ምስክር ሆነው ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ነገሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ምስክር ሆነው ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ነገሮች

Комментарии • 23

  • @sintayehuhassen2544
    @sintayehuhassen2544 8 месяцев назад +2

    በጣም ደስ የሚል ማበራሪያ ነው ብዙ እውቀት አግኝተንበታል

  • @getuhabte5187
    @getuhabte5187 2 месяца назад

    በጣም ደሰ የሚል መረጃነው እኔ ቡዙ ተጠቅሜበታው እናመሰግናለን

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 3 года назад +3

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @tesfayehabte4577
    @tesfayehabte4577 Год назад +2

    ምስክርነት ያየኸዉን የሰማኸዉን መመስከር እንጂ ሞያ ያስፈልገዋል ?

  • @hannagola4795
    @hannagola4795 Год назад +2

    እባክዎትን ስም ለመቀየር ፈልጌ ስለ ፍርድ ቤት ምንም የማውቀው ነገር የለምና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ነው ትምህርት ቤት መከራየን ነው የማየው በመሸማቀቅ ሰዎች በጣም ነው የሚስቁብኝ ስም መጠሪያን እንጂ ማንነትን እንደማይገልፅ ባውቅም ነገር ግን ስሜን እኔም በጣም ነው የምጠላው አልወደውምምምም 😭🥺🥺

  • @Mottakeranyooo
    @Mottakeranyooo Год назад +2

    ዳኒ ይሄ ትምህርት ስብከትም ጭምርነው! በሀሰት የምትመሰክር ሰዎች እግዚአብሔርን ፍሩ ! ይፈርዳል ጌታ!

    • @NewPhone-dh7cn
      @NewPhone-dh7cn 8 месяцев назад +1

      ምገርሚ ነዉ ሀረም

  • @user-qf6dx3or5n
    @user-qf6dx3or5n Год назад +1

    በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ መሠረት በፍታብሄር ህግ ላይ ከአንድ ድርጅት ጋር የስራ ክርክር ላይ ከሳሽ ምስክር ሆኖ መቅረብ ይችላል ወይስ አይችልም? በnbox

  • @NatinaelDamenu
    @NatinaelDamenu 3 месяца назад

    Selam lant yihun turu negern agchebetalewu.

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 2 года назад +2

    ጠበቃ ዳንኤል እባክህ የፍልሚያ ክርክር ይዞታየን ይልቀቁልኝ ገፍተው የገነቡትን ግንብ ያፍርሡልኝ በማለት ክስ ይርጋ አለው ወይስ የለውም?ካለውስ እስከ ስንት አመት ይደርሣል?

    • @adugnasoboka3443
      @adugnasoboka3443 8 месяцев назад +1

      ይቅርታ መመለስ የነበረበት እንኳ አቅራቢው ቢሆን ከስራ ብዛት ጥያቄዎትን ካላየው - በህጋችን ላይ ይርጋ ግዜ ካልተቀመጠላቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የፊልሚያ ክርክር ነው።

  • @mekdi21tube
    @mekdi21tube Год назад +1

    ውርስ አጣሪ ሪፓርት ከማቅረቡ በፊት ለጣልቃ ገብነት መድረስ ካልቻልን ምንድን ነው የምናደርገው

  • @mulubetwendemu1055
    @mulubetwendemu1055 3 года назад +1

    አመሠግናለሁ

  • @acfd6185
    @acfd6185 Год назад +1

    Wow

  • @berhanuasres2309
    @berhanuasres2309 Год назад +1

    ለይግባኝ ያው ዳኛ ለሁለተኛ ጊዜ ምስክር መስማት እፈልጋለው ብሎ እንደአዲስ ክሱን ማየት ይችላል በበፊቱ በሰጡት መረጃ መሰረት ነው ክሱ የሚታየው የስራ ክርክር በማንኛውም ፍርድ ቤት ቢዘገይ ለምን ያክል ጊዜ ነው

  • @user-bg5te5uz5m
    @user-bg5te5uz5m 7 месяцев назад +1

    የካሽ ወይም የተከሳሽ ቤተዘመድ የሆነ ምስክርነት መስጠት ይችላሉ?

  • @richpoor9993
    @richpoor9993 Год назад +1

    እባክህአድራሻህየትነው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Год назад +1

    Programh astemarina Teqami neaw!!!!!

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 3 года назад +2

    ስልክ ቁጥርህን እደትብየ ባገኘሁት የምጠይቅርነበረኝ ከባሌጋር ክስ ልመሰርት ፈልጌ ነበር ሀረብ አገር ነኝ እሱ ኢትዩ ነው ያለው በሱላይ ብርልኬነበር ልመጣነው ስለው እኔን ማናገር አይፈልግም አሁን ከሱጋር ያለውን ብር እደትነው ማስመለስየምችለው እዝሁኘነው በቤተሰብኒካ ያደረግነው

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  3 года назад +1

      ሰላም ዛህራ በስራ ሰአት በስልክ ቁጥር 0911413283 ልታገኚኝ ትችያለሽ።

  • @fasikafasika344
    @fasikafasika344 2 года назад +1

    የቤት ክርክር ላይ የሰዉ ማስረጃ ብቻ ለፍርድቤት በቂ መሆን ይችላል

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 5 месяцев назад

    Tawlden badegnbete hagre ye60,en56 amte benornbet betwldnbet hagre deasfora dollar yalwe wandmachn yeentena abtchenen yezota be heywte eylen3qateta zamde lejoche eyalen be 1en2ware geza wade semu azuro hedo be1ware geza enya wolena masrja heden sentayqe menawe wandmoche yelunme belo wade rasu seme azurowale heduna asgdu alun ferde bete asqdmo yemskrwochn sem seto sayqrbu qaru 30km,lasra hedwale senle qatrowchnen le20 qane arzmo danyw maleslne, ye chgru qulfe ferdbatse aymlktme.enya behywote banenore lejochacne be hege fete yebdlalu malete naw.

  • @getuhabte5187
    @getuhabte5187 2 месяца назад

    በጣም ደሰ የሚል መረጃነው እኔ ቡዙ ተጠቅሜበታው እናመሰግናለን