Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ውድ የኔ ቅን😍😍😍 መዳኒያለም ነው ጤነኛ ልጅ የሚሰጠው እሱ ያቃል አትጨነቂ ለሁላችንንም ጤነኛ እና ፈረያ እግዚአብሔር ያደረበት ልጅ ይስጠን
አሜን እናቴ ተባረኪሊኝ አመሰግናለሁ🥰
።
@@NetsaMerejaነፍሰጡር ፅጉር ቤት ካክስ መግባት ይቻላል ውዴ? Pleas
Amen
የኔ መልካም ሴት ተባረኪ እመቤታችን ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
Thank you wide❤
እኔም ወላሂ 2ወሬን ልጨርስ 3ቀንቀረኚ ግንያለስቃይ ብቻአልሀምዱሊላህ ምንም ፀባየ አልተጨበጠኚም በዛላይእሰውቤትነኚ እፍፍፍፍፍፍ በዱአችሁአትርሱኚ ኢንሸአላህ ወደፊትየተሻለነገር እደማይ አምናለሁ
የኔውድ ወላሂ እኔም አዳች ነኝ የአሏህ😢😢❤❤
@@AishaZainu አይዞን እህቴ አሁን 10ቀን ቀረኚ 3ወሬን ልጨርስ እናም አልሀምዱሊላህ ለውጥአለው ከ2ወር15ቀን ቡሀላ ተሺሎኛል ጨርሶም ባይለቀን አይዞንንንንንንንንን ለኸይርነው አላህአለን
ኢትዬጵያ ለረፍት ሄጅ አግብቼ ነበር የመጣሁት ለሴትዬየ ግን እዳገባሁ አልነገርኩትም ባሌም እዚህ መጥቱዋል ነገር ግን አሁን የ3ወር እርጉዝ ነኝ ለሴትዬየ ግን እንዴት እደምነግራት ጨንቁኛል በጣም ከባድ ነው ወደ ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ምን ነው የምትሉቸው እሰው ቤት ያላችሁ🙏
እህት ምን አለችሽ ነገርሻት ወይ እኔም እርጉዝ ነኝ ከእረፍት ከተመለስኩ ቅርብ ጊዜ ነው እንደት እንደምናገር ጨንቆኛል@@nejatayalewu7190
Tkusat ale
ኧረ ተባበሪኝ ውዴ 2ወሬን ልጨርስ 4ቀን ነው የቀረኝ ግን የሚያቃጥል ነገር ያምረኛልና ቃሪያ አብዝቼ እየተመገብሁ ነው ችግር ይኖረው ይሆን😢😢😢😢ግራ ጎኔንም በጣም ያመኛል እባክሽን መልሽልኝ🙏
እናመሰግናለን የዘይቱን አይነት ብትነግሪኝ ካላስቸገርኩሽ
Aboca Olio di mandorle 250ml amzn.eu/d/afza8Tz
የኔ ውድ❤
ዶክተረዬ በጣም እያመመኝ ስለሆነ አይረን መውሰዴን አቁሜለው በጣም ፈርቻለው 3ውር እርጉዝ ነኝ እባክሽን ምላሽ ስጪነኝ
እኔም በጣም ያመኝ ሰለነበር ፎሊክ በሃኪም ትእዛዝ አቁሜ ነበር ደና ስሆን በድጋሚ ጀመርኩ እና ሀኪምሽን አማክሪ
ሰላም እህታለም እንዴት ነሽልኝ በእናትሽ መልሽልኝ እኔ አሁን ሶስት ጨርሸ ወደ አራት እየገባሁ ነዉ ግን ምንም አይነት ስሜት የለኝም ለምሳሌ አያቅለሸልሸኝም አያምረኝም አይሸተኝም ትንሽ ብቻ ልቤን ይደክመኛል ስልክ ሳወራ እና ጨነቀኝ አንዲት ሴት የምታዬዉን የእርግዝና ምልክት እኔጋ ባይኖር ችግር አለዉ ወይስ ያጋጥማል
ያጥማል ወይ ቆይቶ ቀጣይ ወራት ላይ ሊከሰቱ ይችላሉ በተረፈ ድካም በራሱ አንዱ ምልክት ነዉ
@@NetsaMereja እሽ እማ😘
ውይ ተገላግለሻል
እመቡርሀን ትጠብቅሽ
Hi sis wogebiyne betame yamegnale anches endet nashe
Enye 15 week negn
4 were lay new ene ga ye wegeb himem yemetabign beteley lelit metegnat yikebidegn neber enksakese adrgi yikensilishal
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 betam
Selam betam betam now yetekemshign getan anchin eyeteketatelkugn 7 were lay derishalew txs betam kemigeba belay now yetekemshign tebareki
Thank you 🙏
❤Betam amesgenlhu Ehete
አሚን
Selam wede. Pls zeyerun ainet ena yet endemagn asawkgne
Ye Amazon link askemchew wude🥰
ደክተርየ እባክሽ መልሽልኝ እኔ እርጉዝ ነኝ የወር ካሰር ቀን እና አሁን ደሞ ፍሰሰኝ ቀይ ደሞ አንዴ ፍሰሰኝ እና ከዛ ቆመ ምን ይሆን እባክሽ መልሽልኝ ዉዴ ጨቆኛል😢
Enat ebaksh ngergn endet honsh endanchi hignalew ahun ngerign
ነጺዬ እንዴት ነሽ እኔ 12 ሳምንት ነኝ ዛሬ ግን ትንሽ ደም ከማህጸኔ አየው በጣም ጥቁር ነው መንታ ነው ያረገዝኩት እባክሽ መልሺልኝ
ስለቆየሁ ይቅርታ አሁንም ደም መፍሰስ ካለ ጅህክምና በቶሎ ሂጂ🥰🥰
Did they give you anything for the thyroid lemastekakel?
Kititil bicha neber yaregulign 5 wer lay testekakele enate🥰
@NetsaMereja I see. Thank you my dear. They gave us medication Ena guday telewim new yemilut gin feran. Yegid demo levilu zik malet alebet
ሰላም እህት በጣም እናመሰግናለን ❤ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እባክሽን መልሽልኝ እኔ ካርገዝኩ 1 ወር ከ 20 ቀኔ ነው ያስመልሰኛል በጣም ያስጨነቀኝ ግን እንቅልፈ መተኛት አልቻልኩም የመተንፈስ ችግር ገጥሞኛል ልክ እንደ ጉንፋን ምን ላድርግ
ሃኪም አማክሪ እናቴ 🥰🥰
ሀኪም ሂጄ እኔም የጨጏራ ክኒን እና እንዳያቅለሸልሽሰጡኝ እና ቫይታሚን አሁን ተወኝ ውዳውኑ ስውጠው ሽታም ሽንኩርትበርበሬውሀው ሁሉ መሮኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ተወኝ
@@Alhamdulilahe አላህ ይስጥልኝ አመሰግናለው ሁላቹንም ♥♥
ነፂዬ እንዴት ነሽ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከልቤ በተች ሆኖ ሆዴ አከበቡ በያ ቀኑ ይመታል ለይኔ ሰያው የልጅ የልብ ምት ነው ወይስ ምንድነው ገነ አልተዬሁም እና ምን ይመስለሸል ቱኩር ቢዬ ሰያው ሆዴን ትርትር የመለት ነገር አለው እስትመልሽልኝ
አራት ወር ከሆነሽ ልጁ ይሆናል🥰🥰
@@NetsaMereja አረ ገና ነኝ 3 ተኛው ወር ለይ ነኝ አልጨረስኩም
እኔም እዳቺ ያረገኛል ሶስተኛ ወር ላይነኝ እዴት ሆሽ እህቴ
እኔም ሁለተኛ ልጄን የ3ወር ነብሰጡር ነኝ እና እቅስቃሴው በደብ ነው ሚሰማኝ በተለየ ስተኛ እና እደኔ ከሆነ ኖርማል ነገር ነው ሚመስለኝ ውዷ በተረፈ በሰላም ወልዳችሁ ለማቀፍ ያብቃችሁ
Wide ahuni 12 saminit negn gini kebefitu irigizinaye bizu Leyet yalu simetochin iyasitenagedikugn new, ke gororoye betach migibi yalemoredi mecheger mecenaneqi,be gira gone inji minim metegnat yalemechali wede qegni gone siqeyiri minim michoti maxati,diro yemiwedachewun spray mexilat, vomit lemadireg mecheger,..........yeehode mexeni mecemer, indewumi menta yihuni biye iskemecheger derishalew,wide mini tiyignalesh 4gna irigizinaye new
ሠላም እህቴ እንዴትነሽ እባክሽ መልሽልኝ እኔ ሶስት ወሬን ልጨርስ አንድ ሳምንት ነዉ የቀርኝ ግን ትንሽ ደም ፈሰሰኝ በጣም ትንሽነዉ በዛላይ ትንሽነዉ ደም የሚመስለዉ ትክክለኞዉ ደም አደለም ነጣ ያለነዉ
Selam Doctor anagri gn bzu kalhone ena yehod kurtet kelelesh(hmem) chgr yelem ayzosh
@@lula565 አመሰግናለዉ እህቴ
አንዴ አይተሽዉ ከጠፋ ኖርማል ነዉ እርግጠኛ ሆነሽ ለመቀመጥ ግን ህክምና ቼክ አድርጊ ዉዴ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja እሽ እህቴ ክትትል ለማድርግ አይመችም ያለዉበት ኪዳንምህርት ታዉቃለች
ሰላም እህቴ እደት ነሽ አድጥያቄ ልጠይቅሽ እማ መልሽልኝ ወይም እምታዉቁ ኮሜታትሮች መልሱልኝ😢 እኔ ሰለማላዉቅ ነዉ በተገናኘነበት ቀን ነዉ እሚቆጠረዉ አድ ብሎ ወይስ የመጨረሻዉ የወር አበባ በቆመበት ነዉ ጀምሬ አላዉቅም😢
መጨረሻ ከተቀበልሽው የወር አበባ ነው ሚቆጠረው እርግዝና
በጣም ከልብ አመሰግን አለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏ከጨረሱበት ጀምሮ ማለት ነዉ አደለ🙏@@זוודהמנטסנוט
የኔውድ መልሽልኝ የሶስትወር መርፌ ተወግቸነበር የተወጋሁት ግንየመርአበባየ በጨረስኩ በሁለተኛውሳምት ነበርማለቴ ሀይድ በጨረስኩ ባስራስድስት ባሰራሰባት ተወጋሁኝ ከዛ አገባሁኝ አሁን ሀይደም ቀረ ለሶስትወር ያህል ሀይደ አልመጣም ሰውነቴ በጣም ጨመረ እርግዝና ተፈጠሯል ማለትነውእደከሀገርወጥቻለሁማወቀምአልቻልኩም እሰው ቤትነኝ
እኔም
❤❤❤❤🎉🎉
yene konjo videow yekoye endehone awkalew kechalsh betmeleshilegn des yelegnal thyroid mn aynet ye hemem semet neberesh ene 3 wer pregnant negn guroroye ye mekorkor semet alegn ya demo endasmeles yadergegnal pls meleshilegn
Ebakeshi melshilgn 3 were new gen angete eyetkorbegn new men laderge pls
ስንወልድ ነዉ የሚጠፋዉ ምንም ብናረግበት ለዉጥ የለዉም ዉዴ🥰🥰
Natie selam new tyake neberegn
ባለሞያ አይደለሁም እኔ ሁሌ እናገራለሁ ከራሴ ልምድ ግን ማዉቀዉ ከሆነ መልሳለሁ እናቴ🙏🥰🥰
ዛሬ በጣም ደብሮኛል እርግዝና ተፈጠረ ብዬ እርግጠኛ ነበርኩ ሁለት ወር አለፈው ብዙ የርግዝና ምልክት አያለሁ ግን ዛሬ ቤት ውስጥ ከፋርማሲ ገዝቼ ስሞክር አንድ መስመር ብቻ ነው ማሬ ሌላ አማራጭ ልሞክር እንዴ እና የፋርማሲው ላያሳይ ይችላል እንዴ ሁላቹም መልሱልኝ
ሀኪም ቤት ሂጅና ቸክ አድርጊ ማማ
Wide Xena teqomi hiji
ሀናን
❤❤
❤❤❤3ወያልተፍላወተት መጠጣት ችግርአለው ወይ,?
የላም ወተት በቀጥታ ምታገኝ ከሆነ ሳይፈላ አትጠጪ ፓሰቸራይዝድ የሆነ ወተት ጠጪ🥰
@@NetsaMereja የካርቶኑ ወተትነው ያልኩሽ thankyou
እኔ ፔፒሲ ጠጥቻለሁ ጋዛት ችግር ይኖረው እህቴ ገና 2ወር 15ቀኔነው😢
ኧረ አትጨነቂ ዉዴ🥰ከዚህ በኋላ ተደጋጋሚ አትጠጪ
እኔም እጠጠለሁ
Yena konjo enamsgnlen Ena 2 wera nwe gin minmayenti semat ayesemagnem chenkognal Ebaqshine emetygne kale
Yehulum sew ergzna temesasay aydelem yehone ye ergzna milikt gin yinorshal silezih yemiyaschegrsh milkit kelesh erasishin tenkebakebi kanchi mitebekew esu new🥰
ነፂዬ እንዴት ነሽ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ ወር ከ10 ቀኑ ነው እና የጭንቅላቱ ፀጉር እየረገፈ ነው ጨንቆኛል ችግር ይኖረው ይሆን
የፀጉር መርገፍ ያጋጥማል እንደጤና ባለሞያዎች ገለፃ ከሆነ ስለዚህ አትጨናነቂ ተመልሶ ያድጋል የሆርሞን ለዉጥ ሰለሚኖራቸዉ እና አተኛኘታቸዉ በአንድ አቅጣጫ ከሆነ መርገፍ ይጀምታል ከ1 ወር እስከ አንድ አመታቸዉ ይህ ሊገጥማቸዉ ይችላል ስለዚህ አስተኛኘቱን ማቀያየር ለስለስ ባለ ቡሩሽ ፀጉር ማበጠር ለህፃናት በተሰራ ሻምፖ ማጠብ መልካም እንደሆነ የጤና ባለሞያዎች ይመክራሉ🥰🥰🥰🥰
@@NetsaMerejaበጣም ነው ማመሰግነው ነፂዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያኑርሽ ከክፉ ሁሉ ይሰውርሽ
Hod ena Germany lay musket yisemal be 3gna wer?
Ye ergzinaw milikit new atcheneki wude🥰🥰kebasebsh gin hakimshin amakri
ሰላም እህቴ ከ ባሌ ግንኙነት ማረግ ምን ችግር አለው እባሽ መልሽልኝ ባሌ ነይ እያለ እያስቸረኝ ነዉ🤲
አሁን 3ወር ነኝ ያለሁት
የተለየ የጤና ችግር እስካልገጠመሽ በእርግዝናሽ ወቅት ምንም ችግር የለዉም ማድረግ ትችያለሽ🥰🥰
የትኛውን አይነት ፎሊክ አሲድ ነው የታዘዘልሽ እኔ ፕሪናታል የውጭው ደም ማነስ አለብኝ በጣም 80/60
😍😍😍
የ እርግዝና ክትባት የሚጀመረው መቼ ነው የኔ ቆንጆ
እንደ ምትወስጂዉ የክትባት አይነት ይለያያል ህኪምሽ ሲያዝሽ መዉሰድ ነዉ
አመሰግናለሁ 🙏
እኔም ሶስትወሬ ግን ወር ሲሆነኝ ምግብ አስጠላኝ ሺታምናምን በጣም አስጠልቶኝነበር ሁለተኛወር ምንም አልተሰማኝ ደናነበርኩ ሶስተኛው ወር ግን በጣም ልቤን እያመመኝነው ድክምይለኛል ምግብ ዘጋኝ ውሀብቻ እጠጣለሁ መስራት አልቻልኩም በሰውቤትነው የምሰራው ሆደንም እያመመኝነው የጤና የሆን በድበርት ልሞትነው ሰውራሱ አስጠላኝ
Ayzosh wude tenker bey
🥰🥰🥰
😍😍😍😍😍😍
Ine masmeles ye jamaregn 3 wor lay nw wuha inkuan ketetaw yiwetal
ዉዷ እኔ ተቸገረኩ የምገብ የመጠጥ ጣአም አላቅ በመተኛት በኩል እኔ የምተኛዉ በልቤነዉ እና በልቤ መተኛት ልተዉ አልቻልኩም አደጋ ይኖረዋል
ኧረ ሽታው በቀረልኝ ምን ተሻለን ወላሂ የሜስጠላ ስሜት ነው የማላገኘው ያምረኛል ስቃይ
ይተዉሻል ከአራት ወር በኃላ አትጨነቂ በተረፈ በሆድ መተናት ከሶስት ወር በኃላ በፍፁም የጤና ባለሞያዎች አይመክሩም ስለዚህ አስተካክይ 🥰🥰🥰
@@NetsaMereja እሺ ውዴ ሽኩረን ግን የግድ 4ወር ነው ወይ ጣጣ
ከምንም በላይ እየሞከረኩነዉ ግን አልቻልኩም በሂወቴ በጎኔ ነኚቸ አላቅም
አወን ዉዴ ታገሽ እኔ የረበሸኚ ምግብ መበላት አልቻልኩም ጣእም የለም በዛላየ የበላሁት አይሰራም አፌ ሚንጪነዉ የሁሉም የለያል አብሽሪ
ዘይቱን በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁAboca Olio di mandorle 250ml amzn.eu/d/afza8Tz
ሆደን በጣም እያመመኝ ነው ምንድነው
ምድርጥ ነው ተምችቶኛል
ፀጉሬን መሰራት እችላለው
አኒ ሁሉ ነገር ኣስጠላኒ ምን ላድርግ
አረኡፍፍፍ እኔባሰበኝ ከነጭራሹ ነውየባሰብኝ
3 ወር ሆኖኛል ግን ሆዴ ምንም የለም ኖርማል ነው ውዴ?
አወ ችግር የለውም አብሶ የመጀመሪሺ ከሆነ ቶሎ አያስታውቅም
ለምርመራ ስንሔድ ምግብ ሳንበላ ነው እምንሔደው ??
የሽንት የደም ከሆነ ብዙ ጊዜ በባዶ ሆድ ነዉ 🥰🥰
@@NetsaMerejaእህታለም መልሽልኝ እባክሽ ፔሬዴ መጥቶ የቀረው ሰኔ4 ነበር እና ቴስት ሳደርግ እርግዝናን ይነግረኛል እና የስንት ሳምንት ነው ማለት ነው በጣም ሰውነቴ ሆዴን እየደከመኝ ነው በጣም ያቅለሽልሽኛል እተፋለሁ ምግብም አያስበላኝም
እረ በናትሽ የወር አበባየ አያለሁ ግን ምልክቶቹ አሉብኝ እና በጣም ጉኔን ያመኛል ስመረመር እርጉዝነሽ ወይ ይሉኛል አደለሁም አልካቸው በናትሽ የወር አበባ እየታየ ይረገዛል ማለት የሚመጣው በተለያየ ግዜነው የወር አበባየ መስሎኝ አላረገዝኩም የወር አበባ አያለሁ አልኮቸው
?
ከተጠራጠርሽ ቼክ አድርጊ ግን የፔሬድ ሲመጣ የሚሰማን ምልክትና የመጀመሪያ ወራት የእርግዝና ምልክቶች ተመሳሳይ ናቸዉ ስለዚህ የፔሬዱ ስሜት ነዉ የሚሆነዉ🥰🥰🥰
የዘረዘርሺው ሁሉ ይሰማኛል ቆዳ ማሳከክ ብቻ ደናነኝጂ
የኔህት እኔ 8 ሳምቴነው ግን ወገቤ ያቃጥለኛል ያመኛል በሀይለኛው ምንላድርግ
ህክምና ታይ ህመም ከሆነ በእርግዝና ጊዜ ልክ በፔሬድ ጊዜ እንደሚያመን ያማል የማቃጠልና የተለየ ህመም ካለሽ ግን ህክምና ቼክ አድርጊ🥰🥰
ሠላም ብያለሁ የኔ ወድ ጥያቄ ነበርኝ ጡት ማስያዣ አለብስም ግን ጡቴ ጫፉ በጣም ያመኛል
ነፍሰጡር ከሆንሸ ህመም ይኖራል መጠኑ ከፍ ያለ ከሆነ ደግሞ ህክምና ሆጂ
የኔ በጣም ጨምሯል ያመኛል ጭንቀት ብቻ
Betam yamegnal gastawukegnal
endet nshe
አንችን የሚሰማሽ ሁሉ ይሰማኛል ግን አሁን ማቅለሽለሹ እየቀነሰልኝነው ግን ምግብ መብላት አልፈልግም ልጀ ይጎዳ ይሆን3ተኛ ወሬ ነው
እባክሽ አስቸኳይ ምላሽ ብትሰጪኝ ከቻልሽ ትንሽ ተጨናንቄያለሁ እባክሽ
ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒቱ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
እህቴ በናትሽ መልሽልኝ የ ሁለት ወር ማስወረድ ይቻላል እንዴ?
ኧረ በናትሽ መልሽልኝ
እሸ የኔውድ እኔ ዛሬ 5ወር ሞልኝ ግን ሆደ አለሞላም ምን ላዲርግ
ትንሽ ጊዜ ጠብቂዉ ያድጋል የኔም 5 ወር ካለፈ በኃላ ነዉ ያደገዉ በጣም አያስታዉቅም ነበር🥰🥰🥰
እሸ የኔውድ❤❤❤❤አመሠገን አለሁ
@@NetsaMereja hi.konjo.endt.neshi.eski.leterjiye.techiyaleshi.ebakeshi.ehit
አልፎአልፎ የማቃጠል ስሜት ይሰማኛል ምንድነው
እህት አለም እኔ ሁለተኛ ወሬ ነዉ የመጀመሪያየም ነዉ ግን ጸጉሬ በጣም እየተነቀለብኝ ነዉ ከዚሁ ጋ የተያያዘ ይሆን መልሽልኝ
ያጋጥማል የጤና ባለሞያዎች እንደሚሉት የኦስትሮጂን ሆርሞን መመረት መቀነስ ስለሚኖር ይነቀላል በተለየ ከዚህ ቀደም ወርጃ ካለ በአፍየሚወሰድ እርግዝና መከላከያ ትወስጂ ከነበረ ያጋጥማል
@@NetsaMereja አመሰግናለሁ
8 samint malet 2 wer newa
Awo wude gin betikikl 2 wer yemiyalikew 9 samint lay new
@@NetsaMereja amesaginalew btm yane wed
3 ወሬን ጨርሻለሁ ግን ማቅለሽለሹን አልተወኝም ሽታ ራሱ ጠላሁ ምንም አይነት ምግብ ሁሉም አስጠላኝ ምን ላድርግ
አራት ወር ዉስጥ ይተዉሻል ዉዴ🥰🥰
በአሏህ እርግጠኛነሽ አይወጣም ከፊት የወጣብኝስ ይጠፋ ይሆን ዘይቱን ብጠቀም አበላሸኝ በፈጣሪሽ መልሽልኝ
የሁሉ ሰዉ ቆዳ አንድ አይደለም እኔ ሁለቱም እርግዝናዬ ላይ አልወጣም ዘይቱን ልክ ሶስተኛ ወሬ ላይ ነዉ የጀመርኩት ደሞ ሲያሳክክሽ አትከኪዉ ፋርማሲ ሚሰጡሽን ዘይት ቀቢዉ🥰🥰
ውድዶኦክተርዬ የሁለት ወር ቅሪ ት ነበርኩ ስፕራይት ተጠቅሜወረደብኝ በጣም አዝኛለው
Ayzosh ehte ❤ geta ytekalsh
hi
ሆዴን ከላይ ቆዳዬ ላይ ያቃጥለኛል አልፎአልፎ
ማሰከክ ማቃጠል ስሜት ኖርማል ነዉ መጠኑ ከፍ የአአለ ከሆነ ግን ሃኪምሽን አማክሪ🥰🥰
❤❤❤❤❤
❤❤❤
የኔ ውድ የኔ ቅን😍😍😍 መዳኒያለም ነው ጤነኛ ልጅ የሚሰጠው እሱ ያቃል አትጨነቂ ለሁላችንንም ጤነኛ እና ፈረያ እግዚአብሔር ያደረበት ልጅ ይስጠን
አሜን እናቴ ተባረኪሊኝ አመሰግናለሁ🥰
።
@@NetsaMerejaነፍሰጡር ፅጉር ቤት ካክስ መግባት ይቻላል ውዴ? Pleas
Amen
የኔ መልካም ሴት ተባረኪ እመቤታችን ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
Thank you wide❤
እኔም ወላሂ 2ወሬን ልጨርስ 3ቀንቀረኚ ግንያለስቃይ ብቻአልሀምዱሊላህ ምንም ፀባየ አልተጨበጠኚም በዛላይእሰውቤትነኚ እፍፍፍፍፍፍ በዱአችሁአትርሱኚ ኢንሸአላህ ወደፊትየተሻለነገር እደማይ አምናለሁ
የኔውድ ወላሂ እኔም አዳች ነኝ የአሏህ😢😢❤❤
@@AishaZainu አይዞን እህቴ አሁን 10ቀን ቀረኚ 3ወሬን ልጨርስ እናም አልሀምዱሊላህ ለውጥአለው ከ2ወር15ቀን ቡሀላ ተሺሎኛል ጨርሶም ባይለቀን አይዞንንንንንንንንን ለኸይርነው አላህአለን
ኢትዬጵያ ለረፍት ሄጅ አግብቼ ነበር የመጣሁት ለሴትዬየ ግን እዳገባሁ አልነገርኩትም ባሌም እዚህ መጥቱዋል ነገር ግን አሁን የ3ወር እርጉዝ ነኝ ለሴትዬየ ግን እንዴት እደምነግራት ጨንቁኛል በጣም ከባድ ነው ወደ ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ምን ነው የምትሉቸው እሰው ቤት ያላችሁ🙏
እህት ምን አለችሽ ነገርሻት ወይ እኔም እርጉዝ ነኝ ከእረፍት ከተመለስኩ ቅርብ ጊዜ ነው እንደት እንደምናገር ጨንቆኛል@@nejatayalewu7190
Tkusat ale
ኧረ ተባበሪኝ ውዴ 2ወሬን ልጨርስ 4ቀን ነው የቀረኝ ግን የሚያቃጥል ነገር ያምረኛልና ቃሪያ አብዝቼ እየተመገብሁ ነው ችግር ይኖረው ይሆን😢😢😢😢ግራ ጎኔንም በጣም ያመኛል እባክሽን መልሽልኝ🙏
እናመሰግናለን የዘይቱን አይነት ብትነግሪኝ ካላስቸገርኩሽ
Aboca Olio di mandorle 250ml amzn.eu/d/afza8Tz
የኔ ውድ❤
ዶክተረዬ በጣም እያመመኝ ስለሆነ አይረን መውሰዴን አቁሜለው በጣም ፈርቻለው 3ውር እርጉዝ ነኝ እባክሽን ምላሽ ስጪነኝ
እኔም በጣም ያመኝ ሰለነበር ፎሊክ በሃኪም ትእዛዝ አቁሜ ነበር ደና ስሆን በድጋሚ ጀመርኩ እና ሀኪምሽን አማክሪ
ሰላም እህታለም እንዴት ነሽልኝ በእናትሽ መልሽልኝ እኔ አሁን ሶስት ጨርሸ ወደ አራት እየገባሁ ነዉ ግን ምንም አይነት ስሜት የለኝም ለምሳሌ አያቅለሸልሸኝም አያምረኝም አይሸተኝም ትንሽ ብቻ ልቤን ይደክመኛል ስልክ ሳወራ እና ጨነቀኝ አንዲት ሴት የምታዬዉን የእርግዝና ምልክት እኔጋ ባይኖር ችግር አለዉ ወይስ ያጋጥማል
ያጥማል ወይ ቆይቶ ቀጣይ ወራት ላይ ሊከሰቱ ይችላሉ በተረፈ ድካም በራሱ አንዱ ምልክት ነዉ
@@NetsaMereja እሽ እማ😘
ውይ ተገላግለሻል
እመቡርሀን ትጠብቅሽ
Hi sis wogebiyne betame yamegnale anches endet nashe
Enye 15 week negn
4 were lay new ene ga ye wegeb himem yemetabign beteley lelit metegnat yikebidegn neber enksakese adrgi yikensilishal
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 betam
Selam betam betam now yetekemshign getan anchin eyeteketatelkugn 7 were lay derishalew txs betam kemigeba belay now yetekemshign tebareki
Thank you 🙏
❤Betam amesgenlhu Ehete
አሚን
Selam wede. Pls zeyerun ainet ena yet endemagn asawkgne
Ye Amazon link askemchew wude🥰
ደክተርየ እባክሽ መልሽልኝ እኔ እርጉዝ ነኝ የወር ካሰር ቀን እና አሁን ደሞ ፍሰሰኝ ቀይ ደሞ አንዴ ፍሰሰኝ እና ከዛ ቆመ ምን ይሆን እባክሽ መልሽልኝ ዉዴ ጨቆኛል😢
Enat ebaksh ngergn endet honsh endanchi hignalew ahun ngerign
ነጺዬ እንዴት ነሽ እኔ 12 ሳምንት ነኝ ዛሬ ግን ትንሽ ደም ከማህጸኔ አየው በጣም ጥቁር ነው መንታ ነው ያረገዝኩት እባክሽ መልሺልኝ
ስለቆየሁ ይቅርታ አሁንም ደም መፍሰስ ካለ ጅ
ህክምና በቶሎ ሂጂ🥰🥰
Did they give you anything for the thyroid lemastekakel?
Kititil bicha neber yaregulign 5 wer lay testekakele enate🥰
@NetsaMereja I see. Thank you my dear. They gave us medication Ena guday telewim new yemilut gin feran. Yegid demo levilu zik malet alebet
ሰላም እህት በጣም እናመሰግናለን ❤ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እባክሽን መልሽልኝ እኔ ካርገዝኩ 1 ወር ከ 20 ቀኔ ነው ያስመልሰኛል በጣም ያስጨነቀኝ ግን እንቅልፈ መተኛት አልቻልኩም የመተንፈስ ችግር ገጥሞኛል ልክ እንደ ጉንፋን ምን ላድርግ
ሃኪም አማክሪ እናቴ 🥰🥰
ሀኪም ሂጄ እኔም የጨጏራ ክኒን እና እንዳያቅለሸልሽሰጡኝ እና ቫይታሚን አሁን ተወኝ ውዳውኑ ስውጠው ሽታም ሽንኩርትበርበሬውሀው ሁሉ መሮኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ተወኝ
@@Alhamdulilahe አላህ ይስጥልኝ አመሰግናለው ሁላቹንም ♥♥
ነፂዬ እንዴት ነሽ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከልቤ በተች ሆኖ ሆዴ አከበቡ በያ ቀኑ ይመታል ለይኔ ሰያው የልጅ የልብ ምት ነው ወይስ ምንድነው ገነ አልተዬሁም እና ምን ይመስለሸል ቱኩር ቢዬ ሰያው ሆዴን ትርትር የመለት ነገር አለው እስትመልሽልኝ
አራት ወር ከሆነሽ ልጁ ይሆናል🥰🥰
@@NetsaMereja አረ ገና ነኝ 3 ተኛው ወር ለይ ነኝ አልጨረስኩም
እኔም እዳቺ ያረገኛል ሶስተኛ ወር ላይነኝ እዴት ሆሽ እህቴ
እኔም ሁለተኛ ልጄን የ3ወር ነብሰጡር ነኝ እና እቅስቃሴው በደብ ነው ሚሰማኝ በተለየ ስተኛ እና እደኔ ከሆነ ኖርማል ነገር ነው ሚመስለኝ ውዷ በተረፈ በሰላም ወልዳችሁ ለማቀፍ ያብቃችሁ
Wide ahuni 12 saminit negn gini kebefitu irigizinaye bizu Leyet yalu simetochin iyasitenagedikugn new, ke gororoye betach migibi yalemoredi mecheger mecenaneqi,be gira gone inji minim metegnat yalemechali wede qegni gone siqeyiri minim michoti maxati,diro yemiwedachewun spray mexilat, vomit lemadireg mecheger,..........yeehode mexeni mecemer, indewumi menta yihuni biye iskemecheger derishalew,wide mini tiyignalesh 4gna irigizinaye new
ሠላም እህቴ እንዴትነሽ እባክሽ መልሽልኝ እኔ ሶስት ወሬን ልጨርስ አንድ ሳምንት ነዉ የቀርኝ ግን ትንሽ ደም ፈሰሰኝ በጣም ትንሽነዉ በዛላይ ትንሽነዉ ደም የሚመስለዉ ትክክለኞዉ ደም አደለም ነጣ ያለነዉ
Selam Doctor anagri gn bzu kalhone ena yehod kurtet kelelesh(hmem) chgr yelem ayzosh
@@lula565 አመሰግናለዉ እህቴ
አንዴ አይተሽዉ ከጠፋ ኖርማል ነዉ እርግጠኛ ሆነሽ ለመቀመጥ ግን ህክምና ቼክ አድርጊ ዉዴ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja እሽ እህቴ ክትትል ለማድርግ አይመችም ያለዉበት ኪዳንምህርት ታዉቃለች
ሰላም እህቴ እደት ነሽ አድጥያቄ ልጠይቅሽ እማ መልሽልኝ ወይም እምታዉቁ ኮሜታትሮች መልሱልኝ😢 እኔ ሰለማላዉቅ ነዉ በተገናኘነበት ቀን ነዉ እሚቆጠረዉ አድ ብሎ ወይስ የመጨረሻዉ የወር አበባ በቆመበት ነዉ ጀምሬ አላዉቅም😢
መጨረሻ ከተቀበልሽው የወር አበባ ነው ሚቆጠረው እርግዝና
በጣም ከልብ አመሰግን አለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏ከጨረሱበት ጀምሮ ማለት ነዉ አደለ🙏@@זוודהמנטסנוט
የኔውድ መልሽልኝ የሶስትወር መርፌ ተወግቸነበር የተወጋሁት ግንየመርአበባየ በጨረስኩ በሁለተኛውሳምት ነበርማለቴ ሀይድ በጨረስኩ ባስራስድስት ባሰራሰባት ተወጋሁኝ ከዛ አገባሁኝ አሁን ሀይደም ቀረ ለሶስትወር ያህል ሀይደ አልመጣም ሰውነቴ በጣም ጨመረ እርግዝና ተፈጠሯል ማለትነውእደከሀገርወጥቻለሁማወቀምአልቻልኩም እሰው ቤትነኝ
እኔም
❤❤❤❤🎉🎉
yene konjo videow yekoye endehone awkalew kechalsh betmeleshilegn des yelegnal thyroid mn aynet ye hemem semet neberesh ene 3 wer pregnant negn guroroye ye mekorkor semet alegn ya demo endasmeles yadergegnal pls meleshilegn
Ebakeshi melshilgn 3 were new gen angete eyetkorbegn new men laderge pls
ስንወልድ ነዉ የሚጠፋዉ ምንም ብናረግበት ለዉጥ የለዉም ዉዴ🥰🥰
Natie selam new tyake neberegn
ባለሞያ አይደለሁም እኔ ሁሌ እናገራለሁ ከራሴ ልምድ ግን ማዉቀዉ ከሆነ መልሳለሁ እናቴ🙏🥰🥰
ዛሬ በጣም ደብሮኛል እርግዝና ተፈጠረ ብዬ እርግጠኛ ነበርኩ ሁለት ወር አለፈው ብዙ የርግዝና ምልክት አያለሁ ግን ዛሬ ቤት ውስጥ ከፋርማሲ ገዝቼ ስሞክር አንድ መስመር ብቻ ነው ማሬ ሌላ አማራጭ ልሞክር እንዴ እና የፋርማሲው ላያሳይ ይችላል እንዴ ሁላቹም መልሱልኝ
ሀኪም ቤት ሂጅና ቸክ አድርጊ ማማ
Wide Xena teqomi hiji
ሀናን
❤❤
❤❤❤3ወያልተፍላወተት መጠጣት ችግርአለው ወይ,?
የላም ወተት በቀጥታ ምታገኝ ከሆነ ሳይፈላ አትጠጪ ፓሰቸራይዝድ የሆነ ወተት ጠጪ🥰
@@NetsaMereja የካርቶኑ ወተትነው ያልኩሽ thankyou
እኔ ፔፒሲ ጠጥቻለሁ ጋዛት ችግር ይኖረው እህቴ ገና 2ወር 15ቀኔነው😢
ኧረ አትጨነቂ ዉዴ🥰ከዚህ በኋላ ተደጋጋሚ አትጠጪ
እኔም እጠጠለሁ
Yena konjo enamsgnlen
Ena 2 wera nwe gin minmayenti semat ayesemagnem chenkognal
Ebaqshine emetygne kale
Yehulum sew ergzna temesasay aydelem yehone ye ergzna milikt gin yinorshal silezih yemiyaschegrsh milkit kelesh erasishin tenkebakebi kanchi mitebekew esu new🥰
ነፂዬ እንዴት ነሽ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ ወር ከ10 ቀኑ ነው እና የጭንቅላቱ ፀጉር እየረገፈ ነው ጨንቆኛል ችግር ይኖረው ይሆን
የፀጉር መርገፍ ያጋጥማል እንደጤና ባለሞያዎች ገለፃ ከሆነ ስለዚህ አትጨናነቂ ተመልሶ ያድጋል የሆርሞን ለዉጥ ሰለሚኖራቸዉ እና አተኛኘታቸዉ በአንድ አቅጣጫ ከሆነ መርገፍ ይጀምታል ከ1 ወር እስከ አንድ አመታቸዉ ይህ ሊገጥማቸዉ ይችላል ስለዚህ አስተኛኘቱን ማቀያየር ለስለስ ባለ ቡሩሽ ፀጉር ማበጠር ለህፃናት በተሰራ ሻምፖ ማጠብ መልካም እንደሆነ የጤና ባለሞያዎች ይመክራሉ🥰🥰🥰🥰
@@NetsaMerejaበጣም ነው ማመሰግነው ነፂዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያኑርሽ ከክፉ ሁሉ ይሰውርሽ
Hod ena Germany lay musket yisemal be 3gna wer?
Ye ergzinaw milikit new atcheneki wude🥰🥰kebasebsh gin hakimshin amakri
ሰላም እህቴ ከ ባሌ ግንኙነት ማረግ ምን ችግር አለው እባሽ መልሽልኝ ባሌ ነይ እያለ እያስቸረኝ ነዉ🤲
አሁን 3ወር ነኝ ያለሁት
የተለየ የጤና ችግር እስካልገጠመሽ በእርግዝናሽ ወቅት ምንም ችግር የለዉም ማድረግ ትችያለሽ🥰🥰
የትኛውን አይነት ፎሊክ አሲድ ነው የታዘዘልሽ እኔ ፕሪናታል የውጭው ደም ማነስ አለብኝ በጣም 80/60
😍😍😍
የ እርግዝና ክትባት የሚጀመረው መቼ ነው የኔ ቆንጆ
እንደ ምትወስጂዉ የክትባት አይነት ይለያያል ህኪምሽ ሲያዝሽ መዉሰድ ነዉ
አመሰግናለሁ 🙏
እኔም ሶስትወሬ ግን ወር ሲሆነኝ ምግብ አስጠላኝ ሺታምናምን በጣም አስጠልቶኝነበር ሁለተኛወር ምንም አልተሰማኝ ደናነበርኩ ሶስተኛው ወር ግን በጣም ልቤን እያመመኝነው ድክምይለኛል ምግብ ዘጋኝ ውሀብቻ እጠጣለሁ መስራት አልቻልኩም በሰውቤትነው የምሰራው ሆደንም እያመመኝነው የጤና የሆን በድበርት ልሞትነው ሰውራሱ አስጠላኝ
Ayzosh wude tenker bey
🥰🥰🥰
😍😍😍😍😍😍
Ine masmeles ye jamaregn 3 wor lay nw wuha inkuan ketetaw yiwetal
ዉዷ እኔ ተቸገረኩ የምገብ የመጠጥ ጣአም አላቅ በመተኛት በኩል እኔ የምተኛዉ በልቤነዉ እና በልቤ መተኛት ልተዉ አልቻልኩም አደጋ ይኖረዋል
ኧረ ሽታው በቀረልኝ ምን ተሻለን ወላሂ የሜስጠላ ስሜት ነው የማላገኘው ያምረኛል ስቃይ
ይተዉሻል ከአራት ወር በኃላ አትጨነቂ በተረፈ በሆድ መተናት ከሶስት ወር በኃላ በፍፁም የጤና ባለሞያዎች አይመክሩም ስለዚህ አስተካክይ 🥰🥰🥰
@@NetsaMereja እሺ ውዴ ሽኩረን ግን የግድ 4ወር ነው ወይ ጣጣ
ከምንም በላይ እየሞከረኩነዉ ግን አልቻልኩም በሂወቴ በጎኔ ነኚቸ አላቅም
አወን ዉዴ ታገሽ እኔ የረበሸኚ ምግብ መበላት አልቻልኩም ጣእም የለም በዛላየ የበላሁት አይሰራም አፌ ሚንጪነዉ የሁሉም የለያል አብሽሪ
ዘይቱን በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ