አዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት ትርፍ ቤትና የከተማ ቦታ የተወረሰበት አግባብ እና አዲሱ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ይዘት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2023

Комментарии • 10

  • @edu8916
    @edu8916 8 месяцев назад

    እባክኸ ፍትኸ እዳገኘ እዴት ላግኝኽ በፍርድ እስከ መጨረሽ መከራከር እችላለው ስሐልክኽን ብትሰጠኝ

  • @edu8916
    @edu8916 8 месяцев назад

    እባክኽ መፍትሄ ሸጠኝ

  • @djjazzydav
    @djjazzydav 9 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጥያቄዬ ፤ አውራሽ እስከ 4ኛ ደርጃ ወራሾች ከሌሉ እና የሞች አክስት ልጆች እና የልጅልጆች መውረስ ይችላሉ?

  • @muhamwado2247
    @muhamwado2247 7 месяцев назад

    በቀፅ 003 ብቻ ተመዝግቦ ካለ ተወርሷል ማለት ይቻላል.

  • @edu8916
    @edu8916 8 месяцев назад

    ጥያቄዬ የመረጥነውን ቤት ስንይዝ በለውጥ ሌላ የቀበሌ ቤት በኪራይ አካክስን የተሰጠንን ቤት ተነጥቀን ውጡ በሚል ሊያስወጡኝ ነው ምን ማድረግ አለብኝ

  • @AsasahegnTilahun
    @AsasahegnTilahun 3 месяца назад

    አዋጅ 47/67 በሙሉ ተሽርዋል ወይ ?በየትኛው አዋጆ?

  • @kassahunbati1393
    @kassahunbati1393 9 месяцев назад

    በዚህ ጉዳይ ላይ ላወራህ ልደውልልህ እችላለሁ ስልክ ቁጥርህን ብትጵፍልኝ

  • @endreyassimon
    @endreyassimon 9 месяцев назад

    ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋሉ እባክዎን ይህ ውሳኔ የተሰጠበት የመዝገብ ቁጥሩን እና ቀኑን የሰበር ቅፅ ላይ የወጣበትን ቁጥሩን ቢነግሩነኝ አመሰግናለሁ ከታላቅ አክብሮት እና ምስጋና ጋር የዘወትር አክባሪዎ።

  • @user-ov1sp5jl6l
    @user-ov1sp5jl6l 9 месяцев назад

    የተከበሩ የህግ አገልግሎት ፈልጌ ነበር አድራሻ