ፍርድ በድጋሚ እንዲታይ የሚጠየቅበት አግባብ | Higenbetegear | Chilot | Ethiopian Law

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии •

  • @kalkidanersawo8792
    @kalkidanersawo8792 11 месяцев назад +2

    በሀሰት ማስረጃ እና ምስክር የአባታችን አጠቃላይ መሬት 8 ልጆች 3 ብቻ ተካፈሉ 5 ታችን ግን ቀረን

  • @naoddire3633
    @naoddire3633 2 года назад +3

    Brave

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر Год назад +2

    😢ትክክል ወንድሜ አባቴ አሁን ላይ እየተከራከረ ነው ህጋዊ ቤታችንን ወይም መኖሪያችንን ሊቀሙን የተነሱ ሌባዎች አሉ

  • @TamiruJobir-bv1vj
    @TamiruJobir-bv1vj Год назад +1

    መንግሥት ሠራተኛ ሁኜ ከቤተሠብ ርቄ በለሁበት ሁኔታ እና በአካባቢው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለህይወቴ በመስጋት በቦታው መገኘት ባለመቻለ ወንድሞቼና እህቶቼ በአባቴ መሬት ላይ የሠረሁትን ቤት ጨምሮ በፍ/አቤቱታ አቤቶታ አቅርቦ ተወሰነላቸው ። ምን ይሻላል ?

  • @bekeleyeseni8386
    @bekeleyeseni8386 11 месяцев назад +1

    አንድ አበዳሪ በብድር ውል ላይ ምስክር ሆኖ በውሉ ላይ መፈረም ይችላል?

  • @abrhamgizaw9619
    @abrhamgizaw9619 Год назад +3

    ስልክህን እባክህን ተቸግረናል

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  Год назад +1

      0911413283

    • @dechasatamiru1060
      @dechasatamiru1060 Год назад

      በሥ/ሥ/ህ/ቁጥር 358 እና 41 መሰረት የሚገቡ አቤቱታዎችን እባክዎትን አብራርተው ይንገሩኝ አመሰግናለሁ

  • @NeimaHyredin
    @NeimaHyredin 9 месяцев назад +1

    Selkachun

  • @getachewtadesse9292
    @getachewtadesse9292 Год назад +2

    የሠነዶች ማረጋገጫ በአዲሰ አበባና በኦሮምያ ህጉ አንድ ነው? ለምሳሌ በውክልና መግዛት

    • @getachewtadesse9292
      @getachewtadesse9292 Год назад

      በውክልና ቤት መግዛት በኦሮምያም አይቻልም

  • @adanechiabebe7994
    @adanechiabebe7994 Год назад +4

    ስልክ ቁጥራ እባክህን በፍጥረ

  • @bedromer1
    @bedromer1 Год назад +2

    ትክክል እኔ በሀሰት ምስክር እነ በሙስነ ተፈርዶብኛል የኔ ጉደይ አሁን ኦሮሚየ ሰብር ችሎት ደርሰወል ዲገሚ ይተይልኝ መለት እችለለው?

  • @SinshaTadesse
    @SinshaTadesse 17 дней назад

    ህግን በተግባር ቻናል አንድ ሰው ገቢን እየተመለከተው አንድ ወይም ሁለት ወራሾች ለግላቸው እየተጠቀሙበት ቢጠየቁም አሻፈረኝ ብለው ነገር ግን ከወራሾቹ አንዱ የሁሉንም እምቢ ባዮችንም ባጠቃላይ ተገበመ ወራሽ ለሆኑ በሙሉ መብታቸውን እኩል ወቶ ወርዶ ቢያስፈፅምላቸው ወጪውን መጠየቅ አይችልም ወይ ግለፅልኝ

  • @zerihunhaile8406
    @zerihunhaile8406 Год назад +1

    Please tell me the legal provision four your lessons.

  • @AyalewAtnafu
    @AyalewAtnafu 9 месяцев назад +1

    ደመዝ ከሚከፈልበ ወደማይከፈልበት ብየ ከስሸ ማስረጃ አቀረብክም ተብየ ዘዉድቅ ሆነ

  • @jemalsaid1589
    @jemalsaid1589 8 месяцев назад

    እንዴት ነክ ወንድሜ።እኔ በፍርድ ቤት የይዞታ መፋለም ክርክር ላይ እሰከ ፌደራል ተወሰኖልኝ ባለበበት ሁኔታ የፍርድ ባለእዳ የተወሰነበቱ አካል የኔ ድንበርተኛ በይዞታዬ 2 ሜትር በ 25 ሜትር ገብቶብኛል ብሎ የሁከት ይወገድልልኝ ክሰ በኔ ድበርተኛ ላይ አቅርቦ እኔ ጣልቃ ገብቼለሁ ግን ይቻላል ወይ ከሳሽ በውሳኔ ያጣው ይዞታ ላይ ይዞታው የየሱ እደሆነ አሰመሰሎ ድበርተኛ መክሰስ ይችላል ወይ

  • @kalkidanersawo8792
    @kalkidanersawo8792 11 месяцев назад +1

    በሀሰት ማስረጃ እና ምስክር የአባታችን አጠቃላይ መሬት 8 ልጆች 3 ብቻ ተካፈሉ 5 ታችን ግን ቀረን