ክስልኮ እና ኮምፒቶሮ ውድ ዓኖትን ከማጥፋቱ በፊት እንዴት እንከላክል (ሁሉም ማየት ያለበት) (Our Device blue light speeds blindness)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2019
  • how blue light speeds blindness
    ክስልኮ እና ኮምፒቶሮ ውድ ዓኖትን ከማጥፋቱ በፊት እንዴት እንከላክል (ሁሉም ማየት ያለበት) (Our cell phones , computers, ant TV's, laptops and pads emitted blue light that speeds blindness)
    How many hours do you spend in front of a digital screen?

Комментарии • 166

  • @eheteabebe9059
    @eheteabebe9059 4 года назад +6

    ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንደዚህ ያለ ለወገኑ የሚተጋ ሰው ነው ፣በርታ

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e 4 года назад +37

    አይ ኢትዬጰያ እንደዝ አይነት መልካምም ሰው አፍርተሻል ተመስገን በሌላው ተቃጥዬ አንተን የመሰለ በማፍራትዋ ደሞ ተመስገን ነው

  • @Joseph-843
    @Joseph-843 4 года назад +13

    ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግህ ለበረከት ሁን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በተለይ ለልጆቻችን ዘመንህ ይባረክ🙏☺️

  • @yebalemethi6625
    @yebalemethi6625 3 года назад +1

    ዶ/ር ጌታ ዘመንህን ይባርክ እከሙሉ ቤተስብህ በብዙ ጠቅ መህናል የእስራአል አምላክ የስለሞንን ጥበእብ በእጥፍ ተባረክ አሜን።

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 года назад +7

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ብጣም ጠቃሚ ጤናማ ፔጅ በመክፈትህ ላመሰግንህ እወዳለሁ ተባረክልን ።

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 года назад

    እኔም ያመኝ ነበር። ወስጀእሞክረዋለሁ።እረጅም እድሜ ይስጥህ በጣምምም ቅን ሰው ነህ ።

  • @edenhaile7655
    @edenhaile7655 4 года назад +2

    ተባረክ እግዚአብሔር ዘርህን ቤተሰብህን
    አብዝቶ ይባርክ

  • @samiatresso6544
    @samiatresso6544 4 года назад +4

    እናመሰግናለን ዳኒ በትምሕርትህ እጀግ ተጠቅመናል በርታ ጤናችንን እንድንጠብቅ በብዙ አግዘከናል ተባረክ

  • @messyfekret4019
    @messyfekret4019 4 года назад +3

    ኢትዮጲያ መልካም ቅን አስተማሪ ዶክተር ስላላት ልትኮራ ይገባታል የምር እኔ ኮርቼብሃለዉ

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 4 года назад +1

    አይ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምከታተለው ትምህርትህን ቀጥልበት አላህ ይጠብቅህ

  • @hirottelahon6038
    @hirottelahon6038 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንክን ዪባረክክ በአንተ ብዙ ተጠቅመናል

  • @magdesmagdes
    @magdesmagdes 4 года назад +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ጠቅሞኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @hamouditv8221
    @hamouditv8221 4 года назад +2

    ዋው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተስፍሽ ነው የመራኝ ጌታ ይባርከው አመሰግናለሁ

  • @eteneshfeleke7711
    @eteneshfeleke7711 4 года назад

    በጣም ድንቅ ነገር ነው የፈጠርከው እኔ በጣም የጤና ነገሮችን መክታተል እወዳለሁ እና ያገሩን በሬ ባገሩ ሰርዶ ይባላል ባልሳሳት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ

  • @mihretmihret3603
    @mihretmihret3603 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጠቃም መረጃ ነው የምትለቅልን ፈጣሪ ይጠብክ

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ዳኒ በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 4 года назад +2

    This is very intersting just in time my eye sight was creating problem .thank you sir.God bless you more and give you more wisdom for your mission .in jesus name

  • @medemertube2829
    @medemertube2829 4 года назад

    በጣም thank you በጣም ጠቅሞኛል.. video ህን አይቼ በብዛት ተግባር ላይ ነው እያዋልኩት ያለሁት
    ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @gh7gh124
    @gh7gh124 4 года назад

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይስጥልን ፀጋ እግዚአብሔር። ይብዛልህ ተባረክ ገና መከታተል ከጀመርኩ 3 ቀኔ ነው ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ

  • @eheiueegeyeuueiwiww9835
    @eheiueegeyeuueiwiww9835 3 года назад

    በጣም በጣም እናመሰግናለን እውነት ሁልግዜ ሰብስክራይብ ሁልግዜ ባረኩ ዴስባለኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 4 года назад

    አመሰግናለሁ ዶ/ር በጣም ጠቃሚ መልክት ነው ስልክና ላፕቶፕ በምጠቀምበት ሰአት አይኔንም እራሴንም በጣም ነው የሚያመኝ በተጨነኩበት ሰአት ድንገት ይህን ቪዲዬ በማየቴ ደስተኛ ነኝ እንዲሁም ከዚህ ሰአት ጀምሮ የኔ ጤና ቤተሰብ ስሆን በደስታ ነው በርታልን ወንድማችን!

  • @bebemenge4351
    @bebemenge4351 4 года назад +2

    Dr, I have been watching your videos lately and its amazing what you are doing. What amazes me the most is that, the distance you go to make people understand the information you are giving since it can be too much information for most to absorb at once in spite of that, you are doing it very well. Thank You!!!

  • @yetkaweldr6317
    @yetkaweldr6317 4 года назад

    እናመስግናለን ተባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @selamhana507
    @selamhana507 4 года назад +1

    ወንድማችን እናመሠግናለን፠ እግዚያብሄ ይባርክህ፠

  • @celinaassefa
    @celinaassefa 4 года назад +6

    በጣም አመሰግናለው ስልኬ ላይ blue lite filter አለ ግን ጥቅሙን አላውቅም ነበር በተለይ ለጄ ገና 2 አመቱ ነው ስልክ በጣም ይወዳል እኔ lite ቀንሼ ሰጠዋለው እሱ ግን እራሱ እየጨመረ በጣም አሳስቦኝ ነበር

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 3 года назад

    DOCTOR you are GOD sent Man . Many people struggle with this problem now definitely we get the prevention at all .Thank you very much .May the Almighty GOD Bless you and all your family all the time.

  • @kasskassa1805
    @kasskassa1805 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ አሜን:: እናመሰግናለን

  • @abebechmelkamu7399
    @abebechmelkamu7399 4 года назад

    አመሰግናለሁ በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @user-xz3sp2bk4q
    @user-xz3sp2bk4q 4 года назад +2

    This is helpful, thank you I'm on my phone almost 24/7.

  • @gdw73wor.6
    @gdw73wor.6 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @kedirello9595
    @kedirello9595 4 года назад

    Betam ture nager new ,enamesegenalen,ene rase meftehe yetahubet guday naber,mobail hone computer,
    Fetari ragem edma & tena yeseteh!!!thank u betam!!

  • @aydakebede8623
    @aydakebede8623 3 года назад

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @tsegayefisiha2795
    @tsegayefisiha2795 4 года назад +1

    አሪፍ ምክር እናመሰግናለን ዳኒ

  • @alemlema657
    @alemlema657 4 года назад +1

    አመሰግናለሁ👍

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 4 года назад

    Thanks Dr Egziabher Yestelenne .

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 3 года назад

    You said ( wedefit tameseginugnachu), we already highly appreciated your great job. You are teaching us how to take care of ourselves. Very beneficial. Thank you so much. Be blessed.

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 2 года назад

    Thank u DR. Very important advice. Especially the phone settings one thanks again.

  • @eleltataye582
    @eleltataye582 4 года назад

    THank you so much for sharing Dr.Daniel.you are the best

  • @wdeneshbetamu5231
    @wdeneshbetamu5231 4 года назад +2

    Thank you dr it’s very helpful as usual

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 4 года назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @genetmidekssa683
    @genetmidekssa683 2 года назад

    Thank you Dr. very much. God almighty bless you abundantly.

  • @user-nz4ty5qi3x
    @user-nz4ty5qi3x 4 года назад

    በጠሚ አመሰጊነለዊ የኔ ጀጊነ ጠበቂ ከለይነው እሱ ይጠቢቂኪ እንደት አይነት. የቢዘሊን. የኔ. ተተር በርተ የኔ. መር ።

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @maksebatekleab5083
    @maksebatekleab5083 3 года назад

    I have been learning a lot from you! Keep the good work.

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 3 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር
    እኔ በጣም አይኔ እየደበዘዘብኝ ነው
    ስልክ አብዝቼ ነው የምጠቀመው
    መፅሐፍ ሁሉ ስልክ ላይ ነው የማነበው
    አውን በጣም እየተቸገርኩ ነው

  • @abikeya2328
    @abikeya2328 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር በቤታችን ማንም እንዲ አያደርግም ሌላው ሀገር ለማፍረስ ይሯሯጣል ሀገሬ ሰው አለሽ ተመስገን ፣!!!!!

  • @tsionerena5921
    @tsionerena5921 4 года назад +1

    Thank you so much Dr this is really helpful!

  • @martalegesse2161
    @martalegesse2161 2 года назад

    Thank you so GOD bless you Dr. Daniel it's very helpful information.

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 4 года назад +2

    Thank you I did it .God bless you.

  • @eleniyami3319
    @eleniyami3319 2 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ችግር ይሄ ነው አሁን ማየት አልችልም

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 года назад +1

    Thank you dr. Daniel God bless you

  • @user-ij1eb4tb9g
    @user-ij1eb4tb9g 4 года назад

    ተባረክልን ወድም

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 4 года назад

    ዶር ዘመንህ ይባረክ

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 4 года назад +1

    Thanks so much DR Danal Good blasé you keep safe you family!!!!!!!!!!!!

  • @user-sy3bm7xk2p
    @user-sy3bm7xk2p 4 года назад

    ዶ/ር ዳኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 3 года назад

    Thank you so much Dr. God bless you.

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 4 года назад

    የኔ ፈጥኖ ደራሽ ተባረክ

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 3 года назад

    Thank you doc. Today you gave me a very important information.

  • @memedeas1401
    @memedeas1401 4 года назад

    ምን ብዬ ላመሥግን ተመሥገን አምላኬ አንተን ሥለሠጠን ከልብ እናመሠግናለን ብዙ ነገር አሣወከን ዳኒዬ ቤተሠብኅን እግዛቤር ይጨምርልኅ

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 4 года назад

    thank u doc. It is great and timely advice

  • @ey7295
    @ey7295 4 года назад +1

    Thank you for sharing your knowledge with us . It is very useful

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ግን ቪዲዮ ላይ ማስታወቂያ በደንብ አስገባበት ለእኛ የነፃ አገልግሎት ነው የምትሰጠን ቢያንስ ዩቱዩብ እንኳን ይክፈልህ

  • @azebmcgregor6622
    @azebmcgregor6622 4 года назад +1

    Thank you for ur time , I am learning a lot a lot lot

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 4 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @user-ph8vq5ob7e
    @user-ph8vq5ob7e 4 года назад

    እናመሰግናለን ወድሜ

  • @adanechkhc7042
    @adanechkhc7042 4 года назад +1

    Thank You brother bless u.

  • @hawaalki8973
    @hawaalki8973 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @mekityub1966
    @mekityub1966 2 года назад

    ተባረክ

  • @tigisttefera4313
    @tigisttefera4313 4 года назад +1

    እንሂድ ግዜ እንደዚህ አይነቱን በእንግሊዘኛ ብትናገረው ልጆቻችን እንዲስሙ እናመስግናለን

  • @genetroda1033
    @genetroda1033 2 года назад

    Thanks Dr.

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Год назад

    Egezabeher yebarekhe

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 4 года назад +1

    DR Danal takes so much!!!!!!

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 4 года назад

    Thanks doctor & tesfshi

  • @humble305
    @humble305 3 года назад

    Very awesome thank you dear brother

  • @yeshareggabreselassie1044
    @yeshareggabreselassie1044 4 года назад +1

    Dr sometimes I feel what word make me very good and satisfy and enough for said to you thanks because of the surgery of my eyes is done perfect so I have had bifocals eyes glass the information you gave us is very important I staying many hours in my phone so I am going to reduce a little bit the hours . Before I loose my site you're my angel 🧚🙏🙏 God bless you

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 4 года назад +2

    This is a big issue. Thank you doctor it’s helpful.

    • @godisgood7530
      @godisgood7530 4 года назад +1

      Abeba Gebru አበብዬ እባክሽ እንግሊዝኛ ስናይ ለሚነስረን ሞራላችንን ጠብቂልን

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal2668 3 года назад

    Egnmsginalen Doktari🥰

  • @ezeratadesse9662
    @ezeratadesse9662 3 года назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @azeb2809
    @azeb2809 4 года назад

    እግዛብሄር ይባርክህ

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 3 года назад

    Tebarek zerhe yebarek

  • @user-ny4nt1ix3v
    @user-ny4nt1ix3v 4 года назад

    God Bless You My Dear Buroki Neh💖💖💖

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 4 года назад

    Enameseginalen docter

  • @muluyihdego239
    @muluyihdego239 3 года назад

    Thanks DR

  • @AlinAlin-lt4cr
    @AlinAlin-lt4cr 4 года назад

    ዶክተር አቡዝቶ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 4 года назад

    Betam enamesegnalen Egzabher tibebuen abzito yistih

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 года назад

    Wow....... thanks for informing

  • @Infoismylife
    @Infoismylife 4 года назад +6

    Thank yoy Dani, this is really helpful. I am already ordered 10 Blue light blocking glasses from Amazon to my family back home. Thank you again for sharing your thoughts.

  • @geni8604
    @geni8604 4 года назад

    እድሜህ ይርዘምልን

  • @hananseid4300
    @hananseid4300 4 года назад

    Thank u so much doctor

  • @aydakebede8623
    @aydakebede8623 3 года назад

    የሚገርም ነው እያዳመጥኩህ ነው ያስተካከልኩት በጣም ለውጥ አለው ይገርማል

  • @tsegaberhe1080
    @tsegaberhe1080 4 года назад

    Thank you doctor

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 4 года назад

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 4 года назад +1

    Thank you I put on the filter button

  • @ayaamia2676
    @ayaamia2676 4 года назад

    Thank you dearest 🙏🏾

  • @rediettakele440
    @rediettakele440 4 года назад

    Thanks you much Dr.You are a gift from God to us.I have some question regarding the blue light setting.Are we supposed to set it only for a night time?Or it can also work for the day time .I did it on a day time and it was so dark.

  • @jerrygebrekirstos8006
    @jerrygebrekirstos8006 3 года назад

    ድንቅ ነህ!!

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 4 года назад

    Thanks a lot

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq 4 года назад

    Zerh yibark

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 4 года назад +1

    መጣም እናመስግናለን

  • @user-sm9tu3fb7d
    @user-sm9tu3fb7d 4 года назад

    I want to say thank you so much