ከ3 ልጆቼ እናት ጋር የተለያየንበት ምክንያት! ለካ እንደዚህም ሆኖ መኖር ይቻላል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 674

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 8 месяцев назад +147

    ሁሉም ሰዎች አግብተው ለፈቱ ሴቶች ጥሩ አመለካከት የላቸውም ግን ከትዳር ተለያይተን ልጆችን ብቻችንን የምናሳድግ ሴቶች በምን አይነት የህይወት ፈተና ውስጥ እንደምናልፍ እናውቀዋለን እኔ በግሌ እንኳን የማውቃቸውን የማላውቃቸውን ሴቶች እንኳን በምንም ተአምር ትዳራችሁን እንዳትፈቱ በእኔ እዩ እኔ ወድጄም ባይሆን ትዳሬ ከፈረሰ ጊዜ ጀምሮ መልኬን አጥቼ ሙሉ ሴት ሳልሆን በፊት ትዳርላይ እያለሁ የማደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ ማድረግ ሳልችል እየኖርኩ ነው ሴቶችዬ ነፃነት ያለው ትዳር ውስጥ ነው ከተፋታችሁ ስማችሁም አያምርም ነው የዘወትር ቃሌ ስለዚህ ሁሉም ሴቶች እኔ እያለፍኩበት ባለው መንገድ እንዲያልፉ አልመክርም ቃላት ከሚገልፀው በላይ ከባድ ነው

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 8 месяцев назад +13

      @ ሃንዬ እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጠን እንጂ በተፈጥሮ ወንዶች ክብር ይወዳሉ እናቶች ምን ይፈልጋሉ ያስደስታቸዋል የሚል የሚያበረታታ ነገር በርቺ ጎበዝ የማለት ነገር የላቸውም በተፈጥሮ ሁሉ በልባቸው ነው ገንዘብ ያምጡ ቤታቸው አይጉደል እንጂ ምን ጎደለብሽ ነው የሚሉት ትልቅ ስህተት መወያየት መነጋገር አይታሰብም አላደጉበትም ስለእዚህ ማስተዋሉን ይስጠቻው ብሎ መፀለይ ነው እንጂ እንዳልሽው መፋታት መፍትሄ አይሆንም ሰላም መፍጠር እንጂ ይቅር ተባባሉ

    • @ችይፕኝች
      @ችይፕኝች 8 месяцев назад +6

      እኮ እኔም ያሳዘነኝ የአለምስገድማጋነን ነው :: ግን ስውየው ገንዘቡን ነውየሚወድ

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 8 месяцев назад +1

      ጥሩ ምክር ነው እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🙏

    • @konjittadesse2126
      @konjittadesse2126 8 месяцев назад +13

      መፍታት ጥሩ አይደለም። ግን ተንቀሽ ከምትኖሪ ወጥተሽ ተጣጥረሽ መኖር ጥሩ ነው። አንቺ ያማረርሽው የኑሮች መሙላይ ላይ ነው። ተጎሳቆልኩ ገለመሌ። ራስሽን ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ። የወንድ ጥገኛ ከሆንሽ ግን ለብቻሽ ትግል አትችይም። ሁሉ ሴት ልጅ በርትታ መስራት ይጠበቅባታል። የዚህ ሰውዬ ሚስት ብዙ ነገር እንደጎደለናት ያስታውቃል። ጤፉ በበርሜል ሞልቶ አስቀምጫለው የሚል እንከፍ ባል ነው። የኔ እየቆለፈ ይህ ይበቃል ይቺን ብሉ የሚል ይሆናል። ሴት ልጅ ቤቷ ሞልቶ ተራብኩ ብላ የምታወራ ልትኖር አትችልም። ሌላውን ጉዳይ ጸባዩን ልትናገር ትችል ይሆናል።

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna 8 месяцев назад +4

      @@konjittadesse2126 ይኸውልሽ የኔ እህት እኔ ገንዘብ ቸገረኝ ወይም ስራ አልሰራም አላልኩም እንዴ ት ዳር ለገንዘብ ብቻ ነው እንዴ ጥቅሙ? እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በፊትም አሁንም የሰው ጥገኛ ሆኜ አላውቅም የራሴ ነገር ያለኝ ሴት ነኝ

  • @hayatmakonen7936
    @hayatmakonen7936 8 месяцев назад +29

    አሌክስ አያቴ ሲናገሩ እንዲ ይሉ ነበረ አንዱ ሲያወራ ያፈዝ አንዱ ሲያወራ ያገነግዝ ከእሳቸው ይኤንን ሰማን ከባለቤታቸው ደሞ ሌላ ነገር እንሰማ ይሆናል እና እባክ ባለቤቱንም አናግራትና ችግራቸውን መፍታት የሚችሉበትን አጋጣሚ ፍጠርላቸው መነጋገር ያለባቸው ሰዎች ይመስላሉ

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 8 месяцев назад +129

    የኔም አባት እንዲ ነው ሚያወራው ሰው ፊት
    ግን ለእናቴ 1 ብር አይሰጣትም ነበር በጣም ጠንካራ ሁና ለዚ ያበቃችኝ እናቴ ናት ክብር ለእናቶቻችን❤

    • @QueenofSheba7
      @QueenofSheba7 8 месяцев назад +2

      Yes there's sth fishy abt this guy

    • @edenkebrom
      @edenkebrom 8 месяцев назад

      Òx0fp😅

    • @kedist1978
      @kedist1978 8 месяцев назад +5

      የኔም አባት ቅቤ አፍ ነበር

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 8 месяцев назад +1

      ተመቸኝ

    • @wirohode506
      @wirohode506 8 месяцев назад

      Betraqa

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 8 месяцев назад +56

    ባለቤቱ ትክክል ነበረች ይሄው በስተመጨረሻ ከቤቷ አስወጣት ምክንያቱም ዱሮውንም ተንኮል መሳይ ነገር ይመስላል ለማንኛውም የሷንም ብንሰማ ይቀላል አንዳንድ ወንዶችየሚያወሩትና የሚኖሩት የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አላቸው አለምዬ አድናቂህ ነኝ ተባረክልኝ

    • @SaraTesfaMichaelAbreham
      @SaraTesfaMichaelAbreham 8 месяцев назад +2

      ውድ ማለት ይውጭ አልጋ የቤት ቀጋ ና ቸው ፈርድ የ አግዚአብሔር ነው አልፍርድም አሰውውም በትትይቅ መክንያት የኖርታል አልፍርድም

    • @Sam-ws3cy
      @Sam-ws3cy 8 месяцев назад +1

      አንዳንድ ሴቶችስ?

    • @temutemucar1203
      @temutemucar1203 8 месяцев назад +3

      አንቺና እሷ ህተማማቾች ናቸሁ ማለት ነው😂😂😂

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 8 месяцев назад +1

      እህቶ ነሽ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 8 месяцев назад +1

      ምኑ ነው ተንኩል አንቀፅ ላይ አለ የቤቶች ግን እሷ መደመሪ ቤት ፍለጋ ነው የፈለገች

  • @wasera09
    @wasera09 8 месяцев назад +221

    እግዛብሔር ያስታርቃቸው የምትሉ ላይክ ላይክ ላይክ ልልጃቹ ሲባል

    • @ዝምያለሰላምሆነኑሪ
      @ዝምያለሰላምሆነኑሪ 8 месяцев назад +2

      አሚንንን❤

    • @yoelzemikael
      @yoelzemikael 8 месяцев назад +2

      yikrta tariku sle mistu birukty ytnagrw andum ewnt adlm le ehtu lij sayhon kelela bweldw lij nw betun yegezaw byknu nbr midebedbat aras set lij yiza

    • @Roseslove2017
      @Roseslove2017 8 месяцев назад

      Ayhonim eskezare yet mebere?

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 7 месяцев назад +1

    አባቴ አንተን ስንሰማ ፍፁም ጥሩ ሰው ነህ እሷ በውስጧ የያዘችው ደግሞ ይኖራል። አንዳንዴ ከአንድ ወገን ሰምቶ መፍረድ ከባድ ነው። እኔ አንዴ ከባሌ ወሬ ሰምቶ ያናገረኝ ሰው ይቅር በይኝ እሱን ሳናግረው ቅዱስ አንችን እርኩስ ብየ እንዴት ጠልቼሽ ነበር። ይቅርታ ሲነግረኝኮ መሬት ላይ የቆመ መልዐክ ነበር የሚመስለው አለኝ። እና ምን ለማለት ነው በንግግርህ ፍፁም ጥሩ ሰው መሆንህን ተረድቻለሁ ሴት ግን እንኳን ሶስት ወልዳ ተጋብታ ተፋታች መባልንኳ አትፈልግምና እስኪ የእሷን ደግሞ እንስማ። እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን።

  • @151360ful
    @151360ful 8 месяцев назад +18

    ባልና ሚስት የየራሳቸው ችግር ሊኖርባቸው ይችላል ፣ ላይግባቡ ይችላሉ ፣ ተግባብታችሁ ብትታረቁ ደስ ይላል ፣.... ግን ግን አንተ እንደአባት በጣም መልካም አባት ነህ ፣ ለልጆችህ ማድረግ ያለብህን እያደረክ ነው ፣ በጣም ልትመሰገን ይገባሃል ፣ ልጆችህ በእናንተ መለያየት እንዳይጎዱ የምታደርጋቸው ነገሮች በጣም ጥሩ ነው፣ ለልጆችህ ኑርላቸው፡፡

  • @mesfintessema3556
    @mesfintessema3556 8 месяцев назад +4

    በጣም አመሰግናለሁ እዮሀዎች ፡ እኔ በግል ሁለቱንም ከመጀመሪያ ጀምሮ አዉቃቸዋለሁ ታሪኩ ደግሞ አስተማሪዬ ታላቅ ወንድሜ አባቴ ባለዉለታዬ ነዉ ለዛሬ ማንነቴ ትልቅ አስተዋፅዎ አለዉ ፡ እናም እዮሀዎች እባካችሁ በርቱና አስታርቋቸዉ የሱን ልብ አዉቀዋለሁ ፡ አደራ አደራ እስከመጨረሻዉ ሞክሩ እያልኩ ይህን ታሪክ ስሰማ ስራየን አቋርጨ ነዉ ስሰማ የነበረዉ የምኖረዉ USA new ጥሩ ዜና እንደምሰማ ተስፋ አደርጋለሁ ለልጆች ሲባል ተቻቻሉ እላለሁ ፧

  • @Mesi-1221
    @Mesi-1221 8 месяцев назад +30

    አረ እኔ ልጄን ፅድት አርጌ እያሳደኩ ነዉ የምን እርዳ አትርዳ ነዉ የኛ ወንዶች ስንለያችሁ እንጂ አብረናችሁ ስንኖር ጥሩነታችን አይታያችሁም እሱ አግብቶ 2ወልዳል እኔ ግን ለልጄ ዋጋ እየከፈልኩ ነዉ በስደት እ/ር ይመስገን ክብር ለሲንግል ማሚዎች ስማችንን አታጥፍ በጥቂት ነዉረኞች ወንዶች እራሳችሁን ፈትሹ ለትዳራችሁ መጀመሪያ ዋጋ ክፈሉ

    • @housemaid5021
      @housemaid5021 8 месяцев назад

      ትከከል አይዞሽ

    • @Samfuj-t7m
      @Samfuj-t7m 8 месяцев назад

      Lak indane

    • @andualemabsalat3744
      @andualemabsalat3744 8 месяцев назад +1

      አይ የዘመኑ በሽታ ነው ሲንግ ማማ ነት

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 8 месяцев назад +1

      እባክሽ እህቴ እኔም ባሌ ሁለት ልጅ ጥሎብኝ ሄዳል ግራ ገብቶኛል እዴት ነው ወደ ውጭ መውጣት እምችለው የቤት እመቤት ነበርኩ እባክሽ እርጅኝ አካሄዱን ስለማላቅ ፈርቼ ነው እሚፈለግብኝ እከፍላለው እባክሽ ችግር ውስጥ ነኝ ልጆቼን ለናቴ ሰጥቼ መውጣት ፈልጋለው እባክሽ ያው ይገባሻል እምልሽ እና ስራ ካለ አገናኝኝ እባክሽ እህቴ

    • @ashenafilema7308
      @ashenafilema7308 8 месяцев назад

      የናንተን ገበና ማን ያውራላችሁ

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 8 месяцев назад +38

    ባለትዳር ሴት ትዳር ከፈቱ ሴቶች ጋር ጓደኛ ስትሆን ትዳሯን ማፍረሷን እኔም በቅርብ በማቀው ሰው አይቻለሁ፡፡ አንተ ግን ትልቅ ሰው ነህ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡

    • @konjittadesse2126
      @konjittadesse2126 8 месяцев назад +5

      ይህ ስህተት ነው። ወንዱስ ከፈቱ ጋር ጋደኞ ከሆነ?

    • @husenkedir-x5l
      @husenkedir-x5l 8 месяцев назад

      Tekekel new sew end welo new

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 8 месяцев назад +21

    እኔ የአንድ ሰው ንግግር ብቻ ሰምቼ መፍረድ ትቻለሁ ሴትየዋ ብትመጣ ደግሞ it will be the reverse

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 8 месяцев назад +49

    እፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ እስኪ ለሁላችንም ማስተዋሉን ስጠን ሃገራችን ሰላም አድርግልን ማነው እንደኔ ጥሩ ዜና መስማት የናፈቀው 👍👍👍👍

  • @asnisime2495
    @asnisime2495 8 месяцев назад +20

    በጣም የተከበርክ ስው ነህ ተባረክ አቶ ታሪኩ ለልጆችህም ለልጆችህን እናትም ትልቅ ክብር አለህ አንዴ ቀን ትታረቃላችሁ አለም ስገዴ እባክህ አስታርቃችው ለልጆቻችሁም ልጭንቅላታችውም ትልቅ ለውጥ አለው ትምህርታቸውን በጥሩ ሁኔታ እንዴከታተሉ ይረዳቸዋል እቡክህ አቶ ታሪኩ::

    • @yoelzemikael
      @yoelzemikael 8 месяцев назад +1

      ታሪኩ በጣም ክፋ ሰው ነህ 1 ያወራኸው እውነት የለም እኔ ከማውቀው ከሀገር ውጪ ባልሆን i swear አዋርድህ ነበር ፍትህ ለ ብሩክታዊት 🤐

    • @tadelechfirisa7569
      @tadelechfirisa7569 8 месяцев назад

      Sewuyewu yastawukal kifu yimeslali mhistuuu ghin aheten belacjin​@@yoelzemikael

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 8 месяцев назад +19

    እንዳወራኸው ከሆነ በጣም ጥሩ አባት ነህ እግዚአብሔር አንድ ያርጋቹ

  • @fetiyafetiya3654
    @fetiyafetiya3654 8 месяцев назад +6

    የተናገርከው እውነት እንደሆነ ያስታውቃል አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @amiashi5436
    @amiashi5436 8 месяцев назад +7

    አሰተዋይ አባት ነህእግዝአብሄር ይባርክህ እድሚና ጤና ይሰጥህ እሷም ብትቀርብ ጥሩ ነበር

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 8 месяцев назад +7

    የሚገርም ሰዉ እንዲህም አይነት ባልም አለ ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣላችዉ🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @edilafro3474
    @edilafro3474 8 месяцев назад +3

    ይህ ጉዳይ እግዚአብሄር በሰው አድሮ ያስተምራል ቤት ቁሳቁስ ጥለነው የምናልፊው ላይ ትኩረት ባናደርግ መልካም ነው ምርጥ አባት ነህ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 8 месяцев назад +33

    ዛሬ ከአንድ ወገን የሰማነው ማሌሽ ምንም አልልም🙌 እሷ ደሞ ብትቀርብ ሆረር የሆነ ነገር ልታወራ ትችላለች ለማያቃቹ የኢትዮጵያ ወንዶች አብዛኞቹ ስስታም ነው ሁሉም አላልኩም እዬዬ እንዳትሉ

    • @susuyoutube-p7m
      @susuyoutube-p7m 8 месяцев назад +2

      ሆረር ብቻ 😂😂😂😂የአንዳንድ ወንዶች በደል እኮ. ቃላት አይገልፀውም

    • @MeseretHaile-vt6mm
      @MeseretHaile-vt6mm 8 месяцев назад +1

      እውነት ነው ስስታሞች

    • @NigestZerabruk
      @NigestZerabruk 8 месяцев назад +1

      እዉነት ነዉ

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 8 месяцев назад +8

    ገብቶሃል አበዛህ የተንገርከው ሙሉ በሙሉ እውነት ነው ለመቀበል ያስቸግራል የእሶን ከሰማን በኃላ አስተያየት የምንስጠው ብዙ ጊዜ እንደምናየው ሴቶች ናቸው በደል የሚደርስባቸው አሁንም
    ከንግግርህ የገባኝ የውጪ አልጋ የቤት ቀጋ እንደሚባሉትን ነህ ለማንኛውም እሶ ትቅረብ

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 8 месяцев назад +30

    ነገር ን መስማት ከሁለት ነው ሴትየዋን አግኝና አቅርባት እና የእሱዋን በኩል እንስማ ፍቺው እንኳን መቼም አየገግም ብቻ ለእውነቱ ይውጣ ።

  • @dinkeydebesay3079
    @dinkeydebesay3079 8 месяцев назад +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
    በጣም ጥሩ አባት ነህ እግዚአብሔር ቢፈቅድ የልጆችህ እናት ይህን ሁሉ ተረድታ እንደገና ደግሞ እድሜም አስተማሪ ነው እና እግዚአብሔር ቢፈቅድ እሷም ጥፋተኛነቷን አምና ይቅርታ ተባብላችሁ በሰላም ብትኖሩ ደስ ይለኛል አንተ ግን መልካም አስተዋይ አባት ነህ ልጆችህን እንደምንም ለልጆችህ ስለቤተሰብ ትምህርት አስተምራቸው ምክንያቱም ነገ ታዳጊዎች እና ላይፍ ስለሚጠብቃቸው ስለዚህ አይምሮአችን ብዙ ነገር ስለሚቀበል በነሱ ላይ ትኩረት አድርግ እግዚአብሄር ይርዳህ::

  • @Bobi-l7z
    @Bobi-l7z 8 месяцев назад +3

    ቤቱን በስጦታ ወደኔ አዞርኩት ስትል ነው ተንኮልክ የገባኝ። እንኳንም ፈታችክ ልጆቿን ያለ እናት ታስቀር ነበር። ሁሌም ክፉ ባል መጀመሪያ የሚያደርገው ሚስቱን በዙሪያዋ ያሉ ጥሩ ሰዎችን የሆነ ያልሆ ነገር እያለ መጥመድ ነው። በራሱ የሚተማመን መልካም ወንድ ብትሆን እንድውም አርአያ መሆን ትችል ነበር። በሷ በኩል ያለውን ሳልሰማ አንተ ክፉ እንደሆንክ ተረድቻለሁ ልጆቹም አልዋሹም ይሄኔ አስፈራርተሀቸው ነው። በዋስ መጣትህ ፍርድ እንዲዛባ አርጓል

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 8 месяцев назад

      100% እርግጠኛ ነኝ ሴትየዋን ካፋቱት ዘልዛሎች እንዳ ነሽ ብሎም መሀይም እልምምም ያልሽ ስገጤ ነሽ 🧠⛏️

  • @rising1786
    @rising1786 8 месяцев назад +3

    ዓለምሰገድ ሁሉንም ሰው መምከር ያለብህ አይምሰልህ:: አንዳንዶቹ በህይወት ልምድ ይበልጡሀል::

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 8 месяцев назад +1

    ምናለ ይህ የመሰለ ሰውን በወንዶች የሚገፎትና የተበደሉ እህቶቻችን ባጋጠማቸው ነበር ግን አያገጣጥም በዚህ ጊዜ ሰርቶ ሚያስተዳድር የቤት እመቤት እሚያደርግ ሰው ይከሰራል ስንት እህቶቻችን ሐላፊነት ሳይሰማቸው ጥሏቸው ሚጠፉ አሉ

  • @comcell3831
    @comcell3831 8 месяцев назад +8

    ልጆችህን ስለምትወድ ክብር ይገባሃል

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 8 месяцев назад +2

    እግዚያብሄር ይባርክህ መልካሙ አባት ተባረክ ❤❤❤ አመለጠሽ ይሄን የመሰለ ሰው ወይ ለጊዜያዊ ደስታ ለማመንዘር ነው ሌላ የለውም መልካሙ አባት መጨረሻቸውን ያሳይህ

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 8 месяцев назад +120

    ቅመሞች የረመዳን ጥግረራ እንዴት ነው ያለፈው አመት እኔም ጥግረራ ላይ ነበርኩኝ አሁን ለቤቴ ለባለቤቴ እየተጠገረርኩኝ ነው ተመስገን💜

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 8 месяцев назад +19

      🥰🤲ልጆችሽ ደሞ ደርሰው እንዲካድሙሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ እማ🥰

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 месяцев назад +10

      ማሻ አላህ አልሀምዱልላ እኔም የዛሬ አመት ኢንሻ አላህ በቤቴ ይሆናል 😊😊

    • @hayuLove-g5c
      @hayuLove-g5c 8 месяцев назад +3

      እሰይ ማሻአላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኛንም ያብቃን

    • @لينامحمد-ك4ف
      @لينامحمد-ك4ف 8 месяцев назад +3

      እኮንም ጌታ እረዳሽ❤

    • @helentesfaye1844
      @helentesfaye1844 8 месяцев назад +4

      እንካን ደስ አለሽ ለኛም እንዳንች ያርግልን 🙏🙏🙏

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 8 месяцев назад +1

    አንተ በጣም ጥሩ አባት ነህ ልጆችህ አባት ሆነአል ተባረክ🙏

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 8 месяцев назад +3

    ትክክል ነው ሴት ባለትዳር የሆነች ከተፋቱ ሴቶች ከዋለች እሱዎም ትፈታለች ❤❤❤❤❤

  • @Tadese.mola00
    @Tadese.mola00 8 месяцев назад +14

    ታሪኩ ሁሉ ወንድማችን የተናገረው ቢሆን መልካም ነው ያስመሰግነዋል ሆኖም በብዙ ታሪኮች እንዳየነው ግን ሴትዮዋ ስትመጣ ተቃራኒውን እንሰማ ይሆናል ግን ድምፁ ደስ ይላል ሚዲያ ላይ ቢሰራ ጥሩ ነው

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 8 месяцев назад +1

      ችግር የላዩ ሴቶች በተለይ ከተማ ያድጉ ጥቅም ስያዩ ላይት ያለ ያለ ጭቅጭቅ ማታ በፈለጉት ጊዜ ሊውጡ ብለው ትዳር ያፈርሳሉ

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣት ለየትኛው እድሜ

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 4 месяца назад

    ታሬ እውነት ይህን ታሪክህን ስሰማ በጣም አዝኛለሁ "ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናምናለን" እንደሚለው መጸሐፍ ቅዱስ በርታ ነው የምልህ።

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 8 месяцев назад +44

    አገባ ያለ ላያገባሽ ከደህናው ባልሽ ሆድ አትባባሽ ሴቶች ትዳር ለመፍታት አትቸኩሉ ከፍቺ በህዋላ ጉስቁል ኩርምት ነው የምትሉት እኔ ብሞት አልፈታም ሁሌም የዘውትር ፀሎቴ መጀመሪያ ስለትዳሬ ነው በእውነት ነው የምላችሁ አትፍቱ አደራ እህቶቼ ክብርሽ ባልሽ ነው አትሞኝ!!!

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 8 месяцев назад +3

      ትክክል ሴልጅ ትዳራን ስትፋታ ሞቶን ታቀርባልች እግዚአብሔር በፀሎት መለመን መራራውን ግዜ ያሳልፍልን ብሎ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 8 месяцев назад +5

      እንደዚህ አይነት ባል የምትፈታው ምን ፈልጋ ነው የቤት እመቤት ናት አብዛኝው እናቶች ለልጆቼ ልገፋ ብለው ችለው ልጆቻቸውን ቤታቸውን ስብስብ አድርገው ይይዛሉ በችግር ዉስጥ ሆነው ቤቱዋን ካሙዋላ ለራሱምም ብሎ ቤት ኪራይ ከለቀቀላት ልጆችን ካስተማረ ምድነው ፋላጎቱዋ ይቺ ሴት ልጆቹዋን ከአባታቸው የምትነጥለው እረ ይቺ የእናትነት የሚስትነት ክብርም አይመጥናትም አንዳንድ ሴቶች ጥሩ ባል አይወዱም መልካም ሲሆን ጅል ይመስላቸዋል የሚያስለቅሳትን ወንድ ነው የምትወደው በጣም ነው ያናደደችኝ በተለይ በዉሸት ልጅን አባት ላይ እንዲመሰክር ማድረጉዋ እውነት ቢሆን እራሱ አይደረግም ልቦና ይስጣት

    • @Ekranhassen
      @Ekranhassen 8 месяцев назад

      አትፍረጅ አብረሽ ለፍተሽ ደክመሽ ያፈራሽው ልብረትላይ ሰምሽ የለም ብትባይ ምን ይሰማሻ​@@meaziwendemumeaziwendemu7012

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 8 месяцев назад +5

      ምን ማለት ነው ስው ወዶ አይፈታም ችግር ካልገጠመው በስተቀር🙄😏

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 8 месяцев назад

      😅 lememor enigi lememot mehon yelebetim awo bicha yikebidal yihonal gin kinirin fikirin atito besikay kemenor yishalal

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 8 месяцев назад +10

    ደሰ የሚል ሰው እድሜ ይሰጥክ አምላክ ከአደጋው እንኮን አወጣክ አድናቂክ ነኝ

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 8 месяцев назад +55

    ወንዶችን ያለማመን ችግር አለብኝ የሷን ስንሰማ እንፈርዳለን😂 አላንድ ነገርማ ልጆቿን አትበትንም😢. ሴግል ማሚወች ተወቅሳችሗል😅

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 8 месяцев назад +15

      በትክክል እኔም ደጋፊሽ ነኝ አንዳንድ ወንዶች ለውጭ ሀብታ ሀብታም እያጫወታቸው እቤት ለሚስቱ ግን ስቃዋን የሚያሳይ አለ መቶ ሁለት ሞቶ እየወረወረ በሂወቴ ይህ አጋጥሞኝ ነበር ለልጆቸ የአንድብር ዶቦ መግዥያ ያጣሁበት ቀን አለ እና ሴት ልጅ የራሷ ስራ መያዝ አለባት ባይ ነኝ ወንድ ልጅ አያኮራም ተውኝማ😢😢😢😢😢

    • @Mee-y7s
      @Mee-y7s 8 месяцев назад

    • @ዳማከሴ-ጠ6ለ
      @ዳማከሴ-ጠ6ለ 8 месяцев назад

      😂😂😂👍👍

    • @Mee-y7s
      @Mee-y7s 8 месяцев назад +10

      ሀሉም ውሸታሞች ናቸው የወንዶች እናት አንድ ናት እንደሚባል አታውቁም እናት እኮ ሲበቃት እና ከአቅሙዋ በላይ ሲሆን ብቻ ነው ለማንኛውም ሚስቶቻችሁን ስሙ እምንላችሁን ብትሰሙ የት በደረሳችሁ የሚስት ክፍ የለም

    • @rahelabera6919
      @rahelabera6919 8 месяцев назад +1

      ሴት ልጅ ያውም ልጆች ወልዳ በዚህ ልክ ፍች አትፈልግም ትዳሯላይ ትልቅ ችግር ስለተፈጠረ ነው የራሱ ችግር ነው

  • @asegedechmoges8968
    @asegedechmoges8968 7 месяцев назад

    አቶ ታሪኩ እውነት በጣም ጨዋና ትሁት አባት ነህ እግዛብሄር ለልጆችህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከባለቤትህ ጋር ብትነጋገሩ ስለልጆጃችሁ እግዛብሄር ቢፈቅድ

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 8 месяцев назад +16

    ጀግና አባት አይዞህ

  • @Emuye-w8q
    @Emuye-w8q 8 месяцев назад +6

    ጥሩ ሰዉ ነህ እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጥ

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit 8 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክዎ አባታችን እርሶ በጣም ግሩም ድንቅ አባትኖት። እግዚአብሔር ፍርድ አያጓድልም ሁሉም የስራውን የእጁን ያገኛል። እግዚአብሔር ህይወትዎን ይባርከው ይቀድሰው እመብርሃን ህይወትዎን ትሙላው።

  • @samiaman442
    @samiaman442 8 месяцев назад +3

    አለምሰገድ የግድ ማስታረቅ አይጠበቅብህም ። ሁለት ሰወች የማይስማሙ ከሆነ በቃ መለያየት ነው ያለባቸው። አብረው እየኖሩ የጎሪጥ እየተያዩ ልጆችንም ከማሳቀቅ እንዲሁም ጥሩ ያልሆነ ልምምድ ለልጆች እያሳዩ የስቃይ ኑሮ ከመኖር መለያየት እና ልጆቻቸውን በተቻላቸው መጠን እየተንከባከቡ በሰላም መኖር ጥሩ መፍትሄ ነው። ይህች ሴት ያልለፋችበትን ንብረት ለመካፈል ስትል ንብረቱ በስሙ እንዲዞር አደረገች ከዚያም ብዙም ሳትቆይ ሊገድለኝ ነበር ብላ በገዛ ልጁ አስመስክራበት ፍቺ ጠየቀች። አሁን ደግሞ አብረው መኖር ከጀመሩ በኋላ ምን ይዛበት እንደምትመጣ ማን ያውቃል? አባቴ አንተ መልካም ሰው ነህ በተቻለህ መጠን ልጆችህን ተንከባከብ ይህችን ሴት ግን ድጋሚ ወደ ህይወትህ እንዳታስገባት። ራስህን ጠብቅ።

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 8 месяцев назад +6

    ባለታሪኩም መልካም ሰዉ ነዉ እድሜን ጤናን ለልጆችክም ለራስክም ይስጥክ!!!!

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 8 месяцев назад +10

    የሷን ብንሰማ ጥሩ ነው።

  • @peacelovefaith2018
    @peacelovefaith2018 8 месяцев назад +5

    የ አሁን ጊዜ ወንዶች ሚስቶችን የምትክዱ,የምታስለቅሱ እስኪ ከእኝህ ምርጥ አባት ቢያንስ ኃላፊነትን እና አነጋገርን ተማሩ : : ለካ ሀገሬ ምሳሌ የሚሆኑ አባ ወራዎች አሏት እግዚአብሔር ይመስገን :: የሚስትየውን ችግር ብንሰማ ጥሩ ነው :: እኝህ አባት እንደተናገሩት የሆነ ሚዲያ ላይ መናገር ያልፈለጉት ጉዳይ አለ : ምን ይሆን ? ብዙ ጊዜ በዳይ ጥፋቱን ለመሸፈን (ከተጠያቂነት ለመሸሽ ) ከተበዳይ በላይ ተበደልኩ ይላል ::

  • @wubitseife1672
    @wubitseife1672 8 месяцев назад +31

    ብዙ ጊዜ ወንዶች እራሳችሁን መለዕክ ታደርጋላችሁ እስዋ ባይቸግራት ትዳርዋን አትፈታም ልጆች ይዛ ሲጀመር ቤቱን በስጦታ ያረከው ተንኮል ስላለበት ነው ስጦታ ከሆነ መካፈል እንደማትችል ስለምታውቅ ነው ያለውን ነገር እስዋም ትጠየቅ

    • @amiashi5436
      @amiashi5436 8 месяцев назад +6

      ለመፍረድ አትቸኩሉ እሄን ያረገበት የራሱ ምክንያት አለው ቢከፋፈሉ ቤቱን ሺጠው ቡሩን ይባክናል ነገር ግን አሁንም የልጆች ነው አላገባም አግብቶ ቢሆን እሺ ለማንኛውም እግዝአብሄር በአንድ ያርጋቸው❤❤❤❤

    • @sonia-ee9er
      @sonia-ee9er 8 месяцев назад +2

      ሁሉም ወንድ አይደለም

    • @yoelzemikael
      @yoelzemikael 8 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደሚለው ለ እህቱ ልጅ ሳይሆን ለገዛ ከሌላ ትዳሩ ለወለዳት ልጁ ነው ስጦታ የሰጠው

  • @sonia-ee9er
    @sonia-ee9er 8 месяцев назад +16

    ስንቶቹ ናቸው የባላቸውን ንብረት ሞሽልቀው በባዶ የሚያስቀሩት ለማንኛውም ቤቱን የሚወርሱት ልጆቹ ናቸው so አባትየው አስተዋይ ነው አትፍረዱበት❤

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል 8 месяцев назад +1

      በሁለቱም side ሳይሰሙ ዝም ብሎ መናገር አለመብሰልን ያሳያል

    • @sonia-ee9er
      @sonia-ee9er 8 месяцев назад +1

      @@ቅዱስእማኑኤል ለስድብ መሮጥ የድንቁርና ተጎጂነት ያሳያል🙄

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 8 месяцев назад

      ​@@sonia-ee9er😂😂😂 Lik new. Medeniqor bicha. Abatiyew enem yayehibet asitewayinet new. Bilit bihon lelijochu new.

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 8 месяцев назад

      ትተዋወቃላችሁ አትፍረድበት የሚባለው

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 8 месяцев назад +5

    ከመጀመሪያም ፍቅር የላትም ከዘመድ ስለ ምትሰራና ስለ ምትኖር መውጫ ፈልጋ የመሰረተችው ትዳር ነው

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Месяц назад

    አቤት ንግግር ትህትና መልካምነት አንተን እግዚያብሄር ይከፍልሀል ጥሩነት ለራስ ነው ወንዴሜ👍👍

  • @fasikabehailu7833
    @fasikabehailu7833 8 месяцев назад +10

    በጣም የተባረከ አባት ነው እግዚአብሔር ይቅር ተባብላችሁ ልጆቻችሁን ለወግ ማእረግ ለማድረስ ያብቃችሁ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 8 месяцев назад +3

    አላህ የለፈህላቸው ያህል የሚያነሱህ ልጆች ያድርግልህ ይህ ያህል ዋጋ መክፈልህ አንተ ከሌላ ሰው አድገህ ስላየሀው ነው አላህ እድሜ ይጨምርልህ ያረብ አባቴ አስታውስከን ሳይበላ ነበር ልክ ግቢያችን ስገባ ቆሎ ያየዘው ልያክፋፍለን ደስታው 😢

  • @addisababatube1012
    @addisababatube1012 8 месяцев назад +39

    በጣም አሪፍ አባት ነህ እግዚአብሔር ቀሪዉ ዘመናችሁን ከባለቤትህና ከልጆችህ ጋር አብራችሁ በፍቅር በሰላም በበረከት በጤና እንድታሳልፋ ልባዊ ምኞቴ ነዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላቹ🙏🏾

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 8 месяцев назад +1

      🎉🎉🎉❤❤❤❤አሜን

    • @yemisrachmenker6862
      @yemisrachmenker6862 8 месяцев назад +1

      ይህንን ለማለት እናትን ማዳመጥ ጥሩ ነው

  • @mayo5105
    @mayo5105 8 месяцев назад

    እንዲ ልጆቹን መውደዱ በጣም ደስ ይላል እንደ አባትነቱ ሀላፊነቱን እየተወጣ ነው ምናልባት ሚስትየው ቤቱን በስጦታ ሲያደርግ ተቀይማው ይሆናል

  • @yeshigetachew8180
    @yeshigetachew8180 8 месяцев назад +3

    በሰው ትዳር ጣልቃ የሚገቡ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው አናንተንም ለመስማማት ያብቃችሁ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 8 месяцев назад +8

    ወንድሜ እውነት ከሆነ በጣም አስተዋይ አባት ነህ አሁንም ጥሩነትህን አይለውጥብህ መልካምነት ለራስ ነው የተረጋጋህና አስተዋይ አባት ነህ ምናልባት አንድ ቀን ነገር ከገባት ትታረቁ ይሆናል

  • @lewtalexx8740
    @lewtalexx8740 8 месяцев назад +5

    ትክክል ነው ሰው ውሎውን ነው የሚመስለው::

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 8 месяцев назад +10

    መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቀና ስለሆንክ እግዚአብሔር በህይወትህ ጣልቃ እየገባ ያግዝሀል።

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 8 месяцев назад +3

    በጠም ትልቅ ሰው ዋና ልጆቸ እግዝብሔር ይበርክ❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ያስታሪቃችሁ ስላም ለዚህ ቤተስብ ይሁን

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 8 месяцев назад +4

    ጀግና አባት እድሜ ይስጥክ ግን ታረቁ❤❤❤

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 8 месяцев назад +3

    አለምዬ የእህታችንንም እንስማ ይሄን ጊዜ አቃጥሏት ነው

  • @BETELEHM-y6v
    @BETELEHM-y6v 8 месяцев назад +1

    እዉነት ከሆነ በጣም ጥሩ አባት ነዉእድሜ እና ጤና ይስጠዉ

  • @fere-o1d
    @fere-o1d 8 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ወላጅ ነክ እድሜ ጤና ሀብት ጨማምሮ ይስጥ በራሳች ግዋዳ አነፃፀርንክ

  • @abayabay690
    @abayabay690 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም እረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም መልካም አባት ነህ:: ብትታረቁ እና አብራችሁ ባያችሁ ደስ ይለኛል::

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 8 месяцев назад +19

    ጀግና አባት ነህ ልጆችህ ባንተ ሊኮሩ ይገባል እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @amiashi5436
    @amiashi5436 8 месяцев назад +4

    እርጋታው እቁ አባት ነህ ክበርልኝ ሁለቴ ፃፍኩ አሰደሰቶኝ❤❤❤❤❤

  • @mihretkidane3313
    @mihretkidane3313 8 месяцев назад

    ትክክል ነው ያገባች ሴት ካገባ ሰው ጋር ነው ጓደኛ መሆን ያለበት እለበለዚያ ይቆይ እንጂ ትዳሯ አደጋ ላይ ነው አግብቶ ከፈታ ሠው እንደውም ትዳርን ያላየ ይሻላል ትዳርን ያየ ሠው ነጻነቱን ብቻ ነው እሚያሣየን

  • @Thutttttt
    @Thutttttt 8 месяцев назад +8

    አዳድ ሴቶች አሉ ባልን አለማክበር እደጀግንነት የሚያዩና ሌላሴትም የሚመክሩ እደ ቤታችን እንጂ እደሰው ቤት አይኖርም

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 8 месяцев назад +13

    አሁን ላይ በአንድ ወገን ሰምቼ አስተያየት መፃፍ እየፈራሁ ነው።አስመሳይነት( ሚዛናዊ ያለ መሆን) ከመብዛቱ አንፃር።
    ግን ትዳርዎት ከተፈታ 9 አመታት ከሆነ ምናልባትም እርስዎፀፀት ውስጥ ስላሉ ይመስለኛል ህይወትዎን ያልኖሩ ። ምናልባትም በጣም ተበድላ እንደሆነ ብዬ አስባለሁ ።
    ግን ችግራችን ብቻ ሳይሆን በመላው አለም ላይ የፈቱ እናቶች ፣ባሎቻቸውም ሙተው ብቻቸውን ለሚያሳድጉ ማንም ጥሩ አመለካከት የለውም ።ይህ ያሳዝናል ምክንያቱም ከትዳር ተፋተው የሰው ቤት የማያፈርሱ ጠንካራ ብርቱ፣በስነምግባር የታነፁ አሉ። አለምሰገድ 👍✅💚

    • @konjittadesse2126
      @konjittadesse2126 8 месяцев назад

      በትክክል ብለካል። አለምሰገድ ንግግሩን ይታረም ዘንድ አድርሱልን።

  • @yoditmulatuketema4940
    @yoditmulatuketema4940 8 месяцев назад +1

    ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት አባቶች ጥሩነታቸዉ ለልጆቻቸው ነዉ ።ለሚስቶች ቤት ዉስጥ ምግብ ካለ እሳ ሰርታ ከቀረበች ያ በቂ የዉ ብለዉ ያስባሉ ቤት ከሞላ ምን ገደለባት ብለዉ ያስባሉ ገበያ ሁሉ እራሳቸዉ ነዉ የሚሄድት ለሴት ልጅ ያ ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም ምናልባት በክፍት አያዮት ይሆናል ግን እሳ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጋትን ነገር ለቤትዋ እራሳ መርጣ ተከራክራ ይሄ ትንሹ ነዉ ሲጀመር ቤቱን በራሱ ስም ማዛሩ ትክክል አደለም ያ እንዳለ ሆኖ አሁንም የሚያስፈልገዉን የሚያደርግላት እሳ ስላላገባች ነዉ ብታገባ ሌላ ነገር ይፈጠር ነበር ።

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 8 месяцев назад

    ድንቅ ሰው አንተሚስትህን ብቻ አይደለም የምታከብረው ልጆችህንም ነው። እኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ አውቃለሁ። ሚስቱ ለኔ ጓደኛዬ ናት እና አግብታውም ልታፈቅረው አልቻለችም በትንሽ ነገር ይጣላሉ ሰበብ ፈልጋ ፈታችው ልጆቹን ይረዳል ግን እንደፈለገ ደግሞ ልጆቹን አያይም እስካሁን እሱ ለሷ ፍቅር አለው ቢመለሱም ደስ ይለዋል ግን በቃ አልተቻለም በቃ ስለዚህ እሱ እንደዚህ እንደዛ እያለች የልጆቹን ጭንቅላት ትመርዛለቾ ግን ነገ ልጇቿ ሲያድጉ የራሳቸውን ፍርድ ስለሚሰጡ እናቶች ተጠንቀቁ። ልጅ በነፃ አይምሮ ይደጉ። በዚያ ላይ ወደፊት የራሳቸውን ዘመድ እንዳያገቡም ማሰብ ያስፈልጋል። አንተ ግን ምርጥ ባል መሆን ነህ። ቢጤህን ይስጥህ ትዳርም ያዝ አትሞኝ። respect 👍🏾

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 8 месяцев назад +2

    ይቅር ታባብላችሁ ታራቁ በመሀላችሁ ልጆች አሉ ለልጆች እናት አባት ተላያይቶ ማኖር ይከብደል እሷም አንድ ላይ የቅርቡ ታራቁ ለየትኛው ጊዜነው

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 8 месяцев назад +2

    በደንብ መጠንቀቅ አለባቸው ልጆች ሁለት እናትና አባት ለብቻ ሲያኖሩ ያበላሻል "ቤተሰብ የሁለቱንም ማገናኝት ግድ ነው"

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 8 месяцев назад +3

    የኛ ሰው ከባህል የተነሳ የመኝታ ላይ ችግሩን አይናገርም። ትዳርን ከሚያጣፍጡት ዋነኛ እና ወሳኙ የወሲብ ጉዳይ ነው። በዚህስ ላይ ምን የሚለው አለው። ምናልባት ፈቃደኛ ሆነው የሚገኙ ከሆነ ለልጆቻቸው ሲሉ እርቅ ቢያረጉ። መጀመሪያ ግን የባለሙያ እገዛ ቢደረግላቸው። በጣም የበዛ መለሳለስ አለው። እስቲ ፈቃደኝነት ካላት ሚስትየዋን ብታቀርባት። ከዚያ አንተም አለምሰገድ እወነቱን ታውቀዋለህ። ተመልካችም ከተሳሳተ ፍርድ ያመልጣል። እንደኔ እንደኔ ሴት ይህ ሁሉ ተሟልቶላት ትዳሯን በጓደኞቿ ምክር አትበትንም። በመጨረሻ እግዚአብሔር ይህን ንፋስ የገባውን ህይወት ይመልሰው።

  • @missrsrak
    @missrsrak 8 месяцев назад

    በጣም ይገርማል እኔ በዚህ ሰውዬ አፈርኩ ነጩ ጥቁር ማረግ ይከብዳል ልማርበት ሳይሆን አርኩበት አቶ ታሩኩ እኛ እናቶቻችኮ ተደብደበው ተሰብራ ተረግጠው ትታ ከወጣች ይቃረታ ተባብለው ትዳራቸው ቤታቸው ያድናሉ ለልጆቻቸው ብለው አንተ ይቅረታን ሽንፈት መስሎክ ሚዲያን ላይ ቀረብክ ግን ሁሉም እውነታው ያውቃል አንተ መልካም ሴት እውነተኛ ሴት እ/ር የምትፈራ ነች ❤እናት እናት ነች❤❤ አንተግን ካሀዲ ነክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @etagegnsetegn3532
    @etagegnsetegn3532 8 месяцев назад +2

    እነዛ የትዳር ግሬደሮችን እግዚአብሔር ብድግሩን ይክፈላችሁ በጣም ይሳዝናል አንተ በጣም ንፁሕ ሰው ነህ በልጆችህ ትካሳለህ::

  • @abdubegalgaloliben
    @abdubegalgaloliben 8 месяцев назад +2

    እዬሀ ይሄ ሰዉየ ስለየዋህነት የሚያወራዉ እንዴት ነዉ ቤቱና መኪናዉን ከሶ ሰዉሮ ከባድ ሰዉ ነዉ እሶ ነች የዋህ ድብቅ ሰዉ ነዉ አላቀዉም ከታሪኩ

  • @fantugetachuw3482
    @fantugetachuw3482 8 месяцев назад +1

    ዝግጅቱን፡አቅራቢ፡ሳላደንቅ፡ማለፍ፡አልችልም።በጥቅሉ፡ተባረክ።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 7 месяцев назад +2

    ቤቱ በ 94 ከተሰራ ሚስትህን የምታውቀው ከ 92 ጀምሮ ነበር የምታውት ምናለ እንኳን ወልዳልህ ሚስትህ ብቻ በመሆኗ ስሟን ማስገባት ነበረብህ።
    ደግሞስ መኪናው በስጦታ ቤቱ በስጦታ,ካርታህ ሊጣራ ሲል የሚያውቅህ ሰው ደውሎ ቶሎ አስወቀህ። you have a long hand connection😭💔
    ፍርዱን ለእግዚአብሔር ሰጥቼዋለሁ 🙏🏾

  • @peace3791
    @peace3791 8 месяцев назад +2

    ከሁለቱም ሳንሰማ መፍረድ ይቅርብን እስካሁን ከመጡት የተማርን ይመስለኛል!!!

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 13 дней назад

    እውነተኛነት አባት ለልጅ ለሚስቱ እደዚ የሚያስብ ሰው አለ ብዬ አላምንም በአእውነት ትልቅ አባት ነው

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 8 месяцев назад +2

    በጣም የተባረከህ ነህ አስተዌይ ነህ እድሜና ጤና በመላው ቤተሰብ❤️🙏

  • @berehaneteklezgi534
    @berehaneteklezgi534 8 месяцев назад +5

    በፈጣሪ ስም እንዴት ኣይነት ኣጋጣሚ ነው እባካቹ የዚህ
    ሰውዬ ጉዳይ ልክ የኔው ኣይነት ጉዳይ ነው። ምክንያቱም ኣንድ ባለትዳር የሆነች ሴት ትዳራቸውን የፈቱ ወይም ትዳር የሌላቸው ጋር የምትውል ከሆነ እርግጠኛ ነኝ 100% ለማለት በሚቻል ሁኔታ ያንተም ትዳር የነሱ ኣይነት እጣ እንደሚያጋጥመው። ስለዚህ እባካቹ ባለትዳሮች ኣዋዋላቹሁን እወቁ ወይም ኣስተውሉ።

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 8 месяцев назад +2

      ይሄ ወሬ ነው ሚስትን እንደሚስት ካያችዃቸው አይደለም ጓደኛ እናት አባትም ቢመክሯቸው አይለያዩም እናንተ እራሳችሁን መርምሩ ምን አጉድዬ ነው በሉ
      ወይም እርኩስ መንፈስ ነው የሚያበጣብጠው

    • @konjittadesse2126
      @konjittadesse2126 8 месяцев назад

      አንተው ውሎክን አሳምር። ከባለትዳር ጋር ለዛውም ሚስቱን ከሚንከባከብ ጋር አሳልፍ። ለሴት መምረጥን ስትችሉበት እራስ መዳዶች ኮ ናችው

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 8 месяцев назад

    በጣም መልካም አባት ነዎት ቡዙ ሰው ከርሶ ይማራል ሚስትዎ ግን እራስ ወዳድ ናት የኢትዮጵያ እናቶች ለልጆቼ ብሎ መከራ ዋጋ ይከፋላሉ ልጆቼ ያለአባት እንዳያድጉ ብሎ የራሱዋን ምቾት የምታስቀድም ናት ከልጆቹዋ የልጆቹን ሞራል ጉዳት ቦታ አሰጥም እንደዚህ አርቆ አሳቢ መልካም ባል ጥላ የምትሄደው ልጆቹዋን ቤቱዋን የምትበትነው ለምድነው ሰው ከወለደ ሂወቱ ለልጆቹ ነው የገረመኝ ሰው በስሜታዊነት ይጣላል ይለያያል ከዛ ቡሀላ አንድ አመት እራሱ ያለውን ተገር ተረጋግቶ ማስተዋል ብዙ ነው ዘጠኝ አመት ሙሉ ዝም ካለች ትዳሩን አትፈልገውም ማለት ነው የምቶቆጭ የምትፀፀት ሰው ብትሆን ትቀርብዎት ነበር ከዛ ይቅርታ ጠይቃ ትመለስ ነበር ቤቱዋን ካሙዋሉ ልጆቹዋን ካስተማሩ ፋላጎታቸውን ካሙዋሉ ችግሩዋ ምድነው የሰው ልጅ በሁሉ ነገር ጥንቅቅ ያለ አይደለም አብዛኝው ሴት መልካም ባል አይፈልጉም የሚያስለቅሳቸውን ወንድ ነው የሚመርጡት ያሳዝናል በጣም ልጆቹ አድገዋል አይቆጡም ማስታረቅ አለባቸው ሂወት አጭር ነው ግን የአባታቸውን ቤተሰብ ማወቅ አለባቸው አትድ አካባቢ እየኖሩ ያለመተዋወቅ ትክክል አይደለም ከዚህ ታሪክ የተማርኩት ባልና ሚስት ፀብ ዉስጥ ልጆችን ማስገባት መጥፎ እንደሆነ ነው እርስዎ ግን እድለኝአ ናቸው ልጆችዎት እንደዚህ አይነት የሚወዳቸው ስለልጆቹ ሂወት የሚጨነቅ አባት ስላላቸው በጣም እድለኝአ ናቸው አባታችን ክበሩልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

    • @endashashdebella2441
      @endashashdebella2441 8 месяцев назад

      አትፍረድ ይፈረድብሃል ለዚያውም ከአንድ ወገን ብቻ ሠምተህ

  • @peace3791
    @peace3791 8 месяцев назад +59

    ሴት እየተመቻት በቃኝ አትልም:: የሰው ውሬ ሰምታ አይባልም ሴት እራስዋም አይምሮ አላት ልክ እንዳንተ

    • @yemamaomer9956
      @yemamaomer9956 8 месяцев назад +7

      እሷም አእምሮ አላት ልክ እንዳንተ! ልክ ብለሻል

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 8 месяцев назад +5

      አእምሮ ሳይኖር ቀርቶ አደለም አንዳንዴ ባለማወቅም ይጠፋል

    • @MyEthiopia12
      @MyEthiopia12 8 месяцев назад +1

      Thank you

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 8 месяцев назад +6

      😂😂😂ዝም በይ እኛ ሴቶች እራስ ወዳድ ነን
      እኔ ያልሆነው ካልሆነ ብዬ ባሌን መከራውን ፍዳውን አበላው ነበረ ዛሬ ካልተፋታን ኡኡኡ ካልገደልኩክ ሞቼ እገኛለው...ብዪ ቤቱ ጥዬ ወጣለው ለምኖኝ በቃ መክሮኝ ታግሶኝ አኖረኝ ይኼ የሆነው በሰው አገር ነው ማንም አይዞሽ በማይለኝ ሰፈር ለእኔ የሱ ጥንቃቄዎች በደል ጭቆና አፈና ግፍ ..መስሎኝ ነበረ ያ ቀን አልፎ ወደ ልቤ ስመለስ ፈጣሪ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ እያልኩ በፀፀት አለው
      የእኔ ባለቤት እና ይኼ ሰው አንድ ሆነውብኛል ከቤት መግዛቱ ሌላ
      እኛ ሴቶች እራስ ወዳድ መጥፎ ነን😢

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 8 месяцев назад

      Bezu Geze Setoch Weyem Wendoch Xeru Yetedare Agarachewen Bekenetu Yefetalu

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 8 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ለአለም ሕዝብ የኤኮኖሚዊ ችግር እናየልጄች ወደ አስፈላጊ የልጆች ብልሽትነት የመጣው በፍች ነው
    ኤኮኖሚው ሁለት ቤት ተከፋፍለው የሚወጣው ብር ያውም በኢትዮጵያ ንሮ ይች የምትቆራረጥ ብር የጉስቁልና ኑሮ ልጆቹ ተጎድተው ያድጋሉ
    በእህምሮ ላይ
    የሚመጣው ችግር አባት እናት አንድ ላይ ካልሆነ
    የሚመጣው ክፍተት ልጆች ካላስፈላጊ ሱስ እና እራስ መጥላት ይገባሉ
    ሌላው የእንጀራ እናት የእንጀራ አባት ብዙ የአካል እና የእህምሮ ጉዳት ይደርስባቸዋል
    እና እባካችሁ እባካችሁ ስትጋብ በደንብ በደንብ አጥኑ

  • @mitu2969
    @mitu2969 8 месяцев назад +4

    አባትየው ያስታውቃል ጥሩ ሰው ነው የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 8 месяцев назад +1

    እህቴ ወዴት ነሽ እባክሽ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው የለም እባክሽ ተመለሺ ለምነሽው

  • @senaittsegaye4561
    @senaittsegaye4561 8 месяцев назад +3

    ሰውየው በንግግሩ ጥሩ ቢመስልም ከሚስቱ ንብረትን አስበልጧል።ለልጆችህ አሪፍ አባት ለሚስትህ ግን ክፉ ነህ።ስለዚህ እሷ ክፉ ብትሆንብህም አልፈርድባትም።ሶስት ወልዳልህ ቤቱን ወሰድክባት እኮ እና ደሞ ሶስት ሺ ከምትሰጣት ከመጀመሪያም ብታምናት ጥሩ ነበር።

  • @saramuhammad5932
    @saramuhammad5932 8 месяцев назад +25

    ትክክል ባላቸዉን የፈቱ ሴቶች ጓደኛ አታርጉ 🙏 ሲጀመር ጓደኛ አያስፈልግም

    • @Donut_2929
      @Donut_2929 8 месяцев назад +2

      Endet guwadegna aysefelgem teyalsh ....metfo guwadegna endale hulu ጥሩ ጓደኛም አለ fetari newe yemisetew demo

    • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
      @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 8 месяцев назад

      እኔ ጒደኞቼ ልጆቼ ናቸው

    • @saramuhammad5932
      @saramuhammad5932 8 месяцев назад +1

      @@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu ጎበዝ የኔ ጅግና አዎ ያችን ደስታ የሚያጠፉ ቡዙ ሰይጣን ጓደኞች አሉ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ 🙏

  • @pink9212
    @pink9212 8 месяцев назад +5

    This guy is so nice God bless you!

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 8 месяцев назад

    የሴቶች ትልቁ ችግር ትዳር ሲጀምሩ ፍቅር ወሳኝ ነው ግን ትዳርን ስንመራ እራሳችንን ለቤታችን እንደ ሁለተኛ ሰው አድርገው ማየታቸው ነው ሁሉን ነገር ሚስት ማወቅ አለባት እንደገና ባል የሚያመጣውን ገንዘብ ሚስት እንዴት ከየት እንዳመጣው ማወቅ አለባት አብዛኛውን ጊዜ በጽድቅ ያልመጣ ገንዘብ ለጊዜው ደስታ ቢሰጥ የኛ ስላልሆነ በተራው እኛን ሠረበሹ አይቀርም ።

  • @meronmeron9834
    @meronmeron9834 8 месяцев назад +3

    ተይ ቢሆንም ለልጆቹ ሀሳቢ አባት ነው ይቆጭሻል ክብርሽ ነው እኔ ከራሴ ልምድ ልገርሽ ሁለት ልጆች ጥሎብኝ ዞር ብሎ አያየኝም እያሳለፍኩ ያለሁትን ችግር እኔ ነኝ እማቀው እና እህቴ እባክሽ ባልሽ ክብርሽ ነው

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug 8 месяцев назад

    መቸምምኽር ለመካሪው ቀላል ነው ይባላል እኔ ሰውዬው ጥሩልብአለው መዘርዘር ባያስፈልግም እደኔ አታስፈልግም በጭራሽ ሠሰራችው ሥራ በልሶ እሚያገናኝ አይደለም በዛላይ አሁንም አልተሻሻለችም ሊፈታ የማይችል ቋጠሮ አለ ማለትነው ግን እኔ የሚገርመኝ ምን አተረፈች ?ምን አገኘች ? ዓለም ሠገድ እባክህ ታረቁ ብለህ የሠውዬው ህይዎት እዳይታዎክ ወንድሜ ልጆቹንም ለአባታቸው ና ላባታቸው ቤተሠብ ጥሩስሜት እዳይኖራቸው አድርጋለች የባልናሚሥት ችግር ወደልጆች አዕምሮ ባይተላለፍ ጥሩ ነበር ብቻ ብዙ ማለት ይቻላል ግን ይብቃኝ ።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 8 месяцев назад +1

    የስማነው የሱን ነው ስለዚህ መፍርድ አይቻልም ምክንያቱም እሷ ያለ አንድ ምክንያት ልጆቿን በትና ትዳሯን አታፈርስም ሁለቱንም መስማት ጥሩ ነው 😢😢

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 8 месяцев назад +4

    የእኔ እናትና አባት ትላልቅ መስሪያቤቶች ውስጥ በጥሩ ክፍያ ነበር የሚሰሩት። ኑሮዋቸውም ዘመናዊና ትልቅ ነበር። ገንዘብ አያያዝ አያውቁም ነበር። ያው የእናቴ ገንዘብ እቤት ውስጥ ነው የሚያልቀው። የአባቴ ደግሞ ቡና ቤት ነበር የሚያልቀው።
    👺👺👺👺👺👺👺👺👺
    ቤታችን ውስጥ ምግብ የለም ነበር። ጫማና ልብስ ይቸግረን ነበር። በወጣትነታቸው የወለዱት ልጃቸው ደግሞ ሞላጭ ሌባ ነበር።
    እናታችን ግን የእውነት ለልጆችዋ ትለፋ ነበር።ለሌናውም ልጇ ትለፋ ነበር።
    ሩብ ዳቦ በልተን ውለን ማታ አናታችን ሲመጣ እናታችን ልጆቹ አልበሉም ስትለው ድርቅ ይበሉ ይል ነበር።
    የእናታችን ብር ወሩን ሙሉ አይበቃም ነበር። ወሩን ለመሙላት ስለምትበደርም ብድሩን ስትመልስ እጇ ላይ አይኖራትም ነበር። ሰው ግን የሚቸግራት አይመስላቸውም ነበር።
    ዛሬ ላይ ወደኋላ መለስ ብዬ ሳስብ አባቴን በጣም እንድጠላው ሆኛለሁ። ሰካራም ነበር። ራስ ወዳድ ነበር። ከስራው ተባሮ ከዛም ድንገት ሞተ።
    የእናት ወይም የሴት ልጅ ልፋትን ግን ተዘርዝሮ አያልቅም።

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 8 месяцев назад

      እቺ እናት ማለት አሁላይ እያሳለፍኩ ያለሁት እኔ ነኝ ፀልዩልኝ አረብም ቢሆን ሄጄ እዳሳድጋቸው

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል 8 месяцев назад

      በጣም ያሳዝናል እናት ክብር ይገባታል

  • @duliti7133
    @duliti7133 8 месяцев назад

    ይህንን ስፅፍ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ አድምጭ ነው ምንም እንኳ በአንድ ወገን የሰማሁት ቢሆንም እሷ ፈቃደኛ ሆና ከቀረበች ያኔ ሃሳቤ እገልፃለሁ ለጊዜው የመሰለኝ ብፅፍ ችግር የለውም። ታሪኩ ሂወት እንዳሰብከው እንደተመኘኸው አይሆንም በመቀጠለም ጠንካራ ወንድና ሴት ለትዳራቸው ቀና የሆኑ ሰዎች ትዳራቸው ይፈረሳል ከሰማሁት ካጋጠምኝ ከትዝብትም ከሂወት ልምድም ነው እናም ለልጆችህ መስዋእት መክፈል ግድ ይላል ያንተ መርህ ትክክል ነው ግን ደግሞ ይመስለኛል አንተ ሀቀኛ የፍልስፍና ሰው ለምን ሆነ የሚል ጠያቂ ለወደደህ ሟች ለጠላህ ይቅር ለማለት ትንሽ የምትቸገር መሰለኝ ነገር ግንለዚች አጭር እድሜ የሰው ልጅ እድሜ ደግሞ በተቻለ መጠን ደስተኛ ሆነህ ማለፍ ጥሩ ነው እና እንደ እኔ ብትታረቁ ደስታ በልጆቻችሁ ይሞላል ይህንን ለማድረግ ከተቸገራችሁ ግን በያላችሁበት ሰላማዊ ግንኙነት መተዛዘን የተሞላበት ፍቅር መመሰረት ይቻላል። ይህንን ሊሆን የሚችለው ባንተ በኩል ነው እኛ ሴቶች ፍቅር ቅድሚያ የሚሰጠን ከጥቃት የሚከላከለን በአስተሳስብ በትንሽም ቢሆን ከኛ የላቀ ወንድ እንፈልጋለን እና ወንድማዊ ፍቅርን የሷ መጎዳት ያንተ መጎዳት ስለሆነ በልጆችህ በኩል አለኝታ ሁናት በልጆችህ ጉዳይ ለመመካከር ቅድሚያ ስጣት እውነት ለመናገር በልጆችህ ጉዳይ ቤተሰብ አታስገባ ቤተሰቦቼ አያውቋቸውም አይወቅዋቸው እናንተ ብቻ ኑሩ ደግሞ የወንድ ቤተሰብ ትንሽ...... ስለሆነ በእግዚአብሔር ስም ሞክር አቅርባት ሌላ ሰው አታስገቡ ባይ ነኝ እንደው እግዚአብሔር ፈቅዶ ከቀረበች ሀሳቤን እፅፋለሁኝ አንተ ለልጆችህ ያለህ ነገር ቀጥል አመሰግናለሁኝ

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 8 месяцев назад +5

    አለምሰገድ ትግስቱ እንዴት እንደሚስደምመኝ❤❤❤

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴን ያስታውስከኝ የኔም አባት እደዚህ ነበር የዘመኑ ምርጥ❤❤❤❤🎉 አባት ለሳም ልብ ይስጣት አልታደለችም ያሳዚናል

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 8 месяцев назад +1

    አባታችን እውነት የህን ሁሉ ያውራህውን አድርገህ ክሆነ እድሚ ክጤና የሥጥህ ለልጁችህ የህን ሁሉ ምፅዋት እይክፍለክ ሚስትህ በምን ምክኒያት ተዳሯን እንዴት እንድፍታች እንዳት ቅርባ ሀሣቦን በሥማ በጣም ድስ ይለናል አንዳድ ውዱች ለዳሬ ስው ሀብታም ሀብታም እየሸተቱ ክቤት ሴገቡ ግን ለልት እሚፍላ ቡና እኳን የላችውም ወዱችን ለማመን ተንሽ ክብድ የለናል 😂😂😂😂ክተሳሳተኩ ይቅርታ

  • @habtamugugssa8946
    @habtamugugssa8946 8 месяцев назад

    መልካም አባት ነክ ረጅም እድሜ ይስጥክ ለልጆችግ ኑርላቸው