70 ቁጥር ጫማ የሚያደርገው ድምፃዊ Mabria Matfiya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 728

  • @munirchkisa19
    @munirchkisa19 3 года назад +142

    ለምታቀርባቸው ሰውች ክብር ይኑርህ
    ምንም ቢሆን የሱን ፍላጎት ማክበር አለብክ

    • @kignithabtube3088
      @kignithabtube3088 3 года назад +1

      eshi koy yhie kibr new dula yemigebaw

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 2 года назад

      I DON'T THINK SO HE'S JUST LEVING WESTERN DERTI CONTRE HE DON'T EVEN KNOW.......

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 3 года назад +19

    ኪስማሆ ቦሀማን 6ፓክ ነው😀 ዩንቨርሲቲ ትምህርቱን የጨረሰ ጎበዝ ተማሪ ዘፋኝ ነው በእራሱ የሚተማመን ዘረኛ ያልሆነ ወጣት 💞💞💞

  • @danab537
    @danab537 3 года назад +56

    ላጲስ እንግዶችህን ስታግብዝ ግን በዛውም ስለ ቃጥላ ማሪያም ፀበል መረጃ እዬሰጠህ እለፍ
    ፀበሉ ላንተም ይጠቅምሃል

  • @kedsay99
    @kedsay99 3 года назад +84

    ይመቸው!!
    ከዘረኞች ይልቅ በራሱ አለም የሚኖር ወጣት አከብራለሁ!!

  • @feventamrat8208
    @feventamrat8208 3 года назад +106

    በጣም እሚገርሞው ነገር ኢንተርቪ እምያረገው
    በጣም ነው እሚኒቃቸው ጋዜጠኛው

    • @seadamohammed3075
      @seadamohammed3075 3 года назад +4

      አሁን ይሄ ምን ይባላል መናቅ እንዴት ነው ተፈጥሮው ከሆነስ ሆ ኧረ ወደዛ

    • @bezaalsaeedi5235
      @bezaalsaeedi5235 3 года назад +21

      በክብር ማውራት አለበት

    • @meazasullivan6529
      @meazasullivan6529 3 года назад +6

      Yes You’re right ✅

    • @abeladmasu5044
      @abeladmasu5044 3 года назад +11

      ማነው እና ነው ሰው የሚንቀው ሰው የሚንቅ ሰው ከንቱ ነው

    • @lilpapi2785
      @lilpapi2785 3 года назад +2

      Betam

  • @wintajerry4387
    @wintajerry4387 3 года назад +13

    ደስ የሚል ልጅ ነው ይመችህ በራስህ ሙድ ፈታ በል ውዴ !! ላጲስ ለእንግዳህ ክብር ይኑርህ ስነስርዓት ወደዛ😒

  • @nanioddu2528
    @nanioddu2528 3 года назад +58

    The way you’re interviewing him is disrespectful! Why would you interview him if you were going to act like this! It doesn’t matter what he is be respectful for your guests!!!!

    • @Milkacase666
      @Milkacase666 3 года назад

      It’s ok we need metal people to interview these not disrespect

    • @boysinhood2103
      @boysinhood2103 3 года назад

      Agree!!

    • @katit4881
      @katit4881 3 года назад

      Exactly!! Kerbit belew!!

  • @gyergalmegirma
    @gyergalmegirma 3 года назад +110

    ጋዜጠኝ ላጲስ የምት ጋብዛቸውን ሰዎች እየናቅክ ኢንተርቪ አታርግ ነውር ነው።

    • @ከተመረጡገፆች
      @ከተመረጡገፆች 3 года назад +1

      Mikeber sew sihon nw ehe magnet erasu endi biret ayiwesdm.

    • @abeladmasu5044
      @abeladmasu5044 3 года назад

      አክብር ሰው መከበር ከፈለክ ስርዕት የሌለው ጋዘጠኛ ሞላው አገሩን ኦፕራም እንዳንተ አለተቁላላችበትም ላጲስ

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 3 года назад

      Tekikel

    • @siforamamo7724
      @siforamamo7724 3 года назад

      የሚንቃቸው እኮ በእስተሳሰብ ስለ ሚበልጡት ነው ጋዜጠኛው ይልቅ እርጉዝ ነው ምትመስለው ቦርጭህን እጥፋ ይደብራል

  • @josyieri3911
    @josyieri3911 3 года назад +45

    ፕሮግራምህን ሊደምቀው የሚችለው አንተ መድ ይዘህ ሳየሆን ወይም ኦዴይስን ይሄንን ብጠይቅ በሚሰጠኝ መልስ ይዛናናል ብለህ አትታገል በመጀመሪያ እንግዳህን አክብር ከዛ ነፃነት እንዲሰማቸው አደርግ ምትፈለግውን ጠይቅ ...የበለጠ የዛሬውን ፕሮግራምህ ደጋግመህ በደንብ አየው ስተትህ እስከሚገባህ ካለገባህ ደጋግመህ ደጋግመህ ....

  • @bekabeyana1737
    @bekabeyana1737 3 года назад +25

    Have true respect for your viewers, your guests and journalism please

  • @hanihemen7297
    @hanihemen7297 3 года назад +22

    ላጲስ የኔ አስተያየት ለየት ያለ ነው በጣም በጣም ነው የምወደው ሁሌ በሚዲያዎች የሰለቹንን ሰዎች ደግመ ከምታቀርብልን እንዲህ አይነት ሰዎችን ማቅረብህ ተመችቶኛል ባይገርምህ ካንተ በኋላ ሌላ ሚዲያ እየተቀባበላቸው ነው በርታ ወንድሜ ከነ አቀራረብህ

  • @አሊፍቲዩብ
    @አሊፍቲዩብ 3 года назад +33

    የምታቀርባቸው ሰወች አሪፍ ናቸው ከዚህ ቀደም ያልታዩ ያልተሰለቹ ናቸው ቀጥልበት ነገር ግን ለነሱም ክብር ስጥ ቃላት አጠቃቀምህን አስተካክል ሰው በሰውነቱ ይከበር

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 3 года назад +35

    The level of disrespect the interviewer is showing to some of his guests is shocking.
    No matter what you have to show respect as you are the one who invited them. Sad to think that Young kids also watch this program.

    • @bettygetaneh6952
      @bettygetaneh6952 2 года назад

      exactly, no professionalism whatsoever. so disappointing.

    • @dawitmulugeta5053
      @dawitmulugeta5053 2 года назад

      You speak my mind.. Shame on you Arts tv

  • @gizachewgirma1295
    @gizachewgirma1295 3 года назад +6

    ላጲስ ለሰዉ ክብር ሰጥ። ሰዉ በጣም ትን ቃለ ህ። ነውር ነው ። ልጁ አሳምሮ ይበልጥሃል።

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 3 года назад

      በቀለበቱ ወይስ ሰይጣን መስሎ ስለሄደ ነው እኔስ በጣም ልጁ ያስፈራኛል ምክንያቱም መፈሰ ነው እዲ ሚያደርገው😭😭🙏🙏🙏☝☝

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 года назад

      የፕሮግራሙ ፀባይ ነውልመዱት😂

  • @menlikezion6196
    @menlikezion6196 3 года назад +27

    በጣም ተጫንከው ጀለስ የራሱ ስታይል ነው ያምርበታል ግን አታስጨርስውም ወሬው ያዝናናል
    ልጁ ተመችቶኛል ጠያቂው ሰገጤ ነገር ነክ 🤣

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 3 года назад +30

    Hey respect your client , what ever they are👍. Specially when they are in your studio.

  • @yonitaa953
    @yonitaa953 3 года назад +31

    ይቻምህ በራሱ ሙድ ፈታ ነው 👏🔥🔥🔥🔥
    ቀልዱን ተውና ሃሺሹን ከየት እንደሚያነሳው ጠይቅልን

    • @Mercy1Etay
      @Mercy1Etay 3 года назад

      😂😂😂😂🤛

    • @Yared542
      @Yared542 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @yodahe7312
      @yodahe7312 3 года назад

      😂😂😂

    • @lilpapi2785
      @lilpapi2785 3 года назад

      MN malet new bruh 😁

  • @dawitwolde5637
    @dawitwolde5637 3 года назад +9

    ልጁ አንደበቱ በጣም ጨዋ ነው። የፕሮግራሙ አዘጋጅ ግን ሰው አያከብርም

  • @lidetuwoyesa9880
    @lidetuwoyesa9880 3 года назад +11

    በነገራችን ላይ ጋዜጤኛው በጣም ፋራ ነው ልጁ ግን ምርጥ ልጅ በጣም humble ከመሆኑም በላይ የጋዜጤኛውን ሰገጤነት ላሽ ብሎታል

    • @hdgksjchhd9241
      @hdgksjchhd9241 3 года назад

      ሁነት ነው ጋዜጠኛው ቀላል ይሰግጣል

    • @romaokbay6065
      @romaokbay6065 3 года назад

      Lidetu Woyesa🤣🤣🤣🤣🇪🇷

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 3 года назад +13

    ለልጁ እግዚአብሔር ይድረስለት መንፈስ ነው እራስን የሚስጥለው

  • @abc-ku2zw
    @abc-ku2zw 3 года назад +33

    "እረኛዬ'' ድራማ ባይኖር ኖሮ ይሔን ቻላን ብሎክ አረገው ነበር ቱ 👊😡👊

    • @edenyeabu7155
      @edenyeabu7155 3 года назад +1

      Enem ye manm mechawocha honin

    • @hrq_block8506
      @hrq_block8506 3 года назад +3

      ክክክክክ እኔም ማርያምን ሲያሰጠላ ፕሮግራሚቸው በተለይ ይሄ ማብሪያ ማጥፊያ የሚሉት አቦ አይናቸው ይጥፋ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 года назад +1

      ለምን ታያለሽ ማን አስገደደሽ

  • @Adilbeteseb
    @Adilbeteseb 3 года назад +25

    ላፒስ አዳዲስ እብዶችን ስለምታመጣልን ከልብ እናመሰግናለን🙏😂😂😂 አንተን አያሳጣን ወዳጄ ከሁሉም ከሁሉም አሽሙርህና ግልፅነት ይመቸኛል😅

    • @Makuye
      @Makuye 3 года назад +1

      kkkkkkkk I like that. ewnetim Adadis ebdoch

    • @hgggg3388
      @hgggg3388 3 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 3 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @younaskiros6353
    @younaskiros6353 3 года назад +21

    አባቴ እንደዚ አይነት ስዋች ስታመጣ እስቲዲዬዉን ፀበል አስረጭ ያለበዛ ሁሌ እብድ ነዉ የምታቀርበዉ አደራ

  • @atobelleket8351
    @atobelleket8351 3 года назад +28

    I love the way he respond even the man interviewed with shameless disrespection ....
    Care nothing stay safe kissmaho

  • @Dave-uv8xi
    @Dave-uv8xi 3 года назад +53

    በራሱ ጫማ ውስጥ የሚኖር ሰው ሲመቸኝ❤❤❤

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 3 года назад +3

    "የኔን ጫማ ሚገርቡ ፎሎወሮች አሉኝ" 😜😂😂😂

  • @martinapkl8920
    @martinapkl8920 3 года назад +22

    እኔ የምለው ኬት ነው ግን እንደዚህ የለቀቁ ሰወች የምታገኛቸው

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 года назад

    ልጁ በጣም ደስ የሚል ስርዐት ያለው ልጅ ነው እግዜር ይባርክህ። የፈለገውን ለመልበስ መብቱ ነው ተወው አስጨነቀው እኮ ምን አለበት መጪው ሙዚቃውን በስርዐት ብታስተዋውቅለት ወደ ቀልድ መለስከው እኮ “እሱም ሰፊ ነው ብለህ“ በጠቅላላ ስለ ልብሱ ብቻ ነው ያወራኸው በጣም ያሳዝናል። ሁል ጊዜ ተመልካች እንደሚታዘብ አስብ

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq 3 года назад

    ሙድ መያዣ ለማረግ ነዉ እንዴ ምትጋብዛቸዉ?? ኣልገባኝም ያንተ ፕሮግራም..ኣሁን ምንድነዉ ለማስተላለፍ የፈለከዉ????

  • @asherefgetahun6191
    @asherefgetahun6191 3 года назад +1

    ሰላም እንደምን አለክ ።አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ? ያንተ ፕሮግራም አላማው ምንድነው ?ሰውን ማስተማር ነው ወይስ ሰውን ማማረር ነው የያዝከው ?እኔ ምኑም አልገባህ አለኝ?ስንት አስተማሪ እና ለተመልካች እሚመጥኑ ባለሞያዎች ማቅረብ አትችልምን?እባክህ ጥያቄዬን መልሰኝ ?

  • @selamse3705
    @selamse3705 3 года назад +12

    ወይኔ ሲያሳዝን እራፐር ሆኩ ብሎ ጠቋይ መስሎ ቁጭ ፈጣሪ በምረቱ ይጎብኝህ 😥

  • @yohannesberhanu8728
    @yohannesberhanu8728 3 года назад +17

    አርትስ ቲቪ ላይ እንደዚ አይነት ለትውልድ ፀር የሆነ ሰው በመቅረቡ አዝኛለሁ ።እስኪ ምን አይነት ትምህርት እንድንማርበት አቀረባችሁት?? አርትስ ሀገራዊ አስተማሪ ና አዝናኝ ቲቪ ነበር

    • @sgg8881
      @sgg8881 3 года назад

      Eregna

    • @lilpapi2785
      @lilpapi2785 3 года назад

      Duz neh😂

    • @lijpetros8346
      @lijpetros8346 3 года назад

      ገገማ ምናገባህ።

    • @birukabraham1134
      @birukabraham1134 3 года назад

      ገገማው ሚቀርብ ነገር ሁሉ እንድትማርበት ነው? በእንደንተ አይነት ሰው ነው ሀገራችን አፍሪካ ዱዝ ሆና የቀረችው

  • @hailemichaelnegesse6770
    @hailemichaelnegesse6770 3 года назад

    ከየት ነው ሚያመጣቸው??

  • @ETEntertainment____29.
    @ETEntertainment____29. 3 года назад +5

    📢 ሃገራችንን🇪🇹 ሰላሟን ይመለስለን ፍቅር አንድነትን ይሰጠን!!
    👋😊''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ''🤣👍

  • @azebfikadu5956
    @azebfikadu5956 3 года назад +7

    Please try to respect your clients regardless of who they are

  • @djphatsu
    @djphatsu 3 года назад

    For the interviewer, pls don’t try to make fun of your guests. This people have there own world, they do whatever they wanna do, you don’t expect them to be the same as the society. They chose to be different and they are cool with that, you should appreciate them cause they are different and they are your guest. You trying to look cool and make fun of them, putting jokes on them, this is not right. At least you should respect him, he is a civil engineer. Pls respect your guests and treats them fair. Thanks

  • @nahomaddisu4511
    @nahomaddisu4511 3 года назад +8

    በጣም ሙድ ያዥ ነኝ አልክ ላጲስ !!! አረጋጋው ማን መጨረሻህን አታቀውም !!! የሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ ክቡር ነው !!! ትክክለኛ አጠያዬቅ ጠይቅ እንግዶችህን...የመዘርጠጥ መብት የለህም !!! It is about journalism !!!

    • @yordistube3715
      @yordistube3715 3 года назад +1

      True.. He didn’t care about his moral at all. His question is just yesefer chewata. Is shame for Arts tv.

    • @amentekela1877
      @amentekela1877 3 года назад

      መጨረሻውን ይተርጎምልኝ

  • @mikubelay6922
    @mikubelay6922 3 года назад +15

    ስፖንሰርህ አማኑኤል ሆስፒታል ነው መሰል

  • @jejibrilo9596
    @jejibrilo9596 3 года назад +11

    የእውነት በጣም ተመችቶኛል በራሱ አለም የሚኖር እኛን የጎዳን ለሰው መጨነቃችን አይደል

  • @ሮም
    @ሮም 3 года назад +25

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ትውልዳችንን ለማዳን ፍጠን😭😭😭

  • @edrakonjo2260
    @edrakonjo2260 2 года назад

    The way he ask me questions so stupid n disrespectful way smh 🤦🏽‍♀️ but the guy don’t care 😂😂😂🤪🤟🏽

  • @Islamic_Reflections..
    @Islamic_Reflections.. 3 года назад +1

    ለምን ግን ጠራኧው? ሙድ ልቲዝበት? ሰው ስለሆነ ብቻ ክብር ልትሰጥ ይገባል። ያረገው ነገር ላንተ ትክክል መስሎ ስላልታየህ ዝም ብለህ ያገኘኸውን ቃል አትጠቀም።

  • @Tadele5651
    @Tadele5651 3 года назад +6

    የፈረደባት እናትህ ይኼኔ ባንተ ደምእንባ ታነባለች😭😭 ምስኪን

    • @withab8752
      @withab8752 3 года назад +1

      Matawekewen neger atawera

  • @dawitgirma5678
    @dawitgirma5678 3 года назад

    ላጲስ ከየት ነው ምታመጣቸው

  • @ksb9361
    @ksb9361 3 года назад +12

    Good for him, atleast he is literate !!

    • @Robel88
      @Robel88 3 года назад

      A paper doesn't mean anything if you can't apply it in your life.

    • @ksb9361
      @ksb9361 3 года назад +1

      @@Robel88 i meant the ideal size of the brain isn't so small after all. Wbt the time he spend learning meanwhile widening his intellectual perspectives?? This person isnt equal with a person who stopped learnig at grade 5.

    • @abdus684
      @abdus684 3 года назад

      @@ksb9361 so youre calling @Robel Z stopped learning at 5 ?🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ksb9361
      @ksb9361 3 года назад

      @@abdus684 in what way, u understood that.?

    • @abdus684
      @abdus684 3 года назад

      @@ksb9361 No IJK 😉 You know this days our community judges your literacy depending on your outfits and outside appearance but am against that too as peoples should only be judged according to their beliefs only :) you're a good one as you saw a point that no one did ☺☺☺☺

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 3 года назад +8

    አይ ግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ😂😂😂

  • @bruckreddu7953
    @bruckreddu7953 3 года назад +4

    ይሄ ልጅ ቪትስ ቢገዛ የሲኖ ጎማ ካልገጠምኩኝ ይላል

  • @tadeseasefa9636
    @tadeseasefa9636 3 года назад +7

    ሰው ከሰውነት ስብዕና ወርዶ የሚኖርበትን ህይወት እና ወዴት እንደሚሄድ ለምን እንደሚኖር ምን እንደሚያተርፍ ሳያውቅ ከባህሉ ከሀይማኖቱ ከማንነቱ ተሰዶ እንዴት ይኖራል ከዚህ ሰው ሰው ምን ይማራል?ባለ ሚድያዎች የእውቀታችሁ ልክ የስራችሁን ሁኔታ ገላጭ ነው ።

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 года назад +5

    በከባድ ህይወት ውስጥ ሆነህ ለመማር ያውም በትጋት ስለቻልክ ትልቅ ክብር ይገባሃል።💪👍👍❤ .
    ጫማህ ይገርማል🤣። ግን እግርህ እየቆየ ስትሄድ እግርህ ይታመማል። ልብስህ ከተመቸህ ችግር የለውም። ጫማህን ግን ለጤንነትህ ብለህ ብታስተካክለው ጥሩ ነው።
    በርታ ቆንጆ ቤቶችን ሰርተህ እንደምናይ እርግጠኛ ንኝ። በሰፊ ልብሶች ውስጥ ብሩህ እና ንፁህ አእምሮ እንዳለህ አስመስክረሃል። በርታ። አንተ በነበርክበት ህይወት ያሉትን ወጣቶች መማር እንዲችሉ አበርታቸዉ።💚💛❤💚💛❤
    ጋዜጠኛዉ ብዙ የሚደነቅ ስታይል የለህም። ሸሚዙም ፀጉርህም የዘወትር አለባበስ ነው።
    ሰውን በሰውነቱ አክብር። ማንም ሰው በአንተ መንገድ ስላልሄደ ዝቅ ለማድረግ አትሞክር።
    ስህተት ካለ በፍቅር በምክር በተገቢዉ ቦታ አድርገዉ።

  • @ስከላቲዩብ
    @ስከላቲዩብ 3 года назад +5

    ላጺስ በመጀመሪያ እንግዳህን ልታከብር ይገባል እንጀራህ ስለሆነ እና የሞያህ ኤቲክስም አይፈቅድልህም ልጁ በጣም መልካም ሰው በመሆኑ ነው እንጂ ይኮረክምህ ነበር

    • @tgrg1329
      @tgrg1329 2 года назад

      ይኮረክምህ ነር 😂😂😂

  • @firtunateklemariam7432
    @firtunateklemariam7432 3 года назад +1

    ልጁ የሌለ ነዉ ሚመቸው ጋዜጠኛው ግን ጀዝባ ነ እሽ ይበልጥሀል

  • @gizachewgirma1295
    @gizachewgirma1295 3 года назад +2

    ላጲስ ለሰዉ ክብር ሰጥ። ሰዉ በጣም ትን ቃለ ህ። ነውር ነው ። ልጁ አሳምሮ ይበልጥሃል።እንግዳ እድርገኸው ለምን?

  • @ጣሊበተልኢልም
    @ጣሊበተልኢልም 3 года назад +6

    መጀመሪያ ጋዜጠኛው ትልቅ ንቀትአለበት ግን ነውርነው የሰውልጅ ሰው በመሆኑብቻ መከበርአለበት ሰውማክበር የኢትዮጺያ ባህልነው ሰው አክብር

  • @adistefera8960
    @adistefera8960 3 года назад +77

    በራሱ አለም ውስጥ ሚኖር ሰው ሲመቸኝ

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад +2

      ጤነኝነት አለምኮ

    • @ሮም
      @ሮም 3 года назад +4

      ምንም የራሱ አለም አይደለም የባህር ማዶ ባህል ነው እራሱን ቢመስል እና ወደማንነቱ ቢመለስ ይሻለዋል የሠው የሠው ነው አይደምቅም አያምርም እንደውም አዕምሮውን ያጣ እብድ የስመስለዋል ሁላችንም ወደራሳችን እንመለስ🙏

    • @knowsomething-b8d
      @knowsomething-b8d 3 года назад

      Do we have another world?

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 3 года назад

    ከጦርነቱ በኋላ ፃድቃኔ ውሰዱት ያፀድቃችኋል

  • @drfirehiwotdiriba1367
    @drfirehiwotdiriba1367 3 года назад +7

    የንቀት ጥግ ስታስጠላ አንተ ሰው ስታከብር ነው ሚከብርህ እባክ እባክህ ላፒስ ለሰው ክብር ይኑርህ

  • @tig1760
    @tig1760 3 года назад +8

    ላፒስ መቼ ነው የተረጋጋ ሰው የምታቀርበው
    ሙዚቃን ወደ መቃብር እያወረዷት እንደሆነ ማወቅ
    አለብህ ላፒስ እረ ኡ ኡ ኡ

    • @profic9222
      @profic9222 3 года назад

      ከዚ በላይ የተረጋጋ ሰው ኣለ እንዴ? ሲስተር

  • @HSH182
    @HSH182 3 года назад +1

    ወይ ጉድ እብድ ማባዛት ደሞ follower ይላቸዋል, 😀😀😂😂😂

  • @yohannesberhe4499
    @yohannesberhe4499 3 года назад +3

    You need to show some respect for the interview guest ...he can wear whatever he likes..thats his choice...let him do what ever he wants...don't disrespect him like this ..you almost abused him verbally ...As an interviewer you have to be polite rather than making fun of them ...show show respect

    • @Deedee-ow8js
      @Deedee-ow8js 3 года назад +1

      Right, I don’t understand how people can be so disrespectful and unprofessional.

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s 3 года назад +1

    ኬት ነው ሚሰበስባቸው እብዶቹን

  • @seblimagha5800
    @seblimagha5800 3 года назад +12

    ታድለህ ላላመዝመት በጊዜ አብደሃል 😁😁

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 года назад +12

    በዚህ እስታይልን መማርህ ጎበዝ ነህ በራሱ ሀለም የሚኖር ስው ነው ጋዜጠኛው ግን ብዙ ያለህ ነገር ደስ አይልም

  • @maranat7829
    @maranat7829 3 года назад +3

    ጌታ ሆይትግስቱን ስጠን 😳🤔😅😅😅

  • @abayazidkader9383
    @abayazidkader9383 3 года назад +2

    እብዶች ተራበተራ ቃለመጠየቅ የምጠየቁበት ፕርግራም ማብራያ ማጥፍያ art tvብቻአየሁት እናመስግንለን ማንያስተወሳችው ነበር

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 3 года назад +2

    እንደዚህ አይነት ሠው ብታመጣልን ደሥ ይለናል
    ክኒኒን ግን ሁለተኛ ክብረ ወደ ሆነው መድረክ እንዳትጋብዘው ለራሡ ክብር የለውም ለናቱ ክብር የለውም አረቲሥቶቹንም አያከብረም አንተንም አልሠማህም ቢቀር ሊላው ይቅረታ ጠይቅ ሥትለው ይቅረታ ማለት አልፈለገም ይህ ማለት ደሞ የሚከታተለው ህዝብ አላከበረም አይ ክኒኒ እኔ ግን እናቱ ነው ያሣዘነቸኝ

  • @achalwadamo1205
    @achalwadamo1205 3 года назад +1

    ተመቸኝ ለምን በቃሪያ ሱሪ በስመአብ አይሉም ብሎ የመለሳት መልስ።

  • @fetsummekonnen4804
    @fetsummekonnen4804 2 года назад

    ላፒስ ምርጥ አራዳ ነህ ሙድ ትይዝሀለህ የመጨረሻ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tiberihkokeb9396
    @tiberihkokeb9396 3 года назад +16

    ሁለት ሰባት ያስፈልገዋል ።

  • @ሚስጥረ-ተ7ቐ
    @ሚስጥረ-ተ7ቐ 3 года назад +3

    ሁለተኛው የኪኒኔ ወንድም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አሁን አምሳያውን አገኘው😂😂😂😂😂😂😂

  • @strikavivo7417
    @strikavivo7417 2 года назад

    አይ ኪስማው " በጣም ሙሉ ፋራ መሆንህን ዛሬ አየውልህ።!! አንተን ብሎ ፍሪክ😂🤣🤣

  • @hgggg3388
    @hgggg3388 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ይማርክወንድማችን እኛኮ ኢትዮጵያዊ ነን በቀኝ ግዛት አልተገዛንም እሄሁሉ ሰንሰለት ምንይሰራል ላማንኛዉም ፀልይ እንድትፈወስ።

  • @GoytomYohnes
    @GoytomYohnes 2 года назад

    ላጲስ ሰዎቹን ንቆ ሳይሆን እንደ ጓደኝ ነው የሚያዋራቸው...
    አበሻ አዲስ ነገሮች አይወድም ...

  • @birukabraham1134
    @birukabraham1134 3 года назад

    ጋዜጠኛው ግን በጣም ሰገጤ ገገማ ነው። ላፒስ ነገር ነህ። ልጁ በእውቀት አሳምሮ ይበልጥካል ሸሚዝ ባረገ መሰለክ ላፒስ እራስ

  • @estifanosamine2828
    @estifanosamine2828 3 года назад +2

    ሚገርመው ጋዜጠኛ እራሱ እያወረድ እየመጣ ነው ሚጠይቀው ስው ሁሉ አይነፈም ።ከመጡ ደግሞ አክብራቸው ።ልጁ መጣ ነፃነቱን አትንፈግ ።ክብርህን ጠብቅ

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 3 года назад +4

    እንደ እዚ ነው እንጂ መደበር ከየት ነው ግን የምታገኛቸው 😂😂😂

  • @tsegayederese3327
    @tsegayederese3327 3 года назад +1

    ጋዘጠኛው እንግዳ አምጥተህ በስርዓት አውራ እንጂ ለማሸማቀቅ አትሞክር

  • @relaxwhereveryouare7242
    @relaxwhereveryouare7242 2 года назад

    መቸም ይህች ደቡብ የማታመጣብን ዓይነት ነት የለም።

  • @Ethio-Filem
    @Ethio-Filem 3 года назад +12

    የአንገቱ ሰንሰለት ቃጭል እራሱ አንድ እንተርቪ ነው

  • @atkletdegaga9406
    @atkletdegaga9406 3 года назад +4

    The interviewers doesn’t have journalists manners. You need lesson how to approach people also respect the person .

  • @dawitkassahun1337
    @dawitkassahun1337 3 года назад

    Guys give respect 4 clients

  • @mikihabeshawi2490
    @mikihabeshawi2490 3 года назад +1

    እሬ እቺ old ስኩል በጣም ነው ምመቸኝ ያምራል ብሮ

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 Год назад

    ሰው የራሱን ሙድ ሲይዝ ደስ ይላል!

  • @asmare5631
    @asmare5631 3 года назад +5

    የኣፍሪካን ኣሜሪካን ራፐርስ ሰፋፊ ልብስ እና ጫማ የሚለብሱበት አንደኛ ምክኛት በባርነት እያሉ አባቶቻቸው በግፍ ሲገደሉባቸው ልጆቻው ልብሳቸውን ካለው ችግር የተነሳ በመልበሳቸው ነው ከጊዜ ወደ ጊዜ እንደ ፋሺን ሁኖ ሌላ ቦታወች እና በነጮችም ተቀባይነት አገኘ እንደ እጀ ጠባብ የሚባለውን የኢትዮጲያ የድሮ የኣባቶችን ልብስ ካያቹህት ዛሬ ስክኒ ሱሪ ማለት ነው

  • @gedimarnar
    @gedimarnar 3 года назад

    ምን አለ እንዲህ እየሰበሰብክ ፀበል ብታሰጠምቃቸው ከላይክ መቼም ደቀ መዝሙርነት ይበልጣል

  • @gizachewgirma1295
    @gizachewgirma1295 3 года назад +2

    ላጲስ ለሰዉ ክብር ሰጥ። ሰዉ በጣም ትን ቃለ ህ። ነውር ነው ። ልጁ አሳምሮ ይበልጥሃል።እንግዳ እድርገኸው ለምን

  • @sewntmeaza6819
    @sewntmeaza6819 3 года назад +3

    ምናለ መልካም አርአያ የለው ሰው ብታቀርቡ

  • @mama-ho2uk
    @mama-ho2uk 3 года назад

    ከየት ይሆን የምትለቃቅማቸው ?

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 3 года назад +7

    😂 አሜሪካን እራሷን ከነ ሙሉ እቃዋ አይደል እንዴ የተከራያት 😂😂😂 😂😂😂

  • @nolawitmisikir9074
    @nolawitmisikir9074 3 года назад +14

    ላፒስ የሚሉህ ሰውዬ እንግዳ አድርገህ ለምታቀርባቸው ሰዎች ትንሽ ክብር ቢኖርህ መልካም ነው ! ውዳቂ ሰብስበህ እራስህን እንደ ሙድ ያዥ አራዳ የምታየው ነገር ይገርመኛል

  • @bertukankebedebertukanbert8583
    @bertukankebedebertukanbert8583 3 года назад +1

    እግዚኦ የኮልኮሌ መዓት ምነው መስቀሉን ባታረገው እሱኮ የክብር እንጂ የቅሌት አይደለም

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 года назад +1

    የዛሬው መጅኑን ደግሞ ልዩ ነው🙄😂😂😂😂😂

  • @hamzehameze1723
    @hamzehameze1723 3 года назад

    ጥፋተኞቹ ከውጭ እሚልኩት ናቸው ባህልህን ያዝ

  • @selam3966
    @selam3966 3 года назад +7

    ይመችህ በርታ ያሰብክበት ድረስ

  • @manuelcj
    @manuelcj 3 года назад +1

    Hey man.Respect your guest for an interview. Do not despise human needs. This interview is very disrespectful 😡 shame on you

  • @BujuStar
    @BujuStar 3 года назад +2

    Yimechi papa ✅🔥🔥🔥🔥

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 года назад

    በኢየሱሰ ስም መዳን ለዚህ ወንድሜ ይሁን አሜንንን ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል እርርር መምለጥ ይሁንለህ ወንድሜ ይህ የሉሲፈር መንፈስ ያደርብህ 📖😢😢😢😢🔊👂🇪🇹🇪🇹

    • @Hela259
      @Hela259 3 года назад

      ይሄኔ ውስጡ ቢታይ አንቺ አማኝ ነኝ ከምትይው የጠራ ይሆናል መዳን በማመን ብቻ ከመሰለሽ ተሳስተሻል ጌታ ውስጥን እንጂ ውጪን አያይም ምክኒያቱም እንዳንቺ ሰው ስላልሆነ።

    • @ketty14325
      @ketty14325 3 года назад

      @@Hela259 እና ከላመነ እንዴት.ነው ሮሜ 01:9 አብብው እማማ ወይስ የወንድሜ እህት ነሽ መስለኝ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል📖👈

  • @wubalemchelkeba6165
    @wubalemchelkeba6165 3 года назад

    ይሄ ሰው በእውነት ያሳዝናል በቃ የጠንቋይ አይነት ይመስላል ለትውልዱ ለማስተላለፍ የተፈለገው አርአያነቱ አስፈራኝ ልጆቼን ጣቢያውን እንዳያዩ ማድረግ ነው የምችለው

  • @btube7525
    @btube7525 3 года назад +1

    I am kindly advising the journalist who is leading the interview in this show need to be respectful for the guests !

  • @jovanikapoli2908
    @jovanikapoli2908 Год назад

    Are leyt yale akrareb new lapis teleyalhe manye yesefre lij❤❤❤

  • @tewodrosbirhanu1927
    @tewodrosbirhanu1927 3 года назад +6

    ከየት ነዉ የምታመጣቸዉ? 😂

    • @yenineshtafese2642
      @yenineshtafese2642 3 года назад

      Yenem tyate new

    • @raychraych3510
      @raychraych3510 3 года назад

      አረ የኔም ጥያቄ ነው፡፡ ግን እሱም ራሱ ከ ቲቪ ስወጣ እሱም እንደነሱ ለቀቅ ያረገ ይሆን እሆን እንዴ? ይመቻቹ አቦ