Ato Aysheshim Melese, please help us. The judge in Addis Ababa is taking time by changing the court hearing date for one way or other to a simple heredity case for 4 years..
This is not a school, this is a government office. ZERO TOLERANCE SHOULD BE SUSPENDED UNTIL THEY ARE FOUND GUILTY. CAN YOU ANSWER THAT ANY PERSON CAN TAKE OUT SOMEBODY'S FILE EASILY WHY?
very interesting topic, thanks for bringing up tough questions. it's disappointing to see unjust in systematic way. I do know my self inheritance case the same judge changes court date one after another stretches 4 years. this is done so called GUBO( Bribe in the back door) Dave, I would like to meet you next time while I am visiting Ethiopia. I am from Canada
Kudos!!!!!!!! BOLD journalism. Thank you.
Judge's sincerity 👏👏👏
I learned lots of things!
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ good job 👍👍👍👍👍👍
ይቅርታ ሰላም ስለ ጋዜጠኛው አድራሻ ካለሽ አሳውቂኝ
ባገኝህ ደስ ይለኛል እውነት ፈላጊ ጋዜጠኛ ስላለን ኮርተንብሃል በርታልን እግዚአብሔር ጤና አብዝቶ ይስጥህ !!
Gobaz gazexange nah gobaz
❤❤❤❤❤ ጥሩ ስራ ነው ይቀጥል ወንጀለኞች ይቀጡ !! ማንኛውም መዝገብ ማንኛውም መመሪያዎች ኮፒተራይዝድ ይሁኑ የወረቀት ስራ ይብቃን በሁሉም መስሪያቤቶች ያኔ ብዙ ወንጀሎችን ማስቆም ይቻላል !! ❤❤❤❤❤❤❤❤
It's so mean not appreciating this the only honest judge. It's so good seeing this type of judge. Thanks judge Ayshashim for your honest service
Bravo Judge Ayisheshim, Proud Of You!!!keep It Up!!!
እኔ እንደተለመደው (Ethiopia hard talk ) ዳዊትን በጣም አደንቃለሁ በርታ አብዛኛውን ግዜ ጉዳይ ለማስፈፀም ሕዝባችን ተቸግረዋል ።
😆😆😆😆😆
Hero journalist world watching you
Ato Dawit, you are an amazing journalist, We need a man like you. .
በርቱ በጣም ጥሩ ጅምር ነው!!
ጎበዝ ጠያቂ...
ሙያውን ያከበረ ሁሌም አንገቱን ቀና አደርጎ ይጓዛል !
እረ ብዙ ነው ችግሩ ያለው ደላላው ውስጥ ካሉ ሰራተኛ አብረው ነው የሚሰሩት ሀላፊ የሌለው መስሪያ ቤት ይመስላል ብር ብቻ ይኑርህ ጉዳዩ በምትፈልገው መንገድ ይሰራል ግን መብትህን ነጥቆ በወንበር ላይ ሆኖ የሚሰራ ግለሰብ እንዲህ ነው ተጠያቂ የሚደረገው የሙስናው መንገድ ሰፍቶ ሲታይ ችግሩ ለመቅረፍ ዘመናዊ ለማድረግ ና ፍትህ ፈላጊው ሰው አሜኔታ እንዲ ለምን አይሰራም እውነት ሲኖር የምታፍርበት ሀገር ኢትዮጵያ ናት
ዳኛ አይሸሽም በጣም አድንቀናል፡፡ ለነገሩ ያባቱ ልጅ ጀግና እና ሀቀኛ ባትሆን ነበር የሚደንቀኝ!!!!
Good Journalism, Good Questions. Cant wait to see the actions taken by the directorate on the raised sample 'mezgeb'.
.ዳዊት በጣም አመሰግንሀለሁ በስራህ እነዚህ ሁሉም አድናቸዉ ሲጀመር ኢትዮጵያ ላይ ዳኞች የሉም በተለይ ሁሉም ያቁታል በዳኞች ዙርያ በደብ መፈተሽ አለበት ብታስቡበት መልካምነዉ ጠበቃዉ ሀሰተኞ ቾናቸዉ
Right on brotherWOYENE ETHIOPIA 27 YEARS of CORRUPTION UNIVERSITY.,,,,,, BROKEN SYSTEM. AND MINDSET.
ወላይታ ፍርድ ቤት ፍትህ አተናል ስልካችሁን ስጡን
የአነሬ ፍ/ ቤት ፍትኸኛ ሳይሆን ፍተህ ሰባሪ ነው የኔና የብዙዎች ሀብት የዘረፈ ብዙ ያሰለቀሰ ነው አሁን አያወሩ ያሉት ከአኛ አነባ የውጣዎትና ለወደፊት በእውነት አነዴሰራ ቢያደርጉ
ሰላም ለናተ ይሁን ወድ ቤተሰቦች ለፍትህ ሁሉም ቢቆም መልካም ነው በተለይ ለድሀው ህብረተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏
Gobaz gazexange nah
U the best
ዳኛው ግን ተመቸኝ:: ጋዜጠኛውም ጎበዝ ነህ
Ato Aysheshim Melese, please help us. The judge in Addis Ababa is taking time by changing the court hearing date for one way or other to a simple heredity case for 4 years..
አንበሳ ጋዜጠኛ እንዳትቀየር ይህን ጥራትህን ቀጥልበት እንጂ ወደኃላ እንዳትል
የሰዉየዉን ብቃትና ቅንነትን ሳላደንቅ አላልፍም
እንደዚህ አይነት ሰዉ አይበረክትም አጥፊዎች በኔትወርክ የተተበተቡ ስለሆኑ ይበሉታል::
ስላላወከው ነው ሰውየው ራሱ የጥቅሙ ተካፋይ ነው። በደንብ እናቀዋለን።
አይ ኢትዮጵያ በቃ ያለ ሌብነት ሙስና ምንም አያውቁም🤔😡😡
ለጥቆማ ስልክ ይንገሩን
ወንጀል የሚፈጽሙ ሰራተኞቹ ላይ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ አቅምም ሆነ ፍላጎት የለም:: በመሆኑም ማዕከሉ ሕገወጥ ወንጀለችን በሚፈጽሙ ሰራተኞች እና ደላሎች ተቀምቷል:: ሰውየው ችግሩን ለመፍታት አቅሙም ሆነ ፍላጎትም የላቸውም:: ሕዝቡን ለጅቦች አሳልፈው ሰጥተዋል::
ዕየጠፉ ያሉ የሠው ነፍሦች መች ከዝንብሥ ዕኩል ይቆጠሩና? ማን አይሠራ ያለ አለ? ሐገራችንን ለሕዝባችን መዝናኛ መኖሪያና ሠላማቸውን ማሥጠበቂያ ዕንድትሖን ዕንጂ፣ ወገኖቻችን የማይጠቀሙበትን ለቱሪሥትና ለሚቀበሏቸው ዕንግዶች ተጨንቆ ሕዝብ ዕየጨፈጨፉና ዕያሠቃየ ለውትፍትፍ ግንባታ መረባረብ አዎ ዕንደናንተ አይነቱን ክብረቢሦች ሊያረካ ይችላል፤ ሬሣ ላይ ዕየዘለላችሑ ላደጋችሑና የሕዝብ ዕንባ ላሠከራችሑ። በመሪ ደረጃ ዕንደ አሥጎብኚና ከኪሡ አውጥቶ በራሡ ወጪ ብቻውን ዕንደሚገነባ ዕንደሚሠራ ሢቁነጠነጥና አሻራዬን ልጣል ብሎ በጭፍን ሢጋልብ ማየት ዕራሡ ምን ያክል ሐገሪቷ ሠው መሪ አልባ ሖና የወርሮበሎች መፈንጫ ዕንደሖነች ነው።
ሠውዬው የዓዕምሮ መታወክ ዕንዳለበት፤ ዝና ፈላጊ ዕራሥወዳድና ጨካኝ ደደብ ዕንደሖነ ነው። በኢንጂነሪንግ ሙያ ተሠማርተን ለብዙ አመታት የሠራን የሠራተኞችን ደሕንነትና ለግንባታ ተግባራት አጋዥ መሣሪያዎች የሖኑ ቀደም ብለው ሊዘጋጁ የሚገባቸውን ተቋራጭ ሐላፊነት የወሠደው ተቋም ማቅረብ ዕንዳለበት የሚያሥገድዱ ደንቦችና ሕጎች ሊቀመጡ ሊሠናዱ ይገባል በሥምምነቱ በውሉ ውሥጥ የታከሉ። ያ የለም። ችሎታ ባላቸው ዕንደማይከናወን ማሣያው አንዱ ይሔ ነው ለተቋራጩ የሚከፈለው ገንዘብም ከግንባታው ጋር አይመጣጠንም መጭበርበርና ማጭበርበር በግልፅ ይታያል፤ ይሔ አጋጣሚ ለቻይናና ለአውሮፓ ተቋማት ሎተሪ ዕንደወጣላቸው ይቁጠሩት፣ በደንብ ሞኞቹን ሐገርን ዕዳ ውሥጥ ዕየከተቱ የሚያሥገነቧቸውን ማታለል ችለዋል። ሠራተኞቹ የሥራ ልብሥ፣ የሠራተኛ ጫማ፣ መለዮ መነፅርና የጣት ማቀፊያ (glove) የላቸውም ። ይሕን ማቅረብ የሚገባው ሕንፃውንም ይሑን መንገዶችን የሚሠራው ተቋም ሐላፊነት ነው። ዕነኚሕ የገጠሬ ምሑራን የደደቧ ሕወሐት ቡችሎች፤ በውሸት ትረካ አብደው ጥላቻ አንግበው የተነሡ ገና ብዙ መከራ ያደርሣሉ። አለምን ሥለማያውቋት የማሕበረሠባችንን በተለይም የጥቁርን ሕዝብና አንጋፋ ሖነው በአለም ላይ ክብራችንንና ነፃነታችንን ለማሥከበር የሚጥሩን ልፋት ሊረዱ አልቻሉም። ለዚሕም ነው በሑሉ ነገር ያለፉንና የለፉን የሚከሡት።
ሕንፃ ቢሖን ኖሮ የሐገር ዕድገት መለኪያው። ሥለ አርጀንቲና አንብቡ፤ ዛሬ በዚች ሠአት ሥፔይን ዕየደረሠ ያለውን ተከታተሉ፣ ፔትራን ጎብኙ ብዙ ዝነኛ ቦታዎችና ከተሞች ኦና ሖነው ቀርተዋል።
መርምሩ አንብቡ በፊልም የተደገፈንም ዕዩ። ሕዝባቸው ከተሞችን ዕየለቀቀ ዕየሸሸ ሔዷል ተሠዷል። ለመኖር ሕንፃ ውሥጥ ሠዎች የገቢ ምንጭና የምግብ ፍጆታ የተሟላ አቅራቦት ሊደረግላቸው ይገባ ነበር ፣ ያ የለም። ሠርተው የሚያገኙባቸው ተቋማት የሉም፤ ያሉትም ክፍያቸው ሕይወትን ሊገፉ የሚያሥችል አደለም፤ ሑሉ ሥራ ፈላጊን ሊያሠማሩም አቅም ቦታ ገቢ የለም። ሕንፃና ዛፉ አይታኘክም፣ ምግብ አይሖንም። ሑሉ ነገር ተመጋጋቢ ጥናትና ዕቅድ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ነው። ዓይ ዕኔ ብቻ ዕሥከተመቸኝ ዕሥከፈለኩ ድረሥ ለሌላውና ለሚከሠቱ ችግሮች ጉዳዬ አደለም ከሖነ ዕድሜ ይሥጣችሑ መጨረሻውን ለማየት። የሕዝብ ሐብት የተገባው ብድር በአግባቡ በጥንቃቄ በጥናት በመመካከርና በሥልት በቅደም ተከተል በአንገብጋቢና ወቅታዊ የሕዝብን ችግር በሚያቃልሉ ላይ መዋል አለባቸው። ሐገር አመራር የዕድር ተቋም አደለም ለመቅበር ብቻ የተቋቋመ። ሐሎ የሠሚ ያለሕ፤ ዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑ
ጋዜጠኛው ብቃት ያለው የምርመራ ጋዜጠኛ
ነቱን አስመስክሯል ሊታገዝ ይገባል የሀገሬ ልጅ በመሆኑ ኮኮርቻለሁ
ጋዜጣኞት ሁሌ ም በርቱልን አሁን ሀጋርን የምትተደጋት እናንታ ነቹ ስረው አሰልቺና አድካሚ ቢሆንም ጠንክራቹ ክትትል መራግ አላበችሁ ህዝቡ ከናንታ ነው።
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ግን ጥንቃቄ ይጠይቃል ወንድሜ አከብራለሁ
Suspend the person who did that until the fact.
This is not a school, this is a government office. ZERO TOLERANCE SHOULD BE SUSPENDED UNTIL THEY ARE FOUND GUILTY. CAN YOU ANSWER THAT ANY PERSON CAN TAKE OUT SOMEBODY'S FILE EASILY WHY?
What if the action was done quietly or the person is not living in the country?
ጋዜጠኛው ለደላላው መቆም መቻል የለብህም!! 03 ቀን ዘገየ ብለህ መጠየቅህ ግን አግባብነት የለውም፡፡
ወንድሜ ከ ስር ከ ታክሲ ሹፌር ጀምሮ እስከ አጫራች ጀምሮ የተበላሸ ቤት ነው አጫራቿቹ እራሱ ገንዘብ ይቀበላሉ ከ 100ሺ እስከ 200ሺ ብር ይቀበላሉ ቀላል ውንብድና አደለም የ ሚሰራው
esu erasu alebet ena and set haraj bay please this institution need a reformation!!
by the way he mention the name DAWIT many times, who is he?
ዘማቹ የሚባል ሌባም አለ አዝያ ቢሮ
ልጅ ዳዊት:- በJan. 8/21 የሰጠሁህ Document ምን ደረሰ? በዛው የወ/ሮ መአዛ ሲሻሙ ከዳኞችና ጠበቆች ያደረጉትን ውይይት ከLibrariአችሁ ተመልከት ብየህ ነበር-- ምርመራው ምነው ዝም ተባለ?
Ye leba mechawecha yehonech Hager
Doctor abey Egzabeher yerdah
Delala emibal leba hizeb yeweged
Sagaleesagaleen kufiisuun marlaamaadhaa maniimurtiidhaa ragaadhaankufiisiiqaba miircaasagaleetii tangowaan hojateebekkii
Ere Enem Mereja Alegn
Please Sand to file No
Murtiin gosaanwaanhudhameen hiiramureen murtiimanamurtii ciimsuufii ragaa iittiisaatii mangudoonii
ጋዜጠኛው እጣትህን አትጠቁም፡፡
Wanjalanyaaw macheetasaree lazaanaw ba.amaranyaa.matsaaf aymachiim iiyeefiidal
Dhiibeemanamotumaa keysaa motumumaatu siireesuuqabaa umanii dhagahuun akkamotumaatufatuu hojataatufatuugotiibekkii
Kiibiireen nakkanyiilamatnaw kaneebalaay awaaqiiyeelam malatnaw awaaqiina tawaaqiihiilayaal hiibaalaal
የትምህርት ሚንስትሩን አቶ ሳሙኤልን ግን በደንብ ታፋጥጠዋለህ ብዬ አስቤ ነበር ግን እንደጠበኩት አልጠየከውም???
Poliisiifii maniiqopheeysaa maniimurtiidhaa manii aradaadhaa manamotuumatiisii. bakkakiirakoohiiraaburqiituu asumaabekkii
Dhiimatokko. danyaanuu nahiitiidhaangafasodatee manasadiituuwaloonhiidhamaan hubadhee hedumiinaan saniifgosuumahuujaraneebanaandhuftee
ዳኝ አቶ አይሸሽመን በጣም አምስግናልሁ ዘምቹ ከሚባል ሌባ መዝገቤን ስላንሱለኝ የ ሌባ ሌባ ነው ዘማቹ የሚባል ቴክኒክ ክፍል ለ 4 ዓመት ነው አውቆ ጉዳየን ስይዘግይ የቆየው
ፍርድ አፈፃፀም በደላላ የተሞላ ሰራተኞቹ ካንተ ጋር ሳይሆን ቢገናኙ ደስ የሚላቸው ከደላላ ጋር ሲሆን ነው። በተለይ አጫራቾች ሌባ አይገልላቸውም ሌባ pro ናቸው። አሁን አንተ የጠየከው ኃላፊ አንዱ የጥቅም ተካፋይ ነው ብዙ ጉዳይ እነሱ ጋር አለኝ።ለዚህ ኃላፊ ስለ ሰራተኞች መጥፎ ባህሪ ሄደህ ስትነግረው ሰድቦ ነው የሚያባርርህ። ሲጀመር በጨረታ ያሸነፍነውን ንብረት ለሀራጅ ባይ፣ ንብረት አረካካቢና የንብረት ርክክብ ክፍል ሃላፊው ከፍተኛ ገንዘብ ካልከፈልን ማን ያስረክበናል ዘራፊ ሰራተኛ የሞላው የሌባ ስብስብ መስሪያ ቤት እኮ ነው።
very interesting topic, thanks for bringing up tough questions. it's disappointing to see unjust in systematic way. I do know my self inheritance case the same judge changes court date one after another stretches 4 years. this is done so called GUBO( Bribe in the back door) Dave, I would like to meet you next time while I am visiting Ethiopia. I am from Canada
Ye leba mechawecha yehonech Hager
Doctor abey Egzabeher yerdah
Delala emibal leba hizeb yeweged