የአባቴን ስም ከማስጠፋ ብዬ ከቤት ጠፍቼ ወጣሁ።መከራ ያላደበዘዘው ውበት ሰብለወንጌለ ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 май 2024
  • እኔ እና የፍቅረኛዬ ሚስት እኩል ነዉ ወለድን::

Комментарии • 288

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 28 дней назад +176

    ማነው በስዴተኛዋ እህታችን መሲ ሞት ልቡ የደማ💔💔💔💔💔

    • @user-ty2ji5ce1w
      @user-ty2ji5ce1w 28 дней назад +1

      እኔ ማመን አቅቶኛል😥😥

    • @A12Galaxy-vp5hd
      @A12Galaxy-vp5hd 28 дней назад

      እኔምድንጋጤውአለቀቀኝም😢😢😢😢

    • @RozaKamal-rw8xm
      @RozaKamal-rw8xm 28 дней назад +5

      እምናቃት ብቻ ሳንሆን ማናቃትም አዝነናል

    • @ZemenTube2024
      @ZemenTube2024 28 дней назад +2

      በመሲ ያላዘነ ሞትን የረሳ መሆን አለበት

    • @Metiwollo5
      @Metiwollo5 28 дней назад

      የስደተኞች እንባ አባሽ መሲ 💦💦

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 23 дня назад +40

    ኤርሚያስ ጎረቤቴ ነው በጣም እጅግ ባለጌ ነው ከነ መላው ቤተሰቦቹ ሚስቱንም ልጁንም አውቃቸዋለው አሁን ላይ ተለያይተዋል። ልጁን ብቻውን ያሳድጋል ከሚሰራበት ድርጅት ሰርቆ ታስሮም ነበር በጣም አሳዘንሽኝ ውዴ

    • @ttigist
      @ttigist 17 дней назад +2

      😮😮😮😂😂😂😂

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 12 дней назад

      አረ ወይኔ

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t 12 дней назад

      ​@@ttigist😂😂😂

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 24 дня назад +32

    ጥሩ አስተዋይ የሚባሉ ሴቶች ስለ ወንዶች ስለማያዉቁ በቀላል መንገድ ይሸወዳሉ

    • @Mahlit254
      @Mahlit254 24 дня назад +4

      እደት ነው እሜታወቀው ምላሱን አጣፍጦ ከመታ ተግባሩ ትወና ከሆነ አምላክ አደለህ ልቡን ከፍተህ አታይ ፈጣሬ ከመልካሙ ጋ አገናኘኝ ነውጀ

    • @almazalmaz5248
      @almazalmaz5248 21 день назад +2

      ከተሸወዱ ምኑን አስተዋይ ሆኑ

  • @wubitwoldeyes4536
    @wubitwoldeyes4536 27 дней назад +46

    እ ብሎ የሚያዳምጠኝ ባገኝ ብዙ ባወራው አዪዪዪዪዪ ተከድኖ ይብሰል ደስ ትላለች እረጋ ያለች ነች❤❤❤❤❤

    • @merylegsa1626
      @merylegsa1626 25 дней назад +1

      ለኔ ንገሪኝ እሰማሻለው❤

    • @user-kp8pt4yp1c
      @user-kp8pt4yp1c 24 дня назад +1

      ፃፊ እዚህ እኛ እንሠማሻለን

    • @hanlove412
      @hanlove412 24 дня назад +1

      ​@@user-kp8pt4yp1cረጅም ከሆነ ይደክማታላ

    • @user-gr5if9fh4s
      @user-gr5if9fh4s 21 день назад

      ዉይይ ደስ ስትሉ ወላህ የሰዉን ቁሱል መስመት መፈለገቹ

    • @MesiMesi-ib3bt
      @MesiMesi-ib3bt 18 дней назад

      Yene konjo enem miyadamtegn bagegni😢😢😢

  • @FikirAbera-hk1wd
    @FikirAbera-hk1wd 26 дней назад +24

    ስህተት የትም አለ ግን ታንካራ ሴት ደስ ትለኛለች

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 25 дней назад +14

    ውበትሽ በጣም ያምራል ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይሥጥሽ

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 28 дней назад +20

    ስታምሪ አይዞሽ

  • @SariiSariye
    @SariiSariye 27 дней назад +18

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 26 дней назад +12

    ደግሞ ቁጅናዋ የኔ ውድ❤

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 25 дней назад +16

    አይ ሴት ፈተናቺን ብዛቱ😢😢😢😢😢😢😢

  • @fanikumamarkos8176
    @fanikumamarkos8176 17 дней назад +1

    😢😢😢የራሴን ታሪክ ነው ልጁታ የምታወራውና በኢየሱስ ስም አስለቀሰችኝ የ13 አመት ታሪክ ዛሬ መሰለኝ😢😢😢😢 አንድ ቀን እንኳን አንድ አመት የሚመስል ጊዜ ነበር ግን ለካስ ያልፋል።
    እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤

  • @user-se8bj8lo5p
    @user-se8bj8lo5p 20 дней назад +6

    ሀአንቺ ከብዙ ጀግና ሴቶች እናቶቻችን እና እህቶች መሀል አንዷ ጀግናውን ነሽ ጌታ ከአንድ ጋር ይሁን አሜን አሜን ¡ ¡

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 26 дней назад +22

    ወዶች የስት እቶቻችን ይወት አበላሽተዋል ወላኢ አስለቀሽኝ በአቺ ቦታአ ኦኜ እራሴን አየሁት በተለይ ምጥሽን 😭😭😭 እናትነት ከባድ ነው ደሞ ቆንጅኤ ስራአትሽ ልብን ይገዛል የኔ ውብ ❤️❤️🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👍👍👍

    • @Abc-mf8xj
      @Abc-mf8xj 25 дней назад

      @user mr8np9mc2s ዝም ብለሽ አትቀባጥሪ ወዷች ብለሽ እኔ በስንቶች ሴቶች ተበድያለው ሴት ማለት ሴጣን ናቸው አብዛኛው

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r 27 дней назад +8

    የሆንሽ ቆንጅዬ ነገር❤❤❤❤ ቀጣዩን ክፍል ለመስማት ጓጉቻለሁ

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 26 дней назад +12

    የዮንቨርስቲ ተማሪዎች ሳይማሩ ነው የሚመረቁት አሁን ደግሞ ስለ ፍቅር በዚህ እድሜ ከነዙረቱ ከሚዲያ ጋር እረስንቱን ትሸከም ይህ ሁሉ ለገንዘብ ከሆነ ትደርስበታለች ገነት ከአንች ካሳለፍሽው ህይወት ብዙ መማር ትችላለች

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 День назад

      ገንዬ በጣም ነው የምወድሽ ሰው የሚፅፈውን አስተያየት አንብቢ ይህን የፍቅር ማስታወቂያ ቀንሺው

  • @TsinatNunu
    @TsinatNunu 27 дней назад +4

    በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ ጀግና

    • @rahelztzion
      @rahelztzion 27 дней назад +1

      በጣም ሠነፍ እና አርቃ ያላሠበች ሴት ናት ። ለደረሰባት መከራ ሁሉ ተጠያቂዋ ራስዋ ናት። ሌሎች ይማሩ እና ያምልጡ ከዚህ አይነት ችግር።

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 20 дней назад

    ጌታ ይባረክ እንኳን በሰላም ወለደች ❤

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 28 дней назад +17

    የኔ እናት ቁስልሸ ቁስሌ ነው እኔም በሰው ሀገር በስደት አለም በወለድኩ በ15 ቀኔ በገንዛ ባጎቴ ልጆ ውጭ ላይ ተጠያለሁ ከሊቱ 6 ስአት ላይ አሁን ልጄ የ5 አመት ሆኖልኛል ካጎቴ ልጂ ጋር ዛሬም አናወራም ይቅር የሚል ልብ እንዲሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ 😭😭😭

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u 28 дней назад +2

      ኡፉፉፉፉከባድነዉ አይዞሽ አዋናዉ ማለፉነዉ😢😢😢

    • @user-uv4gk7nq5j
      @user-uv4gk7nq5j 27 дней назад +2

      ውይይ ከባድኮ ነው ማያልፍ መስሎአቸው ሚያደርሱት ግፍ ግን ካንቺ አይቅር ይቅርታ አድርጊ እግዚአብሔርም ሚወደው እሱን ነው ግን ከባድ ነው ኡፍፍፍ

    • @sumayaatube9937
      @sumayaatube9937 27 дней назад +1

      አብሽሪ አላህ ያበርታሽ

    • @Saade_Haseni-Sehami
      @Saade_Haseni-Sehami 27 дней назад +2

      አይዞሺ ውደ 😭😭😭😭

    • @selwayoutube2607
      @selwayoutube2607 25 дней назад +1

      እህቴ ይቅርታ ማርግ አንች ነሽ የምትደስችብት እኔ እህቴ በ15 አመቴ ስደት ላይ ውስዳኝ ትቢ እነ የእንጅት መታጠፍ አመ መኝ አገር ላኪኝም በላት እቢብላ ባሎ በጣም መጥፎ ነበር አንደ እሷ በለ ለችበት ሊደፍርኝ ሙከር. በር ዘግቸ ዳንኩ የጉርቤት ቤት ስለነበር ስመጣ ለጉርቤታችን ነገርኩት በሳምንቱ የምትሂደበት ነበር እህቴ ከጉርቤቶ ጋር እሂዳለሁ አልኩት እሱ እቤት ስለነበር አተሂጅም ብላ ት ታኝ ሂደች ጉርቤታችን ሁሎንም ስለምታውቅ ተጣሎ. ነገርቻት አለቀስች ግን ከሳምንት በኋላ ሁሎም ተርሳ ውይ እኔን ውይ እሷን ምርጭ አላት ውላሂ እህቴ ባሎ ጋር ተኝታ እኔን እውጭ አሳደሩኝ ውላሂ እይጥ በልቶኝ ጡት ስነሳ ደም በድም ሁኝለሁ ጮከ ጉርቤታችንን ጠራሁት እያለቀስች ሽንት ቤት አስገብታ ስታየኝ እኛ ያስብነው አደለም ማለትም እራሲን ስለማላቅ የተደፍርኩ መስሎን ነበር የእግሪን ጣት አይጥ ዘርፎታል. በህት እደህ መደርግ ይከብዳል ቤተስብ ጋር አታገናኝኝም ጉርቤታችን ሁሎንም እነገራለሁ አገር ላኪት ስትላት እሽ አትልም ምን ስርታ ከአሁን በኋላ 15 አመት አስራት አለሁ እስከ 30 አመት አገርም አትገባም ባልም አታገባም ትል ነበር ያን የትቢ መዳኒት እስከጭርስ ባሎ ሲባርኝ እማይታውቅ ስው ጋር ውስደችኝ መዳኒት በደብቅ ነበር የምውስደው ስውቹ እዳያዩሽ በላ በሽንት ቤት ውሀ ውላሂ መዳኒት በሳምንት አንደ አስቤዛነ መዳኑት ታመጣልኝ አለች የሁነ ቁንጣ ነገር ስፍታ ነው የሳምንት መዳኒት በዛ ውሥጥ መዳኒቱን የምይዘው አይታጠብም ታጥቤም እለብስዋለሁ ስተኛም እለብስዋለሁ ቅማል እነ ቅጭም ያዘ ሲበላኝ ሽንት ቤት ገብቸ አራግፍቸው እውጣለሁ ትንሽ ሳገ ግም ስራ አስገባችኝ አሁንም. መዳኒት አልጨርስኩም በውር መዳኒት ገዝታ በሩን ትውስደዋለች ከ6 ውር በኋላ መዳኒትም ጭርስኩ ተሻለኝ ከዛ በኋላ ሁለት አመት የስራሁትን ከዛ በፊት አመት ከምነምን የስራሁትን ቤት ልስራልሽ ብላ ካደችኝ 12 አመት ተኩርፍን ግን ኔ ይቅር አልኩት የምፍለገውን እልከላት አለሁ ግን አሁንም አተስተካ ከለችም. እኔ ግን ደስተኛ ነኝ ሳደርፍላት. በጣም የሚያማት እሷ ነት ይቅር ስንል ሁሎ ነገር ይስተካ ከል ልነል

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 13 дней назад +1

    Abet Wendoch Yeteregemachehu Nachehu Yesentun Set Hiwot Abelashachehut Fetari Yefred Ayzosh Ehite Beteseb Yemaychelew Gud Yelem Chelewetal❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @user-me4zy2dd3r
    @user-me4zy2dd3r 20 дней назад +1

    ayzoshi yene konjo yamylfe nagire yalme hulum yalfale

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 25 дней назад +12

    "ወንድሜ ዋሺልኝ ቢለኝ እዋሽለት ነበር በጣም ስለምወደው" አልሽ ሴት ነሽ አንቺም ተዋ ሽተሽ የደረሰብሽን ታቂያለሽ እንዴት ነው ሌላ ሴትን ለወንድምሽ ብለሽ መዋሸት ትክክል ነው ብለሽ እምታስቢው?የሷ ህመም እንዴት አይሰማሽም?

  • @pj6930
    @pj6930 18 дней назад

    ጠንካራ ሴት ነሽ ቀጢይበት ርጋታሽ ዶሞ ወደድኩልሽ❤

  • @azebweldu7852
    @azebweldu7852 25 дней назад +2

    ዋይ ምቅርቲ ኣጆኺ ❤❤❤

  • @nebiyutegegn6667
    @nebiyutegegn6667 27 дней назад +3

    እርጋታዋ ደስ ሲል

  • @berryb1164
    @berryb1164 4 дня назад

    እንኩዋንም የእግዚአብሔር ልጅ ሆንሽ💕💕💕

  • @alpalp8780
    @alpalp8780 26 дней назад

    Let the second part be released, I am satisfied with the story

  • @kalkidanasrat6579
    @kalkidanasrat6579 26 дней назад +1

    betammmm new mitasazinew weyyyyyyy wendochi gin min gud nachu

  • @hanlove412
    @hanlove412 24 дня назад +3

    😭😭😭ኡፍፍፍ የአራስነት ስቃይ አይረሳምኮ🙄አይ ወንድ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አይቀናህ ክፉ😭

  • @hiruttefera1646
    @hiruttefera1646 18 дней назад

    ይህን ታሪክ መንግስትም ፣ቤተክርስቲያንም ሊያውቀው ይገባል እህቶቻችህ እየተሰቃዩ መሆኑን ያስረዳል የኔ እህት እባክሽ አሁንም ፀሎትሽን ቀጥይ ፀበልም ተጠመቂ የአጋንት ስራ ቆይቱ ሊነሳ ይችላል ልቤን ነው የነካሽው ምን ዓይነት ጉድ ነው የንኳንም የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ጠበቀሽ በስመአብ ወወልድ እግዞ

  • @user-wb7fj7mc5t
    @user-wb7fj7mc5t 28 дней назад +21

    አባትሽ ግን ምስኪን ናቸው😢😢😢😢😢

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 22 дня назад

    Uff Yenebkonjo ayizosh hulum yalfal tlantn endetzta enawerawalen 😢😢😢❤❤❤❤

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 24 дня назад +1

    ሰላም ለስው ዘር በሙሉ እንኳን ደህና መጣቺሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Seltene-ei7nm
    @Seltene-ei7nm 19 дней назад +1

    አባታችን በደቡብ አፍሪካ ነው የምኖረው፡፡ ወልደ ፃዲቅ ብለው ይፀልዩልኝ፡፡ እድሌን የሚዘጋውን የጠላት መንፈስ ይሰሩልኝ አሜን፡፡

  • @NewayTafese
    @NewayTafese 18 дней назад +1

    Ayzosh

  • @KalkidanEyob-fm9ww
    @KalkidanEyob-fm9ww 17 дней назад

    ሠብሊ ጠንካራ ሴት ነሽ የእዉነት አቅሻለዉ የአዳማ ጎረቤትሽ ነኝ አደንቅሻለዉ

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 18 дней назад

    ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 28 дней назад +10

    ገኒ ደስ የምትይኝ ታዳምጫለሽ ❤❤❤respect

  • @user-yg5yj5zp6g
    @user-yg5yj5zp6g 26 дней назад

    Betame feri neberene

  • @intisarb99
    @intisarb99 27 дней назад +2

    ❤pls part 2

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c 23 дня назад

    አይዞሺ ውዴ ጠንካራ ነሺ 😭❤❤❤

  • @user-sh2wm9tz3j
    @user-sh2wm9tz3j 27 дней назад +3

    part pls2😊

  • @beshenenuabu
    @beshenenuabu 21 день назад +2

    Manew inde ine ke tiktok ayito yemeta 🎉❤

  • @user-yf2mo9cx4v
    @user-yf2mo9cx4v 17 дней назад

    ገኒ እናት ሰላም እጅግ ነው የምወድሽ የማከብርሽ እንዳስተያየት ስለፍቅር የውጭዎችን በማድረግሽ ቅር ብሎኛል ቢስተካከል።

  • @user-zn6vu2mj2w
    @user-zn6vu2mj2w 24 дня назад

    Yene konjo wusete endet eraraleshe gata yeraraleshe yagezeshe belijshe yekaseshe

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 18 дней назад

    ቆንጆ ናት❤

  • @meskeremgirma6018
    @meskeremgirma6018 27 дней назад +2

    እኔ አራስ ነበርኩ ይህን ታሪክ ስሰማ አራስነቴን ረሳው

  • @diribiimuze
    @diribiimuze 28 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @AaAa-gi5kb
    @AaAa-gi5kb 6 дней назад

    ምቅርቲ ኣጆኺ ማዓረይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikreAlemu-gd5nn
    @FikreAlemu-gd5nn 8 дней назад

    እንኳን የጌታ ሆንሸ❤

  • @edenworku1172
    @edenworku1172 15 дней назад

    Abat ye eyesus sim gata hoy simki yebarek ❤😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ww6rv1fq2m
    @user-ww6rv1fq2m 27 дней назад

    መጨረሻዋ እንዴት ሆነች❤❤

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 20 дней назад +2

    ልጅሽ ስለፍቅር ምን አውቃ ነው ሰለፍቅር የምታወራው 😮

  • @user-ez9qt6yt6c
    @user-ez9qt6yt6c 25 дней назад

    ሰንዳፋ የትውልድ ሀገሬ ስወዳች የየዋዎች ሀገር❤❤❤👈

  • @birhanubekele-ll6gc
    @birhanubekele-ll6gc 10 дней назад

    Yasazinal,

  • @user-bemin
    @user-bemin 28 дней назад

    😢😢aye life

  • @mignotchali4381
    @mignotchali4381 28 дней назад +1

    Kifil hulet telesales?

  • @user-ru5us9vf7m
    @user-ru5us9vf7m 25 дней назад +2

    አስለቀሰቺኝ❤

  • @user-hl2my3pv3w
    @user-hl2my3pv3w 28 дней назад +1

    hulum Sew yrasu Yhon Hemem Alew Btley Setoch Enenm Chemro

  • @user-uh7gn3ne8z
    @user-uh7gn3ne8z 24 дня назад

    በማርያም እኔ በታርክ ለመጀመርያ ጊዜ ሳለቅስ እውነትም ጀግና ነሽ ክፍል2 በቶም ልቀቁ

  • @user-ty2ji5ce1w
    @user-ty2ji5ce1w 28 дней назад +13

    እኔም ባለቤቴ በጣም ይቀናል መውጣት እንኳን ብፈልግ አብረን እንሂድ ዘመድ ቤተሰብ በነፃነት መጠየቅ እናቴ ጋር ሄጄ ማደር አልችልም በጣም ከብዶኛል ግን የ1 አመት ልጅ አለኝ መለየት ከበደኝ 😔😔

    • @user-dy3sk8hv4b
      @user-dy3sk8hv4b 28 дней назад +2

      ፀሎትአርጊ ለንሠሀአባትሽንግሪን ይምከሩት እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @user-lf5ni6kb9d
      @user-lf5ni6kb9d 28 дней назад +3

      ቅናትመጥኖነውእህት. ከቻልሽተለያይ. ምክንያቱም. እስከሂውት ማጣት ያደርሳልቅናት. እኔምደርሶብኝአቀዋለሁ. ዛሪአላሀምዱሊላሂተላቀንሰላሚንአገኝቻለሁ

    • @altudz4055
      @altudz4055 28 дней назад +3

      ፀሎት አድርጊ ተይ የመለየት ወሬ ሴጣን አይስማ ማንም ሁሉ ተስማምቶ አይኖርም በመቻቻል ነው ታገሺ

    • @altudz4055
      @altudz4055 28 дней назад +2

      ​@@user-lf5ni6kb9d እንዴ ይለወጣል በፀሎት ልጅ ወልዳ ለምን ትለያለች ገና አመታቸው ነው የወረት ፍቅር ነው አሁን ገና ለዛ ነው ኮ ወደፊት ሄዳ ትከርም የለ ቼክም አያረጋት ሆ 😁😁ገራሚ ፍጡራን ናቸው

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 28 дней назад +1

      ልጄሽ ብለሽ ሚሞታ ካልሆነ ቻይ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 20 дней назад +3

    አንቺ አሁን ምኑን አውቀሽው ነው መክሊት ስለፍቅር

  • @TgF-dy1qm
    @TgF-dy1qm 26 дней назад +1

    የኔሂውት

  • @rahmakfkn5095
    @rahmakfkn5095 19 дней назад

    አይ ህይወት ፈተናዋ ብዛቱ

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 27 дней назад

    Sebliye yene yewha sedat betam gelts set nat sebil ❤❤❤

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 23 дня назад +1

    የሴቶች ፈተና ያውም በለጋ እድሜ ሳልኩት ወደ ውኃላ ተመልሸ

  • @YeMaryam-yeMedye
    @YeMaryam-yeMedye 22 дня назад +1

    Ye Ethiopia wondoch gin Egziabher ye sirachehun yisetachehu..yesebesebachehuten letachedu setelu kejachehu yibeten kefu wondoch..selam atagegnu seten lij metasekayu ye seten lij hiwot metabelashu wondoch seytan yichawetibachew.

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 25 дней назад +2

    ገኒ በተፈጥሮ። ዉበትሽ። ብቅ። በይ ኮስሞቲክ ይቅርብሽ

  • @sosos2220
    @sosos2220 27 дней назад +2

    💔💔💔

  • @MahederTekalignEmu
    @MahederTekalignEmu 26 дней назад

    Eshi yetale port2 aye

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv 23 дня назад

    geni shurbawe amerobeshal

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 17 дней назад

    እናት💞💞💞💞

  • @hanadawit5411
    @hanadawit5411 10 дней назад +1

    Hello Genete,
    I am one of your admirers and am glad to see you are well. It's great that you now have your RUclips reality show, which seems to be gaining viewers. However, I urge you to be careful not to focus too much on impressing others or spending excessively.
    I have known you for many years, since you were a struggling artist with nothing. Not too long ago, you were very sick, and poor people were asked to donate money to save your life. People from all walks of life, from street cleaners to shoe shiners and even street beggars, donated money to help you. Please live your life responsibly and remember those who saved you. It is unnecessary to act as if you have forgotten the poor people who helped you and now behave like a Hollywood star.
    Money comes and goes. You experienced this firsthand when you didn’t have money to see a doctor and had to ask for donations from your bed. The people of Ethiopia donated to save your life. I am not sure if that was real or a fraud because how could you act so irresponsibly now, spending too much in front of the very same people you cried to for donations?
    Genete, I really hope you won't be asking for donations if you get sick again, as people may be reluctant to give after watching your current behavior. Please give back to the poor people who saved your life. You don’t need all that excess food for your family; it’s too much.
    Keep up the good work, but remember to live responsibly. Think about tomorrow and save money because when sickness comes, it will be too expensive to save your life, just like the first time. Please save your money wisely since there are no retirement pensions in Ethiopia.

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 25 дней назад +1

    God Is God of 2nd chances ayzosh have faith in him dear ❤

  • @brookdegrosy6440
    @brookdegrosy6440 17 дней назад

    አባት እኮ አባት ነው እውነተኛው አባቶች ልዪ ናቸው

  • @letshilove2899
    @letshilove2899 22 дня назад +2

    ቆይ እኔ መቸስ ኣበድኩ ለህፃን ልጅ የፍቅረ ታረኬ የማወራሽ

  • @DestawKindu
    @DestawKindu 26 дней назад

    kifl huletn likekiw enji

  • @user-jo5de5kv8l
    @user-jo5de5kv8l 25 дней назад

    Are wondech libona yistachu 😢😢😢😢😢

  • @martaayele6129
    @martaayele6129 24 дня назад

    Ere anchi lej nesh

  • @ZufiDessi
    @ZufiDessi 25 дней назад +2

    That's my history 😢😢

  • @user-yg5yj5zp6g
    @user-yg5yj5zp6g 26 дней назад +1

    Awo yikidalu weduce kehadi nacewe

  • @yeketaezemedae1297
    @yeketaezemedae1297 27 дней назад +3

    በጣም ያሳዝናል ግን የእናት መሰዋትነት

  • @AazebAazeb-rs8qo
    @AazebAazeb-rs8qo 4 дня назад

    😮😮😮❤

  • @Umnayf
    @Umnayf 26 дней назад +4

    እህህህህህ አቤት ጀግና ነሽ😢😢😢

  • @EyerusBasaznew-pf3xq
    @EyerusBasaznew-pf3xq 26 дней назад

    plis p2😢😢

  • @mns6530
    @mns6530 25 дней назад

    Yehen hiwet ene becha yenorkut yemeselgn neber leka becha yalefal

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u 23 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s 25 дней назад

    የኛ ስደተኞቺ መከራ እኮ😢😢😢

  • @selamyadeto9659
    @selamyadeto9659 21 день назад +1

    ፍቅር ማስታወቂያው ለፈረንጅ ነው ለኛ

  • @Gossaye-vk4pz
    @Gossaye-vk4pz 24 дня назад

    Geletse eregete yaleshe😅

  • @ethiopialove2158
    @ethiopialove2158 25 дней назад

    ፍቅር የሚል ፕሮግራም አንፈልግም የራሽን ታሪክ አውሪ

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 24 дня назад +1

    የዘመኑ ወንዶች በሩቁ ነው አያስፈልጉም ችግር ፈጣሪ ናቸው

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 22 дня назад

    Uffff 😢😢😢😢😢😢

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 21 день назад +1

    የሴት ልጅ ፈተና አያልቅ😪

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 27 дней назад +2

    ወንዶች ግን ወቼ ነው እግዚአቤርን የሚፈሩት ?

  • @user-yr8hs2tz8w
    @user-yr8hs2tz8w 6 дней назад

    😭😭

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r 19 дней назад

    😢❤❤❤

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y 25 дней назад

    😢😢

  • @Tsehay_Amharawit
    @Tsehay_Amharawit 28 дней назад +4

    ገኒየ ከፍለ ሁለት መቀጠል አለበት

  • @Netsir
    @Netsir 28 дней назад +1

    ገኒ ❤❤❤