ኤርምያስ አመልጋና መንግስት፣ ''አመራሮችን ገደልን'' ጦር አዛዡ፣ ጃል መሮ ''መጠቀሚያ'' ነው ያሉት፣ ብልፅግና በሽግግሩ ውስጥ፣ የአማራ ክልሉ ሰልፍ| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 277

  • @YusufKemal-bm7ec
    @YusufKemal-bm7ec Месяц назад +33

    ኤርሚያስ አመልጋ የብልፅግና አሽቃባጭ ካድሬ ነው ማንም አይሰማውም ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @mimia7202
    @mimia7202 Месяц назад +81

    አሀ ለዛነው እንዴ ኤርሚያስ አመልጋ ሲበጠረቅ የነበረው😡😡 ያሳዝናል

    • @EagleEye4118
      @EagleEye4118 Месяц назад +8

      I was wondering EKo 😂😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +7

      ይህ ሞጭላፋ የብር መውደቅ ብልፅግና እንደሚያመጣ እየተናገረ እንደልማዱ ህዝብ ሊሞጨልፍ ዝግጅቱን ጨርሷል።

    • @tesfayesebsebe2932
      @tesfayesebsebe2932 Месяц назад

      ከዚህ በፊት የነበሩትን ቃለመጠይቅ አዳምጥ ።

    • @fasilsemegn6780
      @fasilsemegn6780 Месяц назад

      ያስታውቃል እኮ

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 Месяц назад

      ​@@tesfayesebsebe2932 ይህን የኢኮኖሚ ማሻሻያ ግዴታ እንደሚፈፀም ማንም የሚያቀው ነው ኤርሚያስ ጀምሮ የፈፀመው አንድም ቢዝነስ የለም ሁሉንም ሲያከስር ነው የኖረው የዘመን ባንክ እንኳን የቆየው በብሔራዊ ባንክ ቁጥጥር በመኖሩ ነው አሁን ላይ ያለ ቁጥጥር በመጋለብ ሀገር እና ህዝቡን ለመዝረፍ ከዛም እንደ ልማዱ ለምጥፋት እያሰበ ነው

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 Месяц назад +26

    ኢትዮጵያዊያን የመጨረሻ መጥፊያችን ላይ ደርስናል። አሁን ያለው አማራጭ የበሰበሰውን መንግስት ማስወገድ ብቻና ብቻ ነው።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Месяц назад +1

      ፋኖ ብቻውን ሊጥለው አይችልም፣ ፋኖ፣ ወያኔ፣ ኦነግ ቢስማሙ ኖሮ አንድ ወር ውስጥ ሊወርድ ይችላል።

    • @sem3945
      @sem3945 Месяц назад +2

      ​@@negagetachew974ሲፋጅ በማንኪያ .... በርታ ደረትህን ደግፈህ የደገፍከው ነው አሁን እያሾረህ ያለው።

  • @anwarahmed8363
    @anwarahmed8363 Месяц назад +26

    ብዙ ኤርሚያሶች መልካም አይደሉም

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene Месяц назад +29

    ኢትዮጵያውያን ይህን ሁሉ መከራ የበዛብን ሃጥያታችን ስለበዛ ነው እንፀሊ በየእምነታችን😢

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 Месяц назад +32

    ኤርሚያስ አመልጋና ዶር ፍሰኃ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸዉ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +1

      ዶር ፍስሃም የመንግሰት እርምጃ ድንቅ እነደሆነ ወጥቶ ቢደሰኩር ሁሉንም ይፈቅዱለታል።

  • @amanuelnesradin9161
    @amanuelnesradin9161 Месяц назад +29

    ኤርሚ እያሸበሸበች ነበር ይሄን ሶስት ቀናት

  • @samcity7267
    @samcity7267 Месяц назад +20

    አቶ ኤርሚያሰ ያለ ምክንያት አለቀባጠሩም ንብርቱን እንመልሳለን አንተ ደግሞ ሕዝቡን አሳስትል ተባለ አደርገዉ ንብርቱን አሰመለሰ አለቀ የቀርዉ ኢጦቢያዊ አፍር ቢበላ ብልፅግና ይሁን በዉድም በግድም የሚደግፉ ለሆዳቸዉ ሲሉ ይቀባጥራሉ ።

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Месяц назад +21

    የቆመው እባብ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ ;ዘንዶውን በአሽከርነት በማገልገሉ የበሰበሱት ህንጻዎች ተመለሰለት

    • @bitTech396
      @bitTech396 Месяц назад

      "...የቆመው እባብ ፣ ዘንዶውን ፣ በአሽከርነት ፣ የበሰበሱት ህንጻዎች …" ምን ጉድ ነው ወገን🤭🤭 ከስድብ ዩኒቨርሲቲ ነው እንዴ የተመረቅሽው? የጻፍሽው አብዛኛው እኮ ስድብ እንጂ ሐሳብ የለበትም🤮🤮🤮

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 Месяц назад +52

    ኤርሚያሰ አመልጋ ለቢዝነሱ ሲሉ ምርጥ የመንግሰት አሸቃባጭ ሆኗል ‼️‼️‼️

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Месяц назад +1

      ኤልያስ አልጋ Smart man እንዳንተ Confused የሆነ ሰው አይደለም በወያኔ ታስሮ እንደገና በብልጽግና እንዲሞትልህ ትፈልጋለህ፣ በወያኔ የተሳሳትከውን አሁን አትድገም፣ ሰለሞትክ ስልጣን አይገኝም፣ ተጠግተህ እንደ አቢይ መስራት አለብህ አቢ ጫካ ቢገባ ስልጣን የሚያገኝ ይመስልሃል??

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 Месяц назад

      ​@@negagetachew974😀😀

    • @ashenafi-21
      @ashenafi-21 Месяц назад +1

      @@negagetachew974 😁😁😁😁

  • @DerejeNegash-z7c
    @DerejeNegash-z7c Месяц назад +15

    እኔም ያለ አንዳች ምክንያት ስለ ኢኮኖሚክስ ሪፎርሙ እንዲህ ሽንጡን ገትሮ አይከራከርም ነበር አይ አቶ ኤርሚያስ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +1

      የብልፅግና ካድሬዎች ሲሳይ አጌኛን ጨምሮ ኤርሚያስ የኢኮኖሚክስ አዋቂ ምሁር እነደሆነ ሲለፍፉ ከርመዋል።

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 Месяц назад

      ​@@abuhaile6517 ይህ ነገር እኮ አዲስ አደለም ህዝቡን ሊያዘርፍ ከውጭ ሀይሎች ጋር ሆኖ ሀገርን እና ደሀውን ህዝብ ለመሸጥ ለሚፈልጉ ምቹ ፓሊሲ እነ አለም ባንክ እንደሚከተሉ ይታወቃል ላለፋት 3 አስር አመታትም ሀገራችንን ሲጨቀጭቁ በባንዳም ሲረብሹ ነበር ሀገሬን አልሸጥም ስለተባለ ነው ከንጉሱ ጀምሮ ሀሳባቸው የመከነው አሁን ደካማ መሪ ሲመጣ ተሳካላቸው እነ ኤርሚያስ አይነት ባንዳዋችም ዘርፈውን እንድ ልማዳቸው ለመጥፋት መንገድ ተከፈተለት ያው ኤርሚያስ በትልቁ ለመክሰር እየተሮሮጠ ነው

  • @wine488
    @wine488 Месяц назад +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ ደነዝ ሰለሆነ እንጂ ኤሪሚያስ ስንት ህዝብ አማሮ ነዉ ያወጣዉ ግን ሰዉ ወያኔ እያለ ስንቱ ሀጥያቱ ተረሳለት ዛሬም አይናቸዉን አፍጠዉ መጡ ገና ብዙ እናያለን

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Месяц назад +16

    #ትግራይ 💛❤️✌️🙏

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Месяц назад +6

    የጰንጤዎች ፀሎትና ነብያት የመሬት ናዳ ማቆም አይችሉም ጥላቻ መስበክ ግን ተክነውበታል።

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Месяц назад +5

    ጎራጌ ማለት ጠካራ ኢትዩጸዸያዊ ነው ። እንደ ጎራጌ አገሩን የሚወድ የለም ብርሀኑ ነጋ እና ኤርሚያስ ከየት መጡ የታሪክ አተላዎች።

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Месяц назад +7

    አይይይይይ ሰው ጠፋ 😢😢😢

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia Месяц назад +12

    ድል ለጀግናዉ የአማራ ህዝብ

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg Месяц назад +18

    አማሮች ከሰልፍ ወደ ሰይፍ ለተሸጋገርንበት አንደኛ አመት እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ፋኖ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +1

      ከሰልፍ ወደ ሰይፍ አመታዊ በአል! ድንቅ ነው !

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Месяц назад +5

    ኢትዮጵያን ተዓምር ብላት ይገባል!!!
    ኢትዮጵያ ማለት በእጅጉ የምታስገርም እና ተአምር የሚባል ነገርም ካለ ተዓምረኛ ሀገር ናት። ይህንን ያስባለኝ በየዘመኑ መጥተው የሚሄዱ ገዢዎች ተራ ዜጎቿም ሳይቀሩ እንደዚሁም የቅርብ እና የሩቅ ለውድቀቷ ሌት ተቀን የሚደክሙ በመኖሯ ብቻ እንቅልፋቸውን እና ሰላማቸው ያጡ ለዘመናት በአሉባልታ : ሥም በማጥፋት : በዝልፊያ : በክርን : በጡጫ : በእርግጫ : በስለት : በጎራዴ በመውዜር : በፈንጂ : በቦምብ : በታንክ : በአየር : በድሮን : በእጃቸው ያገኙትን ሁሉ እንደ የማርያም ጠላት እየወረወሩባት ተፈነካክታ ደሟን እየረጨችም አዛኝ እንዳታገኝም በሁሉም ወገን እንድትገለል እና ጩኸቷ እንዳይሰማ አፏን ታፍና እንዳትንቀሳቀስ እግር ተወርች ተጠፍራ በርሃብ እና በውሃ ጥም ፍፃሜዋን ለማፋጠን ሃብት ንብረትዋን ክደው መጨረሻዋን እና የታሪኳን ፍፃሜ ውርደት : መበታተን : ክብር አልቦና የኖረችበትን ዘመኗን እንድትፀፀትበትና ከሞትም አይነቶች ባነሰና አሟሟቷም ለማንኛውም ደረጃ እንዳይመጥን እንዲሆን ተደርጎ በመጨረሻም ሞቷ እንጂ ቀብሯ መጠሪያም ቦታም ጊዜውም እንኳን ለማጣቀሻነት እንዳይበቃ ተወስኖባት እንዳልኩት ተዓምረኛዋ ኢትዮጵያ ዛሬም የምድር ላይ ጎልያዶችን ገጥማ ፈፅሞ ፈፅሞ ሞቷን ከፈጠራት አምላክ ውጪ ከማንም ከምንም ምድራዊ ሃይል እንደማትቀበልና ፅናትዋ ሙሉ ተፈጥሮዋ ውስጥ ተዋህዶ ማላቀቅ መለያየት የማይቻል መሆኑን እነዚያው ገዢዎች ዜጎቿ የሩቅና የቅርብ የክፉዋን ተመኚዎቿ ከሚያምኑትና ከሚቀበሉት በላይ እየሆነባቸው ቢሆን ጉልበታቸው ዝሎ አቅማቸው ደክሞ ከኢትዮጰያ ቀድመው ወደ አፈርነት እየተለወጡ በበረቱ አይናችን ለማየት በቅተናልና ኢትዮጵያን ተዓምረኛ ብላት ይገባል!!!

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Месяц назад +7

    ❤❤❤ TDF❤ TDF❤ TDF❤❤❤

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Месяц назад

    Thank U...

  • @user-lh8hq7iw2t
    @user-lh8hq7iw2t Месяц назад +5

    አደኛ ስወዳች 🎉🎉🎉❤❤❤እውነትን የያዛች

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Месяц назад +8

    Boycott Access Real Estate!! Shame 😮😮😮

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 Месяц назад +4

    ታጋይ ቢሞት ትግል አይሞትም!! ሺህ ጀግና ይተካል!!

  • @user-hj8gc3db6t
    @user-hj8gc3db6t Месяц назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሰለምኢትዬፎረምአንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kobrraw
    @kobrraw Месяц назад +6

    ኤርሚያስ እሰከዛሬ ባለማሽቃበጥህ ምን ያህል እንደተጎዳህ አየህ ?
    አሁንም አረፈደም

  • @SamiShewa-f4b
    @SamiShewa-f4b Месяц назад +3

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ ሰው 💪🔐 ክብር ለጀግናው

  • @user-sf9ej9mj6w
    @user-sf9ej9mj6w Месяц назад +4

    ❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Месяц назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Месяц назад +1

    እረ ፈጣሪ ይቅር በለን በተፈጥሮ አደጋ ጦርነት አምላክ በቃ በለን ወንድም ወንድሙን እየገደለ በቃ በለን

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 Месяц назад +14

    ይሄ ኤርሚያስ የሚባለው ሰው ግን ጤነኛ ኣይመስለኝም😂😂😂

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s Месяц назад +2

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Месяц назад +3

    The poll. Birds of the same feather, together, for no better!!! Accountability and Responsibility the Ethiopian people Questions for Peace !!!

  • @user-df8bt7vw5c
    @user-df8bt7vw5c Месяц назад +5

    ከኃይሌ የባሰ ለካ የዘቀጠ ሰው አለ ኤርሚያስ እውነትም ጥቅል አመል-ጋ አከብረው እና እወደው የነበረ ሰው እንዲ ይዘቅጣል ብዬ አላስብም ነበር አሁን ሰይፉ ይቀረዋል

    • @user-lb1qn6wf6c
      @user-lb1qn6wf6c Месяц назад

      ኃይሌ ምን አደረገህ ደሞ? ኤርሚያስንስ ምኑን ነበር ምታደንቀው?

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Месяц назад +8

    ድል ለአማራ ፋኖ ድልል😢😢😢❤

  • @HafteTkue
    @HafteTkue Месяц назад

    Great

  • @mimia7202
    @mimia7202 Месяц назад +3

    በጣም ያሳዝናል እንደገናየመሬት መደርመስ ወገኖቻችንን ጨረሰ💔💔😭😭

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +1

      መሬቱም ጨከነብን😭😭😭

  • @MihiretabBogale
    @MihiretabBogale Месяц назад +3

    well come E.F.❤

  • @zemenegetu1494
    @zemenegetu1494 Месяц назад +3

    1 st

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Месяц назад +11

    #የአማራ ህልውና ትግል ለሁሉም እኩል የሆነ #ስርዓት ለመፍጠር ነው።#አማራ የድል ምልክት💪💪💪🇪🇹

  • @helenemso32
    @helenemso32 Месяц назад +8

    Ermiyas amelga is pp done

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li Месяц назад +10

    ድልድልድል ለፋኖ

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w Месяц назад

    ደልላአማራፋኖዬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪

  • @Revivalgebereegziabher1929
    @Revivalgebereegziabher1929 Месяц назад +2

    😢😢😢

  • @rtek5867
    @rtek5867 Месяц назад +3

    Ermias ye Abiy Ashker

  • @stifaosniguse6517
    @stifaosniguse6517 Месяц назад +6

    የጎጆ ብሪጅ ጉዳይስ እንዴት ሆነ ከብዙሃኑ ሰዎች ቤት እሰራለሁ ብሎ ብር ሰብስቦ የውሃ ሽታ ሆኗል ነገር ግን አንድም ሚዲያ ስለዚህ አላወራም 😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      ሰዎቹ ወጥተው ቢናገሩ ጥሩ ነበር ግን የኛ ሰው ሁሉንም በሆዱ ይዞ መቀጠልን መርጧል።

    • @alemituali6406
      @alemituali6406 Месяц назад +1

      ጎጆ ላይ በትኩረት የሚሰራ ሚዲያ ጠፋ!

  • @user-lm6dy8md4y
    @user-lm6dy8md4y Месяц назад +2

    Welcome

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Месяц назад +2

    ግራ የምናጋባ ሕዝቦች ተመራርጠን ኢትዮጵያ ተብለናል ጀግኖች ጦር ይዘው ኦሎምፒክ ሲሳተፉ የእኛ ጦር ግን ወገንን ከወገን ያጫርሳል በሕግ አምላክ

  • @HassenAlbesr
    @HassenAlbesr Месяц назад +3

    ኤርሚያስ እኮ በቀን አንዴ ስለሚበላ የኑሮ ውድነት መች ያሳስበዋል

    • @Ulla4444
      @Ulla4444 Месяц назад

      I said the same thing 😂😂😂

  • @hfdhdr7675
    @hfdhdr7675 Месяц назад +2

    🙏🙏🙏♥️♥️♥️😡

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Месяц назад +3

    ኢትዮጵያዊ ከጎፈንድሚ እስከ ብሔራዊ ባንክ ከአገዛዙ እስከሽፍታው የሚሰቀጥጥ ሆኗል።

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel Месяц назад +2

    Ethio forum 💛❤️💙💙

  • @eskedar4431
    @eskedar4431 Месяц назад

    ፈጣሪየ ሆይ መንግስት ሰራሹ እልቂት ይበቃናል አንተ ማረን ይቅርም በለን መአትህንና ቁጣህን ያዝልን እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላቺን አይሁን

  • @filmonbirhane1121
    @filmonbirhane1121 Месяц назад +2

    🎉🎉🎉

  • @hadish9672
    @hadish9672 Месяц назад +9

    What is wrong with this People only they run for there interesste while the People sufferd.

  • @dawitgetinet1249
    @dawitgetinet1249 Месяц назад +2

    Ethio forum.👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-yi6xl1nn5h
    @user-yi6xl1nn5h Месяц назад

    በጣም ይገርማል ያሳዝናልም እይ አገር !!

  • @DadeBegze-sb1mi
    @DadeBegze-sb1mi Месяц назад +2

    መፍራት ባህሪና ተፈጥሮው ቢሆንም በውሸት ከእውቀት ባፈነገጠ በሀገር ቁስል ጨውእየተሰነሰ ያለው ጥቅመኛ ግለሰብ በህዝብ ላይ ክህደት መፈፀሙ ሊያውቅይገባል ለውሸቱ በባንግላደሽና በናጀሪያ ያለው ቀውስ ኣይቶ ሊያፍር ይገባል።

  • @HassenAlbesr
    @HassenAlbesr Месяц назад +2

    Ethio forum ስለዚህ ሰው ስጠብቃቹ ነበር ገርሞኛል

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Месяц назад +2

    Yetemarew bewketu wishetin yinefal. Mehayimu yesew mot sygedew habitam negade ekawin semay aderesew deha endet yinur? 🤔🤔🤔

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Месяц назад +1

    በሀገራችን ግን ስንት አይነት ባንዳ እንዳለ ሳስብ ይገርመኛል እንዴት ሰው ሃይማኖቱን ሀገሩን ወገኑን ፈጣሪውን ለገንዘብ መካድ ስንት አመት ለመኖር ነው እረ እግዚአብሔር እንፍራ በሆዳችን አናስብ ባንዳዎች ተጠንቀቁ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Месяц назад

    እትዮ ፎረም በርታ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Месяц назад +2

    Ethio Forum ❤

  • @MulaqBerhe
    @MulaqBerhe Месяц назад

    ምርጥ ሓሣብ ነው

  • @abdulwekilnegash1888
    @abdulwekilnegash1888 Месяц назад +1

    ከሱ የማይጠበቅ ንግግር ናው ሚያደርገው ለእሊናችን እንጂ ለሆዳችን ባንኖር ጥሪ ናበረ ኤርሚያስ አመልጋ በጣም ናው ያዘንኩበት እንድዚ በጥቅም ይታወራል ብዮ አልጠበኩም ናበረ 😭😭😭😭😭

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Месяц назад +2

    ኤልያስ አልጋ Smart man

  • @user-bo9by4ln2o
    @user-bo9by4ln2o Месяц назад +1

    😊😊 0:37

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs Месяц назад +1

    ጥያቂ የመከላከያ ሰራዊት የሆናቹ ለማን ብላቹ ለምንስ ብላቹ ህይታቹን የምታጡት

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Месяц назад

    ቀጣይ ኢትዮጵያውያን ይሆናሉ ለእውነት ለፍትህ ለነፃነት ለወገን ለሀገር ለሃይማኖት ለሰንደቅ አላማ መውጣት ይገባል ውሸት ፋርሽ ባንዳ ሆዳም ሂሊና ያሌለው እውቀት የሌለው ፋሽስት ይወገድ ክብር ለቀደምት አባቶቻችን በጋራ አድዋን ላሸነፋ አሁን ሌላ ቁጥር ሁለት አድዋ ከፊታችን መቷል እንደሰው እንነሳ እናስብ እንሰሳዊ ይቁም

  • @hananmelkamu6096
    @hananmelkamu6096 Месяц назад +5

    ኤርሚያስ አመልጋ በሰዓታት በቀን ከ 20 በላይ ድረገፅ ሚዲያዎች እየዞረ መንከራተት መለፍለፍ ደግሞም ለስናፍጭ ቅንጣት እውቀት የማትሞላ አቅሙ ሲውተረተር በመጀመሪያ በምዕራባውያን ፀረ አፍሪካ ሳንባ ስለሚተነፍስ ብቻ መስሎናል ክፍለከተማ የሚያክል ቦታ tip እናደርግሀለን ተብሏል አሉኝ
    መቼ ስንት እንጀራ ለማጋበስ ይሆን የተስገበገበው የማቱሳላ እድሜ ቢሰጠው እራሱ ያልተማረ ሙህራን መሰል ድራማውን አውልቆ ይጣል

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Месяц назад +2

    በቡሃ ላይ ቆረቆር! ሠላምም ቁራሽም ተነፍገነማ አይሆንም! አብዮት አሁኑኑ!!!
    ባጭሩ የዚህ አይነቱ የኢኮኖሚ ምርጫ አካሄድ በተለይ የብርን ምንዛሪን በዶላር ምንዛሪ ዋጋቢስ እንዲሆን መወሰን በሀገርና ቀድሞም በኑሮ ውድነት ነፍስ ግቢና ነፍስ ውጪ ሥቃይ ውስጥ የሚሠቃየው ህዝብ ላይ የእድሜ ልክና የሞት ፍርድ በአንድነት እንዲፈፀሙ የተወሰነበት ነው። ተወደደም ተጠላ ያለን ምርጫ አብዮት አካሂደን እድላችንን መሞከር ነው። በእጅጉ አንጎሌን ያዞረኝ ይህ አምባገነንና ጨፍጫፊ መንግሥት ልክ እንደ ምሥራች ወሬ ዘና ብሎ በዜና መልክ መግለፁ ነው። ሼም የማያውቅ መንግሥት ለመባል ያልበቃ ድንክዬ ማፊያ!

  • @solomondemessie8393
    @solomondemessie8393 Месяц назад +1

    Always it is not good to be negative. Ermias Amelega is a great man.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +3

      Well, unfortunately the people whom he stole the money from do not think he is great .

  • @HaniBirhanuBirhanu
    @HaniBirhanuBirhanu Месяц назад +2

    እኳን በሰላም መጣችው ኢትዮ ፎረም

  • @Nati-px1dv
    @Nati-px1dv Месяц назад

    እስቲ በእውቀት እንተች

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Месяц назад

    🙏💛❤️

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Месяц назад +1

    እቂርታ Ethio Forum ባማቆያቴ

  • @wendmaragaw-rm9ty
    @wendmaragaw-rm9ty Месяц назад +3

    ድል ለፋኖ

  • @melon_arkebe
    @melon_arkebe Месяц назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bekelemelkamu7981
    @bekelemelkamu7981 Месяц назад +2

    Abebe greatest journalist of the year.

  • @user-hi3dm9yv3q
    @user-hi3dm9yv3q Месяц назад +1

    ሰሞኑን በየሚዲያው ሲቀባትር ጠርጥሬው

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Месяц назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @mulugetamerkbu3053
    @mulugetamerkbu3053 Месяц назад +3

    ermiyas manew eha hodam Ethiopia hzeb Terbo Tetmto Tesdo ytgdel hiwt ylal endwem Ethiopia west gebra sodmwent yasfafw esu New??

  • @HanokaLemayew
    @HanokaLemayew Месяц назад +1

    Ermias ebed cray sw nw..awen lemezerf eyakobekob nw...
    Ethiopia mitedenew mengest sekyer becha nw::

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Месяц назад

    ሠላም ኢትዬ ፎረም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seedyhussien959
    @seedyhussien959 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤ 1:17

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Месяц назад

    ለገዱ አንዳርጋቸው የምንለው።
    ድሮ ነበር እንጂ አልሞ መደቆስ፤
    አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ።
    ወንጀለኛ ።፤ክፍት አፍ አዝማሪና ስደተኛ አክቲቪስት በሙሉ እየተፈለገ ይመነጠራል።ስድ አፍና ስድ ብእር ፍርዳቸው የሚያገኙበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም።

  • @Alex-2121-a
    @Alex-2121-a Месяц назад +15

    ኤርሚያስ የወንበዴው አብይ ቃል አቀባይ ከሆነ ቆየ!!

  • @MichaelAmbaye-j3l
    @MichaelAmbaye-j3l Месяц назад

    የማይሰበረው ከሲሳይ በተሻለ የዝውውር መስኮት ተገዛ

  • @AsaJahsrv
    @AsaJahsrv Месяц назад +1

    Erimas was suggesting a few years a go this kind policy to be implemented in the country find the interview. Do not doubt his sincere comments whether good or bad. He said it because he believes in it not to get a favor from any one. Find his enterview he gave years a go.

    • @shot533
      @shot533 Месяц назад

      The suggested interview is only for his advantage now you will see he is going to brink foreign banks brkering and getting in billions while you and me will suffer the consequences

  • @user-wz7dg1fc5j
    @user-wz7dg1fc5j Месяц назад +3

    ኢትዮጵያ የሩጫው ዉጤት ይገልፃታል።

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Месяц назад +11

    ኤርሚያስ አመልጋ ሀብትም መንግስትም ይጠፋል ግን የህዝብ ብሶት ቢገባህ ከህዝብ ጋር ትቆም ነበር ባለጌ.

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 Месяц назад

      ከባለጌም ባለጌ ወራዳ ነው ለሆድ ያደረ

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 Месяц назад +2

    LEDET ❤

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 Месяц назад +2

    ይህ ኤርሚያስ አመልጋ የሚሉት የራሱ ቢዝነስ የሆኑት ሁሉ መንገሥት እንኳ እየደገፈው ከስሮ የቀረ አሁን መንግሥት ባወጣው የፋይናንስ ፖሊሲ ላይ ምን ይዘባርቃል? እሱ እንደሆን በጭጯል አትስሙት።

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Месяц назад

    እነዚህ የወንጀለኞች ገዳም የሆኑ አገሮች አይገርሙም።በአንድ በኩል እናስታርቅ ሲሉ በአንድ በኩል ደግም መሰሪ ሥራቸውን አያቆሙም።

  • @babure6571
    @babure6571 Месяц назад +1

    ዘይሩኝ

  • @JijjooSanbaato
    @JijjooSanbaato Месяц назад

    Ayecalem masatefe

  • @user-nt6nd6fu5v
    @user-nt6nd6fu5v Месяц назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasab8124
    @hasab8124 Месяц назад +1

    kedada

  • @soud986
    @soud986 Месяц назад +3

    OLA & TDF ✌🏿

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Месяц назад

    ልደቱ ዝም ብሎ ነው የሚደክመው፣ አብይ እየሳቀበት ነው🤔