እንደ ቀልድ የፍቅረኛዬን ሞት ነገሩኝ።ባለ ታሪክ ፋሲካ በቀለ... የመጨረሻ ክፍል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ፋሲካ በቀለን በስልክ ማናገሩ ከፈለጉ 0930635648 ላይ ይደዉሉላት::
    በገንዘብ መርዳት ከፈቀዱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000482124791 ላይ ማስገባት ይችላሉ::
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
    +251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
    • በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የህፃን... የዘማሪት ፍቅርተ "የምህረት ልጅ"የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:-www.facebook.c...
    Facebook-Artist Genet Nigatu:-www.facebook.c...
    Tiktok- Our days /Geni's Family:-www.tiktok.com...

Комментарии • 226

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Год назад +24

    ፋሲካ በቀለን በስልክ ማናገሩ ከፈለጉ 0930635648 ላይ ይደዉሉላት::
    በገንዘብ መርዳት ከፈቀዱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000482124791 ላይ ማስገባት ይችላሉ::

  • @abosslh1260
    @abosslh1260 Год назад +47

    በጣም የዎህ ናት የዎህነቷ ነው የጎዳት
    ብዙ ልፅፍ ብዬ አልቻልኩም ግን በቃብላ
    ካለፈው ህይወቷ ተምራ የራሧን ህይወት ትኑር

  • @abdlizebeba733
    @abdlizebeba733 Год назад +51

    ቆንጆ ልብ ያለቸው ሰዎች ሁሌም ይጎዳሉ

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 Год назад +22

    እህቴ 3ቱንም በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት የወደቀን የሚያነሳ ያዘመመን ያሚደግፍ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ነውና ያለፈው ሁሉ ፈተና ነው ብለሺ አምነሺ በእምነትሺ ፀንተሺ ጠንካራሁነሺ ከወደቅሺበት ያነሳሺን አምላክሺን አምነሺ ገናያደርግልሻል ወደሙሉ ጤናሺ ትመለሻለሺ ቅና ብለሺ ትሄጃለሺ ብቻ አንችበእምነትሺ ጠካራ ሁኝ 🙏🙏እህቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅሺ እመአምላክ ከጎንሺ ትሁን

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 Год назад +23

    የዋህነቷ ያሳለፈችው መከራ ጌታ ይርዳሸ በሂወትሸ ሁሉ መልካም ይግጠምሸ ሰው ቢጥልሸ ጌታ አይጥልሸም

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Год назад +26

    የኔ እናት ወላሂ ልጅ ናት ያራብ አንተ ድርስላት😢😢 በዚህ እደሜ እሄን ሁሉ መስለፈ ከባድ ነዉ😢 እንሻ አላህ ድስታሽን የምናይበት ቀን በተስፈ እንጣብቃልን❤❤

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 Год назад +14

    እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።
    እጅግ በጣም የዋህ፣ ደግ፣ እሩህሩህ፣ የይቅርታ ልብ ያላት ልጅ ነች።
    ቤተሰቦቿ ይሄንን እውነተኛውን እሷነቷን ተመልክተው፣ ባለማወቅ ያጠፋችውን ይቅር ብለዋት ይቀበሏታል ብዬ አስባለሁ።
    ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ። በእምነትሽ ጽኚ።

  • @hanytwin
    @hanytwin Год назад +76

    በኢትዮጵያ ምድር ሴት ሆና ያልተፈተነች አለ ግን ውይ የሴት መከራ😢😢😢

    • @ቤቲነኝስደተኛዋ
      @ቤቲነኝስደተኛዋ Год назад

      Betam😢

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Год назад +4

      ምን ኢትዮጵያ የትም አለም ሴት ተፈታኝ ነች 😭

    • @seblekitchen
      @seblekitchen 11 месяцев назад

      እረ የለም ሀንዩ ያንዳንዱ ግን በጣም ይብሳል

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 Год назад +10

    ከተደረገብሽ የተደረገልሽ ይበልጣል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ጠንኳራ ሁኝ ደግሞ ልጅ ነሽ ሁሉንም ፈተና በልጅነትሽ አሳልፈሻል አንች ልጅ ስለሆንሽ ነውእንጅ ብርቱካን ጥሩ ሰው እንዳልሆነች ገና ደላላ ቤት ስትተውሽ ነበር የምትነቂ አሁንም ከጎዱሽ ሰዎች እራቂ ደግሞ በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት ጥሩ ልብ አለሽ

  • @Zinash-i6f
    @Zinash-i6f Год назад +8

    እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ልብ ስለሰጠሽ ጌታን አመስግኚ ጌታ ደግሞ አይጥልሽም እግዚአብሔር የቅኖችን መንገድ ያቃናል

  • @ConfusedBackpacker-nr7dt
    @ConfusedBackpacker-nr7dt Год назад +25

    ጤና ከምንም በላይ ነዉ ጤና ከለ ሁሉ አለ

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ Год назад +24

    የኔ እናት በጣም የዋህ ናት 💔 ምነው እንዳንች የይቅርታ ልብ ያላት ጓደኛ በኖረችኝ ክፋቷን ተከፍቼ ሀዘኗን አዝኘ ካጠገቧ በሆንኩላት በተለይ በስደት ግን ብዙ የሆንላቸው ሰዎች ስንወድቅ ይርቁናል በስ አልሀምዱሊላህ 🙏

    • @alami5787
      @alami5787 Год назад

      ከባድ ነው እማ

  • @AsheqatSelim
    @AsheqatSelim Год назад +13

    ምን ብዬ ልኮምት ቃላት አጣሁ ምን ላርግልሽ አቅም የለኝ በቃ ልፀልይልሽ ቻሌ ነብሱን ይማረዉ ላቺ ጡሩ ወድ ነበር በችግርሽ ወቅት አብሮሽ ነበር እግዚአብሄር ካሰብሽበት ያድርስሽ 😢😢😢😢😢❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 Год назад +6

    ይገርማል በዚህ እድሜ ይህ ሁሉ ፈተና ከዚህ ብሀላ ልጂነት የለም ለራስሺ እወቂበት በርች ትምህርትሺን ተማሪ

  • @selambirhanu3118
    @selambirhanu3118 11 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ ህይወትሽ በጣም ያሳዝናል አባትሽም በጣም አሳዝኖኛል ብዙ ሊረዳሽ እኮ ሞክሯል አሁንም በጣም ልጅ ነሽ ሁሉም ነገር ይደረስበታል አያትሽንና አባትሽን ይቅርታ ጠይቂ ያለፈውን ነገር በግለፅ ነግረሽ ላባትሽ የሆነው ሁሉ ወደሽ እንዳልነበር ይወቀው እባክሽ

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 Год назад +2

    በእዚች እድሜ ኢሄ ሁሉ ፈተና ጌታሆይ ! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን የምታሸንፊ ያርግሽ እህቴ ❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +5

    የሴት ልጅ ፈተናው ብዛቱ አይዞሽ እህት መተት አሰርተውብሽ ይሆናል በእምነትሽ ፅኑ ሁኝ

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Год назад +2

    እግዚኦ ላያስቺል አይሰጥም ይላሉ እናቶች የሰው ልጅ ስንቱን ያሳልፍል ጌታ ሆይ በስማም😢 ፀበልሺን ተጠመቂ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ድነሽ ተለውጠሽ ከዚህ በበለጠ ምታመሰግኚበትን ያድልሽ ድንግል ትደግፍሽ አትለይሽ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Год назад +5

    ተመስጬ ነው 3 ቱንም ክፍል ያዳመጥኩት በጣም የዋህ ነሽ ብርቱካንም ሆነች ፍቅረኛሽን የቀማችሽ ልጅ በጣም መጥፎወች ናቸው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አንችም አብሽሪ የኔ የዋህ 😢

  • @birtukantadese412
    @birtukantadese412 Год назад +3

    እህቴ አይዞሽ እግዚሃብሄር የወደቁትን የሚያነሳ የተገፊትን የሚደግፊ ድንቅ አምላክ ነዉ ነገ አንቺም በዙሪያሽ የነበሩትም ሰዎች ካላሰብበት ታላቅ ቦታ ያቆምሻል ከአምላክሽ መንገድ ግን መቼም አትዉጪ እመቤቴ ሰማህቱ መጨረሻሽን ያሳምሩልሽ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Год назад +3

    በጣም የዋህ ነሽ እባክሽ ከባልሽ ከብርትካን እራቂ እባክሽን በተረፈ እግዚአብሔርይርዳሽ አሁንም ፀበል ሂጂ

  • @senaitzawdhu
    @senaitzawdhu Год назад +2

    እንጀራ ይውጣልሽ ገኒ ተባረኪ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ እህቴ አንቺም ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ ያጣሽው ስለማይጠቅምሽ ይለፍ ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነሽ የቀረውን እድሜሽን የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ❤

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ Год назад +5

    በጣም ነው የምታሣዝኝው የኔ እናት

  • @EmuAyichew
    @EmuAyichew 3 месяца назад

    የኔ የዋህ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል ዛሬ ዝቅ ማለትሽን እዳታይ ነገ ከፍታ ላይ ሊያቆምሽ ስለፈለገ ነው ነገር ግን በህይወትሽ የመጡትን ከመጀመሪያው ደፋሪው እና አሰሪሽ ከዚያም ጓደኛሽ እና ፍቅረኛ ተብየ እነዚህ 4 እባቦች ከነዚህ 2 ልጆች በበለጠ እራቂ በአንች ህይወት ዙሪያ ያሉ ሰወች በሙሉ የዘሩትን ያጭዳሉ ነገ ሌላ ቀን ናት አንች ብቻ ኪዳንምህረትን አጥብቀሽ ያዣት ከብዙ ፈተና ታወጣሻለች ፀበል አታቋርጭ እየስራሽ ተጠመቂ መስናክሉን ታልፊዋለሽ አንች ገና ልጅ ነሽ የዛሬ ፈተናሽ የነገ ደስታሽ ነው ወርቅም በሳት ነው የሚፈተነው ድግል ማርያም ካንች ጋር ትሁን❤❤❤❤

  • @Amarech-o1p
    @Amarech-o1p Год назад +4

    ክፍል ሶስት በጉጉት ስጠብቀው ነበር የሰው ቤት በጣም ከባድ ነው ባትገቢበት ደስ ይለኛል እኔ የሰው ቤት እያለፍኩበት ስለሆነ ምርር ብሎኛ ከሰው ቤት ያውጣሽ በሉኝ እግዚአብሔር ለወንዶች ልቦና ይስጥልን

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ Год назад +6

    ገንየ ደስ ትያለሽ ፕሮግራምሽን በስራት ነዉ የምታቀርቤዉ ይቀጥላል ካልሽ በተከታታይ ትጨርሻለች አዳዶች ይቀጥላል ይሉና በዛዉ ይቀራሉ

  • @Ebrahim-t7h
    @Ebrahim-t7h Год назад +7

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን😢😢😢😢😢😢😢 በርች እኅት

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 6 месяцев назад

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው❤❤❤❤❤ ገኒ እናመሠግናለን

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +4

    ደግነትሽና የዋህነትሽ ነው የጎዳሽ አይዞሽ😢

  • @hdjid988
    @hdjid988 11 месяцев назад

    የኔ እህት ሠዉ አይታመንም ጎደኚሽ ናት እምኮነዉ ተጠመቃ ዉዴ በፀበልሽ በርች የኔ ዉድ እህት በዚህ እድሜሽ ብዙ አልፈሻን ከዚህ በላይ አትፈተኚም በርች ተቀይረሽ እናገኚሻለን የኔ እናት ❤❤❤

  • @ዓለምሢሳይ
    @ዓለምሢሳይ Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጤናሽን የመለሰልሽ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 11 месяцев назад

    የኔ እናት በጣም ተፈተነች ትልቅ ትምሀርትም ሰጣናለች ኢትዮጵያ ያለን እናቶች አባቶች በተለይ ክፍልሀገር ያላቹህ ለልጆቻችሁ ትኩረት ማደረግ አለበን እች አዲጋ ያላበቃች ስንቱን ተፈተነች በእናት እና በአባት ቸልተኝነት እግዚአብሔር ጨምሮ ይማርሽ የከፍታ ዘመን ያድርግልሽ

  • @Selam-v1p
    @Selam-v1p Год назад +1

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር አል ይሄ ሁሉ አልፎ በጤና የምኖርይ ይሆናል

  • @AgrewK
    @AgrewK Год назад +1

    በዝች እህታችን የአዲሥ አበባ ሠው ከሠውነት ወደ ዱር አራዊትነት ያውም ወደ ጅብ መቀየሩን አረጋግጨበታለሁ አላህ ይርዳሽ የኔ እህት አይዞሽ በርች

  • @TESFANESHMUKTAR
    @TESFANESHMUKTAR Год назад +3

    ገንዬ በጣም በጣም አጥብቀሽ የምትመክሪያት ከአብረ አደግ ጓደኛውዋ ከብርትኳን በጣም በብዙ መራቅ አለባት ።አሁን መዳኟን አይታ ህይወቷን ለመበጥበጥ መምጣቷ አይቀርም እና

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Год назад +2

    የዋህ ነሽ ይህ የወህነትሽ ይጎዳሻል እኔ ልክ እንዳአንቺ ነው ቤተስብ እየሰድብ ከቤት አውጥቴ ንብረት ለጎረቤት እሰጣቸው ነበር ግን አሁን ይህ አላደርገውም ብዙ ህይወት ተማርኩ

  • @mesitube1671
    @mesitube1671 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትሽን ያሳምርልሽ 😢 በጣም ነው ያዘንኩልሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው አይሳሳትም እርሱ ይርዳሽ

  • @ethokelem23
    @ethokelem23 Год назад +1

    ኧረ የከተማ ሰዎች አላህ ፍሩ አላህ ወክበር እህት አይዞሽ ጠንካራ ግበዝ ነሽ እንካንም ጤናሽ ተመለሰልሽ

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 Год назад +1

    Yene konjo Egziabher ke anchi gar yhun 🙏 Geni tebareki❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Год назад

    ታሪ ኳበጣም ያሳ ዝናል ተመስ ገን አይዞሺ የኔ ዉድ ሁሉም ያልፋል 🙏❤🙏😘😘😘

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ Год назад +7

    ከሆነብሽ ነገር ይልቅ የተደረገልሽ ታምር ግሩምነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በዓለም ሳላችሁ ፈተና አለባችሁ ይላል ገንዘብ አላፊ ጠፊነዉ ዉበትም ከምንም በላይ ጤናሽን የመለሠልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ጠካራነሽ ወደፊትም በእምነትሽ ጠክሪ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ❤❤❤

  • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ

    ገና ልጂ ናት ተቀይራ ያሳዩን ፈጣሪ

  • @ErahmetMuhamed-hf4rk
    @ErahmetMuhamed-hf4rk Год назад +2

    አብሺሪ ውደ ያልፋል እኔም ብዙ ተፈትኛለሑ ግን አልሐምዱሊላሕ እኔ አልፌዋለሑ አብሺሪያልፍል ግን ችግር መከራ ሊያጠነክረሺነው የሚመጣው እኔአጠከሮኛሕ አልሐምዱሊላሕ

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s Год назад +8

    ድግምት አርገዉባት አላህ እጃቸዉን ይቁረጠዉ በዚህ ዘመን ጓደኛ ቢቀርስ

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 Год назад +1

    ግን ታርክሽ በጣም ያሳዝናል በጣም ጎበዝ ነሽ ጌታ ካች ጋር ይሁን❤❤❤❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Год назад +1

    ገንዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ አለም ሰገድና ገኒ ስጦታወቻችን ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @fevenfashion-fm8mf
    @fevenfashion-fm8mf 8 месяцев назад

    በጣም የዋህ ነሽ እናም ጎድቶሻል ግን መልካምነትሽን በፍፁም እንዳትተይ ብትችይ ደግሞ ቤተሰቦችሽ ጋር ሄደሽ ይቅር በሉኝ ብለሽ እግራቸው ላይ ወድቀሽ ለምኚ ምክንያቱም ቤተሰብ ካዘብን የምንሰራው በሙሉ በረከት አይኖረውም እናም በጣም ጠንካራ ነሽ በደንብ ጠንክሪ

  • @mulubrhanabay1709
    @mulubrhanabay1709 Год назад +7

    ኣደበተ ርቱ ልጅ ነሽ ከብርቱካን መራቅ ኣለብሽ

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 Год назад

    ልጄ የሰው ልጅ አንዴ ወይም ሁለቴ ሊታለል ይችላል ከዚያ በላይ ግን ላሞኝህ ሲሉት ከተሞኘ ችግሩ ነራሱ እንጂ የማንም አይደለም ስለዚህ ውዴ የደረሰብሽ መከራ አስተማሪ ነውና ልብ ግዢ ንፁህና የይቅርታ ልብ ነው ያለሽ ነገር ግን በዚህ ልክ እራስሽን አትጣይ በርቺ❤❤❤❤❤

  • @yordiiab2892
    @yordiiab2892 Год назад +5

    በጠምይገረማል❤❤❤❤

  • @hebshawit
    @hebshawit Год назад +2

    ለካ ሁሉም ሴት ናቸው ፈተና የበዛው 😢 እኔብቻ ይመስለኝ ነበር

  • @yoneszeyne4739
    @yoneszeyne4739 Год назад +1

    በጣም ልብ የሚሰብር
    ወደ ትምህርቷ ትመለስ ተመለሺ
    የደብተር ና የመጸሐፍ ወጪሽን እሸፍናለሁ!

  • @emuka6067
    @emuka6067 Год назад

    Des yemil mesekernet new egzabher yemesgen❤❤❤

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Год назад +1

    የውሳኔ ሰው አለ መሆን ችግሩ ይህ ነው ብርቱካን ተብዬዋ ገና ስትክዳት መወሰን ስትችል ልጁ ሲዳት መወሰን ስትችል መልሳ እዛው ፈጣሪ ይርዳት 😢እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ ማስተዋል እና ብልሃት ወሳኝ ነው አስተውሉ ወስኑ😢

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 11 месяцев назад +1

    ድጋሚ ሴት ጎደኛ አትመኝ ድጋሚ ወንድም አትመኝ በጣምትንሽልጅነሽ ከበቂበላይ መጥፎነገር አሳልፈሻል አብሶ ሆቴል አካባቢ መስራት በጣም ብዙመዘዝ አለው ስለማቀውነው መልሰሽ ወደዛ ቦታ እንዳትመለሽ ብቻ ይሆፈተና ምንምአይደል ወጣትነሽ ገናልጅ ከዚህቡሀላ ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ ግን ድጋሚ ሰውአትመኝ መጀርያ እራስሽላይ ስሪ

  • @fatumatube4305
    @fatumatube4305 Год назад +1

    የኔ እህት ስታሳዝን ፈጣሪ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ🥺🥺🥺🥺🥺🥺❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Год назад +3

    አሁንም በእምነትሽ ጠክሪ ስራ ስታገኝ ከእምነት አትራቂ❤❤❤

  • @SntayewAnmaw
    @SntayewAnmaw Год назад

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል እኔም እሰው ቤት ነው የምሰራው ብዙፈተና ደርሶብኛ ያችን ስሰማ ግን ተጽናናሁ አይዞ ፈጣሬ ጤናውን ይስጥሽ ከምንም በለበላይ ጤና ነው

  • @banchibaylie1615
    @banchibaylie1615 Год назад +15

    ወይኔ ስጠብቅ ነበር 👌👌👌👌😢😢😢😢

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 Год назад

    እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔውድ የዋህነሽ ጀግና አይዞሽ ነገ ሌላ ቀንነው አይዞን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 8 месяцев назад

    ጌታኢየሱስ ብቻነዉ መፍትሄ እህቴ ቸርች ሂጂ

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ Год назад +6

    እህቴ አሁንም ከፀበል አትላይ በየአካባቤ ተጠመቄ ላች የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስ

  • @innatalemdinku657
    @innatalemdinku657 Год назад

    በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል እመቤቴ ድንቅ ልጅ ነሽ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Год назад

    TARIKSH BETAM YASAZAL GN MKR ATMEKERM BRTUKAN N ENJ LELAWN ATSEMM LE RASSH ALHONSHM ASTEWUY !

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Год назад +1

    እኔ እምመክርሽ አሁንም እድል አለሽ ወጣትነሽ ብዙ ይጠብቅሻል በአካል ሂደሽ አያትሽን እናትሽን አባትሽን መላ ቤተሰብሽን እግራቸው ላይ ወድቀሽ በቃ ይቅርታ ካላረጋችሁልኝ ሂወቴ ሊስተካከል አልቻለም ብለሽ ይቅር በሉኝ በይ የትም ብትሄጅ የቤተሰብ ይቅርታ ያስፈልጋል በተለይ የወላጅ ሳታቂ በልጅነትሽ የሰራሻቸው ላች ቀላል እሚመስሉ ወላጆችን አሳዝኗቸው ይሆናል እድህ እሚያከራትትሽ እህት

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc 11 месяцев назад

    በጣም እሚያሳዝንም ታሪክ ነዉ

  • @Senait-q1u
    @Senait-q1u 11 месяцев назад

    ፋሲካዬ አያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት ግን አንድ ነገር ልንገርሽ እ /ር እንደገና እድል ሰቶሻል ሰው ቢጥል እ /ር ያነሳል እ /ር ከጣለ ማንም አያነሳው በርቺ ለብዙ እህቶች አርአያ ትሆኛለሽ

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun9665 Год назад +3

    ከባድ ነው ገንዬ እንወድሻለን ❤️❤️❤️

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +5

    ጓደኛዋ ግን ገዘቧን ብቻ ነው የምፈልገው የፍቅረኛሽን ነፍስ ይማር በችግርሽ ሰአት ከጎንሽ ነበር😢 አይዞሽ እህት የማያልፍ የለም

  • @MadinaSgp
    @MadinaSgp 8 месяцев назад

    አይዞሽ እግዚአቤሔር ይርዳሽ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Год назад +1

    በጣም የዋህ ጀግና ልጅ ነሽ የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 Год назад +1

    እምብዛም ደግነት ለበግም አልበጃት የዋህነትሽ በጣም የናድደኛልም ደግሞም ታሳዝኝኝ አለሽ የለው እጅ አለብሽ ፀበል ተከታተይ ሰው ጨርሰሽ አትመኝ የሚጥልሽም የሰው እጅ ነው

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm Год назад +3

    ማርያምን በቤተሰብ እና በሴት ጎድኛ መገፍት ክባድ ነው ደርሶብኝ አይችዋለሁ😢😢😢

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 Год назад +4

    የበደሏት ምንም አንዳልተፈጠረ ዝም. አሷም ዝም ። ዛሬ ግን መታ የልቧን ቁሰል አውርታ በመሄዷ ይቀልላታል ሁለቱንም ግን የሳማይ አምላክ ብድሩን ይክፈላቸው።

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 8 месяцев назад

    አይ ገነት። ጠይም ቆንጆ ጎበዝ ተማሪ ነገር ግን የሕይወት ምርጫ ላይ ተደጋጋሚ ስሕተቶች ፈፀምሸ።

  • @Yemariyamlij-u6f
    @Yemariyamlij-u6f Год назад

    Fasika kanchi btam bezu nger new ytmarkur anchi btam tenkara set nesh ftari mchereshashin yasamrew😢😢😢

  • @MesyeMerkno
    @MesyeMerkno 14 дней назад

    ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል ፀል ያድንሻል ኢሱስ ጌታ እንሆነ በአፍ ብትመሳክር ትድናል ሮሜ 10:9(

  • @kalkidankenfe3221
    @kalkidankenfe3221 Год назад

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበረታል ሴት ሆነን መፈተን አለ ያልፋል ጠንክሪ

  • @genilove5414
    @genilove5414 7 месяцев назад

    በእመቤቴ እኔም ተፈተንኩ ብየ አወራለሁ የዋህነትሺ በዛ ድንግል ትጠብቅ ፀበልሺን እዳታቆሚ

  • @yeshibuli2079
    @yeshibuli2079 Год назад +1

    የማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘለዓለም ሞት ያድናል ፣ የታሰሩትን ይፈታል ፣ ከመቅበዝበዝ ያሳርፋል።

  • @መንዜዋነኝ
    @መንዜዋነኝ Год назад +20

    ይዛሬውን ስጠብቀው የነበር ፕሮግራም ነው ❤

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Год назад +2

    ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ይጠቤቀን ያረብ የሴት ልጂ ፈተና ብዙነው😢

  • @نببننبءززءزسزسز
    @نببننبءززءزسزسز 8 месяцев назад

    የኔ ማር ጠንከራ ነሽ 😢

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY Год назад +1

    tenkara lij nesh berch keftalay tidershalesh bakimachin hulachinim enagizat.

  • @DohaQatar-d6q
    @DohaQatar-d6q Год назад

    እግዚያቤር ይመስገን ለዚ ያበቃሽ የተሻለ ይሰጥሻል ጠንክሪ

  • @GcCc-p2u
    @GcCc-p2u Год назад +7

    ገንየ ልጆችሽን ሳሚልኝ

    • @tedlanegash9624
      @tedlanegash9624 Год назад

      መሲ ቆንጆ መልካም ስራ እየሰራሽ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ ይርዳሽ መልካምነትን እያየን ነው በርቺ 💪💪💪💪💪💪👍✌️🙏

  • @innatalemdinku657
    @innatalemdinku657 Год назад +1

    ጀግና ነሽ

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug Год назад

    Gani God bless you for the first time her story it broke my heart I can't stop crying

  • @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ

    የወደቀን እሚያነሳ እግዚአብሔርን ነው አይዞሽ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ፈውስን በቤትሽ ያምጣ

  • @user-bemin
    @user-bemin Год назад +3

    አይ ግን እንኳንም ጤናሽ ተመለሰልሽ 🙏🙏🙏

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Год назад +1

    እህ ይገርማል ብቻ አላህ አሁንም አፊያሽን ይመልስልሽ እማ ሌላ ለማለት አልቻልኩም

  • @Linda-l7w
    @Linda-l7w Год назад

    Geni yenate sim new des tlialesh fesika ende shims tnesiayesh ayzosh

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +3

    ግን ሴት መሆን ምንድነዉ ሀጢያቱ?ክፉ ሰዎች በምድርም በሰማይም ሕይወታችሁ ሲኦል ይሁን።መልካምነት ለስቃይ😢😢😢

  • @ሰላምአድማሱበላይ

    እህት እግዚአብሔር ያግዝሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍ ምን ልበል

  • @ዕርግቧ
    @ዕርግቧ Год назад +5

    ማነው የዚች ልጅ ታሪክ ከክፍል 1 እስከ 3 ያየው በስመአብ በጣም ጠንካራ ነች ጓደኛሽ ግን በጣም ክፉ ናት ከእንደዚህ አይነት ክፉ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን 😢አይዞሽ አንች ጀግና ሴት ነሽ ኣቤት የሴት ልጅ ፈተና 😢

    • @MeseretMekonn-bc1xl
      @MeseretMekonn-bc1xl Год назад

      እኔ እያዳመጥኩ ነው እኔ እስካሁን ጓደኛ የሚባል የለኝም እንዲኖረኝም አልፈልግም እናቴ ሁለት እህቶቸ ናቸው ጓደኞቸ ያክስት ያጎቴቸ ልጆች ምን አሉኝ

    • @MeseretMekonn-bc1xl
      @MeseretMekonn-bc1xl Год назад

      እኔ እያዳመጥኩ ነው እኔ እስካሁን ጓደኛ የሚባል የለኝም እንዲኖረኝም አልፈልግም እናቴ ሁለት እህቶቸ ናቸው ጓደኞቸ ያክስት ያጎቴቸ ልጆች ምን አሉኝ

    • @MeseretMekonn-bc1xl
      @MeseretMekonn-bc1xl Год назад

      እኔ እያዳመጥኩ ነው እኔ እስካሁን ጓደኛ የሚባል የለኝም እንዲኖረኝም አልፈልግም እናቴ ሁለት እህቶቸ ናቸው ጓደኞቸ ያክስት ያጎቴቸ ልጆች ምን አሉኝ

  • @genetbekele8937
    @genetbekele8937 5 месяцев назад

    Amen ❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Год назад

    እህቴ ያንቺ ጉዳይ የመንገድሽ አካሄድ ጥሩ ስላልሆነ ነው ፈተናሽ ን የተቀበልሽ ከዚህ በኃላ ግን ጅግና ሁነሽ አሳይን አስታዳደግሽ የመከራ መንገድ ሆነብሽ አይዞሽ

  • @almaztesfamikael1809
    @almaztesfamikael1809 Год назад +1

    አይዞሽ በርቺ ሰውን ውደጂ እንጂ አትመኚ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 11 месяцев назад

    ውይ እኔም ተፈተኜአለሁ ብየ አሰባለሁ ግን ለካም ይህም አለ በእምነትሸ ጠንክሪ መናፈሰት ናቸው እንዲህ የሚአደርጉሸ የአሰደፈረሸም ከእናት አባት የመጣ ነው ለዚህምአያትሸ ተደፈርሸ ዝም በይ ያሉት ከሳቸው ሳይሆን ከርሳቸው ጋር ያለ የዛርብዳ አይነጠላ ነው ጠንክሪ ጰሚሰገጄ ጰልይ

  • @alemmerete5676
    @alemmerete5676 Год назад

    Egziabher yasebesh rnatu. Berchi