Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተባረክ፣እውቀትህን በማካፈልህ ጠቅመኸናል።❤
ትልቅ ሰው ነክ እድሜና ጤና ይስጥክ ቤተሰቦቼ እኔን ነው ውርስ አጣሪ አርገው የሾሙኝ እና የማረገው ነገር ግልጽ ብሎ እንዴታየኝ አርገከኛል
እናመሰግናለን!ጥያቄ:- እንበል እና ባል ሞተ በሚስት ስም በወጣ የንግድ ፈቃድ የሚንቀሳቀስ የንግድ ተቋም ሱቅ ቢኖር የባል ነው ሊባል ይችላል
ከመኖሪያ ቤት ላይ የተለጠፈውን የወርስ ማጣሪያ ወረቀት ከተለጠፈበት በር ላይ ተነሥቶ ቢገኝ ወይም ንፋሥ ወስዶት ቢገኝ የውርስ ጨጣሪው ሊጠየቅ ይችላል ወይ?
እናመሠግናለን ሥልክ
አጠቃላይ ስለትምህርትዎ ከልብ ላመሰግን እወዳለሁ :: ጌታ ይባርከት!! በመቀጠል የምጠይቆት ቁም ነገር :_ ለፈርድ ቤት ውርስ ስለማጣራት ጥያቄ ስለማቅረብ የማመልከቻ አፃፃፍ ፎርማት ቢልኩልኝ: ምክንያቱም የደብ ጠቆ አስተማማኝ ስላልሆኑ ነው::
እስቲ ምክርህን ለግሰኝ የርቀት ተማር ነኝ እንጂ ግን 9ክፍል ነኝ በሰው ሀገር ንው ያለሁት እለፍ ህግ መሰረት አገሬን ማገልገል እፈልጋለው ምን መፅሀፍ ባጠና ይሻለኛል
በወራሾች ሰም ካርታ እያለ ሌላ ወገን ሐጉን ሶይጠብቅ ካርታ ጠፋብኝ ብሎ ካርታ አውጥቶ ቢሸጠው ወራሾች ምን ማረግ አለባቸው ሕጉ ምን ይላል
በጣ ም ግሩም እውቀት ነው ያለህ በሙያህ ስለ ህጉ ስታብራራ ግሩም ነዉ እኔ የምኖረው አሜሪካን ነው በዚሁ የውርስ ጉዳይ ህጉን አስፈጻሚ ያስፈልገኛልና እባክህ ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ደውዬ እንዳነጋግርህአመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ዉርሰ ማጣራት ላይ ንብረት ተጣርቶ እስኪያልቅ ንብረት መታገድ ይችላል
እናመሰግናለን
አድራሻህን ማግኘት ይቻላል? እባክህ
የተሾመው ውርስ አጣሪው ኑዛዜ መኖር አለመኖሩን ማጣራት ይኖርበታል ወይስ አይኖርበትም? ክቡር የህግ ባለሙያ።
ከቤተሳብ ውስጥ አንዱ ተናስቶ መሬት ይዞታ አባትና እናት በሕይወት እያሉ ይዞታው በእኔ ይመዝግብ ማላት ህገዊ ናው ወይ?
እባት፡በልጁ፡ስም፡ቤት፡ቢሰራወይም፡ቢገዛ፡መውረስ፡የሚቻለው፡እንዴት፡ሊሆን፡ይችላል
ጠበቃ ነህ
This is a nice source of legal advice. Can you recommend where I get “The Ethiopian Family Law”. I want to buy one.
ለውርስ አጣሪ ስንት ብር ነው ምከፈለው
አመሠግናለሁ ክብር ደኛ አንድ ጥያቄ አለኝ የማች ካርታ ለይ ሰነድ አልባና ሰነድ ያለው መሬት አለው አና አንድ ታላቅ ወንድሜ ሰነድ አልባው ለይነው ቤት ሰርቶ ይኖራል እና ውርስ አጣሪ እሾመልን ጠይቀናል እሱ ግን የግሌ ነው የሚለው እና ይህ በህግ አግባብ እንዴት ይታያል
ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?
ሰላም ነው ጥያቄ አለኝ መንግስት የወረሰውን የአያቶቼን ቤት መጠየቅ እችላለው?አመሰግናለው
ውርስ አጣሪ የአንዱን ወራሽ ብቻ የተሻለ ገንዘብ በመቀበል ብቻ ለፍርድ ቤቱ ያቀረበው ሪፖርት ብቻ ውሳኔ ይሰጥ ይሆን ከቡር ወንድሜ?
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።ጥያቄየ በውርስ አጣሪ ሳይሆን ወራሾች በስምምነት ክልል የአለን ንብረት ከተከፋፈሉ በኃላ አዲስ አበባ ቤት እና ባንክ ገንዘብ መኖሩ ዘግይቶ ከ6 ወር በኃላ ተደረሰበት ።ስለዚህ አዲስ አበባ ቤቱ በአለበት ውርስ ይጣራልን ነው ወይስ ቀጥታ ክስ አቅርቦ ከክፍፍል በኃላ ሀብቱ በክስ መጠየቅ የሚቻለው??
እናመሰግናለን ለምትሰጠውትምህርት❤❤❤❤❤
የኔ ጥያቄ ጎረቤቴ ከ3ልጆች ባለቤትዋ ባለመግባባት ተካሠው በፍርድ ቤት ፍቺ ፈጽመዋል ንብረት ክፍፍል ላይ እንዳሉ ባለቤትዋ በድንገት ያርፋል እና እሷ ፍቺውን እንደፈፀመች ከእድር አሰረዘችው ማለት ከራስዋ ከሴቶች እድር እና ኢሄ ባለቤትዋ ሲያርፍ እድር ይሰጠኝ ስትል እድሩ የራሱ መተዳደርያ ደንብ አለው አያሠጥሽም ተባለች እና ፍርድ ቤት ሄዳ ከውርስ አጣሪ ለእድሩ ደብዳቤ ተላከ የእድሩ መልስ ምን መሆን አለበት ጥሩ እውቀት ነው የገኘነው እናመሠግናለን
ወራሽ ለመውረስ ፍቃደኛ ካልሆነ ተጠሪ የለም በማለት አንድ ወራሽ ፍ/ቤቱ ውርአጣሪ ሾሞት ውርስ አጣሪ ማስታወቂያ ሲለጥፍ ሌሎች ወራሾች ምላሽ ካልሰጡ ቀጣይ ችሎቱ ምን አይነት ትዛዝ ይሰጣል?
አባት በህይወት እያለ አብራ ስትኖር ልጅ ወጭ አውጥቻለሁ ማለትትቸላለች አበት በህይወት እያለ አልፈረም
እርጋታ ከእውቀት እና ክስነምግባር ጋር አሸክሞሀል
Tnx dear
የኔ ጥያቄ በውርስ ክፍፍል ላይ በሚስት ሰም ያለው ንብረት ክፍፍሉ ላይ ይገባል
ያልወለደችው የአባቴ ምስት .36ዓመት አብሮ ነበሩ .ከሌላ የወለደው 3 ልጆች ከ1,4,6.አመታቸው ጀምረ አሳደገች .የሟች ልጆች ናቸው . .ልጆቹ እናታቸው ከአባታቸው በፊት የሞተችው ስሆኑ የልተወለደችው ስላ አሳደገችው እና ሟች ምስት ስለሆነችው ውርስ ኣላት ወይስ ?
ልጆች 18 አመት ከሞላቸው እና አንደኛው ወላጃቸው በህይወት ቢያልፍ ውርስ ክፍፍል ላይ በህይወት ካለዉ ወላጃቸዉ አካዉንት ላይ ካለዉ ተቀማጭ ገንዘብ ግማሹን መውረስ ይቻላል?
እናቴ ከመጀመሪያ ባሏ አንድ ልጅ ወልዳ ባሏ ውትድርና ሄዶ ሞተበት ከባሏ እናት እና አባት ጋር ልጁን ጥላ ወደ ቤተሰቧቿ ቤት ሄደች ልጁም ከዚያው አደገ ቤተሰብ መሰረተ እናቴም ሌላ ባል አገባች ልጆች ወለደች ብዙ አብሮ ኖሩ መጨረሻ ላይ አልተግባቡ ንብረት ተካፍሎ ተላያዩ ከመጀመሪያ ባሏ ምንም ንብረት አልተካፈለችም /አልወሰደችም ይህ ልጅ እናቴ ከአባቴ ያገኘችው ንብረት ከእኛ መካፈል ይችላል? እኛስ ህዚያ ያለውን ንብረት መካፈል እንችላለን ሕጉ ምንም ይላል? እባክህ ወንድሜ ከቻልክ መልስልኝ!!!🙏
አሁንኮ ህግን በተግባር ተርጉሞ የሚሰራ ዳኛ ማግኘት😢
ውርስ አጣሪ ፈርድቤቱ ከሾመቦሀላ ለውርስ አጣሪዋ ወራሾች በኘርሰንት እየከፈሉ ከወራሾች አንድ ወርሰአጣሪዋ እዳጣራ አዛኛለች ወጭ አውጥቻለሁብላ ወራሾችን መጠየቅ ትችላለችወይ።
እባኮን ስለ ቀበሌ ቤት ማብራሪያ ይጡን አባቴ የቀበሌ ቤት አለው እና ዋናውን ቤት ስናድስ 2 ክፍል ሰርብስ ሰረተናል ፍቃድም አልጠይቅንም እና ፈርቻለው ያፈርሱብኛል ብዬ እባኮን ይመልሱኝ ቤቱ የተሰራው ያው ለቤተሰብ አባል ነው
ወንድማችን ከቤተሰብ በወረሰው ቤት ሲሞት ለሚስቱና ለልጁ ተናዞነበር አሁን ሁለቱም አልፈዋል የሚስቱ እህቶች ውርስ ይመለከተናል በማለት እየተከራከሩ ሲሆን ውርስ አጣሪውም ሀምሳ ሀምሳ ፐርሰንት ይገባችኋል በማለት ሪፖርት ለፍርድቤቱ ፅፍዋል ሚስት በተወረሰቤት መብት አላትወይ እስዋስ ካለፈች በኋላ እህቶችዋ ይገባቸዋሎይ እኛ የአባቱ ልጆች ወንድሞች ነን።
ልጅትዋም ከወረሰች በኋላ አልፋለች እስዋ ኑዛዜ አልተናዘዘችም
ውርስ አጣሪ ተሾሞከወራሾች አንድን በመወከል ውርአጣርታለች ወጭዋን ክፈሉብላ እሪፖረት ለፍርድቤት መፃፍ ወርስአጣሪው ይችላል።ፍርድቤት ውረስለሜጣራው በፐረሰንት እዴከፈለው እየደረገ ተጨመሪ ክፍያው አስፈላጌ ነወይ።
ሰላም ክቡርነትዎ በቁምእ ስለማውረስእ
🙏🙏🙏
Gize gedeb yelewm wey? Muach kemote 10 year bimolaw lijoch enatachewn ke 10 years behuala enatachewn meteyek yichilalu wey...
Wurs yitara yemilew guday gize gedeb yelewm wey...
Yimeleketenal yemilut kalu yet new mehed yalebachew
358
ተባረክ፣እውቀትህን በማካፈልህ ጠቅመኸናል።❤
ትልቅ ሰው ነክ እድሜና ጤና ይስጥክ ቤተሰቦቼ እኔን ነው ውርስ አጣሪ አርገው የሾሙኝ እና የማረገው ነገር ግልጽ ብሎ እንዴታየኝ አርገከኛል
እናመሰግናለን!
ጥያቄ:- እንበል እና ባል ሞተ በሚስት ስም በወጣ የንግድ ፈቃድ የሚንቀሳቀስ የንግድ ተቋም ሱቅ ቢኖር የባል ነው ሊባል ይችላል
ከመኖሪያ ቤት ላይ የተለጠፈውን የወርስ ማጣሪያ ወረቀት ከተለጠፈበት በር ላይ ተነሥቶ ቢገኝ ወይም ንፋሥ ወስዶት ቢገኝ የውርስ ጨጣሪው ሊጠየቅ ይችላል ወይ?
እናመሠግናለን ሥልክ
አጠቃላይ ስለትምህርትዎ ከልብ ላመሰግን እወዳለሁ :: ጌታ ይባርከት!! በመቀጠል የምጠይቆት ቁም ነገር :_ ለፈርድ ቤት ውርስ ስለማጣራት ጥያቄ ስለማቅረብ የማመልከቻ አፃፃፍ ፎርማት ቢልኩልኝ: ምክንያቱም የደብ ጠቆ አስተማማኝ ስላልሆኑ ነው::
እስቲ ምክርህን ለግሰኝ የርቀት ተማር ነኝ እንጂ ግን 9ክፍል ነኝ በሰው ሀገር ንው ያለሁት እለፍ ህግ መሰረት አገሬን ማገልገል እፈልጋለው ምን መፅሀፍ ባጠና ይሻለኛል
በወራሾች ሰም ካርታ እያለ ሌላ ወገን ሐጉን ሶይጠብቅ ካርታ ጠፋብኝ ብሎ ካርታ አውጥቶ ቢሸጠው ወራሾች ምን ማረግ አለባቸው ሕጉ ምን ይላል
በጣ ም ግሩም እውቀት ነው ያለህ በሙያህ ስለ ህጉ ስታብራራ ግሩም ነዉ
እኔ የምኖረው አሜሪካን ነው በዚሁ የውርስ ጉዳይ ህጉን አስፈጻሚ ያስፈልገኛልና
እባክህ ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ደውዬ እንዳነጋግርህ
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ዉርሰ ማጣራት ላይ ንብረት ተጣርቶ እስኪያልቅ ንብረት መታገድ ይችላል
እናመሰግናለን
አድራሻህን ማግኘት ይቻላል? እባክህ
የተሾመው ውርስ አጣሪው ኑዛዜ መኖር አለመኖሩን ማጣራት ይኖርበታል ወይስ አይኖርበትም? ክቡር የህግ ባለሙያ።
ከቤተሳብ ውስጥ አንዱ ተናስቶ መሬት ይዞታ አባትና እናት በሕይወት እያሉ ይዞታው በእኔ ይመዝግብ ማላት ህገዊ ናው ወይ?
እባት፡በልጁ፡ስም፡ቤት፡ቢሰራወይም፡ቢገዛ፡መውረስ፡የሚቻለው፡እንዴት፡ሊሆን፡ይችላል
ጠበቃ ነህ
This is a nice source of legal advice. Can you recommend where I get “The Ethiopian Family Law”. I want to buy one.
ለውርስ አጣሪ ስንት ብር ነው ምከፈለው
አመሠግናለሁ ክብር ደኛ አንድ ጥያቄ አለኝ የማች ካርታ ለይ ሰነድ አልባና ሰነድ ያለው መሬት አለው አና አንድ ታላቅ ወንድሜ ሰነድ አልባው ለይነው ቤት ሰርቶ ይኖራል እና ውርስ አጣሪ እሾመልን ጠይቀናል እሱ ግን የግሌ ነው የሚለው እና ይህ በህግ አግባብ እንዴት ይታያል
ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?
ሰላም ነው ጥያቄ አለኝ መንግስት የወረሰውን የአያቶቼን ቤት መጠየቅ እችላለው?አመሰግናለው
ውርስ አጣሪ የአንዱን ወራሽ ብቻ የተሻለ ገንዘብ በመቀበል ብቻ ለፍርድ ቤቱ ያቀረበው ሪፖርት ብቻ ውሳኔ ይሰጥ ይሆን ከቡር ወንድሜ?
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።ጥያቄየ በውርስ አጣሪ ሳይሆን ወራሾች በስምምነት ክልል የአለን ንብረት ከተከፋፈሉ በኃላ አዲስ አበባ ቤት እና ባንክ ገንዘብ መኖሩ ዘግይቶ ከ6 ወር በኃላ ተደረሰበት ።ስለዚህ አዲስ አበባ ቤቱ በአለበት ውርስ ይጣራልን ነው ወይስ ቀጥታ ክስ አቅርቦ ከክፍፍል በኃላ ሀብቱ በክስ መጠየቅ የሚቻለው??
እናመሰግናለን ለምትሰጠውትምህርት❤❤❤❤❤
የኔ ጥያቄ ጎረቤቴ ከ3ልጆች ባለቤትዋ ባለመግባባት ተካሠው በፍርድ ቤት ፍቺ ፈጽመዋል ንብረት ክፍፍል ላይ እንዳሉ ባለቤትዋ በድንገት ያርፋል እና እሷ ፍቺውን እንደፈፀመች ከእድር አሰረዘችው ማለት ከራስዋ ከሴቶች እድር እና ኢሄ ባለቤትዋ ሲያርፍ እድር ይሰጠኝ ስትል እድሩ የራሱ መተዳደርያ ደንብ አለው አያሠጥሽም ተባለች እና ፍርድ ቤት ሄዳ ከውርስ አጣሪ ለእድሩ ደብዳቤ ተላከ የእድሩ መልስ ምን መሆን አለበት ጥሩ እውቀት ነው የገኘነው እናመሠግናለን
ወራሽ ለመውረስ ፍቃደኛ ካልሆነ ተጠሪ የለም በማለት አንድ ወራሽ ፍ/ቤቱ ውርአጣሪ ሾሞት ውርስ አጣሪ ማስታወቂያ ሲለጥፍ ሌሎች ወራሾች ምላሽ ካልሰጡ ቀጣይ ችሎቱ ምን አይነት ትዛዝ ይሰጣል?
አባት በህይወት እያለ አብራ ስትኖር ልጅ ወጭ አውጥቻለሁ ማለትትቸላለች አበት በህይወት እያለ አልፈረም
እርጋታ ከእውቀት እና ክስነምግባር ጋር አሸክሞሀል
Tnx dear
የኔ ጥያቄ በውርስ ክፍፍል ላይ በሚስት ሰም ያለው ንብረት ክፍፍሉ ላይ ይገባል
ያልወለደችው የአባቴ ምስት .36ዓመት አብሮ ነበሩ .ከሌላ የወለደው 3 ልጆች ከ1,4,6.አመታቸው ጀምረ አሳደገች .የሟች ልጆች ናቸው . .ልጆቹ እናታቸው ከአባታቸው በፊት የሞተችው ስሆኑ የልተወለደችው ስላ አሳደገችው እና ሟች ምስት ስለሆነችው ውርስ ኣላት ወይስ ?
ልጆች 18 አመት ከሞላቸው እና አንደኛው ወላጃቸው በህይወት ቢያልፍ ውርስ ክፍፍል ላይ በህይወት ካለዉ ወላጃቸዉ አካዉንት ላይ ካለዉ ተቀማጭ ገንዘብ ግማሹን መውረስ ይቻላል?
እናቴ ከመጀመሪያ ባሏ አንድ ልጅ ወልዳ ባሏ ውትድርና ሄዶ ሞተበት ከባሏ እናት እና አባት ጋር ልጁን ጥላ ወደ ቤተሰቧቿ ቤት ሄደች ልጁም ከዚያው አደገ ቤተሰብ መሰረተ እናቴም ሌላ ባል አገባች ልጆች ወለደች ብዙ አብሮ ኖሩ መጨረሻ ላይ አልተግባቡ ንብረት ተካፍሎ ተላያዩ ከመጀመሪያ ባሏ ምንም ንብረት አልተካፈለችም /አልወሰደችም ይህ ልጅ እናቴ ከአባቴ ያገኘችው ንብረት ከእኛ መካፈል ይችላል? እኛስ ህዚያ ያለውን ንብረት መካፈል እንችላለን ሕጉ ምንም ይላል? እባክህ ወንድሜ ከቻልክ መልስልኝ!!!🙏
አሁንኮ ህግን በተግባር ተርጉሞ የሚሰራ ዳኛ ማግኘት😢
ውርስ አጣሪ ፈርድቤቱ ከሾመቦሀላ ለውርስ አጣሪዋ ወራሾች በኘርሰንት እየከፈሉ ከወራሾች አንድ ወርሰአጣሪዋ እዳጣራ አዛኛለች ወጭ አውጥቻለሁብላ ወራሾችን መጠየቅ ትችላለችወይ።
እባኮን ስለ ቀበሌ ቤት ማብራሪያ ይጡን አባቴ የቀበሌ ቤት አለው እና ዋናውን ቤት ስናድስ 2 ክፍል ሰርብስ ሰረተናል ፍቃድም አልጠይቅንም እና ፈርቻለው ያፈርሱብኛል ብዬ እባኮን ይመልሱኝ ቤቱ የተሰራው ያው ለቤተሰብ አባል ነው
ወንድማችን ከቤተሰብ በወረሰው ቤት ሲሞት ለሚስቱና ለልጁ ተናዞነበር አሁን ሁለቱም አልፈዋል የሚስቱ እህቶች ውርስ ይመለከተናል በማለት እየተከራከሩ ሲሆን ውርስ አጣሪውም ሀምሳ ሀምሳ ፐርሰንት ይገባችኋል በማለት ሪፖርት ለፍርድቤቱ ፅፍዋል ሚስት በተወረሰቤት መብት አላትወይ እስዋስ ካለፈች በኋላ እህቶችዋ ይገባቸዋሎይ እኛ የአባቱ ልጆች ወንድሞች ነን።
ልጅትዋም ከወረሰች በኋላ አልፋለች እስዋ ኑዛዜ አልተናዘዘችም
ውርስ አጣሪ ተሾሞከወራሾች አንድን በመወከል ውርአጣርታለች ወጭዋን ክፈሉብላ እሪፖረት ለፍርድቤት መፃፍ ወርስአጣሪው ይችላል።ፍርድቤት ውረስለሜጣራው በፐረሰንት እዴከፈለው እየደረገ ተጨመሪ ክፍያው አስፈላጌ ነወይ።
ሰላም ክቡርነትዎ በቁምእ ስለማውረስእ
🙏🙏🙏
Gize gedeb yelewm wey? Muach kemote 10 year bimolaw lijoch enatachewn ke 10 years behuala enatachewn meteyek yichilalu wey.
..