አስደንጋጩ የቤት ሽያጭ ቁርጥ ተመን መውጣት | Ethiopian Financial and Housing Information

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 46

  • @tadesseeshetu2966
    @tadesseeshetu2966 11 месяцев назад +2

    አገር ሰላም ሳይሆን የምን ቤት ነው መጀመሪያ የሰው ልጅ መብቱ ይከበር peace among with us God bless Ethiopia

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 11 месяцев назад +4

    ፈጣር። ፍኖን። በፍጥነትያምጣልን

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Год назад +20

    ብር ሢያጡ ቀርጥፈው ሊበሉን ነው

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 11 месяцев назад

    በሌላ ሰውንብረት ላይ ለማዘዝ ምንም መብት የለሽም። መዘጋጃ ቤት ያለው መብት የሚገባውን ቀረጥ መቀበል ነው።
    ቤታቸውን ባየሸጡስ ምን ታደርጊያለሽ።

  • @ainitu3
    @ainitu3 11 месяцев назад

    እንዲህ ነው አሁን ገና ለሃገር የሚጠቅም ውሳኔ ተወሰነ

  • @erdawtachbele9601
    @erdawtachbele9601 Год назад +4

    አዲስ የተከለሰውን መረጃ ብታቀርብ መልካም ነወ፡፡ ይህ የስም ማዛወሪያ ክፍያ ከሰኔ 5/2015 ጀምሮ በሌላ መመሪየ ተተክቷል፡፡

  • @enduman3921
    @enduman3921 Год назад +2

    በጣም ተሳስተሀል
    የዘገየ ሪፖርት ነው ያቀረብከው የካሬ ዋጋ ።
    የሰም ማዞርያ የካሬ ዋጋ በጣም ጨምሮ ከሰኔ አምስት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ተወስኖዋል።

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate Год назад

    Simple

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 Год назад

    ፋኖ ቶሎ ድረስ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Год назад +1

    ሌላውን ስትጨርሱ በሰው ቤት ሕግ አወጣችው አረ እግዚአብሔርን ገሩ መጨረሻችው አያምርም የደሀ እንባ

  • @fk3365
    @fk3365 11 месяцев назад

    ግን ማንም እንዳልወሰደ እና ቦታውን ዋጋውን በመሥቀል ........... ሻጥሩ

  • @dagmawimenelik7324
    @dagmawimenelik7324 Год назад +1

    ብልፅግና ኦሮሙማ ፣ አዳነች አቤቤ ለቂንጥሯ ተመን ወጣላት 0.50 ሳንተቲም አህያ ከበዳት

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Год назад

    የአበደ ነው አዲስ አበባ ቤት የሚገዛው ስራም አላጣሁ ለሌባ ገንዘቤን አሳልፌ የምስጠው

  • @sebleabebe8722
    @sebleabebe8722 Год назад +2

    መቼ ነዉ ሥራ ላይ የሚዉለዉ?

  • @aminyusuf4533
    @aminyusuf4533 11 месяцев назад

    🎉

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Год назад

    ወሬ ነው ያፈረሳችውትን ቤት ጉዳይ ብትናገሩ ይሻላል መንገድ የሚንከራቱትን የጠገበ የራበውን አያውቅም ይባላል ሁሉም ለዘመዶቻችው ነው የሚወጣውም የሚሸጠውም

  • @kebronmuluneh7712
    @kebronmuluneh7712 11 месяцев назад

    አማራ ፋኖ ድል ለአማራ ፋኖ አብይ እብድ ስለሆነ ምን እንደሚሳራ አያወቅም ሳይኮፓንት በሽታኛ እንዴት ጤነማ ማን እንዳሆነ ግልጽ ነው

  • @AwekeYetemeng
    @AwekeYetemeng 11 месяцев назад

    አረ ፋኖፋኖ ቀርጥፈው ሳይጨርሱን ቶሎ ግባ።

  • @hananseman6971
    @hananseman6971 Год назад +1

    Awaj mawtat becha new ende yemiyawkut sew berhab eyemote new lesum awaj awtu sewn kerhab tadegut

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib Год назад +2

    Endeze qeldachu atqerum enate welaf

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Год назад +4

    መሬቱን ሲጨርሱ እመነኝ እኛንም ይሸጡናል

  • @tebabereAbebe
    @tebabereAbebe 10 месяцев назад

    We Are Not accept new creation. We will accept for the next.

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 Год назад +1

    እባክህ ወንድሜ የኮንደሚንየም ቤት እና ሱቅ አምስት አመት ያልሞላው ግብር ይከፍላል

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 11 месяцев назад

    ሽጦ ሊኮበልል ነው እምትሽጥም እምትለውጥ አቁም ይዘው ሊፈረጥጡ ነው ሻጭም ገዥም ምንም ጋራንቲ የለህም ይዘው ላሽ ሊሉ ነው ልብ ያለህ ልብ በል ፋኖ በቅርቡ አራት ኪሎ

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 Год назад

    Senor new Leba go out

  • @etg9080
    @etg9080 Год назад +1

    That means for example for 300 m2 land, the price will be 6 million birr. Not bad.

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Год назад +10

    ፋኖ ሊገባ ነው ፤የምን ተመን ነው

    • @DawitDafa
      @DawitDafa 11 месяцев назад

      No Fanno for ever

  • @mosesblessed8252
    @mosesblessed8252 Год назад

    ኮዬ 2 ላይ መሰረተ ልማት ባልተሟላበት ግብር ክፈሉ እየተባልን ነው እስቲ ይህ መረጃ ልክ ከሆነ አጣሩልን

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Год назад

    ሰው ላቡን አንጠፍጥፈው በሰራ ቤት መንግሥት ዘረፋውን ተያይዞታል

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 Год назад +1

    73,000 New

  • @solomonbekele3842
    @solomonbekele3842 10 месяцев назад

    ይሄ መንግስት ለህዝብ የቆመ ነው ወይስ የህዝብ አጥፊ
    ህዝቤ ቀጣይ ምርጫህን አስብበት
    ከማለቅህ በፊት
    ለሁሉም ሼር አርጉና ይወቀው

  • @doit9895
    @doit9895 Год назад +1

    ምነው ተኛህ ሌላ ማሻሻያ ተደረገ ከሰኔ ጀምሮ 2015 ጀምሮ ያደታ

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 Год назад

    Addis ababa don't buy house right know

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate Год назад

    የመሪት ቢዝነስ

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 Год назад +2

    እቺ አጋሠስ ሴትዮ

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 Год назад

    ዝም በል ዝምባም መጀመሪያ መኖራችሁን እወቁ ሌቦች

  • @teklebirhangebremichael3128
    @teklebirhangebremichael3128 Год назад

    She is trying to replace the invisible hand with her stupid directives ! The audacity of ignorance !

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 Год назад

    Adanech addis ababa it is not yours

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js Год назад +1

    ማን ይመናቹ ምንም አያምናችሁም😢

  • @-tikuAragie
    @-tikuAragie 11 месяцев назад

    አጭበርባሪ

  • @BetelhemAkele
    @BetelhemAkele Год назад

    ?.