በጊዜ ቀጠሮ ወቅት የሚታየው ክርክር | Chilot | Ethiopian Law

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июл 2023
  • #chilot #law #ethiopianlaw
    በጊዜ ቀጠሮ ወቅት የሚታየው ክርክር | Chilot | Ethiopian Law

Комментарии • 9

  • @daycome5639
    @daycome5639 11 месяцев назад +1

    Selam

  • @user-ze4ju7ek2u
    @user-ze4ju7ek2u 3 месяца назад

    ene ye sene aemro tamami nagn 2 gize netsa tebyalahugn ye amanuale

  • @user-mw2kj3uy7t
    @user-mw2kj3uy7t Месяц назад

    ስልክ ቁጥር ማገኛት እችላለሁ

  • @kefyalewtadesse5382
    @kefyalewtadesse5382 Год назад

    አንደ አከራይ ተከራዩን ለማወጣት ምን ያህል ጊዜ መሠጠት አለበት ወይስ በተመቼው ጊዜ ማስወጣት ይችላል

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  Год назад

      ውላቸው ይወስነዋል። በውላቸው ከሌለ ደግሞ በተለምዶ ከ 1 እስከ 3 ወር ቤት መፈለጊያ ሊሰጥ ይችላል።

    • @yano1710
      @yano1710 Год назад

      Thank you for the info, it’s really helpful!!

    • @user-hf6vi3vo5v
      @user-hf6vi3vo5v Год назад

      ሠላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም ? አረብ ሀገር 12 አመት ሠርቼ ማጀቴ 10ክላሥ ቤት ሠራሁ ብር እየላክሁ ወንድሜ ሠራልኝ አሁን ለመጣ ነዉ ሥለዉ ቤት ሽን ነጥቄሻለሁ አለኝ ካደኝ ጉዋደኞቹም የሚሥቱንም ሥም አስብቶ በሥማቸዉ በመዘጋጃ ጨርሰዋል አሉኝ ብከስና ባሥመሠክር እችላለሁ ?????ምን ትመክረኛለህ በአንድ አይኔ ነዉ የሠራሁት

  • @user-hf6vi3vo5v
    @user-hf6vi3vo5v Год назад

    ወንድሜ ከቻልክ ቁጥርህን አሥቀምጤልኝ ልደዉልልህ ሣኡዲ ነኝ 10ክለሥ ቤት ማጀቴ ሠርቼ ወንዴሜ ነጠቀኝ 12አመት በአንድ አይኔ ሠርቼ ግራ አይኔን በልጅነቴ ስጫወት ይሄዉ ወንድሜ አጥፍቶብኛል የ5አመት ህጻን ሁኜ ይሄ ሣያንሰኝ አድጌ የሠራሁትን ቤት ነጠቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እያለቀሥኩ ነዉ ምን ትመክረኛለህ ሌደዉልልህ ቁጥርህን አሥቀምጥልኝ