Very sad to hear this word LIJOCH YEAINE PLENE NACHOW ( that mean my children are my every thing . Where are you GUYS one day you will be A Dad and Mum and you will regret i am tell you! you will regret God is with you Abatachin
Good job Maraki Weg. In April. I had my mother’s one year memorial - Yemut Amet at this place. I was very happy we did it there. This is one way of supporting this organization. You may want to encourage others to do the same especially the diaspora God Bless you ! II watched your interview with Mane yesterday! Very impressive! A lot of young people will learn from your experience. Thank you. From Maryland!
idea to help the mentally sick. 38 people in one roof may need to raise funds and build smaller group homes to prevent airborne transmitted diseases. Still my respect and admiration for everyone who is involved in this foundation. Please coordinate this program with mekodonia.
በውጭ ሀገር ሆናችሁ ወላጆቻችሁ ን በዚህ ቦታ የምታዩ ልጆች እባካቹን ወደ ወላጆቻችሁ ፊታችሁን አዙሩ እግዚአብሔርን ፍሩ
Betam😢
በጣም 😔
yehen yamedergut demo abazagnawen mestoch nachew abatachewen endetalu yamederguachew
Betame libona yestachewu
ትክክል
ልጆቼ ውጭ ናቸው ያሉት አባት አስተምረው ለቁምነገር አብቅተው በማረፊያቸው ሰሃት ወልደው እደመካን ሲጣሉ ያሳስናል ማራኪ ወግ ተባረክ እዲህ ነው ኢትዮጵያዊ❤❤
በጣም ነው የሚያሳዝኑት ለዚህ ነው ልጅ ስለበዛ ሳይሆን አንድም ቢሆን አስተዋይ አድርገህ ባርክልኝ የሚባለው
Very sad to hear this word LIJOCH YEAINE PLENE NACHOW ( that mean my children are my every thing . Where are you GUYS one day you will be A Dad and Mum and you will regret i am tell you! you will regret God is with you Abatachin
We don’t know, yihene weldew tilewachew yohonal
@@Addis494ምንም ቢሆን ወላጅ ወላጅ ነው።ሚኪ ይሄንን ሁሉ ሰው የሰበሰበው ምኑ ስለሆኑ ነው?! መተሳሰብ ጥሩ ነው ምንም ቢሆን ከእሳቸው ይሻላሉ
በጣም ልብ የሚነካ ነዉ ለጋዜጠኛውና ምስጋና ለበጎ አድራጎት ድርጅቱ
አተማሪ ነበርኩ ያሉት አባት በጣም ይገርማሉ ከልጄቼ ምንም አልፋልግም አሉ ልጆቻቸው ይህን ይስሙት ያለእናት አሳድገዋችሁ የታላችሁ ወዴት ናችሁ ዶ/ር ብትሆኑ ኢንጅነር ብትሆኑ በአባታችሁ ነው ዋጋ ከፍለዋል እኝህ አባት ሳያመልጦችሁ ተመረቁ ለምን አታገኞቸውም
😭😭😭😭😭
አረ እባክህ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ እድሜአቸውን በማስተማር ሲያገለሉ ቆይተው እንደገና ልጆቻቸውን ድምፅ ዬጡ እባክህ አገናኛቸው ፈልገህ ደስታውን እጠብቃለን የተከራዩት ቤት ሂድ አላህ ይርዳ
መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼
እባክህን የልጆቻቸውን ስም ንገረን እናፈላልጋቸው
ልጆቻቸው እራሳቸው የተረገሙ ናቸው አለመፈለጋቻው
ከልጆቻቸው ጋርኮ አልተጠፋፉም ልጆቼም እዚህ መሆኔ ያውቃሉ አከራየም ደህና ነው እንደጎረምሳ ልደባደብ ሁሉ ይላል እያለች ትቀልዳቸዋለች በሷ በኩል ይደርሳቸዋል እዚህ መሆኔ ያውቃሉ ብለዋል አልተጠፋፉም ግን እበትም ነፍስ ያለው ትል ይወልዳል ሆኖባቸው ነው እና አይድነቃቹህ በተለይ በዚህ ዘመን ሁሉም እንደዛ ነው
ሁለት ዶክተርና ሁለት ኢንጅነር ልጆችን ያሳደጉ አባት በዚክ ቦታ ማየት ያማል አይደለም ለአባት ለሌላም መርዳት ትችሉ ነበር ፈጣሪ ልቦናችኩን ይመልስ
ልጆቻቸው ውጭ እያሉ ፈጣሪ ምን አይነት ዘመን ነው 😔 ለምን መስራቹ ወንድማችን በርታ ፈጣሪ ይስጥክ 🙏
የኝህ አባት ልጆች እባካችሁ በመቁረቢያ እድሜቸው እዚህ ቦታ ላይ ማየት ያማል ልጆቻቸውን አገኙላቸው
ፈልገው እኮ ነው የጣሏቸው
ማህበራዊ ሃላፌነትህን የተወጣህ ጎበዝ። እግዚአብሔር ይርዳህ።
ማራኪዎች እናመሰግናለን። ሆይ ሆይ በበዛበት አለም እንደዚህ ቁምነገር ፕሮግራም ማቅረባችሁ እጅግ ደስ ይላል። ተባረኩ
መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼
መልካም ወጣት ማራኪ ወግ
ጋዜጠኛ ግዛቸው ተባረክ ተከብረህ ኑር
በርታ ወንድሜ ከዚህ በላይ ደስታ የለም
አብረን ነን❤❤❤
በጣም ይገርማል እደዚህ አይነት ልጆች ከመዉለድ መሀን መሆን ይሻላል ካናዳ እየኖሩ አባታቸዉን አይረዱም አሣፋሪ ልጆች ናቸዉ
ልጆቹ አባታቸው የት እንዳሉ አያቁ እንደሆነስ?
@@almazfeleke5607ትክክል ዘመድ ተብየዋ ደብቃቸው ብር ትቀበልባቸዋለች መሰለኝ እንደው ጎበዝ የሆነ ያጋልጥ
ይመስለኛል ዘመድ ተብዬዋ ብር ትቀበልባቸዋለች መሰለኝ ማጋለጥ ነው
@@almazfeleke5607ምን ማለት ነው አያውቁም ማለት ምንም ቢሆን 7 ወር አባቱት በስልክ እንኮን አለማናገር
Demo inde set inde wondi yelut neger betam yamal! Setiyewa lijochun iyefogerch yimeslegnal
ይቺ አለም ምትወነው ለክፉኦች ነው ልብ ይሰብራል አባት አሳድገው አሰተምረው በመጦሪያቸው ሰአት ጭካኔ የበዛብን ትውልድ ነን ይማረን ትልቅ ሰራ ነው ግዛቸው ከጎንክ ነን በርታ❤
የአካውንት ቁጥሮችን በቀላሉ ለመያዝ እንዲቻል ቶሎ ባይጠፋ ጥሩ ነው።
የጤና ሚንሲተር መደሃኒት ቢሸፍን በጣም አሪፍ ነው
ከንቲባ ቤት ወይም ቦታ ብሰጥ ወጫጨው በመጠኑም ቢሆን ይቀረፋል እባካችሁን የጤና ሚንስተር እና ከንቲባ ይምለከተናል ብላችሁ አጋራችሁን አሳዩልን
በእውነት ትልቅ ሥራ ነው የሠራችሁት ፈጣሪ ጨማምሮ ይስጣችሁ ለኛም ቅን ልቦና ይስጠን
ባለፍው ውር ኢትዩጽያ ለፍት በመጣሁብት ውቅት እንደዚህ አይነት ቦታ ሄጄ ባለመጉብኝቴ በጣም ባዝንም ግን ባለኝ አቅሜ ሁሉ ላግዛቸው ዝግጅ ነኝ።
የሚገርመው የፕሮግራሙን አዘጋጅ ስም አላውቀውም ነበር ማራኪ ይመስለኝ ነበር ስሙ።
ጥሩ ዝግጅት ነው በርቱ
መታደል ነው ወንድሜ እግዚአብሄር ይርዳህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ።
መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼
ማራኪዬ እድሜህ ይርዘም አዲሱ አመት የበረከት ይሁንልህ
እንኳን ለአንደኛ አመትየማራኪወግ ዩትዩቭ አበቃህ የትናቸው የተባሉ እንደነጋዜጠኛው መለሰ የምንወደው ሰራዊት ፍቅሬ የትናየት ሌሎቹንም ወደሆላ ትውስታውስጥ ያስገባል ስለ አኖኖራቸው ብቻ ሳይሆን ስለልዩ ችሎታቸውያሳየሀን
እንድሁም ኢንጅነሮችን አስተማሪ ደራሲዶክተርከነዚህ ሁሉ ጋ እነሱን በማሰብ ከነሱጋር በማሳለፍህ ደስብሎኛል እነሱን እንዳሰብክ አምላክ ያስብህትልቅነገርነው ላንድቀን ደስታን እንዲያገኙ ማረግ መታደልነው በርታ
ዋው በዝህ ስራላይ መሳተፍ እራሱ በጣም መታደል ነው🎉🎉
መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼
እባካችሁ ከልጃቸው አገናኝዋቸው :: እሱም አንድ መድሀኒት ነው ለሳቸው :: ልጃቸውን አሳዩአቸው
ግዜ፣ አዲስ፣ሚኪ ሁላችሁም እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላ!ዘራችሁ ይባረክ
ኢትዮጵያ ይህች ናት ሰው ሰው ስትሸት እንዲህ የሰው ሥራ ትሰራለህ እግዚአብሔር ያበርታህ ሚኪ
ደስም እያለኝ እያለቀስኩም ያየውት የማታ እንጀራ ይስጠን አቅም የለኝም ግን ፈጣሪ ይስጣችው
አከራይዋ ለራስዋ እየተጠቀመች ይሆናል እባክህ ልጆችዋቸዉ ካናዳ ያሉ እርግጠኛ ነኝ ልጆችዋቸዉ አያቁም ቢቻልህ አገናኛቸዉ
እኔ የታዘብኩት ስንት ባለ ምፁዕ አእምሮ ፣ከፍተኛ የት፡ት ደረጃ ያላቸዉ ሰዎች አሉ፡አይ ህይወት ፈተና
ባቡልኸይር እደምጎበኝ ተሥፋ አለን ማራኪዬ ፕሮግራምህ አሪፍነው ቀጥልበት
ለሠጪ አላህ ይሥጠው
ለአዛኝ አላህ ይዘንለት
እማማሀገሬ ሠላምሽን አላህ ይመልሥልሽ አሚንን
Eza bezu sewu ale migobegne ande bota hulu bihed men yaregal leloch alu bizu temelecach yelelachew
ደስታዎቻችንን እንዲህ በጎ ነገር ላይ ማዋል ስንችል እጥፍ ድርብ ደስታ ያጎናጽፈናል በርቱ ማራኪ ወጎች
መባረክ አው እነዚህ መአል መገኘት ወንድማችን ተባረክልን
እጅግ በጣም ልብ ይነካል ሚኪ በጣም የተባረከ ድንቀ ልጅ ነው ግዜ የእንጀራ አገ ጋገርክህን ሳላደንቅ አላልፍም ሁላችሁም ተባረኩ
የእውነት ትልቅ ሰውነክ እግዚአብሔር ይስጥክ ኘሮግራም ሲኖር ጤነና ሰው ከመመገብ እነዚህን መመገብ ከፈጣሪ ያስገኛል
ማራኪ ወግ የነብስ ስራ እየሰራህ ነው በርታ ወንድሜ
አላህ ሲመርጥህ ብቻ ነው እንዲህ ያለ በምድርም በሰማይም የሚያፀድቅ ስራ ልትሰራ የምትችለው ሌላ ምን ይባላል !!! መታደል ነው
መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼
እድሜህን ያርዝመው ግዛቸው መልካም ነገር አድርገሃል እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት እራሴን ነገ የት እንደማገኘው አላውቅም ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው የአይምሮ ስንክልና ከባድ ነው ፈጣሪ ይማራቸው እነሱን መንከባከብ የበለጠ ስራ የለም ሚኪም ተባረክ የሚያግዙም በገንዘብም በጉልበትም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ደስ ይላል ይህን አይነት በጎ ተግባር ማየት የሁሉም ታሪክ ያሳዝናል በተለይ መምህር አባታችን አንጀት ይበላሉ ምህረቱን ይስጠን
ለማንኛም ጥሩ ጭንቅላቶችን ለሐገር ለወገን የሚጠቅሙ ንቅላቶችን በባእድ ምነት አታበላሿቸው በተለይ በየ ጠንቋይ ቤቱ የምትሯሯጡ ስይጣን ሴቶች እኔ ስለማውቅ ነው ። ይሔየኔአስተያየት እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ኢትዮጽያን ይጠብቁ ። Thanks Again Ethiopia.
ማራኪ እግዚአብሄርይባርክህ በዚህ የመከራ ዘመን እራሳቸውን ለወገኖቻቸው አሳልፈውለሰጡ ለሚረዱ ብሩካን ፈጣሪ ከጎናቸውሁይሁን💚💛❤😭
ግዛቸው+አዲስ+እዮብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንኩዋን አደረሳችሁ❤❤❤❤
በጣም ጀግና ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
Woooooooooowww marakawuche beretulen mideyahen yasifalehe wendemachen yenebesi waga yargelehe kenewulu betesibochehe❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ስንት አይነት ቅን ሰው አለ አጀብ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
በጣም ደሰ ይላል እኘህ ሚስኪን መጠየቅ መታደል ነው ወድሞች ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በጣም ያሳዝናል ካናዳ አገር እየኖራቹህ አባታቹን በዝህ ቦታ ማየት በጣም ያሳዝናል እንኮን ለአባት ለሌላውም መትረፍ የሚትቹሉ ይመስለኝል አባት አላህ ይርዳቸው
😢
እባካቹህ የኝእ አባት ልጆች የሆናችሁ ካናዳ የምትገኙ ልጆቻቸው እባካቹህ
እናተን በማሳደግ ቁም ነገር ላይ ለማድረስ ብዙ የለፉ አባት ናቸው
እናተም በርግጥ ትሩዱአቸው እንደነበረ ተናግረዋል ቢሆንም መታቹህ
ብታዩአቸው ያለባቸውን ችግር በአካል መታቹህ አባታቹህን እዩአቸውና
እንድትንከባከቡአቸው አደራ አደራ !!!!
እድሜ ይስጣችሁ ወጣቶች የተረሳን ስው በማስተዉሳችሁ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን❤❤❤🙏
ተባረክ በወጣትነትህ ይሄን በጎ ስራ ለምሰራ ማራኪ እናመስግናለን
ዉይይይ በስማም በጣም መታገዝ ያለበት ድርጅት ነው ፈጣሪዬ ሆይ 😢😢😢😢
እረ ሀይምሮአቸዉ ደህነ የሆኑትን
ብንረዳቸዉነ ከቤተሰቦቻቸዉ ጋር
አብረዉ እዲኖሩ ቢደረጉ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይማራችሁ ወግኖቼ ማራኪ ሾው ትልቅ ስራ ነው የስራሀው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾❤️
Maraki Weg እንኳን ደህና መጣቹ ወይኔ አባቶቻችንና እናቶቻችን ሲያሳዝኑ እኔምለው ግን አንድ ሰው ያገባል አላህ የወፈቀው ይወልዳል ታዲያ ወልዶን በቻሉት አቅም የቻሉትን እያደረጉ ማድረሥ ያለባቸው ድረሥ አድርሶን እንዴት በናትና አባት ይጨከናል
ኢሄን ፕሮግራም የምትከታተሉ ከሆነ እዚላይ ልጆች አሉኝ ያሉት ወላጆች ልጆቻው የሆናቹ እደው ኢሄን ነገር ካያቹት እንደው ወደቤታቹ ወሥዳቹ መጦር ካቃታቹ ሄዳቹ አለንላቹ ልትሏቸው ይገባል
እናቴ ሥትመርቅ ወልዶ መና ከመሆን አላህ ይጠብቀን እኛን እንደጦራቹን እናንተም ልጆቻቹ ይጡሯቹ ትላለች
ያሉልን ወላጆቻችን እድሜና ጤና ይሥጥልን የሞቱትን አላህ ይዘንላቸው
እግዚአብሔር የሚወደው መልካም ተግባር🙏 እጅግ መባረክ ነው ወንድሜ እንኳን ለአንደኛ ዓመት ልደትህ አደረሰህ ማራኪ ወግ❤💐
Gizo i promised my self to come and visit this blessed place.
መልካም አዲስ አመት ማራኪ ወግ እግዚአብሄር ይስጣችው❤🙏 ሰሊሆም እግዚአብሄር ይስጣችው 🙏
እግዚአብሄር ለታመሙት ምህረትን ይስጥ።
ግዞ ማራኪ ወግ እንኳን ለ1ኛ አመት አደረሰህ፣
ግዞ እኙህ አላስቀየምኳትም ፍቅሬን ምን አስቆጣት የዘፈኑት አባት ወ/ሮ ጤና ሀብቴ(ባለቤቴ) ልጄ ደግሞ አሸናፊ ይባላል ድሬደዋ ናቸው፣ ልጄና ድሬደዋ ከተማ ነው የናፈቀኝ ያሉት አባት ምናልባት ልጃቸው ቢገኝ ከዚህ የተሻለ ደህና ይሆኑ ይሆናል፣ ቤተሰቦቻቸው ቢፈለጉላቸው
እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ፣ ይባርክ፣ ለለም ሰላምን ይስጥ፣
አቶ ሚኪያስ የሰሊሆም መስራች እግዚአብሄር ብድራትን ይከፍላል፣ ክፉ አይንካችሁ
እ/ር ይባርክህ
ደስ ይላል !! ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ለት !!!!
አንዳንድ ጊዚ ልጅልጅ ይባላል በዚበመሸ እድሜያቸዉ የኔአባት ምስኪን የማይመችቦታ ተቀምጠዉ እኔደህና ነኝ ይላሉ ፈጣሬ ይድረስሉት
ግዛቸው ትለያለክ ፈጣሪ ይጠብቅ ሁላቹንም
Maraki weg tiliqi sew nehe.
Brother እግዚአብሔር ይባርክህ I love your program.Ethiopiawe new i’m proud of you bro I watch all your shows keep it up bro
Tebarek edmena tena yesteh
Maradi weg gena gena bezu tesersleh Eden yesteln
Gezeshye tebarek betam new yemadenkih yihen yetekedese tegebarhen ketelebet wendime adera .
እናትና አባት በህይወት ኖረውልን አሳድገው አሰተምረው በእንደዚህ ሁኔታ ማየት የማል ልብን የሚነኩት አራት ልጆች አሉኝ እንደ አይኔ ብሌን ናቸው ብለው ጅግራቸውን ዋጥ አድርገው ዛሬም ለልጆቻቸው ይሳሳሉ አባት በመጦረያያቸው ሰዓት የማል 31:23
በእውነቱ እንዲህ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን ደግነት ከውስጥ ነው እግዚአብሄር በድርጅቱ ላይ እጁን ይዘርጋ
egziabher yibarkachu,lezih bego sira memeret nw.be edme be tena yitebkachu...wendemachen antem berta yemitakerbachew programoch betam astemari nachew
Egzeabher yebarkeh Telk yebereket sera
ማራኪ ወግ ጎበዝ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ ሽማግሌ አባቶቻችንን እቅፍ አድርገህ ፍቅር እንዳሳየህ አንተንም እቅፍ ድግፍ የሚያደርጉህ ልጄች ይስጥህ
Happy New Year from London 🌼🇪🇹🌼
ግዛቸዉ ተባረክ በእውነት መምህሩን አባት ከልጆቻቸዉ ጋር አገናኛቸው
ወድሜ በጣም ትልቅ ሰራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ
ዋውው ማራኪ ትልቅሰው ነህ ጥሩበረከት ስራህ የበረከትህ ተካፋይ ሁላች ያድርገን እሺ እንዳለን የበረከትቦታነው
ተባረክ ብራዘር
Gizoye yene wendme egziabher yetebarekeh antnim guadegnochehnem egziabher yebarkachu
ግዝሽየ እንኳ አደረሰህ የዛሬ አመት አንድሚልየን ሰብስክራይብ ገብተህ ምኞትህ ሁሉ ተሳክቶ ከዚህ በላይ ስትረዳ እንይህ አጀማመርህ ያስታውቃል በርታ።
እንኳን አደረሳዥሁ።
Good job Maraki Weg. In April. I had my mother’s one year memorial - Yemut Amet at this place. I was very happy we did it there. This is one way of supporting this organization. You may want to encourage others to do the same especially the diaspora God Bless you ! II watched your interview with Mane yesterday! Very impressive! A lot of young people will learn from your experience. Thank you. From Maryland!
❤❤❤❤❤❤እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ የውነት
Gize programihin hule iketatelalehu inde zare yenebs sira alayehum. Berta betam des yemil sira new.
ማራኪ ወግ እንኳን አደረሳችሁ🙏መልካም ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
Mideyahen yasifalehe❤❤❤❤❤
በእውነት ማራኪ /ግዛቸው/ እግዚአብሔር ይባርክህ ።እንዲህ አይነት መልካም ወጣቶችን ለሃገራችን ያብዛልን ። ገና በ 1ኛ አመት ፕሮግራምህ ይህን የመሰለ ትልቅ ነገር ያደረክ ለቀጣይ ብዙ መልካም ነገሮችን እንደምታደርግ አምናለሁ ።እግዚአብሔር በስራህ ስኬታማ እንድትሆን በጤናህ በበረከት እንዲሞላህ መልካም ምኞቴ ነው ❤
ሚኪ የድርጅቱ መስራች ላንተ ቃላት ያንሳል ብቻ አምላክ በነገሮችህ ሁሉ አይለይህ በርታ ።በምንችለው አቅም ከጒንህ እንሆናለን ።ለዚህ ድንቅ ስራ መመረጥ በራሱ መታደል ነው።
መንግሥት ቦታ ብስጣችው
wow marki good job
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በርታ❤❤❤
ምርጥ ሰው አንደኛ በርታ
አቤቱ ይቅር በለን ይህች ሀገር ስንቱን ጉድ ይዛለች? በሰው ላይ መድሃኒት የምታደርጉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ሌላው ልጆቼ የአይን ብሌኔ ናቸው ያሉት አባት ምኑን ብሌን ሆናችሁ? ውጪ ገብታችሁ ሳትጦሯቸው የውሃ ሽታ የሆናችሁት እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ሰው የዘራውን ነው የሚያገኘው ይልቅ ሜቄዶንያ ቢገቡ ይሻላል ከዚ ቦታ በጣም ጤነኛ አባት ስለሆኑ:: መስራቹም ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ወይ ጉድ ቦታውም ኪራይ ነው? ያውም ከቤተ ክርስቲያን? ያላችሁን ስጡ አካፍሉ እያሉን ለዚህ በጎ ሥራ ቦታውን ማከራየት ምን ይባላል? ይሄ ሥራ የቤተክርስቲያን ሥራ መሆን ነበረበት አቤቱ ማስተዋልን ስጠን:: ማራኪ ወጎችም እንኳን አደረሳችሁ
idea to help the mentally sick. 38 people in one roof may need to raise funds and build smaller group homes to prevent airborne transmitted diseases.
Still my respect and admiration for everyone who is involved in this foundation.
Please coordinate this program with mekodonia.
አባት እንዴት ሜዳ ይወድቃል ካባታቹ የምትርቁ ልጆች ግን ፈጣሪ ይተሳሰባቹ ክፉዎች አብሶ ኢሮፕ የምትኖሩ
ዋው አዲስና እዮብ ስላያዋቹ በጣም ደስብሎኛ ማራኪ ወግ እግዛብዝሔር ይባርክ ከፍ ያለ ቦታ ገና ትደርሳልህ
ያአሁኖች ትዉልዶች ሀፂታችን በዛ ጎበዝ😢😢😢 ፈጣሪየ ሆይ በምህረት ኢትዮጲያን ሀሬን ጎብኛት!!
እንኳን አብሮ አደረሰን ማራኪ
ድሬ ደዋ ከልጃቸውና ከባለቤታቸው ጋር አባታችንን አገናኟቸው😢
😢😢😢 የሰውልጂ ከንቱ 😢በኛው ምክንያትነው እደዚህ የሚባዝኑት ወንድሞቻ ችን እግዚ አብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እረ እንጀራ ስትጋግር በጣም ጎበዝ ነህ ግዛቸው እቤትም ይልመድብህ እንደኛ
😢😢😢 መጨረስ ነው ያቃተኝ አባትኮ ጌጥ ነው እባካችሁ ልጆች የሆናችሁ ዝም አትበሉ ነገ በራሳችሁ ይደርሳል ካናዳ ናቸው ያሉት አባት አልጨረስኩትም ራሱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልጆቼ የአይኔ ብሌኖቼ ናቸው ኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢
እንኴን አደረሳቹ ማራኪ ወጎች
Betam enamsgnalen migrm program nw migrm wetat🤔
ፈጣሪ ያጨምራላችሁ
Egezeabere yibarekechu