The program is designed for non lawyers, I can mention many articles for each program. But it has no use. So, please understand the objective of the program first. If it is useless for you, don't west your time. Because few other people are benefiting. I guess.
Your contribution for ordinary people ,lawyers and law students is so interesting! and thank you so much consultant Daniel
እናመግናለን.በርታልን
እኔም አመሰግናለሁ ❤
ጥሩ ነው
መብትን ለማሳወቅ መልካም አጋጣሚ ፈጠርክልን
Thank you! This helps a lot of people. Most of he time procescutrs and police inject many false claims that are appearing real.
የልጄ አባት ገንዘብ አለው ግን ልጁን አይረዳም ህጻንዋ ገና 1 አመትዋ ነው እና ምን ማድረግ ነው ያለብኝ
እናመሰግናለን ወንድሜ
good chanal
የመኪና አደጋ እንዴትነዉ
Wandime bahig maxaqasha iyastagafk ብታብራራ arif ግንዛቤ yisaxall
Amesegenalehu dani bzu temralew kanta
እባክ ወንድሜ በአምባጓሮ ተከሶ ባልሠራው ወንጀል ሊፈረድበት ሥለሆነ ምምድረግ እንዳለብኝ ወይም አድራሻ ባውቅ ጉዳዬን ብትይዝ ወሎ መልሥልኝ እባክ
ምን ላድርግ አድራሻ
የግል ልጅ አባት ብር አብድራኛልች በማልት በስማዋ ቦታ ስጣት በሁኖ ስሀት ያልችው ሚስት አልፍርመችበትም በፍታት ሚሱቱ ነው ፍርማው ምን ማድርግ እንችላልን
የመከላከያ ምስክር በወንጀል ነጣጥየ ላቀርብ እችላለሁ
thanks
በጣም ጥ ሩ ነው በ ረ ታ
አመሰግናለሁ ግን ጥያቄ ሁሉ ማሰርጃ ዶክሜት ሁሉ አለኝ ግን ካፓኑው ለጠየኩት ነገር ሁሉ ወሸት ነው አልናበር እያለ እያሰተባበለ ነው እኔ ምን ላግ እሰኪ ሰለ ህጎም ሰለለማላቅ ምከርኝ ወንድሜ??????
👍👍👍👏👏
Gn 1tiyake neberegn kefekedklign
Selekiin aesekemeteligi
Enanesagenaln
ፈራጅ ነህ ወይስ ጠበቃ please melslgn lebrtu sra guday nw yefelekuhu
I appreciate you but unless you support your explanations with legal provision it is useless.
The program is designed for non lawyers, I can mention many articles for each program. But it has no use. So, please understand the objective of the program first. If it is useless for you, don't west your time. Because few other people are benefiting. I guess.
የልጄ አባት ገንዘብ አለው ግን ልጁን አይረዳም ህጻንዋ ገና 1 አመትዋ ነው እና ምን ማድረግ ነው ያለብኝ
አብራችሁ ነው የምትኖሩት?
አብረን አንኖርም የተለያየነው ገና ሳልወልድ ነው አሁን ብቻየን ነው የማሳድጋት