የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ በመሬትና ቤቶች ወረራ ዙሪያ ከጋዜጠኞች ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ በመሬትና ቤቶች ወረራ ዙሪያ ከጋዜጠኞች ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Комментарии • 82

  • @AklogGbreegizabher
    @AklogGbreegizabher 5 месяцев назад

    Yes ❤

  • @zewdua155
    @zewdua155 Год назад +1

    አዳነች አቤቤ የሴቶች ተምሳሌት የሆንሽ ጎበዝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሺ! ከጎንሽ ነን!!

  • @Aminaamina-gg6gy
    @Aminaamina-gg6gy Год назад +2

    አራ ፍት ለደሆዎች ቤተቸውን እየፈረሰቹ

  • @maryam-dw8qz
    @maryam-dw8qz 4 месяца назад

    አላህያጥፋሽ

  • @ramlaramla9095
    @ramlaramla9095 Год назад

    ጀዛሽን አግኝዉ

  • @mujeebamujeeba3645
    @mujeebamujeeba3645 Год назад +1

    የሰት አመት የሰወ ድካም በባዶ ታስቀራላቹ ለምን ቤት ታፈርሳላቹ አይምሮዋቹ አሰሩት መሬት የአላህ እጃጂ የመግሰትም የኦሮሞም አይደለም

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz Год назад

    አችንና ባልደረቦችሽን አላህ ከምድር ካላጠፋ ሀግራችን ሠላም አትሆንም

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw Год назад

    ሕገወጥነት ይውደም!! ፍትሃዊነት ይለምልም።

  • @mesimesi2950
    @mesimesi2950 3 года назад +2

    I am hoping butter job with you lady God bless you and help you

  • @dillo8602
    @dillo8602 Год назад

    እቺ ጠማማ ከንፈር ቀንሽ ጠብቂ

  • @ሲሀምውሎየዋ
    @ሲሀምውሎየዋ Год назад

    ሀስቡናላህ ወናእመል ወኪል አላህ በላ ያውርድብሺ

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Год назад

    ፍትህ፡ለህዝብ፡የህዝብ፡እባ፡ፈሶ፡አለቃ፡ቤቱን፡አፍርሰሽ፡ሜዳ፡ለጣልሺው፡ህዝብ

  • @aredomiko218
    @aredomiko218 3 года назад

    በህገወጥ ሰፋሪዎች ምክንያት 24000 ሄክታር በ1983 የነበርችው አዲስ አበባ አሁን 54000 ሄክታር ሆናለች።ይህም 30000 ሄክታር መሬት በአዲስ አበባ መስተዳደር ኦሮሚያ ተውስዶባታል ማለት ሲሆን ድርጊቱ ከሱዳንን የኢትዮጵያ ደንበር ወራራ የሚለየው አንዳችም ነገር የለም።ስለዚህ በተወረረው 30000 የኦሮሚያ ሄክታር ላይ የሰፈረ ማናቸውም ህዝብ በምርጫ ጣቢያ መካለል ያለበት በኦሮሚያ ክልል ወስጥ እና በማናቸውም ምክንያት ውስጥ ብቻ ነው። ምሬታችን እንድ ኦሮሞ አጥንታችን ነው።አድዋ ሄደን የሞትነው ቤታችንን ቤእራሪዎች ለመነጠቅ አይደልም።

  • @asas-rb1ln
    @asas-rb1ln Год назад

    አዴ አደነች ህገ ወጠነትን ለመስቆም ያተወሰደ ያለው ኢርምጀ ተጠነክሮ መቀጠል አለበት በዝህ መሀል ያሰበአዊ መብት ጥስት ኢንደይፈፅም ጥንቀቄ ያስፈልገል በጩሀት በመጭበርበር ሰይሆን በህግ ዜጎች ኡኩሉ ተጠቀም ኢንዲሆኑ መዲረግ ብቸ ነው

  • @birtukangurmu
    @birtukangurmu Год назад

    Thanks continue my sweet❤

  • @zamzamali4800
    @zamzamali4800 Год назад

    አላህ የሜገባችሁን ይሥጣችሁ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ድሀ እስለቅሶ እገር መገባት ምንም እይጠቅምም 😢😢😢😢

    • @zewdua155
      @zewdua155 Год назад

      Masarat Masarat
      ወሬኛ! ወሬ ብቻ: አንተ ምን ሰራህ? ምን አደረግህ? ዳር ቆመህ ከመተቸት ስራ ስራ:: ወይ ከንቱነትህን ይዘህ ተቀመጥ!! መልካም ስራን ማየት የተሳነህ ከንቱ!

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 Год назад

    ዉነት. ነዉ. ቀበሌዎች. ሙሥና. እየተቀበሉ. ነዉ. ሠዉን. የሚያሥለቅሡቱ

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Год назад

    ፍትህ፡

  • @jesusislord7855
    @jesusislord7855 3 года назад +1

    ይድረስ ለአዳኔች አበበ የታሰሬ ሰውኑ የገደለ አንድያ ኔብሱኑ ያጠፋ ይቅርታ ተደርጎ አይተናል። ግን ደረሰኝ ስኖራቸው የተሸጤ ቦታ ታፈርሳላቹ ።እግዚአብሔር ብቻ ይፍረድ

  • @endrismehamed7318
    @endrismehamed7318 Год назад

    አላህ ያጥፋሽ እና ከምድረገፅላይ አቺም ብሎ መሬት ከፋይ

  • @Fasica245
    @Fasica245 3 года назад +5

    አዲስ አበባ ስትመሰረት እኮ ኦሮምያ አልነበረችም

  • @mujeebamujeeba3645
    @mujeebamujeeba3645 Год назад

    ይድፈሸ። የሰራሸ ይሰጥሸ ይሁላ የሰወ እባ ይያዝሸ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 Год назад

    መጀመሪያ ሰው እዳይታረድ አድርጉ ሰው እንደ በግ እየታረደ ሰላም በጠፋበት አገር ሰለ መሬት ማውራት አይከብድም የገጠሩ ሰው ቤቱ ተቃጥሎበት ወደ ከተማ ተሳዶ በመዳ ላይ እያደረ እናተ የከተማውን ቤት በህገ ወጥ አፈረሳችሁት የት እንሂድ አረብ አገር ለፍተን የሰራነውን ቤት ደማችንን ነው ያፈሰሳችሁት

    • @zewdua155
      @zewdua155 Год назад

      Amina Mohammed
      ምንድን ነው የምታወራው? መቼ ዛሬ ነው ትናንትና? ስሞኑን የሆነ አይመስለኚም:: አሁን ግን ሆነም ቀረም ከበፊቱ ብዙም ግድያ ያለ አይመስለኝም:: ዝም ብለህ ያለፈን እያመጣህ አሁን እንደተፈጠረ አድርገህ አትወሻክት:: ሰው ምን ይለኛል በል::

  • @mahmo8901
    @mahmo8901 Год назад

    መለሲን የፈሪሰለሁ ሰሊ የፈረሰዉ ፈጠረ የሚዲሩ በለቤቲ ምለሺ ዪሰጢሺ

  • @dillo8602
    @dillo8602 Год назад

    አንቺ ራስሽ ከተጠያቂነት አታመልጪም ወይም መገደልሽ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው

    • @ajeebahmohd6567
      @ajeebahmohd6567 Год назад

      Sirachu Hizibun Kahizib Ybalal Malati Misala Orumon Na Silita Idwum Ediwum Lelochu Bihar Takalakilonawu Ylawu Badi Akababi badi Gorobat Atafarisum Atinakum Ylalocin Gin Tafarisalachu

  • @نوافالعنزي-ه8ط4ذ
    @نوافالعنزي-ه8ط4ذ Год назад

    አላህ ያጥፍሽሽሽሽሽ

  • @Speed_editz.
    @Speed_editz. 3 года назад

    Leba Oromo Addis Ababa lemewrer aysakalshim Oromo siltan yatefawal enji atekakemun ayakubetm leboch zeregnoch ye amara telat

  • @ፋጡማወሎየዋ-ዐ3ረ
    @ፋጡማወሎየዋ-ዐ3ረ Год назад

    አዳነች አበበ እደት እደምታስጨኝ ሰርኛ ነሽ ከፍ ከዚህ

  • @Kamila-xn8so
    @Kamila-xn8so Год назад

    Allah Anatachu yafarasaw yeastaw gabar Adal birrachan gazatan new hagaw Laman Ayeadaragam karat yeasatachawal balaw sat amat Eayeatabaqu mafaras manam Ayeanoarabatam marat Allah new

  • @lemlem690
    @lemlem690 Год назад

    ይንንስሐ ይጠፍ አንሸው ytrgmshe

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Год назад

    አዳነች፡በቃሽ፡ስልጣንሽን፡ተጠቅመሽ፡ህዝቡን፡ፈጨሺው

  • @munisadubaimunisa8110
    @munisadubaimunisa8110 Год назад +1

    አንቺ አላህ ከስር የንሰሽ እንሻ አላህ

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Год назад

    አዳነች፡አውሬ፡ርህራሄ፡የሌላሽ፡አውሬ

  • @FamilyChannel7-37
    @FamilyChannel7-37 3 года назад

    I like your wisdom! Adde adanach jaabadhu!!

  • @ssds463
    @ssds463 Год назад

    አፈርብይአች:ባለጌ:አችከመጣሽሐገርፈራረሠች

  • @ramlaramla9095
    @ramlaramla9095 Год назад

    ዳሀ አስለቅሰሽ ምትኖሪ ዪመስልሻል ለግዝዉ ነዉ እጂ

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Год назад

    ፍትህ፡ለዜጋው

  • @ajeebahmohd6567
    @ajeebahmohd6567 Год назад

    Ayi hga watim bwan uk hribu baorom kabara ygaza arabhagar tasado ymadabi makara afisiso 15 amat kabit tasado yni huli chariso ygazawu bat bakalalu yfarasachu hibachi gulibatachi bamida sikar lahizibu bitazinubati fatari libona ysitachu Allahhagarachi Salam Awridilin

  • @jesusislord7855
    @jesusislord7855 3 года назад

    ሁሉ ነገር በመንግስት ስራ ምሰሩቱ ከተጠቀሙ ተጎጅው ህዝቡ ነው። እስት በደብ አጣሩቱ ስሌ እግዚአብሔር በቱ ስሰራ ዳንቦች የት ገቡ ኤሄን አጣራቹ ? ዎስ እንደት ነው?

  • @hayad1041
    @hayad1041 Год назад

    አላህ ያሣሽ ሌባ😢😢😢

  • @ssds463
    @ssds463 Год назад

    አይንሽይጥፋ

  • @አረቅጥጉመረ
    @አረቅጥጉመረ Год назад

    Yeahuan yeatawana kahuan bahala yalaw Asatakakalu sew Ayalaqasabachu taru Adalam😭😭

  • @AAAA56MM13
    @AAAA56MM13 Год назад

    Hi

  • @አረቅጥጉመረ
    @አረቅጥጉመረ Год назад

    Sanat Amat karata yeatamazagabuat Laman Ayeasatam???🙄

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 Год назад

    ስርሽ ይቀለው

  • @نوافالعنزي-ه8ط4ذ
    @نوافالعنزي-ه8ط4ذ Год назад

    ሸይጣንንንንን

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Год назад

    አዳነች፡ርህራሄ፡የለሽም፡

  • @baroze9738
    @baroze9738 3 года назад +4

    ምን አይነት ደፋርና ቆፍጣና ከንቲባ ነች
    በርቺ እግዚአብሄር ያሳካልሽ

    • @yeneamlak2004
      @yeneamlak2004 3 года назад +1

      እኔም በጣም ነው የምወዳት።ለምን እንደሚጠምድዋት ይገርመኛል።

  • @mahelatetesfayemahelatetes1651

    Linega sile yichelemale tenish ken nw

  • @Temesgen-pm4nu
    @Temesgen-pm4nu 3 года назад

    አዳነች የአበበ ልጅ ትግርኛ ተናጋሪ ሞትሽ እየተቀራረበ ነው ሱዳን ብአማራ ክልል የምታርግው ህግ የማስከበር እርምጃ ከሱዳን መከላከያ ሰራዊት ጎን ቆሜ አለሁ አበበች ተሎ ብለሽ ዝምባቤው ምሄድ ነው የሚሻልሽ ሻንጫስ ተሸክመሽ

  • @zemzem5178
    @zemzem5178 Год назад

    አላህ፣በቂያችን፣ነው፣እደበተናቹን፣አላህ፣ይዘንል፣ተማራኢ፣ህጻን፣ሸማግሌ፣አለቀሰባቹ

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 Год назад +1

    እኛሳ አረብሀገር ተሰቃይተን የሰራነዉ🥺🥺🥺🥺

  • @Jacob-lf3lf
    @Jacob-lf3lf 3 года назад +2

    ወ/ሮ አደነች አበቤ ጎበዝ ከንቲባ ነሽ ፍርጥርጥ እድርጎ ማጋለጥ ከጥሩ ከንቲባ የሚጠበቅ ነው በዚሁ ግፊበት

    • @Slipy_blox
      @Slipy_blox 3 года назад

      Echi shekaba

    • @Jacob-lf3lf
      @Jacob-lf3lf 3 года назад

      Isak Alemu
      ምን አደረገችህ ?

  • @siyumagegnehu5022
    @siyumagegnehu5022 3 года назад +3

    በርቺ አዳንዬ ሴት ማለት ቆራጥ ናት

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 Год назад

      ግን፣ጉድሽ፣አዳነች፣የድሆች፣እናት፣አባአ፣ፈራሁልሽ፣እንደ፣እሳት፣እዳያቃጥልሽ፣በቻ፣አላህ፣ቀልብ፣ይሰጥሽ፣እንጂ፣አምላካቹ፣አለ የፈራቹ፣በድሀ፣ፈረዱ

  • @ኢትዮጵያአድስ
    @ኢትዮጵያአድስ 3 года назад +2

    አድስ አበባ እንነሳ በሌላ መጤ ለምን እንመራለን ያድስ አበባ ትመራ

    • @woyenishetwondimu4487
      @woyenishetwondimu4487 3 года назад

      በሽታ ይምጠጥሽ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው ሲጀመር ፅሁፍሽ ይናገራል ከወ አዲስ አበባ አይደለሽም ውሸታም

    • @ኢትዮጵያአድስ
      @ኢትዮጵያአድስ 3 года назад

      @@woyenishetwondimu4487 እሳ ኦረሞ ነዉ ማለት ነዉ ማለት

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Год назад

    አደነች፡አንቺስ፡አንችም፡አትታመኚም

  • @seniadseniad7492
    @seniadseniad7492 Год назад

    እደ፣ከፈረሽ፣የታጠመምሽነሽ

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 Год назад

    አዳነች፡ህዝብ፡አለቀ፡በንቺ፡ምክንያት፡ፍትህ፡ለህዝብ

  • @ኢትዮጵያአድስ
    @ኢትዮጵያአድስ 3 года назад

    ኦሮሚያ ነዉ ላንቼ

  • @ademgarad4424
    @ademgarad4424 Год назад

    በርቺ የህግ የበላይነት ማስከበር እንዲህ በተግባር ስገለፅ ደስ ይላል !!!!

  • @ademgarad4424
    @ademgarad4424 Год назад

    ተጠያቂዎች የመቆጣጠርና የመከላከል ሃላፊነት እያለባቸዉ በተለያዩ የጥቅም ግንኙነቶች የሃላፊነት ግዴታቸዉን ያልተወጡት ከስልጣንና ሃላፊነት ማንሣት ብቻ አንስቶ ቦታ ለዉጥ ማድረግ ሣይሆን ለህግ አቅርቦ ማስፈረድ ይገባል።

  • @Abo-js2bz
    @Abo-js2bz 3 года назад +2

    ከዚህ ንግግር የተረዳውት አዲስ አበባ ቀኝ ግዛት ላይ መውደቋን ነው!! እኔ የምለው መቼ ነው አዲስ አበባ በአዲስ አበባ ሰዎች የምትዳደረው ብልጽግና አዲስ አበባን ማስተዳደርም ሆነ መምራት የለበትም እቺ ደግሞ በቀጥታ የወያኔ ስልት እየደገመች ነው!! የአዲስ አበባ ህዝብ ንቃ እነዚህ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ሰዎች ሀገርህ ሊነጥቁህ ነው!! ልብ በል!!