"እኔም ለእሷ እሷም ለእኔ ሽልማቴ ናት" የማይጠገቡ አባትና ልጅ በአዲስ አልበም...//እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • ድምፃዊ ኤልያስ ሁሴን እና ልጁ ክርስቲና ኤልያስ በስቱዲዮ ቀርበው ከአቅራቢዎቹ ጋር ስለ ሙዚቃ ስራቸው አውግተው የሙዚቃ ስራቸውንም አቅርበዋል።
    Singer Elias Hussain and his daughter Christina Elias appeared in the studio, discussed their music with the presenters, and performed for the audience.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 443

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 3 месяца назад +459

    እግዚአብሔር ለራሱአገልጋይ ያርግሽ የምትሉ በላይክ አሳዬን!👍👍👍

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 3 месяца назад +135

    ብሮ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ለረጅም ጊዜ በአርቱ አውቅሀለው ክርስቲና ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ! ኤላ 🎉 በርችልን ❤
    ብዙ ቤተሰቦች ይህንን ነገር በደንብ ሊገነዘቡት ይገባል እኔም የቲያትር መምህር ነኝ ብዙ ቤተሰቦች ለልጆቿቸው ያሰቡ እየመሰላቸው በጣም ተፅኖ ሲፈጥሩባቸው አያለው ልጅህ ያሳደክበት መንገድ እጅግ ድንቅ ነው 🎉

    • @SuhairSu-r5n
      @SuhairSu-r5n 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hasefah3808
      @hasefah3808 3 месяца назад +1

      ሳሚ አኸም ምርጥንኸ

    • @addistamiru3722
      @addistamiru3722 2 месяца назад

      Qmwpzxcfdsghjkllv up 32:25 32:28 😮 32:31 32:35 b

  • @hshshjsjssu6313
    @hshshjsjssu6313 3 месяца назад +33

    ልጆች የእግዝአብሄር ስጦታናቸው የጌታ አገልጋይ ሁኚ እመቤቴ በእቅፏ ታኑርሽ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 3 месяца назад +43

    እግዚአብሔር እባትንም ልጅንም እግዚአብሔር ለዘላለም እንዲወርሳቸው በፀሎት እናስባቸው ሁል ጊዜ በእውነት ቃላችንን ጠብቀን እንፀልያለሁ የምንል ሁሉ በክርስቶስ ፍቅር እንወርሳቸዋለን ላይክ እርጉ!!👍👍👍

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 3 месяца назад +20

    ደስ የሚለኝ ተዋናይ አርቲስት ነዉ ከነልጁ ሰላየሇት ደስ ብሉኛል ልጂህን አላህ ያሣድግልህ ከክፎ ነገር ይጠብቅልህ አድጋ ለጥሮ ነገር ያብቃት ድሞፆ ማሻአላህ ነዉ አይጠበቅም በዚህ እድሜ ዋውውው❤❤❤እደጊ ተመንደጊ በነፃነት እዳደገች ይለያል ኩንፊደሷ ሙሉ ነዉ❤❤❤❤

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም 3 месяца назад +51

    ጀግና አባት ነው ያለሺ ለቁም ነገር በቅተሺ አባትሺን እደምታኩሪ አልጠራጠርም ኤሊያስየ ልባም ነህ የአባት ምሳሌ በጣም የምታስቀና ጀግና 💕

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 3 месяца назад +27

    ትደግልክ ፈጣሪ ይጠብቅልክ ግን በቤተ ክርስቲያንም ብትደገፍ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ትባረክልክ🎉🎉🎉🎉

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 3 месяца назад +5

    አባቱ በጣም ጥሩ አባት ነህ ይቺ ድቅየ ልጅ ጥሩ ድምፅ እና ችሎታ እንዲኖራት ስለአደረግክሀት እግዚያብሔር ይባርክህ ይባርካችሁ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 3 месяца назад +5

    ሴት ልጅ ለአባትዋ ያላት ክብር እጅግ በጣም ደስ ሚል ነው ላባትሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል ተባረኪ እርሜ ጤና ፈጣሪ ሰቶሽ አባትሽን ለመጦር ያብቃሽ

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 3 месяца назад +11

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ እንቅልፌን ሁላ አስረሳሽኝ ቀናሁብሽ የኔ ቅመም ኤላ ልጅ አስተዳደግ አዉቀህበታል ስታስቀኑ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ የኔም ልጆች እንዲህ ሚዲያ ላይ ባየዋቸዉ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 месяца назад +15

    ወይ መታደል እደዚህ አይነት አባት አለ ማለት ነው መታደል ነው ወላሂ ሰላማችሁ ይብዛ ሁላችሁም❤❤❤

    • @Merdya
      @Merdya 3 месяца назад +1

      ወላሂ ተብሎ ዘፋኝን መደገፍ🤔🤔

    • @HasinatJemal
      @HasinatJemal 3 месяца назад +2

      @@Merdya aye adenakote eko new men cheger alew

  • @gashayeaweke-vi1hs
    @gashayeaweke-vi1hs 3 месяца назад +12

    ጥሩ ምርጫ ና አቅጣጫ ነው። ትልቅ ሐብት ና አቅም ፈጣሪ የሰራው የውስጥ የውስጥ ሐብት ነው። ይጠብቃችሁ ።

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 3 месяца назад +13

    ኤላ የእውነት ድሮም እወድህ ነበር አሁን ደሞ ይባስ ወደድኩህ ምርጥ አባት ነህ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ 🙏❤

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 3 месяца назад +25

    ወይ መቅደሥ እንደዛሬ ስትገረሚ አይቼ አላውቅ እኔ ባንቺ እድሜ ንፈሥ ነበርኩ የሚለው ተመችቶኛል ደሥ የሚል ቤተሠብ ልዩ ነገር ነው ይመቻቸው

  • @AllahWekil-cj3ok
    @AllahWekil-cj3ok 3 месяца назад +5

    በጣም የተረጋጋ ልጅ ነው ❤ፍቅርና ገንዘብ ላላይ ሲተውን እንደዚህ አልጠበኩትም ነበር ደስ ትላላችሁ

  • @Duckthedude
    @Duckthedude 3 месяца назад +9

    ኡፈይ የኔ ማር ጎበዝ አባት ስታስቀና እድለኛ። ነሽ ቤተሰቦቹም ምስጋና ይገባችኃል

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 3 месяца назад +9

    ኡፋ አንጀቴን በላችዉ አባት ዋው የመረዳት ጥግ!! የኔ ቆንጆ እድግ በይ!!
    አይለያቹ የልፍትህን ፋሬ ያሣይህ ኤላ...እናመሠግናለን ebs

  • @FelekeAbera-xd7bf
    @FelekeAbera-xd7bf 3 месяца назад +13

    የመጨረሻ ዘመን ደርሶሃል በዝህ ድምፅ ለእግ/ር ኑር

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 3 месяца назад +17

    ለቁም ነገር ያብቃሽ ኣድገሽ በመዝሙር እንድትመጭ ፈጣር ያግዚሽ የኔ ቆንጆ 😍😍

  • @Elyanakbrom
    @Elyanakbrom 3 месяца назад +4

    ወንዶችን ስብስብህ ኣስታምርልን ምርጥ ኣባት ❤ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጠህ

  • @madenaallam395
    @madenaallam395 3 месяца назад +9

    ከክፉነገረ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ ሪዝቃችሁንም አላህ ይስጣቺሁ ዋናዉ ጤኔናነዉ
    ከሰዉአይን ያዉጣሺ. የኔጣፈጪ. ግን ዘፈኑን አደለም ልጂቱን ነዉ በነገራችን ላይ ዘፈንአዲነቂአደለሁም ልጂቱን አላህ ይጠብቃት።🥀🥀🥀💐💐💐እጡሩደረጃ ፈጣሬ ያዲረስሺ እስልምናን መጨረሻ ላይ ይወፈቅሺ የኔማረ ነገረ ስለምወዲሺነዉ።

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 3 месяца назад +50

    መልካም አባት ያሳደጋት ሴት ክርስቲ በቃ በቃ ታድለሽ,አለም ሞላልሽ ,ቀናሁብሽ ውዴ, ኢትዮጵያዊ አባቶች እዮት አባቷን, ነገ እኮ አገር አኩሪ ,ጨዋ,ደፋር,ምርጫቸውን የሚያውቁ ,,ማንም ተራ ወንድ የማያታልለት, ጥሩ ሚስት,ጥሩ እናት ሴት የሚሆኑት ሴቶች ሁሉ ጥሩ አባት ያሳደጋቸው ሴቶች ናቸው፡፡

  • @semhalgebreab1259
    @semhalgebreab1259 3 месяца назад +5

    እባትንም ልጅንም እግዚአብሔር ለዘላለም እንዲወርሳቸው በፀሎት እናስባቸው

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 3 месяца назад +7

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ምርጥ አባት እዲህነው አባትነት ❤

  • @tibkamoges3098
    @tibkamoges3098 3 месяца назад +16

    መልካም አባት ነህ የእግዝአብሔር ቃል 34:33 ምን ይላል መሰላችሁ ልጅህን በምሄድበት መንገድ ምራው ባደገ ጊዜ ከዚያ ፈቀቅ አይልም ሰጦታችሁ (ሸልማታችሁ )ጌታ እየሱሰ እንዲሆን ተመኘሁላችሁ ዝማሪያተችሁ ለእግዚአብሔር እንድሆን

  • @TsehayMengesha-g6o
    @TsehayMengesha-g6o 3 месяца назад +2

    ጎበዝ አባት!ፈጣሪ ይባርክልህ በሰነሰረአት ተቀርፆለች አምላክ ብርክ ያድርግልህ ተባረኩ አዎ ኢትዮጵያዊያን እንዲህ ነን፡፡

  • @kebedekebede6286
    @kebedekebede6286 3 месяца назад +20

    ጌታ አንዳንተ አይነት አባቶችን ያብዛልን

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 3 месяца назад +8

    መታደል ነው ከምር ፈጣሪ ያሳድግልክ

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 3 месяца назад +9

    The dad is so hamble, may God bless your beautiful daughter

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 месяца назад +6

    እግዚያብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ጀግና አባት ነዉ ያለሽ

  • @meazateni
    @meazateni 3 месяца назад +10

    እንደዚህ አይነት ልጅ አይቼ አላቅም እግዚአብሄር ምህረቱን ያብዛልሽ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 3 месяца назад +8

    የኔ ቆንጆ ውነትም ሸልማት ሸልማት ነሸ አንቺ ራሱ የኔ ቅመም ሰታምሪ ሰርአትሸ ደሰ ሰትይ የኔ ቅመም እድግ በይ እምዬ አገሬ በአንቺ ትጠራ

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 3 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ባርኮ ለቁም ነገር ያድርስልህ ስራችሁ ይባረክላችሁ ከአይን ያውጣልህ አያትም ታድርግህ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 3 месяца назад +8

    አድገሸ አባትሺን እና ለገርሸን እንደምታሰጠሪ እርግጠኛ ነኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድልሸ🙏❤❤❤

  • @A.wYouTube
    @A.wYouTube 3 месяца назад +5

    ዋው ጀግና አባት ፈጣሪ ያሳድግልህ

  • @hiwi9
    @hiwi9 3 месяца назад +9

    ምናለ ከምርጥ አባቶች ብትማሩ ልጆቻቹን ለስሜታቹ መጠቀሚያ የምታረጉ አባት ተብዬዋች😢😢😢

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 месяца назад +5

    የምትገርም ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏🏾❤️

  • @geez2115
    @geez2115 3 месяца назад +7

    አባትና ልጅ 👍የሚጥም ክሽን ያለች ሙዚቃ ነው የታዳጊዋ ድምጽ ሆሆ ልዩ ነው ምኒልክን የሚመስለው ጋዜጠኛ ዳንሱ መስህብ ነው ጉደኛ ነው ዋው👍

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 3 месяца назад +3

    WOW!! Amazing relationship! Dad you're really a hero!! Baby girl grow in God's grace!!

  • @bintyesuf1725
    @bintyesuf1725 3 месяца назад +4

    አላህ ያሳድጋት ልጆችን በነፃነት ማሳደግ ጥቅሙ ለወላጅ ነው ነገ ምን ትሆን የሚል ስጋት አይኖርም ከልጅነታቸው ጥሩና መጥፎውን አውቀው ያድጋሉ

  • @melatibrahim7691
    @melatibrahim7691 3 месяца назад +12

    ፈጣሪ ያሳድግልክ ለቁም ነገር ያብቃል ቃላት የለኝም እውነት ምርጥ አባት ነክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px 3 месяца назад +20

    እድግ በይ ማማዬ የኔ ውድ አፌን ከፍቸ ቀርው እኮ ጀግና አባት ነክ❤❤❤

    • @Gggg-gl8hp
      @Gggg-gl8hp 3 месяца назад +2

      ዴስ የምትልይ

    • @MenataTatek
      @MenataTatek 3 месяца назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ😊

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 3 месяца назад +3

    Daddy's girl!👨‍👧Beautiful they love each other keep up the good work.💞🌷💙

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ለማገልገል እድሉን ስጣት ከዘፈኑ አለም አስወጥተህ የተሰጠህን በረከት እግዚአብሔር ብቻ አመስግና ለመኖር አብቃት አባትየው እግዚአብሔር ሰጦኛልና አመሰግናለሁኝ ብለሀልና ወደ እግዚአብሔር ቤት ጥዋትም ማታም ውሰዳት በዝማሬም ታገልግለው አምላኳን

  • @Tequam-ተቋም-2121
    @Tequam-ተቋም-2121 3 месяца назад +31

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @YeshiGetahun-o5b
    @YeshiGetahun-o5b 3 месяца назад +6

    የኔ,ማረ,እግዚአብሔረ,ያሳድግሺ,,ያሰብሺውሁሉ,ያሳካልሺ❤❤❤❤

  • @ShemsuAsfa
    @ShemsuAsfa 3 месяца назад +6

    ደስ የምትሉ አባትና ልጅ አላህ ለጥሩ ደረጃ ያብቃቹሁ

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 3 месяца назад +21

    ምናለ ለእግዚአብሔር ቢሆን ይሔንን የመሰለ ድምጽ ማስተዎል ይስጣችሁ

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 3 месяца назад +3

    ጀግና አባት ፈጣሪ ከቁም ነገር ያድርስልህ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሄባ
    @ሄባ 3 месяца назад +10

    ወይኔ ኤላ ታድለህ ልጅህ❤❤❤ ሴቶች ተበላቹ በቃ ፈጣሪ ከክፉ አይን ይጠብቃን

  • @እመብርሃንየልቤብርሀ-ቐ3ዸ
    @እመብርሃንየልቤብርሀ-ቐ3ዸ 3 месяца назад +1

    መዝሙር አስጠኗት ። ቃለ እግዚአብሔር አስተምሯት ።

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    ዉነት እመብርሀን በቤቷታሳድግሺ
    እግዚአቢሄር አምላክ ጥበብሺን
    ወደ አያሉ ፈጣሪ እሱን የምታገለግሌ
    በት መልካሙን ግዜ ተመኝሁልሸ እማ
    የኔ ጣፋጪ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @brektetesfayeblo
    @brektetesfayeblo 3 месяца назад +2

    በጣም ደስ ይላል ወድጄዋለው🥰🥰🥰🥰በርቱልኝ አቺም እድግ በዪሊኝ

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር የተባረከች ልጀ ያድርግልህ

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 3 месяца назад +8

    የኔ ቆጆ እግዚአብሔር በፀጋዉ ያሣዱግሽ👏❤👏

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 3 месяца назад +3

    እሚገርሙ አባት እና ልጅ ዋው ደስ ሲሉ እድግ በይ❤😘

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 3 месяца назад +5

    መታደል ነው ተባረኪ የኔ ማር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tequam-ተቋም-2121
    @Tequam-ተቋም-2121 3 месяца назад +66

    አድገሽ አባትሺን እና ሀገርሽን እንደምታስጠሪ እርግጠኛ ነኝ.

  • @edengebermedehen3521
    @edengebermedehen3521 3 месяца назад +10

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ

  • @hiwotgosya
    @hiwotgosya 3 месяца назад +3

    ደስ የምትሉ አባትና ልጅ ያሳድግልህ

  • @YenusMudesir-is1rl
    @YenusMudesir-is1rl 3 месяца назад +1

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል አባት ልጅ አይለያቹ

  • @mesfingebrehiwot7293
    @mesfingebrehiwot7293 3 месяца назад +2

    Absolutely beautiful. Keep up family 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @GenetDesale-s2x
    @GenetDesale-s2x 3 месяца назад +6

    የኔ ጣፋጪ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግሺ

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 3 месяца назад +2

    Wow 👌 thank you so much to share us 💕 happy Father's day you are amazing talented lovely Father's!!! Good luck !!!! Thank you again 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kedokedo-bp6qf
    @kedokedo-bp6qf 3 месяца назад +3

    የኔ ጣፋጭ አላህ ያሣድግሺ የኔ መርየ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 3 месяца назад +10

    የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ❤❤❤

  • @emudtube
    @emudtube 3 месяца назад +1

    best daughter and father interview ever you are my model as a father am fan

  • @FefeFefe-p9q
    @FefeFefe-p9q 3 месяца назад

    በዚ ልጅነትሽ እግዚአብሔርን እንዲታገለግይ እግዚአብሔር ልብሽን ይክፈት አንተም አባትክን እግዚአብሔርን በጉብዝና ወራት የጭንቀት ቀን ከማምጣት በፊት እንዲታስባው እየሱስ በልብክ ዉስጥ ፍቂሩ ትዝ ይበልክ ለእግዛብሔር ክብር ዘምር ልጅህንም የእግዚአብሔር አገልጋይ አድርጋት እግዚአብሔርን ብታገለግሉ መልካም ነው

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 3 месяца назад +4

    አቤት መታደል❤❤❤

  • @AbcCbs-p2g
    @AbcCbs-p2g 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በጸጋ ያሳድግሽ❤

  • @MastewalAmare-le6hw
    @MastewalAmare-le6hw 2 месяца назад

    እዉነት ፈጣሪ የሰጠህ ስጦታ ነት ፈጣሪ አንተንም እሷንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @aidawaldamlak7530
    @aidawaldamlak7530 3 месяца назад +5

    It is so important to tell your children they are beautiful and enough, don't leave it to the world to tell them what they are! If children have it engraving in their psychics they won't took to the world to tell them they are enough.
    Kids will always go back to their roots and what they know and words have power! Speak greatness over your Kids!
    You're great 👍 you are talented 👏 you are amazing 👏 you are beautiful 😍 ❤ you can be anything ❤

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 3 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ ፈጣር ይጠብቅሽ ደሥ ስትይ❤❤😊

  • @befekaduayalew4399
    @befekaduayalew4399 3 месяца назад +3

    Wow, I love it. God bless you guys.

  • @SinaKifle
    @SinaKifle 3 месяца назад +1

    ዋው ልዩ ናችሁ አቤት ውበት አባትእና ልጅ😍

  • @MignotTsegaye
    @MignotTsegaye 3 месяца назад +1

    እድግ በይለት የአባትሽ የኔ ቆንጆ😊

  • @SirasheMulu
    @SirasheMulu 3 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው

  • @TamaraMobile-lq4zg
    @TamaraMobile-lq4zg 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይሳድግሽ❤❤❤❤❤

  • @tiruneshkostre8290
    @tiruneshkostre8290 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ያሳድጎሽ

  • @EthiopiaFinland
    @EthiopiaFinland 3 месяца назад +6

    Yesefira lij berta jigena abat

  • @سميرهسميره-د8ج
    @سميرهسميره-د8ج 3 месяца назад +5

    የኔቆጆአላህያሳድግሽ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 месяца назад +1

    ፈጣሪያሣድግሽዋናውአሰተዳደግነው

  • @tibebuzike17
    @tibebuzike17 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤

  • @tamertamer-di7gm
    @tamertamer-di7gm 3 месяца назад +3

    ዋውውውው የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሸ

  • @beetyube
    @beetyube 3 месяца назад +2

    ሰላም እግዚአብሔርን ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ዋውውው መልካም አባት ነህ እኔ ጣፍጨ እግዚአብሔር ያሳደገሸ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AynaAyna-kn5in
    @AynaAyna-kn5in 3 месяца назад +5

    Yene konijo ☺️ fetari yasadigish❤❤❤🥰

  • @ኢማንኢማን-ገ5ጀ
    @ኢማንኢማን-ገ5ጀ 3 месяца назад +1

    የማይሰለች አባትና ልጂ እንደ ደስ ያሏችሁ ላይክ❤👌

  • @HermelaKinfu
    @HermelaKinfu Месяц назад

    ስርአትሽ የሚገርም ነው ፈጣሪ ያሳድግሽ ❤

  • @shebajournal
    @shebajournal 3 месяца назад +4

    Who is here to listen camila's music performance❤❤❤

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 3 месяца назад

    ዋው ደሥሢል አገላለጥህ እኔምለሦ ሺልማቷነኝ እሦምለኔ ሺልማቴናት አባየ የኔልዩ ሺአመት ኑርልኝ

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe 28 дней назад

    እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 3 месяца назад +2

    የእኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 3 месяца назад +1

    በጣም ነዉ የምታምሩ ቆጆ ቅንብር አባት እና ልጅ ከፍተኛ ቦታ ያድርሳችሁ መድሐኒያለም ዋዉ

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 2 месяца назад

    በጣም ጎወዝ ልጅ ናት ያሳድግልህ ❤❤

  • @sanchezson4748
    @sanchezson4748 3 месяца назад +2

    Wow amazing ❤❤ Idigii beyilign widua Ela man you are great bro 🔥🔥🔥

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 3 месяца назад +1

    በፍልምነዉ ማቅህ ምርጥ አርቲስትነህ❤❤❤❤

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 3 месяца назад +1

    ወይኔ ሲያምሩ አባትሽን በጤና ያኑርልሽ አንች ደግሞ ታዛዥ ልጅ ያርግሽ አምላኬ ❤❤❤❤

  • @طيبهالطيبه-ث5ج
    @طيبهالطيبه-ث5ج 3 месяца назад +3

    አላህመልካምእናትአረገኝ
    በጡሩተርብአእማሳደግ

  • @asterheshe
    @asterheshe 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በጥበ ቡ ያሳድግሽ 🙏🏽❤️

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    የኔ ማር እግዚአቢሄር በጥቡ ያሳድግሽ
    እማ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏