ፍቅረኛዬ ደጋግሞ በክህደት አሰቃየኝ::ባለ ታሪክ አለሚ ቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 93

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 17 дней назад +16

    በጣም የስነልቦና ባለሞያ ያስፈልግሻል እሽ ይህ አደገኛ አካሄድ ነው እንደቀልድ አትመልከችው እባክሽ እግዚአብሔር የካሳ አምላክ ነው በቡዙ ይክስሻል ጊዜሽን እያባከነ ፀባይሽን እየቀየረ ቀስ በቀስ ደስታሽን እየነጠቀ ህይወትሽን ሊያበላሽ የመጣ ጠላት ነው ንቂበት በጣም ቆንጆ ጨዋ ነሽ እንዲህ አይነት ልክስክስ ሰው አፈቀርኩ ብለሽ በሽታ ውስጥ እንዳትወድቂ ተጠንቀቂ ያንችን መኖር የሚወዱ ቤተሰቦች አሉሽ

  • @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h
    @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h 13 дней назад +6

    ምናልባት መስተፋቅር አድርጎባት እንዳይሆን ለማንኛውም ፁሚ ፀልይ ፀልይ ጠበል ተጠመቂ እህት

  • @emutube6233
    @emutube6233 5 дней назад +2

    ወይኔ በጣም ተጫወተብሽ እኮ በፍጣሪ ፀበል ግቢ በፍጣሪ ይሄ በሠላም አይደለም የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ-💔

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 16 дней назад +8

    የኔ ቆንጆ ይሄ የጤና አይደለም የጥንቆላ ነው እህቶቿ በርቱና ፀበል ውሰዷት አባካቹ ብታገቢውም የሂወትሸ መጥፊያ ነው የሚሆነው ባለጌ ነህ የማትረባ ለነገሩ ባላገር ደፋር ነው ይባላል ከተማ ብታድግ ኖሮ እንደዚህ አታደርግም ነበር የዘራከውን እጨድ

  • @Worku26
    @Worku26 4 дня назад

    ቆንጆ ፋትሽን በእጅሽ አትሽው ይበላሽብሻል በእጅ ብዙ ነገር ነው የምነካው
    ሌላው ፀበል ሂጅ እና እስራትሽን አስፈች
    ምነው ጥሩ ወንዶች አሉ እኮ ዘወር አድርጊው ከፊትሽ ጊዜሽን አታባክኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 17 дней назад +18

    የገጠር ልጅ ሳይ ደስ ይለኛል እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የምወደው ማንነቴ ከሀገር ብሰደድም ማጣት የማልፈልገው ማንነቴ ደግባለሀገርነቴን ነው

  • @offical.Jerry1
    @offical.Jerry1 16 дней назад +5

    የኔ ቆንጆ ልጁ መጠቀሚያ ነው ያደረገሽ ፈጥነሽ ተይው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በእድሜሽ ተጠቀሚ ሌላ ሰው ተዋወቂ አግቢ ውለጂ🥰
    በተረፈ ደግሞ ንሰሀ አባት አንተ አይባልም አንቱ በይ በርቺልኝ🥰

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 17 дней назад +10

    ኧረ እርዳታ ያስፈልጋታል ይሔ ፍቅር አይደለም ቤተሰብ እርዷት የስነልቦና እርዳታ ታግኝ 😔

  • @seble.......160
    @seble.......160 2 дня назад

    እግዚአብሔር እረድቶሻል ባለመጋባታችሁ በ አምስት አመት መስዋት ማለፉ ቤተሰቦችሽ እድለኛ ናቸው

  • @Sabawit1221
    @Sabawit1221 13 дней назад +1

    Yene konjo anichi betam tenkara lij nesh ayizosh ahunim work nesh endet endemtamri maryamn fetarishin teyikiw yiksishal ❤❤❤

  • @etsubgashaw6173
    @etsubgashaw6173 17 дней назад +10

    የስነ ልቦና ባለሞያ ያስፈልጋታል

  • @geberu899
    @geberu899 5 дней назад

    የኔ እናት እያታለለ ይጫወትብሻል እርሱ የራሱ ሕይወት አለው። ጠንክረሽ ጸልይና የእርሱ ፍቅር ይቅርብሽ። ምን አይነት ፍቅር ነው? መፍረድ ይከብዳል ንቂ አትጃጃይ ገንዘብም አትስጪ

  • @SusuLove-r4r
    @SusuLove-r4r 17 дней назад +3

    ደስ ይላል የምታቀርቡት የሕይወት ታርክ ገንዬ እኔ የማውቅሺ ሰው ለሰው ድራማ ላይ ነው እና ለካ በጣም መልካም ሴት ነሺ በርችልንአንችም

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 14 дней назад +3

    በጤናሽ እንዳልሆነ ግልፅ ነው እርዳታ ያስፈልግሻል በጣም ነው ያናደደቺኝ ካሁን ቡሀላ አብረሽ ለመሆን ከሞከርሽ ሞትሽን ጠብቂ

  • @Astertefera-k7t
    @Astertefera-k7t 11 дней назад +2

    Miskna😭 geta kezi chenk yawitash😢😢

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 2 дня назад

    ወይፍቅር ስቱን ሰበረ በጣም ጉበዝነሽ እሱቀረበት የተሺለ ይሰጠናል 😢😢❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 17 дней назад +7

    በጣም ጠካራና አስተዋይ ሴትነሽ በዉነት ቅድሚያ ማረግ ያለብሽን ስላወቅሽ

  • @Hegikbgfb
    @Hegikbgfb 16 дней назад +4

    በትምርት ላይ ፍቅር መጀመር ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ስለዚህ እናቶች ልጆቻችሁን በደንቡ አስተምሩ ጠዋትም ማታም ተቆጣጠሩ ወደ መንፈሳዊ ህይወት አቅርቡ ከሁሉም ደግሞ ስጦታው ከእግዚአብሔር ነው የተመቻችሁ በሊይክ 👍

  • @solomondestaw1823
    @solomondestaw1823 17 дней назад +11

    የንቀቱ ንቀት ካንድ አልጋ 2እሴት ይዞ ያደረን ወንድ እንዴት ባል ይሆነኛል ብላ አሰበች ገና ከእንቅልፍሽ አልነቃሽም ስትነቂ በዚህ ስልክ ደውይልኝ 🤔

    • @Yeshefanasemawasaye
      @Yeshefanasemawasaye 16 дней назад

      Eshi😂😂😂

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 12 дней назад

      ሶል😂😂😂😂
      አለሚቱ ሳምታህ ይሆን?😅😅😅😅

    • @MissSalam-x9r
      @MissSalam-x9r 7 дней назад

      እሺ ብሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhadijaKhadija-io3ox
    @KhadijaKhadija-io3ox 7 дней назад

    Yena wedeeeee Allah ebashen yabeselesh makasha Allah esetishe ehetaaaaa wenedochi gen ke set enat ayidele yet feterachute ehet yelachume 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MenbereBekele-p2o
    @MenbereBekele-p2o 17 дней назад +5

    መተት መትቶብሽ እንዳይሆን ኧረ በፀሎት በርቺ እሱ አይሆንሽም እግዚአብሔር ይሁንሽ

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 16 дней назад +3

    ገንዬ በእውነት እቺ ልጅ አቃጥላ አሳመመችኝ አቦ እኔ ጥቃት አልወድም ሲያጃጅላት አትነቃም እንዴ ምንድነው የተማረችው እንዴ አቃጣይ አቃጣይ በሽታስ አይፈራም ? !!!!

  • @wedassezelalem7426
    @wedassezelalem7426 17 дней назад +3

    ገኒዬ ምን አይነት ታሪክ ነው ያስጠላል

  • @yasabbaye5446
    @yasabbaye5446 16 дней назад +2

    ቆረጥ ብለሽ ውጭ አብረሽ ሁነሽ ከምትታመሚ ትተሽው ብትወጭ መልካም ነው ሁሉም የሚያልፍበት ነው በዛ ላይ ሴት ነሽ ብልጥ መሆን አለብሽ የሚፈልግሽ የምትሰጭው ሳይሆን የሚሰጥሽ ይመጣል ጠንከር በይ

  • @BetelhemAshenafi-f5r
    @BetelhemAshenafi-f5r 3 дня назад

    እቺ ልጅ በጣም እርዳታ ያስፈልጋታል በጣም እየተናደድኩ ነው የሰማሁት😢

  • @betelasrat2255
    @betelasrat2255 5 дней назад

    የስራውን ስጠው እድልሽን በላው ይብላው የተረገሙ እድህ ያሉ ወዶች መንፈስ ኣለባቸው ሚቅበዘበዙ ልቦና ይሰጣቸው ይሄ የልክስክሶች ልክስክስ ነው በሃላ የበለጠ የጸጸት ኑሮ እዳትኖሪ በሽታ እዳይዝሽ የፍቅር በሽታማ ጠሩ ነው ወይ መተት ኣርጎብሽ ይሆናል ተጠበቂ ያለምክንያት እዲህ በሴት ነፍስ ኣልዘነጠም ይለምክንያ እዲህ በራሱ ኣልተማመነም ልብ ግዥ ብልጥ ሁኝ ትግስትሽ ያስጠላ ከልክ በላይ ሆነ ለቤተሰብሽ ክብር ኣስቢ ሳይማር ያስተማረሽን የቤተሰብ ግፍ ነው ይሄ ውሻ ነው የጅን ያገኛል ጠብቂ በጸሎትሽ በርቺ

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 17 дней назад +3

    አላህ ሀገራችን ከምንሰማው መጥፎ ነገር ሁሉ ነጃ ይበልልን

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 2 дня назад

    አሚን ለሁላቺንም❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 6 дней назад

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንዴት ይወድሻል? ስንትስ ጊዜ አዳነሽ?
    🤔🤔🤔🤔
    "እማዬ (እናዬ..." የሚሉ ወንዶችን ቀድመሽ መራቅ።
    🤮🤮🤮
    እሱኮ ከጅምሩም ብዙ ምልክት አሳይቶሻል።
    በራሱ ጊዜ ይርቅሽና በፈለገበት ሲመለስ ስልኩን ሲዘጋ እና ለመበርቴት ስትሞክሪ ፥ ፀጥ ስትይው መልሶ ሲያናግርሽ ተመልሰሽ እንደፈለገው ስለምትሆኝለት ተመችቶታል።
    የምቾት ዞኑ ነሽ።
    የትም ዘልሎ ቢመጣ መቼም እንደምትቀበይው ስላወቀ ለቤተሰብ የሆነች ከክር የቀጠነች "አክብሮት" የምትመስል ነገር ስላለው ተሳስቶ ቢያገባሽ እንኳን ቀሪው ዘመንሽ የቁም ሲዖል ነው። 😢😢😢

  • @sarademissie33
    @sarademissie33 17 дней назад +5

    የማትረቢ እየተጫወተብሽ ነው ከዚ በላይ ሰርጉላይ እስኪጠራሽ ነው የምጠብቂው የስነልቦና ሀኪም ያስፈልግሻል

  • @marysam9193
    @marysam9193 6 дней назад

    በእርግጠኝነት መስተፋቅር አድርገባታል ፈጣሪ ሆይ ፋታት ከዚህ እስራት!!

  • @MedinaAhmed-b7x
    @MedinaAhmed-b7x 17 дней назад +7

    ይሄ ሰው ጋር ካላቆምሽ ሂወትሽን ታጫለሽ ሱሰኛ ነው ደመወዙን በሱስ እየጨረሰ ያንች ጡረተኛ ነው ላንች ምንም ክብር የለውም ያገርሽ ልጅ ሆኖ እንደዚህ ይጎዳሻል እማይረባ ከዚህ በሗላ ከዚህ ሰው ጋር አቁሚ የሚሆንሽን ሰው አግቢ

  • @RahelAlemu-m3k
    @RahelAlemu-m3k 17 дней назад +9

    ኮተት የሆነ ታሪክ አትጋብዢ ገነት ንጋቱ

  • @Addisu-qb2cb
    @Addisu-qb2cb 12 дней назад

    where is your phone

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 10 дней назад +1

    የሚያሳዝነው ራስሽን አሳልፈሽ መስጠትሽ wake up

    • @MissSalam-x9r
      @MissSalam-x9r 7 дней назад +1

      ገልቱ ሴት ነች😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 17 дней назад +5

    ታሪካዊ ቦታ 🙏 የካቲት 9 ቀን 1855 በካሣ ኃይሉ ጦር እና በውቤ ኃይለ ማርያም ጦር በደጃዝማች ካሳ ድል ተጠናቀቀ።ከሁለት ቀናት በኋላም መካነ ብርሃን አቅራቢያ በሚገኘው ደራስጌ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ዘውድ ጫኑ።

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 16 дней назад +1

    የኔናት ያንቺጉዳት እንዳለሆኖ ፈታ አረግሺን አንዳንዲ ሰወች ታሪካቸዉን ሲናገሩ ጨማምረዉ ይናገራሉ የገጠርልጂ እንደወረደ ነዉየሚናገረዉ ዉሸትአያቅም ዉነተኛ ታሪክ ነዉ ክክክ ጫማዉን ደበቅሺበት

  • @HaregA-ee4qo
    @HaregA-ee4qo 13 дней назад

    ግን ወንዶች ምን አይነት ፍጡር ናቸው የዝች ልጅ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው ፀሎት አድርጉልኝ እንደሷ ልቤ እንዲቆርጥልኝ በዚህ ስአት ራሤን ባጠፋ ደስ ይለኛል ልቤን ይሰበረዋል ሄደ ስል ተመልሶ ይመጣል😢😢😢😢😢😢

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 16 дней назад

    በስመአም ትግስትሽ ይደንቃል ሲቀጥል ትምህርትሽን በስኬት ማጠናቀቅሽ ትልቁ ትርፍሽ ነው ❤በጣም እያሳዘንሽኝ ሁሉ ነበር ንፁ ሴት ነሽ ብራቮ መካሻሽን ይስጥሽ ❤❤❤ገንዬ ምርጥ ታሪክ ነበር እነመሰግናለን ❤🎉🎉🎉

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 17 дней назад +3

    ለከስተመርሽ ሶፍት አዘጋጂ ይቅርታ

  • @MissSalam-x9r
    @MissSalam-x9r 7 дней назад

    አንቺስ ባትማሪ ይሻል ነበር የሴት ሙኛ ገልቱ ነገር ነሽ ሴት አስዳቢ ቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @desta-t9y
    @desta-t9y 17 дней назад +2

    የእኔን ታርክ ነው ያወራቺ

  • @Astertefera-k7t
    @Astertefera-k7t 11 дней назад +1

    🥹😢😢😢😢😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 17 дней назад +4

    በቃ መጨረሻሽ በእጁ ትጠፊያለሽ ሊርቅሽ ቢሞክርም አች ተጣብቀሽበታል እማትረቢ ለክብርሽ እማትጨነቂ

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 17 дней назад +3

    ተኮተታም ወድ ፈጣሪ ይሠውረን😢

  • @Misneb
    @Misneb 16 дней назад

    አንቺ በችግርሽ የእግዚአብሔርን እርዳታ ትፈልጊያለሽ፣ ይሆንልሻል። ነገር ግን ተሸንፈሽ እንደገና ወደ ችግርሽ ትመለሻለሽ። እግዚአብሔር ግን ትዕግስቱ የበዛ ስለሆነ ምህረት ያደርግልሻል። እባክሽ ከዚህ በሁዋላ ይብቃሽ! እግዚአብሔርን የሚሰጥሽን ሰው በትእግስት ጠብቂ!

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 4 дня назад

    ይችማ ጤነኛ አይደለችም አስደግሞባትነው ፀበል ግቢና ተጠመቂ

  • @KonKoi-k4p
    @KonKoi-k4p 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 10 дней назад

    እስከ መጨረሻው መስማቴ ቆጨኝ

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 17 дней назад

    Neseha gebtesh tsumi tselyi
    tdignalesh wedesh aydelem
    enat Egziabher ke anchi gar yhun

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 17 дней назад +5

    አሰላሙ አለይኩም

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 17 дней назад

      ወአለይኩምሰላም

  • @YordaYorda-lq8hh
    @YordaYorda-lq8hh 17 дней назад

    Denker 🤔🤔🤔🤔

  • @kassa4882
    @kassa4882 16 дней назад

    Funny girl 😃😃😃. He isn’t yours , you must stop & look another Gentle man .

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 17 дней назад

    ይኸን ልጅ ይቅርብሽ በሽታ ያሲዝሻል ንስሀ ገብተሽ ሱባየ ይዘሽ ከህይወትሽ እዲወጣ ጌታን ለምኝ አስደግሞብሽ ይሆናል ንቂ ከጭቅላትሽ አይደለሽም ሰው የሚልሽን ስሚ አይሆንሽም

  • @seble.......160
    @seble.......160 2 дня назад

    እህቴ ታሪክሽን እያዳመጥን እኮ ታመምን ስጋ ከለበሰ ሰይጣን ጋር እኮ ነው ያለሽው ብጤናሽ አይደለሽም ይሄ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው

  • @SanayitDamte
    @SanayitDamte 15 дней назад

    ገኔ ውድድድድድድድድስወድሽ

  • @tiringotariku6470
    @tiringotariku6470 5 дней назад

    አረ ሃውቆ ነው የሰታን ስራ አርጎ ብሸ ይሆናል ንሰህ ግብ ተይው አይሆንሸም

  • @almaztesfay6888
    @almaztesfay6888 7 дней назад

    Ewenetim Alemitu 😂😂
    28 000 ??

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 12 дней назад

    የታባቱ😡 ይቺን የዋህ ልጅ ቀለደባት:: እባካችሁ የክፍለሀገር እህቶች በጥንካሬያችሁ ነው የምናውቃችሁና ለማንም አለሌ አትሸነፉ በርትታችሁ ሰው ሁኑ ሁሉ በጊዜው ይገኛል::

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 16 дней назад +1

    ንቂ መተት አሰሮሽ ነዉ ኦኦኦኦኦኦ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 15 дней назад

    እኔግንአለቀዉምነበረ

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 17 дней назад +2

    Lady don't be stupid enough is enough move on live your life.he is controlling your mind.

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg 16 дней назад

    ስታሳዝን

  • @BezawitBerehane-q5o
    @BezawitBerehane-q5o 16 дней назад

    Yeniws mn libal new wey gud

  • @harenetalo305
    @harenetalo305 12 дней назад

    The question is if he marries her what kind of life is she expecting to live ??? Honey people don’t change, don’t you waste your time with this sick person!!!

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 17 дней назад +1

    MADEYATUN MELSHLET GENZEB ENDATSECHEW !

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 16 дней назад

    እኔም እደዝህ አይነት ሂወት ይዞኛል

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 10 дней назад

    Knowledge without common sense it's nothing ያች ደግሞ የሌለ ጅልነት

  • @ZeharSied
    @ZeharSied 17 дней назад +1

    የሰይጣን ሥራ አሰርቶባታል ጠሎት አርጌ

  • @DemekechTezera
    @DemekechTezera 14 дней назад

    ሴት. አሠዳቢነሽ

  • @ali.a1305
    @ali.a1305 16 дней назад

    This is the lamest story ever 😡

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 7 дней назад

    ፉቅር ነው ምንም ማረግ አይቻልም 😥እውነተኛ ፉቅር ወላሂ ከባድ ነው

  • @MissSalam-x9r
    @MissSalam-x9r 7 дней назад

    ገኒሻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉