Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | እምባ ያራጨው የእየሩሳሌም ድንቅ ውድድር | ተወዳዳሪ እየሩሳሌም ነብዩ |ግንቦት 14 2014 ዓ/ም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 май 2022
  • አስተያየትና ተሳትፎዎ አይለየን። ስናጠፋ ውቀሱን፤ ስናለማ አሞግሱን። ስንፈዝ ነቃ ነቃ፤ ስንጎብጥ ቀና ቀና የሚያረገን ተሳትፏችሁ አይለየን። ሰብስክራይብና ሼር ማድረግን አይርሱ። አስተያየታችሁም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
    www.youtube.co...
    ///////////////////
    Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ተወዳዳሪዎች ወደ ካምፕ ለመግባት የሚያደርጉት አስገራሚ ፉክክር | ተወዳዳሪ እየሩሳሌም ነብዩ | ግንቦት 14 2014 ዓ/ም
    ////////////////////
    Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @goldbody2836
    @goldbody2836 2 года назад +216

    ያለማጋነን 8ጊዜ በ አንድ ቀን ደጋግሜ የሰማውት ዘፈን አላስታውስም:: አንቺ ትለያለሽ
    በርቺ ❤️❤️❤️

    • @shitayeaboye9622
      @shitayeaboye9622 2 года назад +2

      Me too I can’t stop watching her

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 2 года назад +3

      እኔ ደግሞ ወደ 20 ጊዜ ገደማ

    • @HAMER_1
      @HAMER_1 2 года назад

      ruclips.net/channel/UCHUuF4MXu4_fzfwcjvk84TA እኔ ራሱ

    • @beznuwelede523
      @beznuwelede523 2 года назад

      e10

    • @yrntuHt
      @yrntuHt 2 года назад

      @@Hanna_W mmm
      Mmmmmmmmmmm😆

  • @Godblsu
    @Godblsu 2 года назад +173

    አባቷ ነው መሰል ያለቅሳል ከጀርባ
    ሲያይ ልጁ ፍሬው አብባ
    እናቷንም አየሁ አንጀቷ ሲባባ
    ስታፈስ የፍቅር እንባ
    ያስታውቅ የለም ወይ ከምጣዱ የሚያጠግብ እንጀራ
    እንዴት ያስደስታል ልጅ ታንፆ በፍቅር እንዲህ ሲያኮራ
    ወላጁን፣ ሀገሩን በዓለም ሲያስጠራ 😭😭😭

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 года назад +103

    አረጋኸኝ አንተ እኮ አባት ነህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ። ዳኞች ሁላችሁም ተባረኩ

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 2 года назад +527

    ታሌንት 100%
    ድምፅ 100%
    አለባበስ 100%
    ለሙያው ያለሽ ክብር 100%
    ዲሲፕልንሽ 100%
    እናት አባትሽም በደስታ እንባ መየት በራሱ መባረክ ነው
    ባላገሩ ለናተም ክብር ይገባቹዋል ሁላቹሁም እናመሰግናለን በኢቶ ኤርትራ ጦርነት በ13አመቴ ከቤተሰቦቼ ጋር የወጣሁኝ ስሆን ከዛን ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጲያ መጥቼ አላውቅም ነገር ግን ሁሌም ምትናፍቀኝ ኢቲዮጲያ ናት አንድቀን ማየት ምፈልገው ኢቲዮጲያን ነው አሁን ምኖረው ሆላንድ ነው ያው የስደት ነገር ታውቁታላቹ በዚቀን እሄዳለው ስንል ነገሮች አይሞሉም ያው እግዚያብሄር ሲፈቅድ እንመጣ ይሆናል እኛ እናስባለን እሱ ይፈፅመዋል እንደሚባለው ያሰብኩትን እንዲፈፅምልኝ በፀሎት አስቡኝ እህታቹ ኤርትራዊት

  • @kebedeaster9159
    @kebedeaster9159 2 года назад +145

    እባካችሁ እየሩስን የምታውቁ ስልኳን ስጡኝ ቆንጆ ሀገር ልብስ ላልብሳት ስጦታ ልስጣት ከመጀመሪያው ጀምሮ ነው ስፈልጋት የነበረው

    • @kukulunega
      @kukulunega 2 года назад +9

      ወደ ባላገር መሥሪያ ቤት መደወሉ ይቀላል።ቢቻል ሽልማቱን ለኢየሩሴ እንዲሰጥ ወደ ባላገሩ መሥሪያ ቤት መላኩ ይመከራል።ቀልድ እንዳይሆን ከቤ?በእርግጥ የምትሸልም ቢሆን እስካሁን ሽልማቱ የሚደርስበትን መንገድ ትፈልግ ታገኘውም ነብር ብዬ አገምታለሁ. አሳቡን ከገለጽከው ሳምንት ሆነ።

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 года назад +4

      ባላገሩን ማነጋገሩ ይቀላል

    • @kalidokulubali8950
      @kalidokulubali8950 Год назад

      Siwodat

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 Год назад +2

      ልኬቷን ከፈለግህ/ ሽ ባላገሩ ቢሮ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ነው, እነሱ ሊያገናኙሽ ይችላሉ

    • @seidseid7423
      @seidseid7423 Год назад +1

      @@ethiopialove2772 ፣

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 2 года назад +77

    የኔ ቆንጆ ከፍ ከፍ በይልን ባላገሩ ዲሲፕሊን ላይ ያላቹ ነገር በጣም ደስ ይላል በርችልን ማሬ

  • @ዶናት
    @ዶናት 2 года назад +39

    ሙዚቃን እየዘፈነችም በስዕልም እየሳለች ያሳየችን ጄግና ልጅ ዋውውው‼

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 2 года назад +155

    የባላገሩ ህልም በዚህች ልጅ የተፈታ ይመስለኛል🙏በርግጥም የሀገራችን ቅኝት በዚህ ትውልድ ተከበሮ በተሻለ አቀራረብ መወዳደር ያስደስታል 👏👏እናመሰግናለን እየሩስ❗❗🙏

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 года назад +1

      ይህም ቢታይ ruclips.net/video/-8_MIu-B3Pw/видео.html

  • @ahimedinabdurahiman9138
    @ahimedinabdurahiman9138 2 года назад +87

    እኔ ያስደመመኝ እና እጅግ አደርጌ በችሎታው ያስጨበጨበኝ የልጅቷዋ በሙዚቃ ችሎታ ገና እንድትወጣ ሳይሰለች ኮትኩተው ላወጧዋት የባላገሩ ምርጥ ቲሞች ከልብ የሆነ ምስጋናዬ ይድራሳቹህ በተለይ በሀገር ልጆች ተስፋ የማያቆጥረው ድንቅ ልጃችን አብረሃም ወልዴ

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g 2 года назад +131

    ማሪቱ ነበረች የቅኝት ዘዋሪ፤
    ኢየሩስ ዘለቀች የጥበብ ቀማሪ።

  • @ephremgebre879
    @ephremgebre879 2 года назад +30

    የረድሔት የፍቅር ጥግ ደስ ስትል በምትሔድበት ቦታ ሁሉ እግዜር ይከተላት

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 года назад +110

    በጣም ምርጥ ነው ።ባላገሩ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ትውልድን እሻራችሁን ለትውልድ በመስራታችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 года назад +39

    She made it look so easy 👏👏 #ከላይ ስትታደል እንዲህ ነው እንግዴ 🇪🇹💯🇪🇹

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 2 года назад +23

    OMG የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 🥺❤️ you deserved

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g 2 года назад +61

    ኢየሩስ ፤ ቀልቤ ይወዳት ነበር።ጭራሽ ማሪቱን ዘፈነቻት። በረካ ሁኝ የኔ ሸጋ።

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh 2 года назад +85

    የአባት ፍቅር ❤ ኡፍፍፍ እኔንም አስለቀሱኝ 😢 እየሩ በርቺ ደስ ብሎኝ 3 ጊዜ ነው ያየሁት 👏 ረዱዬ ስወድሽ react ያረግሽበት መንገድ የሚገርም ነው 👌

    • @kA-sj1nt
      @kA-sj1nt 2 года назад +1

      እኔ 4ኛ እያየሁት ነው

    • @user-od1qf9op6u
      @user-od1qf9op6u 2 года назад +1

      አባቶ ነው እደ ያለቀስው

    • @amanabegaz6677
      @amanabegaz6677 2 года назад

      @@user-od1qf9op6u አጎቷ ነዉ

    • @user-od1qf9op6u
      @user-od1qf9op6u 2 года назад

      @@amanabegaz6677 በጣም ደስ ይላል

  • @sisaywolde1262
    @sisaywolde1262 2 года назад +51

    ፋይናል የሚመስል ነው ዛሬ የዳኞቹ ስሜት ይገርማል እንዲህ ፈንቅሎ የሚያሶጣ ካርድ ያየውበት ዋው ረድኤት በራስ መተማመንሽ ሙያውን መውደድሽን ያሳያል እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምንት ለዳዊት ፅጌና ይሄው ዛሬ ስንቴ ደጋግምኩት•••••••••

  • @kedir5245
    @kedir5245 2 года назад +132

    እንዲያ ነው ኢየሩስ ግሩም አቀራረብ ዳኞች በእጅጉ ያሞገሱበትና ወላጅ በለቅሶ ደስታውን የገለፀበት ድንቅ የመድረክ ትዕይንት .......

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 года назад +22

    ሙዚቃ ባልደግፍም ጄሪ በጣም ልዩ ናት።❤❤❤👈አስዋብሽው የንግስቷን ዘፈን

  • @tirufatworku3356
    @tirufatworku3356 2 года назад +53

    የብዙ አመት ልምድ ያለው ዘፋኝ አው የምትመስለው መጨረሻዋን ያሳምርላት እንደዚህ ተጨብጭቦላቸው የትም ያልደረቡ ብዙ ናቸው ። ከቤተሰቧ ትልቅ ሃላፊነት ይጠበቃል

  • @hiwotedewaza5413
    @hiwotedewaza5413 2 года назад +40

    በጣም የሚገርም ብቃት ነው።ጭራሽ ውድድር አይመስልም። ለሌሎቹ ተወዳዳሪዎች ከባድ የቤት ስራ ነው።በጣም ሰቅለዋለች በብቃት ሙዚቃውን ።ከእርጋታ እና ከስነ ስርዓት ጋር ውብ ነሽ።ተባረኪ😍😍😍😍

  • @workulegesse8521
    @workulegesse8521 2 года назад +39

    ኢትዮጵያ ዛሬ ሌላ ምርጥ ዘፋኝ ወለደች! ኢየሩሳሌም እንኳን ደሳልሽ።

    • @yasinkedir6627
      @yasinkedir6627 Год назад

      እትዮጰያ ዛሬ ሌላ ምርጥ ዛፋኝ ወለደች ኢየሩስሳሌም እንኳን ደሳልሽ

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 2 года назад +34

    አርቲስት አረጋኸኝ ፣ አርቲስት ሶፊ ፣ አርቲስት አብርሃም እና ምርጧ እህታችን እረድኤት,,, ደጋጎች ውዶች ፤ የተከበራችሁ የጥበብ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ያክብራችሁ🙏🙏🙏 አንዲህ ጥበብን የሞላባቸው ሞያቸውን የሚያውቁ አክብረውም የሚሰሩ መምህራን መኖራቸው ሳይንቲስቱ፣ ዶክተሩ ፣ ፈላስፋው ሁሉ የሚቀረጸው በትጉህ የቀለም አባቶች ነው እናንተም ተጨንቃችሁ ተጠባችሁ የልጆቹን ክህሎት ህይወት የዘራችሁበት ተግተውም እንዲሰሩ በአላማቸው እንዲጸኑ ያደረጋችሁት እናንተ እጅግ ስለተጋችሁላቸው ነው፤ በጥበብ ብዙ ልጆችን ወለዳችሁ ክበሩልኝ +++ በሐገራችን እየሆነ ባለው አንገታችነን ብንደፋም እናንተ እንቁዎች ግና ኢትዮጵያን እየሰራችኋት ነው እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ እወዳችኋለሁ 💚💛❤️

  • @weldetekelhaimanotwegebrem1284
    @weldetekelhaimanotwegebrem1284 2 года назад +41

    ተስፋ ቆርጭ ነበር! ዋው ማሪቱ ለገሰ ተተኪዋን ዛሬ አገኘች! ድንቅ ስጦታ ባላገሩ እንኳን ደስ እላችሁ!!!
    ኢየሩስ ታዲያ በትምህርትሽም በርች በሁሉም ጥበብ እደጊ :: እድግ በይልኝ
    በርች ከሚያዘናጉ ነገሮች ራስሽን ጠብቂ:: በሚቀጥለው ብዙ እንጠብቃለን::

  • @user-be7ym3zo2d
    @user-be7ym3zo2d 2 года назад +7

    ማሪቱን በጣም ነው የምወዳት ። ማሪቱ እያለች ስራዋን በዚህ ደረጃ የምትጫወት ⭐⭐⭐ በመፈጠሯ በጣም ደስ ይላል ። በርቺ👏👏👏👏👏👏

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 2 года назад +16

    ባላገሩ በጣም የምትደነቁና ትውልድ ቀራጭ የኢትዮጵያ ባለውለታ ናችሁ የእናንተ ውጤት ነው ተባረኩ።

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +31

    ወላሂ የዳኞቹ ስብእና ሞራን አሰጣጥ የአባትና የእናቷ የደስታ ለቅሶ አስለቅሶኛል ሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም ግን የለፍሽበትን ስለተሳካልሽ እንኳንም ደስ አለሽ

  • @worknehassefa1373
    @worknehassefa1373 2 года назад +13

    እንዴት ደስ ይላል። ሀገሬ በየዘመናቱ ተተኪ ትዉልድ አለማጣቷ ያስደስተኛል። እግዚአብሄር ይባርክሽ።

  • @tube984
    @tube984 2 года назад +20

    ማሪቱን በጣም ነው የምሳሳላት ነፍ ዐመት ትኑርልኝ..... ከዚህ በኋላ ግን ደስተኛ ነኝ ይች እንቁ ልጅ ነች ፈጣሪ ክፉዎን ለኔ ቅኝቱ ለትውልድ ይቆይ።

  • @nuruseid7027
    @nuruseid7027 2 года назад +38

    ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት አንድ ነገር ተመኘሁ ምንአለ ፋይናል ሁኖ አንደኛ ሁነሽ ባይሽ። በጣም ነው ዙሩን ያከረርሽው ይብላኝ ለተወዳዳሪዎች።

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 года назад +11

    ሁፍፍፍፍፍ ። በሞያሽ ላይ ዝምምምም ልበልና። ኢትዮጵያዊ ጨዋነትሽን ሰውነትሽ ሁሌም ይናገራል። ቀናሁ። የወለዱሽም ይባረኩ።።።።።። አደራ እንዳታሳፍሪን።።።። እጅ እንዳትሰጭ። ።።።አንደኛ።።። I wish I give you HUG.

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 года назад +6

    ማሪቱ እንደገና ተወለደች 😍😍🌟✨👍👍WOW WOW WOW WOW WOW ኢትዮጵያ ተመልሳ መጣች 🙏🙏🙏🙏

  • @rutsweet8658
    @rutsweet8658 2 года назад +7

    ጎበዝ በርቺ ።አባቷ ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶታል ደስ ይላል በጣም ተወዳድሮ ማሸነፍ ።ቆንጆ ድምፅ አለሽ በርቺ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад +8

    የእኔ እናት እንኩዋን ደስ ያለሺ🙌🙌🙌🙌🙌🙎🙎🙎🙎🙎🙆🙆🙆🙆🙆🙆 አቤት ድምጽ ኢትዮጵያ እኮ ማህጸነ ለምለም ናት

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 Год назад +2

    ❤❤❤❤. 🎉🎉🎉 በርቺ ውብ ድምጽ አለሽ ።እግዚአብሔር መስናክልሽን ይጠረግልሽናለቁም ነገር ያብቃሽ።🎉🎉🎉 ❤❤❤

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 2 года назад +20

    ይገርማል በጣም የምትገርም ልጅ ለጥበብ የተሰጠች እሷ ራሷ ጥበብ ናት ትልቅ ክብር አለኝ ላንቺ 👏👏👏😘😘😘

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 Год назад +3

    ባላገሩ የኢትዮጵያ ምረጥ ሀብት ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያመሰግነው ይገባል ።

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 года назад +9

    ማሪቱ ተተካች እስካሁን የደፈረ አልነረም። ቆንጅዬ ደስ ስትይ እድግ በይልን። አሜን!

  • @GoodEthiopia
    @GoodEthiopia 2 года назад +48

    I just can't get enough of this, ufff her voice is incredible, and most of all how she make her parents feel this much proud is beyond everything.

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 2 года назад +30

    የሚገርም ድምጽ እና የዜማ አጣጣል የሙዚቃ ትምህርት ቤት ብትገባ ከጥንቶቹ ብዙነሽ ማሪቱ እና ሂሩት የሚወዳደር አቅም አላት ! የመድረኩ መሪዎች የወሰዳችሁት ቀጥተኛ ውሳኔ ልትመሰገኑ ይገባል! ተተኪ ትውልድ ለመፍጠር የምታደርጉት ጥረት እጅግ የሚያስመሰግናችሁ ተግባር በመሆኑ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 2 года назад +45

    በዚህ ውበቷ፣ ያማረ ቅላጸዋ፣ ትህትናዋናዋ እና አለባበስዋ ስለኢትዮጵያ ዘፍነሽ ለማሳየት ፈጣሪ ያብቃሽ።

    • @amazingworld8175
      @amazingworld8175 2 года назад +1

      ሰለ ኢትዬጲያ ምን? ይዘፈን ውሸት?

    • @eyuelketema6173
      @eyuelketema6173 2 года назад

      እኔ እርግጠኛ ነኝ እንደምታደርገው እናም ሙዚቃ ስትለቅ በማየት ማንም እንደማይቀድመኝ😍😀

    • @l_oromo4424
      @l_oromo4424 2 года назад +1

      እየሩስ ማር ናት ፣ ግን ስለ ኢትዮጵያ ምን ትዝፈን? ሰው በህይወት እያለ የምቃጠልበት ሀገረ?

  • @mamimerawi3590
    @mamimerawi3590 2 года назад +62

    This performance is beyond comprehension!!! I have watched it at least 20 times yesterday and today and can’t have it enough. Eyerusalem is the the new queen of Ethiopian music. God bless her always 🙏. Thank you Balagaeru Mert for finding these talented artists!!!

  • @dolphin1482
    @dolphin1482 2 года назад +25

    In 4th round the only preformer I have patience to end it. what an oustanding performance young lady.

  • @henokasrat5402
    @henokasrat5402 2 года назад +7

    እየሩስ በውነት በጣም የሚገርም ፕሮፎርማንስ እና ስነምግባር ያለሽ ድንቅ ታዳጊ እህታችን ነሽ በርቺልን። ባላገሩ አይድል በዚህ ደረጃ ትውልድን በስነምግባር እና በሙያ አንፃችሁ ለኢትዮጵያችን ኩራት የሚሆን ፍሬ ስላፈራችሁልን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን አብዝቶ ይባርክ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alemayehutessega573
    @alemayehutessega573 2 года назад +76

    Honestly speaking from this competition what strikes me most is discipline of the judges,the way they teach discipline to competitors and their Ethiopianism.You are doing fantastic job.....keep it up Ethiopia needs such kind of persons in every profession

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 2 года назад +42

    This is the fifth time I have listened to the Jerusalem competition and the whole time I had tears running down my face. What kind of world music Judges are these three Ethiopian gentlemen really. I wish someone would write a book on Balageru in English and show how Western Idol and Oscar are battlegrounds and never quite reach the level of African Idol, especially Balageru for the rest of the world. Thank You Ethiopia for your beautiful people like Abresh, Sofie and Aregahegn.

  • @temehailemariyam9757
    @temehailemariyam9757 2 года назад +6

    ከሁሉም ነገሯ ሴትነቷን ወድጄላታለው እርግት ያለች ስነ-ስርዓት ያላት ትክክለኛ ሴት በርቺ እህቴ❤

  • @mebasilasekassa4393
    @mebasilasekassa4393 2 года назад +45

    Bireman who discovered this girl and revealed her to us through the holiday show needs recognition too. #BRAVO👏👏

    • @ephremtesfamichael2343
      @ephremtesfamichael2343 2 года назад +5

      ኣብርሽ ብዙ መቀመጥ ለወገብ ህመም ኣስተዋጾ ኣለው ባልከው ሃሳብ በጣም እስማማለሁ ነገርግን የሚጠቅም ከሆነ ኣንድ ሃሳብ ላጋራ ብዙ ወንዶች የኪስ ቦርሳችንን ከውሃላ ኪሳችን ማስቀምጥ እንወዳለን ይህ ልምድ ግን ብዙ ከመቅመጥ ጋር በተያያዘ የጀርባ ኣጥንታችንን ባላንስ(ሚዛን) ሊያዛባ እንደሚችል ኣንዳንድ ጥናቶች ይጠቁማሉ ሰለዚህ በምንቀመጥበትና በምናሽከረክርበት ሰዓታት የኪስ ቦርሳችንን የፊት ኪሳችን ወስጥ ብናስቀምጥ ጥሩ ይመስልኛል ከጠቀማችሁ በዬ ነው

    • @haimikassie1724
      @haimikassie1724 2 года назад +1

      No bireman aydelem cherenet fikadu nw yastewawekat @Nigus film production ruclips.net/video/TQfq34mJ6ss/видео.html

    • @mebasilasekassa4393
      @mebasilasekassa4393 2 года назад

      @@haimikassie1724 tnx for z info... but I saw her on breman holiday program where he mentioned she sent him sample of her music and then he invited her to perform. Anyways thanks 4 z update.

  • @abdumelese9598
    @abdumelese9598 2 года назад +3

    አላህ ያሣድግሽ

  • @ebz1040
    @ebz1040 2 года назад +4

    ይገባታል ትክክል አሁን በትክክል ቦታዋን አግኝታለች ጎበዝ ልጅ በርቼ እኔ ስትጀምር ጀምሮ በሷ ተስፋዪ ትልቅ ነው ከአንደኛ እስከ ሶስት ትወጣለች የሚል ግምት ነበረኝ እየተሳካ ይመስለኛል ጎበዝ ልጅ እንደ ቤተስቦችሽ እኔም በደስታ አለቀስኩ ተመስጌን ቀጣይ የምጠብቃቸው ሁለት ሴት ልጆች አሉ ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @Tube-ot9lj
    @Tube-ot9lj 2 года назад +11

    እየሩስ ጀግና ነሽ በርች እዳትታበይ አሁንም ጠክረሽ ስሬ

  • @Selam694
    @Selam694 2 года назад +11

    በስማም , ያለመዋሸት 5x ሰማሁዋት ጉድ ናት
    ይሄ ሲሰማም ቢታደር አይጠገብም :: እግ/ር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ :: በናፍቆት እንጠብቅሻለን ለሚቀጥለው ዙር :: ተአምር እንደምትሰሪ አልጠራጥርም :)) አድናቆት እንዳያዘናጋሽ ግን አደራ በርቺ ::

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake3317 2 года назад +4

    አላህ ይጠብቅሽ ቃላት የለኝም ከዚህ በፊትም ከዚህ በኋላ አንችን መሳይ የለም አላህ ይጠብቅሽ again ❤❤❤❤አሳዳጊዎችሽ ወላጆችሽ ዳኞቹ እኛ እድለኞች ነን!
    ቅርስ ነሽ በርቺ እራስሽን ጠብቂ!
    አዳራሹ ውስጥ አብሮ አደጌ መሀመድ ኮይስን በማዬቴ ደስ ብሎኛል ምርጡ የኮምቦልቻ ንጉስ!

  • @Dior768
    @Dior768 2 года назад +4

    ማመን፡የሚያቅት፡ብቃት፡ነው፡ያሳየችው፣ከባላገሩ፡በመውጣቷ፡ኮርቻለሁ፣እድሜና፡ጤና፡ለዳኞቹ፡ለረድኤት፡እንዲሁም፡ለባልደረቦቻችሁ፡ይስጥልኝ።

  • @adentesfaya4215
    @adentesfaya4215 2 года назад +2

    መቶ ጊዜ ይሆናል ያየሁሽ ያለማጋነን ይህው ዛሬም አንቺን በመስማት ላይ እገኛለው በጣም ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ👏👏👏 አዘፋፈንሽ በቃ ሁሉም ነገርሽ አይጠገብም

  • @berhanugizaw9629
    @berhanugizaw9629 2 года назад +2

    እየሩስ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ። ቃላት የለኝም፣ ለዳኞቹ ክበርትን ይስጥልን። አብርሽ ልክ ብለሃል ስው ለሚወዱት ነገር ሲል ሁሉን ይችላል፣ ይሄ ደግሞ መሰጠት ነው። ረድኤት የባላገሩ ድምቀት ከልዩ እንደበትሽና ተስጥኦሽ ጋር ተባረኪልን፣ ፀጋው ይብዛልሽ።

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 2 года назад +4

    እጅግ በጣም ደስ ያለኝ ደም ይቺን ወርቅ ልጅ በነደነ ሶፊ አረጌ እና በነ አብርሽ ላይ መውደቋ የበለጠ ደስስስስስ አሰኘኝ ገና በሙዚቃው ትነግሳለች

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 2 года назад +4

    የኢየሩሳሌምን ውድድር ሳዳምጥ ይህ ለአምስተኛ ጊዜ ነው እና ሙሉ ጊዜዬ እንባዬ በፊቴ ወረደ። ምን አይነት የአለም ሙዚቃ ዳኞች ናቸው እነዚህ ሶስት ኢትዮጵያውያን በእውነት። አንድ ሰው ባላገሩ ላይ በእንግሊዘኛ መፅሃፍ ፅፎ ዌስተርን አይዶል እና ኦስካር እንዴት የጦር ሜዳ እንደሆኑ እና አፍሪካን አይዶል በተለይም ባላገሩን ለቀሪው አለም ጨርሶ እንደማይደርሱ ቢያሳይ እመኛለሁ። እንደ አብርሽ፣ ሶፊ እና አረጋኸኝ ያሉ ውብ ሰዎችሽ ኢትዮጵያ እናመሰግናለን።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Год назад +2

    ዘፈን ለአለማዊ ህይወት እንጂ የዘላለም ህይወት አያስገኝም ኢየሩስ በዚህ ክህሎትሽ ኢየሱስን አመስግኚበት

  • @etsegenethailu2873
    @etsegenethailu2873 2 года назад +1

    ወደ ማሪቱ ስትቀይረው ሰውነቴን ወረረኝ እንዴት አይነት ጎበዝ ነሽ በርቺ በጣም የተለየ ተሰጦ ነው ያለሽ

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 2 года назад +5

    እየሩስ የተለየች ናት እንኮን ደስ አለሽ እናንተም እንኳን ደስ አላችሁ የናንተም ውጤት ነው

  • @Selina6648
    @Selina6648 2 года назад +5

    ኧረ ትለያለች በጣምምምምም !!! እከዛሬ ከሰማዋችው ይቺ ትለያለች አንደኛኛኛኛኛኛ 😘😘🇪🇹

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 2 года назад +2

    የባላገሩ ዳኞች እናንተም አንደኛ ናችሁ ተባረኩ

  • @RahelArgawu-oi3jl
    @RahelArgawu-oi3jl Год назад

    ጀግና ነች በጣም ነው የምታሚሪው ለባላገሩ ክሮዎችም እንደዚሕ አይነት ታለንት ያላቸውን ልጆች በማውጣታችሑ ጀግኖች ናችሑ በርቱ

  • @user-hk4op3rf8q
    @user-hk4op3rf8q 2 года назад +20

    ወይኔ እየሩስ አስጠብቀሺኝ አስጠብቀሺኝ ዛሬ እንደፈራሁት አስገርመሺኝ ቁጭ!!! አቦ ጀግና ነሽ

    • @biniyaam
      @biniyaam 2 года назад

      ቀላል አስጠብቃን....!!!
      አሁንማ ስንሰማ የተንጠባጠቡም ሞልተዋል።

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 года назад +9

    What a voice! I can’t believe my eyes and ears. I have no words to express my admiration for this young lady. We can say that a star is born! Go Eyerusalem go!

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 2 года назад +1

    ስለ በዓል ፕሮግራሙ ላይ አብርሽ ያወራኸውን ብስማማም እነዚህ በዓል ፕሮግራም ላይ እየተሳተፉ ያሉትን ልጆች ምን አልተረዳቿቸውም እነዚህ ልጆች እኮ ይሄኔ ለታክሲ እንኳን ላይኖሯቸው ይችላል ደግሞ ከአለባበሳቸው መረዳት ይቻላል በኢኮኖሚ ዝቅ ካለ ቤተሰብ እንደሆኑ ያስታውቃሉ እና ተረዷቸው አብርሽ .... እና እናታለም ደስ ይላል ጎበዝ አንደኛ

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 года назад +1

    ፐ ፐ ፐ በጣም አሪፍ ድምፅ ነው። ድንቅ የተሰጦ ድምፅ
    ታምሪያለሽ ጎበዝ ፈጣራሽ ያስገርማል። በርቺልን
    ባለ አገሩ አይድል ምርጥ ተሰጦ ያለትን ልጅ አገኛችሁ።
    እንኳን ደስ አላችሁ ። ልፋታችሁ ድካማችሁ በደንብ ይገባኛል። እናመሰገናለን።

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 2 года назад +9

    Watched it without lie more than 30times. She is exceptional. Her parent emotion by itself makes you cry. Keep your humble and work hard

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 2 года назад +25

    I am speechless, I too used to ask who will be carregous enough to play Maritu’s songs. Excellent performance with her own style. Way to Go Eyerus!

  • @misginateklezgi7973
    @misginateklezgi7973 2 года назад +1

    በሳምንት ኣንድ ቀን ከማገኛት የእረፍት ግዜዩ በባላግሩ ቲቪ የምታቀርቡትን ውድድር ለረዥም ግዜ በዩቱዩብ ቲቪ ተከታትያለሁ እስካሁን ከተመለከትኳዋቸው ተወዳዳሪወች በሙሉ በጣም ያስደነቀችኝ እና በስሜት እንባዩን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ በስሜት የተመለከትኳት ተወዳዳሪ እየሩሳሌም ተባረኪ። Amazing performance!!!
    Great job keep it up, your destiny will be bright!!!!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 года назад +2

    እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️

  • @beseratgeremew2255
    @beseratgeremew2255 2 года назад +3

    ታውቆሻል ??! እመቤቴን አስለቅሰሺኛል ❤️🥰😍
    እግዚአብሔር የመጨረሻውን ያሳምርልሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    እና ደግሞ እራስሽን ጠብቂልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @discoverethiopia-utopia1005
    @discoverethiopia-utopia1005 2 года назад +24

    Balageru academy is exceptional. You are a symbol of inspiration guys. You shape the generation not just in music but also in all other fields. Of course, music is the bridge; everyone has a passion for music and art. Eyerus is an exemplary who achieved your objectives. Bravo!

  • @zafuzembel7087
    @zafuzembel7087 2 года назад +1

    ራፕ ምናምን እያሉ ከሚያሰቃዩኝ ወግና መሰረቱን የያዘው የሀገሬ ምርጥ ዘፈን ሁሌም በኢትዮጵያዊነቴ እንዲኮራ ከሚያረገኝ አንዱ ነው ። እየሩሴ ባይገርምሽ የሰራሻቸው ባጠቃላይ እጅግ የምወዳቸው ዘፋኞች ናቸው። ባይገርምሽ ስሰማሽ እንባዬ ሁሉ መቷል የኔ ቆንጆ አንቺ ጨዋ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንሽልኝ።
    የምንወዳት ሀገራችንን ደሞ ሰላም ያርግልን🙏
    💚💛💖🙏

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 2 года назад +1

    እዩሩስ ቁጥሩን ስቻለው ደግሜ ደጋግሜ ስምቼው አልጠገብኩሽም ተባረኪ ትልቅ ቦታ ደርስሽ አገርሽን በሙዜቃው የምታስጠሬ ያርግሽ ወላጆቾም ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባቸዋል እነ አብርሃምም በጣም ትልቅ የአገር ልጅ ንብረት ናቸው ተባረኩ።።።።

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 2 года назад +4

    ዋው ዋው ዋው የደስታ እንባ አነባሁልሽ እየሩስ እግዚአብሔር አምላክ የመጨረሻሽን ያሳምርልሽ ወይኔ ልጄ በሆነችም አልኩኝ እህቴ በሆነችም አልኩኝ ግን ለካስ ኢትዮጵያዊ ነሽ ደስስስስስስ ብሎኛል እየሩስ ተባረኪ የባላገሩ ዳኞች ብስለታችሁ ትሁትነታችሁ እውቀታችሁ ለሀገራችን ጥበብ እድገት ላደረጋችሁት አስተዋፅኦ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላችሁ በጣም ነው ያለቀስኩት ዛሬ በደስታ ፍንድቅድቅ ብያለሁ ሁላችሁም ተባረኩ!!!

  • @biniyaam
    @biniyaam 2 года назад +29

    I couldn't get enough of this video !!! With out exaggeration I am watching it more than 200 times over and over..while I am typing, I am still on it. It is the most electrifying piece ever !!!
    Aregie, Abrish and Sophie..much love and respect for you and the entire Balageru team.
    By the way you made me become the forth Judge at home as Aregie always says.

    • @kiki-jh4he
      @kiki-jh4he 2 года назад +1

      Me 2 wellahi

    • @mohamedworake3317
      @mohamedworake3317 2 года назад +1

      እኔም በስራ ላይ ባሉኝ እረፍቴ እቤት ገብቼ ሁሉ እንቅልፍ ብቻ ማዳመጤን የሚያቋርጠው ቃላት የለኝም!

  • @mamomehari6118
    @mamomehari6118 2 года назад +1

    በሂወቴ ዘፈን እንደዚህ ሲዘፈን ሰምቼ አላውቅም በነ ጃኪ ጆሲ የወደመው የኢትዮጰያ ሙዚቃ ባንቺ የሚታደስ ይመስለኛል በርቺ

  • @avb5057
    @avb5057 Год назад +1

    ጣፋጭ ነሽ !!!!!! ሙ ዚቃ በእንዲህ አይነት ድምፅ ሲደመጥ ነው እውነት የሚሆነው !!!! ማሪቱ እሚተካሽ ተገኘ እሰይይይይይ !!!!

  • @ermiasbeyene4547
    @ermiasbeyene4547 2 года назад +16

    I am always positive and hopeful about the coming generation as far as BALGERU MIRT
    Is there.
    We owe you a lot .

  • @mercy7706
    @mercy7706 2 года назад +8

    This is by far the best performance ever! Aregahagne said it all! I am hugely lucky to have witnessed this magic in life!
    May you grow more with wisdom abundantly ! You made my day !!
    Maritu is my Icon and you transformed her legacy with class ! 😘

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 2 года назад +1

    ድጋሚ እረዴት ጎበዝ በጣም ከእኔ ብሩክ በለጥሽብኝ እኮ🙄 በርቺ አባቷ❤❤❤ ልጅን እንዲህ ሲያበረታታ ደስ ሲል

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 года назад +1

    ዋው አብረሸ የተባረክ፣ሶፊያ፣አረጋህኝ የማገረም የድምፀ ቅላፄ ሰረዓትሸ፣አለባበሰ፣እናትና አባትሸ መመሰገን አለባቸው እየሩሳሌም በረች

  • @behaylusisay1895
    @behaylusisay1895 2 года назад +6

    ሰው እዴት በዚ ልክ ይጠበባል ልዩ ነሽ በርችልን

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад +6

    ሶፍየ የምር ተባረክ ሁላችሁንም እወዳችኅለሁ አብርሽ አርግየም

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Год назад

    እጹብና ድንቅ ትንግርታዊና አስገራሚ ለዛ ያለው ውድድር ለኔም ሆነ ለሌሎቻችንም አንደኛ ፣አንደኛ ፣አንደኛ ይገርማል፣ምርጥ የዳኝነት አስተያየት ነው እናመሰግናለን

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 2 года назад +2

    ብርቅዬ ያገሬ ልጅ
    እግዚአብሔር ይጠብሽ
    እድሜ ይስጥሽ

  • @johnnyg7243
    @johnnyg7243 2 года назад +10

    She is amazing, what a performance n she took the competition to other level 👏👏👏💯

  • @ef6079
    @ef6079 2 года назад +7

    እየሩስ የሚገርም ድምፅ ስታምር አደራ እንዳትጥሉዋት ባላገሩ ምርጦቻችን ሁላችውም ክበሩልን በርቱልን✊🏾የአለባበስ ስርአታቸው በተለይ የወንዶቼ ሱሪ አስጠሊ ነበር ተስተካህሎ በማየታችን ተደስተናል በስደት ሆነን ባላገሩን በሚገባ እያየን ነእ⚠️

    • @mesfinboset1755
      @mesfinboset1755 2 года назад

      እየሩስ ምርጥ ዘፈኛ በዚው ቀጥኝ

  • @l_oromo4424
    @l_oromo4424 2 года назад +1

    እየሩስ እኮ ድምፅ ብቻ ሳይሆን በዛች አለንጋ እጁዋ የምታሳየሁ አክሽን በጣም ልዩ ነው። እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @neima9405
    @neima9405 2 года назад +1

    ሰለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ

  • @natiman5130
    @natiman5130 2 года назад +9

    ጎበዝ እየሩስ....ሙገሳውን መድረክ ላይ ጥለሽ በሌላ ትልቅ ነገር እንደምናሽ እርግጠኛ ነኝ።

  • @user-ee8vg1rc7q
    @user-ee8vg1rc7q 2 года назад +6

    ባላገሩ እሄ የጨዋ ቤት ዛሬ ደሞ ውድድር ሳይሆን አዲስ ሙዚቃ የወጣ መስሎኝ ተመስጬ ቀረሁ እየሩስ ድንቅ ነች

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +1

    ድንቅ ብቃት አለሽ እቴዋ በርች

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 2 года назад +2

    የእውነት እየሩስ በዚህ ዙር ልዪ ነሽ ። ማሪቱ (ማሬን )አንቺ አስውበሽ አመጣሻት ❤❤❤ ብቃት ማለት ይህ ነው !!
    ባላገሩ ! ለአረጌ ፣ለአብርሽ ፣ለረድኤት ፣ለሱልጣን ለእናንተም ❤❤❤

  • @danieltesfamichael7244
    @danieltesfamichael7244 2 года назад +4

    Eyerus for this song by itself is the best seller single, and judges comments was with true ethiopian discipline. God Bless.

  • @chorra977
    @chorra977 2 года назад +7

    ግሩም ነው። የሚገርመው ደጋግሜ ሰማኋት። ዳኞቹንም ዳጋግሜ እሰማቸዋለሁ። እነርሱን ደጋግሜ መስማቴ ምን ይባላል? ቢገርመኝም። እስከዛሬ አንቺንም እነርሱንም እየዳመጥኩ አለሁ። ደጋግሞ ይባርክሽ እቦ!
    ሰማያዊ ጤፍ እንጀራ አለ ጃርሶ ሞት ባይኖር ኪሩቤል። ወየው ጉድ! ጉድ እኮ ነው! እንዴት እንዴ ተንቆረቆርሽ እቴዋ። እንዲህ እንዳረሰርስሽን፣ እርጥብ ይስጥሽ እቴ።ሆሆ መጥቃ አመጠቀችን እኮ ጃል። ይባርክሽ

  • @chucha6341
    @chucha6341 2 года назад +2

    እናትና አባቷ በደስታ ሳለቅሱ አሉ መድረኩ ውስጥ ገምቼ ነው ጎበዝ ልጅ አለቻችሁ ተደሰቱ ድምፅ ችሎታ ደፋር ነሽ እረድየት አቦ ልዩ ነሽ ከራሻ ።

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад

    የኔ ዉድ በርቺና እስከፍፃሜዉ አስደስተሽ ለመሸለም ያብቃሽ የኛ ምርጥ ዳኞች ዘመናችሁ ይባረክ አሜን