- Видео 93
- Просмотров 396 095
Higen Betegebar (The Law & Practice)
США
Добавлен 2 апр 2021
This channel is all about giving guidance to non-lawyers who comes to the court house for the first time.
It instructs the basic things that they should do or not to do when they came to the court as Plaintiff, defendant, wetness etc...
It instructs the basic things that they should do or not to do when they came to the court as Plaintiff, defendant, wetness etc...
በፍትሐብሄር ስነ-ስርዓት ህግ ቁጥር 58 መሰረት ለቤተሰብ የሚሰጥ ውክልና ሊያሟላ የሚገባው መሰረታዊ ነገር
በፍትሐብሄር ስነ-ስርዓት ህግ ቁጥር 58 መሰረት ለቤተሰብ የሚሰጥ ውክልና ሊያሟላ የሚገባው መሰረታዊ ነገር
Просмотров: 400
Видео
ፍርድ ቤት የምናቀርባቸው የሰው ምስክሮች የምስክርነት ቃላቸው የሚጋጭ መሆን የለበትም።
Просмотров 373Месяц назад
ፍርድ ቤት የምናቀርባቸው የሰው ምስክሮች የምስክርነት ቃላቸው የሚጋጭ መሆን የለበትም።
መንግስት የግለሰብን ንብረት በህገ መንግስቱ አንቀጽ 40(8) መሰረት የሚወስድበት አግባብ
Просмотров 55611 месяцев назад
መንግስት የግለሰብን ንብረት በህገ መንግስቱ አንቀጽ 40(8) መሰረት የሚወስድበት አግባብ
አዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት ትርፍ ቤትና የከተማ ቦታ የተወረሰበት አግባብ እና አዲሱ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ይዘት።
Просмотров 2,9 тыс.Год назад
አዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት ትርፍ ቤትና የከተማ ቦታ የተወረሰበት አግባብ እና አዲሱ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ይዘት።
በጊዜ ቀጠሮ ወቅት የሚታየው ክርክር | Chilot | Ethiopian Law
Просмотров 1,6 тыс.Год назад
በጊዜ ቀጠሮ ወቅት የሚታየው ክርክር | Chilot | Ethiopian Law
በክርክር ወቅት የታገደ ንብረትን በሌላ ንብረት የማስቀየር ሂደት | Chilot | Ethiopian Law
Просмотров 720Год назад
በክርክር ወቅት የታገደ ንብረትን በሌላ ንብረት የማስቀየር ሂደት | Chilot | Ethiopian Law
ከክሳችን ጋር የእግድ አቤቱታ የምናቀርብበት ሂደት | Chilot | Ethiopian Law
Просмотров 4,9 тыс.Год назад
ከክሳችን ጋር የእግድ አቤቱታ የምናቀርብበት ሂደት | Chilot | Ethiopian Law
ለጠበቃ ለዝግጅት በቂ የሆነ ጊዜ መስጠት | Chilot | Ethiopian Law
Просмотров 770Год назад
ለጠበቃ ለዝግጅት በቂ የሆነ ጊዜ መስጠት | Chilot | Ethiopian Law
ከሳሽ በተከሳሽ ላይ በዝርዝር የሚያቀርባቸውን ክሶች በሙሉ ስለመካድ | Chilot | Ethiopian Law
Просмотров 5 тыс.Год назад
ከሳሽ በተከሳሽ ላይ በዝርዝር የሚያቀርባቸውን ክሶች በሙሉ ስለመካድ | Chilot | Ethiopian Law
በቀጠሮ ቀን ምስክር ከቀረ ምስክሩ ታስሮ የሚቀርብበት አግባብ | Chilot | Ethiopian Law
Просмотров 915Год назад
በቀጠሮ ቀን ምስክር ከቀረ ምስክሩ ታስሮ የሚቀርብበት አግባብ | Chilot | Ethiopian Law
የሶስተኛ ወገኖች አለመቅረብ የሚያስከትለው ኃላፊነት | Chilot | Ethiopian Law
Просмотров 644Год назад
የሶስተኛ ወገኖች አለመቅረብ የሚያስከትለው ኃላፊነት | Chilot | Ethiopian Law
ክስ በሚሰማበት ቀን ተከሳሽ ከቀረ ጉዳዩ በሌለበት እንደሚቀጥል ያውቃሉ? | Chilot | Ethiopian Law
Просмотров 1,6 тыс.Год назад
ክስ በሚሰማበት ቀን ተከሳሽ ከቀረ ጉዳዩ በሌለበት እንደሚቀጥል ያውቃሉ? | Chilot | Ethiopian Law
thank you❤❤❤❤❤❤❤
Enamesegnalen
በጣም ጠቃሚ ምክር ነወ ! አመሰግናለሁ የኔ ጉዳይ ንብረቱ ተጣርቶ ፍርድ ቤቲ በፐርሰንት አከፋፍሎናል ግን ንብረቱ በነሱ እጅ ነዉ ይርጋ ያግደዋል? እባክህ መልስ ንገረኝ.
ሀሪፍ ነዉ ወንድማችን በርታ ጠንክር ጥሩ ግንዛቤ እያስጨበትከን ነዉ፡፡ እኔ የወደድኩት የህግ ቻናል ያንተና የ @TadesseGsilassie-M ነዉ፡፡
🙏🙏🙏
ፍርድ ከወጣ በኋላ ቢደረስስ
ኸ
ከችሎት ውጭ የምስክርነት ቃልይሰጣል በቢሮ?
ከችሎት ውጭ የምስክርነት ቃልይሰጣል በቢሮ?
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኔም ምንም መጥሪያ ሳይመጣ ሳይደርሰኝ ልጆቸን ይዤ እንድወጣ ተገድጃለሁ እባክሕ የምትረዳኝ ነገር ካለ እርዳኝ በፈጠረህ
Legal provision yelelw video nw
ይቅርታ የይግባኝ ቅሬታ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ላይ ይግባኝ እንድፈቀድልን ቅሬታ ማቅረብ ይቻላል ።
ወርስ,, ማጣሪያ ሪፖርቱ,, ከቀረበ,, በኋላ,, ነው? እባክህ,, መልስ
እናመሰግናለን! ጥያቄ:- እንበል እና ባል ሞተ በሚስት ስም በወጣ የንግድ ፈቃድ የሚንቀሳቀስ የንግድ ተቋም ሱቅ ቢኖር የባል ነው ሊባል ይችላል
እነሱ የመረጡት ሲቀር መቼ ሊያስመርጡ ጌዜ ሰጡኝ ለምሳሌ ከቤቴ ጋር የተያያዘ ቤት ጭቃ እያስለጠፍኩኝ እያለ ቤቱን በአስገዳጅ የቤት ቁጥር ሰተውብኝ እራሳቸው ሰው አምጥተው አስገብተውብኛል የልጆቼ መኝታ ቤት ነው እያልኲ መቼ የሚሰማን ነበር
Apreshet you.
የተቀበሩበት መረጃ በእጃችን ከሌለስ? በሌላው ወራሽ እጅ ከሆነና ለመስጠት ፍቃደኛ ካልሆነስ?
እናት ወይ አባት ቢያርፉና እኛ ከውጪ የምንወለድ ብንሆን መቼ ነው የወራሽነት መብቶ መጠየቅ ያለብን
መደበኛ የሚልው ክስ ምን ማለት ነው?
በወራሾች ሰም ካርታ እያለ ሌላ ወገን ሐጉን ሶይጠብቅ ካርታ ጠፋብኝ ብሎ ካርታ አውጥቶ ቢሸጠው ወራሾች ምን ማረግ አለባቸው ሕጉ ምን ይላል
ወራሾች እጅ ካርታ እያለ ሌላ ወገን ካርታ ጠፋብኝ ብሎ ካርታ አውጥቶ ቤቱን ቢሽጥ የወራሾቹ አጣ ፈታ ምንድን ነው ሕጉ ምን ይላል ሰልክሕን ብትልክልኝ ጥሩ ነው አመሰግናለው መልሰሕን እጠብቃለው
ወራሾች እጅ ካርታ እያለ ሌላ ወገን ሕጉን ሳይጠብቅ ካርታ አውጥቶ ቤቱን ቢሸጥ የወራሾቹ እጣ ፋታ ምንድ ነው ሕጉ ምን ይላል
በጣም ጥ ሩ ነው በ ረ ታ
ሁለት ጥንዶች ሳይፈርሙ ለአንድ የመንግስት ሰራተኛ ተያዥ ወይም ዋስ ለመሆን በአንድ ስም ያለ የቤት ካርታ አስይዘው ዋስ ሆኖ /ሆና ቢቀጠርና በተቀጠረበት መስሪያ ቤት በከፍተኛ ብርም ሆነ ጥፋት አጥፍቶ በህግ ቢጠየቅና አፈፃፀሙ በህግ አይን ሲታይ ህግ ምን ይላል በፈጣሪ በጣም ፈሊጌው ነው።
ሰለምጤነይስጥልኝየተከበሩትየህግአመከሪ የምጠይቀውጥየቄወለጆችአውረሽከሞተበምንየህልጊዜነውየወረሽነትመረጋገጨመውጠትየለበት
Betame enamsgenalen ba bank yatelaka ganzbe kedawe.masergawe ala ena mertate yechalale
ስራ እያለሁ በህመም አስፈቅጀ ፍቃ ድ አስፈቅጀ ሂጀ ነበር በምመለስበት ጊ ዜ ሲክሊ ቩን አንቀበልም አሉ በዚ ህም ምክንያት በ2 ቀን ዉስጥ አባረሩኝ ወዳዉ የስንብት የደሞዝ ደብዳቤ አስገባዉ ከተነጋገርን በሆላ በቀጣነዩ ቀን እንድገባ በቃል ተስማማን በቀጣዩ ቀን ስመጣ 11ወር ስሰራበት ከነበረዉ ሎዲንግ መደቡኝ የበፊተን መታወቂያ ሳይሰጡኝ ስራ ቀየሩኝ በቀጣዪም ቀን ቀረዉ መክሰስ ፈልጌ ነበረ ምን ላድርግ
ለምንድን ነው የምትጠፋው ግን You are cool but inconsistent, please 😊
ኮነደሚኒዬም ውክልና ሰም ሸጣልኝ ነበር ግን ካርታ አላወጣም አለችኝ
ይቅርረታ ወንድሜ በጣም ነገሮቸን ትደጋግማለህ ፍሬ ነገረን በአጭር መልክ ተንትነዉ እመሰገናለሁ
ድርጅቱ ተፈትኜ አልፌ ለ3 ወራት አሰርቶኝ አሁን ካቋረጥሁ 3ወር ሆነኝ ። አሁን የኔ ጥያቄ ተቀጥሬ ስሰራበት የነበረው የስራመደብ ማስታወቂያ ቀጥታ መግባት አለብኝ ወይስ መወዳደር ህጉ ምን ይላል መልሱን አሁን ስለፈለኩት ነዉ።
አቦ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
Thank you
እንድታማክረን እንፈልጋለን፡፡ እንዴት ነው የምትገኘው? አድራሻህን ብትነግረን መልካም ነው፡፡
ጉሩ አሰተምእሮ አመሰግናለሁ ሰልክ አላገኘሁም ለመደወል ፈልጌ ላክልኝ!??
የቀጠሮ ተቀን እሁድ እና እሁድ ሲዉል ምን ማድረግ እንችላለን?
አንድ ዳኛ ሙሉ በሙሉ የሀሰት ውሳኔ ላይ ቢሰጥ ብር ተቀብሎ ወይም በተውውቅ ምን ይደረጋል i am low student
Mindenew yemetaweraw heg sinore newa hige eko yelem ketefa koyeto yele
ግንዛቤ በማስጨበጦ በጣም አመሰግነዋለሁ ። አንድ ጥያቄ አለኝ በጽሁፍ ዳኝነት ያልተጠየቀበት ጉዳይ ክስ ሲሰማ አንስቶ መከራከር ይቻላል ወይ?
ስልክህን ከቻልክ ብትተባበረኝ በተረፈ እናመሠግናል
Thank you more education like this. Thank you again.
wawu yehone timhirt newu bagatamy eniem yehig temary negn ena bedenb clarify siladereghlign des blognal kibret yistilin
Wandime bahig maxaqasha iyastagafk ብታብራራ arif ግንዛቤ yisaxall
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
ከቤተሳብ ውስጥ አንዱ ተናስቶ መሬት ይዞታ አባትና እናት በሕይወት እያሉ ይዞታው በእኔ ይመዝግብ ማላት ህገዊ ናው ወይ?
እኔ የአንድ ወረዳ ሰራተኛ ስሆን ባለሁበት ወረዳ የቀበሌ ንግድ ቤት በሠፌው ያለበት እንደመሆኑ ቤቱን የሚያሥተዳድረው የመንግሥት ተቋም ግለሠቦቹ በዉስጥለውሥጥ ተሻሽጠዋል ።ስም ለማዘዋወር በፍርድ ቤት ተጋብተን ስንኖር አልተስማማንም በስምምነት ተፍተናል ንግድ ቤቱ ለሷ/ለሱ ይሁን፣ባለቤቴ /ባለንግድ ቤቱ እንደወጣ ቀረ፣ በሀሠት ከተቋሙ ሃላፊዎች ጋር በመመሣጠር ሳይሞቱ ሞተዋል በማለት ስም ዝውውር እየተደረገ በተደጋጋሚ ለበላይ ሃላፊዎች ብናሳውቅም በፍርድ ቤት የፀደቀ መቃወም የለባችሁም እየተባልን የታክስ ክሊራንስ እንኳን እንዳንጠይቅ ጫና ያለ ስለሆነ የመንግሥት ንግድ ቤቶች ላይ እስከምን ደረስነውአጣርቶ የሚወስነው።
ዉርሰ ማጣራት ላይ ንብረት ተጣርቶ እስኪያልቅ ንብረት መታገድ ይችላል
በጣምፐጥሩ ሃሳብ ነው ሙሉውን የምልክ ይሆናል
የመንግስት ሠራተኞች ዕገዳን በተመለከተሳ ?