Anchor News የኦሮሞ ነጻነት ታጣቂዎች አዲስ አበባ አቅራቢ ውጊያ ላይ ናቸው፥ በጎንደር የአብይ ሰራዊት ኪሳራ፥ ከ1ሺህ በላይ የጠፉ ፌደራል ፖሊሶች፥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 366

  • @TibebeDiemsse
    @TibebeDiemsse 11 часов назад +64

    ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ፦ አንተን ለማድነቅ ለማመስገን ቃላት ብፈልግም አጣው ። አንተ ቁጥር አንድ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፦ ይባርክህ ።

  • @BereketTakele-k7l
    @BereketTakele-k7l 13 часов назад +60

    መሣይ ያንተን ድምፅ መስማት በራሱ ፈዉስ ነዉ በርታልን አንተ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ።

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w Час назад +5

    ድምፅ ነጎድጎድ ትንታጉ ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ እኛም ዜናወቺህን በጉጉት እንጠብቃለን በርታ ከጎንህ ነን 🙏
    ፋሺሺቱ አብይ ዘመዶቹን መዋጋት አይፈልግም ያለ ምክንያት ዝም አላለም
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ነው 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 14 часов назад +55

    ጀግናችን መሳይ መኮነን እኛም በጉጉት እንጠብቃለን

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 13 часов назад

      አይ አማራ ኧረ አድቡ ዴ

  • @Herobir
    @Herobir 6 часов назад +7

    ወንድማችን መሳይ ለንፁህና ጥራት ያለው ሥራህ በጣም እናመሰግናለን እንዲሁም እንደግፋለን::

  • @danbeltube3338
    @danbeltube3338 13 часов назад +62

    በርቱ ፋኖየ በቋራ ሽንፋ ከትናት በፊት የአጎቴ ልጅ ተሰዉታቶል ነብሱን ይማረው

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 13 часов назад +16

      ለፍትህ ሲዋደቁ የተሰዉትን ጀግኖች እግዚአብሔር ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 11 часов назад +10

      የኛ ጅግና ነፍስ ይማርልን

    • @titimulatu5426
      @titimulatu5426 10 часов назад +7

      ነፍስ ይማር

    • @goodyear7997
      @goodyear7997 9 часов назад

      እንደዚ አይነት የሀገር ጥላቻ ለማንም አይስጥ። ኢትዮጵያ ግን ምን አርጋህ ነው....... ነው ለገንዘብ ይሄ ሁሉ ሩጫ ..... እመነኝ እግዚአብሔር የእጅህን በቅርብ ይሰጥሃል ።

    • @Peak.570
      @Peak.570 6 часов назад

      የእግዚአብሔር መንፈስ ያፅናናችሁ!!! እነዚህን አውሬ አራጆች እግዚአብሔር ይበቀላቸው!!!

  • @marthaalemayehu7817
    @marthaalemayehu7817 5 часов назад +2

    ድል ለተገፋው ህዝብ እንዲሁም ለፋኖ...!!!

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 3 часа назад +2

    💚💛❤️🕊️👍👍

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 6 часов назад +3

    JUSTICE JUSTICE JUSTICE, FOR AMHARA SAFER IN JAIL OR PRISON, THANKS SO MUCH FOR SHARING

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 11 часов назад +10

    መሳይ በርታ ወንድሜ ለወገንህ ለምታደርገው ነገር አመሰግናለሁ👏 ለበጎ እና ለፍትህ በኢትዮጵያ መምጣት ለምታደርገው ነገር ታሪክ ለዘላለም ያስታውሰሃል ወንድሜ እግዚአብሔር አንተንና ያንተ የሆኑትን ሁሉ ይባርክ🙏 ኣሜን🙏🙏🙏

  • @Allamehara
    @Allamehara 8 часов назад +8

    ጋዜጠኛመሣይመኮነንየኢትዩ፡የአማራህዝብባለውለታነህፈጣሪይባርክ።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 8 часов назад +7

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @asmara3973
    @asmara3973 11 часов назад +20

    ፋኖ መፍጠን አለበት በተለይ የአማራ ምድርን ነፃ ማውጣት አለባቸው

    • @ጄጄጄጄ-ሐ9መ
      @ጄጄጄጄ-ሐ9መ 10 часов назад

      የአማራ ምድር የት ድረስ ነው ??

    • @HirutAgonafer
      @HirutAgonafer 9 часов назад +1

      Every libertarian party history tells us that it took them 30+ years so what I am trying to convey is that Fanos in less than two years they are controlling most of the regions.
      Go Fanos and liberate Ethiopian people

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 11 часов назад +9

    ምህረት ቸርነት ለኢትዮጵያ ህዝብ እግዝኦ ፣ ወይ መደሐንአለም።ወየው ወየው😢😢😢😢

  • @mengisteabtesfamicael6566
    @mengisteabtesfamicael6566 4 часа назад +2

    Victory for Fano

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 14 часов назад +19

    መሳይ የአማራ የቁርጥ ቀን ጀግናችን በርታልን fetari የአንተን ድካም አይቶ ድሉን ቅርብ ያድርገው አማራዬ አንድ ሁኑልኝ አንድነት ኃይል ነው ድል ለአማራ ፋኖ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 13 часов назад

      የአማራ ለጆችየምትናገሩትን እወቁሽ የምን የቁርጠቀን ልጅ ነዉ የምትሉት😡

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 13 часов назад +4

      @@merong-g6w በየኮመንቱ እየገባሽ ስለ መሳይ ታወርያለሽ ከዚህ በላይ ለአማራ መታገል ምን አይነት ነው? አንቺስ ለአማራ ምን ሰራሽ?

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 13 часов назад

      @aynalemdereje8713 ክክክ አቀባጥሪጅ እኔ እደዉም አልናገርም አዳዴም ሥኮምት መሢየን ከተሣሣተ ብቻጅ የምተች ዝብየአልቀባጥርም እኔን የምገርሙኝ ያአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ የምትሉ ጅሎቻ ናችሁ ያማራ የቁርጥቀን ልጅ ፋኖ ብቻጅ ከፋኖ ተቀብሎ ሥለዘገበ ብቻ ጀግና የሆነልሽ ላች ይሆናል..ለዘዉም ፈኖን ሢከፋፍል ለነበር ላማራ ጀግና ብለሽ አትጥሪ እራሽን ወክለሽ ተናገሪ ....አዳድ ሠወች ዚና መነበቡንጅ እዴት ወዴት ና ቡዙ የማታዉቁት ነገር ሥለለላችሁ ዝበሉ

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 13 часов назад +1

      @@merong-g6w ከመሳደብሺ መጀመሪያ ፊደል አስተካክለሽ ፃፊ እስኪ! ያማራ አይባልም የአማራ እንጂ ዚና አይባልም ዜና እንጂ lelawnm etc ደግሞ መሳይ አማራን አንድ ለማድረግ ሲጥር እንጂ ሲከፋፍል አልሰማንም

    • @TeshomeTeshe-d6z
      @TeshomeTeshe-d6z 13 часов назад +1

      😂😂😂እውነትን አትፍራ ትሞታለሕ​@@merong-g6w

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 8 часов назад +5

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 11 часов назад +12

    ዘመኑ ክፉ ሆነ ወገኖቼ💔💔😭 የእውነት ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ እና ብቻ ነው❗️ የእግዚአብሔር ፍርድ በክፉ ነፍሰ ገዳዮች ላይ በቅርቡ ይፈርዳል ለተጠቂዎችም ፍትህ ይሰጣል🤲🤞 ወገኖቼ እባካችሁ ጸልዩ፣❗️❗️

  • @BeleteBahiru
    @BeleteBahiru 13 часов назад +20

    ጋዜጠኛ መሳይ የአማራ የቁርጥ ቀን ጀግና እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 11 часов назад +8

    በርታልን ጀግናችን። ገና አድስ አበባ መጥተህ ስትዘግብ እናያለን።

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 10 часов назад +7

    ችግር የለውም ፋኖ ሲመጣ እንደንፋስ ብንንን ብለው ይጠፋሉ ፋኖ እስኪመጣ ድረስ ብቻ አራቸውን ይሩ እነዚህ ፈሳሞች ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @Peak.570
    @Peak.570 8 часов назад +3

    ድል ለፋኖ!!! 💪🏻💪🏻❤️❤️

  • @NatiSeid-lg7uk
    @NatiSeid-lg7uk 7 часов назад +3

    Fano yichlal❤

  • @salpalDoc
    @salpalDoc 11 часов назад +11

    Mesay betam enamesegenal berta!!!

  • @YaredGuangul
    @YaredGuangul 5 часов назад +1

    Mesaye .... Ye Ethiopian Golden Mesay Mekonen

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 9 часов назад +5

    መሳይ የ የጭቁኑ ድምፅ መቸም አንረሳም ውለታህ ን😢❤❤❤❤❤❤

  • @adanealemu217
    @adanealemu217 Час назад

    መሳይ ታጋያችን በርታልን

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 13 часов назад +10

    ድል ለጀግኖቻችን ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤ያረብ አላህ ያግዛችሁ ❤🎉🎉በረቱልን❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 10 часов назад +3

    ጀግና መሳይ በርታ

  • @سارها-ش2ض
    @سارها-ش2ض 13 часов назад +8

    መሣይ የኛ ጀግና አባት ሺ አመት ያኑርህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 7 часов назад +4

    እብይ አህመድ አሁን ላለው ችግር ሁሉ ተጠያቂ ነው :: አሁንም መፍትሄ ማምጣት የማይችል ከሆነ ዜጎችን ለጦርንት በመማገድ የሀገራችንን ሀብትና ንብረት እያወደመ ሊቀጥል አይችልም :: አብይ አህመድ ይውረድ 💪

  • @onelove6356
    @onelove6356 13 часов назад +11

    Abyi Ahimed must GO!!
    FANO💪 ነጎድጓዱ💪

  • @truesun
    @truesun 14 часов назад +14

    ድል ለፋኖ

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz 12 часов назад

      😂😂😂😂

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 4 часа назад

      ​@@Tjsjsjsj-iy2yzshetata tilam bushti segera-galla!!

    • @antenehgudi7669
      @antenehgudi7669 4 часа назад

      ​@@Tjsjsjsj-iy2yz galla ena segera eyader yigemal yalut wedem ayedelem, anchi tinbatam bekumeh yebesebesek tilam zenejero galla!!

  • @FasilTafase
    @FasilTafase 13 часов назад +8

    ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 10 часов назад +3

    Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 6 часов назад +1

    ጀግናዉ ጋዘጠኛ መሳይ መኮነን በርታ አለን ከጎነህ ድል የአማራ ፋኖ በሙሉ

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 8 часов назад +2

    በጣሞ ❤ የምሳዝነነው ዉይ አገሬጂን ❤❤❤

  • @tewodrosdemisse9886
    @tewodrosdemisse9886 8 часов назад +1

    በርታ መሳይ❤

  • @MahtotBrhan-j7w
    @MahtotBrhan-j7w 11 часов назад +3

    በርታልን መሳይ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 7 часов назад +2

    በተለያዩ የፓርላማ ስበሰባዎች ላይ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ መሆኗን በህገ-መንግሥቱ የተደነገገ ስለመሆኑ ጠ/ሚኒስቴሩ አስረግጦ ነግሮናል ህገ-መንግሥቱን አሁን ካልቀየሩት በስተቀር:: ወይ አገሬ😢😢😢

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 8 часов назад +2

    ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @Allamehara
    @Allamehara 8 часов назад +3

    ድልለፋኖጦርሠራዊይት።

  • @aklilug
    @aklilug 11 часов назад +2

    በርታልን መሳያችን!

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 12 часов назад +4

    ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ልጆች፡ለጀግኖቹ፡የአማራራራ ፋኖዎችችችችችችች!!! ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ልጆች፡ለወለጋጋጋ ለቢዛንሞ ፋኖዎችችችችችችች!!! ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 11 часов назад +3

    ጥሩ ጅምር

  • @MohmmedYimer
    @MohmmedYimer 13 часов назад +5

    መሳይ ጀግናው❤❤❤❤❤❤

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 11 часов назад +4

    ጨፍጫፊው ተጨፈጨፍኩ የሚልበት ወለፈንዲ አገር -ኢትዮጵያ ።
    መድሃኒቱ ሥርዓቱን መቅበር ብቻ ነው !!💪💪💪

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 14 часов назад +5

    Welcome again Jegnachin Messay. Thank you Bertalin.

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 6 часов назад +2

    Victory For Amahara fano 💛💚♥️

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 12 часов назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖዎች❤❤❤❤❤ስራ ነው❤❤

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 5 часов назад

    አማራ💚💛❤️

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 20 минут назад

    ሰላም ወገኖች

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 6 часов назад

    እልልልልልልድል ለፋኖ

  • @Mesirat
    @Mesirat 13 часов назад +3

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 13 часов назад +3

    ድል ለፍኖይሁን❤❤❤❤❤

  • @ErmiasEngdawork-o1q
    @ErmiasEngdawork-o1q 13 часов назад +5

    ይችላል ፋኖ

  • @Ethiopia9995
    @Ethiopia9995 13 часов назад +3

    በርታልን:መሳያችን❤❤❤ ድል:ለፍኖወቻችን❤❤❤እግዚያብሄር:ሆይ:እባክህ:እምየ:ኢትዮያን:እና:ህዝባችን:አድን:እንደበደላችን:ሳይሆን:እንደቸርነትህ:እባክህ:ማረን❤❤❤

  • @AYu-j4i
    @AYu-j4i 10 часов назад +2

    አይውላችው ሥልጠና ወሥደው ተመለሡ በለኛ

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 14 часов назад +10

    የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ተደራደረ አልተባለም የተመታታች ሀገር

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 13 часов назад

      አድሸኔ አይደለም ያለዉ አዴ ከዋነዉ ቡድን ያፈነገጠ ነዉ ጃል ሠኝ የሚባለዉ ሸኔ ነዉ...ታረቅን ካሉ በሀላም የነሽመልሥል ፖሊሥ ገለዋቸዋል

    • @fassil47
      @fassil47 13 часов назад +2

      በህፃን የምትገዛ ሀገር ኢትዪጵያ።

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 8 часов назад

      ውሸት የሚያስከፍለውን አስከፊ ዋጋ አይታወቅ ይሆን? እላለሁ አንዳንዴ ነገሮች ሲያስገርሙኝ።

  • @WondeKidane
    @WondeKidane 14 часов назад +4

    በርታ

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 13 часов назад +8

    ሸኔ የሚከፍተው ጦርነት ሳይሆን ሌብነት ነው የሚከፍቱት ንፁሀንንመግደል ነው አላማቸው😢

  • @dawitestifanos697
    @dawitestifanos697 12 часов назад +1

    Thanks! for your Commitments!

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 11 часов назад +1

    ኣድስ ኣመት ኣብይ ኣጥፍቶ ኣድስ ዘመን ይሁልንልን❤❤

  • @Anni-k4x
    @Anni-k4x 13 часов назад +2

    በዚህ ነበር ብዙ ሰው የሚከታተልህ

  • @YihonalBegiziew
    @YihonalBegiziew 13 часов назад +2

    በርቱልን ወንድሜ

  • @MelakAddisie
    @MelakAddisie 6 часов назад

    Selam

  • @Mankush995
    @Mankush995 13 часов назад +2

    ሀሳብ አስተያየት ከመፃፍ የበለጠ ግለሰብን ማሞገስ የችሎታችን መጨረሻ ነው

  • @GetachewwubetGech
    @GetachewwubetGech 12 часов назад

    መሳይ በርታ እናመሠግናለን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 13 часов назад +1

    Thank you Jegnachin Messay with your reporter. God bless you both
    Bertulin. Kiberrilin.
    Happy Christmas. God bless your home shower with blessings, happiness and good health.

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 13 часов назад +6

    መጪው ጊዜ ለኦሮሞ ህዝብ በእጅጉ የከፋ የሚሆን ይመስለኛል፤ምክንያቱም "የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች"እንድሉ ከሁሉም ብሔረሰብ ጋር ተጣልቶ መኖር ፍፁም የማይቻል ስለሆነ ነው።

    • @سميرهسعيد-ظ2ه
      @سميرهسعيد-ظ2ه 13 часов назад +1

      ትክክል❤

    • @Honest-d8u
      @Honest-d8u 12 часов назад

      Lekeh tehedaleha metahebet inji alemetabeh lemin ekul yemigedelew oromo ke pp gar tayezalachu? PP weste ke oromo Amara yebeletal Eko Amara wetader ayedel Amaran yemigelut? Oromo be oromo eyetegedele ayedel?

    • @fuaduwado2800
      @fuaduwado2800 8 часов назад +1

      አንተ ጀዝባ መሀይም ህዙብና መንግሥትን ለይ የኦሮሞ ህዝብ ማንን ነካ ,አማሮች አይደላቹ ጨካኙን አቢይ አህመድን ለዚህ ያበቃቹት

  • @mamush2245
    @mamush2245 10 часов назад

    ማኛው መሳይ በርታልን

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 12 часов назад

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @ShimlesYimer-d1h
    @ShimlesYimer-d1h 7 часов назад

    መሣይ ሰላም

  • @melessebelay2013
    @melessebelay2013 14 часов назад +1

    በርቱ !

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 13 часов назад +5

    መሳይ ብቻውን አንድ ክፋለ ጦር ነው!!

  • @thisweek-m4d
    @thisweek-m4d 7 часов назад

    አሪፍ 👌

  • @Cripto244
    @Cripto244 11 часов назад +3

    የኦሮሞ ነፃ እውጭ : ኪኪኪኪ:: ኦሮሞ የሚባለው የትኛው ነው::ኦሮሞ ስልጣን ቢይዝም ባይዝም ኦሮሞ ከራሱ ጭንቅላቱ ውስጥ ካለው ባርነት ምን ጊዜም ቢሆን ነፃ አይወጣም::

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 12 часов назад +5

    ህዝቤ ከየትም አምጥተህ ታጠቅ ጠበቂ መንግሰት የለህም ⚠️⚠️⚠️

  • @united6563
    @united6563 13 часов назад +2

    Fano መጠናከር እና አንድ መሆን አለበት። ጊዜ በተራዘመ ቁጥር ህዝብ frustrated ይሆናል

  • @shobgshobhaa7964
    @shobgshobhaa7964 13 часов назад

    ماشاءالله مساي شكران❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dalmardiaspora9607
    @dalmardiaspora9607 13 часов назад +3

    ኢትዮጵያ እየተፈራረሰች ያለችው፣ አቅም በሌለው ጨቋኝ አብይ አህመድ ነው። ጦርነት፣ ረሃብ፣ ትርምስ እና የአደጋ ኢኮኖሚ. Fano❤

    • @astewlagumas
      @astewlagumas 11 часов назад

      የሱድክምት ሳይሆን ስራውን የሰራ ነው ሞኝ ናችሁ ልብል የኦንግን አጀንዳ ያስፈፀመ ነው ያለው ምኑ ላይ ነው ድክመቱ የኢትዮጲያዊን ድክመት እንጅ እሱማ ስራውን የሰራ ነው ኢትዮጲያዊን ዘርፎ ኦሮሞን መገንፀል ነው ስራው ይህንም ያደረገ ነው ነው ወይስ ዜናውን በደብ አታዳምፀውም

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 13 часов назад +2

    ፋኖ ወደኅላ የለም ነፋጠኘ ጃዉሳዉ አማራዉ ወደፋት ነዉ

  • @Herobir
    @Herobir 6 часов назад

    የሌላውን መሬትና ንብረት እንዝረፍ የእርስ በርስ ጥያቄና መልስ የሌብነትና የጠላትነት ወሬ ማንሳት ለሌላው በተጠንቀቅ ለመከታና ለድል መዘጋጀትን የሚያስጠነቅቅ ግዜ ነው

  • @yesawku
    @yesawku 8 часов назад

    እንኳነ ደህና መጣችሁ

  • @BirhanieTesfa
    @BirhanieTesfa 12 часов назад +1

    በርቱ ጥሩ ነው እውነተኛው ሚዲያ አንከር ነው

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 12 часов назад +2

    ህገመንግስቱ ፈርሷል

  • @Nexflix367
    @Nexflix367 6 часов назад

    Mesay rejem edme ketenagar yesteh kne betesebeh egzyabeher yetebekeh.

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 12 часов назад +3

    FANO PREVAIL🟩🟨🟥💪‼️‼️

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 11 часов назад +3

    ኢትዮጵያ እንድዚህ ተዋርዳ አታውቅም

    • @Mulugata-y6g
      @Mulugata-y6g 7 часов назад

      ትግራይን፡ክዳ፡፡

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 10 часов назад

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ዘመነ መሳፍንት የስልጣንን ክፍፍል ያመጣብንን ዘንዶ ከምድራችን ከኢትዮጵያ ንቀልልን

  • @matewalderseh4736
    @matewalderseh4736 12 часов назад +3

    ድልለአማራፋኖ

  • @addisumequanent5201
    @addisumequanent5201 8 часов назад

    መሳይ ጀግና እኮ ነህ ።

  • @Zikre_Hiwot21
    @Zikre_Hiwot21 11 часов назад

    betam tilk misgana yigebahal lemitadersen mereja thank you.

  • @TebaberWelede
    @TebaberWelede 12 часов назад +2

    እነሱ ተናበው እየሱሩ ነው

  • @selam65030
    @selam65030 11 часов назад

    ❤❤በመሳይ በኩል ጎፈንድ ሚ ቢሰበሰብ በአግባቡ ይደርሳል መሳይ አሰባስብ🎉🎉🎉🎉😢

  • @Peak.570
    @Peak.570 6 часов назад

    ፍትህ ለሱሌማን አብደላ!!!

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 11 часов назад

    መሲዬ ኢትዮጲያ ሰላም ብትሆን ጥሩ ነው አይደለ? ሰላም ላይ ስራልን መስዬ!!እወድሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 13 часов назад +1

    Massey is A hero person.

  • @marthaalemayehu7817
    @marthaalemayehu7817 5 часов назад

    ዛራፊው ብድን ስራዊት ልለው አልችልም የህዝብ ንብረት እየዘረፈ ስራዊት አረ ይከብዳል..!!!

  • @abdufaker-t5v
    @abdufaker-t5v 12 часов назад +1

    ምርኮኞችን ግደሏቸው የአማራ ፀርናቸው