ስለ ውርስ ማወቅ የሚገቡን ጥቂት ምክሮች | Chilot | Ethiopian Law

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии •

  • @abebebirhanu9961
    @abebebirhanu9961 2 года назад +12

    ክቡር ዳኛ ፕሮግራምህን ወድጀዋለሁ እኔ በህግ የማስከበር ግዳጅ ተሠማርቼ የምገኝ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል ነኝ። ስለሆነም ባለችኝ ትቂት ደቂቃም ቢሆን በማገኛት ፋታ ዳታ ከፍቼ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ እጅግ ከሚገባኝ በላይ ግንዛቤን እየጨበጥሁ ነው አመሠግናለሁ በርታ።

  • @dawitkebede-i6n
    @dawitkebede-i6n 16 дней назад

    በጣም አመሰግናለሁ ስለ ትንታኔው ስልክህን ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል።

  • @DeregeAyele-fj5uu
    @DeregeAyele-fj5uu Год назад +2

    ክቡር ዳኛ እኔ መጠየቅ የምፈልገው ጥያቄ ወላጅ አባቴ ሲሞት ልጅ ስለነበርኩ በሞግዚትነት ያሳወጀችው እናቴ ነች።ሞግዚነቱን ካሳወጀችው 30 ዓመት ሆኖታል እናቴ ከሞተች በኃላ አዳድ መረጃዎችን ሳገኝ ብዙ ስተቶችና ውሸቶች አገኘሁበት ከውሸቶቹም አንደኛው አባቴ አኔን እንኳ ሲወልድ በእረጅናው ጊዜው ነው። ታዲያ
    ምን ተደረገ መሰለህ በህይወት እያለም ከሞተም በኃላ እሱ እደወለዳቸው ተደርጎ ከእኔ ጋር ወራሾች ተደርገው እናቴ የዛሬ 30 ዓመት አሳውጃለች ስለዚህ አሁን እኔ በደረስኩበት እናቴ ያሳወጀችውን ስለማላምንበት የአባቴ ልጅ እና ወራሽ ስለመሆኔ ማሳወጅ እችላለሁ ወይ እነዚህን መሠል ነገሮች ለመጀመርይርጋ የግዳ ወይ ?እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ለምን ማድረግ አልቻልክም 1ኛ ልጅ ነበርኩ 2ኛ ይህንን ጉዳይ እዳላቅና እንዳለጠይቅ ከቤት በማባረር መረጃ በመሰወር እዳልደርስበት ተደረጎ ነበር ቡዙ ነው ጉዱ ከአወኩኝ በኃላ ደግሞ በቃ አንዴ ሆኗል ወድሞቼ እና እህቶቼ ናቸው በማለት ተዘናግቼ እያለሁ እነዚሁ ወገኖቼ ጋር ላለመስማማት ደርሰናል ።
    ሰለዚህ ከክቡር ዳኛ እምትመክረኝ ወይም እምትረዳኝ ከሆነ 0913 46 98 34 ደረጀ ይደውሉልኝ

  • @helinagirma6026
    @helinagirma6026 11 месяцев назад

    ጥሩ መረጃ ነው አመሰግናለሁ

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 2 года назад +1

    ጥሩ መረጃ... በርቱልን

  • @luciadiano8975
    @luciadiano8975 Месяц назад

    Thank you

  • @MahamedAwole-j8v
    @MahamedAwole-j8v 2 месяца назад

    ሰለምጤነይስጥልኝየተከበሩትየህግአመከሪ
    የምጠይቀውጥየቄወለጆችአውረሽከሞተበምንየህልጊዜነውየወረሽነትመረጋገጨመውጠትየለበት

  • @amsalegebremarkos3011
    @amsalegebremarkos3011 3 месяца назад

    Kibur Dagna betam inameseginalen

  • @adefristaye3359
    @adefristaye3359 Год назад

    God bless you,Sir!

  • @ledyanegusse8291
    @ledyanegusse8291 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @AsnakechMergiya
    @AsnakechMergiya Месяц назад

    Enamesegnalen

  • @AzoozzAlmtrooshi-gm1by
    @AzoozzAlmtrooshi-gm1by Год назад

    እናመሠግንአለን

  • @AdmasuTeshale
    @AdmasuTeshale Месяц назад +2

    አንድ ህፃን የአባቱን ውርስ ለመጠየቅ የሚችልበት እድሜ ገደብ አለው ወይ

  • @mulubrhanhailemichael8023
    @mulubrhanhailemichael8023 10 месяцев назад

    ለምት ሰጠን ትምህርት እና መረጃ ከልብ እና መሰግናለን

  • @hewanalemayew1622
    @hewanalemayew1622 Год назад +1

    ክብር ዳኛ እኛ ንብረት እናታችን ያፈራችው ሆኖ አባታችን በእይወት ስላለ እሱ አግብቶ አየተጠቀመ ቆይቷለ ስለዚሀ እኛ ወራሽ መሆናችንን ብቻ ነው ያጣራነዉ የንብረት ዝርዝር ግን አልተፃፈም ችግር ይኖረዋል አንዴ እባኮን ያስረዱኝ

    • @MikeleTadesse
      @MikeleTadesse 10 месяцев назад +1

      ውርስ ማጣራት ይቀራቹኋል

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 5 месяцев назад +1

      አንድ መኖሪያቤት ነው የለን ውርስ አሳውጀናል ንብረት ማጣራት ደግሞ ምንድነው

  • @SurafelGetahun-l9z
    @SurafelGetahun-l9z 3 месяца назад +1

    ዉርሱ ሳናቅ ከተፈቀደ መጠየቅ አይቻልም

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Месяц назад

    DENKE TEMEHERET NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏TERU ENKESEKASE NEWENA

  • @WaliifGalaa
    @WaliifGalaa Год назад +1

    K 30 amet belay and bet wust kenorku be hig bekul min agenyalew balebetu zemed hono wuch ager sayimeta 30 amet bewala lishetew kemeta?

  • @AbebechKorme
    @AbebechKorme 11 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ብዙ ነገር ማወቅ ችያለው ነገር ግን አባቴ ከሞተ ቦኃላ ፍ/ቤት አልሄድንም እሷ ግብር ወድያው ተተክታ እየከፈለች ነበረ ትጠቀም ብለን እኛም ትናንሾች ነበርን ነገር ግን ለሁላችንም መቋቃሚያ ተሰጥቶናል አሁን እናቴ አረፈች መጀመሪያ የአባታችንን ጭምር ይዛ ነበረ አሁን ግን የእኔ ነው እያለ ከወንድሜ ጋር እየተካሰስን ነው ከህግ አኳያ ምንትላለህ።

  • @MedinaMohammed-xz7cu
    @MedinaMohammed-xz7cu 6 месяцев назад

    ውድ ወድሜ ምክርህ በጣም ጥሩ ነው እና በቅርቡ እናቴ ሞታ ነበር አባቴ ክፍላገር ሌላሚስት አለው የኔ እናት የመጀመሪያ ሚስት ናት ንብረቱም የጋራ የፈሩት ነው ሌላ ሚስት ሳያገባ ያፈሩት ነው አሁን የናቴ ምታከራየው ቤት ነበር እሱአ ሰላረፈቸ እሱ ውል ሊገባ ነው ግን መሙቱአን ማረጋገጫ እና ትዳር እደሌለው ማረጋገጫ አምጣ አሉን የናታችን ድርሻ አጠየቅንም መሞቱአ በህጉ ከታወቀ እሱሚስት የለኝም ብሎ ካውጀ ድርሻዋን እዴት ነው ማግኝት ምችለው

  • @amal-r7p
    @amal-r7p Месяц назад

    ውድ የህግ ባለ ሙያ ቅድሚያ አመሰግናለሁ
    ጥያቄ አባታችን አርፈዋል የገጠር መሬት እናቴ በህወት እያለች መካፈል ይቻላል ወይ/

  • @sintayehutadesse2399
    @sintayehutadesse2399 Год назад +1

    በጣም አናመሰግናለን እኔ መጠየቅ የፈለኩት ከአባቲና ከእንጀራ አናቲ ጋር ነው የምኖረው አባቲ ከሌላ የሚወልዳቸው አሉ አባቲ ንበረቱን እንድወርስ የሚፈልገው በፈቃዱ ለእኔ ነው አሁን በቁም እያለ ወራሽ ለመሆን ህጉ ምን ይላል እባክህ ብታስረዳኝ ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 5 месяцев назад

      ካየህው በምን አይነት መንገድ ተፈታ ተመሳሳይ ጥያቄ ስላለኝ ነው

  • @mulukenzeleke4278
    @mulukenzeleke4278 2 года назад +1

    Thank you የኔ ጥያቄ ውርስ ተጣርቱአል 5 ወራሽ ነው ያለው ከ 5ቱ 4ቱ ለመሸጥ ተስማሙ አንዱ ወራሽ ግን መሸጥም መቅረብም አይፈልግም እኛ መሸጥ እንችልለን ወይ ከተቻለስ እንዴት አመሰግናለሁ

  • @sofiyamohammed7187
    @sofiyamohammed7187 2 месяца назад

    እናት ወይ አባት ቢያርፉና እኛ ከውጪ የምንወለድ ብንሆን መቼ ነው የወራሽነት መብቶ መጠየቅ ያለብን

  • @mimitadese2736
    @mimitadese2736 2 года назад

    selam endet neh yene tyake werashnet aregagten wrs atartenal ena mikeren mndnew endikefeleln neber yefelegnew ena tebeka sanagr 100 shi bir kametachu ene ascherslachuhalew alen ena berasachn madreg mnchlew mndnew

  • @טקלהאמנצחאי
    @טקלהאמנצחאי Год назад

    Warashnat lamaragagat bawuklna yechlal aine basdat laye nage

  • @SirakKirubel
    @SirakKirubel Месяц назад

    ስልክእን

  • @esheteyemaryamlijeshete2031
    @esheteyemaryamlijeshete2031 Год назад +1

    እኔ በእናቴ ስም ቦታ ገዚቼ ቤት በመስራት ላይ እገኛለው ያለውት ደግሞ በስደት ነውና በአባት ማንገናኝ እህትና ወንድም ስላሉ አሁን ላይ በጣም ያስገኛል ውክልና ወስዳለው ብዬ ነበር ውክልና ደግሞ ባለ ቤትነን አያስጥም አሉኝእና ምን ማድረግ አለብኝ? ስለምትስጥን መረጃ አመስግናለው

  • @alexandermulugeta1643
    @alexandermulugeta1643 9 месяцев назад

    where is the Office

  • @dawitshitaye3819
    @dawitshitaye3819 2 года назад

    በምትሠጠው የህግ ምክር ተጠቅሜለው በርታ ጥያቄ አለኝ ይኸውም በይርጋ ከተወሰነ በኋላ በውርስ ይጣራልኝ ጊዜ በድጋሚ በክፍፍል ይገባኛል ብሎ የመ ቅረብ ሁኔታ አለ ፍርድቤቱም ይርጋ ሌላ ነው ማጣራት ሌላ ብሎ በይርጋ ውድቅ የተደረገን ንብረት በድጋሚ የማየቱን ሁኔታ እንዴት ታየዋለህ?

  • @aaaffff1698
    @aaaffff1698 11 месяцев назад +1

    ክቡር ዳኛ ጥያቄ ነበረኝ እናትና አባት ሞቶባቸውቤት ነበራቸው ቤቱ በእናታቸው ስም ነው የለው ልጆች ቤቱን ውርስ ሰያረጋግጡ 10 አመት ሆነ በ10አመቱ መጠየቅ አይችሉም ወይስ ይችላሉ

  • @LeulMesfin-lb2jr
    @LeulMesfin-lb2jr 7 месяцев назад

    ወራሽነት ከተረጋገጠ በኋላ ወርሱን ማስተዳደር ወይም ከተረከቡበት ባል ወይም ሚስት አንደኛዉ ከዚህ ዓለም በሞት ቢለይ የወረሰውን ንብረት ባል ከሞተ ሚስት /ሚስት ከሞተች ባል መዉረስ ይችላል ።

  • @RadetZadik
    @RadetZadik Месяц назад

    የውርስ ጥያቄ አባትም እናትም ሞተዋል
    እንጀራ እናታችን ጡረታለማስከበር ስትል
    ሁላችንም ለውርስ ቀርበናል ያኔውርሱተፅፏል
    ሰላሳአመትአለፈውከሞተ አሁን ወንድሜ
    ውርሱንእድንካፈእየተከራከረ ነውታዲያ
    ይርጋያግደዋልወይቅያቄ ይሄነውበተስፋ እጠብቃለሁ።

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz Год назад

    ባሌቤቴ ሞቶ ከሌላ የተወለዱ ልጆች እኔ ያሳደኳቸው አንድ መኖሪያ ቤት ነው ያለን እኔ ከወለድኳቸው ልጆች ጋር ነው ያለሁት እነደሞተ ወዲያውኑ ጠይቀው በሽማግሌ ድርሻቸውን ገንዘብ ሰጥቼ ገንዘብ የተቀበሉበት የፈረሙበት የሰነድ ማስረጃ አለ እንደገና መጠየቅ ይችላሉ

  • @brhanetafere2024
    @brhanetafere2024 19 дней назад

    ሞቹ እዳ ካለበትስ?

  • @NaomiYeman
    @NaomiYeman Месяц назад

    በወራሽ መካከል የውርስ ንብረት በተወሰኑት ከተያዘ ለምሳሌ ንብረቱ ቤት ከሆነ ሌሎቹ በቤቱ ያሉትን ይውጡና ቤቱ ተከራይቶ ገንዘቡ ይሰጠን ማለት ይችላሉ ??

  • @YabuYabu-vx2tt
    @YabuYabu-vx2tt 5 месяцев назад

    ሰላም...... የልጆች ወራሽነት ተረጋግጧል ከዛ በዋላ ግን ምንም እንቅስቃሴ የለም የወራሽነት ማሳወጅ ብቻ ነዉ ቤቱን እያስተዳደረ ያለዉ ታላቅ ወንድም ነው እናትም አባትም አርፈዋል እና እንዴት የመቀጠል እድል አለዉ ይሄ ጉዳይ ..... ምንም የተጣራ ንብረት የለም

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 Год назад

    እባክህን መሬት ተሠቶኝ ሌላዉን በሕይወት እስካለ ይጠቀሞ ብዬ ነበርአሑን ብጠይቅ ይርጋ ተባልኩ

  • @TamiruJobir-bv1vj
    @TamiruJobir-bv1vj Год назад

    በመንግሥት ሥራ ሌላ ቦታ ባለሁበት ሁኔታ ወንድሞቼ እና አህቶች በአባቴ መሬት ላይ የሠራሁትን ቤት በፍ/ቤት ይገበናል ብሎ ፍ/ቤቱም ወሰነላቸው ምንም ላድርግ?

  • @ፎዚያመሀመድ-ሠ4ጨ
    @ፎዚያመሀመድ-ሠ4ጨ Год назад

    ይርጋ የሚያግደው እስከ ስንት አመት ነዉ እና በይርጋ ሚታገደዉ ምን አይነት ይዞታ መሆን አለበት

  • @DerejeBekele-q5u
    @DerejeBekele-q5u Месяц назад

    ምንም ዓይነት መብት ሳይኖረው አንድን ቋሚ ንብረት በእጁ ይዞ በክርክር ሂደት የይርጋ ተጠቃሚ ቢሆን በንብረቱ ላይ የባለቤትነት መብት ሊፈጠርለት ይችላል ወይ ካልሆነ የመጪረቫው ውጤት ምን ይሆናል?

  • @addistemtimie7641
    @addistemtimie7641 Год назад

    ውርስ አጣሪው አካል ማነው ? ወራሾች ናቸው ወይስ ፍርድ ቤት ወይስ ሁለቱም ? እባክህ ምላሽህን

  • @besttiktokvideos7290
    @besttiktokvideos7290 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ቤተሰቦቼ ወደ አገር ቤት ገብቼ ይህን ጥያቄ ለመጠየቅ ሂደቱን እንዳካሂድ የሚያስፈልጉኝን ዶክመንቶች 3 አመት የሚለው ጊዜ ገደብ ሊያልፍብኝ ነው እና ምን ማረግ አለብኝ እኔ በስደት ነው ያለውት መመለሻ መንገዶችን ሁሉ ሞክሬ የሚጠየቁትን ሞክመንቶች እነሱ እጅ ላይ ብቻ ነው ያሉት እነሱ ሊልኩልህ አልፈለጉም ኤንባሲውም ሊረዳኝ አልቻለም ህጉ ስለንደዚህ አይነቱ ጉዳይ የሚያስቀምጠው ነገር አለ? ካለ እባክወትን ምላሽ ቢሰጡበት አመሰግናለሁ።

  • @Yergalme-l5n
    @Yergalme-l5n Год назад +1

    ውርስ ላይ አባትም እያለ ከማተ በሗላ ቤት ቢገነባ

  • @humumegadefa1231
    @humumegadefa1231 10 месяцев назад

    Waa'een dhaala haadhaagi abbaa kan qabiyyee lafaa attamidha

  • @leluWelde
    @leluWelde 7 месяцев назад

    ሰልክዎትን ባገኝ

  • @asratassefa3884
    @asratassefa3884 10 месяцев назад

    አባት ወይም እናት ቢያልፉ እና ወራሽነት ሳያሳውጁ ልጆች 20 ዓመት እናታቸው/አባታቸው ሳያሳውጁ ንብረቱን ይዘው ቢቆዪ
    የልጆች ንብረቱ ምን ይሆናል? ይገባቸዋል
    እናት ወይም አባት መጠቅለል ይችላሉ?

  • @Keyawely-oz2yp
    @Keyawely-oz2yp Год назад

    መጀመርያ ስለምትስ ምክር ኦመስግናለው ዊርሱ የቤተስብ የተገን ነው በግራ አከራይትው እየተይእቀሚበት ነበረ በኪራዪም የተላያዮ እድሳት እና ክፊል ተስርቶበት ነብር ግን አዳ ቡቲን ያድሰኪትም ሆነ የስራው እኔነ ብትል እና ማስስረጃ ቢቀርብ ውሳኔው ምን ሊሆን ይትላል ስለ አማርን ግድፍት ይቅርታ etayeqalew

  • @yodittekele9501
    @yodittekele9501 2 года назад

    የኔ ጥያቄ ወላጅ እናት ወይም አባት ከሞቱ በኃላ በምን ያህል ግዜ ነው የውርስ ጥያቄ ማንሳት ሚቻለው??

  • @hananabdu-nl2fu
    @hananabdu-nl2fu Год назад

    የውርስ ቤት ፈርሶ አዲስ ቤት ቢገነባ በሙሉ ፈርሶ ንብረቱ የጋራ ሊባል ይችላል ትዳር ላይ

  • @djjazzydav
    @djjazzydav Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጥያቄዬ ፤ አውራሽ እስከ 4ኛ ደርጃ ወራሾች ከሌሉ እና የሞች አክስት ልጆች እና የልጅልጆች መውረስ ይችላሉ?

  • @saramichael5958
    @saramichael5958 Год назад

    A child who was born outside the marriage what is his right to ask for his/ her share and how dose the court approve that he is the right child, please if you could explain according to the law thank you

  • @leuleyob1117
    @leuleyob1117 2 года назад +2

    ከወራሻች አንዱ በድብቅ በራሱ ስም አድርጎ ቢገኘስ

    • @tigitu8570
      @tigitu8570 Год назад +2

      የ እኔም ጥየቄ ነው

  • @alem7138
    @alem7138 11 месяцев назад

    አንድ ጉዳይ የይርጋ ጊዝዜው ሳያልፍ ክስ ተመስርቶ ነገር ግን ፍ/ቤቱ ስልጣኔ አይደለም ብሎ ቢዝዘጋውና የይርጋ ጊዝዜው ቢያልፍ ክስ እንደተመሰረተ ተቆጥሮ ይርጋውን ሊያስቀር ይችላል?

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 Год назад

    የቀበሌ ቤትስ ለውርስ ይሆናል?

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 7 месяцев назад

    በጌታ እዳታልፈኝ እኛ ሶስት ነን አነዱ የናትም ያባትም ልጅ ነዉ እኛ ባድ በኩል ብቻ ነን ቤቱ ሲሸጥ አሱ ስንት ፐርሰንት ነዉ ሚያገኘዉ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 5 месяцев назад

      እሱ የአንድን ወገን ሙሉ ድርሻ እና ሌላውን ደግሞ አብሮአችሁ ይካፈላል

  • @lubabaariga
    @lubabaariga 9 месяцев назад

    አኔ በጣም ተቸግሬ አለሁ

  • @derajewandimu-cc8ns
    @derajewandimu-cc8ns 6 месяцев назад

    እናት ሞታ አባት ወሂወት እያለ እንዴ ነው ልጅ ሊወርስ የሚችለው

  • @abebebirhanu9961
    @abebebirhanu9961 2 года назад +5

    ሌላው ልጠይቅ የፈለግሁት ጉዳይ ውርስ ከተጣራና ይገባቸዋል ከተወሠነ፣ በነጋሪት ጋዜጣ ታውጆ ካለቀ በኋላ ከወራሾቹ አንደኛው በአባት ብቻ የሚገናኘው የድርሻዬን አካፍሉኝ ብሎ ሲጠይቅ ሌሎቹ የአንድ እናትና አባት ልጅ የሆኑት ደግሞ አናካፍልም ቢሉት ምንድን ማድረግ አለበት?ይላሉ የሚከተለው መንገድስ ምንድን ነው? ቢያስረዱኝ። አመሠግናለሁ።

  • @TigistBejiga-uw2fz
    @TigistBejiga-uw2fz 8 месяцев назад

    ወራሽነት አጣርተን ንብረቱን በጋራ ይዘን የምንጠቀምበት ከሆነ ውርስ ማጣራት ባይደረግ ከ10 አመት በኃላ መከፋፈል ብንፈልግ ይርጋለም ያግደዋል ውርስ ማጣራት ማድረግና አንችልም

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 5 месяцев назад

      ውርስ ማጣራት ካሳወጅሽ በሆላ አለወይ

  • @bilalsultan1229
    @bilalsultan1229 Год назад

    በምስት ስም ያለ ቤት ውርሰ ላይ ይገባል

  • @biniyoutube1590
    @biniyoutube1590 Год назад

    Tyake neberegn

  • @KassahunAsefa
    @KassahunAsefa Год назад

    ዉርሰ ይጣራል ማለት

  • @Deboplasticrecycling7527
    @Deboplasticrecycling7527 Год назад

    Kebure daga ande case neberuge werashenatene argagagechalalwe gen kewershoche andu carta aweto yeyen new ale gen enatachene mulu wekelelna balsetichwe plus ke 5 wershoche andu satferim carta awetetualale carta hegawi new leu yeferdale wayes laega

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 10 месяцев назад

    We dont neeed any advise miknyatum surrah anisae lay beyenne rebbuna kulleshaiyen...ya gim wurwur

  • @tajutajure3707
    @tajutajure3707 6 месяцев назад

    Abate ke mote 33 amet new 2016 andi ke lela bota ye tewelede liji inaten wursi bilo kesese be yirga Ashenefech ahunm digam kisi jemere yirga 15 amet new alun be fiti 10 alun indet asredugn kibur dagna