የመኖርያ ቤት ሽያጭ ውል የፀና የሚሆነው መቼ ነው? - Fitih Lehagere - ፍትህ ለሀገሬ - Abbay TV -

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • የዓባይ ቲቪ RUclips ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇
    / @abbaytv
    የዓባይ ቲቪ Telegram Channel 👇
    t.me/Abbay_TV
    የዓባይ ቲቪ Facebook Page 👇
    / abbaytv
    የዓባይ ቲቪ Twitter Page 👇
    / abbaytv
    #Ethiopia #EthiopiaNews #abbaytv
    ...........
    Abbay TV - All Things Ethiopia

Комментарии • 20

  • @MOHAMEDAMENREDESALEH
    @MOHAMEDAMENREDESALEH Месяц назад

    👋ሰላም ለናተ ይሁን
    ምርጥ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 Год назад +2

    ቅዱስ። ኢትዮጵያ። 🤲🙏🤲። 📚🔰🌐✝️። ምርቆሬዎስ እንኳን አደረሳችሁ

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 Год назад +1

    ዓበል። ዓድዋ። እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን። SHARE. ❤️. 💐💚⭐

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 22 дня назад

    ሳች የሚፈለግበትን በማማላት
    ገዚ ሙሉ ክፍያ በመጅፈል የመንግስት ግብር የግራና ቀኑ በመክፈል ለገዚ የስም ዝውውር ሲያደርግ ሙሉ ስያች
    መልስ ሰች አስናቀች

  • @Siyoum-g9d
    @Siyoum-g9d 2 месяца назад

    ወኪል በተሰጠዉ ዉክልና ቤት ለሚስቱ ወይም ሚስት ለባልዋ በትክክለኛዉ የገበያ ዋጋ ቢሸጡ ወካይ ሽያጩ ከባል ወይም ከሚስት ጋር በመደረጉ ብቻ ውሉ እንዲፈርስ መጠየቅ ይችላል ወይ ?

  • @MulegetaAs
    @MulegetaAs 10 месяцев назад +1

    ምክረ እፈልጋለሁ በዉስጥ መሰመር እንዴት ላገናቹ

  • @maeregkebede3840
    @maeregkebede3840 3 месяца назад

    የተከበሩ የህግ ትንታኔ ሰጪ
    ሁሌ ግራ የሚገባኝ በፍብ/ስ/ስ/ቁጥር 197 መሰረት ክስ የሚቀረጡ
    ምን ምን አይነት ክሶች ናቸው

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 29 дней назад

    በውክልና መሠረት የተደረገ የመንደር ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት ወካዩ ስለ ቤቱ ሽያጭ ፈቃዱን ካልሰጠና ይፍረስልኝ ካለ ውሉ የሚፈርስ ከሆነ በ1808/1/ እና 1808/2/ ድንጋጌዎች በማንኛው ሊሸፈን ነው?? ወይም ደግሞ በውክልና ህጋችን በየትኛው ድንጋጌ ሊሸፈን ነው??? ሰበር ፍጹም ድፍረት በተሞላበት ሁኔታ አዲስ ህግ ነው ያወጣው። ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ቅሬታ ሊቀርብ ይገባል።

  • @mattimenna587
    @mattimenna587 Год назад

    የሰበር ሰሚ ውሳኔ የውክልናን ሕገ በመሻሩ ትልቅ ችግር የሚፈጥር ዓይነት ነው። ሌላ በቂ ምክንያት ከሌለው በቀር፤ ለምሳሌ ውክልናው የሕግ ስህተት ካለበት !

  • @endexchekol5148
    @endexchekol5148 7 месяцев назад

    So long as the "Agency" is still valid, and it is special over the general Contract, how the decision of the cassation of the Supreme court be binding over the buyers? Secondly, so long as the intention of the owners to sale their house has been expressly declared before and got authenticated by the Federal Documents authentication and registration office, how is their denial against the sale by the agent? Additionally, How do you appreciate the legal category/classification of the claim of the of principals/the owners? Don't you think that it is property right/interset as been inferred from the facts they raised in the litigation? What will be the legal effect of the contract of agency if left unchallenged before the contract of sale????

  • @GirmaSerani-o8c
    @GirmaSerani-o8c 11 дней назад

    ለየትኛው አገርህ/ሽ

  • @kassayeteshager903
    @kassayeteshager903 6 месяцев назад

    ባንክ ያበደረውን ገንዘብ ከነወለዱ ከተቀበለ በኋላ ምንም አይነት ቀሪ ዕዳ ዕንዳለው ሳያሳውቅ ወይም የፍርድ ቤት ውሳኔ ሳያቀርብ በአዋጅ 97/1990 ስልጣን መሰረት ያልተከፈለ ዕዳ ስለነበረ ቤትህን ሸጨዋለሁ በዚ ቀን ውስጥ ለቀህ እንድትወጣ ብሎ ደብዳቤ በፖሊስ በኩል ቢሰጠኝ ፖሊስ እንድወጣ ሊያስገድደኝ ይችላል?

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 6 месяцев назад

    Hegawe behona tewlajoche ke 60 amete belaye benornbete tawalden badegnbete hagre malete naw.

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 6 месяцев назад

    ABATE MUTO WADRASWA KE 11AMTE BEFTE YETLALEFWNE BETE KETMA ASTEDADR WOLENA MASRJA SETYQE WANDMOCHE YELOWNME BELO ENATUN YEZO METETO WAND WANDMACHEN SEME AZURAWE HEDWE BE.ALETE HEDUNA ASGEDU ALUNE WATAME WARDME BETIN YESRUT WANDME YELUN.E YALE SAW YE USA ZEGA NAWE.

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 6 месяцев назад

    Wolena masrja enante endlchwte

  • @maeregkebede3840
    @maeregkebede3840 3 месяца назад

    የተከበሩ የህግ ትንታኔ ሰጪ
    ሁሌ ግራ የሚገባኝ በፍብ/ስ/ስ/ቁጥር 197 መሰረት ክስ የመቀረጡ
    ምን አይነት ክሶች ናቸው