Do not be serious. It is simply to cover up the crime of demolishing many poor homes without giving alternatives. Just it to make sure those who lost their house could not get house to rent as well.
Be man nibret new ante ina mengist waga wesagn yehonachihut??? Kewededeh...serto yostih!!! Hitsan ina qebele..be sew genzeb yaleqsal sibal...qeld yimeslegn neber!!!
What is going on, it is completely insane. It is better to confiscate them . What’s free market ? What is the government in put ,in assisting the Owner's.
The prime objective is missed, and it will create more havoc in the already divided society. Instead the government should easily land acquiring policy for those who can build their own dwellings and freedom for both parties in this case. We shall see as time goes.
Hagwritu..bemin aynet niftamoch ijj new yewedeqechiw??? Socialism in its worst form..in the hands of teh worst embeciles...is coming back to us!!!! Betochein hulu sechie...tekeray ihonalehu!!!
መንግሥት በዚህ መንገድ የቤት ችግርን መቅረፍም ሆነ ዋጋ ማረጋጋት አይችልም።ሣርና አበባ ከመትከል ቤት የማፍረስ ዘመቻውን ገታ አድርጎ በቤት ልማት ፕሮግራሙ ቢተጋ መልካም ነው።
አብይ እየሄደ ያለበት መንገድ የግለሰብ ቤት እኔ ላከራይ ልዝረፍ ነው። የነፃ ገበያ ውድድር የሚለው ለአብይ አይገባውም ምክንያቱም በህይወቱ አንድ ንብረት አፍርቶ ወይም አስተዳድሮ አያቅም።
Antem ketekeray eyezerefku lnur bay neh gna be Abiy gize aychalm
ዞሮዞሮ፣መንግሥት፣ከአካራ፣ብቻነበረ፣እስካሁን፣ግብርሲቀበል፣የነበረ፣ው፣አሁነ፣ግ፣ከተከራይምጭምር፣ሊሆን፣ነው፣መሠለኝ፣ለምን፣ብትሉ፣በየአሠቱ፣ተከራዮች፣ላይ፣ሲጨመር፣መንግሥት፣ደመሞ፣በግብር፣መልክ፣ይወስደዋል
Terrible mistake
ይሔ ለተከራይ ማዘን ሳይሆን መግስት ለራሱ የተከራይ አከራይን ግብር ለማስላት እንዲያመቸው ነው
ከሊስትሮም የግብር ስብስባ አዋጅ እንዳይወጣበት ያሰጋል
ሚዛናዊ የሆነ የኪራይ ተመን ካልተቀመጠ በስተቀር አሁን ያለውን ዋጋ በደላሎች የተተመና በነሱጥቅም ላይ የተመሠረተ ነው
አናከራኝም about that
አሪፍ አማራጭ 😂😂😂ፎ ለምን አይስጧቸውም ቤቱን
የቤት ኪራዩ በተመሳሳይ ቦታ በካሬ መነሻና መድረሻ ዋጋ መኖር አለበት ።
ይህ አግባብ ያለው ፍትህ አይደለም መፍትሄም ሊሆን አይችልም ቤት አከራይ ላይ ብዙ ተጭናችኋል ምንም መብት እንደሌለው ነው ያደረጋችሁት ፕሮፖርሽን ካርታ ሰጥተናል እያላችሁ ለዋስትና እንኳን የማያገለግል ካርታ አስይዛችሁን ለእሱ መፍትሄ ሳትሰጡ ተስፋ እናገኛለን መፍትሄ ይኖረዋል ብለን ስንጠብቅ ስለእሱ ችግር ምንም ሳታነሱ ሌላ አዋጅ አመጣችሁ አግባብ ስላልሆነ እንደገና ቢታይልን ጥሩ ነው። ይህ ህዝብና መንግሥትን ለማጣላት የተፈፀመ ሥራ ነው ያሳዝናል ቢታሰብበት የፍትህ ያለ እንላለን።
የሠው ቤት እያፈረሳችሁ በሠው ቤት ያገባናል ብላችሁ እንዘዝ ማለታችሁ በጣም ነውር ነው።አላማችሁ ተከራይና አከራይን ለማባላት ነው።ይልቅ የኑሮ ውድነቱን አታረጋጉም???? ሴራችሁ ግልፅ ነው።እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ።
ግን ጌድዬን ቅን ሰው ይመስላል
እኛ አንድ አንድ ክፍል ያለው ቤት ነው ያለን በአጠቃላይ ተከራዩ አቅም የለውም ቤቱን ከተከራዩ ጀምሮ ምንም አይነት ጭማሪ አልጨመርንም የሰፈሩ ኪራይ ዋጋ
4000 አና 5000 የአንድ ክፍል ዋጋ እኛ ጋር 1000 እና 2000 ውልም የለንም ቤቱን ማደሻ ስንፈልግ ተነጋግረን ይጨምራሉ ብለን ነበር አሁን ምንድን ነው የምናረገው አማክሩን።
Atefachihu!!! Tekeray...asibo yichemirilignal bilo maseb...mogninet new!!! Be gizie mabarer neberebachihu!!!
ቤቱን ለማደስ የእድሳት ፈቃድ አከራዩ አውጥቶ ለማደስ ወይም የተለየ ግንባታ ለመስራት ቢፈልግ ይሄስ እንዴት ይታያል። ወይስ ተከራዩ ሁለት አመት እስኪሞላው መጠበቅ አለበት?
Parlama members are not happy i think most of them rent homes.
የተከበሩ ለህዝብ ያሰቡ ከሆነ የህዝብ ናላው የዞረበትን የዳ ቦ የጤፍ እና ዘይት ዋጋ ላይ አትጨነቁም።
መንግስት የራሱን ሃላፊነት የተለያዩ የቤት መስሪያ አማራጮችን በማቅረብ መፋታት ሲያቅተው በሰዎች ንብረት ላይ በአዋጅ ዘራፍ ማለት አግባብ አይደለም ከተቻለ በየቀኑ ዋጋ በመጨመር ኑሮን ጣሪያ ያወጡትን ነጋዴዎች አንድ በሎቸው ካድሬና ህፃን ልጅ በሰው ገንዘብ ያለቅሳል ሆነብን
ለስድስት ወር ወይም ለአንድ አመት ቢሆን ይመረጣል ሁለት አመት ብዙ ነው ሲቀጥል የቤቱ ባለቤት ምንም አይነት መብት በቤቱ ላይ እንዳይኖረው የሚያደርግ ነው :: ምን ማለት ነው ከባድ ምክንያት ?
Do not be serious. It is simply to cover up the crime of demolishing many poor homes without giving alternatives. Just it to make sure those who lost their house could not get house to rent as well.
ይህ የአሰራር ደንብ ወይም ህግ የአ/አ ዲሞግራፊ ለመቀየር ትልቅ አስተዋፆ አለዉ. ከዛም በላይም በአገሪቷ ኢኮናሚ ላይም ከፍተኛ ተፁህኖም ሊያስከትል ይችላል. ዲያዝቦራዉም ከእንግዲ ኢንቨስት የሚያደርግበትን ሁኔታና ቦታ ደጋግሞ ማሰብ ሊኖርበት ነዉ.
እግዚአብሄርን ንቃችሁ ለሠራችሁት ሁሉ እግዚአብሄር ይፈርድባችሁአል።እግዚአብሄር አይዘበትበትም የዘራችሁትን ሁሉ ያሳጭዳችሁአል።
አረ ምን አይነት መነግስት ነው እነሱ ሲፈልጉ በአንድ ሳምንት ውስጥ የሰው ቤት አፍርሰው ያፈነቅላሉ
በድሃ አገር መዶሻና የፖሊሲ መመሪያ ይበዛል ለምሳሌ በቫት ምክንያት ሸምቶ መብላት አልተቻለም መታሰብ አለበት
አንደገና መታየትአለበት መነሻ መሆን የሚገበው አሁን ያለው ኪራይ ዋጋ መሆን የለበትም ምክንያቱም ከመጀመረያም ከአቅም በላይ የናረ ዋጋ በመሆኑ መነሻ መደረግ ያለበት አሁን ያለው ኪራይ ዋጋ ግማሸ ተደርጎ መነሻ መደረግ ነበረበት።
Be man nibret new ante ina mengist waga wesagn yehonachihut??? Kewededeh...serto yostih!!! Hitsan ina qebele..be sew genzeb yaleqsal sibal...qeld yimeslegn neber!!!
አዎ ንብረታችን ነዉ. ገና ይፈርስል
ያአከራይ በአስራ ሺህ ብሮች ተጥሎበት ከየት አምጥቶ ነው ግብር የሚከፍለው ግብር ቢቀንስ አስቤዛ ቢቀንስ የቤቱ ኪራይ ይቀንስ ነበር ቤቱ ብልሽት ቢገጥመው የግንባታ ማቴሪያል ስንት ነው ዋጋው በአሁን ሰአት ያ ታሳቢ ተደርጎለታል ለአከራይ?
ዞሮ ዞሮ መንግስት የያዘው የሰውን ንብረት መቀማት ነው በገዛ ንብረትህ መንግስ የሚያዝበት አገር ቢኖር ኤትዮጵያ ብቻ ናት በአብይ ዘመን
ነፃ ገበያ ውድድር አስቁሞ፣ በአዋጅና ደንብ በማሳበብ የግለሰቦች ይዞታና ንብረት መውረስና መዝረፍ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይመዝናል። ደርግም ሞክሮ ነበረ። ኤርትራም እስከአሁን ፖሊስ ትከተላለች።
It is better to implement the demand and supply concept rather than issuing this MAD AWAJ!
መሰራት የማይችል አካል በምንአግባብ ነው ተቆጣጣሪ እና ሰው በሰራው መወሰን የሚችለው ይሄ እኮ ኮሚንዚም እና አምባገነንነትን ነው የሚያሳየው
Tekeraim eko kitefo meblatun mezenanatun teto bat serto endakerayew sew sherown eyebela genzebun bikoteb
Amet beal bemeta kuter ye 50 sheh birr kemis lemaworawa
Melaw batesb kememnshenesh Ende akerau
1 lebes beye bealu bilebs
emenugn enkuan tekerai lehon
yekerna esurasu yeakerayoch akerai mehon yechl nebere .
Hulu akerai bemusna besbesbew birr alesrawm batun lefto tero gero aimeslu meslo yaleflgnal belo new.
Yemaregagatu tegebar yemidegf behonem bezu betam bezu negeroch metayet yegebachewal.
Habetam akerain bainekam
Deha akerain gen betam yegodal bat selesra chiger ainekawom yemil yemeslal.
በትክክል መልካም ነው መንግሥት ይህን ለህዝብ ማሰብ ጥሩም ነው ግን የመብራት የውሃ ክፋዬ እርሷም ለህዝብ ማደረገ አለበት የቤተ ክረዬ መንግሥት መተው አለበት
What is going on, it is completely insane. It is better to confiscate them . What’s free market ? What is the government in put ,in assisting the Owner's.
ጌድዬን ጥሜትወስ የ አአ ዩኒቨርሲቲ የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ያሣዝናል ሲሆን ለሆዱ ተሸናፌ
እኔ የገረመኝ ነገር ቢኖር አከራይ ለፍቶ ድክም የሰራውን ንብረት ቤት ነገ ለልጆቼ ይሆናል ያልፍልኛል ብሎ ጥር ጥር የሰራውን ቤት መንግስት በምን አለብኝነት ውርስ ለአከራይ መሸለም ምለት ንው ኧረ ፈጣሪን እንፍራ ለምን ቢባል ብስው ላብና ብስው ሐቅ መፍረድ በፈጣሪ ያስጠይቃል ምነው የደርግ አይበቃንም ያባቶቻችንን የናቶቻችንን ንብረት ቀምቶ ለግለሰብ መሸለሙ የቅርብም የሩቅም ትውስታ ነው ለማንኛውም የባሰ አታምጣ ፈጣሪ መልካም እምናስብ ያርገን በቤት ኪራይ የተቸገሩትን መንግስት ቤትሰርቶ ቢሰጥ ጥሩ ንው እንደ መንግስትነቱ እንጂ ግለስብ በላቡ የሰራውን ቤት የስውን ንብረት አሳልፎ መስጠት ተገቢ አይደለም
አዋጁ ለተከራይ የሚያስገኘው ጥቅም ከ0 በታች ነው ። እኔ እንደገባን የአዋጁ ዓላማ ለመንግስት ገቢ ማስገኘት ነው ።
ሌላው በአከራይ እና በተከራይ መካከል ቅራኔ በመፍጠር የቤት ችግርን ማባባስ ነው ።
ይህ ግለሰብ የቀበሌ ሊቀመንበር የመሆን ብቃት እንኳን የለውም ትምህርት ብቻውን ከንቱ መሆኑን በዚህ ካድሬ ማየት ይቻላል
sira fatte hulla
የናንተን ወንጀል ማነው የሚዳኘው genocides
እግዚአብሔር ይፍረድ እንጂ ምነው ሰው ለራሱ ግራበገባው በኑሮ ወድነት ጭራሸ የሶሰት ወር ቅጣት ግፈ አይደል ያደለው ሀገር ለዜጋው ያሰባል እኛ ተሳቀን መንግሥት ምን አዋጅ አወጣ እያለ ሲሆን ግዜ ገደብን ማራዘም በሰው ህይወት ሰንት ትግር አለ በወር ውሰጥ በኢትዮጵያ አኗኗር ግፈ ነው
The prime objective is missed, and it will create more havoc in the already divided society. Instead the government should easily land acquiring policy for those who can build their own dwellings and freedom for both parties in this case. We shall see as time goes.
ባለቤት አላከራይ ብሎ ቤት እንዳይቸገር ሰው የግለሰብ ንብረት ላይ ማዘዝ ይከብዳል አከራይም ያበዛዋል አስሬ ብር ጨምሩ ማለት አግባብ አይደለም
Qabalee mamalaalas asalchi new
እንዴ እነዚ ሰዎች ህዝቡን ሳያማክሩ የህዝብ ተወካይ ነኝ ብለው መንግስት ከእንቅልፉ ተነስቶ ያከራይ ጥቅም በግብር ስም በየወሩ ለመቀራመት ሲፈልግ ያወጣውን አዋጅ በሙሉ ህዝቡ በለፋ በት በራሱ ንብረት ገብቼ ካላዘዝኩ ሲል ቅሬታ ሚያነሳ ተወካይ በሌለበት ሁኔታ አዋጅ ሲያፀድቅ በጣም ያናድዳል ይሄ መንግስት ቤት የማቅረብ አቅም ባጣ ቁጥር እንደፈለገ በግለሰብ ንብረት ላይ ሊያውጅ አይችልም ከኦሮሚያ በባስ ጭኖ ያመጣው የመንግስት ቅጥረኛ ቤት ማቅረብ ሲያቅተው እንደፈለገ ያውጃል በነገራችሁላይ ይሄ አዋጅ የከተማው ዲሞግራፊ ለመቀየር ከፍተኛ አስተዋፆ አለው አቦ ይሄ መንግስት አልጋህ ሳይቀማህ በቃ ማለት አለብን በዘር መከፋፈልህን ለመንግስት እድሜ ይጠቅመዋል ጎበዝ ንቃ እንቃ ሚገርመው ያከራዩ መብት ሙሉ በሙሉ ደፍጥጦታል በተለይ አአ ለሚቀጥለው ምርጫ ከተደረገ ጉድ እንደሚሆን ስለሚያውቅ ደጋፊውን በዶዘር ቆፍሮ እያመጣ አዲስ አበባ እየሰገሰገ ነው 😢ዝምታችን ምናችን እስክቀማን ነው ሁላችንም ለመንግስ ማሸበርና አሸባሪ ሆን በአንድነት ወተን መቃወም ግድ ነው ይበቃዋል ስድስት አመት ተቀለደብን ዘረኛ ደመኛ መንግስት በቃው በቃ ይሄ አዋጅ ለመንግስት እንጂ ላከራይም ተከራይም አይጠቅምም 😮😮
God bless bro!
ምን አለ ሁሉም ሰዉ እንዳንተ ቢገባዉ! እየሆነና እየተደረገ ያለዉን ነገር በግልፁ ነዉ ያስቀመጥከዉ. እንዳልከዉም ይህ የአሰራር ደንብ ወይም ህግ የአ/አ ዲሞግራፊ ለመቀየር ትልቅ አስተዋፆ አለዉ. ከዛም በላይም በአገሪቷ ኢኮናሚ ላይም ከፍተኛ ተፁህኖም ሊያስከትል ይችላል. ዲያዝቦራዉም ከእንግዲ ኢንቨስት የሚያደርግበትን ሁኔታና ቦታ ደጋግሞ ማሰብ ሊኖርበት ነዉ
አዋጁ ዜጎች ንብረት የማፍራት ያፈሩትን ሃብት የሦስተኛ ወገኖችንን መብት እስካልነካ ድረስ የመጠቀም መብትን የአገሪቱን ሕገ-መንግስት አንቀጽ 40 ን የሚጥስ ነው።
ይህ አሰራር ሌላ የሙና ምእክል ምቋቋም ይምስለኛል:: የቤት ክራይን ; ተከራይ አስቀንስልኝና ይህን እሰጥሀለሁ ሲል; እኩራይ ደግሞ ; ኪራዪን አስጭምርልኝና ብሎሙስና ሊፈፀም ይችላል:: እንደሚመስለኝ ነፃ ገበያ ከተከተልን ዋጋውን ለተከራይና አከራይ ይተውላቸው:: ያለበለዚያ ወደሶሽልዝም ተመለስን ማለት ነው::
አዋጁ ለአገር ውስጥ አከራይና ተከራይ ግልፅ ሆኖ ሲቀርብ ለውጭ ሀገር ዜጎች የተከራይና የአከራይ ደንብና መመሪያው ኢትዮጵያዊ አከራይን ጉዳይ በልዩ ሁኔታ ከውጭ ነዋሪው በተለየ ሊታይ ይገባል::
እባክህ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቃጨችሁ መክፈል ሲያቅትህ ወይም አንድ ወር አሳልፌ ብከፍል አከራዬቹ አስጨንቀው ውጡ ማለት ይችላል ?
100% ለተከራይ ያደላ ነው አናከራይም ዶሮ እና ረባበታ ለይ።ተከራይነው ህጉ ያወጣ ው ።
ምን አገባችሁ በሰው ንብረት አዛኝ መሳይ ሰውን ለማባላት ሰለሆነ አላማችሁ በርቱ
አሁን ገና የልባችን ደረሰ በደብ ደሞ ተቆጣጠሯቸው
አሸቃባጭ ለናንተ አሰቦ መሰሏችሁ ታገኛላችሁ
መንግስት ከግለሠብ ቤት አከራይ የጨብሢ ይሠጠኝ እያለ ነው ወይስ ለህዝቡ አስቦ ነው አልገባንም
የሚገርመው ብሔር ለብሔር ነበር ቀጥሎ በሐይማኖት አባላችሁን አልበቃ ሲላችሁ አከራይና ተከራይን ልታባሉ አንሰማችሁም
በአገራችንአትዮጵያንጡረታየሚታሰበዉለመንግስትሰራተኛብቻነዉቀሪዉሕዝብየእርጅናጌዜዉእጣፋንታዉበራሱእናባፈራዉሀብትላይየተመሰረተነዉይህአዋጅንብረትየማፍራትየመጠቀምነፃነቱንየሚነፍግይመስላልምክንያቱምየአከራይተከራይየሚከፍሉአከራዮችከስንትብርበላይክራይየሚሰበስቡናቸዉምሳሌየበፊቱአዋጅ1800ብርበላይየሚሰበስቡናቸዉይላልይህአዋጅጤፍ150በነበረጊዜየተወሰነነበርአሁንስ
Evil
የቤት ክራይ ይስተካክል እብዙት ክራይ በጣም
3 wer mekerayet yemifeligis? Gust house lemaregis? Min aynet away ale?
እውነት መንግስት ለተከራይ አስቦ ነው???
No
ከደሀው ተቀምቶ ለሀብታሙ ተከራይ ይሰጣል ማ
Timotios(stomach)
አይ አንተ ሰውዬ ለሕዝብ ብዙ ትጠቅማለሕ ሲባል ተላላኪ መሆንሕ አሳዘነኝ ?ብትሞት ።
ፍት ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ሚኒስትር ሊኖር ይችላል እሱ ያለ እውቀት
Bsw bet men agebw ? Bemejemerya yaferskewn ydeh bet sralacw!!!
minim fayda yelelew awaj new... keldegna mengist
የጌዲዮን ጢሞቲዮስ መጨረሻ አያሳስባችሁም? ሀቀኛና ባለሙያ ለመምሰል ይሞክራል ግን የተሳካለት አይመስልም
አንተቤታቸው ያፈረስ ክባቸው በጦርነት ያፈናቀልካ ቸውን ነው ሰብስበን የያዝንልክ አከራይአከራይ አትበል።
ረቄቅ የሆነ አወራረስ ።
የዋጋ ተመን ለምን መንግስት አያወጣም አሁንም ለደላለ መተው ይመስለኛል
ተከራይ ተንገላቶአል።😂😂😂
አከራይ ማቋረጥ አይችልም ተከራይ ግን ይችላል ደነዝ ነህ
Abzagnaw tekeray, Betun betatko shenshino eyakeraye esu benetsa yinoral. Keza betun lemades minim yakil birr aybeqawum. Atakerayu yikribachehu.
Ke mech jemero new tegbarawi new yemihonew
አዋጁ በጣም አስፈላጊ ነው።
የማያከራዩትንም ባለሀብቶች መንግስት መወረሰ የሚያሰችል ህግ ቢያወጣ ጥሩ
Koy betochachinin teketraytew eyakerayu enesu benetsa yeminorutin min alachehuwachew????
Awaju yebelete mitekmew le akerayoch new. Meknyatum tekerayoch balgewal gubo lekebele eyesetu min tametaleh silu koytewal geta yigestsachew
ውል አልወዋልም የሚል አከራይስ
በውስጥ መስመር ከደላላ ጋር በመነጋገር የሚያሰቃዩት ይኖራሉ
ለነዚህስ ምንድን ነው ቅጣቱ ?
atikerayewaa
ቅጣት? በገዛ ንብረቱ !አትከራይ መንገድ ላይ ታድራለህ 💪
በጣም የሚያሳዝንአገር ለመሆኑ ነጻ ገበያ ማለት ትርጉሙን አያውቁትም ወይስ ሶሻሊዝምን እያወጁ ነው ለተከራይ ህግ ወጣ ብለን ስንገረም ይህ አፓርታይድ ስርአት ገና የኮቴ ታክስ ህግ በማውጣት ፓርላማውን እንደሚያስጨበጭብ ነገ የምናየው ነው
Hagwritu..bemin aynet niftamoch ijj new yewedeqechiw??? Socialism in its worst form..in the hands of teh worst embeciles...is coming back to us!!!! Betochein hulu sechie...tekeray ihonalehu!!!
ስራሳኖር፡የተከራዩን፡አቅምደረጃአጠበቅም?የስራመተዳደሪያ፡መፍጠርይቀላል? 20:19
Banda hula laba hula yarsehne bete akraye
የሰውን ገንፎ ባለቤት ሳትሆን ካላገነፋው የሚል መንግስት፣በወርቅ ይሁን በብረት ተሸልሞ ተመረቀ የተባለ የህግ ባለሙያ ሚኒስትር።ባጠቃላይ ዘራፊ መንግስት።ውል ከሌለ ተቆጣጣሪ አይኖርም።አታከራዩ!
😂
ይሄ ከመንግስቱ የቤት ቅሚያ የማይሻል ዝም በል
Ye tekerayen tekem becha yemetastebek heg new eko . Akeray bebetu yehen madreg yechelale enkuan ayebalem. Be Leyu huneta menamen becha . Letekerayu be gelse endetekemetew le akerayum bezerzer mekemet alebte. Yesew bate letasweresu new ende ekedachehu,
enough stolen from ur tenants, so you get punished one day