የተሸፈነው ሲገለጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 411

  • @TemesgenAbiye-j9c
    @TemesgenAbiye-j9c Год назад +56

    በጣም የምትደነቅ በ እውቀት የበሠልህ ጀግና ጋዜጠኛ

  • @dannykezira7489
    @dannykezira7489 Год назад +32

    ,ጀግና ጋዜጠኛ፣ FANA ,በርቱ፣ ክንውን አጋልጡ።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 5 месяцев назад +14

    ከሙስና የጸዳች ኢትዮጵያውያ እንናፍቃለን የምትናፍቁ ላይክ???

  • @binyam3098
    @binyam3098 Год назад +39

    ችግሩን ማግኘቱ አንድ ነገር ቢሆንም በወንጀሉ ተሳታፊ በሆኑ ግለሰቦች ላይ የተወሰደ እርምጃ መዘገብ ይኖርበታል

  • @aendnetterefe
    @aendnetterefe Год назад +29

    ኤረ የመንግስት ያለ ኡኡኡኡኡኡ የአባቶቻችንን መረት በነፃ ሰጥተን ከሰሪን የዩንቨርስትዉን ሀላፍነታቸዉ ተነስተዉ በህግ ልጠየቁ ይገባል ፋና ቲቪ እናመሰግናልን

    • @ibsaa9035
      @ibsaa9035 7 месяцев назад

      Brother bahigii bitayakumii basarkutii birii gubo satawuu yiwataluu yaninii ye saraa musinaa sawiyee indayii galutuu adarhinii yezaa akkababii saw ka honikii agannhai 100 dolri bihonii likilatalw lalaa nagarii maragii balichilii isunii nabrii przdant maragii lahagarii lawaganii takorkarii

    • @ማሞ-መ1ቸ
      @ማሞ-መ1ቸ 7 месяцев назад +1

      ይኤ ያባታችን የአያታችን መሬት እርስት የምትሉት ነገር የአይምሮ ጥበት ማሳያነው

  • @DerejeTeferi-l8p
    @DerejeTeferi-l8p 3 месяца назад +3

    በዩኒቨርሲቲዉ ምሁራን አፈርኩ ለአገረ አዘንኩ ትዉልዱ ከእነዚህ ምን ይማር አቤቱ በቃችሁ በለን!

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 Год назад +25

    This is investigative journalist at its best! Great work!

  • @asratbarda1054
    @asratbarda1054 Год назад +16

    ጋዜጠኛውን በጣም አመሰግናለሁ እዉነት እዉነት ምንም አይደበቅም ።

  • @teshatube
    @teshatube Год назад +19

    ደሃ ሆነን የቀረንበት ቁልፍ ነገር ይህ ነው 😢😢😢😢

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 Год назад +11

    ፋና ምርመራ ሌላም ተጨማሪ ስራ መስራት አለበት በ ሁሉም የሀገሪቱ ክፍል

    • @ibsaa9035
      @ibsaa9035 7 месяцев назад +1

      Especially in oromya region

  • @Nigusse74
    @Nigusse74 Год назад +7

    ጉድ! ጉድ! ነው! fana tv በጣም እናመሰግናለን!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад +2

    ፋና.በርቱ.የመንግስት.ይንቨርስቲዎችን.እየበረበራቹ...ማጋለጥ.በርቱ

  • @Tammex01
    @Tammex01 Год назад +10

    እውነት አሸናፊ ናት ሁሌም
    እናመስግናለን fana tv

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Год назад +7

    keep up the good job . እንደዚ አይነት ስራ በሁሉም መንግስታዊ ድርጅቶች ከቀጠለ ሌቦቹ እጃቸውን ይሰበሰባሉ። በርቱ

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321 Год назад +6

    ፋናዎች በርቱ! ድንቅ ጋዜጠኛ ድንቅ ዝግጅት:ድንቅ ፕሮግራም! ቀጥሉበት!

  • @yihunatube
    @yihunatube 7 месяцев назад +9

    A very admirable and knowledgeable hero journalist. Keep it Up. God bless you. Thanks, Fana TV.. Please go to all Ethiopian Universities and let the Ministry of Education know. I am with you hero journalist and also with your friends.

  • @mulatutefera
    @mulatutefera Год назад +6

    ጃግና Fana❤❤❤

  • @kasahunioha5226
    @kasahunioha5226 Год назад +8

    This is very nice job fana please keep going

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 Месяц назад +1

    በሙስና የተጨማለቁ ናቸው እቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነው ወገን😊🙂

  • @SamyaDemeke
    @SamyaDemeke 7 месяцев назад +4

    አንድ ሹፌር 1 ሰው ትርፍጭነሀል ተብሎ ቁም ስቅሉን ያያል ተደራጅተው ትውልድን የሚገሉ ግለሰቦች ፍርድ መስማት እንፈልጋለን

  • @wakshumeadugna3863
    @wakshumeadugna3863 5 месяцев назад +2

    Hero of the year. Could you keep it up on other universities also?

  • @genetabebe2987
    @genetabebe2987 Год назад +5

    ተመስገን ፋና አሁን ገና ሰራ keep up the good work

  • @tesfamikalemesfin
    @tesfamikalemesfin Год назад +3

    ጋዜጠኛውን እናመሰግናለን በርታልን🙏🙏🙏

  • @tabdi81
    @tabdi81 Год назад +9

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @esmailsalih8793
    @esmailsalih8793 Год назад +8

    ጋዝጠኛውን በጣም አመሰግናለው 🙏

  • @LukaAbobo
    @LukaAbobo 3 месяца назад +1

    You are the best journalist 🎉🎉🎉

  • @helenh6930
    @helenh6930 Год назад +4

    ዋዉእጅግ በጣም የሚያፅይፍ ዘረፍ ነው

  • @FidakeYahabibi-hk5hb
    @FidakeYahabibi-hk5hb Месяц назад +1

    ጋዜጤጛውን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና

  • @dagmawitabayneh1178
    @dagmawitabayneh1178 Год назад +12

    ጀግና ጋዜጠኛ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ሀገሬ ኢቲዮጵያ የወደፊቲ እጣ ፋንታሽ ምን ይሆን ?

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 месяцев назад

    ወይ ጉዳችን ብዙእኮነው እባካቹ ፋናዎች በርትታቹ ብዙ ተቃማትንና ድርጅቶችን ፈትሹ አገራችን በጣምነው የተዘረፈቺው አድናት አገሬን ኢትዮጲያን

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 Год назад +7

    እንዲህ ያሉ የዘቀጠ ስብዕና ና የፈረስ ማንነት ይዘው ዩኒቨርሲቲ አይደለም ቤተስብ ለመምራት ምንም ዓይነት ብቃት የላቸውም እንደነዚህ ዓይነቱ ለስድስት ወር በማረሚያ ቤት ቆይተው ትምህርት ቢወስዱ ለራሳቸውም ለማህበረስቡም ጠቃሚ የመሆን ተስፋ ሊኖራቸው ይችል ይሆናል እላለሁ ። ፋናዎች በርቱ ሥራችሁ ነውና ።

  • @gedafig5009
    @gedafig5009 Год назад +1

    ይዬ ጥሩ ነገር ነው ማፋጠጣቹ ለሌላው ተምህርት ነው

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Год назад +2

    ይሔን ሁሉ የሕዝና የመንግስት ንብረትን በዝብዘው ሁሉም ካልተቀጡ ነገ ሌሎች ታማኝ ሰራተኞች ተስፋ ይቆርጣሉ በራስ መተማመናቸው ይቀንሳል ስለዚህ ከፕሬዝዳንቱ እስከ ታች ያሉ የለቀቁም በሕግ መጠየቅ አለባቸው

  • @tabdi81
    @tabdi81 Год назад +4

    ሁሉም ቦታ እንደዝሁ ብፈተሹ ጥሩ ነው እና Go ahead bra!!!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Год назад +6

    አቤት ሌቦች ሲደነግጡ ማየት ይገርማል።

    • @ibsaa9035
      @ibsaa9035 7 месяцев назад

      Kafitachaw ka angagrachw yitayalii ginii minii yadargalii bitasarumii baguboo yifataluu

  • @mimiboki8864
    @mimiboki8864 Год назад +1

    አቶ ጥሩነህ ዳምጤ ጀግና ነህ። ጂንካወች ይህ ሰው ጠብቁት ኩራታችሁ ነው።

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Год назад +6

    የሚገርም አይን ያወጣ ሽፋታ ነት ነው ብራቮ ፋና ቲቪ

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 Год назад +5

    Keep up the great job

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Год назад +2

    ዋው አስደናቂና በእውቀት የታጀበ ጋዜጠኛ

  • @tensaytamire4865
    @tensaytamire4865 Год назад +6

    እኔም የጂንካ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እንደ ጊቢ ምንም ነገር የለም ማለት ይቻላል ሞተናል እኮ😭😭

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад

    ጋዜጠኛው.ስወድክ.እናመሰግናለን

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 Год назад +4

    ህግ ጥሶ ከዘረፈ ያውም ማስረጃ ከተገኘ ጋዜጠኛ ሳይሆን ጉዳዩ በ ፓሊስ መያዝ ነበረበት ከርቸሌ ኣስገብተህ ሙስናውን መመርመር ይገባ ነበር። ኣለበለዚያ ትርጉም የለውም ለ ቲቪ ኘሮግራም ፍጆታ ብቻ ነው የሚሆነው።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 6 месяцев назад

    እረ ፋናዎች በጣም ትገርማላችሁ በርቱ አሁን እረፋናዎችበጣምትገርማላችሁበርቱአሁንደ ግሞ ወደ ኢሚግሬሽን ብቅ በሉልን

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 5 месяцев назад +4

    ከዚህ ዩኒቨርሲቲዎች የወጡ ተማሪዎች ምን አይነት ዜጋ ሊሆኑ ይችላሉ?

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes 5 месяцев назад

      ሌባ ነው አ ግልፅ ነው

  • @MrSasi-r2m
    @MrSasi-r2m 7 месяцев назад +2

    አይ እናት ሀገሬ እጅቦች እጅ ላይ ወደቅሽ

  • @metihailu553
    @metihailu553 5 месяцев назад

    God bless you! Keep up the good work 🇪🇹

  • @itsmepeople1
    @itsmepeople1 Год назад +1

    ጋዜጠኛው ትንሽ ተረጋግተህ ብትጠይቅ ይበልጥ ጥሩ ይሆን ነበር ልክ እንደ ዋልታው ጋዜጠኛ በርቱ

  • @solomontorba732
    @solomontorba732 5 месяцев назад +1

    CONTINUE AND MOVE TO WHOLE ETHIOPIAN UNIVERSITY. SPECIALLY FOURTH GENERATION UNIVERSITY SHOULD BE EVALUATED AND AUDITED CAREFULLY BECAUSE I SAW MANY ILEGAL WORKS IN THEM. PLEASE FBC CONTINUE ON THIS PATH AND TAKE CARE FOR YOURSELF BECAUSE SUCH PEOPLES TRY TO COVER WITH THEIR ETHNIC GROUP.

  • @GGU900
    @GGU900 7 месяцев назад

    ሚድያዎች እንዲ አይነት ዉንብድናዎችን ስያገልጥ ለሀገርም ጥቅም አለው፣ የሚድያውን ተማኝነት ና ተቀበይነትን ይጨምራል በርቱ🙏🙏🙏

  • @TomReact2024
    @TomReact2024 Год назад +2

    This investigation should be done in every Universities

  • @geda630
    @geda630 5 месяцев назад +1

    Waaw keep go on ✅️👍

  • @birhanuabebedegefa82
    @birhanuabebedegefa82 7 месяцев назад

    Appreciated FANA

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh Месяц назад +1

    የእናት ሀገር ኢትዩጵያ የማንም ደናቁርት ማፊያ መጫወቻ ከሆነች ምዕተ ዓመታት ተቆጥሯል። ዋናው ጉዳይ የፋና የምርመራ ቡድን ቡዙ ርቀት ተጉዞ ይህንን ዘራፊ የማፊያ ስብስብ ሌብነት ለህዝብ ማቅረቡ እጅግ ያስመሰግነዋል። ችግሩ ግን ከአለቆቻቸው አለመጀመራቸው ነው። ለመሆኑ በተለይ በዚህ የብልፅግና አገዛዝ የትኛው ቢሮ ነው ከሙስና እና ብልሹ አሰራር የፀዳው????
    " አሳ ግማቱ ከአናቱ" ነው እና ከላይ ከጠ/ ሚኒስትሩ ጀምሮ በተዋረድ ሙልጭ ያሉ ዘራፊዎች ሌቦች ማፊያዎች ስለሆኑ የእነዚህ ሌብነት ለብቻው የሚታይበት ምንም አይነት የተለየ አካሄድ ሊኖር አይገባም። ይሄ ገዳይ አገዛዝ ተገርስሶ አዲስ አስተዳደር እስካልተተካ ድረስ ሀገር እየተዘረፈች ህዝብ እንዳለቀሰ ሀግፕር እየፈረሰች ትቀጥላለች።

  • @AmbasselAmba
    @AmbasselAmba 5 месяцев назад

    ከነዚህ በላይ ሌሎችም በጣም ብዙ ግቢዎች ላይም የበለጠ ሙስና ና ብልሹ አሰራር አለ ግልፅ ነው። ትውልድ የሚቀርፁት ጥቂት ዩኒቨርስቲዎች ናቸው። ሌሎች ትውልድ ገዳዮች እየሆኑ ነው ያሳዝናል እንዴት እኛ ከነሱ ምን እንማራለን ?? ፋናዎቹ በርቱ

  • @TigistKassa-gz9bv
    @TigistKassa-gz9bv 7 месяцев назад +1

    ጥሩ ነው ግን በህግ አግባብ መጠየቅ እንዲሁም በሀገር ላይ ጉዳት በማምጣት መከሰስ አለባቸው። በተጨማሪም ዶ/ር ፕ/ሮ መባል የለባቸውም ለሀገር ለህብረተሰቡ ምን የሚጠቅም አስተዋፅኦ ሰጡ የሚለውም መታየት አለበት ያለበለዚያ መሰረዝ አለበት።😢😢😢

  • @emebetgramy7377
    @emebetgramy7377 Год назад

    👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍💪💪🙏🙏❤ best journalist

  • @yimamah4127
    @yimamah4127 5 месяцев назад

    በጣም ያሳዝናል

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 5 месяцев назад

    አንቆራጥጥልኝ ምድረ ሌባ ማፈሪያዎች አሁን የትአሉ እነዚህ ዘራፊዎች እግዚአብሔር ይስጥህ ምርጥ ጋዜጠኛ🙏🙏

  • @remzumohammed6962
    @remzumohammed6962 Год назад +1

    የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሲበዛ በሙስና የተጨማለቁ ናቸው።
    በተለይ ደግሞ 3rd & 4th ጄኔሬሽን የሚገኙት ዩኒቨርስቲዎች ከሙስና የፀዱ አይመስለኝም።
    ሌሎችም ዩኒቨርሲቲዎች ቢፈተሹ ከዚህም የባሰ ነገር የምንሰማ ይመስለኛል።

  • @demmelashtaddese4642
    @demmelashtaddese4642 Год назад +2

    😮 ችግሩ ዘገባዉ እየተመረጠ እየተመረጠ መሠራቱ ነዉ እንጂ ብዙዎቹ ዩኒቨርስቲዎችኮ የችግሩ ተጠቂዎች ናቸዉ። ...አካባቢያዊነት የዕድገት ማነቆ የሆነባቸዉ፣ በመርህ ደረጃ የኢትዮጵያዊያን የጋራ ሀብት ሆነዉ ሳለ ለጎበዝ አለቆች የተተዉ፣ የመንደር አርማ ከፍ ብሎ የሚዉለበለብባቸዉ ተቋማት ናቸዉ። ሀገርን ይለዉጣሉ ተብለዉ ተስፋ የተጣለባቸዉ ተቋማት በዚህ ደረጃ ከወደቁ እዬዬ ከማለት ዉጪ ምንቀረን 😢😢😢

  • @esmaelmohammed
    @esmaelmohammed 3 месяца назад +1

    ግን ሌቦቹ መነፀረ የሚለብሱት ለምንድነው?

  • @trr1069
    @trr1069 5 месяцев назад

    አይ ሀገሬሬ እንደዉ ባጠቃላይ የሌባ ሀገር ሁነሻል በሉ ፍናወች ጂምራችሁ ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት በዚህ አያያዝ ሀገሪቱላይ ያሉ ይኒበርስቲወች መጣራት አለበት

  • @OumerTamrat-uy8bc
    @OumerTamrat-uy8bc Год назад +1

    ጀግና

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 Год назад +2

    እንደህ:ዓይነቱን:ሌባና:አጭበርባርዎችን:እየመነጠርክ:አውጣቸው::ጅግና:ጋዜጠኛ:ነህ:ተባርክ::❤

  • @Zem-k5j
    @Zem-k5j 5 месяцев назад

    በነዚህ የተማሩ ተማሪወች ነገ ምን ይሰራሉ ተብሎ ይጠበቃል😢😢😢

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 5 месяцев назад

    የሌቦች አለቃውን ጠይቁልኝ በሽማግሌ ጡረታ ቤተመንግስት ምቴን

  • @Silesh19
    @Silesh19 Год назад

    Thank you so much fanaaaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 6 месяцев назад

    ወይ ኢትዮጵያ በልመናና በብድር ያስተማረቻቸው ተምረናል የሚሉ ሙህራን ሐገር ሰመዘብሩ በእውነት በጣም በጣም ያሳዝናል , ያናድዳል !!💔💔💔💔

  • @akemanu48
    @akemanu48 7 месяцев назад

    ተቃጠልኩኝኝኝኝ
    ኡኡኡኡኡኡኡ
    ወይ ሀገሬ😭😭
    እኛ አባይን ለመጨረስ ከጉሮሯችን ይቀነሳል:: በሌላ በኩል ሌላ አባይ የሚያስገነባ በየመስሪያ ቤቱ ይመዘበራል::
    ህግ ግን እያንዳንዱን ዶክምንታሪ ላይ የተነሱትን መስሪያ ቤት ሀላፊዎችንበህግ አግባብ ሊከተልልን ግድ ይላል::

  • @asafahayilu5030
    @asafahayilu5030 5 месяцев назад

    I am so proud of you and fana media and super hero 👏 I want to be see 👀 upcoming unother miserable and corrupted institutions,please iam waiting unother view

  • @AbuHani-lc3vu
    @AbuHani-lc3vu 7 месяцев назад +1

    በነካው እጅህ የትልልቆችንም መርምር:: የአሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ ነውና:: ካልሆነ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ይሆናል::

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 Год назад +15

    If one has nothing to hide, he does not have to hide. I am surprised this admin has been kept on post for this long. This tells how the country is infested by scavenging pests and ticks that continue to suck the blood out of such struggling nation. Good work Fana! If you continue your investigative journal pursuit, you may uncover larger and more rotten pungency in nearly all higher institutions. Thumbs up for your pursuits! Continue exposing them so that leaders in other institution may learn from.

  • @tctconstruction5279
    @tctconstruction5279 Год назад

    ጥሩ ጅማሮ ነው ይሄ አነስተኛ ነገር ነው ለምን ዮንቨርስቲ ግንባታ እየተሠራ እንዳለ ጠቅላላ ዩንቨርስቲ ቢታይ ጥሩ ነው እንድናምን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад

    ጀግና.ጋዜጠኛ.በርታ

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 5 месяцев назад

    መጨረሻቸው ምን ሆነ ሚያውቅ ስው አንድ ይበለኝ።

  • @temesgenfikre4908
    @temesgenfikre4908 4 месяца назад

    the confidence of the president

  • @seifuargaw374
    @seifuargaw374 Год назад +2

    ወይ አገሬ የማንም ዘራፊ ይሁን ያሳዝናል

  • @daniteka
    @daniteka 7 месяцев назад

    Journalism defined!
    Salute!🙏

  • @Tafese-wr5bm
    @Tafese-wr5bm 5 месяцев назад

    የነዚህ ጉዳይ እምን ደረሰ

  • @FidakeYahabibi-hk5hb
    @FidakeYahabibi-hk5hb Месяц назад

    ችግሩን ማውጣት እና መፍትሄ ማድረግ ወንጀለጞችን ለህግ ማቅረብ

  • @dawitreta
    @dawitreta 7 месяцев назад

    ጀግና ነክ በረታ የመንግስት ሀብት

  • @AdaneTuffa
    @AdaneTuffa 5 месяцев назад

    ተቃጥለን መሞታችን ነዉ የት እንሂድ? አጥፊዉ ቢቀጣ ይሄ ሁሉ አይሆንም ነበር.

  • @luleabebe4015
    @luleabebe4015 Год назад

    It is a very interesting research report that can show the complex corruption problem that this country is in. ❤❤

  • @KTWolaita
    @KTWolaita 7 месяцев назад

    ኸረ በእግዚአብሔር ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኑ እንጂ

  • @tedyteklu8195
    @tedyteklu8195 Год назад

    እነዚህ ትውልድ ገዳይ ሌቦች ናቸው።በሉ እንግዲህ ህግ ካለ መርምሩና እጃቸው ላይ ካቴና አስገቡ።

  • @kidanear5784
    @kidanear5784 5 месяцев назад

    waaaw great Job. in this very important transtion time Ethiopi needs such Journalists. In this way help your great prime minister.

  • @zeyinuawol4152
    @zeyinuawol4152 Год назад +1

    የ56 ሚሊዮን ብር መጽሃፍ መግዛት እንዲህ አንባቢ በጠፋበት ጊዜ ...

  • @TewfikG
    @TewfikG 7 месяцев назад

    ጀግና ጋዜጠኛ 🙏🙏

  • @birukadane4420
    @birukadane4420 5 месяцев назад

    በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች ክልሎች ያሉ መንግሥታዊ በሆኑ የመጀመሪያ ደረጃና እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የአመራር እና ፋይናነስ ሀላፊዎች ተናበው ስለሚሰሩት ሌብትስ የሚጋለጡበት ጊዜስ መቼ ይሆን?

  • @ibsaa9035
    @ibsaa9035 7 месяцев назад +2

    Gazetanhawu gobathi now ye hagarii ganizaii indazi now bakinow yekarawuu hulumii lebochii nachaww matasarii albachawuu katasrumii gubo satawuu yifataluu lhulumii ye saraa musinaa sawiyee indayii galutii adaraa waqinii si ha eguu gazetanhichii osoo bakaaa marayuu demee akkanatii sakatee rakoo gudatuu jiraa ityopyaa kesaa jaraa hatuu tanii osoo hidhamitelee malaqaa kafalitee batii maratuu dhugaa mulisuu ketifii thanks you did great work 👍 👏 👌 😀 🙌 💪 👍 👏

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 5 месяцев назад

    ምርጥ መርማሪ ጋዜጠኛ...you just hammered the last nail on thier coffin..."ይችን ብቻ መልሱልኝ" 😂😅

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 7 месяцев назад

    ሐመሮች በጣም ሥነሥርአት ያላቸው ሕግ የሚያከብሩ ሲራመዱ እንኳ ያምርባቸዋል ሲባል ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማ ነበር
    ጥቂት ግለሰቦች የአካባቢውን ስም ሲበክሉ አሳዛኝ ነው።
    ዩኒቨርሲቲው እንደእንቁላል መንከባከብ ይገባል
    ጋዜጠኛ እንዳይገባ መዝገብ ቤት ደብዳቤ እንዳያስገባ መከልከሉ አሳዛኝ ነው
    ጎበዝና ለሕኒና የሚገዙ ባይኖሩ ኖሮ ዩኒቨርሲቲው በጭቃ በቦካ ነበር።
    አንድ ሰው እንዲሕ ከተጨማለቀ እኮ አጥፊው እንዳይጠየቅ አገር ቢተራመስ ዩኒቨርሲቲው ቢዘጋ ደንታ የለውም አውቆ በወጣት ተማሪዎች የ ፖለቲካ ትርምስ ሊፈጥር ይችላል
    ሕዝብ እንዲያውቅ መንግስት መፍቀዱ ጋዜጠኛውም ብልሕና ጎበዝ ስለሆነ የተሸፈኑ ነገሮች ተጋለጡ
    ወደፊትስ ?ሌሎችስ?

  •  7 месяцев назад

    በርታ ቀጥልበት

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад

    አቦ.ይመችክጋዜጠኛውwwwwwww🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @antihagb108
    @antihagb108 Год назад +1

    ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲንም ተመልከቱት

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 6 месяцев назад

    በነካው እጃችሁ ጎፋ ሳውላንም
    ሀደራችሁን። በሙሰኞች ወንድሜ እንግልት ደርሶበታል

  • @hararentertainment4755
    @hararentertainment4755 Год назад +2

    በድሬዳዋ ዩንቨርስትም እንደዚህ አይነት ስራ እየተሰራ ነው

  • @YonathaneyuelYoni
    @YonathaneyuelYoni 5 месяцев назад

    ጀግኖች

  • @tabdi81
    @tabdi81 Год назад +1

    Fana አንደኛ

  • @mbenti69
    @mbenti69 7 месяцев назад

    Impressive journalist!!!!