Hi, how can you define the rank of the house exactly , where it is found says? Is that mean the floor or what? The house is condominium used for living, this make me confuse to decided exactly what is it. I would appreciate it if elaborate it more.
@@mengistumulatu106 lek new,gebin mesert yarege geber mehon yegbwal hulum yebet balbet akeray aydelm.Beyans ye efoyta gize besetu le hezbu beysbu unfortunately they dont care about the people.
ሰብስክራይብ እና ላይክ እያደረጋችሁ
እነደርጋለን ግን የልገበኝ ቤቱ ደርሷቻው እሥከሁን ሰይጠቀሙበት እንዴት ግብር ክፈሉ ይባላሉ?አልገባኝም፡ ሰው በቤት ክርያ ተሰቀየ ቤቱ ተሰጠቻው አልተሟለም እደገነ ደግሞ ወጭ ፡ግብር መክፈል ተገቢ ነው ግን እነስተውል ሰትጠቀምበት ያማል።
በእለም የሆነ መትዳደሪያ ነው ለኢትዬዽያ ብቻ አይደለም
@@rosagiorgiprim6746i7
168 , how ?
Sry, I got it.
በጣም የሚያሳዝን ነው በዚህ ኑሮ ውድነት ስው መኖር እያቃተው ምን አይነት ጭካኔ ነው ህዝቡን ማስለቀስ እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ ስው መመገብ አቅቶታል በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ
ለምን ያሳዝናሉ? እነሱ ለተከራይ አዝነው ያውቃሉ ?ለኑሮ ውድነቱ አንዱ ምክንያት የቤት ኪራይ መወደድ አይደለምን?
@@getachewbihonlign3041ቤት አከራዪስ የወር ገቢው ቤቱ ከሆነ ከየት አምጥቶ ይመገብና ይለብስ መሠለሽ?😮
እሺ ታዲያ ይሄ ያስቀንስልህ መስሎህ ነው 🤣🤣@@getachewbihonlign3041
ስለመረጃው እናመሰግናለን።
Thanks a lot very clear information.keepit up
ለኑሮ ውድነት ሌላ ወጪ ጨመረልን ደጉ መንግሰታችን
😂😂😂😂ምን አለበት የደላው ህዝብ እየጨረሰ እያፈናቀለ ግብር ይላል
እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሰግናለን
የራሳችንን ቤት ከመንግሰት እንከራይ ማለት ነው ???በጣም ያሳዝናል የት ሄደን እንኑር ??
በትክክል
ምንድነው የምታሳየን ሙታን አንድ ነገር አይታይም
ተባረክ ወንድሜ
ከሁሉ በፊት ምናለ ይህንን አስቸጋሪ ጊዜ መጀመሪያ ብናልፍ!!!🤔🤔🤔
Thanks for information 👍
So nice of you
Thanks so much sele import & export sele custom variance tenesh betaseredan
very great thank you
Thanks
Enamesegenalen
Bless you betam amsegenalhu bezu tetkmyalhu
Ene milih condominium le 99 amet beliz yetegeza new besum gibir yikefelal ende? Deregaw beminidnew yemitawekew?
Thanks
No problem
ጌታሰላም፡ያጣልን።
Btame enamesegenalene yne lji 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
በጣም ወቅታዊ የሆነን ይህን አጀንዳ በማቅረብህ ምስጋና ይድረስህ
Thanks
ለማብራሪያው አመሰግናለሁ ።የኔ ጥያቄ ኮንደሚኒየም ላይ በአንደኛ ፎቅ ያለ እና አምስተኛ ፎቅ ያለ ተመሳሳይ ስፋት ያላቸው ክፍያቸው እንዴት ይታያል?
1,2,3 and 4 how do we know which group we are please??
Hi, how can you define the rank of the house exactly , where it is found says? Is that mean the floor or what? The house is condominium used for living, this make me confuse to decided exactly what is it. I would appreciate it if elaborate it more.
Thank you so much!
You are helping us a lot, keep up the good job!
ወንድሜ ቤቱ ለመኖሪያ ተሰርቶ በአሁኑ ግዜ ለቢሮ እያገለገለ ቢሆን በየትኛው ነው። የሚሰላው
ስታስረዳ ቀለል አድርገህ ቶሎ ይገባል እናመሰግናለን መምህር ሀኒ።
thanks
እናመስግናለን። የቤት ሽያጭ የዝውውር ግብር አስራር ማቅረብ ብትችል መልካም ነበር።
በጥያቄህ መሰረት ቪድዬ ተሰርቷል መመልከት ትችላለህ
የምበላዉ ሳጣ ልጀ ምንድነዉ ሚባለዉ
Betu yarefebet aydel yemitasebew becha new aydel ?
ጥሩ መረጃ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን።።🙏🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
ያሳዝናል ህዝባችንን የኑሮ ውድነቱ የቀን ጨለማ በሆነበት ጊዜ ግብር ከባድ ነው
ግብሩ ከስንት ካሬ ሜትር በላይ. ነው መክፈል ሚጀምረው??
Konjo mabraria new!
መመሪያዉ የወጣዉ በሚያዚያ ወር ነዉ። ከየካቲት 30 በኋላ በመጋቢት ወር ማለትም መመሪያዉ ከመዉጣቱ በፊት በቀድሞዉ አሰራር ተቀጥተዉ የከፈሉት አንድይት ይስተናገዳሉ?
እኛ ያወቅነው ሌሎች እንዲደርስ like ማድረጋችንን አንርሳ!
አመሰግናለሁ 👍
Dereja endet new yemiwetalet? Msale gofa mebrat hayl 2 gna fok yale yemenoriya bet. Ebakh as redan
government accounting አስተሚረን
is it Property tax only or monthly rent also paid accordingly?
ይህን ጥያቄ በሚቀጥለው ጥያቄ መልስ ተሰጥቶታል
ዋናው ቤት ለግንባታ ተብሎ ፈርሶ ያለው የሚከራይ ሱቅ ነው እንዴት የው የምንከፍለው?
ኮንደሚንም ሆኖ አውን የደረሠው (ልማቱ )ገና ያላለቀ ይከፈላል?
የሆቴል ሂሳብ አሰራር charte of Account ይዘቱን ብታሳይ
የፎቅ መኖሪያ እንዴት ነዉ የሚሰላዉ
Thanks, but ur explanation is much speedfull & try to clarify it slowly
Ok next time
አንደኛ እና 2ኛ እንዴት ነው የሚታወቀው?
please i get confused i pay property tax already. my house is rented do i have to pay rent txt as well?
please I waiting your answer?
exactly sorry for late replaying
Thank you🙏
118 ካሬ እንደንኛ ደረጃ ስንት ይሆናል ይመኖሪያ ቤት
Pls pls pls asredagn menoriya bet ena anestegna megazen yalew bet endet new miselaw be menoriya ena besra new weys be sera becha new seletu yemiseraw
ካርታው ለንግድ ካለ ለንግድ ይሆናል ለመኖሪያ ከሆነ ግን በመኖሪያ ነው ሚወሰነው።
ጥሩ ማብራሪያ ነው።Mixed ቢሆንስ? ለምሳሌ G+2የሆነው 94 ካሬ ሜትር ቤት የምድር ወለሉ የድርጅት ኪራይ የላይኛው መኖሪያ ቢሆንስ ግብሩ እንዴት ይሰላል?
በሁለት መንገድ ይሰላላ በኪራይ ገቢ ግብር እና በመኖሪያ
ስለማብራሪያው አመስግናለሁ። ለንግድ ቤት አከራቼ የአከራይ ግብር እከፍል ነበር አዲሱ ህግ ይመለከተኛል?
አዎ የአከራይ ተከራይ ግብር እና የቤት ግብር ይለያያሉ
Calculation betam nw yesesasatkw, ye girb metane endeza aydelm mimretw
ጤፍ እና በርበሬ ዘይት ትራንስፖርት ልዩልዩ
የፍጆታ እቃዎችን መንግስት ለዜ
ጎቹም አንዲቀንሥ ማድረግ አለበት
የገዛነውን ቤት በኪራይ ኧረ እግዚአብሔርን ፍሩ በላቸው የገንዘብ እጥረት መንግስትን እንዲህ ካደረገው ሌላው ቀማኛ ወይም ሌባ ቢሆን ይገርማል?
የሚየሰፋ እንጅ የሚያጠብ አይመጣም አለች ሴትየዋ ቆይ ለመሆኑ የአለም ባለቤቶች መግስታቶች ብቻና ብቻ ነውስ ወይሰ ህዝብ ያገባዋል???????
😂😂😂😂
Yigermal gena ye air yaskeflalu
Min ayten
እኔምለው አንደኛ ኪራዩ አልከን እንዴ የተከራይ አከራይግብሩእየተከፈለ እንደገናኪራዩ ይታያል ኢሄነገር ታድያ ወዴትእየሄድነው
ሁለቱ የተለያዩ የግብር አይነቶች ናቸው
በደጉ ዘመን የተሰጠን ቦታ ላይ እንደአቅማችን ሠርተን ከራሳችን ቀንሰን ልጆቻችንን ደባል አድርገን ለመኖር ስንል እናከራያለን ጡረተኞች ነን ምን እንሁን
የቫት ሪፖርት አሰራር በአዲሱ ፎርማት በኦንላይን ስራልን።
ኧረ ምን ይሻለናል? የኮንዶሚኒየም ሱቅ ግብር አንደኛ ደረጃ የተባለ ለ45ካሬ አመታዊ ገቢ 201000ብር በላይ ገምተዋል ቅሬታስ ብናቀርብ መች ይሰሙናል ፈጣሪ ብቻ ይድረስልን።
Yeha berase nebert mengset yehan hulu yemaskdle kehon mechou yasflgal begza ne eat mengste zerefa new mende new
This is good thing for the future and for Ethiopia 🇪🇹 I hope everyone one agrees with it
Hmmm, no what are you😒
ገና ስራው አልቆ ያልተገባበት ኮንዶሚንየምስ እንዴት ነው የሚከፈለው???????
ቦታው ወደ ሊዝ የገባ ከሆነ ክፍያ ይኖረዋል?
አዎ
ለሃኒ ቲዩብ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ።
የምታቀርባቸውን ፕሮግራሞች መከታተል የጀመርኩት በቅርቡ ቢሆንም ፕሮግራምህ አስተማሪ በመሆኑ አባል ሆኛለሁ በዚህም መሰረት አንድ ጥያቄ አለኝ።
ጥያቄዬም እንደሚከተለው ነው
እኔ የግል መኖርያ ቤት አለኝ እናም ያለፈው መንግስት ቤት መስሪያ ቦታ ሲሰጠን ሰፊ ቦታ ስለሌለ ወደ ላይ ስሩ ብሎ 72 ካሬ ሰጥቶን ሙሉ ቦታውንና ወደ ላይ በመስራት እስከ ሶስተኛ ፎቅ ሰርቻለሁ እናም ዋናው ጥያቄ ግቢ ስለሌለኝ ሶስተኛ ፎቁን ትንሽ ክፍል ሰርቼ አብዛኛውን ቴራስ ልብስ ማጠቢያ ፣እህል ማስጫ፣ ልብስ ማስጫ ወዘተ የመሳሉለትን አድርጊያለሁ እናም ይህ ሶስተኛ ፎቅ እንደሌሎቹ ክፍሎች ጣሪያና ግድግዳ ሳይኖረው ሂሳብ ውስጥ ይገባል ወይ?
😢
ሌላው ወንድሜ የዚህ አመት ግብር በወቅቱ ከፍያለሁ ስለዚህ ለአዲሱ ግብር የሚቀጥለው አመት ነው የምሄደው?
የቤት ግብር ከፍለህ ከሆነ አዎ ካልከፈልክ ግን ይመለከትካል።ያው ቤት ካለ ማለት ነው
የ 2015 ግብር በወቅቱ በድሮ ከፍያለሁ ስለዚህ አዲሱን በዚህ አመት እከፍላለሁ ወይስ በ2016 ነው የምከፍለው
Algebagnem bedeneb betaberaraw teru neber
ሰው ትርፍ ቤት ኖሮት የሚያከራይና ኑሮውን አቅቶት ካለችው ቤት ላይ ቀንሶ ተጣቦ የሚኖረውንም እኩል ግብር ክፈሉ ማለት ምን ማለት ነው የቤታችንን ግብር ውለው አስከፍሎ አሁን ደግሞ ያከራይ ክፈሉ ማለት አይከብድም በጡረታ የሚኖሩስ ምን ይሁኑ የት እንሂድ ሌላ ሃገር የምን እግዚአብሔር ፍርዱን ያምጣው ሌላ ምን አቅም አለን።
የላን
ግንባታው ያላለቀ ለመኖር ዝግጁ ያልሆነ ቤት ግብር ይከፍላል ወይ?
Le agelgelot zegeju yehone hulu benorebetem bayenorebetem yekefelal
ክፍያው ሠርቢስ ቤቶችንም ያካትታል ወይ?
አዎ
Ethiopiawi Ethiopia betedegagami betelateee setwerere lejunee , nebretune ena genzebunnn le hageruu selemigeber yebate gebirrr biqerelet elalehuuu !!!!
የንግድ ቤትም ልክ እንደመኖሪያ ግማሹን ነው ሚከፍሉት?
ለዘንድሮው አመት 75%
ለምንድነው 6000 ምንቀንሰው?
እንዳት ነው ግባታው ይላላቀ ቤት ግብር የሚከፉለው?
ግንባታው ተጠናቆ ለመኖሪያ ከሆነ 12 ወር እንዲሁም ለንግድ ከሆነ 18 ወር ይታያል
የት እና እንዴት ነው የሚከፈለው??
ገቢዎች
የኛ መግስት መጥፎ መጥፎውን ነው ከሌላ አገር ግልባጭ የሚወስደው እነሱ ለዜግነትም ይከፍላሉና እሱንም ግልባጭ ውሰድና የዜግነት ክፈለን በሉልን መቀበል ብቻ ሳይሆን መስጠትንም ልመድ የሚቀበሉ እጆች አይደክሙም የሚሰጡ እጆች ግን ከመድከምም አልፈው ይዝላሉ 😭😭😭 እንባችን ይፋረዳቹ ሌላ ምን አቅም አለን ።
ከስድስት ሺ በላይ ከሆነ ለምን 6000 ተቀነሰ 7200 አይደል የሚሆነው ምጣኔው ደግም 222 ምክንያቱም 0.045 የቀነስከው ከስድስት ሺ በላይ ለሆነው ነው
merer belen kehager endentfa leyadrgen new yenuro mewededu sayanes geber belo metaben demo
ያደጉ ሀገራት ላይም የሚተገበር የግብር አይነት ነው።ለኛ ነው አዲስ የሆነው ።
ያደጉት ሀገራት ነባራዊ ሁኔታና የኛ ምን አገናኘው። ለሙስናና ተጠያቂነት ስርዐት ያላበጀ "መንግስት" (ሰላምና ፀጥታን ትተን) በምን ሂሳብ ነው ደሀ ህዝብ ላይ በአንዴ የሁለት ሺ ፐርሰንት ጭማሪ የሚያደርገው?? ይሄ ምን ይባላል መሰለህ, ሲያሩ አይታ ቀዘነች!!
የማናከራይስ ቤት እንከፍላለን ?
Awo
በዚህ ከቀጠላችው ለአየር ለፀሀይ ታሰከፈሉናላችው ሱዳን ዳቦ ጨመረ ብላ መንግሰት ገልብጣለች ያንን እያሰባችውም
ንቤቱን ይወሰዱት ቀልደኞች መን ይሰማቸዋል
የሊዝን ይመለከታል?🤔
Awo
ሠንዘረዡ በደንብ ስለማይታይ በትልቁ ብታሳየን
Ok
ስለዚህ ይሄ ባለንብረት በወር ለመንግሥት $851.41ሣንቲም እየከፈለ ሊኖር ነው በገዛ ቤቱ ኪራይ
መንግስት ሆይ ልብ ግዛ አንተ ቤተመንግሥት ልትገነባ የማህበረሰቡ ህይወት ማቃወስ አግባብ አይደለም
እንደኛ ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ ደረጃ የት የት ነው
እንዳከባቢው ይወሰናል
አይ ብልፅግና ውነትም ብልፅግና የችግርና የመከራ ፋብሪካዎች
ይበለን የቤት ክራይ እድሜ ለኮነሬል መንግስቱ ሐ/ማርያም 7 ብር ስንከፍል ቆየን በአቶ መለስ ኮንዶ ሚኒየም በብድር ተሰጠ ያለው ካሽ ከፍሎ።። አሁን ዶ/ር አብይ ሲመጡ የበለጠ ከችግር እንድናለን ሲባል ለአነድ ክፍል ቤት ግብር እረ ዶ/ር አብይ በምን አግኝቼ ባስረዳዎት ደካማ በአንድ ክፍል ተቀምጦ ስራ የለው ከየት አምጥቶ ይክፈል ግን እርሶ ተስማምተው ነው።።እንኳን ለግብር የሚበላ ምግብ በከበደበት ወቅት።።አስነብቡልኝ ለዶ / አብይ።።ይሄኔ እሳቸው አያውቁም።
40/60 ኮንዲሚኒየም ባለቤቶቹ እየኖሩበት ነዉ ምንም የክራይ ገቢ የላቸዉም 73 ካሬ ነዉ አነሱ ስንት ይከፍላሉ ማለት ነዉ ??
ቤቱ እዳ የለበትም 100% ከፍለናል ብለዋል የእነሱስ እንዴት ይታያል ምን ያህል ይከፍላሉ በአመት ??
ወደ 9,600 አከባቢ ይከፍላሉ ደረጃው በ1ኛ ላይ ከተመደበ
1ኛ ደረጃ 2ኛ ደረጃ 3,4ኛ ደረጃ የሚባሉት አልገባኝም ፣ እንዴት ማወቅ ይቻላል ????????
እንደ አከባቢው ይለያያል
You can find on land holding certificate( LHC) OR ''KARTA'' @ the bottom
የቤት ግብር በጣም ትንሽ ነው ስለዚህ አሁንም መጨመር አለበት። በሚሊዩን ቤት የገዛ ሰው አሁን ማልቀስን ምን አመጣው።
የአካራይ ታክስስ እንዴት ነው ?
አከራይ ከሆነ ይከፍላል ይህ ግብር የአከራይ ገቢ ግብር ሳይሆን የቤት ግብር ነው
ለመልሱ አመሰግናለሁ
አዎ ግዴታ ነው። እንደተከራየው መጠን ነው ። በዓመት ከ 500 000 ሺህ በታች ከሆነ ቀበሌ ነው የሚከፈለው። ከዛ በላይ ከሆነ ገቢዎች መሥሪያ ቤት ነው ።
My friend, you should have done much better than this. Too much bla bla ........ Script and do the recording! I didn't finish it.
በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ🤔🤔
ምንድነው ደረጃው የሚገልጸው አካባቢን ነው ወይስ የፎቁን ነው ደረጃ ብታብራራልን
ቤቱ የሚገኝበት የቦታው ደረጃ ።
መጥኔ ወይ ምጣኔ። በ168.00 እና 10,000.00 መሀል ያለው ክፍተት አልበዛም?
አንተን ግን ላመሰግን እወዳለሁ።
አመሰግናለሁ
ማናባቱ ይከፍላል አንድ ማገር የጣልህ ትመሥላለህ
የታደሉ ዜጎች መንግሥታቸው ቤት ሠርቶ ለዜጎቹ ይሰጣል የእኛ ደሞ እኛ የሠራነውን ሊያከራየን ነው
አሁን ማወቅ የፈለግነው ቅጣት ተጀምሮዋል ወይ ከተጀመረም ለምን ???
አንዳንድ ቦታ ቅጣት እያነሱ ነው አንዳንድ ቦታ ግን እያስከፈሉ ነው።ትንሽ ጉራማይሌ ነው።ቋሚ አሰራር የለም እስከአሁን መስተካከል ያለበት ጉዳይ ነው።
ማን አቤት ይበልልን ግን አንድ አይነት ዜጋ ሆነን የተለያየ ስር ቢስ!!! ለፍተን በሰራነው ቤት እንዲህ ግፍ ሲሰራብን ሼም የለም ፍትህ ፍትህ!!!!!!! ደሞ ትላልቅ አዛውንቶች ሲጉላሉ ማየት እንዴት ይከብዳል
የኢትዮጵያ ህዝብ ዝምታውን መስበር ያስፈልጋል ገና ልገና ቤተን ታከራያልህ ብሎ ይህን ያህል መተመንና ማስከፈል ትክክል አይደለም።
lik nw sew zem blwal mn eytbke nw
በዚህ ሁኔታ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ጎዳና ላይ በላስቲክ ቤት ሰርቶ መኖሩ ነው በለኛ። ይገርማል ሰው ከክራይ ቤት በብዙ ድካም የሞት ያህል ከሰውነት ጎዳና ወጥቶ ቤት ቢሰራም አሁንም ተከራይ የሚያደርገውን ህግ ማውጣቱ ምን ለማምጣት ይሆን? ሰው እኮ የሚበላው አጥቶ በገዛ እቤቱ ውስጥ በጣር ላይ እንዳለ ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን? ከመኖሪያ ቤት ላይ ግብር ጭኖ ከመሰብሰብ ይልቅ ሰፊውን መሬት ለሚያለሙ እውነተኞች ሰጥቶ ሀገር ብታድግ ይሻላል። የከተማው ነዋሪ ገንዘብ ከየት ያመጣል የሚበላው እንኳን በጭንቅ ነው። ይህ ህግ ቤት ያለውንና ተከራይን የሚያባላ የሚያስጨንቅ ነውና ትክክል አይደለም።
Bezu bota aseraru cheger alew.Le misale tekrayn be wor ke 10,000 eske 15,000 eyskflu be amet 10,000 geber aykbdem bayhon akeray metseaseb benor .Bezu akeray selfish new.
@@Lovebk98 ትክክል ነው አልተሳሳቱም። በጣም እራስ ወዳድ የሆኑ ሰዎችማ በእርግጥ አሉ። መንግስት ሁሌም በሀገራችን በሁለት እግሩ ቆሞ ስለማያውቅ ህጉም ተለዋዋጭ ነው። ነገር ግን በተለይ በጉልበት ስራ በድካምና አልበላም አልጠጣም ብሎ ሰርቶ ገና የገባውን የቤት ባለቤት ላይ የአመት ግብር ከፍ ማድረግ በተከራይ ላይ አለ አግባብ እንዲንቀሳቀስ ይገፋፋዋል ብዬ እገምታለሁ። ክራይን ያየ ብቻ ይገባዋልና እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያምጣልን።
@@mengistumulatu106 lek new,gebin mesert yarege geber mehon yegbwal hulum yebet balbet akeray aydelm.Beyans ye efoyta gize besetu le hezbu beysbu unfortunately they dont care about the people.
በጣም የሚገርም ነው መንግስት አገራዊ የምርት መጠን ገቢ ማግኘት ሲያቅተው በመኖሪያ ቤት ግብር ተቀባይነት የለውም ።
አረ ወዴት እየሄድን ነው የቀን ጅብ ብያለዉ😭