ETHIOPIA | ቫሪኮስ ቬይን ለመቀልበስና ለመከላከል የሚያስችሉ እነዚህን 6 በቤቶ የሚደረግ ፍቱን መላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ቫሪኮስ ቬይን ለመቀልበስና ለመከላከል የሚያስችሉ እነዚህን 6 በቤቶ የሚደረግ ፍቱን መላ
    በውጤቱ ይገረማሉ
    ይህን በቀላሉ በቤቶ የሚደረግ ቀላል መፍትሄ ካላወቁ እነሆ እርሶም ያድርጉትና መፈሄ ያግኙ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Комментарии • 195

  • @yenetena
    @yenetena  2 года назад +41

    ይህን በቀላሉ በቤቶ የሚደረግ ቀላል መፍትሄ ካላወቁ እነሆ እርሶም ያድርጉትና መፈሄ ያግኙ
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 2 года назад

      ዶክተር ጉልበት ላይ ሚደረገዉ አለኝ ነገር ግን ስጠቀመው በጣም ይይዘኛል

    • @hanitamitta7758
      @hanitamitta7758 2 года назад +3

      ስጠብቀው የነበረ ቪዲዬ ነበር ዶክተር እግዝያብሄር ይስጥሕ

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu 2 года назад +2

      I couldn’t find in the internet. Could you please post the link to buy the comprehension stocking 18-21mmhg?. Thanks

    • @edenkasahun4866
      @edenkasahun4866 Год назад

      Dr. I have Compression 20-30 mmHg is it good dose that work? Thanks

    • @user-uf1sw6zz6v
      @user-uf1sw6zz6v 5 месяцев назад

      እናመሰግናለን

  • @yoditasefa5063
    @yoditasefa5063 11 месяцев назад +4

    እኔ ከጀመረኝ ከ11አመት በላይ ሆኖኛል የመጀመሪያ ልጄን ሳረግዝ ነው የወጣው ከዛ በኋላ ባረገዝኩ ቁጥር በጣም እሳቀቃለሁ ህመሙ በጣም ስለሚያባብስብኝ ጥብቅ ያለታይት ምናምን ካረኩ በጣም ይታያል እና ስዎች እናት ታይትሽ ተብስቧል ይሉኛል በጣም ከማበጡ በዛ ላይ ህመሙ ሁሉንም የህክምና አማራጮ ስርች እያረኩ አየሁ ግን ያን ያህል መፍትሄ የላቸውም እና ዶክተርዬ አንተ የገለፅካቸውን መፍትሄዎች እሞክራለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበቡን ይስጥልን 🙏

  • @eleni9688
    @eleni9688 2 года назад +11

    እኔ ከስድስት አመት በፊት ሳረግዝ ነበር ከፊትልፊት ባለው ታፋዬ ላይ ነው የጀመረኝ የምሰራውም ስራ ቆሜ ስለሆነ መስሎኝ ነብር ግን ከወለድኩም በኃላ አልጠፋም በጣም ነው የተቸገርኩት
    ጌታ ይባርክህ ዶክተር

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 2 года назад +13

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ እኔ ተቸግሬ ነበር አንተ የምታስተምረው ብዙ ተጠቅሜ አለሁ

  • @etagneterfe7661
    @etagneterfe7661 2 года назад +10

    እናመሰግናለን ዲር ደኒ አንተ መቼም እግዚአብሔር በሰጠህ እውቀት በቅንነት እያገለገልከን ነው እኔና ብዙ ተጠቅመናል የውሀ ፆም ከጀመርኩ የአንገት ህመም ነበረበኝ ድኛለሁ ቃላት ያጥረኛል ለማመሰገን !!!!!!

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +9

    ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይስጥልን ::አሜን ሃግራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💯👍‼️‼️‼️

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад +2

    የተወድክ ዶ/ር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን ባንተ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም bless you

  • @zufansolomon592
    @zufansolomon592 Год назад +2

    ጌታ ይባርክሕ ጠቃሚ መረጃ ነው የምትሰጠን ተባረክ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 2 года назад +10

    በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Год назад

      በሰደት ያለነዉ ሁላችንም ኑሪልን ዶ/ርዬ

  • @alem5097
    @alem5097 10 месяцев назад +1

    ዶ/ ዮናስ. እግዚአብሄር. ከነቤተሰብህ. ይባርክህ. የተሰጠህን. እውቀት. ሳትቆጥብ. መሰጠትህ. እውቀቱን. ያብዛልህ. ለበረከት. ሁን. አመሰግናለሁ

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 2 года назад +5

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @maskarravalalile8217
    @maskarravalalile8217 2 года назад +5

    ጌታ ይባርክህ

  • @hamrafelwogi9668
    @hamrafelwogi9668 2 года назад +1

    አናመሰግናለን ለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ እኔ ቫሪኮስ አለብኝ ሁለቴ የተቋጠረዉን በሰርጀሪ አፍሰዉት ነበር ምንም ለውጥ አላገኘዉም ከዛ ለሶስተኛ ጊዚ ከላይ መጋጠሚያዬ ላይ ሰርጀሪ ተደረኩ ቢሆንም ግን ለዉጥ የለዉም እእስቲ አተ በሰጠኸዉ መመርያ እሞክራለው ሌላም የምትመክረኝ ካለ በጣም እየተቸገርኩ ነዉ፡፡ ተባረክ

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o 2 года назад +2

    ፈጣሪ ያክብርልን ዶ/ር ዳኒ አዎ አገራችንንም ፈጣሪ አምላክ ከክፍ ይጠብቅልን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ

  • @walatagabereal8461
    @walatagabereal8461 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ

  • @Mariam-gl2wf
    @Mariam-gl2wf 2 года назад +3

    እኔም እግሬ ላይ እንደዚ አይነት የሚታይ ቬይን ወቶብኛልና ዶ/ር ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ ፡ ተባረክ !!!!

  • @mimishewangzaw9932
    @mimishewangzaw9932 2 года назад +4

    ጌታ ይባርክህ።

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 года назад +5

    እግዚ አብሄር አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አብዝቶይባረክ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 года назад +2

    ደታር እግዚሐብሔር ይበርክ ስለትምርቱ❤🇪🇹🇪🇹👍

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 2 года назад +2

    ዶክተር ጌታ ይባርክህ

  • @bilissomtuoromia7162
    @bilissomtuoromia7162 2 года назад +6

    Blessings to you and your family 😍🙏

  • @adanechsolomon4462
    @adanechsolomon4462 Год назад

    እግዚአብሔር ይይባርከው:ዶ/ር ዳንኤል🙏🙏🙏

  • @tigisttemesgen5013
    @tigisttemesgen5013 2 года назад +4

    በጣም አስፈላጊ ት/ት ነው እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ ተባረክ

  • @user-rd9rt4to3v
    @user-rd9rt4to3v 2 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ደክተራችን

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 года назад +2

    እናመሰግናለናለን ዶክተርዬ

  • @blentsegay4261
    @blentsegay4261 2 года назад +3

    Thanks for sharing god bless you and family 🙏🙏🙏

  • @teklilachewbooru4764
    @teklilachewbooru4764 2 года назад +3

    Thank you so much for sharing .God bless you and your family to.

  • @abdirazakwabala4805
    @abdirazakwabala4805 2 года назад +1

    ወለሂ እኔ በጠም ተሰቀይቼ ነበር ግን ጋና መስረት እንደ ጀመርኩ ለውጥ አየሁበት። ምርጥ ዶክተር አሏህ ይጨምርልህ ተበራክ።

    • @seadaali4137
      @seadaali4137 2 года назад +1

      ለውጥ ያየሽበትንነገር እስኪንገሪኝ

    • @melatagza640
      @melatagza640 Год назад

      የምርሽን ነው ውዴ😥

  • @tehetenadejene7679
    @tehetenadejene7679 2 года назад +3

    Thank you Dr. Yohanes

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 Год назад +1

    Tebarek docter yohanes thank you

  • @yeethiolij
    @yeethiolij 2 года назад +2

    Dr. Dani, thank you. God bless you!

  • @tubetube5463
    @tubetube5463 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር።

  • @kidisttesema7804
    @kidisttesema7804 2 года назад

    ዶ/ር ዳኒ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ፡፡

  • @aaaalaa4580
    @aaaalaa4580 8 месяцев назад

    እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር❤❤❤❤❤

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 года назад +1

    እኔ በጣም ያስቸገረኝ ነገር ነው።

  • @genettesfaslassy3426
    @genettesfaslassy3426 8 месяцев назад

    Thank you, Dr. I will start the exercise from today. Good will help me.

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us 2 года назад +2

    Thank you Dr tebarek.

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v 2 года назад

    ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 2 года назад

    አረ ወንድሜ አመሰግናለሁ ምርጥ ትምርት ነው ተቸግሬ ነበር እስኪ እሞክረዋለሁ

  • @zelalemdefar9577
    @zelalemdefar9577 Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ፡፡ ለማዲያት መፍትሄ አግኝለት ዶክተር

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 3 месяца назад

    Weyy gera gebetog neber ena aleg egezabeher yebarekih Dr

  • @zinaalemayehu7471
    @zinaalemayehu7471 2 года назад

    ልዩ ነህ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይበረክ❤❤❤

  • @Janholi
    @Janholi 2 года назад

    ቃለ ህይወት የሰማልን ማድያት አልጠፋም ስላለኝ እባክህ ዶክተር

  • @abeiyemaryamilij6600
    @abeiyemaryamilij6600 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @asmerettesfay1783
    @asmerettesfay1783 2 года назад +1

    Mn Ale bealem endante Sali bibezu geta ybakh.

  • @meskiabebe7050
    @meskiabebe7050 2 года назад +1

    Thank u Dr. Danny🙏🙏

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 2 года назад

    እግዜአብሔር ይባርክህ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @gezahegntsegaw8846
    @gezahegntsegaw8846 2 года назад

    በርታልን እድሜ ይስጥህ ፈጣራ ለጤናችን በቂ እውቀት ስለምታስተላልፍ

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 7 месяцев назад

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ጤና ይስጥልኝ ዶክተርዬ እናመስግናልን❤❤❤

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 Год назад

    እናመስግናለን ዶክተር ገና እግር ላይ( ባቴ) ስለጀመረኝ ምክርህን ተግባራዊ አደርጋለው አመ ስግናለው

  • @mimizeleke4196
    @mimizeleke4196 2 года назад

    Thank you D’r Daniel God bless you

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 года назад +1

    thank you so much dr bless you more !!!

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 2 года назад

    Yeneye Tena enamesegenalen. Enye kalsiwen Etekemalehu gen betam turu new tekemognal.Egzabehir yemesgen .Egzabehir Agerachen selam yadergelen 🙏🙏🙏

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 2 года назад +1

    Enameseginalen wondimachin betam tekami timihrt new

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 2 года назад

    እመስግን አለሁኝ ዶክተር

  • @yeroosanijawar8895
    @yeroosanijawar8895 2 года назад

    Selam neh doctor aneni betam amognali ebaki yehone negeri belegni

  • @tsigemamo7333
    @tsigemamo7333 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 Год назад

    Kena lib aleh fetari lesew befthe Endthon adrgo new yefetereh
    Egziabher betesebhn ybark berta Edmena btena yisth Amen

  • @demistefera8134
    @demistefera8134 Год назад

    አመሰግናለን

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 2 года назад +1

    በጣም ይምፊልግው ነግርነው

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 года назад

    እናመሠግናለን ሰለምክሩ

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 2 года назад

    እናመሰግናለን ተባረኮ

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 2 года назад

    Thank you Dr yenem chger neber

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 2 года назад +2

    Thank you for sharing this priceless information. My question is, I couldn't find 18 to 20 mmHg on the market. It's either 15 to 21 or 20 to 30, that are available abundantly on the market. Any suggestions???

  • @selamawitteweldeberhan6876
    @selamawitteweldeberhan6876 Год назад

    🎉 Betam amesgenalhu Tebarekelgn zemenachu yebark 💞

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 Год назад

    ከልብ እናመሰግናለን የእዚህ እመም ስላለበኝ ሥራዬ መቆም አበዛለው በጣም አሞኝ ነበር እሞክራለው

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 2 года назад +1

    Dr Dani GBU 🙏

  • @elsagebremeskel1106
    @elsagebremeskel1106 2 года назад

    Thanks so much you are good adviser I follow your video GBU

  • @zemzem5714
    @zemzem5714 Год назад

    ስላምዶክተር

  • @MeronMita
    @MeronMita 29 дней назад

    Betam yemefelegew temert new

  • @tigistniguse2308
    @tigistniguse2308 2 года назад

    እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @omuhekemazed2664
    @omuhekemazed2664 2 года назад

    አመሰግናለሁ እኔም እየጀመረኝነው

  • @habenerihabeneri
    @habenerihabeneri 2 года назад

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼 Thanks. God bless you.!

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 года назад

    Thanks Dr Daniel 🙏

  • @asegedechnegatu27
    @asegedechnegatu27 2 года назад +1

    Berta .

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 2 года назад

    Thank you so much !!

  • @wudealmu7781
    @wudealmu7781 2 года назад

    Thanks dr dan

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 Год назад

    Dr thanks ❤

  • @TenayenMedia
    @TenayenMedia 2 года назад +2

    thank you doc for your contribution to our community.

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад

    አይዞህ ስራ በዛብህ

  • @ef6079
    @ef6079 2 года назад

    Thanks dear

  • @tigistgebermichael3225
    @tigistgebermichael3225 Год назад

    Thank u

  • @bilaaaa6550
    @bilaaaa6550 2 года назад

    Enami betami alebnyi

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 2 года назад

    thank you brother

  • @user-tr5dp5mk8t
    @user-tr5dp5mk8t 2 года назад

    እስትሬች ማርክስ ዶክተር መላ በለን

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 2 года назад +1

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን የኔም ችግር ነው ሰርጀሪም አድርጊያለው ብዙ ግዜ እስቶኪንግ አደርጋለው ግን ያሰለቻል ማድረጉ ቀጫጭን የሆኑ ቀይ የደም ሴል በጣም በብዛት እየወጣብኝ ነው

  • @saadakeder4336
    @saadakeder4336 Год назад

    Thanks doctor compression socks yet agegnalew

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 2 года назад

    betam enamesgnalen

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 года назад

    Ehiiuu gate eyesuse yibarkshiiu docter

  • @user-sz8pz4jd5j
    @user-sz8pz4jd5j 2 года назад

    Tebarek

  • @fanafana9966
    @fanafana9966 2 года назад

    yyii Lene Min Egir Ale Endale Tebelasheko Tebarek

  • @saranoon4749
    @saranoon4749 Год назад

    የሚዋጉት ሁለቱም ኢትዯፖያዎችናቸው ቁሳቁስ ከመርዳት ለሁለቱም አምላካቸው አንድ ስለሆነ እኛም ወደፀሎት ብናደረግ ይሻላል የማይሆን ነገር ከመርዳት ዶክተርይ

  • @user-sp7qc8ql2s
    @user-sp7qc8ql2s 11 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ያሁን ጥያቄዬ የቫሪኮስ ታማሚ ዝንጅብል መውሰድ ይቻላል?

  • @RemlanasirMohammed-co4ls
    @RemlanasirMohammed-co4ls Год назад

    Betam amesegnalehu

  • @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
    @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 2 года назад

    Tebarek dani