 Год назад

    ሁሉ ነገርሽ የሚወደድ ነው ማርዬ ተባረኪልኝ❤❤❤

  • @yohanessolomon-d1n
    @yohanessolomon-d1n 6 месяцев назад

    Meskiye anchi yemtesriwen bemulu eyeserahu 3 amet honegn tsegurem tiru lay new yalew thank you gen ahun please yemiseraw oil konjo shita endinorew min largibet please yet new magegnew esun arif yetbalewes yetignaw new

  • @gicj5212
    @gicj5212 Год назад

    የኔ ቆንጆ ፀጉሬ እየተነቃቀለ እየረገፈ አስቸገረኝ ብዙ ነገር ሞክራለው እቢ አለኝ

  • @emuatikaemuatika
    @emuatikaemuatika 6 месяцев назад

    በጣም እናመሰግና. ትርፍ ሽታ እድኖረው ምን ለጠቀም ሁሉንም አይነት ቅባት ሳደባልቅ ሽታው ትርፍ እድሆንልኝ

  • @elsatesfaye4177
    @elsatesfaye4177 8 месяцев назад +1

    Wow that’s beautiful color oil natural home made

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 Год назад +12

    አሚን አላህመ አሚን ማሚ እንደት ናችሁ ውድ የሀገር ልጆች ሁላችንንም በያለንበት አላህ ይጠብቀን በዱአችሁ አትርሡኝ

    • @bssissisid8d841
      @bssissisid8d841 Год назад +1

      አላህ ሰላም ይስጠን ሀገራችንን አለምን ሰላም ያድርግልን

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Год назад +2

    አናመስግናለን መስዬ እውነት ነው ዋናው ነገር የውስጥ ሰላም ከለላ እኔ አውቀዋለሁ ዛሬ ላይ የኔን ጸጉር ማየት ግልጽ ነው ብቻ ይሁን ዋናው ጤና አገራችን ሰላም ያምጣልን እንጂ ሌላው በጊዜው ይመለሳል በማለት በተስፋ አለን

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 Год назад

    በጣም ምርጥ ሰው ነሽ የምትሰሪው ሁሉ ጠቃሚ ነው

  • @mebrattadese989
    @mebrattadese989 Год назад +2

    ጫፉ ን ቆረጥሽውዴ መሲኪዬ የተቆረጠ መሰለኝ😊 ስለምታበረታችን እናመሰግናለን የኔ ብርቱ❤

  • @amranabera
    @amranabera Год назад

    Mekiye yanchin vidio meketatel kejemrku behuala tsegure lewt alew tnxs ewdshalaw

  • @zufanteklebrhan-ul2zv
    @zufanteklebrhan-ul2zv 5 месяцев назад

    meskiye esti beneka ejish set face alasfelagi tsegur yemiyatefa mela beygh

  • @sebleeyos9206
    @sebleeyos9206 Год назад

    መስኪ እንዴት እንደምያምር አጠገቤ ብትሆኝ እቀበልሽ ነበር መስኪዬ እኔም የባለፈው በጣም ተመችቶኛል

  • @ameleworkalemayehu5602
    @ameleworkalemayehu5602 Год назад

    Gonez meseki ehenen serechye etekemewalew stigurye betam erejem neber 28inch ahun gen eyetenekelebegni techegeriyalew I hope ehye yeredagnal yenye deg tebarekilegni lejocheshi yebareku keneneteshi betam yasedesetegnal .

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter Год назад +2

    መስኪዬ የኔ መልካም ሰው ተባረኪልኝ ❤❤❤❤

  • @DeraToup
    @DeraToup Год назад +1

    Masik egzaber eskenbetsebochi selame hugileg tgure betame nw lawet yalewu manekakel akumole

  • @winatesfaye2414
    @winatesfaye2414 Год назад

    Amsgenalw meski yemitserwen kebate metkem kejemerku 1year alfoglie betam tesmametonale tenent balbet hair betam beztale arife kibate new thanks alige ene demo anchine betam amsegenalew mariamne ahune demo yehenen video eyserahu eyayehueshe new

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 Год назад +2

    ምርጥ ነው ልሞክረው በርችህኝ እህቴዋ❤❤❤

  • @AsratTadesse-h8k
    @AsratTadesse-h8k Год назад

    Yene wd betam new mnamesegnew.....minoxidol mibal thegur yemiyasadg chemical ale slesu mn tyinalesh

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 Год назад +1

    በእሳት ከማንቸክቸክ ይሻላል ቅባቱን ከሰራሽ በዋላ በጥቁር ቀለም ባላቸዉ ጠርሙሶች ብርሀን ወይም ፀሀይ በማያገኛቸዉ ቦታ አስቀምጫቸዉምክንያቱም ቶሎ አንዳይበለሽ ይረዳዋል

  • @FhdgHjvbb
    @FhdgHjvbb 10 месяцев назад +1

    ዛሬ እሳት ላይ እንዴት አልጣድሽውም መስኪ ቆይ እሳት ላይ ትንሽ ይጣዳል ወይስ አሁን እንደሰራሽው ነው ትክክለኛ እስኪ መልሽልኝ ውዴ

  • @genetdermolo1334
    @genetdermolo1334 Год назад +1

    መስክዬ በጣም አመሰግናለሁ የሚገርም ለውጥ ነው ያየውት ተባረኪልኝ❤❤

  • @tsegitube1907
    @tsegitube1907 4 месяца назад

    መስኪ የኔ ፀጉር በጣም ነው የሚነቃቀለው ግን አንቺ ያልሽውን ሁሉ ሰርቼ እጠቀማለው ትክክል መሆኔን ስሰራውም ቀርጬ ቪዲዮውን ልክልሻለው በጣም ነው ግራ የገባኚ የፀጉሬ ነገር እኔ ደሞ ዊግ አልጠቀምም

  • @Sነኝየረሱልወዳጅ
    @Sነኝየረሱልወዳጅ 9 месяцев назад

    እኔ ባንች ፀጉሬን ሀሪፍ አርጌው ነበር ኢትዮጵያ ገብቸ ስወልድ በጣም ተጎዳ አጠረ ብዛቱ አነሰ ሳበጥረው በጣም ነው የሚበጣጠሰው የፍለፊቴም ፀጉር በጣም ተጎዳ ወላሂ ይሄን ልጠቀመው እደ በአላህ ውደ

  • @chuhu5783
    @chuhu5783 Год назад

    Yfit tegura betam tgodtwal meski eha ymlselgnal

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Год назад +1

    እኔ መቸም አንች ያልሽውን ሁሉ ሞክሬ በጣም ለውጥ አምጥቶልኛል ማሽአላህ

  • @emuabukitube5400
    @emuabukitube5400 Год назад +1

    መስኪ ኑሪልኝ እህቴ እኔ ምጊዜም አችነው የምከተለው ፀጉሬክን ለውጥ አይቸበታለሁ በተለይ የሙዝ ውህድ የምሰሪው ተስማምቶኛል

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 10 месяцев назад

      እንደት ተጠቅመው ነው ወደ ለውጡን ያገኜሽው በስንት ጊዜ ለውጥ አገኜሽ ፀጉሬ እየርገፈፈ አለቀ ጪራሺ ጫፍጫፉማ😢

  • @MD29-rq
    @MD29-rq Год назад

    መሰኪ ደህና ነሽ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ቅባት ነው

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 Год назад

    መሲእሞክርዋለሁ ጽጉሬ በጣም ስስነው ሉጫ ነው ሳበጥር ግማሹነው ሚወጣው❤❤

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Год назад

    ምርጥ ሴት ማን እንዳንቺ ከዛሬ ጀምሮ አንችን ብቻ ለመከተል ወስኛለሁ ጠንካራ ነሻ እሰኪ እኔም እንዳንቺ አድርጌ እራሴ ላይ challenge አረጋለሁ❤

  • @GualAmlak333
    @GualAmlak333 Год назад

    Wedie ene yanchi adenaqi netn RUclips setekefti jemire teketatelkush Eritreawit mewedesh negn Danke 🙏🏾 meskiye tebareki ❤️

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 Год назад

    መስኪ በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ቆንጆ

  • @beamlakabebe2382
    @beamlakabebe2382 Год назад

    መስኪ በጣም ነው የምወድሽ ንፁ ሰው
    ነሽ

  • @yenegenmanyawukal2887
    @yenegenmanyawukal2887 Год назад +1

    መሲዬ የኔ ውድ አንቺን መከታተል ከጀመርክ አራት አመት ሆኖኜ ነገር ግን ፀጉሬ በዛው ነው የሚነቃቀለው ከግንባሬ የሚሸሸው በጣም እጥር እያለ ነው የሚሄድብኝ እባክሽ መልሽልኝ

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 Год назад

    ማሻአላህ በጣም ያምራል እሬት እና ዝንጅብል አልጨመርሽም ዛሬስ መስኪየ

  • @jitualemu8986
    @jitualemu8986 Год назад

    Giiftii koo galatoomi baay'ee natti toltaa yeroo baay'ee video keen ilaalaa ❤ Zayitaa rifeensaf hojatus ilaale anis hojaadhe itti fayyadaman jira !❤❤Galatoomi
    Gaffiin koo har’a immoo madamen kiyyaa Zayitaa bofa naf bitee itti fayyadamuu sodaadhee yoo beektee natti himi😢

  • @RahwaGidey-c2n
    @RahwaGidey-c2n 2 месяца назад

    Betam nawe yarmchagn heulum yamtstamergn nagyoch maskeya amsgnalwe wedd nawe yamriegshe❤❤

  • @HelinaDagne-il9kq
    @HelinaDagne-il9kq Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ውዴ

  • @selamawittadesse6766
    @selamawittadesse6766 Год назад +1

    መስኪዬ የኔ ቅን ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @TesfanshAsefa-ee3zp
    @TesfanshAsefa-ee3zp Год назад

    የኔ ቆንጆ ስዎድሽ ክፉ አይንካሽ ❤

  • @Positivethinker11
    @Positivethinker11 Год назад

    Hi it looks great what kind of coconut oil you used please

  • @freegame2506
    @freegame2506 Год назад

    ❤❤ konjoo tabaraky gin indet Ltakami nia firiji naw wye masiqamixo?

  • @elfeeyohanis8308
    @elfeeyohanis8308 10 месяцев назад

    መስኪዬ እንዴት ነሽ ሁሉ ሰላም ነው በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ቅባት የተልባ ውህድ ስንጠቀም ሳይቀቀል ተዘፍዝፎ ቢሆን ችግር አለው ወይ?

  • @atsedeabadi7380
    @atsedeabadi7380 Год назад

    መስክዬ ጎበዝ ምርጥ ሰው ቀጥይበት እኔ 1 ኣመቴ ነው ጠቅሞኛል

  • @hana4049
    @hana4049 Год назад +1

    እጅግ በስጣም እናመሰግናለን የኔ ጎበዝ በርርቺ😍🙏🏾

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    መስኪዬ እኮመልካምሴትናት ለእኛ የሚጠቅምነገርነው የምትነግረን ሼር ላይክ አርጉኝ አትልም ብዙግዜእከታተላታለሁ አንድቀን ላይክ አርጉአትልም😂😂 የኔቆንጆ አላህይጠብቅሽ ከእነልጆችሽ

  • @SaraAbreham-ef2vf
    @SaraAbreham-ef2vf Год назад

    Kezi beft ysrashw kebat serhaw tmhetgnal seyalk Dem yhann eserawalw beta batm Amsgnalw❤❤

  • @emamyemahi9337
    @emamyemahi9337 Год назад +3

    እናመሰግናለን መስኪያ እኔ ችግሬ ትግስት የለኝም እንጂ ጥሩ ለውጥ አምጥቼበት ነበር ሰላምሺ ይብዛልን❤❤

  • @richg3578
    @richg3578 Год назад

    Hi meski anchin mayet kejemerku 2 amet alfognal gn yefit tseguren memeles alchalkum yalmokorkut yelem gn mnm lewt yelewm eski adis mefthe kale kefit lesheshe tsegur asayn

  • @simbootewahidoo4018
    @simbootewahidoo4018 Год назад

    የኔ በታም ልዩነት አለው አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад

    ሠላም መስኪዬ ስልክ ቀይሬ እንደ አዲስ ሰብስክራይብ አደረኩሽ እናመሠግናለን 🙏

  • @TigistBaye-x4t
    @TigistBaye-x4t Год назад

    መስየ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ደርባባ

  • @amuti3541
    @amuti3541 Год назад

    ኢንሻአላህ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll Год назад

    መስኪ እናመሰግናለን እኔን የቸገረኝ እነዚህ ብልቃጦቹ አ.አ.የት ነዉ የሚሸጡት?

  • @Emuyunus
    @Emuyunus Год назад

    መስኪ በጣም የምወድሽና የማከብርሽ መስኪ ልጄ ፀጉሯ አላድግ አለኝ በዛላይ ፈንገስ አለባት እባክሽ መስኪ ምን ትመክሪኛለሽ ምን ላድርግላት አመሠግናለሀ

  • @EmanBilal-mr3lt
    @EmanBilal-mr3lt 10 месяцев назад

    Please Please ንገሪኝ በማንኛውም ቅባት መሥራት እንችላለን

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 Год назад

    አሪፍ ነው መስኪዬ እናመሰግናለን 🙏 ግን አይበላሽም ሲቆይ እርጥበት ስላለው

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +1

    መሥክዬ ከተመቸሽ ቻሌጅ ብንጀምር ጥሩነው መሥከዬ ፀጉሬ አድጎዋል የዛሬ ሶሥት አመት የተቀባሁት ቀለም ነበረ ጭንቀትም ቸጨምሮበታል መሠለኝ ጫፉን ይሠባበራል ልቁረጠወይ ምን ትይኛለሽ

  • @tsinattsinat2223
    @tsinattsinat2223 Год назад

    Lanchi yetekemeshi silakafelshin inameseginalen ihtachin🙏🙏🙏

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад

    የኔ ውድ ደርባባዬ መስኪዬ ካየሁሽ ቆየሁ ናፍቀሽኛል ❤

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Год назад

    እጂሺ ይባረክ መስኪየ🥰🥰🥰🥰

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 Год назад

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን ፀጉሬ ሀይ ፕሮስቲ ነው በጣም ደረቅ እየረገፈ እምቢ አለኝ በጥቅሉ አመዳም ነው የማይታጠብ ኮንድሽነር ንገሪኝማ ትንሽ ቢለሰልስ

  • @mulugetaadmasu2925
    @mulugetaadmasu2925 Год назад +1

    እናመስግናለን መስክዬ

  • @Hulubersuhone-k1l
    @Hulubersuhone-k1l 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህት

  • @hiwetbesrat5647
    @hiwetbesrat5647 Год назад

    መስኪ ሽፈራው የሜባለው ቅጠል ለፀጉር ጥሩ ነው ሲባል ሰማው አቼ ምን ትያለሽ ስለዚህ ቅጠል

  • @Lina_vibe1
    @Lina_vibe1 11 месяцев назад

    bzu oil ekebalehu gn tsegure yibezal engi ayrezmm mn ladrg meski

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Год назад +2

    Tebareki Meskiye it's so easy I 'll try it!

  • @rahielberhane1604
    @rahielberhane1604 Год назад +1

    በመጨረሻ ላይ ያስገባሹ ሽታ ያለው ምን ይባላል ስሙ እና ፎቶ የት እንደ ሚሸጥ ንገርን ውዴ

  • @mekuriayeshi2305
    @mekuriayeshi2305 Год назад

    እናመሰግናለን የኔ ትሁት ስወድሽ

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Год назад

    እጂሺይባርክ የኔቅን❤ ሀሪፍ ውህዲ ይመስላል❤
    ግን እኔ ሬዝመሪፀጉሬን ያደርቀዋል 😢

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +6

    ዋው እጅሽ ይባረክ መስየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetsa3135
    @genetsa3135 Год назад

    መስኪዬ እርሜሽ ይርዘም የዱባይ ነጋዴዎች 150ድርሀም ነው የሚሸጡት እኔ ግን እሩጬ አንች ቤት ነው የምመጣው የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @emano5974
    @emano5974 Год назад

    መስክዬ በማርያም እንዳታልፊኝ የሩዝ ውሃና እሩዝ መሬ ሽበት አመጣብን እያሉ እና እሩዝ መሪውን ከቁርንፉድጋር ልጠቀመው ነበር ፈራሁ እና እባክሽ❤😢❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Год назад +1

    በርቺ እህቴ በጣም ደስስ ይላል እናመሠግናለን