የኢራን ማሳሰቢያ ለአዲሱ የሶርያ የሽግግር መንግስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 12

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 8 часов назад +2

    እኛስ፡ምን፡እንማር፡መባላታችን፡ትተን፡ብንስማማ፡ድህነትን፡ጦርነትን፡ትተን፡አገራችን፡የት፡በደረሰች፡፡ወገን፡እየለየ፡ባልጠገበ፡ሆዱ፡ወጣቱን፡በለው፡በለው፡ብለን፡ከምንማግደው፡ትንሽ፡አሰብ፡ብናደርግ፡ጥሩ፡ነው።ጦርነት፡እናትን፡አባትን፡እህትን፡ወንድምን፡የሚበላ፡ነው።

  • @watchfree_8686
    @watchfree_8686 14 часов назад +3

    አብይ እሚበደረውን ሰለሚያሰከፍለን አሁኑኑ ተው መባል አለበት።

  • @anwarmohamed-bf4hu
    @anwarmohamed-bf4hu 11 часов назад +1

    ጦርነት ከተጀመረ መጨረሻው አይታወቅም።። አምባሳደር ስዩም መስፍን ሌላኛው ልደቱ አያሌው

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 12 часов назад +1

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ስለህዝባቹ መቸ ይሆን ምሰሩት 😁😁😁😁😁😁😁

  • @anrgemulu
    @anrgemulu 11 часов назад +1

    ምን እያልክ ነው 1'2ኛ ወደ 3'4ኛ የኢትዮጲያ እዳ ጫፍ ደርሷል ገና 6 አመት ሳይሞላው

  • @sancho12345
    @sancho12345 13 часов назад +1

    ምን እያላችህ ነው ሶሪያ ከማየት አገራችንን ለምን አናይም

  • @TayeBekele
    @TayeBekele 3 часа назад

    እቺ ነገር inyan ያሳስበናል

  • @YATx-l2y
    @YATx-l2y 15 часов назад +4

    Kkkk ስለጦርነት ጉዳት እያወራቹህ ነው, የራሷ አሮባት!😂

  • @GetuAyengda-zf5gm
    @GetuAyengda-zf5gm Час назад

    ይህን ጥቁር አረቦች አማርኛ የሚናገሩና ኢራን ጀግና የሚሉ ነው መመለስ ያለባቸው ።
    በአንድ በኩል ኢራን ጅና እያሉ አለህ ኢራንን ይባርክ ይላሉ በሌላ በኩል ደግሞ ለሶሪያ ህዝብ የሚደግፉ መስለው ሲያስመስሉ ይታያሉ ቱ አፈር ብሉ

  • @samuelayalneh1984
    @samuelayalneh1984 13 часов назад

    Sele torenet abzetachew ye weshete propaganda lemeserulet Abiy Ahmed negerute