ውክልና l ስለ ውክልና ማወቅ የሚገቡን ነገሮች l All About Legal Representation

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ውክልና l ስለ ውክልና ማወቅ የሚገቡን ነገሮች l All About Legal Representation
    #legal #legal_Representation

Комментарии • 30

  • @AklogGbreegizabher
    @AklogGbreegizabher 3 месяца назад

    Ok❤

  • @FebenSime
    @FebenSime 8 месяцев назад +1

    በጣም ቆንጆ መረጃ ስለሰጠኸን እነመሰግናለን

  • @tarikutafese2066
    @tarikutafese2066 2 года назад +3

    በዚህ ጉዳይ የዚህን ያክል መረጃ ማግኘቴ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ። በሆነ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ እየሰራሁ ነው፣ አሁን ደግሞ እኔን ጨምሮ 3 ሰው ውክልና ተሰጥቶናል። ስለ ውክልና ጉዳዩ ስለማላውቅ አንድአንድ ሰዎች አንተን ወደ ችግር ሊያስገቡህ ነው እያሉ አስፈራሩኝ። በውክልና ዙርያ ማድረግና የሌለብኝን ነገሮች ብታስረዳኝ

  • @etsehiwottadesse7142
    @etsehiwottadesse7142 2 года назад +2

    የሠጠህን መረጃ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @Xalbum489
    @Xalbum489 5 месяцев назад +2

    ውጭ ሀገር የሚኖር ሰው በስሙ ቤት እንዲገዛለት ቢፈልግ ለሚወክለው አካል/ሰው/ ውክልናውን በኦንላይን መላክ ይችላል?

  • @አለምዬ-ዠ9ኸ
    @አለምዬ-ዠ9ኸ Год назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @user-vn4wb4ox7d
    @user-vn4wb4ox7d 2 года назад

    አመሰግናለው ጥሩ ነው

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 года назад

    ከልብ እናመስግናለን

  • @girmabefekadutesemma4471
    @girmabefekadutesemma4471 2 года назад +1

    ጥሩ ግንዛቤ ሰጥተህናል:: አንድ ባለሙያ ሙያው ታይቶ ሼር ሰጥቶ አባል ማደረግ ይቻላል?

  • @ashenafihurga4727
    @ashenafihurga4727 4 месяца назад

    እናመሰግናለን በጣም፣ ጥያቄ ለምሳሌ ባልና ሚስት በጋራ ያፈሩት ነብረት ቢኖርና ንብረቱ በባል ስም ብቻ ሆኖ ባል ብቻውን ሙሉ ውክልና ለሌላ ሰው ቢሰጥ፣ በሚስት ላይ የሚፈጥረው ችግር ምንድን ነው አመሰግናለሁ ፣

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 5 месяцев назад

    አንድ ውክልና ተጽፎ ከዛ ውስጥ ያልተካተተ ነገር ስላለ ያንን ለማካተት አዲስ ውክልና ሲጻፍ የድሮውን መሻር አለብኝ

  • @abebeyidnkachew
    @abebeyidnkachew Год назад +1

    ወካዩ ከ ሀገር ውጭ ሆኖ በ ተውካይ የ ወስኝ ኩነት የጋበቻ ፕሮሰሱን ማስጀመር ይቻላል??

  • @oldieszone9535
    @oldieszone9535 Год назад

    የጋራ ተከሳሽ በሚሆኑበት ጊዜ ግን በፅሁፍ authorize መደረጉን በማሳየት አንዱ አንዱን መወከል እንደሚችል ይናገራል የስነስርዓት ህጉ...
    please enlighten me

  • @natnaelmengstie5837
    @natnaelmengstie5837 2 года назад +1

    ዉክልና ያለው ቤት ለመሸጥ የ ቤቱ ባለቤት ብቻ ከፈቀደ መሸጥ ይቺላል ወይስ???

  • @westewentu9655
    @westewentu9655 Год назад

    why dose immigration not accept Legal Representation , Is that legal

  • @ቅድስትይቱብ
    @ቅድስትይቱብ 9 месяцев назад

    እኔ አሁን እደትነው ውክልና የምሰጠው ውጭነኝ ከባለቤቴጋ ለመፋታት

  • @natnaelmengstie5837
    @natnaelmengstie5837 2 года назад

    ለምሳሌ አንድ አአባት ለልጁ ሙሉ ወይም ልዩ wuklna ሰቶት ከዛ አባትዬው ቤቱን እንደፈለገ መሽጥ ይችላል

  • @bethelhemaklilu3159
    @bethelhemaklilu3159 2 года назад +1

    እናታችንን በቅርቡ በሞት አተናታል፣በህጋዊ ውክልና ከልጆች አንዳችን ብቻ ፍርድ ቤት ቀርበን የውርሱን ጉዳይ መጨረስ እንችላለን ወይ?ከተቻለ የተለየ ውክልና ይፈልጋል?

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  2 года назад +1

      ሰላም፣
      ከልጆች መሃል አንዱ ተወክሎ የውርሱን ጉዳይ መከታተል ይችላል። ውክልናው በፍትሐ ብሔር ሥነሥርአት ህግ ቁጥር 58 መሰረት የተሰጠ መሆን አለበት።

  • @rabiayoutube5126
    @rabiayoutube5126 Год назад

    እንዴት ዉክልና መስጠት እችላለን

  • @manimanyazewl3843
    @manimanyazewl3843 2 года назад

    ስለ ውክልና ከዚህ በፊትሳዳምጥ ጠቅላላውክልና እና ልዩ ውክልና እንጂ ሙሉ ውክልናየሚባል እንደሌለነው ያዳመጥኩት የአንተንደሞሳዳምጥ ሙሉ ውክልናነው እያልክየነበረው ይሄንነገርታብራራልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @westewentu9655
    @westewentu9655 Год назад

    immigration ከ ሀገር ውጭ new

  • @elsabetberhanu643
    @elsabetberhanu643 2 года назад

    ባለፈውም ጠይቄ ነበር እናታችነ እና አኛ ለወንድማችን እንዲያከራይ አሸዋ ሲሚንቶ ለቤት መስሪያ የሚሆነውን ገዝቶ ቤት እንዲሰራ ጉዳይ እንዲያስፈፅም ውክልና ሰተነው ነበር በማህል ኪራይ ለናታችን ሲከለክላት ወደፍርድ ሄድን ካርታው በስማችን ሆኖ በአራት ቀን ቀጠሮ ሚስቱም እኛ በሰጠነው ተከራይ ነበረች ዳኛዋ ባልጠየቅነው ዳኝነት የባልና የሚስቱ ነው ብላ ፈረደች እናታችን የት ልሂድ እያለች ነው ብታማክረን

  • @DjDave-fi9fj
    @DjDave-fi9fj 9 месяцев назад

    እኔ በውጭ ሀገር ነው የምኖረው ነገር ግን ለወንድሜ ውርስ እንዲወስድ እንዴት ባለሁበት ሀገር ሆኜ ውክልና መስጠት እችላለሁ በጣም ወሳኝ ስለሆነ እባክህ ኣስረዳኝ

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 6 месяцев назад

      በምትኖሪበት ሀገር ኢባሲ ሄደሽ አናግሪአቸው እነሱ ይፅፍልሻል

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 года назад

    የባንክ ዉክልና መስጠት ይቻላል ወይስ አይቻልም

    • @rahafyaseer365
      @rahafyaseer365 Год назад

      መሉውክልና ለባንክ ይሆናል

  • @liulmekoninewunetu5765
    @liulmekoninewunetu5765 Год назад

    ዉክልና
    ሠጪ
    ከሞተሥ