Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጉጉት ነው የምጠብቅሽ የእኔ ቅን ስለሰጠሽን ትምህርት እናመሰግናለን ባለሽበት ሰላም ሆኝልኝ ውዴ❤❤❤🙏ሼር ላይክ 👍👍😘😘
መዳኒያለም ክብሩ የስፋ አሁን 10ሳምቴ ነዉ ለ መቲቀፍ ያብቃን
Thanks
የኔ ጌታ በሠላም ይምጣ
እነመሰግነለን
እናመሰግናልት❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን።
selamsh ybza yene konjo slemsechin tekamina lesetoch yehkmna ktitl kemejemriyaw eske mecheresa yalew teketatyalew wdefit lji mewlet sfelgn mnm adis yemihonbgn neger aynorm 🙏🙏🙏
ትሁቴ አመሰግናለሁ ❤️❤️ወደፊት ደግሞ ላንቺ ሰራለሁ
እናመሰግናለን
አቀራረብሽ ደስ ይላል
Selam endat nshh bezi yergzna samnt MN aynet sport mesrat ymekral ?
እንኳን ደና መጣሽ የእኔ ቅን ለምሰጭን መልሆክት በጣም ጠቃሚ መልህክት ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼር👍👍
እናመሠግናለን ቀጥይበት አሪፍ ትምህርት ነው
🥰🥰🥰
ላይክ ሼር እናመሰግናለን ለእናቶች ለአባቶች ጥሩ ትምህርት ነው👍👍
Ykrta yene enat lmcrsha gize mgabit 12 nbr periode yaywt ena ahun sene snt were new malt new ykrta ebakshe mlshlgne
ሁሌም ሰላም ሆኝልኝ ለእናቶች ጥሩ ትምህርት ነው የምሰጭን ላይክ ሼር 👍👍👍😍
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ የምትሰጭን ትምህርት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼር😍🙏
Selam tena yisetelegni 1 teyake neberegni esum ye hone yekosheshe ayinet mimesele fesashe neger ayalew beteleyi tewat tewat ena enekesekase saderegebet ebakeshe meleshilegni
Hikimna hiji wude ergtegna lemehon gena 10 samint lay kalesh ena yeteleye fesash kalesh metayetu Melikam new 🥰
ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ለምሰጭን ትምህርት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለእናቶች ጠቃሚ መልህክት ነው እናመሰግናለን❤🙏
አስዬ ኑሪልኝ❤️
ነፂዬ አንድ የግል ጥያቄ ልጠይቅሽ የመጨረሽ ፔሬድ እዳር 29 ነው እና አሁን ስንት ወር ነው የሚውለድበት ውር ከይቅርታ ግራ
አሁን 11 ሳምንት ከ3 ቀን ወይም 2 ወር ከሶስት ሳምንት አከባቢ ነሽ መዉለጃሽ ደግሞ መስከረም 4 አከባቢ ይሆናል 🥰🥰😘
ስወድሽ❤ እናመሠግናለን
Ebaksh silkesh wey be telegram chanal kalech
❤gobez yene wud
10 were honognal nger gin tensh dem le 1 ken fseognal ena chiger alew bnatesh mels. Sichign
10 samint maletush new enate? Demu kalikome tolo hikimina hiji 🥰
Asa atimegebu alitebalem enide
በውስጥ ለማውራት ስልክሽን
የእኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ላይክ ሼር😍👍🙏
እህቴ ጥያቄ ነበረኝ 2 ወር ጨረስኩ ሶስተኛ ጀምሬለሁ ወደን ምቾት አይስማኝም ማህፀን አካባቢም ይሰማኛል ወገቤን እና አፊ የምግብ ጣም አላቅም እስካሁን ድረስ እና ያለሁት ስደትነው ስራ የበዛብኛል ትንሽ ልጅም አለ እሱን አተሳለሁ
አይዞሽ ከአራት ወር ላይ ይተዉሻል እራስሽን ጠብቂ ብቻ🥰🥰
የኔ ውድ አሁን 10 ሳምንቴ ነው ጥርሴ ተቦርቡሮ ነበር እርግዝናዬን ካወኩ ጀምሮ እስካሁን ጤናዬን እያወከኝ ነው እራስ ምታቱ እንቅልፍ ማጣቱ ሊያሳብደኝ ነው የጥርስ ሀኪም ጋር ስሄድ ገና 7ሳምንቴ ነበርና በዚ ሰዓት አይሆንም አለኝ እንደምንም 10ገባሁ አሁንስ የማይቻልበት ምክንያት ምን ይሆን ?ልጁስ ላይ የኔ ሰላም ማጣት የሚፈጥርብኝ ተፅኖ ይኖር ይሆን ? እባክሽ መልሽልኝ
ሀኪሞች የሚሉሽን ስሚ ዉዴ ገና ስለሆንሽ ከባድ ይሆናል በዚህ ጊዜ ማስነቀሉ ማደንዘዣ ተወጊያለሽ ቢነቀል ማደንዘዣዉ ከባድ ነዉ በዛ ላይ ከስር ጋር የተያያዘ ህመም ስለሆነ እንዳይከብድሽ ይሆናል ያዘገዩብሽ ስለዚህ ከነሱ ጋር እየተነጋገርሽ የሚሉሽን አድርጊ
betam arif new wude berchilgn!!!
ምን አይነት oil ትመክሪናለሽ?
ለቆዳ ከሆነ ፋርማሲ ጠይቂ ዉዴ 🥰🥰
@@NetsaMereja ለሆዴ እኮ ነው እስትሬች ማርክ እንዳይወጣብኝ
Ok ene yetekemegn simu olio di mandorle new yemilew
@@NetsaMereja አ.አ አለ?
❤❤
እህቴ በጣም ነው የምወድሽ እኔ ግን ሰውነቴን በሙሉ ያሳክከኛን ምን ላርግ ????????
ሀኪም አማክሪ ዉድ መፍትሄ የሚሰጠዉ ከሆነ ይዩሽ ሆርሞናችን ስለሚቀየር ሰዉነታችንን ያሳክከናል እስክትወልጂ ሊቀጥል ይችላል
አስር ሳምት ማለት ሁለት ወርማለትነው እደ ማር
በጠም ውድድ ነው መራግሽ ያኔ ጡሩ ማከሪ
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
የኔ እህት ለቤቱ አዲስ ነኝ ጥያቄ አለኝ እኔ ምንም አይሰማኝም ወደላ አይለኝም አያቅለሸልሸኝም ችግር አለው ወይ የመጀመሪያዬ ስለሆነ ነው አመሰግናለው
የሁሉ እርግዝና ተመሳሳይ አይሆንም ነገር ግን ልብ አላልሽ ይሆናል እንጂ ከነዚህ ምልክቶች ዉጪ ሌሎች ምልክቶች ይኖሩሻ ድካም የስሜት መለዋወጥ እና ሌሎች🥰🥰
@@NetsaMereja በጣም ይደክመኛል ደካምማ እናም ድብርር ይለኛል አልፎ አልፎ
@@የማርያም-ቨ9ኸ እንድት ሆንሽ
በማርያም ማቅለሽለሽ እና ምራቅ መትፋት መቼ ነው የሚቆመው
ከ4 ወር በኃላ ይተዉሻል 🥰🥰
እኔ ግን በ10 ሳምንት ግን ቼካኘ አድረጌ የልብ ምቱ አይታይም አለኝ ግን ከሳንት ቡሀላ ተመልሰሽ ነይ አለኝ
ከሰባት ሳምንት ጀምሮ ይሰማል ነገር ግን እርግዝና ዘግይቶ ከተፈጠረ ቶሎ ላንሰማዉ እንችላለን ስለዚህ ቀጣይ ቀፀሮሽ ላይ በትክክል ትሰሚዋለሽ🥰🥰🥰
ቁጥረሽንላገኝውእችላለሁእህት
ማርያምን. በደንብ እዲገባኝ አርገሽነው ምታስተምሪው
🙏🙏🥰🥰🥰
የእኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ላይክ ሼር 😍🙏
10 sametshi newu belewugale gn wer malet newu???????????
2 ወር ነሽ ዉዴ ሁለት ጨርሰሽ ሶስት ዉስጥ ነሽ
2wer ke and samint
እኔ ማሥመለሡን አልቻልኩትም ኡፍፍፍ
አይዞሽ እናት ከአራተኛ ወር በኃላ ይቀንስልሻል ወይም ሙሉ ለሙሉ ይጠፋል።
aqerarebesh bexam desss yelal
10ኛው ሳሜት ደም ፈሰሰኝ ምድነው ሌስወርደኝነው😢😢😢😢😢
ዘንዶሮ አንቺ ቤት ማደሬ ነው
ሰውነቴ ቀነሰ ለምንድነው
የታይሮይድ መመረት ከፍ ካለ ይቀንሳል እኔ ገጥሞኛል ስለዚህ ታይዉ ልክ ግን አራት ወር ካለፈሽ ይስተካከላል እንደኔ ከሆነ አልያም ሃኪምሽን አማክሪ እናቴ🥰🥰🥰
aqerarebsb bexamm desss yelal
Amesegnalew enate 🥰
ሰላምሽ ይብዛልኝ የምወድሽ ላይክ ሼር ❤❤❤
5
በውስጥ ላወራሽእፈልግነበር
t.me/Netsakila
@@NetsaMereja ❤
@@NetsaMereja hallo
@@NetsaMereja7:05 7:06
ቆይ እኔ አሁን የፋሲካ ፆም ላይ ነው ያለሁት ምድነው ምመገበው ?
አትክልትና ፍራፍሬ ፣ የጥራ ጥሬ ዘር የሆኑትን ምስር ድፍን ምስር ባቄላ ሽንብራ ዱቤ ሌሎችንም በምፈልጊዉ አይነት እየሰራሽ ተመገቢ በተለይ ፕሮቲን ካሌሽየም አይረን እና ቪታሚን ያላቸዉን ምግቦች ተመገቢ የሶያ ወተት ካገኘሽ በወተት ምትክ እሱን ጠጪ😍😍😍
ሳውዲ ያላችሁ ያልተፈለገ እርግዝና ከጌጠማችሁ ማስውርድ ከፈለጋችሁ መድሀኒት አለ...ዳማም
Hi
ይቅር ይበልሽ
አኡዝብለህ
ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ
አረ ተው ልብ ግዙ የህፃኑ ደም ይጠይቃችሀል