አሰሪዬ በፌሮ ደብድባኝ አውጥታ ጣለችኝ።ባለ ታሪክ ፋሲካ በቀለ...ክፍል 2...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • እናቴ ወርቄን ሰረቅሽ ብላ አሳሰረቺኝ።
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
    +251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
    • በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የህፃን... የዘማሪት ፍቅርተ "የምህረት ልጅ"የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:-www.facebook.c...
    Facebook-Artist Genet Nigatu:-www.facebook.c...
    Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com...

Комментарии • 103

  • @fatomaahmed4435
    @fatomaahmed4435 7 месяцев назад +30

    አላህዬ አንተ ጠብቀን ብዙ እናቶች ከስደት መልስ ቁጡ ይሆናሉ 😢እኔም እናት ነኝ

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 7 месяцев назад +1

      E/r ke fekedelign ine 4 wor new yekerlign hager ligeba inatim lemehon gugute new yargilsh belugn❤❤

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 7 месяцев назад

      አሚን

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 6 месяцев назад

      አሚንእኔምቤተሠባቸወላሂበፍቅርነውልጀንየሚስዲግልኝበስልክእንኳትንሽአልናገራምያረብትግስትሰጠን

  • @user-os8xx7hk7n
    @user-os8xx7hk7n 7 месяцев назад +17

    እህታችን ፋስኪ ገጠመኝ አዳመጪ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ አይዞሽ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 7 месяцев назад +9

    አወራሮ ደስ ይላል አቀራርብ እሚችል ሰው ሲሆን ለመስማትም ይጋብዛል

    • @user-fl9tt5uy4f
      @user-fl9tt5uy4f 7 месяцев назад

      በትክክል

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 7 месяцев назад

      ገኒ አችልም ማለት ነው 😂😂😂😂😂

  • @laylaellias1587
    @laylaellias1587 7 месяцев назад +14

    😮ቡርትካን ግን ትገርማለች ጥቅመኛነች

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz 7 месяцев назад +3

    እናቴ እንድህ ትል ነበር ልጂ ይብጂ ቆይቶ ነው የገባኝ ❤ እናት ምንም ብታጠፍ ትክክክልነች ደግሞ ልጂቱ ብዙ ስህተት አለባት ።

    • @molla-ol5sv
      @molla-ol5sv 7 месяцев назад +2

      ተይ እባክሽ እኔም ከእናቴ ይልቅ መዳሜ እናት ሁና አኑራኝ አለች እናቴ አሁን እናትያ ነዉ የምትመስለኝ በእናት እደመበደል የሚሰብር ነገር የለም😔😕😢

  • @rediesemaret5055
    @rediesemaret5055 7 месяцев назад +1

    እሄን ትምህርት ለምተዩ አበቶች እነቶች ልጆች ሁለችንም ልነስብ ይገበል ልጅ እንደ ልጅ ለማደግ ትልቁን አስተዘጾ መኖር አለበት ልጅ እነቱን አበቱን ማክበር አለበት

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 7 месяцев назад +1

    ዉይይይይ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ😢😢😢😢😢

  • @helinasolomon4661
    @helinasolomon4661 6 месяцев назад +1

    ጓደኛዋ እራሷ በጣም ክፉ ናት ።😭😭

  • @kiya9587
    @kiya9587 7 месяцев назад +2

    ለመፍረድ አልጆክልም እሷጋም የሆነ እውነት ይኖራል ደግሞ እኛ ስደተኞች ትግስታችን በአረብ አልቋል

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 7 месяцев назад

      ገደልትግባ እኔምአረብሀገረነዉ የምኑረዉ ግንእሰዉላይልጩህ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢ግን ግርም የሚለኝ ብዚ አይነት እናቶች አሉ 😢😢😢😢ከባድነው

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 2 месяца назад

    የእውነት ሴት ለሴት በጣም ትጨቃቀናላቹ

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd 7 месяцев назад +2

    አይዞሽ እህቴ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 7 месяцев назад +2

    ሆሆሆሆሆ ወይ ጉድ አምላኬ ሀደረህን 😢😢😢😢😢

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x 7 месяцев назад +3

    በጣም ያሳዝናል ግን ካገር እደገቡ መጀመርያ ገዳም ላድ ወር ቅጭ ብሎ መጠመቅ ስባየ መግባት የሰራነዉም ይባረካል መግባባትም እንችላለን ምንም ከመጀመራችዉ በፌት ነስሀ ገብቶ መፀበል

  • @Adme1244
    @Adme1244 7 месяцев назад +2

    አይድርስ ብያለሁ ።

  • @user-qu1vr2lw9u
    @user-qu1vr2lw9u 7 месяцев назад

    አረ ቀጣይ ገኒዬ በጣም የሚገርም ታሪክ

  • @mekdemtamiru1773
    @mekdemtamiru1773 7 месяцев назад +4

    መፈረድ ከባድ ነዉ የሷን እዉነት ማን ዉቃል

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 6 месяцев назад

    እውነት እንደዚህ አይነት አሰሪዎች ልጃቸው ሲገደሉባቸው ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ ይገደሉ እያልኩ አይደለም ግን ሰው በዚህ ደረጃ ሲሰቃ ህሊናው ይቀየራል እኮ ሰው መግደል አይደለም ምንም ወንጀል ይሰራል

  • @EmebetYohannes-dd9tf
    @EmebetYohannes-dd9tf 7 месяцев назад +1

    የሰው ልጅ ምንም አይነት ችግር ብገጥም ከቤተሰብ መደበቅ የለበትም መጀመሪያ የገጠመሸን ችግር አምነሽ ብትቀበይ እነ ለ አባትሽ ነግረሽ ብሆን ይህ ሁሉ ችግር አይመጣም ነበረ አንድ ችግር መደበቅ ለላ ችግር ያመጣል

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 3 месяца назад

    ወይ ያረቢ ሀረብሀገረ ለምድነዉ ጥሪነገር ማይገጥመን 😢😢😢😢

  • @user-bemin
    @user-bemin 7 месяцев назад

    በስማም ሙታል እንዴት እንደጮሁኩ😢😢😢

  • @user-rn5vm8kr4o
    @user-rn5vm8kr4o 7 месяцев назад

    ለሴት ልጅ ከጓዳኛ ይልቅ እናት አስፍልግ ናት እናት ከልመካራች የሴት ልጅ ሕይወት ይባላሻል እንጂህ አይስተካከልም እኔ ማንም ስለ አባቴ ክፍት ስያወሩ ደስ አይላኝም 😢😢😢😢😢😢

  • @meskaram9542
    @meskaram9542 7 месяцев назад +1

    Uuuuuuuufffffff abshiri 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔☝☝☝☝

  • @user-sj1bl7se8c
    @user-sj1bl7se8c 7 месяцев назад +3

    ለመፍረድ አስቸጋሪ ነው አስተዳደግሽ ፀባይሽ ከባድ ነው

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w 7 месяцев назад

    አይ ዞሺ እህቴ የ ኔ ን ታሪክ ብት ሰሚ እማ ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢

    • @eteneshezk9098
      @eteneshezk9098 7 месяцев назад +1

      ማማዬ አውጪው ተናገሪው ለሆነ ስው ካላካፈልሽው ይጎዳሻል

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 3 месяца назад +1

    እሺ እኔ ደግሞ አያትሽና የደፈረሽ መሀል ትልቅ ሚስጥር አለ ባይ ነኝ ?አድማጭስ ምን ይላል⚖️

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 7 месяцев назад

    ኢትጵያ ውስጥ ያላቹሁ የቤት ሰራተኛ የምታሰቃየሁት ሰውች ፈጣሪን አትፍሩም ፈጣሪ የስራቹሁን ይስጣቹሁ

  • @sadaahmed1497
    @sadaahmed1497 6 месяцев назад

    እናትሽ100%ልክ ናት በበረሃ እየተቃጠለች አንችም ሆንሽ አባትሽ ተጫውታችሁባታል እንደት ትዕግስት ሊኖሩት ይችላል

  • @fanayeasfaw
    @fanayeasfaw 7 месяцев назад

    ይህን ታሪክ መስማት ምንም አይጠቅምም። በጣም ተራ ታሪክ ነው። የሚያዝናና፣ የሚያስተምር ፣ የሚያሳዝንም አይደለም። ገኒ በዚህ አይነት ታሪክ ጊዜሽን አታባክኚ። ለሚዲያ የሚበቃም ታሪክ አይደለም። በዚህ አይነት ዝግጅት ራስሽን አታስገምቺ። ከተቀረፀ በኋላ እንኳን ፖስት ባታረጊው ጥሩ ነበር። ተመልካቾችሽን መናቅ ይመስላል። እባክሽ እንዲህ አይነት አሰልቺና የማይጠቅም ታሪክ እያቀረብሽ የፕሮግራምሽን ኳሊቲ አታውርጂው።

    • @serkalemkebede9829
      @serkalemkebede9829 6 месяцев назад +3

      ንኪኪ አለህ እንዴ ከታሪኩ ጋር አጣጣልክ?

  • @user-zk2ro4mi4v
    @user-zk2ro4mi4v 7 месяцев назад +1

    ስለናት ክፍ ባይወራ ደስ ይለኛል

    • @blessings2335
      @blessings2335 7 месяцев назад +2

      Lemin ayeweram? Hulum enat ande ayenet aydelem.

  • @user-sk1yg2nm7k
    @user-sk1yg2nm7k 7 месяцев назад

    ፍራጅ እግዚአብሔር ነው እናትሽ ቤተሳቦን ይቅርታ ትጠይቅ

  • @user-sq2fe2lh2b
    @user-sq2fe2lh2b 7 месяцев назад

    Enat edih kehonechi yiqrbgn tu eni yejeranat yasadegechign gen yezihn yahl kfat yelatm😢😢😢

  • @zulayka4658
    @zulayka4658 7 месяцев назад

    ሳልሞትልሽ ገንዬ ክፍል 3 ልቀቂልን

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug 7 месяцев назад +1

    Batame yameyasazene trike nawu barche ehtea

  • @user-sq2fe2lh2b
    @user-sq2fe2lh2b 7 месяцев назад

    Uffff Achilasalefshw ene dekemegn yeteregem lekfosh lemekera daregesh telot argi lemangnawum😭😭😭😭😭💔💔

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 6 месяцев назад

    ቀላል ፈነዳች !!! ቡም ነው ያለችው!!

  • @VjdGjg-mr1by
    @VjdGjg-mr1by 6 месяцев назад

    ልጅትዋ ስብእና የጎደላት ናት

  • @user-wn6gg1rl6n
    @user-wn6gg1rl6n 7 месяцев назад

    ገኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lv8dl5tz5n
    @user-lv8dl5tz5n 7 месяцев назад

    እነኤ እረዳሻልዉ ይነዉዲ የነም እናት እደዚቺ ጨካኚ ነት የምያቂ ያቃል አባተ ምነእደ አባት ክደጉ አባተ ሙትልይኚ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-pk6rl4sp8c
      @user-pk6rl4sp8c 7 месяцев назад

      አንዳንድ እናቶች እናት አይመሠሉም 😢😢😢

  • @user-sd2xj4oo3l
    @user-sd2xj4oo3l 7 месяцев назад

    አይዝሽ የኔ ቀበጥ ሁሉም የአልፋል🎉🎉🎉

    • @blessings2335
      @blessings2335 7 месяцев назад

      Kebet Min malet New? Menua New kebet

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 7 месяцев назад

    Sitasazin ba Allah 😢😢

  • @sijoooh8772
    @sijoooh8772 7 месяцев назад +3

    እናት አትጨክንም ካቺም ስተት ሊኖር ይቺላል የሁለቱንም ማዳመጥ ግድ ነው ሳታውቁ አትፍረዱእናት አጨክንም እናት ስትሆኚ ይገባሻል ይፀፅትሻል

    • @sihin9261
      @sihin9261 7 месяцев назад

      Enat aynetu bizu new eko.

    • @eteneshezk9098
      @eteneshezk9098 7 месяцев назад

      ከእናትና አባቷ ጋር ልጅነቷን አላውቅም ያሳለፈችውን አሁን ነው የሰማሁት ግን ያም ሆኖ ምንም ባልል በመልካም ነበር ግን በዝህ እድሜው ከሚጠበቅ በላይ በዙ ስህተት ውስጥ ነበረች ሁሌ ደግሞ እርስዋም መጉዳት ነው ምት ፈልገው ብቻ ግን እግዚአብሔር በቃ ይበላት ሁላችንንም ይጠብቀን ምስኪን

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 7 месяцев назад

      እረ የዚች ልጅ ገጠመኝ በዘቶ ይሆን? የኔ እናት አስርባኝ አታውቅም ግን የበታችነት ስሜት እንዲሰማኝ አድርጋ ነው ያሳደገችኝ የሷ ልጆች ባለሙያዎች አዚህ መጥቼ እንደሠርግ የሰራራሁት ምግብ ለኔ መርዝ ለበላተኛው ወርቅ ነበር እረ እኔ ከዚህ በላይ ሙያ የለኝም እያሉ መቼ ሰምቻቸው ከንቱ ኪሳራ ብቻ የሷ ልጆች ባለሙያዎች,ቆንጆዎች አባቴም ቤቱ ዓንድ ወር ስኖር በኔ ቤት ዘይት መቆጠቤ ነበር ባይጣፍጠው የሱን ልጆች ባለሙያዎች አደረጋቸው ቆሎ ቆልቼ የማላውቀውን አሻሮ አድርጌላቸው በእርግጥ ዱላ አልነበረም ውጪ ወጥቼ እንደሷ ከሞት መትረፌን ሲሰሙ ግን ሁለቱም አለቀሱ በተለይ እሷ ደም እምባ አለቅሳ ትንሽ በላኩት ብር ከልጇ ተጣልታ ዓሉሽ ባለችኝ ማንነቱን ካልነገርሽኝ ስል የአባቴ የመጨረሻ ልጅ ናት ብላ መናገር አቅቶአት እግዚያብሔር ሆይ እቺ ሴት ሳትሞት ሁሉንም አሳፍርልኝ ብዬ አፍራ ነው የሞተችው አሁን ኢትዮጵያ ስሄድ የሩቅ ዘመድ ቤት በድርቅና እና ጎረቤት ቤት ሄጄ እሕትሽ ሲሉኝ ምን እሕትሽ ትላላችሁ? ደህና ናቸው ውይ ብላት እነሱ አንቺን አይጠይቁሽም, አያስታውሱሽም ደሞ ለከልዬ የላኩዋትን ብር ባሏ አንጂ እሷ ዘመዳችን አይደለችም ብለው ለራሳቸው እንዳልክ አድርገውኝ የለም? ስላቸው ዝም ዓሉ!

  • @Zinat-sm9st
    @Zinat-sm9st 7 месяцев назад +1

    የአላህ እናት እንደዚህ ትጨክናለች በጣም ከባድ ነው

  • @user-ey3mb4ln7d
    @user-ey3mb4ln7d 7 месяцев назад

    ክፍል 3እየጠበቅን ነው ምነው ዘገዬ

  • @user-mt4be7kq6p
    @user-mt4be7kq6p 7 месяцев назад

    ልክ እንደኔ አይነት እናት ናት አረመኔ

  • @biruknadew1974
    @biruknadew1974 7 месяцев назад

    እከዛሬየኔልጅነትአሰከፊነውእልነበር አሁንግን አመሠገንሁ

  • @alemyohanis
    @alemyohanis 7 месяцев назад +1

    ገንዬ የምወድሽ 🥰🥰🥰ኑሪልኝ ግን ብታወሪኝ ደስ ይለኛል በስደት ነኝ 🥰🙏🙏🙏

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 7 месяцев назад +1

      ደምሪኝ እህቴ

    • @alemyohanis
      @alemyohanis 7 месяцев назад

      ​@@AyatMensur🥰🥰🥰ስብስክራይብ አድርጌሻለው

  • @VjdGjg-mr1by
    @VjdGjg-mr1by 6 месяцев назад

    ገኒ ከቻልሸ እናትዋን አቅርቢልን

  • @user-kv8lk3rh4g
    @user-kv8lk3rh4g 7 месяцев назад

    የኔም ጓደኛ ሳርነበርና ለናቷ ቆርቆሮቤት ሰራችላት በምንደሁየተጣሉት ባላቅም ከቤት አባረረቻትአሉ እሷም ዞሮመታ ከናቷቤት ተድራወጣች ምንብቶን እናትናት ግን ልጂ ብታጠፍም ይሄን ያህል መክፍት አልነበረባትም

  • @user-rn5vm8kr4o
    @user-rn5vm8kr4o 7 месяцев назад

    አባት ግን 😢😢😢

  • @khokonalii1610
    @khokonalii1610 7 месяцев назад

    አይይይይይይ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 7 месяцев назад

    يا الله

    • @sofi8983
      @sofi8983 7 месяцев назад

      ደምሪኝ ሁቢ

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 7 месяцев назад

    ባለ ምግቤቱን ስም መጥቀስ አልነበረብሺም ለትዳሩ ሲባል ያለፈ ነገር ስለሆነ 😢😢😢😢😢አይዞሺ ማማየ

  • @Hh-ov3nj
    @Hh-ov3nj 6 месяцев назад

    😢😢😢

  • @user-wn6gg1rl6n
    @user-wn6gg1rl6n 7 месяцев назад

    እናት በማንኛው አጀቱዋ እማ እድክ ስጨክን ይከብዳል

  • @user-fe8kj7sx6q
    @user-fe8kj7sx6q 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉😢

  • @aregafente8702
    @aregafente8702 7 месяцев назад +1

    በግድ ለደፈረ ወንድ ከብሎ እሂ ሁሉ ለምን አስፈለገ ለሞሞት የሚደርስ ወደሽ አድርገሽ መዋሸት ነው የሚሆነው😂😂😂

  • @msm5155
    @msm5155 7 месяцев назад

    Zereto

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 7 месяцев назад +1

    ሠላምፍቅርአድነትለሀገርለወገንተመኛሁአላህመጨረሻችንንአሳምርልንተሠደትለሀገርያብቃን

  • @FathmaAlwagan
    @FathmaAlwagan 7 месяцев назад

    😢😢😢❤❤❤

  • @yeshewasemeru3041
    @yeshewasemeru3041 7 месяцев назад

    Ahun min endayhone new enatishen metamew? Enat endez tebalalech ende?

    • @sihin9261
      @sihin9261 7 месяцев назад +1

      Yalteneka gilgil yaqal

  • @naimakano4604
    @naimakano4604 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @asnakesh775
    @asnakesh775 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MohamedMohamed-iz1ub
    @MohamedMohamed-iz1ub 7 месяцев назад

    😍😍😍😍

  • @user-br7jl4wo4d
    @user-br7jl4wo4d 7 месяцев назад +4

    ኤጭ የዚች ልጅ ታሪክ መቅረቡ ደስ አይልም ማንንም እና ምንም የሚያስተምር አይደለም ሌብነቷ ዱርዬነቷ..... ማንም ወላጅ ይህን መቋቋም ስለማይችል እናትሽ አይፈረድባትም በአረብ ሀገር ስራ ተቃጥላ ስትመጣ ደግሞ ልጇ ስታቃጥላት የምር ይሄ ከባድ ነው።

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 7 месяцев назад

      እና አረብ ቤትእኮለሷእማያል የሰራችዉ ለራሷነዉ እድሜ ለአባቱ

    • @mobilemobile4777
      @mobilemobile4777 7 месяцев назад +1

      አያቷ ልጃቸዉ ወንጀል ዉስጥ እንዳይገባ ብለዉ ነዉ መደፈርሽን አትናገሪ ያሉት እሷ ደግም ጐረቤት እየሰረቀች የምትሰጠዉ እያለ ለምን ይራባሉ በማለት ነው እናቷ የባሏን ጥላቻ ስላለባት ነው ደግሞ ኮ አረብም በጣም ጥሩዎች አሉ የኛዎቹ ትንሽ ስናገኝ አዉሬዎች እንሆናለን በልጅቷ አልፈርድም ትክክል ናት አያትየዉ ግን አበላሽተዎታል ግን የወንድ ሸርሙጣ አይጣልባችሁ

    • @AnthonyT-vr3ug
      @AnthonyT-vr3ug 7 месяцев назад

      What do you mean I don't understand you what kind evil person are you

    • @AnthonyT-vr3ug
      @AnthonyT-vr3ug 7 месяцев назад

      You must be a devils daughter stupid

    • @uaesara8261
      @uaesara8261 6 месяцев назад

      አይ እህቴ ይህሌባ አያሰብልም የበሰለ ምግብለጎረቤት መሰጠት ምንም አይደለም

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 3 месяца назад

    አንቺ በጣም ጅል ነሽ ከብርትኳን ጋር ይቅርብሽ

  • @AyenLewtie
    @AyenLewtie 3 месяца назад

    እናትሽን ገፍትረሽ በመጣልሽ በልጅሽ ይግጠምሽ የተረገምሽ

  • @rediesemaret5055
    @rediesemaret5055 7 месяцев назад

    እሄን ትምህርት ለምተዩ አበቶች እነቶች ልጆች ሁለችንም ልነስብ ይገበል ልጅ እንደ ልጅ ለማደግ ትልቁን አስተዘጾ መኖር አለበት ልጅ እነቱን አበቱን ማክበር አለበት