Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጠበቃ ዳንኤል አላህይጠብቅህ እውነት እና እዝነት ሁሌም ከአንተ ጋርይሁንልህ ።ዘሮችህን አላህ ይባርክልህ ።መንገድህን ሁሉ የተሥተካከለ ሀሢድ ምቀኛህ ከጫማህ ስር ያድርግልህ።አሚን።
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
ወንድሜ እኔ በህግ የሰለጠንኩ ቢሆንም ለጊዜው እየሰራሁበት አይደለም። ይህ ማለት ግን የተማርኩትን ረስቼዋለሁ ማለት አይደለም። በተለያዩ የራሴና የቤተሰብ ጉዳዮች ክስ፣መልስ፣ ይግባኝ በማዘጋጀት ፍርድ ቤት ቀርቤ እከራከራለሁ። በዚህም ሂደት ውስጥ በርካታ በህግ ያልተፈቀዱ በደሎች በዳኞች ተፈፅሞብኛል። ይህ ደግሞ የሚሆነው በዛኛው ወገን ያለው ጠበቃ በሚያመቻቸው ህገወጥ ተግባር ነው። የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ 2 ዳኞችን ከስሼ ከ1 ዓመት በላይ ዘግይቶብኛል።አሁንም አልተወሰነም። በቅርቡም ሌላ ዳኛ ወላጅ እናቴ ላይ በሀሰት ፈርዷል። ይግባኝ ብንጠይቅም ይኸው ጠበቃ እግር በእግር ተከታትሎ በመምጣት አያስቀርብም በማስባል አዘግቶብናል። መንግስትም ፍርድ ቤት ውስጥ አንዳንድ ዳኞች በግቦ እንደሚፈርዱ ተገንዝቦ ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ የፀረ የ ሙሰና ቢሮ ከፍቷል። ታዲያ ለምንድነው በሀቅ የምትሰሩት ጠበቆች በማስረጃና ክትትል ሊደረግበት ቢችል ውጤት ሊያመጣ የሚችል ጥቆማዎችን ለመንግሥት በመስጠት የፍትህ ስርዓቱ ላይ የተጋረጠውን አደጋ ልትታደጉት ያልቻላችሁት? በአሁኑ ሰዓት እኮ ጠበቃ የሚፈለገው ህግ ስለሚያውቅ ብቻ ሳይሆን በአቋራጭ የሚጨርስ ጉዳይ ገዳይ ከሆነ ብቻ እንደሆነ አብዛኛዎቻችሁ ታውቁታላችሁ።
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ለምታደርግልን አስተምህሮ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ!!!የኔ ጥያቄ በስር ፍ/ቤቱ ለመጨረሻ ውሳኔ ምስክር ተደመጠ ከዛ ዳኛው ለተከሳሾች መከላከያ ያቀርቡ እንደሆነ ሲጠይቋቸው የለንም ወይም አናቀርብም አሉ ቀጥሎ በውሳኔ መዝገቡ ተዘጋ ሆኖም ከሳሽም ውሳኔውን ስላመኑበት ይግባኝ ሳይሉ የተከሳሾችን የይግባኝ የመብት 60ቀናቶች ጠብቀው አፈፃፀም ለማስከፈት በሄዱበት ቀን ተከሳሾች ጠበቃ ቀጥረው ለየሰግባኝ ብሎ ቀረበ ዳኛውም አፈፃፀም እንደሚያግደው እና እንደማይችል ነግረው አሰናበቷቸው እናም ከሳሽ አፈፃፀሙን ለማስተግበር ይረዳ ዘንድ በተከሳሾቹ ስም የሚገኝ ማንኛውንም ንብረት በማፈላለግ በነበሩበት ሁነረታ ላይ ተከሳሾች ከ ፍርዱ 1 አመት በኋላ የይግባኝ መልስ ሰጭ ወረቀት ከከፍተኛ ፍ/ቤት ይዘው መጡ በይግኛቸወ የቅሬታ ዝርዝር እና ውድቅ ይደረግልን ብለው የታችኛውን ፍ/ቤት ውሳኔ በመቃወም የጠቀሱት ፁሁፍ ቀድወውኑ ሊጠየቅ ወይም በመከላከያ መጠየቅ የነበረበት ሆኖ ሳለ ይህን ጉዳይ ሰበር ሰሚ ችሎት እንዴት ሊቀበለው እንደቻለና የይግባኝ ግዜውስ ያለገደብ እንዴት ተቀባይነት እንዳገኘ ብታብራራልኝ ከምስጋና ጋር!ኤዶም
የተከበሩ አቶ ዳንኤል ትምርቶን እከታተላለሁ በጣ ደስ ይላል በርቱ አንድ ጥያቄ እለኝ ይግባኝ ለመጠየቅ ቀነገደቡ ምን ያህል ቀን ነው ?
በርታ አባቴ የእዉነት ምክርህ ተመቸኝ በታም አመሰኛለሁ ዎንድሜ
በውርሰ ክርክር ላይ እያለን ዳኛው የሰው ምሰክር ሳይጠይቅ ውርሰ አጣሪ ሳያዝ ውሳኔ መሰጠት ሰልጣኑ አለው ?
እናታችን ከሞተች 30አሜት ሆኗታል አባታችን ለላሴት አግብቶ 6ልጆች። ወልዷል አሁን አባታችን። 9:47 በድንገት። ከሞተ 2 አመቱነዉ። ሽማግል 4 ጊዜ ልከን ልቀበሉ ከልቻሉም አሁን በህጋዊ መንገድ ለመጠየቅ አስበን አካሄዱን እንድያ ስረዱን ፈልገን ነው። ክቡር ዳኛ
ከችሎት ውጭ የምስክርነት ቃልይሰጣል በቢሮ?
እውነት ብለሻል በኔም ደርሷል የዳኛ ጉባዬ የት ነው የኔ ህት
ይግባኝ ክስ ወይም የተሻረ ወሳኔ ወይም በቃል ክርክር ይደረግ ብሎ ሰበር ሰሚ ችሎት ወሳኔወን ከአሰማ በሓላ ወደ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የቃል ክርክር እንዲደረግ ከሳሽ ክስ መመስረት ያለበት እስከ ስንተኛው የጊዜ ወይም የቀነ ገደብ ነው ክስ መመስረት የሚችለው ይርጋ አለው ወይ ??
አድራሻዎትን ወይም የስልክ ቁጥር
Ebakachu frd bat wst yeteqoqomew tseremusna fetarin bemefrat ena lehlinachu stlu yehzbun eroro bemesmat ftawi sra srulet!!!!!
የተከበሩ የህግ ባለሙያ እባከወ ቁጥረወትን እፈልጋለሁ እኔ
የቤት ውርስ የፍርድ ቤት ውሳኔ ለክፍለ ከተማ የሚሰጠው ኦርጅናሉ ነው ወይስ ኮፒ እባኮህ ጠበቃ ዳንኤል መልሱን ይመልሱልኝ ጨንቆኛል ኮፒ ከሆነ ብጠይቅ ይመልሱልኛል ኦርጅናል ?
ውሳኔው ከተወሰነ በኃላ ለምትፈልገው ቢሮ ሁሉ ሪጂስተር ክፍል ይፅፉልሀል ለወረዳ ለክፍለከተማ እንዲሁም ለሌሎችም ይፅፉልሀል
Selam.btame.arife.merja.new.ade.truaka.aleg.Selegeda..merja.efligaliwrg?
አንድ ዳኝነት ስርዓት ወይንም ፍርድ ፍፃሜ ያገኘውን መሬት ደን ነው አይደለም የሚባላውን ክርክር ከሳሽ መጀመሪያ ስለተሸነፈ ሌላ ከሳሽ መልምሎ ከረጅም አመት በሃላ ብከስ ተከሳሽ ወይንም መሬቱ በቀድሞ ፍርድ ፍፃሜ ምክንያት እየተጠቀመ ያለ ተከሳሽ ምን ዓይነት መልስ ይሰጣል??
የው ርስ ጉዳይ ላይ ልጅ ሆኖ ያለ መውረስ ይኖራል? አመቱ በብዙ አልፏል እባክዎ ንገሩኝ
አንድ ሠው መሬቴ ተገፍቶብኛል ተብሎ ለመክሠሥ ከተገፋበት እስከ ሥንት ጊዜ ነው።ይርጋ ያግደዋልወይ?ካሣ ያሥፈልገዋል ወይ?ምሣሌ የተገፋው ቦታ 30ሣንቲም በ10ሜትር ቢሆን ምን ማድረግ አለብን?
የገፋሀውን ቦታ ሲስተካከል ነው የሚረጋው
የማማከር አገልግሎት ከሰጠክ ስልክህን ማስቀመጥ ከተቻለ
0911413283
ጠበቃ ይደራደራል እንደማሸንፍ እርግጠኛ የሆንከውን ሲሸነፍ ምን ይሉታል ሽጦን ነው እንጅ
እኔ ችሎት ለይ ቆሜ ተፈረደልኝ ከዘ በሌለውበት ፍርዱን ቀየሩት ኦሮሚየ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
እውነት የለም ማርያም እንብላው ናቸውገንዘብ ብቻ አይ መቃጠል ደሙ ኢትዮጵያ 😄😄😄
Kawsana' bawala yigeba lamaxayake ya kane gadabe a'la enda
ምነው ወንድሜ ጥያቄዬ ግልፅ አይደለም እንዴ?
ሰላም፣ጥያቄ አልመሰለኝም። የፍርድ ቤት ተሞክሮህንና አስተያየትህን ማቅረብህ ጥሩ ነው። ጥያቄ ካለህ በግልጽ አጠር አድርገህ አቅርበው።
ቁጥርሂን ለክልኝ
ኸ
እኔ አልኝ አስትይዬት ተሞክሮም
Programh astemarina Teqami neaw!!!!!
በጠም አርፍ ነው ሁለት ማንነት የለው ሰው ማለትም የገብቻ ስሟ ሀያት መሀመድ አረቡ ይበለል ሌላኛው ሥሟ ደግሞ ሀያት እሼቱ ከበደ ይበለል ይህ በክስ ግዜ በጠም ፈትኖኛል የጋራ ንብረቱ/ገንዘብ የስቀማጠችው በበንክ ሀያት እሼቱ ከበደ በሚል ስሆን ክሱን የከፈተቹ ደግሞ ሀያት መሀመድ በሚል ነው ይህንን ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ ደኛ በስረደም ሀሰቤን ውድቅ አድርጎብኛል ወንድሜ ምስክርህን እፈልገለሁኝ
በህግ ፊት ሰው ሁለት ስም ሊኖረው አይችልም። እርሶ እንዳሉት በሁለት ስም ተጠቅማ ከሆነ ወንጀል ስለሆነ ለፖሊስ ጥቆማ ያድርጉ።
answer it on e-mail
ጠበቃ ዳንኤል አላህይጠብቅህ እውነት እና እዝነት ሁሌም ከአንተ ጋርይሁንልህ ።ዘሮችህን አላህ ይባርክልህ ።መንገድህን ሁሉ የተሥተካከለ ሀሢድ ምቀኛህ ከጫማህ ስር ያድርግልህ።አሚን።
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
ወንድሜ እኔ በህግ የሰለጠንኩ ቢሆንም ለጊዜው እየሰራሁበት አይደለም። ይህ ማለት ግን የተማርኩትን ረስቼዋለሁ ማለት አይደለም። በተለያዩ የራሴና የቤተሰብ ጉዳዮች ክስ፣መልስ፣ ይግባኝ በማዘጋጀት ፍርድ ቤት ቀርቤ እከራከራለሁ። በዚህም ሂደት ውስጥ በርካታ በህግ ያልተፈቀዱ በደሎች በዳኞች ተፈፅሞብኛል። ይህ ደግሞ የሚሆነው በዛኛው ወገን ያለው ጠበቃ በሚያመቻቸው ህገወጥ ተግባር ነው። የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ 2 ዳኞችን ከስሼ ከ1 ዓመት በላይ ዘግይቶብኛል።አሁንም አልተወሰነም። በቅርቡም ሌላ ዳኛ ወላጅ እናቴ ላይ በሀሰት ፈርዷል። ይግባኝ ብንጠይቅም ይኸው ጠበቃ እግር በእግር ተከታትሎ በመምጣት አያስቀርብም በማስባል አዘግቶብናል። መንግስትም ፍርድ ቤት ውስጥ አንዳንድ ዳኞች በግቦ እንደሚፈርዱ ተገንዝቦ ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ የፀረ የ ሙሰና ቢሮ ከፍቷል። ታዲያ ለምንድነው በሀቅ የምትሰሩት ጠበቆች በማስረጃና ክትትል ሊደረግበት ቢችል ውጤት ሊያመጣ የሚችል ጥቆማዎችን ለመንግሥት በመስጠት የፍትህ ስርዓቱ ላይ የተጋረጠውን አደጋ ልትታደጉት ያልቻላችሁት? በአሁኑ ሰዓት እኮ ጠበቃ የሚፈለገው ህግ ስለሚያውቅ ብቻ ሳይሆን በአቋራጭ የሚጨርስ ጉዳይ ገዳይ ከሆነ ብቻ እንደሆነ አብዛኛዎቻችሁ ታውቁታላችሁ።
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ለምታደርግልን አስተምህሮ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ!!!
የኔ ጥያቄ በስር ፍ/ቤቱ ለመጨረሻ ውሳኔ ምስክር ተደመጠ ከዛ ዳኛው ለተከሳሾች መከላከያ ያቀርቡ እንደሆነ ሲጠይቋቸው የለንም ወይም አናቀርብም አሉ ቀጥሎ በውሳኔ መዝገቡ ተዘጋ ሆኖም ከሳሽም ውሳኔውን ስላመኑበት ይግባኝ ሳይሉ የተከሳሾችን የይግባኝ የመብት 60ቀናቶች ጠብቀው አፈፃፀም ለማስከፈት በሄዱበት ቀን ተከሳሾች ጠበቃ ቀጥረው ለየሰግባኝ ብሎ ቀረበ ዳኛውም አፈፃፀም እንደሚያግደው እና እንደማይችል ነግረው አሰናበቷቸው እናም ከሳሽ አፈፃፀሙን ለማስተግበር ይረዳ ዘንድ በተከሳሾቹ ስም የሚገኝ ማንኛውንም ንብረት በማፈላለግ በነበሩበት ሁነረታ ላይ ተከሳሾች ከ ፍርዱ 1 አመት በኋላ የይግባኝ መልስ ሰጭ ወረቀት ከከፍተኛ ፍ/ቤት ይዘው መጡ በይግኛቸወ የቅሬታ ዝርዝር እና ውድቅ ይደረግልን ብለው የታችኛውን ፍ/ቤት ውሳኔ በመቃወም የጠቀሱት ፁሁፍ ቀድወውኑ ሊጠየቅ ወይም በመከላከያ መጠየቅ የነበረበት ሆኖ ሳለ ይህን ጉዳይ ሰበር ሰሚ ችሎት እንዴት ሊቀበለው እንደቻለና የይግባኝ ግዜውስ ያለገደብ እንዴት ተቀባይነት እንዳገኘ ብታብራራልኝ ከምስጋና ጋር!
ኤዶም
የተከበሩ አቶ ዳንኤል ትምርቶን እከታተላለሁ በጣ ደስ ይላል በርቱ አንድ ጥያቄ እለኝ ይግባኝ ለመጠየቅ ቀነገደቡ ምን ያህል ቀን ነው ?
በርታ አባቴ የእዉነት ምክርህ ተመቸኝ በታም አመሰኛለሁ ዎንድሜ
በውርሰ ክርክር ላይ እያለን ዳኛው የሰው ምሰክር ሳይጠይቅ ውርሰ አጣሪ ሳያዝ ውሳኔ መሰጠት ሰልጣኑ አለው ?
እናታችን ከሞተች 30አሜት ሆኗታል አባታችን ለላሴት አግብቶ 6ልጆች። ወልዷል አሁን አባታችን። 9:47 በድንገት። ከሞተ 2 አመቱነዉ። ሽማግል 4 ጊዜ ልከን ልቀበሉ ከልቻሉም አሁን በህጋዊ መንገድ ለመጠየቅ አስበን አካሄዱን እንድያ ስረዱን ፈልገን ነው። ክቡር ዳኛ
ከችሎት ውጭ የምስክርነት ቃልይሰጣል በቢሮ?
እውነት ብለሻል በኔም ደርሷል የዳኛ ጉባዬ የት ነው የኔ ህት
ይግባኝ ክስ ወይም የተሻረ ወሳኔ ወይም በቃል ክርክር ይደረግ ብሎ ሰበር ሰሚ ችሎት ወሳኔወን ከአሰማ በሓላ ወደ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የቃል ክርክር እንዲደረግ ከሳሽ ክስ መመስረት ያለበት እስከ ስንተኛው የጊዜ ወይም የቀነ ገደብ ነው ክስ መመስረት የሚችለው ይርጋ አለው ወይ ??
አድራሻዎትን ወይም የስልክ ቁጥር
Ebakachu frd bat wst yeteqoqomew tseremusna fetarin bemefrat ena lehlinachu stlu yehzbun eroro bemesmat ftawi sra srulet!!!!!
የተከበሩ የህግ ባለሙያ እባከወ ቁጥረወትን እፈልጋለሁ እኔ
የቤት ውርስ የፍርድ ቤት ውሳኔ ለክፍለ ከተማ የሚሰጠው ኦርጅናሉ ነው ወይስ ኮፒ እባኮህ ጠበቃ ዳንኤል መልሱን ይመልሱልኝ ጨንቆኛል ኮፒ ከሆነ ብጠይቅ ይመልሱልኛል ኦርጅናል ?
ውሳኔው ከተወሰነ በኃላ ለምትፈልገው ቢሮ ሁሉ ሪጂስተር ክፍል ይፅፉልሀል ለወረዳ ለክፍለከተማ እንዲሁም ለሌሎችም ይፅፉልሀል
Selam.btame.arife.merja.new.ade.truaka.aleg.Selegeda..merja.efligaliwrg?
አንድ ዳኝነት ስርዓት ወይንም ፍርድ ፍፃሜ ያገኘውን መሬት ደን ነው አይደለም የሚባላውን ክርክር ከሳሽ መጀመሪያ ስለተሸነፈ ሌላ ከሳሽ መልምሎ ከረጅም አመት በሃላ ብከስ ተከሳሽ ወይንም መሬቱ በቀድሞ ፍርድ ፍፃሜ ምክንያት እየተጠቀመ ያለ ተከሳሽ ምን ዓይነት መልስ ይሰጣል??
የው ርስ ጉዳይ ላይ ልጅ ሆኖ ያለ መውረስ ይኖራል? አመቱ በብዙ አልፏል እባክዎ ንገሩኝ
አንድ ሠው መሬቴ ተገፍቶብኛል ተብሎ ለመክሠሥ ከተገፋበት እስከ ሥንት ጊዜ ነው።ይርጋ ያግደዋልወይ?ካሣ ያሥፈልገዋል ወይ?ምሣሌ የተገፋው ቦታ 30ሣንቲም በ10ሜትር ቢሆን ምን ማድረግ አለብን?
የገፋሀውን ቦታ ሲስተካከል ነው የሚረጋው
የማማከር አገልግሎት ከሰጠክ ስልክህን ማስቀመጥ ከተቻለ
0911413283
0911413283
ጠበቃ ይደራደራል እንደማሸንፍ እርግጠኛ የሆንከውን ሲሸነፍ ምን ይሉታል ሽጦን ነው እንጅ
እኔ ችሎት ለይ ቆሜ ተፈረደልኝ ከዘ በሌለውበት ፍርዱን ቀየሩት ኦሮሚየ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
እውነት የለም ማርያም እንብላው ናቸውገንዘብ ብቻ አይ መቃጠል ደሙ ኢትዮጵያ 😄😄😄
Kawsana' bawala yigeba lamaxayake ya kane gadabe a'la enda
ምነው ወንድሜ ጥያቄዬ ግልፅ አይደለም እንዴ?
ሰላም፣
ጥያቄ አልመሰለኝም። የፍርድ ቤት ተሞክሮህንና አስተያየትህን ማቅረብህ ጥሩ ነው።
ጥያቄ ካለህ በግልጽ አጠር አድርገህ አቅርበው።