ልጄ ቀን በደንብ ይተኛና ማታ ምንም እቅልፍ የለዉም | my child sleeps well during the day and has no sleep at night
HTML-код
- Опубликовано: 2 фев 2024
- ልጄ ቀን በደንብ ይተኛና ማታ ምንም እቅልፍ የለዉም ለምትሉ 4(አራት) መፍቴዎች 4 (four) solutions for those who say that my child sleeps well during the day and has no sleep at night #ebs #health #ethiopian
Here are 10 general solutions to explore with a professional:
Daytime adjustments:
Regulate naps: Ensure naps are age-appropriate in length and timing, avoiding late afternoon naps that might interfere with nighttime sleep.
Increase daytime activity: Engage your child in physical activities and stimulating play outdoors to tire them out naturally before bedtime.
Reduce screen time: Limit exposure to screens, especially close to bedtime, as the blue light they emit can suppress melatonin production, essential for sleep.
Create a calming bedtime routine: Establish a consistent, relaxing bedtime routine that signals to your child that it's time to wind down. This could include baths, reading stories, or quiet playtime.
Nighttime adjustments:
Optimize sleep environment: Make sure the bedroom is dark, quiet, and cool, with comfortable bedding and minimal distractions.
Establish a consistent sleep schedule: Go to bed and wake up at the same time each day, even on weekends, to regulate the body's natural sleep-wake cycle.
Avoid caffeine and sugary drinks: Limit caffeine and sugary drinks, especially in the afternoon and evening, as they can interfere with sleep.
Relaxation techniques: Consider incorporating relaxation techniques like deep breathing exercises or progressive muscle relaxation into the bedtime routine.
Address underlying issues: Discuss any potential underlying factors with your pediatrician, such as medical conditions, anxiety, or stress that might be impacting sleep.
Seek professional help: If the sleep issues persist after trying these suggestions, don't hesitate to consult a pediatrician or sleep specialist for personalized guidance and further evaluation.
Remember, every child is different, and what works for one may not work for another. Be patient, consistent, and work with a healthcare professional to find the best solutions for your child's specific needs.
💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
☎️ 0984650912/0939602927
💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB: drfasilpediatrician - Хобби
Thank you n bless you!
Merci Doctor
ውይ ተባረክ ዶክተር ገለፃህ ራሱ እንዴት ደስ እንደሚል
Thank you Doctor
Thanks
Thanks dr
Plss ስኬጅሉን እንዲታይ አርገህ ኮመንት ሴክሽኑ ላይ አድርግልን ቴንኪው, ተባረክ
Tnx dokter htanatn hule chawer maswesed alebn ende dokter
ሰለ ልጆችና ሰለ ህፃናት እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርትና ትልቅ ምክር ነው እናመሰግናለን ዶክተር ዘመንህ ይባረክ ይሄ ሰለ ልጆቻቾው በብዙ ጥያቄዎች ለሚጨነቁ ወላጆች ትልቅ እረፍት ነው ።
እናመሠግናለን ዶክተር
በጣም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው። እናመሰናለን።
ዶክተር. በጣም ተመችቶናል ገለፃህ እናመሰግናለን
enamesegnalen
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ thank you dr
እናመስግናለን
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤🎉🎉🎉
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን😊😊
Thanks Dr. where is the schedule h
betame dese yemele newe enamesegnalen❤j❤❤j
ስለምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን ተባረክ
Amen🙏
Lije 4 warwa new gin ye koda dirket betam aschegrognal Dr except adrgi kodwa bew bilo crem Setegn gin betam tinish crem silehone alekbign min ladrg Dr
Very intersting.please keep it up!
You're very welcome dear🙏 subscribe to our youtube channel for more❗
እናመሰግናለን ምርጥ ምክር 100%
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ 🙏
The schedule is not visible doctor can you please post it on the comment section 🙏
እናመሰግናለን ዶ/ር, የኔ ልጅ 9 ወሩ ነው በቀን ውስጥ ቢበዛ 12 ሰዓት ብቻ ነው የሚተኛው ችግር ይኖረው ይሆን
Amesegnalehu 🙏
ዶክተር ጥሩ ምክር ነዉ ጥያቄ ጥርሴ የመጨረሻ ጥርሴ ከበቀላ ቆይቶ ነበር ግን አላቅም ጨርሶ አሎጣም ግማሽ ነዉ ግን ህመም አለዉ
Dr leje kenem matam reshem seat atetegnam bedeg bedeg eyaleche atetegnam ken ketegnache le 20 dekika becha nw keza belay ategnam ke 2 weruwa jemero nw lelit lelit demo betam bezzu gize nw yemetnekaw mndenew mefetehew ebakek dr betam techegriyalew
Me too
Dokter ebakh betolo melslgn lje gena samntu new Ena tegnto yamtal mndnew algebagnm mn larg
Dokiter afinchawst siga ale mibalew bemin ytefal opirasiyon siyadergs gudat ylwim feraw melabeln ebakiki
dr selam lije gena 26 kenu new shent sheshena gen yasmetewal
የእኛ ልጅ ልክ እንደዚህ ስታስቸግረን ቀን እንዳትተኛ ቀዝቀዝ ባለ ውሀ ፊቷን ስናጥባት የቅርብ ጓደኛችን ወንድማችን አይቶ እከሳችኋለሁ ያለውን መቼም አልረሳውም የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም ነው በኋላ ግን ሰራልን ለመደችልን 😂😂😂😂
Eny tutiy kaleyz Aeytegam🙏😒
6 month belays ?
ረጅም ሰዓት መተኛት እና የመዶከክ ምክንያቱ ምንድን ነው?
Thank you Dr.
Most welcome! Subscribe to our channel for more❗
We can't clearly see the schedule Dr.
@@mekdelawitasmamaw8808you can also get it in our telegram channel link 👉 t.me/doctorfasil
ዶክተርዬ ልጄ 4ወር ከ15 ቀን ሆኖታ በጣም ወፍራም ነው ቢያንስ11--12ኪሎ ይሆናል ጡቴን ብቻ ነው የሚጠባው ሌላ ነገር ፈጽሞ አይወስድም እና ሰዎች ኸረ ይሄ ልጅ ስኳር እንዳይዘው ይሉኛል እባክህን ምን ላድርግለት በጣም ያቀረሸዋል የጠባው በብዛት ይወጣል
❤😊
Selam doctor lije45 kenu new hule mata gelawun atbewalehu
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
ዶ/ር ለኛ ለወላጆች እሰጠኸን ላለው ትምህርት እያመሰገንኩ በርታ ልልክ እወዳለው! አንድ ግን ጥያቄ አለኝ ሰለ አራስ ልጅ እንጥል መቆረጥ ምን ትላለክ ? አመሰግናለው ተባረክ
በ ፍፁም አይመከርም ❗
Schedule አይታይም
Lije enbiretaw sefelig yabetale temaliso demow norimale yihonale mafetewu mindenw
ዶክተርዬ የኔን ችግር ነው የነገርከኝ ።ከአራስ ቤት እስካሁን እንቅልፍ ብዙም የለኝም በልጄ ምክንያት 3 ወሩ ነው ለሊት ከስድስት ስዓት በሃላ ብዙም አይተኛም በየአንድ ስዓቱ ነው የሚነሳው ምክሩን ተግባራዊ አረጋለው ።ጥሩ ትምህርት ነው
እናመሰግናለን 🙏 ለ ሌሎችም ወላጆች share ያድርጉት እርሶም እንደዝህ አይነት ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ በሳምንት 3 አስተማሪ ቪዲዮዎችን እንለቃለን::
ዶ/ር ልጅ 3 ወሯ ነው ከእኔ ጋ መተኛት አስልምጃት አሁን ግን አንዴ ታፍናብኝ ወደ ራሷ አልጋ ልመልሳት ስል ታለቅሳለች ምን ላርግ ክፉ ልማድ😢
Dr yen liji befitsum ken atitegnalignim gin mata titegnalech ken silematitegn chiger alew 2"wer k 20 kenuwa new
ከላይ ያሉትን መፍትሄዎች ተግባራዊ ያድርጉ እና ቀን ለማስተኛት ይሞክሩ
Selam doctor,
Swaddle madereg yaleben eske sent wr nw?
4-5 ወር
🙏🙏🙏🙏🙏
5 ወር ላይ ነው በደረት ማስተኛት የጀመርኩት እድገታቸው ላይ ችግር ያመጣ ይሆን ዶክ.
Sechajulu bedenb ayetayem yena lije lelite bedenb tetegnalech ken ken gine tenish seat new yemitetegnawe tewat gine bekelite 11seat new yemitenesawe
እሺ እናስተካክላለን ቴሌግራም ቻናልችንም ላይ አለ 👉 t.me/doctorfasil
Please Dr lije 1 amet ke andi wori nat befit migib Tibela nbr andi amet ke molat behala embi alechign tuti bicha nw yemtflgw
የህፃናት ኪሎ አለመጨመር እና ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው
1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
3. የጨጓራ ህመም
4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት...
ስለዚህ ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ማየት እና ምርመራ ማድረግ ይኖርብናል:: ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
☎️ 0984650912
Enamsaginaln
🙏🙏
🙏🙏
የኔዋ በቀን 3ትተኛለች
Schedule menem ayetayem
ቴሌግራም ቻናልችን ላይም ያገኙታል link 👉 t.me/doctorfasil
Schedule bedenb aytayim ....discription lay schedule link or upload bitargilin
እናስተካክላለን description እና comment ላይ ፖስት እናረጋለን
DR, selam
የኔ ልጅ አንድ አመት ከ 8 ወር ነው ለሊት እንቅልፍ ይተኛል ግን በጣም ይወራጫል ማለት ይገለባበጣል comfort የለውም በተገላበጠ ቁጥር ጡት ይፈልጋል maybe dinner አልተመቸው ብዬ light food አበላዋለው አቆይቼ አስተኛዋለው በጣም ብዙ ነገር ሞከርኩ ቆሚ የሆነ የምግብም የእንቅልፍ ሰአት አለው ግን ለሊት ላይ ምን እንደሚረብሸው ላቅለት አልቻልኩም ዶክተርዬ ሌላ መፍትሄ ይኖራል?
የኔም ቁጭ እዳቺ
How can i get the schedule table
ቴሌግራም ቻናልችን ላይ ያገኙታል 👉 t.me/doctorfasil
ዶክተር እኔ ልጅ 1 አመት 6 ወሩ ነው ምግብ ምንም አይመገብልኝም ፍላጎቱ በጣም የቀነሰ ነው ወተትም ብዙ አይጠጣም ጥርስ እያወጣ ነው ግን ከዛ በፊትም እደዛ ነው ምን ላድርግለት
የህፃናት ኪሎ አለመጨመር እና ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው
1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
3. የጨጓራ ህመም
4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት...
ስለዚህ ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ማየት እና ምርመራ ማድረግ ይኖርብናል:: ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
ሰላም ዶክተር እኔ ልጄ 2 ወሯ ነው ጡት ብቻ ነበር ምሰጣት አሁን ግን ጡቴ ብዙ የለውም እና ዱቄት ወተት ጀመርኩ ችግር ይኖረው ይሆን እባክህ አትለፈኝ ላቁም ወይ ልቀጥል
ጡት ወተት ሁሌም ተመራጭ ነው
ልጄ 3ወሩ ነዉ ጡቴ አያጠግበዉም የቆርቆሮ ወተት ነዉየምስጠዉ የጡቴ እንዲ ጨምር ያላረኩት ነገር የለም ።ዶክተርዬ ምን ላድርግ
Ynm new
❤🎉🎉🎉🎉🎉
Doctor leje 3 weruwa nw sera lejemere beye formula asejemeryat humana setela liptomil plus tuto alemde alechj vomiting taderegalech tute bicha nw metefelegaw mn ladreglat
ምን አይነት formula ነው የሞከሩት??
@@DrFasilPediatrician humana asejemeryat selalewededechew liptomil plus asejemerekuwat tetefalech
ሰላም ደክተር የኔ ልጂ 4 ወሯ ነው እና አላስፈላጊ ጥርስ ወጣባት ያሳክካታል በቀን 4 ጊዜ ካካ ታረጋለች ምን ላድርግ ?? እባክህ ንገረኝ
ቆሻሻ ወይም አላስፈላጊ ጥርስ የሚባል የለም ጥርስ ሲወጣ የተወሰኑ ምልክቶች ሊኖሩ ይቺላሉ
ሙሉ መረጃው ቴሌግራም ቻናላችን 👉 t.me/doctorfasil
እሥቴ በተሠብአድርገን🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ዶክተር ልጄ ከ2 ወር በኋላ ማታ ማታ ጡት አይጠባም መተኛት ነዉ የሚፈልገዉ አሁን 5 ወር ነዉ በዚሁ ቢቀጥል ችግር አለወ ወይ ?
በዝህ እድሜ ማታ ላይ ቢያንስ 2-3 ግዜ ጡት ወይም ጡጦ መጥባት አለባችው
@@DrFasilPediatrician እሺ አመሰግናለው ዶ/ር
Megeb be 4 wer bijemer men cheger alew
ቢያንስ 5 ወር ይጠብቁ
እሽ
Besamnt snte mateb aleb deokter
ዶክተር የኔ ልጅ በ34 ሳምንቷ ነው የተወለደችው ቀን ቀን እደውም አትነቃም የተወሰነ የምትነቃው እራሱ ማታ ብቻ ነው ችግር አለው ዶክተርዬ
ዋናው በደንብ ምግብ እና እንቅልፍ ማግኘቷ ነው
ውዴ እኔም እንደዚ አይነት አጋጥሞኛል ቡዙም አጠባም ምን ላርግ
ዶክተር ልጄ1አመት 10ወር ሊሆነዉ ነዉ ግን ለሊት ጡት ለመጥባት ብዙ ጊዜ ይነሳል መተኛት አልቻልኩም ምን ላድርግ
አረ እኔም ጋር እንደዚ ነው እንቅልፍ ከተኛው ስንቴ ጊዜ መሰለሽ ለጡት ቡዙ ጊዜ ይነሳል
1 አመት ከ10 ወር ትልቅ እኮ ነው በጣም ከረበሸ አስጥይው የእኔ 10 ወሯ አንድ ቀን ቀስቅሳኝ አታቅም 2 አመትም አለኝ እሱ አንደየ ሊተኛ ሲል ይፈልጋል ቀን እራሱ አይጠባም
ዶክተር አድራሻ አስቀምጡ
ስልክ ቪዲዮ ላይም discription ላይም አለ
☎️ 0984650912
አመሰግናለሁ
3ወሩ ነዉ ልጄ በጣም ይተኘል ወተቱን ጠጥቶ መተኘት ችግር የኖለዉ ይሆን
እረ አሪፍ ነው ምንም ችግር የለም እማ
ቀን ናፕ ሰአት ላይ ባንዴ 2:30 በላይ ባይተኛ ይመከራል
@@DrFasilPediatrician እሽ እናመሰግናለን ዶክተር እኔ በልምድ ከበሉ ከጠጡ ይተኙ ስለሚባል በዛ አስቤው ነበር የኔዋ ግን ያው እንዳልከው እጅ ለምዳ ከጄ አውርቼ ሳስተኛት ትነሳለች አሁን አንተ ባልከኝ መንገድ እስኪ አስተካክላለው በጣም አመሰግናለው
@@DrFasilPediatrician አመሰግናለሁ
ልጆች የሚያልባቸው ለምንድነው ዶክተር
ምክንያቱ የተለያየ ነው
1. የ ንጥረ ነገሮች(አይረን ቪታሚን ዲ )እጥረት
2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
3. የጨጓራ ህመም
4. Rickets እና የመሳሰሉት...
ስለዚህ ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ማየት እና ምርመራ ማድረግ ይኖርብናል:: ሕክምናውን ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
☎️ 0984650912
የኔም ሲጠባና ሲያለቅስ ያልበዋል
የአንድ ወር ልጅበደረቱ ማስተኛት ይቻላል?
ህፃናት በእንቅልፍ ሰአት ምን ግዜም በጀርባ መተኛት አለባችው
ዶ/ክ ምክርህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ክላሲካው ይረብሻል እሱ ቢቀር
እረ ዶክተር እኔ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው ልጄ ሁለት ወሯ ነው ጭራሽ እንቅልፍ የላትም በቀን ከሰባት ስአት በላይ ታለቅሳለች አትተኛም እኔ በቀን ሁለት ሶስት ስአት ነው የምተኛው አትተኛልኝም ህክምና ስወስዳት ጋዝ ነው እየቆረጣት ይሉኛል ክሬም መዳኒትም ሰተእኝ እያደረኩላት ነው ግን ምንም ለውጥ የለም እለቅሶዋ በጣም ይረብሻል ግራ ገባኝ የሷን ስቃይ ማየት ቢያቅተኝ እራሴን እስከማጥፋት አደረሰኝ እግዚአብሔር ነዉ ያተረፈኝ ምን ላድርግ እስኪ ንገረኝ እኔ የምፈልገው እለቅሶዋን እንድትተው ብቻ ነው ፍላጎቴ 😢😢😢
Ere atcheneki enat , endeza agatmogn neber yenesu sikay mayet yikebdal gin berasu seat yitewachewal , degmo tena adam aflitesh 30ml sichat , doctore endeza advice argagn neber , betam kebad new siyalf gin berasish tiskiyalesh , lezi new ende blesh . Degmo no gas yemil shirop ale hakimish amakresh . Masage argiyat eigrwa ende bicycle ankeshakshilat berchi ayzosh yalfal .🎉
@@NEVAEH-z1 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ያለሁት ሊቢያ ነው የምፈልገውን አላገኝም ጤናዳም የለም ማሳጅ ግን አደርጋታለሁ እሽ በፀሎትሽም አስቢኝ ይሄ ግዜ ተሎ እንዲያበቃ ብቻ ነው ምኞቴ
@@abitiaderajew2736 ayzosh ema , emebrihan kanchi gar tihun , minim atcheneki malet alchlim enat nesh enem slalefkubet gin ewnet elshalew yalfal . Ahun 7 weru new lije betam kebad gize asalife ahun eyesaku new , ankesakshat , gulbetish lay be hodwa astegnat . Asgeshat .
ቀስ እያልሽ እግሩዋን አጠፍ ዘርጋ እያደረግሽ አንቀሳቅሸላት. መጥገብና ማግሳትዋን እርግጠኛ ሁኚ. ክፋ ነገርን ከጭንቅላትሽ አስወግጄ ከማንም በላይ አንቺ ታስፈልጊያታለሽ. ሊረብሻት ይችላል ብለቨ ያሰብሽዉን ነገር ሁሉ ለማስተካከል ሞክሪ.
ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን.
@@DM-ht8us አሜን እናት እሽ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ አምላክ ያክብርልኝ 🙏💖
ልጆ ሳይሆን ልጅዎ ነው የሚባለው!!!!!!!!
እናመሰግናለን
ba Tik Tok ብትመጠ አሪፍ ነው ብዙ መህበረሰብ ሰለሚመለከት ኢሄንን ማያቅ ብዙ ሰውነው ያለው d/r
Thank u dr
Keep watching and suscribe to our channel for more
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ 🙏
❤❤❤
እናመሰግናለን subscribe ያድርጉ 🙏
Schedule አይታይም
ቴሌግራም ቻናልች ላይ ያገኙታል 👉 t.me/doctorfasil
@@DrFasilPediatrician አመሰግናለሁ