Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/F9ucO-OYkIE/видео.html የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ! ይህ ሁሉ የሆነው እዚህ ግቢ ውስጥ ነው! አፍዝዛ ጉድ የሰራችኝ ተከራዬን ጠይቁልኝ! Eyoha Media |Ethiopia |
L
,9
. ትከሰስ ለምን ብቸኛ ይጠቃል።
@@A.b.e.l.r.u.s.sh
በህግ ትየዝ የሚትሉ በለይክ አሰዊቁ🎉🎉🎉🎉
ሰገጤ
@@abyssinia1569አንቺ ነሽ የስውን ንብረት መዝረፍ
Betam.azenku.bemetoriyachew.seat.😢
Gen heg ale ende ?!!!🤦♀️🤦♀️🤦♀️😭😭😭
Dena heg ylem demo Ethiopia weste😭😭😭😭
ቤቱ ሺጣ እንዳትጠፋ ተኸተተሉዋት አምላኬ ሆይ ፍርድህን ስጥ 🙏
የትም አቴድም እህቴ 🤷♀️ ከሰው እንጂ ከ እግዚአብሔር አትደበቅም እሱ ያገኛታል 🙏
Enem eyelukign nawu 😭😭😭
ለፍርድ መቅረብ አለባት ቤቶቹ በሙሉ ለባለቤቷ መመለስ አለበት ግን በህይወት መኖራቸውም እግዚአብሔር ጠብቆአቸው ነው በጣም ያሳዝናል
ፍርድ??? ሰላም በይልን አጥብቀሽ ካገኘሽው
E6q7Sg
አቤት ይቺ ምድር ስንት አመት ነው ግን ምንኖረው? እንዴትስ ስላም ተሰምቷት ትኖራለች? እ/ር ይፈርዳል ! ስሙ እንደዚህ አይቀለድበትም
J😂Oh ok❤😊😅😮
TVh 😅😊😅NoRes Rd
እጅግ በጣም ያማል 😭😭😭 እናቴ አይዞን ህግ ከአለ ንብረታቸው ይመለስ የህግ ባለሙያዎች እርዷቸው እባካችሁ 🙏
ፍትህ ለእናታችን 😢
ሚሰጥር የሆነ ነገር ከአነደበታችን ከወጣ መልሶ ጠላት የሆንብናል::: እግዚአብሔር ሆይ አስተዋይ አድርገን ::የምናመልከው አምላክ እኮ ሁላችንንም ይሰማል ይናገራል:"ያያል ;ይመልሳል የሄማ ምኑ ላይ ነው ክርስትናችነ ???ጌታ ሀዘነወትን በደስታ ይቀይርለወት አለምሰገድ ትህትናህ ደስ ሲል የጋዘጠኛ ሰረአትህ 🙏🙏🙏🙏የፍፀሜ ቀናችንን የሚያውቀው የፈጠረን እግዚአብሔር ብቻ ነው ::
ሁልግዜ አንተ አቅርብልን ጋዜጠኛው በጣም ስነስርዓት በተሞላበት አነጋገር ነው የምታቀርብልን እናመሰግናለን❤
ህዝቤ እውቀት በማጣት ጠፍቱዋል የተባለው ትንቢት ተፈፀመብን። ሀሰተኛ ነቢያቶች ጌታ ይገስፃችሁ። የቀደመችውን መንገድ ፈልጉ።
በጣም ትክክክል
የአሆኖቹ እኮ የሌባ እነ የማፈያ ቡድ ነቸው እምነት እኮ አይደለም ሌብነት እነ ዘረፈ ነው የያዙት
አለምስገድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እርጋታና መልካምነት እንዲሁም የንግግር ችሎታ አንድ ላይ አድርጎ ጌታ የስጠህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ወንድሜ
አይ ጼንጤ ሁሌ ነግድ አይዴብራችሁም ፈጣሪ የእጅሽን ይስጥሽ ደስታን ያሳጣሽ 😭💔
እቺ ሰው ፎቶዋን አውጥታችሑ ለጥፉ ሌሎችንም እያራቆተች ይሖናል በሐሳቤ የሚስማማ ማነው?
ትክልልል የኔም ሳብ ነው
ግን ቅጣትይገባታል
እውነት ነው ፍቶዋ ይለጠፍ በህግ ትቀጣ
ማህደር ወርቁ የምታቋት ፎቶ አንሱና ለጥፏት....
ጌታሆይ ሀገራችንን ከሰይጣናዊ መንፈስ አውጣት ፍትህ ለእናታችን ከእውነተኛው አምላክ ከእግዚአብሔር
ቃለ መጠይቅ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር እባካችሁ ወደፍርድ የምትቀርብበትን መንገድ ፈልጉላቸው ሰለ እግዚአብሔር
ሁሌም ምንለው አሰተኛ ነብያት እንዳሎ ይነገራል ሁሎንም አሜን እያላቹ ለምትቀበሎ ትምህረት ነው
አቤቱ ጌታ ሆይ ከአውሬ ሰውረን : ሴትየዋ ሰው ሳትሆን አውሬ ናት 😢😢 እርሶን አለመግደሏም እግዚአብሔር ሰውርዎት ነው : ሞት ምትተነብየው እኮ ምታሰራው መተት ለመግደል ነው አልሳካ ብሎ ነው እንጂ : ግን የድሮ ባሎት ልኳት ይሆን ?? ከሱጋ ተመሳጥረው እንዳይሆን : ውይ ውይ ጌታ ይታደጎት እግዚአብሔር ይፍረድሎት ጌታ ሆይ እባክህ እርዳቸው አንተ ታሪክን ትቀይራለህ : አሌክስ ተባረክ
Tertir man yawkal esu likuwat yihonal
Yenem hasab neber baliyew yelakat endatihon besime agelgay 😢
አረ ፈጣሪ ይቺን የተረገመች ሴት የድንግል ማርያም ልጅ ማአት ያዉርድባት አሜን
በትክክል
ወላሂ በጣም ያሳዝናል መሞታችንን እረስተናል
ምን አይነት ጨካኝ ነች እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን ፍትህ ይሰጣቸው እናታችን
ዘንድሮ ጴንጤዎች አልተቻሉም እግዚኦ እማምዬ እግዚአብሔር ንብረተዎትን ይመልስለዎት😢😢በቃ ህዝቤ ሞት መፍራት አቃተው
ማንም አጭበርባሪ የወንጌል አማኙን አይወክልም ሌባው ጠጪ ሰካራሙ ጨፋሪው ዝሙተኛው ደጋሚው ደብተራው የት ይሆን የተሰገሰገው የሴትየዋን የልብ ትርታ አይታ እምነቱን ተጠቀመችበት የወንጌል አማኝ አይደለችም ሌባና አጭበርባሪ ሁሉም ቤት አለ እንክርዳድ
ባለፈው ሀላባላይ በሙስሊም ተማሪዎችላይ በድግምት ሲረፈርፏቸው ነበር ያስፈራል
@@dyigxhdhgg-ts8yz ኧረ 😪
እቺ ጴንጤ አይደለችም ሌባ ናት
አንች ዝም ብለሽ የጴንጠን ስም አንታንሸ ጴንጠን አትወክልም ።
ልብ😢ን የሚሰብር ፣በጣም ያማል አንች የዋህ ሴት እግዚአብሔር ቅን ፍርድ ይፈርድልሻል።እሷ አጭቤ የሰይጣን መልእተኛ መተተኛ ሴት ናት። ጌታ ይገስፃት
የህግ ባለሞያዎች እኚን ሴት እርዱ ለነፍስ ይሆናችሁ አል
በጣም ያሳዝናል😢ፍትህ ካለ አሳዩን አሌክሶ እግዚአብሔር ይባርክህ
የኔ እናት በደረሰቦት ነገር በጣም አዝኛለሁ በዚህ እድሜዎ ፈጣሪን እናቃለን በሚሉ ከሀዲዎች ጥቅመኞች ጋር ፈጣሪን አመልካለሁ ብለው የደረሰቦትን እዩት ይሄን ለምትሰሙት ሁሉ ትምህርት ይሁናችሁ 🙏
በስመአብ ይሄ ታሪክ ፊልም ነው የመሰለኚ።በጣም የሚገርም ታሪክ ነውየኔ እናት ሀቆን እግዚአብሔር ይመልስሎት
በትክክል እናቴ ማርያም ከደዚህ አይነት ክፉ መንፈስ ትጠብቀን ❤❤❤
ብዙ አሉ ሀይማኖት አለኝ እያሉ ንብረት ሴት ልጄ የሚድፍሩ
Gaxetegaw.betam.respect.alege❤❤
Fth.lenatachen
በጣም ያማል የእውነት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ ለእንደዚህ አይነት ሚሲኪኖችሁ እናቶች አሰባቸው በምህረትህ😢😢😢😢
ማዘርየ በጣም ነው የሚያሳዝኑት በእግዚአብሔርም አለምሰገድ ንብረታቸው እንዲመለስላቸው እርዳቸው😢
በፋጥነት ለህግ ትቅርብ!!!!ፋትህ ለናታችን✊✊
ኡኡኡኡኡኡ ጎዳና መውጣታቸው ነው በእሰተርጅና አይይይ ፓሊስ ይያዛት ይቺን ሴት በማታለል ወንጀል መያዝ አለባት
ትክክል
እውነትነው ታድያምንዋጋ አለው እምሁንያለው ፖሌስ የቀጣፊተባባሪ አደለ
ምን ዋጋ አለዉ ዘንድሮ እንኳን ማስረጃ ሳይኖር ማስረጃ ኖሮ እንኳን ፍትህ የለም 😢
ወይጎድ
ይህ ነገር ልብ ያለው ልብ ይበል የዋህ ልብ ያላቸውን እያተኮሩ እያንዳንዱ ቤት ማንኳኳቱ የማይቀር ነው ስለዚህ ቅዱሱ መፅሐፍ ቅዱስእንደእባብ ልባም እንደእርግብ የዋህ ሁኑ ይላል ፈጣሪ ይርዳዎት
አቤት የኔ እናትዋየ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አልጠግብ ባይ ሲተፉ ያድራል ትላለች የኔ እናት እንደው አንዱ ቢበቃሽ ምን አለ እንደ ያልተለፍበት ገንዘብ ሲቀመስ እኮ እውር ያረጋል የሚባለው እውነት ነው ፍትህ መቼም በማስረጃ ነው እርሶ እግዜር ፍትህ ይስጥሎት
እናቴ አይዞዎት እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል እንደሰው አይደለም የሞኝ አምላክ ይፍረድ አያልቅሱ ወደ እግዚአብሔር ይጩሁ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም የውሸት ትንቢት አይሰራም መተት አስማት በእየሱስ ስም ይፍረስ እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት አሌክስ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
ሰው ግን ስንት አይነት ሰይጣጣዊ ልቦና አለው😢አንድ ብር ያለ ሀቅሽ ከወሰድሽ እንቅልፍ ሊወስድሽ አይገባም እንኳን ሚሊየን ይቅርና።አላህ ልቦና ይስጥሽ።
በእውነት የምንስማው ነገር ሁሉ በጣም ልብ ይስብራል ወደ እግዚአብሔር አለመቅርብ ዋጋ እያስከፈለን ስለሆነ እባካችሁ ልባችን ለፈጣሪ ክፍት እናደርግለት እግዚአብሔር እኮ ይችላል
ከጌታ ቀጥሎ ቤተሰብ ነዉ ምክናያቱም ቃሉ ሰለወነ እንደገናደግሞ አስራትና መባአ ለበተክርስታን እንጂ ለሳ ነዉ ይወንልሻል ኢሳካልሻል ሰለተባለ አደረግሽዉ 2ተቹዉም አንድ ናቹዉ ምን እንደሚያሳዝን
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... ሁልግዜ ትለያለህ ... የስነምግባርህ... ግሪስህ... ትህትናህ... የጋዜጠኝነት ስነምግባርህ... ባጠቃላይ... ትለያለህ... እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️… ልጄች ካሉህ ይባረኩልህ... እንዳንተ ይሁኑልህ 🙏
😢አቤት ጊዜ አቤት ዘመን አቤቱ ይቅር በለን በእድሜ የሚበልጡንን የማናከብር እንባ የማንፈራ እርግማን የማንፈራ እግዚኦ ታረቀን
እግዚአብሄር ይርዳዎት እናት
የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳወትና ቤቱትን ያስመልስሎት በመጦሪያቸው ሳዓት
በስጦታ የተሰጠ ንብረት ማስመለስ ይቻላል እባካችሁ አግዟቸው
ዓለም ሰገድ ግሩም ጌዜጠኛ ነህ ደርባባ ስብእናህን አቀራረብህን ፈገግታህን ለመግለፅ ቃላት አጣሁልህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ይህ ከንቱ ሕዝብ በአብራከ መንፈስ ቅዱስ በማየ ዮርዳኖስ ተጠምቆ ይህን ሁሉ ፀጋ ተገፎ አባታቸው ሉተር ኦርቶዶክስ ተዋኀዶን ክዶ ይውጣ እንጂ የተማረ የቤተ ክርስቲያን ምሁር ነበር ነገር ግን እዚህ አሁን በሚዲያ ጉንጭ አልፋ ወሬ የሚአወሩን በክርስትና ትምህርት ያልተፀነሱ እንኳን ቤት መቀማት እነ እዩ ጩፋ ፓንት የሚአበሏቸው እንስሳዎች ናቸው ሰው ከእግዚአብሔር ከተለየ እኮ በድን ነው የተቆረጠ የሰውነት አካል ነው እናቴ ያመኑት አዳራሽ ለአዳራሽ ያንከራተተዎት ጥንተ ጠላታችን ሳጥናኤል በዚች ቂጧን ባልጠረገች መጫወቻ አደረገዎት የካዱት አምላክ መላእክቱ እናቱ ድንግል ማርያም ጻድቃን ሰማእታት በእርሰዎ ሕይወት ውስጥ ድርሻ አጡ ለዚህ ሁሉ መከራ አሳልፎ ሰጠዎት ነገር ግን የፈጠረውን የማይረሳ ርኀሩህ አምላክ በዚህ ደግ ጋዜጠኛ አማካይነት ይረደዎታል የህግ ባለሞያዎች ይርዶዎት ያች ዘራፊ ዱርየ በፖሊስ መያዝ አለባት አለባት ንብረታቸውን መልሳ ለሰራችው ወንጀል በህግ መቀጣት አለባት ካልሆነ ሴትዮዋንም ልትገላቸው ትችላለች እግዚአብሔር ይርደዎት
እኔም
ደምሪኝ ውዴ
ሲጀመር ሴትዮዋ ዘመዶቿን አታስጠጋም ማለት ነው የራሷ ክፋት ነው እዝች ሴት ላይ የጣላት እንጂ ከዘመዶቿ ብትቀራረብ ኖሮ ይሄ ሁሉ ነገር ሲከሰት ዝም ብለው አያዩም ነበር በስተመጨረሻ የደረሱላት ዘመዶቿ ናቸው ታናድዳለች
ሴትዮይቱ ከበፊት ባል ተብዬዉ ጋር ተመሳጥራ መሆን አለበት አቅዳበት አስባበት የሰራችዉ ነዉ ይገርማል አላህ የጇን ይስጣት ያረብ
ውድ እህቴ እኔም እንደአንቺ ነበር ያሰብኩት ተባረኪ
leke.nesh.enam.edezawe.new.yasbekut😢😢😢
እኔም አሰብኩ
ኖ ብዙዎች ሀይማኖት ነይ ያድንሻል እያሉ እየሱስ ያድናል ትንቢት እያሉ ይበላሉ
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ታደሰ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት መልካም አስተዋይ እውነተኛ ጋዜጠኛ ኢትዬጵያውያንን ያብዛል እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ሁሉ ግፍ ስንት አመት ልትኖር ነው ቤቱ 😊ሳትጠግቢው ፈጣሪ ይድፍሽ እርኩስ መናፍቅ
Bewunet yasazinal libona yistachew enezih menafikoche
እኮ እኔም የሚገርመኝ አሜን
አሜን ድፍት ያርጋት
አለምዬ የስፍሬ ስው ናቸው ትክክለኛ ሀቅ እላቸው አለም ባንክ ማታ ከምሽቱ ሁለት ስዓት ስጨቀጨቃቸው ቆሜ አይቻልሁ
ውነት ልትጠቀምበት ነው ከኒህ እናት ቀምታ ደስታ ይሰጣታል ከጇ ታገኘዋለች
ጌታ ይፍረድ በጣም ያሳዝናል የእግዚአብሔር ቃል መነገጃ አረገችው አይዞትዎት እናታችን
ይገርማል ; ያሳዝንማል ; ያፈዛልም እናታችን ጠንካራ ነዎት እግዚአብሔር ይይላት
የኔ እናት የኔ ምስኪን አይዞት እናቴ ፈጣሪ አለ አለምሰገድ እባክህ የጤናቸውን ሁኔታ አሳይልን
አለምሰገድ እመቤቴ ማርያም እድሜና ጤና ትስጥህ ህግ በደንብ ይያዘው ለሌላውትምህርት ነው ሃቅሽን ፈጣሪ ያስመልስልሽ🙏
እውነት አዳማጭ ነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናቴ እግዚአብሔር ይርዳዎት
ወይ አኔ ይጥንቆላ መንፈስ በድንግል ማርያም ልጅ የጥንቀላ መንፈስ ይገሰፅ🙏🙏🙏የገረመኝ ግን በሰዉ ላብ አና ቤት ልትኖር በነፈስም በሰጋም ጌታ ይፈረድባት !! የአይጥ አባጨጓሬ ይዉረስባት አጭበርብራ የዉሰደችዉን ቤት
አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏ፍትህ ያስፈልጋቸዋል ። አለምዬ አንተን ግን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክልን 👌👌👌
የማትሰለቼ ጋዜጠኛ በኔ ዘመን አንተን አገኘሁ❤❤
😪😪😪😪🙏🙏🙏🙏አቤቱ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት የዳቢሎስ ስራ ከነ ልጀቼ አወጣኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀኝ
እግዚአብሔር ይጠብቀን ነው የምባለው
እግዚኦ ማሃርነ ክርስቶስ 🤲🤲 ስንት ጉድ አለ በየቦታው አይን የሌለው ቅሚያ ወይኔ እናቴ አይዞት እግዚአብሔር አምላክ ንብርቶትን እንደምንም ብሎ በእጅዎት ይስጦት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለሷም ልቦና ይስጣት አሜን
እግዚአብሔር እምባዎትን ያብስ ከሀሰተኛ ነብያት እንጠንቀቅ እግዚአብሔር ተሰፍን እንጂ ሞትን አይናገርም 😢😢😢
ዘንድሮ ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ አፍዛዥ አደንዛዡ በዝቷል እንኳን በህይወት ቆዩ እማየ ።
እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ ነብይ ከሚባሉት አጭበርባሪዎች ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀን
ወይ ዘምባቤ እኔም አውቃለሁ :: አየር ጤና ላይ ቦታ ተሰጥቷት መከራዋን አይታ ነው ቤቱን የሰራችው ::
የምር ውስጤ እየተቀጠቀጠ ነው የሰማውት እራሴን በሳቸው ቦታ አርጌ መዳንያለም መሀት ያውርድባት በብር የማይድ በሽታ ይስጣት ምን አይነት ጨካኝ አውሬ ናት የኔ እናት እዴት ውስጤን እደበሉት ሰው እንዴት በዚ ልክ የዋህ ይሆናል ሀይዞት 😢😢😢😢😢
እግዚያብሄር ይፍረድባት በዚህ እድሜ ማስለቀስ እርግማን ይሁንባት😮😢
ኡፍፍፍ በጣም ያማል! እግዚአብሄር ይፍረድ. በስመአብ ቀድማ እሷ እንዳትሞትእሄ ግፍ ነው !
በመጀመሪያ ደረጃ ጠያቂዉን አደንቃለሁ እርጋታዉ፣ሲቀጥል ልጅቱ በሀሞኖት ፀሎት ተገን አድርጋ እንደተባለዉ አፍዝ አደንግዝ ተጠቅማባቸዋለች ፣በዚህ አላበቃም የሚገርመዉ ንብረታቸዉን እስከ መረጃ ወረቀታቸዉ ተቆጣጥራ የመጨረሻ ሀሳቧ ሊሆን የሚችለዉ ሰትየዋን አስወግዳ እና በሴትየዋ ቤተሰብ ላለመጠየቅ ንብረቱን ባጠቃላይ ሽጣ መሰወር ነበር ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ደረሰላቸዉ ባይ ነኝ ፤ከዚህ ያድን።
ውድ እህቶቸ ከክፎ ነገር አሏህ ይጠብቀን. በሰው ሀገር እድሜችን እየሄደ ነው. አግብታችሁ ልጆችን ውለዱ ወላሂ እነዚህ ኤናት እዳሳዘኑኝ
እውነት ነው ልጅ ቢኖራቸው እንዲህ አይሆነም ነበር
አሚን
እንዴ ፈጣሪ ካልፈቀደ እንዴት ይሆናል እህት
እግዞ እግዞ አቢቱ አምላኬ ሆይ ምናይነት ጨካኘ ነች እፍፍፍ እናቴ አይዞን ያለመውለድ ይህ ነው አንዱ ችግሩ 😢😢😢
አይ ጴንጤ የቀራችሁ ይህ ነበር እግዚአብሔር ገንዘብዎን ያስመልስለዎት😢😢
ነይ እኛ ሰፈር ባሕታዊ ሰውዬ ዘርፈው ውጭ ለሚኖር የወንድማቸው ልጅ የሰጡ ። ዋናው ሰው እግዚአብሔርን መፍራቱ እንጂ ያለበት ሐይማኖት ድርጅት ዋስትና አይደለም
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ የኚ እናት እምባ የትም አያደርሳትም እግዝያቤር ይፈርዳል እኔ እንደሚመስለኝ አፋዝ አደንዝዝ አርጋባቸዉ ነዉ ከላይ ፀሎተኛ መስላ ከዉስጥ ግን የመናፋስት አሰራር አለበት ሁሉን ነገር በፋቃደኝነት እንዲሰጡ
እንደዉ ይችን የመሰሉ እናት ማታለል አያማትም ለፍተዉ ያፈሩትን ንብረት አታለሸ ወሰደሸ ሰንት አመት ትኖሪ ይሆን አንችም ብሎ የፈጣሪን ቃል አዋቂ የሰራሸን ታገኝዋለሸ
ደግሞ እኮ ገዝታ ሰጣታለች
እግዚአብሔርን ክደው አሁን አደባባይ ወተው ያዙኝ ልቀቁኞ ይላሉ ልጅታ ጎበዝ ናት መናፍቅ ሆነው ቤተክርስቲያን ይላሉ አስራት በኩራት አውተው ቆርበው ፈጣሪን በማመስገን ሲኖርቦት በዚ እድሜዎት መናፍቅ ሆኑ ወይ ጊዜ። ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው እሰይ። ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው።
ምን ጉድ ነው ፈጣሪየ 😢😢😢
በዚህ ዘመን ምን ያላየነው ያልሰማነው አለ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን እንጅ
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ የፈጣሪ ስም እንደቀለደችና እንደ ዘረፈች በሰላም አትኖርም እማማ አይዞት በሕይወት መትረፎት እራሱ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ይመሥገን 🙏🙏ፈጣሪ ላቦትን ሀቆትን ያስመልስሎት 🙏🙏አለም ሰገድ አንደኛ ❤❤❤
ገራሚ ዘመን , ፈርሀ እግዚያብሔር ከውስጣችን የተሟጠጠብን መናየቀረን ጉዶች ። የቀድሞ ባለቤቶ ሊገልዎት እቅድ ይኖራቸው ይሆን??? ምክንያቱም አንቺ ስትሞቺ ለልጆቼ ሀብትሽን እሚያዘዋወርላቸው እሚሰጣቸው የለም ስለዚህ አሁን በህይወት እንዳለሽ ንብረቱን ስጭኝ ብሎ መናገርን ምንአመጣው ?????????እያንዳንዳችን ሞታችንን ተሸክመን እንደምንጓዝ ዘንግተን ቀድሞ ሂያጅንም/ቀድሞ ሟቹን እሚያውቀው እግዚያብሔር እንጂ እንዴትነው አንዳችን የአንዳችንን ሞት ተባይ የምንሆነው ??????????????የኚህን ሴት ንብረትን ያለአግባብ በግፍ ያለፋችበትን የዘረፈችው ሴት ያካበተችውን ንብረት ሳትጠቀምበት እንደወጣች ብትቀር ያካበተችውን ጥላ ማለፏን እንዴት ዘነጋችው ???
እግዚአብሔር የላቦን ያሰመልሰሎት መጦሪያቸውን
የመናፍቅ እምነት እኮ ሁሉ ድራማ እሩኩስ መንፈስ ነው😮
አለምሰገድ በ እናትህ ይሁንብህ ይቺን ሴት ፈልገህ አቅርብልን አንተ ካልቻልክ በፖሊስ 😅
ere ydfati eci syxane nati tu ydfati
አድራሻዋ አለም ባንክ አልፋ ትምህርት ቤት ነች ጎረቤት ነን
የኔ እናት ኡኡኡ😢 አይዞት ንብረትወት ይመለሳል እግዚአብሔር አለ🙏
ፎቶዋ መለጠፍ ነበረበት😢
ምን ፎቶዋን መለጠፍ ያስፈልጋል ዛሬም አብራ ከነሱጋራ እየኖረች እኮ ነዉ
ሰዎች ቤተሰብ ዘመድ ሳታማክሩ ብዙ ነገር ታበላሹ እና ችግር ታመጣላችሁ። የኔ አባት ብዙ ነገር ያበላሸው እናልጆቹን ሳያማክር ውጪ ውጪ እያማከረ ባዶ እጃችንን አስቀረን።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የኔ እናት ሲሳዝኑ እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭 ይች ሌባ ማዝ አለባት እግዚአብሔር ይስራሽን ይስጥሽ በእውነት የዚች ደካማ እናት እንባ ዋጋ ያስከፍልሽ በእውነት ያለሐሰት
እግዚኦ😢😢 አር እዳትገላቸው ለሚመለከተው አካል ሁሉ ይድርስ ፋትህ ይገባቸዋል !!! የአውሬ ዘመን💔💔💔
❤❤❤❤❤
ቁጭ የኔ ታሪክ ጌታ ቤተሰብሺን ያስታርቅልሻል በማለት እስቲድዩ ተቀማሁ በዉርስ የተሰጠኝ የአያቴ ነበር እና ተበልቼ በህግ ግን አፍጫዋን ይዘን ተመለሰልኝ እኔም ሀይማኖቱ አስጠልቶኝ ያሳደገችኝ እምየ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተመለስኩ እባካችሁ ምላሳቸዉ እኮ አለም እድትክድ ነው የምታረጉት ተው ግን
ድሮስ ምን አጠሽ ሄደሽ ነው ኦርቶዶስ እኮ ሆሉ የተሞላ ነው ግን እኛ መፃፍ ቅዱስ አናነብም
@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ ነዉ ግን እኔ ከቤታሰብ ነው በግድ ያደረጉኝ
እንኳን ተመለሰልሽ አንችም እንኳን ተመለስሽ።እግዚአብሔር በአካል አስተማረኝ በይ
በጣም ከባድ ጊዜ ነው መጸሐፍ ቅዱስ በግልጽ የሚናገረው ነገር እየተፈጸመ ያለው በመጨረሻው ዘመን ገንዘብን የሚወዱ ይሆናሉ ይላል ይገርማል በጣም ሰው ለመልካም ተብሎ የነገሩትን ሚስጥር በደካማ ጎን ገብተው መልሰው ጠላት ያደርግሃል ያሳዝናል ጋዜጠኛው በጣም ነው ደስ እምትለው ያለህ ስነስረአት እንዴት ጠይቀህ እምታዳምጠው ተባረክ
ጉድ ነው ዘንድሮ
Eyoha mida Thank you እባካችሁ ኢትዮጵያን ተጠንቀቁ እባካችሁ ያሁሉ ስብህና ደግነታችን የት ደረሰ ፍርድ እባካችሁ ባለሞየወች እኚን ምስኪን እርድዋቸው
አለምሰገድ ታደሰ😍😍😍ሰባት ጊዜ ሰባ ሰባት ይቅር እንበል 🙏
አለም ሰገድ በርታ ገና ብዙ ቦታ ትደርሳለህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
የኢትዮጵያ ሃይማኖት አለን የምትሉ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ ምድራችንን ለሌላ ጉስቁልና አትዳርጉ ዋጋ ትከፍላላችሁ ለልጆቻችሁ እርግማን አታውርሱ ሴት እናት ነች የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ከምድሪቱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጠረግ የሃሰት ነብያትን ጨምሮ ማዘር እግዚአብሔር ይፈርዳል ፍትህ ለእናቶች በህግ ትጠየቅ ቃሉን ስለማያውቁ ስተዋል አጭበርባሪ ነች በህግ ትቅረብ እንዳውም እሷን አቅርባት pls ውክልና የሰጠው ሰው በህይወት መኖሩ ማዘር እድለኛ ነሽ ስጦታሽንም ሆነ ውክልናሽን ማንሳት ትችያለሽ አንድ ነገር ብትሆኚ ተጠያቂ ነች እግዚአብሔርን የምትፈራ ከሆነ ቤተ ክርስቲያን ፓስተሯ ማን ነው ? እንዲህ አይነት ሰው ተሰምቶም አይቀርም ይህንን የመሰለ ልጅ እያለ የዱርዬ መጨዋቻ ሆናችሁ ምነው እጅግ ያሳዝናል አቅርባት እባክህን እግዚኦ ዘመዶችሽ ሰጥተሽ ቢሆን ክፉሽን አይፈቅዱም ማዘር አይዞሽ የመርደኪዮስ አምላክ ሃማ ቢያውቅ ኖሮ አይሸወድም ነበረ ህያው እግዚአብሔር ምስክር ነው የማዘር ገንዘብ ዋጋ ያስከፍልሻል ተመለሽ ተመለሽ ተመለሽ
ህጉ የሴትየዋን ፋይል ከስር ሊያይላቸው ሊመረምር ይገባል ያሁኑ ዘመን ወበዴወች ሰውን እየፈለጉ በስስ ጎን በመግባት እዲህ አይነት ድርጊቶች እየበዙነው መግስት ያለውን በጥልቀት መመርመር አለበት እባካችሁ ተጠበቁ በዝተዋል
እባክህ ወደ ህግ ለመንግስት አድርስላት ይቺ ማፍያ ናት እንዳትገላቸው።ወይ ሞኝነት እንዲህም አይነት ሰው አለ?ወይኔ የእኔ እናት ተቃጥለው ከሰል መሰሉ ተቃጥለው ወይ ሰው ክፋቱ
Police memermer alebet yethiopea hizbey yefredat keamlakgar meche endemnimot anawkim🤭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚኦ እግዚኦ የህን ሀገር ነው ቅዲስት ሀገር የምንለው ይቅር ይበለን እቺ የሰማይን የምዲርን ፈጣሪ የእጂዋን ታግኝ የሕግ ባለሙያዎች እገዛ ይደረግላቸው ሁሉ ይመለስላቸው ከፈጣሪ ጋር
የኔ እናት በጣም ያሳዝናል አይዞት እናትን እንዲህ ማድረግ አይገባም እመብርሃን ትፍረድ በጣም አዘንኩ😭😭😭😭💔ልብ ይሰብራል
የኔ የዋህ እናት አላህ ሀቁን ያውጣላቹ
እንኮንም ሳትገልሽ በሰላም ከቤተሰቦችሽጋረ በሰላም ተገናኝሽ ከዚህ በህላ በህግም በግድም መመለስ አለባት ቤቱን እንዳትሸጠዉ በደንብ ተከታተሏት
Yihchi Set Ewunet sewu nechi Emaye Ayizosh Egziyabher letamr new yakoyesh berch yhich set gen Andi ken bedade thedalech
አለም ሰገድ በጣም ነው የማክብረህ እረጋ ያልክ ምረጥ ጋዜጠኛ❤
አንድ አገልጋይ የምታፈቅሪው ወንድ አሰርቶብሻል አፈቅርሻለሁ ምናምን የሚለሽ ገንዘብ ካንቺ ፈልጎ ነው ብሎኝ ከስንተ ወር በኋላ ጠየኩት የማፈቅረውን ልጅ አንድ አግልጋይ እንዲ እንዲ አለኝ ብዬ ከዛን በጣም ተናደደብኝ የፍቅር ከስንተ ልመና በኋላ ታረቅን አንዳንዳይ በጣም ባለጌ አገልጋዮች አሉ እንጠንቀቅ
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህን በማለቴ ይቅር በለኝ 🙏🏽😢ግን እማማ እሱአን ያመኑአትን ያህል ቸሩ መድሃኒአለምን እንኩአን አላመኑትም እሱአም ፈጣሪዋን የማትፈራ ጨካኝ ናት😢 !ብቻ እግዚአብሔር👈 ይሁኖት እኔ እንጃ ያሳዝናል 😢
Ayyy atfrji afzezewachew new .
ምን ማለት ነው?
ክብርህን ግለጥ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው በስምህ ነግዳ ዋሽታለችና እባክህ እጅህ ትምጣ ፍርድህ ትምጣ
አለመሠገድ የማዳመጥ ችሎታ100% ጀግና ነህ❤❤❤❤
አይይይ ይሄ ክፋ ዘመን በስመአብ ትክክለኛውን የእግዚአብሔር አምላክን ቃለ ወንጌል እንማር የሚሉን አባቶች እኔ እግዚአብሔር ነኝ የሚሉ ወደመጨረሻው ዘመን ይመጣሉ እንባላለን እግዚኦ አስተዋይ ልቦናውን ያጎናጽፈን ሌላ ቃልም የለኝ😭😭😭
ruclips.net/video/F9ucO-OYkIE/видео.html
የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ!
ይህ ሁሉ የሆነው እዚህ ግቢ ውስጥ ነው!
አፍዝዛ ጉድ የሰራችኝ ተከራዬን ጠይቁልኝ! Eyoha Media |Ethiopia |
L
,9
. ትከሰስ ለምን ብቸኛ ይጠቃል።
@@A.b.e.l.r.u.s.sh
በህግ ትየዝ የሚትሉ በለይክ አሰዊቁ🎉🎉🎉🎉
ሰገጤ
@@abyssinia1569አንቺ ነሽ የስውን ንብረት መዝረፍ
Betam.azenku.bemetoriyachew.seat.😢
Gen heg ale ende ?!!!🤦♀️🤦♀️🤦♀️😭😭😭
Dena heg ylem demo Ethiopia weste😭😭😭😭
ቤቱ ሺጣ እንዳትጠፋ ተኸተተሉዋት አምላኬ ሆይ ፍርድህን ስጥ 🙏
የትም አቴድም እህቴ 🤷♀️ ከሰው እንጂ ከ እግዚአብሔር አትደበቅም እሱ ያገኛታል 🙏
Enem eyelukign nawu 😭😭😭
ለፍርድ መቅረብ አለባት ቤቶቹ በሙሉ ለባለቤቷ መመለስ አለበት ግን በህይወት መኖራቸውም እግዚአብሔር ጠብቆአቸው ነው በጣም ያሳዝናል
ፍርድ??? ሰላም በይልን አጥብቀሽ ካገኘሽው
E6q7Sg
አቤት ይቺ ምድር ስንት አመት ነው ግን ምንኖረው? እንዴትስ ስላም ተሰምቷት ትኖራለች?
እ/ር ይፈርዳል ! ስሙ እንደዚህ አይቀለድበትም
J😂
Oh ok
❤😊😅😮
TVh
😅😊😅
No
Res Rd
እጅግ በጣም ያማል 😭😭😭 እናቴ አይዞን ህግ ከአለ ንብረታቸው ይመለስ የህግ ባለሙያዎች እርዷቸው እባካችሁ 🙏
ፍትህ ለእናታችን 😢
ሚሰጥር የሆነ ነገር ከአነደበታችን ከወጣ መልሶ ጠላት የሆንብናል::: እግዚአብሔር ሆይ አስተዋይ አድርገን ::የምናመልከው አምላክ እኮ ሁላችንንም ይሰማል ይናገራል:"ያያል ;ይመልሳል
የሄማ ምኑ ላይ ነው ክርስትናችነ ???
ጌታ ሀዘነወትን በደስታ ይቀይርለወት
አለምሰገድ ትህትናህ ደስ ሲል የጋዘጠኛ ሰረአትህ 🙏🙏🙏🙏
የፍፀሜ ቀናችንን የሚያውቀው የፈጠረን እግዚአብሔር ብቻ ነው ::
ሁልግዜ አንተ አቅርብልን ጋዜጠኛው በጣም ስነስርዓት በተሞላበት አነጋገር ነው የምታቀርብልን እናመሰግናለን❤
ህዝቤ እውቀት በማጣት ጠፍቱዋል የተባለው ትንቢት ተፈፀመብን። ሀሰተኛ ነቢያቶች ጌታ ይገስፃችሁ። የቀደመችውን መንገድ ፈልጉ።
በጣም ትክክክል
የአሆኖቹ እኮ የሌባ እነ የማፈያ ቡድ ነቸው እምነት እኮ አይደለም ሌብነት እነ ዘረፈ ነው የያዙት
አለምስገድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እርጋታና መልካምነት እንዲሁም የንግግር ችሎታ አንድ ላይ አድርጎ ጌታ የስጠህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ወንድሜ
አይ ጼንጤ ሁሌ ነግድ አይዴብራችሁም ፈጣሪ የእጅሽን ይስጥሽ ደስታን ያሳጣሽ 😭💔
እቺ ሰው ፎቶዋን አውጥታችሑ ለጥፉ ሌሎችንም እያራቆተች ይሖናል በሐሳቤ የሚስማማ ማነው?
ትክልልል የኔም ሳብ ነው
ግን ቅጣትይገባታል
እውነት ነው ፍቶዋ ይለጠፍ በህግ ትቀጣ
ማህደር ወርቁ የምታቋት ፎቶ አንሱና ለጥፏት....
ጌታሆይ ሀገራችንን ከሰይጣናዊ መንፈስ አውጣት ፍትህ ለእናታችን ከእውነተኛው አምላክ ከእግዚአብሔር
ቃለ መጠይቅ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር እባካችሁ ወደፍርድ የምትቀርብበትን መንገድ ፈልጉላቸው ሰለ እግዚአብሔር
ሁሌም ምንለው አሰተኛ ነብያት እንዳሎ ይነገራል ሁሎንም አሜን እያላቹ ለምትቀበሎ ትምህረት ነው
አቤቱ ጌታ ሆይ ከአውሬ ሰውረን : ሴትየዋ ሰው ሳትሆን አውሬ ናት 😢😢 እርሶን አለመግደሏም እግዚአብሔር ሰውርዎት ነው : ሞት ምትተነብየው እኮ ምታሰራው መተት ለመግደል ነው አልሳካ ብሎ ነው እንጂ : ግን የድሮ ባሎት ልኳት ይሆን ?? ከሱጋ ተመሳጥረው እንዳይሆን : ውይ ውይ ጌታ ይታደጎት እግዚአብሔር ይፍረድሎት ጌታ ሆይ እባክህ እርዳቸው አንተ ታሪክን ትቀይራለህ : አሌክስ ተባረክ
Tertir man yawkal esu likuwat yihonal
Yenem hasab neber baliyew yelakat endatihon besime agelgay 😢
አረ ፈጣሪ ይቺን የተረገመች ሴት የድንግል ማርያም ልጅ ማአት ያዉርድባት አሜን
በትክክል
ወላሂ በጣም ያሳዝናል መሞታችንን እረስተናል
ምን አይነት ጨካኝ ነች እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን ፍትህ ይሰጣቸው እናታችን
ዘንድሮ ጴንጤዎች አልተቻሉም እግዚኦ እማምዬ እግዚአብሔር ንብረተዎትን ይመልስለዎት😢😢በቃ ህዝቤ ሞት መፍራት አቃተው
ማንም አጭበርባሪ የወንጌል አማኙን አይወክልም ሌባው ጠጪ ሰካራሙ ጨፋሪው ዝሙተኛው ደጋሚው ደብተራው የት ይሆን የተሰገሰገው የሴትየዋን የልብ ትርታ አይታ እምነቱን ተጠቀመችበት የወንጌል አማኝ አይደለችም ሌባና አጭበርባሪ ሁሉም ቤት አለ እንክርዳድ
ባለፈው ሀላባላይ በሙስሊም ተማሪዎችላይ በድግምት ሲረፈርፏቸው ነበር ያስፈራል
@@dyigxhdhgg-ts8yz ኧረ 😪
እቺ ጴንጤ አይደለችም ሌባ ናት
አንች ዝም ብለሽ የጴንጠን ስም አንታንሸ ጴንጠን አትወክልም ።
ልብ😢ን የሚሰብር ፣በጣም ያማል አንች የዋህ ሴት እግዚአብሔር ቅን ፍርድ ይፈርድልሻል።እሷ አጭቤ የሰይጣን መልእተኛ መተተኛ ሴት ናት። ጌታ ይገስፃት
የህግ ባለሞያዎች እኚን ሴት እርዱ ለነፍስ ይሆናችሁ አል
በጣም ያሳዝናል😢ፍትህ ካለ አሳዩን አሌክሶ እግዚአብሔር ይባርክህ
የኔ እናት በደረሰቦት ነገር በጣም አዝኛለሁ በዚህ እድሜዎ ፈጣሪን እናቃለን በሚሉ ከሀዲዎች ጥቅመኞች ጋር ፈጣሪን አመልካለሁ ብለው የደረሰቦትን እዩት ይሄን ለምትሰሙት ሁሉ ትምህርት ይሁናችሁ 🙏
በስመአብ ይሄ ታሪክ ፊልም ነው የመሰለኚ።በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
የኔ እናት ሀቆን እግዚአብሔር ይመልስሎት
በትክክል እናቴ ማርያም ከደዚህ አይነት ክፉ መንፈስ ትጠብቀን ❤❤❤
ብዙ አሉ ሀይማኖት አለኝ እያሉ ንብረት ሴት ልጄ የሚድፍሩ
Gaxetegaw.betam.respect.alege❤❤
Fth.lenatachen
በጣም ያማል የእውነት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ ለእንደዚህ አይነት ሚሲኪኖችሁ እናቶች አሰባቸው በምህረትህ😢😢😢😢
ማዘርየ በጣም ነው የሚያሳዝኑት በእግዚአብሔርም አለምሰገድ ንብረታቸው እንዲመለስላቸው እርዳቸው😢
በፋጥነት ለህግ ትቅርብ!!!!ፋትህ ለናታችን✊✊
ኡኡኡኡኡኡ ጎዳና መውጣታቸው ነው በእሰተርጅና አይይይ ፓሊስ ይያዛት ይቺን ሴት በማታለል ወንጀል መያዝ አለባት
ትክክል
እውነትነው ታድያምንዋጋ አለው እምሁንያለው ፖሌስ የቀጣፊተባባሪ አደለ
ምን ዋጋ አለዉ ዘንድሮ እንኳን ማስረጃ ሳይኖር ማስረጃ ኖሮ እንኳን ፍትህ የለም 😢
ወይጎድ
ይህ ነገር ልብ ያለው ልብ ይበል የዋህ ልብ ያላቸውን እያተኮሩ እያንዳንዱ ቤት ማንኳኳቱ የማይቀር ነው
ስለዚህ ቅዱሱ መፅሐፍ ቅዱስእንደእባብ ልባም እንደእርግብ የዋህ ሁኑ ይላል ፈጣሪ ይርዳዎት
አቤት የኔ እናትዋየ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አልጠግብ ባይ ሲተፉ ያድራል ትላለች የኔ እናት እንደው አንዱ ቢበቃሽ ምን አለ እንደ ያልተለፍበት ገንዘብ ሲቀመስ እኮ እውር ያረጋል የሚባለው እውነት ነው ፍትህ መቼም በማስረጃ ነው እርሶ እግዜር ፍትህ ይስጥሎት
እናቴ አይዞዎት እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል እንደሰው አይደለም የሞኝ አምላክ ይፍረድ አያልቅሱ ወደ እግዚአብሔር ይጩሁ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም የውሸት ትንቢት አይሰራም መተት አስማት በእየሱስ ስም ይፍረስ እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት አሌክስ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
ሰው ግን ስንት አይነት ሰይጣጣዊ ልቦና አለው😢አንድ ብር ያለ ሀቅሽ ከወሰድሽ እንቅልፍ ሊወስድሽ አይገባም እንኳን ሚሊየን ይቅርና።
አላህ ልቦና ይስጥሽ።
በእውነት የምንስማው ነገር ሁሉ በጣም ልብ ይስብራል ወደ እግዚአብሔር አለመቅርብ ዋጋ እያስከፈለን ስለሆነ እባካችሁ ልባችን ለፈጣሪ ክፍት እናደርግለት እግዚአብሔር እኮ ይችላል
ከጌታ ቀጥሎ ቤተሰብ ነዉ ምክናያቱም ቃሉ ሰለወነ እንደገናደግሞ አስራትና መባአ ለበተክርስታን እንጂ ለሳ ነዉ ይወንልሻል ኢሳካልሻል ሰለተባለ አደረግሽዉ 2ተቹዉም አንድ ናቹዉ ምን እንደሚያሳዝን
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... ሁልግዜ ትለያለህ ... የስነምግባርህ... ግሪስህ... ትህትናህ... የጋዜጠኝነት ስነምግባርህ... ባጠቃላይ... ትለያለህ... እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️… ልጄች ካሉህ ይባረኩልህ... እንዳንተ ይሁኑልህ 🙏
😢አቤት ጊዜ አቤት ዘመን አቤቱ ይቅር በለን በእድሜ የሚበልጡንን የማናከብር እንባ የማንፈራ እርግማን የማንፈራ እግዚኦ ታረቀን
እግዚአብሄር ይርዳዎት እናት
የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳወትና ቤቱትን ያስመልስሎት በመጦሪያቸው ሳዓት
በስጦታ የተሰጠ ንብረት ማስመለስ ይቻላል እባካችሁ አግዟቸው
ዓለም ሰገድ ግሩም ጌዜጠኛ ነህ ደርባባ ስብእናህን አቀራረብህን ፈገግታህን ለመግለፅ ቃላት አጣሁልህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ይህ ከንቱ ሕዝብ በአብራከ መንፈስ ቅዱስ በማየ ዮርዳኖስ ተጠምቆ ይህን ሁሉ ፀጋ ተገፎ አባታቸው ሉተር ኦርቶዶክስ ተዋኀዶን ክዶ ይውጣ እንጂ የተማረ የቤተ ክርስቲያን ምሁር ነበር ነገር ግን እዚህ አሁን በሚዲያ ጉንጭ አልፋ ወሬ የሚአወሩን በክርስትና ትምህርት ያልተፀነሱ እንኳን ቤት መቀማት እነ እዩ ጩፋ ፓንት የሚአበሏቸው እንስሳዎች ናቸው ሰው ከእግዚአብሔር ከተለየ እኮ በድን ነው የተቆረጠ የሰውነት አካል ነው እናቴ ያመኑት አዳራሽ ለአዳራሽ ያንከራተተዎት ጥንተ ጠላታችን ሳጥናኤል በዚች ቂጧን ባልጠረገች መጫወቻ አደረገዎት የካዱት አምላክ መላእክቱ እናቱ ድንግል ማርያም ጻድቃን ሰማእታት በእርሰዎ ሕይወት ውስጥ ድርሻ አጡ ለዚህ ሁሉ መከራ አሳልፎ ሰጠዎት ነገር ግን የፈጠረውን የማይረሳ ርኀሩህ አምላክ በዚህ ደግ ጋዜጠኛ አማካይነት ይረደዎታል የህግ ባለሞያዎች ይርዶዎት ያች ዘራፊ ዱርየ በፖሊስ መያዝ አለባት አለባት ንብረታቸውን መልሳ ለሰራችው ወንጀል በህግ መቀጣት አለባት ካልሆነ ሴትዮዋንም ልትገላቸው ትችላለች እግዚአብሔር ይርደዎት
እኔም
ደምሪኝ ውዴ
ሲጀመር ሴትዮዋ ዘመዶቿን አታስጠጋም ማለት ነው የራሷ ክፋት ነው እዝች ሴት ላይ የጣላት እንጂ ከዘመዶቿ ብትቀራረብ ኖሮ ይሄ ሁሉ ነገር ሲከሰት ዝም ብለው አያዩም ነበር በስተመጨረሻ የደረሱላት ዘመዶቿ ናቸው ታናድዳለች
ሴትዮይቱ ከበፊት ባል ተብዬዉ ጋር ተመሳጥራ መሆን አለበት አቅዳበት አስባበት የሰራችዉ ነዉ ይገርማል አላህ የጇን ይስጣት ያረብ
ውድ እህቴ እኔም እንደአንቺ ነበር ያሰብኩት ተባረኪ
እኔም
leke.nesh.enam.edezawe.new.yasbekut😢😢😢
እኔም አሰብኩ
ኖ ብዙዎች ሀይማኖት ነይ ያድንሻል እያሉ እየሱስ ያድናል ትንቢት እያሉ ይበላሉ
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ታደሰ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት መልካም አስተዋይ እውነተኛ ጋዜጠኛ ኢትዬጵያውያንን ያብዛል እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄ ሁሉ ግፍ ስንት አመት ልትኖር ነው ቤቱ 😊ሳትጠግቢው ፈጣሪ ይድፍሽ እርኩስ መናፍቅ
Bewunet yasazinal libona yistachew enezih menafikoche
እኮ እኔም የሚገርመኝ አሜን
አሜን ድፍት ያርጋት
አለምዬ የስፍሬ ስው ናቸው ትክክለኛ ሀቅ እላቸው አለም ባንክ ማታ ከምሽቱ ሁለት ስዓት ስጨቀጨቃቸው ቆሜ አይቻልሁ
ውነት ልትጠቀምበት ነው ከኒህ እናት ቀምታ ደስታ ይሰጣታል ከጇ ታገኘዋለች
ጌታ ይፍረድ በጣም ያሳዝናል የእግዚአብሔር ቃል መነገጃ አረገችው አይዞትዎት እናታችን
ይገርማል ; ያሳዝንማል ; ያፈዛልም እናታችን ጠንካራ ነዎት እግዚአብሔር ይይላት
የኔ እናት የኔ ምስኪን አይዞት እናቴ ፈጣሪ አለ አለምሰገድ እባክህ የጤናቸውን ሁኔታ አሳይልን
አለምሰገድ እመቤቴ ማርያም እድሜና ጤና ትስጥህ ህግ በደንብ ይያዘው ለሌላውትምህርት ነው ሃቅሽን ፈጣሪ ያስመልስልሽ🙏
እውነት አዳማጭ ነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናቴ እግዚአብሔር ይርዳዎት
ወይ አኔ ይጥንቆላ መንፈስ በድንግል ማርያም ልጅ የጥንቀላ መንፈስ ይገሰፅ🙏🙏🙏የገረመኝ ግን በሰዉ ላብ አና ቤት ልትኖር በነፈስም በሰጋም ጌታ ይፈረድባት !! የአይጥ አባጨጓሬ ይዉረስባት አጭበርብራ የዉሰደችዉን ቤት
አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏ፍትህ ያስፈልጋቸዋል ። አለምዬ አንተን ግን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክልን 👌👌👌
የማትሰለቼ ጋዜጠኛ በኔ ዘመን አንተን አገኘሁ❤❤
😪😪😪😪🙏🙏🙏🙏አቤቱ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት የዳቢሎስ ስራ ከነ ልጀቼ አወጣኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀኝ
እግዚአብሔር ይጠብቀን ነው የምባለው
እግዚኦ ማሃርነ ክርስቶስ 🤲🤲 ስንት ጉድ አለ በየቦታው አይን የሌለው ቅሚያ ወይኔ እናቴ አይዞት እግዚአብሔር አምላክ ንብርቶትን እንደምንም ብሎ በእጅዎት ይስጦት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለሷም ልቦና ይስጣት አሜን
እግዚአብሔር እምባዎትን ያብስ ከሀሰተኛ ነብያት እንጠንቀቅ እግዚአብሔር ተሰፍን እንጂ ሞትን አይናገርም 😢😢😢
ዘንድሮ ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ አፍዛዥ አደንዛዡ በዝቷል እንኳን በህይወት ቆዩ እማየ ።
እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ ነብይ ከሚባሉት አጭበርባሪዎች ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀን
ወይ ዘምባቤ እኔም አውቃለሁ :: አየር ጤና ላይ ቦታ ተሰጥቷት መከራዋን አይታ ነው ቤቱን የሰራችው ::
የምር ውስጤ እየተቀጠቀጠ ነው የሰማውት እራሴን በሳቸው ቦታ አርጌ መዳንያለም መሀት ያውርድባት በብር የማይድ በሽታ ይስጣት ምን አይነት ጨካኝ አውሬ ናት የኔ እናት እዴት ውስጤን እደበሉት ሰው እንዴት በዚ ልክ የዋህ ይሆናል ሀይዞት 😢😢😢😢😢
እግዚያብሄር ይፍረድባት በዚህ እድሜ ማስለቀስ እርግማን ይሁንባት😮😢
ኡፍፍፍ በጣም ያማል! እግዚአብሄር ይፍረድ. በስመአብ ቀድማ እሷ እንዳትሞት
እሄ ግፍ ነው !
በመጀመሪያ ደረጃ ጠያቂዉን አደንቃለሁ እርጋታዉ፣ሲቀጥል ልጅቱ በሀሞኖት ፀሎት ተገን አድርጋ እንደተባለዉ አፍዝ አደንግዝ ተጠቅማባቸዋለች ፣በዚህ አላበቃም የሚገርመዉ ንብረታቸዉን እስከ መረጃ ወረቀታቸዉ ተቆጣጥራ የመጨረሻ ሀሳቧ ሊሆን የሚችለዉ ሰትየዋን አስወግዳ እና በሴትየዋ ቤተሰብ ላለመጠየቅ ንብረቱን ባጠቃላይ ሽጣ መሰወር ነበር ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ደረሰላቸዉ ባይ ነኝ ፤ከዚህ ያድን።
ውድ እህቶቸ ከክፎ ነገር አሏህ ይጠብቀን. በሰው ሀገር እድሜችን እየሄደ ነው. አግብታችሁ ልጆችን ውለዱ ወላሂ እነዚህ ኤናት እዳሳዘኑኝ
እውነት ነው ልጅ ቢኖራቸው እንዲህ አይሆነም ነበር
አሚን
እንዴ ፈጣሪ ካልፈቀደ እንዴት ይሆናል እህት
እግዞ እግዞ አቢቱ አምላኬ ሆይ ምናይነት ጨካኘ ነች እፍፍፍ እናቴ አይዞን ያለመውለድ ይህ ነው አንዱ ችግሩ 😢😢😢
አይ ጴንጤ የቀራችሁ ይህ ነበር እግዚአብሔር ገንዘብዎን ያስመልስለዎት😢😢
ነይ እኛ ሰፈር ባሕታዊ ሰውዬ ዘርፈው ውጭ ለሚኖር የወንድማቸው ልጅ የሰጡ ። ዋናው ሰው እግዚአብሔርን መፍራቱ እንጂ ያለበት ሐይማኖት ድርጅት ዋስትና አይደለም
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ የኚ እናት እምባ የትም አያደርሳትም እግዝያቤር ይፈርዳል እኔ እንደሚመስለኝ አፋዝ አደንዝዝ አርጋባቸዉ ነዉ ከላይ ፀሎተኛ መስላ ከዉስጥ ግን የመናፋስት አሰራር አለበት ሁሉን ነገር በፋቃደኝነት እንዲሰጡ
እንደዉ ይችን የመሰሉ እናት ማታለል አያማትም ለፍተዉ ያፈሩትን ንብረት አታለሸ ወሰደሸ ሰንት አመት ትኖሪ ይሆን አንችም ብሎ የፈጣሪን ቃል አዋቂ የሰራሸን ታገኝዋለሸ
ደግሞ እኮ ገዝታ ሰጣታለች
እግዚአብሔርን ክደው አሁን አደባባይ ወተው ያዙኝ ልቀቁኞ ይላሉ ልጅታ ጎበዝ ናት መናፍቅ ሆነው ቤተክርስቲያን ይላሉ አስራት በኩራት አውተው ቆርበው ፈጣሪን በማመስገን ሲኖርቦት በዚ እድሜዎት መናፍቅ ሆኑ ወይ ጊዜ። ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው እሰይ። ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው።
ምን ጉድ ነው ፈጣሪየ 😢😢😢
በዚህ ዘመን ምን ያላየነው ያልሰማነው አለ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን እንጅ
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ የፈጣሪ ስም እንደቀለደችና እንደ ዘረፈች በሰላም አትኖርም እማማ አይዞት በሕይወት መትረፎት እራሱ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ይመሥገን 🙏🙏ፈጣሪ ላቦትን ሀቆትን ያስመልስሎት 🙏🙏አለም ሰገድ አንደኛ ❤❤❤
ገራሚ ዘመን , ፈርሀ እግዚያብሔር ከውስጣችን የተሟጠጠብን መናየቀረን ጉዶች ። የቀድሞ ባለቤቶ ሊገልዎት እቅድ ይኖራቸው ይሆን??? ምክንያቱም አንቺ ስትሞቺ ለልጆቼ ሀብትሽን እሚያዘዋወርላቸው እሚሰጣቸው የለም ስለዚህ አሁን በህይወት እንዳለሽ ንብረቱን ስጭኝ ብሎ መናገርን ምንአመጣው ?????????
እያንዳንዳችን ሞታችንን ተሸክመን እንደምንጓዝ ዘንግተን ቀድሞ ሂያጅንም/ቀድሞ ሟቹን እሚያውቀው እግዚያብሔር እንጂ እንዴትነው አንዳችን የአንዳችንን ሞት ተባይ የምንሆነው ??????????????
የኚህን ሴት ንብረትን ያለአግባብ በግፍ ያለፋችበትን የዘረፈችው ሴት ያካበተችውን ንብረት ሳትጠቀምበት እንደወጣች ብትቀር ያካበተችውን ጥላ ማለፏን እንዴት ዘነጋችው ???
እግዚአብሔር የላቦን ያሰመልሰሎት መጦሪያቸውን
የመናፍቅ እምነት እኮ ሁሉ ድራማ እሩኩስ መንፈስ ነው😮
አለምሰገድ በ እናትህ ይሁንብህ ይቺን ሴት ፈልገህ አቅርብልን አንተ ካልቻልክ በፖሊስ 😅
ere ydfati eci syxane nati tu ydfati
አድራሻዋ አለም ባንክ አልፋ ትምህርት ቤት ነች ጎረቤት ነን
የኔ እናት ኡኡኡ😢 አይዞት ንብረትወት ይመለሳል እግዚአብሔር አለ🙏
ፎቶዋ መለጠፍ ነበረበት😢
ምን ፎቶዋን መለጠፍ ያስፈልጋል ዛሬም አብራ ከነሱጋራ እየኖረች እኮ ነዉ
ሰዎች ቤተሰብ ዘመድ ሳታማክሩ ብዙ ነገር ታበላሹ እና ችግር ታመጣላችሁ። የኔ አባት ብዙ ነገር ያበላሸው እናልጆቹን ሳያማክር ውጪ ውጪ እያማከረ ባዶ እጃችንን አስቀረን።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የኔ እናት ሲሳዝኑ እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭 ይች ሌባ ማዝ አለባት እግዚአብሔር ይስራሽን ይስጥሽ በእውነት የዚች ደካማ እናት እንባ ዋጋ ያስከፍልሽ በእውነት ያለሐሰት
እግዚኦ😢😢 አር እዳትገላቸው ለሚመለከተው አካል ሁሉ ይድርስ ፋትህ ይገባቸዋል !!! የአውሬ ዘመን💔💔💔
❤❤❤❤❤
ቁጭ የኔ ታሪክ ጌታ ቤተሰብሺን ያስታርቅልሻል በማለት እስቲድዩ ተቀማሁ በዉርስ የተሰጠኝ የአያቴ ነበር እና ተበልቼ በህግ ግን አፍጫዋን ይዘን ተመለሰልኝ እኔም ሀይማኖቱ አስጠልቶኝ ያሳደገችኝ እምየ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተመለስኩ እባካችሁ ምላሳቸዉ እኮ አለም እድትክድ ነው የምታረጉት ተው ግን
ድሮስ ምን አጠሽ ሄደሽ ነው ኦርቶዶስ እኮ ሆሉ የተሞላ ነው ግን እኛ መፃፍ ቅዱስ አናነብም
@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ ነዉ ግን እኔ ከቤታሰብ ነው በግድ ያደረጉኝ
እንኳን ተመለሰልሽ አንችም እንኳን ተመለስሽ።እግዚአብሔር በአካል አስተማረኝ በይ
በጣም ከባድ ጊዜ ነው መጸሐፍ ቅዱስ በግልጽ የሚናገረው ነገር እየተፈጸመ ያለው በመጨረሻው ዘመን ገንዘብን የሚወዱ ይሆናሉ ይላል ይገርማል በጣም ሰው ለመልካም ተብሎ የነገሩትን ሚስጥር በደካማ ጎን ገብተው መልሰው ጠላት ያደርግሃል ያሳዝናል ጋዜጠኛው በጣም ነው ደስ እምትለው ያለህ ስነስረአት እንዴት ጠይቀህ እምታዳምጠው ተባረክ
ጉድ ነው ዘንድሮ
Eyoha mida Thank you እባካችሁ ኢትዮጵያን ተጠንቀቁ እባካችሁ ያሁሉ ስብህና ደግነታችን የት ደረሰ ፍርድ እባካችሁ ባለሞየወች እኚን ምስኪን እርድዋቸው
አለምሰገድ ታደሰ😍😍😍
ሰባት ጊዜ ሰባ ሰባት ይቅር እንበል 🙏
አለም ሰገድ በርታ ገና ብዙ ቦታ ትደርሳለህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
የኢትዮጵያ ሃይማኖት አለን የምትሉ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ ምድራችንን ለሌላ ጉስቁልና አትዳርጉ ዋጋ ትከፍላላችሁ ለልጆቻችሁ እርግማን አታውርሱ ሴት እናት ነች የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ከምድሪቱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጠረግ የሃሰት ነብያትን ጨምሮ ማዘር እግዚአብሔር ይፈርዳል ፍትህ ለእናቶች በህግ ትጠየቅ ቃሉን ስለማያውቁ ስተዋል አጭበርባሪ ነች በህግ ትቅረብ እንዳውም እሷን አቅርባት pls ውክልና የሰጠው ሰው በህይወት መኖሩ ማዘር እድለኛ ነሽ ስጦታሽንም ሆነ ውክልናሽን ማንሳት ትችያለሽ አንድ ነገር ብትሆኚ ተጠያቂ ነች እግዚአብሔርን የምትፈራ ከሆነ ቤተ ክርስቲያን ፓስተሯ ማን ነው ? እንዲህ አይነት ሰው ተሰምቶም አይቀርም ይህንን የመሰለ ልጅ እያለ የዱርዬ መጨዋቻ ሆናችሁ ምነው እጅግ ያሳዝናል አቅርባት እባክህን እግዚኦ ዘመዶችሽ ሰጥተሽ ቢሆን ክፉሽን አይፈቅዱም ማዘር አይዞሽ የመርደኪዮስ አምላክ ሃማ ቢያውቅ ኖሮ አይሸወድም ነበረ ህያው እግዚአብሔር ምስክር ነው የማዘር ገንዘብ ዋጋ ያስከፍልሻል ተመለሽ ተመለሽ ተመለሽ
ህጉ የሴትየዋን ፋይል ከስር ሊያይላቸው ሊመረምር ይገባል ያሁኑ ዘመን ወበዴወች ሰውን እየፈለጉ በስስ ጎን በመግባት እዲህ አይነት ድርጊቶች እየበዙነው መግስት ያለውን በጥልቀት መመርመር አለበት እባካችሁ ተጠበቁ በዝተዋል
እባክህ ወደ ህግ ለመንግስት አድርስላት ይቺ ማፍያ ናት እንዳትገላቸው።ወይ ሞኝነት እንዲህም አይነት ሰው አለ?ወይኔ የእኔ እናት ተቃጥለው ከሰል መሰሉ ተቃጥለው ወይ ሰው ክፋቱ
Police memermer alebet yethiopea hizbey yefredat keamlakgar meche endemnimot anawkim🤭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚኦ እግዚኦ የህን ሀገር ነው ቅዲስት ሀገር የምንለው ይቅር ይበለን እቺ የሰማይን የምዲርን ፈጣሪ የእጂዋን ታግኝ የሕግ ባለሙያዎች እገዛ ይደረግላቸው ሁሉ ይመለስላቸው ከፈጣሪ ጋር
የኔ እናት በጣም ያሳዝናል አይዞት እናትን እንዲህ ማድረግ አይገባም እመብርሃን ትፍረድ በጣም አዘንኩ😭😭😭😭💔ልብ ይሰብራል
የኔ የዋህ እናት አላህ ሀቁን ያውጣላቹ
እንኮንም ሳትገልሽ በሰላም ከቤተሰቦችሽጋረ በሰላም ተገናኝሽ ከዚህ በህላ በህግም በግድም መመለስ አለባት ቤቱን እንዳትሸጠዉ በደንብ ተከታተሏት
Yihchi Set Ewunet sewu nechi
Emaye Ayizosh Egziyabher letamr new yakoyesh berch yhich set gen Andi ken bedade thedalech