Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ለማማከር : 0964686464 ይደውሉ
ዶክተር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ! የትኛውም ጤና ባለሙያ ይህን ምክር ሲሰጥ አላየሁም, .... 9:
ለሌላውም share ያድርጉት 🙏 subscribe ያድርጉ 🙏
እናመሰግናለን ዶ/ር
የትም ብሄዴ እዳተ ያለ መካሪ አላየሁም በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ለሰዉ ልጀ የምትሰጠዉ እግዚአብሔር ይስጥ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!
Thank you Dr . Yetasa wetet akiribot yelem ena gebiya lay yalew ketelemedew yewetet ayinet yeteleyu nachew enidet new memiret yalebin??
please Doktor melesi setegni. lije 7 months nwu gen Bezu trese aweta endez aynet yekesetal wey
Arif new yemibalew yetu new
እናመሠግናለን ዶክተርየ እድሜ ይርዘም
Doctor fasil ebaheh ye lactose cheger yalcebachew hesant yalhn ewkt akafel lejy ye lf cheger albat
thanks Dr Qr Code ስናነብ ምን ማካተት አለበት ምን ይጠቁመናል እባክህ ለ ልጄ የጣሳ ወተት ስለምሰጠው ነው ስራ ስለጀመርኩኝ ግድ ሆኖብኝ ነው እባክህ መልስልኝ ።
Thank you 🙏
ዶክተር እናመሰግናለን
Shukran ❤
ዶ/ርዬ እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል
Thanks 🙏 doctor 👨⚕️ bless you
Thanks for all the information, please advise me on how to give formula with breast milk because i am going back to work ...thank you!
እናመሰግናለን ዲር
This was very helpful. Thank you Dr Fasil
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል!
Big respect Doc! Tiyake lije 4 wer ke hulet saminit nat ahun sira igebalew gideta hulunim tiche tuten atibichelat firig wust maskemet asebku min yimesilahal Docteriye ibak yesira guday honobign new atilefegn
አልቦ ማስቀመጥ እና እስከ 4 ሰአት መጠቀም ይቻላል
Frij westes sent seat yekoyal Doctor
እናመሰግናለን
ዶክተር እናመሰግናለን ❤
ዶ/ር አናመሰግናለን
🙏 subscribe ያድርጉ የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል
subscribe ያድርጉ የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል
Tute wtet btm alw gin alfafatim leza aptomil formula wetet iyetetekemku nw min larg
ሰላም ዶክተር , በጣም አሪፍ ሾው ነው እናመስግናለን ከዚህ በፊትም በኮመንት ጠይቄ ነበር አላየኸውም መሰለኝ አልመለስክልኝም እናም በድጋሚ ልጠይቅህ ነው ከይቅርታ ጋር ልጄ አሁን 4ወር ከ ሳምንት ሆኖታል እና ጥያቄዬ 1ኛ እንቅልፍ አይተኛም ምናልባት በ24 ሰዓታት ውስጥ ምናልባታ 8 ሰአት ቢተኛ ነው እሱም እየተቆራረጠ ነው የሚተኛው ህክምና አሳይቸው ኖርማል ነው ይላሉ ግን በጣም እያሳሰበኝ ነው 2 በተኛበት ሰአታ እጅግ በጣም ነው የሚወራጨው ( ድንብርብር ይላል ) ምንም ድምፅ በሌለበት ነው እንደዚህ የሚሆነው ከዛን ይነሳል ወዲያው ወዲያው ነው እንደዚህ የሚሆነው ይመስለኛል ከእንቅልፍ የሚነቃውም በዚህ ምክንያት ይመስለኛል ሲወራጭ ምናምን ጠቅልዬም ሞክሬያለው ትንሽ ለውጥ ቢኖረውም የዛን ያክል አይደለም እባክህ የማደርግለት ነገር ወይም የምትመክረኝ ነገር ካለ ከሀገር ውጪ ስለሆንኩኝ መምጣት ስለማልችል ነው ወደ እናንተ ። ስለ መልሱ አመሰግናለው ዶክተር
ባሉበት ሀገር ከ እንቅልፍ ጋር የተገናኙ ችግሮች ማከም እና ማማከር የሚችሉ ብዙ ባለሙያዎች ይኖራሉ - pediatric sleep consultant ያማክሩ :: ችግሩን የማወቅ የግድ በአካል መታየት አለበት
አመሠግናለው ዶክተር
እስከ 6ወር ድረስ እንደዚሁ ናቸው ሙስሊም ከሆንሽ ብንን ባለ ሰዓት እቅፍ አድርጊና ፋቲሀን 7ጊዜ አያተል ኩርሲንም ጨምረሽ እነቁላኡዙ ጨማምረሽ ቅሪበት ንፅህናውን በደንም ጠብቂ ዳይፈርስ በየጊዜው ቀይሪለት ገላውን በሳምንት 3ና ከዚያ በላይ እጠቢው በዘይት ዘይቱን ካጠብሽ በኃላ በደንብ ሰውነቱን ማሳጅ አድርጊው ጥግብ እስከሚል ወተት ስጭው በቃ ትልቅ ለውጥ ታያለሽ
ትክክክል@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
Doktor ena s26naw mixaqamaw plis caki adreg
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ እሱም ለሰባት ወር ልጅ ስንት ሚሊ ዋሃ መጠጣት አለበት
120-150 ml
ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን 1ህፃን ከ6ወር በኾላ ጡት ማጥባት ጉዳት አለዉ
Thank u docteriye as usually
Dr le 3 wer lij sint mil waha ena snt mankya wetet ladrglet
እናመሰግናለን ዶክተር ለልጀ oats እና ኒዶ ወተት ጋር ሾርባ እየሰራሁ እሰጣት አለሁ ምን ትምጅረኝ አለክ
በጣም አመሰግናለሁ❤
ዶክተር ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን ልጄ 11 ወሩ ሲሆን በቂ የፀሐይ ብርሃን አላገኘም እና ምን ያህል የቫይታሚን ዲ መጠን መውሰድ አለበት እባክህን መልስልኝ አመሰግናለው
የ ቪታሚን ዲ መጠኑን ለማወቅ ምርመራ ቢያረግ የተሻለ
የኔ ልጅ ፀሐይ የሚባል አላየም በጣም ተቸግሬአለሁ@@ብሩህkids
"Big Cow" yammil powder milk iron deficieny lallabat le and amat lij bisaxx gudat allaw?
Hello Dr selam please endatalfegn lije month nach ena chenkelatuan betam tagachalech tewozewuzalech ena betam techegerehugn tenawa betam tenega nech meker kaleh.❤❤
7th Month nat
betam enamesegenalen Doctor 6wer lemolaw lij ye tasa wetet metekem enchilalen? Men yahel edme eskihonachew?
ሙሉ መረጃውን እዝህ ቪዲዮ ላይ ያገኛሉ 👇👇👇👇👇ruclips.net/video/YwjEUJUCegU/видео.htmlsi=EHGDTHBFOE69Zqi7
Doc Bemariyam my boos are unbalanced what can I do to return it back my boy his 8 months now ❤ thanks
Salem le antu yehun DrAnde teyake aleng leje egzema alebt ena batam yeskekal kodaw darker new yekoslowlem men madrag alebig plc mekmso migbe Hulu algek yehonebta
በአካል ብናያት መልካም ነው ደረጃውን ለመለየት እና ለማከም
doc ere please melsiligne yetashegu ye plastic wotetochin metekem enchilalen eske 2 amet lalu lijoch.
ከ2 ዓመት በላይ ይቻላል
@@ብሩህkids Betam AmeseginalhU Doc
Maasha'allah
*thanks doctor ጥያቄዬን እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ ልጄ 5ወሩ ነው ጡቴ ብዙም ወተት ስለሌለው mami Lac ነው የሚጠባው ሊፕቶሚ ጀምሬለት እምቢ አለኝ please ስለ mami Lac የጣሳ ወተት አስተያየት ብትሰጠኝ❤*
ብራንድ review መስራት እና ማስተዋወቅ እንደ ባለሙያ አይፈቀድም 🙏 ልጅዎ ከተመቸው ግን መጠቀም ትቺላላችሁ
@@ብሩህkids *ok thanks*
thank you USA ነኝ ያለሁት Similac Advance የህፃና በጥንቃቅ ነወ የምያስቀሙጡት የህፃና ሕግ ቀልድ የለም ወደ ሃገራችን የምገባ ግን ያስፈራል
Tena yestilgn doctor le etsanat ye Asa zeyet mesteti tekemeta alew ?mestets kalebin kesinti edime bewala new mesteti yalebin?
ሙሉ መረጃው እዝህ ቪዲዮ ላይ ያገኛሉ 👇👇👇ruclips.net/video/pWYv7WDkCW8/видео.htmlsi=k4ecYNTYT74ctvaV
Ke 6 wer belay yehonu lijochis beteu mn tlalek pls mels
ዶክተር እናመሰግንናለን ለሶስት ወር ብቻ ነው የጠባችው የስራ ጉዳይ ሆኖ ተለይቻታለሁ አሁን ግን የጣሳ ወተት ነው
ሰለም ዶክቶር ልጄ 2 ወር ነዉ ግን ጡቴ እንብ ስለሌኝ የጣሰ ወተት s26 እየታጠቀምኩ ነዉ s26 arif naw woy
ዶክተር በጣም ጨቆኝ ነው ልጄ አመት ከሶስቶሯ ነው መቆ አትችል ወገባ አልፀናም ምን ማረግ እዳለብኝ ግራ ስለገበኛ ነው
የቢታሚን እጥረት ይሆናል ጓደኛየ ህክምና ተከታትላ አሁን ማሻ አላህ ጡሩ ደረጃ ላይ ናት
ኧረ ዶክተር መልስልን የኔም እንደዛው ነው@@ብሩህkids
ሰላም ዶክተር የሁልጊዜ ተመልካችህ ነኝ ስለ ሁሉም ምክሮችህ እጅግ በጣም አመሰግንሀለሁ ጥያቄ ግን ነበረኝ ከወልድኩ ገና 1 ወሬ ነው እና ልጄን ሳጥባት ታፍናብኝ በእግዚአብሔር እርዳታ ሆስፒታል ሄጄ ተረፈችልኝ እና ከዛ በኋላ ማጠብ ፈራሁ ምክንያቱም እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብኝ ባለማወቄ ነውና እብንክህ ሲታጠቡ ለሚታፈኑ ጨቅላ ህፃናትን እንዴት የመጀመርያ እርዳታ መስጠት እንዳለብን ፕሮግራም ስራልን አመስግናለሁ
እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ህፃናት ዉሃ ውስጥ ገብተው ካልሰመጡ በቀር እንደዝህ አይነት ነገር ብዙ ግዜ አይፈጠርም
ስታጥቢ ባፏ ነው እደ እምደፊያት እውሀው ውስጥ አጂን የመጀመሪያሽ ከሆነ ወልደው እሚያውቁትን አሳዩኝ በይ
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Thank you
ይቅርታ ዶክተር በሆነ video ላይ ስታወራ የጣሳ ወተት ከተበጠበጠ ከአንድ ሰዓት በያልፍ ጥሩ ነው ካላለቀ መድፋት ነው ብለህ ነበር እኔም ከ1 ሰዓት በላይ ከቆየ እየደፋው ነበር አሁን ደግሞ ከ3 ሰዓት በላይ አልክ የቱ ነው ትክክል? ይቅር ግን ለማወቅ ስለፈለኩ ነው በጣም ነው የምወድህ የምከታተልህ በርታ
አዎ እኔም ከሶስት ሰዓት ከላፈ ደፈለው
ሰላም ዶክተር በማርያም እዳየኸዉ መልስልኝ ልጀ ቅዘን 24ሳአት። አንዴ ነው። የሚቀዝነው ግን በጣም ይጨነቃል ምን ላድርግለት ገና 1ወሩ ነው እደትልቅ ሰው ነው የሚጨነቀው ሙሉ ቀኑን😢
ድርቀት
Thanks for all the info
What about QR code?
ሰላም ዶክተር እኔ ልጀ የ9 ወር ናት እና እስኪ መልስልኝ እዳታልፈኝ የዶቄት ወተት ጠቀሜታ እንደሌለው ቡዙ ተምሬ አለሁ ግን አማራጭ ስሌለለ እና አሁን የተመጣጠኑ ምግቦች ፋራፍሬ አታክልቶች የእህል ዘሮችም የሰራሁ አበላታለሁ እና ይህን የጣሳ ወተት ብተወውስ ወይም በቀን ስንት ጊዜ ልስጣት ? ምግብ ከጀመርኩ ጊዜ ወድህ ቡዙም መሰራቱ ትቸዋለሁ ምሳሌ ቁርስ ከበላች በኋላ ቆይቸ ምሳ እስከ ሚዘጋጂ እሰራለሁ ምሳም አልብልች ከቆየሁ በኋላ አንድ ሰአት ምግብ አንድ ሰአት የጣሳ ወዘት በዚህ ላክ ምክር ፈልጋለሁ ዶክተር አመሰግናለሁ🙏
አትለፈኝ ዶክተር ግዴታ ነው ወይ የጣሳ ወተት ምግብ እየበሉ ጡት ቢጠቡስ ለመስሪያ ደግሞ የታሸገ ወተት ብጠቀምስ የ5ወር ልጅ ስላለኝ ነው ምግብ ልጀምር ስለሆነ ነው በጣም አመሠግናለው ❤
ችግር የለውም ሳአቱን እየጠበቅሽ በአድ ጊዜ እዳታደባልቂበት እያፈራረቅሽ
ኧረ ሱበርማርኬት ነው የገዛነው ፋርማሲ አላገኘንም እኛ አካባቢ
ስለ ህፃናት ጭንቅላት ቁስለት ስራልን ዶክተር
በቅርቡ ፖስት እናረጋለን subscribe ያድርጉ የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል
ዐthank you d/r
ዶክተር እባክህ መልስኝ ጡት የማይጠባ የ 4 ወር ህጻን በቀን ስንት ሚሊ ወተት መጠጣት አለበት
እስከሚጠግብ አጠጭው በራሴ ልጅ ተሞክሮ ስራየሁት ነው ቢያንስ 3ስዓት አቆይተሽ ከዚያ ደግመሽ አሁንም እስከሚጠግብ አጠጭው
❤❤❤❤❤❤
ዶኮትርዬ በአለህ መልስልኝ ልጄ አሁን 6ዎሩ ነዉ ግን እስከ ስ6ድስት ዎር ሁለቱንም ይጠበ ነበር ግን አሁን ጡቴን ብቻ ነዉ የምጠበዉ የጠሰ ዎተት በጭራሽ እብ አለኝ ጡቴ በቅ ወታት ዬለዉም ምን ለድርግ አትለፈኝ ዎንድሜ
Betem sirebew sechiw yenem endeza neberachi
😢በጣም ሳርበው ይጠባል
ምግብ አስጀምሪው አትክልትና ፍራፍሬ እየሰራሽ አብሊው ሲሪላክ አብሊው በቃ ከ6ወር በኃላ ምንም አይሆንም
@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ እሽ የኔ ዉድ ጅዘክለህ❤
@@hawaali670 ጄዘኩም አለህ ከይራን ሆብ
❤🙏❤
👍👍👍👍
እናመሠግናል ዶር ላይክ ላይክ እያረጋችሁ
ዶክተር በፈጠረህ ስልክ አሳልኝ ልጀ 10ወሩን ይዟል የወተት ዘር ተነካ እብጥብጥ ይልብኛል ሁለተየ ሀኪም ወሰድኩት ጡትሽን ብቻ አጥቢ አሉኝ የፍየል ሳይቀር ሞከርኩኝ መላ አጣሁ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው ወደ ሀገር መላክ ፈልጌ ነበር ምን ላርገው መዳኔት እዛ ካለው እስኪ ስልክ አሳልኝ ላማክርህ ጡቴም አልበቃው ምግብም እቢ አለኝ ወተት ያለበ ሲሪላክ ተበላም ያመዋ😢😢😢
CMPA (cow's milk protein allergy) yemibal allergy kalebet check asdergiwna esu kehone chigru lactose free formulawoch alu.
አላርጂክ እየሆነበት ነው አትክልትና ፍራፍሬ መግቢው በወተቱ ምትክ
@@tsiont.9958 እኔ ምንም የማቀው ነገር የለም ወተት ከጠጣ አይኑ ግጥም ሰውነቱ እብጥብጥ ነው የሚለሁ እና በወተት የሚሰሩ ነገሮች እንደኬክ ብስኩት በወተት የሚሰሩ ምግቦች ያመዋል ሀኪም ቤት ይዥ ብሄድ ማስታገሻ እንኳን አይሰጡኝም ይቆጡኛል ኢቶ'ያ መዳኒት ካለ ብየ ነበር መፍትሄ አጣሁ
❤❤❤👍👍👍👏👏
10q
Thank you for all information
ሌላውም share ያርጉት
❤❤❤
☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ለማማከር : 0964686464 ይደውሉ
ዶክተር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ! የትኛውም ጤና ባለሙያ ይህን ምክር ሲሰጥ አላየሁም, .... 9:
ለሌላውም share ያድርጉት 🙏 subscribe ያድርጉ 🙏
እናመሰግናለን ዶ/ር
የትም ብሄዴ እዳተ ያለ መካሪ አላየሁም በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ለሰዉ ልጀ የምትሰጠዉ እግዚአብሔር ይስጥ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!
Thank you Dr . Yetasa wetet akiribot yelem ena gebiya lay yalew ketelemedew yewetet ayinet yeteleyu nachew enidet new memiret yalebin??
please Doktor melesi setegni. lije 7 months nwu gen Bezu trese aweta endez aynet yekesetal wey
Arif new yemibalew yetu new
እናመሠግናለን ዶክተርየ እድሜ ይርዘም
Doctor fasil ebaheh ye lactose cheger yalcebachew hesant yalhn ewkt akafel lejy ye lf cheger albat
thanks Dr Qr Code ስናነብ ምን ማካተት አለበት ምን ይጠቁመናል እባክህ ለ ልጄ የጣሳ ወተት ስለምሰጠው ነው ስራ ስለጀመርኩኝ ግድ ሆኖብኝ ነው እባክህ መልስልኝ ።
Thank you 🙏
ዶክተር እናመሰግናለን
Shukran ❤
ዶ/ርዬ እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል
Thanks 🙏 doctor 👨⚕️ bless you
Thanks for all the information, please advise me on how to give formula with breast milk because i am going back to work ...thank you!
እናመሰግናለን ዲር
This was very helpful. Thank you Dr Fasil
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል!
Big respect Doc! Tiyake lije 4 wer ke hulet saminit nat ahun sira igebalew gideta hulunim tiche tuten atibichelat firig wust maskemet asebku min yimesilahal Docteriye ibak yesira guday honobign new atilefegn
አልቦ ማስቀመጥ እና እስከ 4 ሰአት መጠቀም ይቻላል
Frij westes sent seat yekoyal Doctor
እናመሰግናለን
ለሌላውም share ያድርጉት 🙏 subscribe ያድርጉ 🙏
ዶክተር እናመሰግናለን ❤
ለሌላውም share ያድርጉት 🙏 subscribe ያድርጉ 🙏
ዶ/ር አናመሰግናለን
🙏 subscribe ያድርጉ የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል
subscribe ያድርጉ የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል
Tute wtet btm alw gin alfafatim leza aptomil formula wetet iyetetekemku nw min larg
ሰላም ዶክተር , በጣም አሪፍ ሾው ነው እናመስግናለን ከዚህ በፊትም በኮመንት ጠይቄ ነበር አላየኸውም መሰለኝ አልመለስክልኝም እናም በድጋሚ ልጠይቅህ ነው ከይቅርታ ጋር ልጄ አሁን 4ወር ከ ሳምንት ሆኖታል እና ጥያቄዬ 1ኛ እንቅልፍ አይተኛም ምናልባት በ24 ሰዓታት ውስጥ ምናልባታ 8 ሰአት ቢተኛ ነው እሱም እየተቆራረጠ ነው የሚተኛው ህክምና አሳይቸው ኖርማል ነው ይላሉ ግን በጣም እያሳሰበኝ ነው 2 በተኛበት ሰአታ እጅግ በጣም ነው የሚወራጨው ( ድንብርብር ይላል ) ምንም ድምፅ በሌለበት ነው እንደዚህ የሚሆነው ከዛን ይነሳል ወዲያው ወዲያው ነው እንደዚህ የሚሆነው ይመስለኛል ከእንቅልፍ የሚነቃውም በዚህ ምክንያት ይመስለኛል ሲወራጭ ምናምን ጠቅልዬም ሞክሬያለው ትንሽ ለውጥ ቢኖረውም የዛን ያክል አይደለም እባክህ የማደርግለት ነገር ወይም የምትመክረኝ ነገር ካለ ከሀገር ውጪ ስለሆንኩኝ መምጣት ስለማልችል ነው ወደ እናንተ ። ስለ መልሱ አመሰግናለው ዶክተር
ባሉበት ሀገር ከ እንቅልፍ ጋር የተገናኙ ችግሮች ማከም እና ማማከር የሚችሉ ብዙ ባለሙያዎች ይኖራሉ - pediatric sleep consultant ያማክሩ :: ችግሩን የማወቅ የግድ በአካል መታየት አለበት
አመሠግናለው ዶክተር
እስከ 6ወር ድረስ እንደዚሁ ናቸው ሙስሊም ከሆንሽ ብንን ባለ ሰዓት እቅፍ አድርጊና ፋቲሀን 7ጊዜ አያተል ኩርሲንም ጨምረሽ እነቁላኡዙ ጨማምረሽ ቅሪበት ንፅህናውን በደንም ጠብቂ ዳይፈርስ በየጊዜው ቀይሪለት ገላውን በሳምንት 3ና ከዚያ በላይ እጠቢው በዘይት ዘይቱን ካጠብሽ በኃላ በደንብ ሰውነቱን ማሳጅ አድርጊው ጥግብ እስከሚል ወተት ስጭው በቃ ትልቅ ለውጥ ታያለሽ
ትክክክል@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
Doktor ena s26naw mixaqamaw plis caki adreg
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ እሱም ለሰባት ወር ልጅ ስንት ሚሊ ዋሃ መጠጣት አለበት
120-150 ml
ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን 1ህፃን ከ6ወር በኾላ ጡት ማጥባት ጉዳት አለዉ
Thank u docteriye as usually
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል!
Dr le 3 wer lij sint mil waha ena snt mankya wetet ladrglet
እናመሰግናለን ዶክተር ለልጀ oats እና ኒዶ ወተት ጋር ሾርባ እየሰራሁ እሰጣት አለሁ ምን ትምጅረኝ አለክ
በጣም አመሰግናለሁ❤
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል!
ዶክተር ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን ልጄ 11 ወሩ ሲሆን በቂ የፀሐይ ብርሃን አላገኘም እና ምን ያህል የቫይታሚን ዲ መጠን መውሰድ አለበት እባክህን መልስልኝ አመሰግናለው
የ ቪታሚን ዲ መጠኑን ለማወቅ ምርመራ ቢያረግ የተሻለ
የኔ ልጅ ፀሐይ የሚባል አላየም በጣም ተቸግሬአለሁ@@ብሩህkids
"Big Cow" yammil powder milk iron deficieny lallabat le and amat lij bisaxx gudat allaw?
Hello Dr selam please endatalfegn lije month nach ena chenkelatuan betam tagachalech tewozewuzalech ena betam techegerehugn tenawa betam tenega nech meker kaleh.❤❤
7th Month nat
betam enamesegenalen Doctor 6wer lemolaw lij ye tasa wetet metekem enchilalen? Men yahel edme eskihonachew?
ሙሉ መረጃውን እዝህ ቪዲዮ ላይ ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/YwjEUJUCegU/видео.htmlsi=EHGDTHBFOE69Zqi7
Doc Bemariyam my boos are unbalanced what can I do to return it back my boy his 8 months now ❤ thanks
Salem le antu yehun Dr
Ande teyake aleng leje egzema alebt ena batam yeskekal kodaw darker new yekoslowlem men madrag alebig plc
mekmso migbe Hulu algek yehonebta
በአካል ብናያት መልካም ነው ደረጃውን ለመለየት እና ለማከም
doc ere please melsiligne yetashegu ye plastic wotetochin metekem enchilalen eske 2 amet lalu lijoch.
ከ2 ዓመት በላይ ይቻላል
@@ብሩህkids Betam AmeseginalhU Doc
Maasha'allah
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል!
*thanks doctor ጥያቄዬን እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ ልጄ 5ወሩ ነው ጡቴ ብዙም ወተት ስለሌለው mami Lac ነው የሚጠባው ሊፕቶሚ ጀምሬለት እምቢ አለኝ please ስለ mami Lac የጣሳ ወተት አስተያየት ብትሰጠኝ❤*
ብራንድ review መስራት እና ማስተዋወቅ እንደ ባለሙያ አይፈቀድም 🙏 ልጅዎ ከተመቸው ግን መጠቀም ትቺላላችሁ
@@ብሩህkids *ok thanks*
thank you USA ነኝ ያለሁት Similac Advance የህፃና በጥንቃቅ ነወ የምያስቀሙጡት የህፃና ሕግ ቀልድ የለም ወደ ሃገራችን የምገባ ግን ያስፈራል
Tena yestilgn doctor le etsanat ye Asa zeyet mesteti tekemeta alew ?mestets kalebin kesinti edime bewala new mesteti yalebin?
ሙሉ መረጃው እዝህ ቪዲዮ ላይ ያገኛሉ
👇👇👇
ruclips.net/video/pWYv7WDkCW8/видео.htmlsi=k4ecYNTYT74ctvaV
Ke 6 wer belay yehonu lijochis beteu mn tlalek pls mels
ሙሉ መረጃውን እዝህ ቪዲዮ ላይ ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/YwjEUJUCegU/видео.htmlsi=EHGDTHBFOE69Zqi7
ዶክተር እናመሰግንናለን ለሶስት ወር ብቻ ነው የጠባችው የስራ ጉዳይ ሆኖ ተለይቻታለሁ አሁን ግን የጣሳ ወተት ነው
ሰለም ዶክቶር ልጄ 2 ወር ነዉ ግን ጡቴ እንብ ስለሌኝ የጣሰ ወተት s26 እየታጠቀምኩ ነዉ s26 arif naw woy
ዶክተር በጣም ጨቆኝ ነው ልጄ አመት ከሶስቶሯ ነው መቆ አትችል ወገባ አልፀናም ምን ማረግ እዳለብኝ ግራ ስለገበኛ ነው
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል!
የቢታሚን እጥረት ይሆናል ጓደኛየ ህክምና ተከታትላ አሁን ማሻ አላህ ጡሩ ደረጃ ላይ ናት
ኧረ ዶክተር መልስልን የኔም እንደዛው ነው@@ብሩህkids
ሰላም ዶክተር የሁልጊዜ ተመልካችህ ነኝ ስለ ሁሉም ምክሮችህ እጅግ በጣም አመሰግንሀለሁ
ጥያቄ ግን ነበረኝ ከወልድኩ ገና 1 ወሬ ነው እና ልጄን ሳጥባት ታፍናብኝ በእግዚአብሔር እርዳታ ሆስፒታል ሄጄ ተረፈችልኝ እና ከዛ በኋላ ማጠብ ፈራሁ ምክንያቱም እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብኝ ባለማወቄ ነውና እብንክህ ሲታጠቡ ለሚታፈኑ ጨቅላ ህፃናትን እንዴት የመጀመርያ እርዳታ መስጠት እንዳለብን ፕሮግራም ስራልን አመስግናለሁ
እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ህፃናት ዉሃ ውስጥ ገብተው ካልሰመጡ በቀር እንደዝህ አይነት ነገር ብዙ ግዜ አይፈጠርም
ስታጥቢ ባፏ ነው እደ እምደፊያት እውሀው ውስጥ አጂን የመጀመሪያሽ ከሆነ ወልደው እሚያውቁትን አሳዩኝ በይ
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Thank you
ለሌላውም share ያድርጉት 🙏 subscribe ያድርጉ 🙏
ይቅርታ ዶክተር በሆነ video ላይ ስታወራ የጣሳ ወተት ከተበጠበጠ ከአንድ ሰዓት በያልፍ ጥሩ ነው ካላለቀ መድፋት ነው ብለህ ነበር እኔም ከ1 ሰዓት በላይ ከቆየ እየደፋው ነበር አሁን ደግሞ ከ3 ሰዓት በላይ አልክ የቱ ነው ትክክል? ይቅር ግን ለማወቅ ስለፈለኩ ነው
በጣም ነው የምወድህ የምከታተልህ በርታ
አዎ እኔም ከሶስት ሰዓት ከላፈ ደፈለው
ሰላም ዶክተር በማርያም እዳየኸዉ መልስልኝ ልጀ ቅዘን 24ሳአት። አንዴ ነው። የሚቀዝነው ግን በጣም ይጨነቃል ምን ላድርግለት ገና 1ወሩ ነው እደትልቅ ሰው ነው የሚጨነቀው ሙሉ ቀኑን😢
ድርቀት
Thanks for all the info
እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል!
What about QR code?
ሰላም ዶክተር እኔ ልጀ የ9 ወር ናት እና እስኪ መልስልኝ እዳታልፈኝ የዶቄት ወተት ጠቀሜታ እንደሌለው ቡዙ ተምሬ አለሁ ግን አማራጭ ስሌለለ
እና አሁን የተመጣጠኑ ምግቦች ፋራፍሬ አታክልቶች የእህል ዘሮችም የሰራሁ አበላታለሁ እና ይህን የጣሳ ወተት ብተወውስ ወይም በቀን ስንት ጊዜ ልስጣት ? ምግብ ከጀመርኩ ጊዜ ወድህ ቡዙም መሰራቱ ትቸዋለሁ ምሳሌ ቁርስ ከበላች በኋላ ቆይቸ ምሳ እስከ ሚዘጋጂ እሰራለሁ ምሳም አልብልች ከቆየሁ በኋላ አንድ ሰአት ምግብ አንድ ሰአት የጣሳ ወዘት በዚህ ላክ ምክር ፈልጋለሁ ዶክተር አመሰግናለሁ🙏