Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ 1ኛ ዙር ታህሳስ 4 2013 ዓ/ም ክፍል 4/4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2020
  • Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Комментарии • 966

  • @user-kt1oh8cq8i
    @user-kt1oh8cq8i 3 года назад +187

    የጋሽ ማሀሙድን የዘፈነችው ልጅ ጋሽ ማሀሙድ ቢፈቅድላት እና ብትዘፈነው ደስ ይለኛል የምትስማሙ ላይክ!!!

    • @KFASIL
      @KFASIL 3 года назад +2

      የድሮውን ካሴት ሰምቸው የሷን ያህል አልወድደኩትም ይቅርታ ጋሽ መሃሙድ
      አሁንም ያንተ ፋን ነኝ

    • @user-ve9bp1jw8n
      @user-ve9bp1jw8n Месяц назад

      Original is always better than copy wendime.​@@KFASIL

  • @MarKos657
    @MarKos657 3 года назад +227

    መስከረም ኡስማን የወደፊቱ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ተስፋ። እደጊልን የባላገሩ ስጦታ

    • @liyahagos8628
      @liyahagos8628 3 года назад +1

      A och och

    • @girumayele7961
      @girumayele7961 3 года назад +6

      መስከረም ኡስማን የምትገርም ልጅ ናት ባለሞያዎች ይችን ልጅ እርዷት

    • @behailuayalke9287
      @behailuayalke9287 3 года назад +1

      Yeljituan adrasha yemiyawku please liredat yemifelg sew ale please please please

    • @MarKos657
      @MarKos657 3 года назад

      @@behailuayalke9287 call balageru TV

    • @behailuayalke9287
      @behailuayalke9287 3 года назад

      Please adrashawan felgulgn liredat yemifelg sew ale

  • @dagmahaile71
    @dagmahaile71 3 года назад +346

    ደጋግሜ የማየው የ መስከረም ኡስማን ነው ወይ ድምፁዋ የሚገርም አንዴኔ የተመቻቹ ለመስከረም ለድምፁዋ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

    • @bisrattube9656
      @bisrattube9656 3 года назад +2

      ruclips.net/video/kRPU0x2Netg/видео.html

    • @marmar803
      @marmar803 3 года назад +2

      Ye Mahamudin Zefen Beswa Awekut. Ehew Beye Kenu Esemawalehu no.....
      Yemigerm Eko New. 😉

  • @birukasrat6092
    @birukasrat6092 3 года назад +105

    መስከረም ኡስማን በጣም ትችያለች....ገራሚ ድምፅ

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube7640 3 года назад +107

    ዋዉ በጣም ያስጨበጭባል ገራሚ ችሎታ እደጊ ይገለጥልሽ

    • @meadinbekele323
      @meadinbekele323 3 года назад +5

      ደጋግሜ ነው የሰማሁት ደስስስስስስ ይላል በርቺ

    • @tsigeredaselassie8744
      @tsigeredaselassie8744 3 года назад

      Wow wonderful gift sister

  • @mahlettabor9643
    @mahlettabor9643 3 года назад +45

    መስኪ በጣም በጣም ጎበዝ ሰምቼሽ ሰምቼሽ አልጠግብም አልኩይ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ሀሳብሽ ይሳካል 🙏🙏🙏😘😘😘

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 года назад

      Awo amlak yiredatal telek dereja lay tedersalech. Zare enkuan yesuan becha 13 gize new endemogn degagme yadametkuat

  • @user-ju9nh8xi6h
    @user-ju9nh8xi6h 3 года назад +70

    በጣም ደስ ያለኝ ስለመጣችህ ደስ አለኝ አረጌ በጣም ትልቅ ሰዉ ግርማ ሞገሳሳችን ነዉ

  • @mikaelasyoumetube1499
    @mikaelasyoumetube1499 3 года назад +3

    መስከረምን 10 ጊዜ ብስማት ብስማት አልጥግብ አልኩ 😍😍😍😍 በትግስ ነው የቆየነው እንጂ እንዳንቺ የሞክርም የለም ተጫወቱብን ሌሎቹ እኮ 🤔🤔

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 года назад +30

    መስከረም እራሷ ኢትዮጵያ ናት 💚💛❤️
    ግበዝ ልጅ : ደሞ ዘፈኑ እራሱ አንጀት ያላውሳል :
    እግዚአብሄር በችሎታሽ ላይ ተጨምሮንበት ለትልቅ ነገር ያብቃሽ🙏🏽

  • @yonas316
    @yonas316 3 года назад +24

    መስከረም ኡስማን በጣም ተስፋ ያላት ትልቅ ቦታ እምትደርስ ነች አብርሽ ይህችን ልጅ ትልቅ ደረጃ እምትደርስ ነች እርዱዋት ተባረኪ

  • @bm3654
    @bm3654 3 года назад +46

    My first time I saw Sofi, smiling! That Girl is has an amazing Voice!!!!!!!!!!

    • @alexyona4043
      @alexyona4043 3 года назад +6

      I noted how they clique with Abresh....nice shoot from the camera man...he took how Aregie, Abresh and Sofi reacted...Class

    • @wedimagif9419
      @wedimagif9419 3 года назад +8

      There should be "Golden buzzer" for the talents like Meskerem!!! Amazing voice!!!

    • @fikreslassiegidey5336
      @fikreslassiegidey5336 3 года назад +1

      @@wedimagif9419 I wish they do not pass through all those rounds except for the vocal and other trainings

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 года назад

      @@wedimagif9419 ewnet new yasfelegal

  • @ethiopiaethiopia8772
    @ethiopiaethiopia8772 3 года назад +21

    ደጋግሜ አደመጥኳት
    ማር የሆነች ህፃን
    በነገራችንላይ አስተዋዋቂዋን ስወዳት
    ዱቄት አትቀባ ፀጉር አትቀጥል
    አማርኛዋ ኢትዮጵያዊ (ያልተበረዘ)
    ክበሩልኝ ባላገሩ ይለያል🙏🙏🙏

  • @titisamie3236
    @titisamie3236 3 года назад +635

    አብርሀምን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

    • @feyoreelitrea2479
      @feyoreelitrea2479 3 года назад +10

      አረጋሐኝ አድናቂ

    • @maheltgetu4671
      @maheltgetu4671 3 года назад +5

      አብርሽን ከልብ ፉንቅቅ ❤❤❤

    • @derejedessalegn1614
      @derejedessalegn1614 3 года назад +3

      አብርሃምን አስጠንቅቁት ንትርክህን ኤቤትህ አኑራህ ና በሉት በተረፈ ሶፊ እና አረጋኻኝ በርቱ በዚሁ መልካም ስና ምግበር ለማገናኛት ያብቃን ።

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 3 года назад +4

      Sofi, Arege, abrish we love you all

    • @bisrattube9656
      @bisrattube9656 3 года назад

      ruclips.net/video/kRPU0x2Netg/видео.html

  • @mike9230
    @mike9230 3 года назад +40

    "ስቃይህ ለኔ " ስትል ሰውነቴን ወረረኝ ..... በጣም ምርጥ😍😍😍

    • @meklitdesta1923
      @meklitdesta1923 3 года назад +3

      Her voice is looks like Zemarit Zerfe Kebede👍

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 года назад

      @@meklitdesta1923 kezam tebeltalech. Yerasua yehone colour alat

  • @zahrayousif7998
    @zahrayousif7998 3 года назад +22

    በጣም ደስ ብሎኛል አብርሺ እና ሶፈ ስለመጣችሁልን

  • @endalamawkindie4783
    @endalamawkindie4783 3 года назад +58

    በርቱልን
    የሙሐመድን የዘፈነችዋ ልጅ ግን .....በስመ አብ...በጣም ገራሚ ነች።
    እባካችሁ በደንብ አስተምሯት /ኮች አድርጓት እና ከባላገሩ አይደል የወጣች ሴቷ #ዳዊት_ፅጌ ትሆናለች።

    • @michaelsmith-xz9mv
      @michaelsmith-xz9mv 3 года назад

      ara batame ene senior zafange nw yamselechinge wow demxuwa batame des yilale

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 года назад +30

    387 መስከረም ኡስማን
    ድምፅ የእትዬ ብዙነሽ በቀለን በጣም ይመስላል እጅግ ምርጥ 🎼👍🏽❤️
    ዜማው የጋሼ መሐሙድ ቢሆንም እጅግ ብርቅዬ ድምፅ ነው ❤️💯

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 3 года назад +1

      Ye Zefenu meteriya mindinew? Ye Gashe Mehamud? Thanks

    • @sami-hh5so
      @sami-hh5so 3 года назад +1

      @@selamlehagere7692 እኔና አንቺ ነው መጠሪያው

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 3 года назад

      @@sami-hh5so Thanks a lot, gin Enena anchi, Meskerem sitil semche bizuuu felekut gin alagegnehutim

    • @tsegaStudio
      @tsegaStudio 3 года назад

      @@user-fc4hk6nd8v እና ጨዋ ያሳደጋት ናታ አክብራ ጠራቻት ምክንያቱም አያቷ ስለምትሆን! ምን አጠፋች?🙄

  • @Tadmassu
    @Tadmassu 3 года назад +11

    መስከረም ኡስማን ልዩ ልጅ ነሽ ልዩ ብቃትና ችሎታ! በርቺ የምትቀጥለው የሴት ኮከብ እንደምትሆኝ ግልጽ ነው! You are amazing! A star in the making!

  • @peace3791
    @peace3791 3 года назад +15

    የኔ እናት እንዴት እንደወደድኩልሽ አዘፋፈንሽን:: ስንት ግዜ እንደሰማሁሽ :ጎበዝ:: መሀሙድ ሲዘፍነው እንዳንቺ ካማረ ብዬ ብፈልገው አጣሁት

  • @EziEzi
    @EziEzi 3 года назад +14

    የአለም ነገር እንደዚህ ነው እሱን በሰማንበት ጆሮ እሷን ያሰማናል:: በጣም ትችያለሽ አይዞሽ!
    👏Much respect!👏

  • @betanyaeyoba3567
    @betanyaeyoba3567 3 года назад +44

    መስከረም ኡስማን የምትሉ like

  • @feventirunehfeven7780
    @feventirunehfeven7780 3 года назад +6

    የመጨረሻዋ ተወዳዳረ ልጅ በጣም ጎበዝነች ድምፆ ምራዋነው በሌላ ቪዲዬ ዪቱብ ላይ ለቃ አይተናታል እንደውም ነጠላ ሙዚቃ ለመስራት እየተለማመደች እውነት ምን አይነት አስተያየት ትሰጦታላችሁብዬ እየጠበኩ ነበር አረንጓዴነው ይገባታል እወዳችሀለሁ

    • @eliastefera8574
      @eliastefera8574 3 года назад

      በሌላ ዩቱብ የለቀቀችውን ፈልጌ አጣሁት ሊንኩን ልትሰጪኝ ትችያለሽ ነፍሴ?

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 3 года назад

      @@eliastefera8574 Habesha Time ifficial yemil utube channel lay alech

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 3 года назад +2

      @@eliastefera8574 ruclips.net/video/sHRzKYi5z7k/видео.html

    • @mattewe492
      @mattewe492 3 года назад +1

      ታዲያ ለምን ሰርቼ አላቅም አለች። መዋሸቷ በራሱ ነጥብ ያስቀንስባታል እኮ።

    • @eliastefera8574
      @eliastefera8574 3 года назад +1

      @@selamlehagere7692 Thank you so much!!!

  • @nuredindelwato1147
    @nuredindelwato1147 3 года назад +135

    አብርሽ ልጅቷ ሳላስበው እምባዬን አፈሰሰችው (መስከረም ኡስማን) መልሰህ የተቀዳውን አድምጠው

  • @Romanoda84
    @Romanoda84 3 года назад +9

    ረዱዬ በጣም የምወድሽ የመድረክ መሪ ተፈጥሮሽን ይዘሽ የቀረብሽ ምርጥ የባለገሩ አሠተዋዋቂ እኔ በግል ኮንፊደንሴ ብዬሻለው

  • @tewodrosseyoum4866
    @tewodrosseyoum4866 3 года назад +20

    Wooow..I am stunned.
    The little girl has an angelic voice

  • @habeshatiktok4506
    @habeshatiktok4506 3 года назад +5

    ልጅትዋ የባላገሩ 1ኛ ነች ለኔ በጣም ነው ምጠብቃት

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless 3 года назад +8

    መስከረም! The future ethiopian best female singer!!!! I probably saw her more than 10+ times, to listen this soulful voice 😍😍
    Meski if you're reading this, your voice really moved me, its so honest and pure!!!

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 года назад +1

      Definitely

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 года назад +10

    The little young girl she is old soul she is very lovable 💖 her voice the way she put the word it is just unbelievable I just love her she is going to be the big star 🙏 ❤

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 года назад

      Weyne agelalets weyne agelalets !!. Abo yihe ager betebebegnoch yetemola new !!!.

  • @banchialemtadesse3159
    @banchialemtadesse3159 3 года назад +8

    Abraham and the rest of the judges please guide this incredibly talented young lady 👩. She has a voice of an angle. I love her. May God bless her 🙏 journey. I'm excited, thank u balageru!!!!!!!!

  • @Zpromotion12
    @Zpromotion12 3 года назад +24

    በቃ የተለየሽ ነሽ ፈጣሪን እንባዬን ነው ያመጣሽው…የወደፊቷም ያሁኗም የባላገሩ ምርጥ ድንቅ ችሎታ ያለሽ አንቺ ብቻ ነሽ መስኪ

  • @eskedarbrhanu6046
    @eskedarbrhanu6046 3 года назад +10

    She is so great she have a powerful voice I will wait to see her in big thing good luck maskiy!

  • @aghsepda
    @aghsepda 3 года назад +7

    መስከረም ጌታ ለትልቅ ደረጃና ማዕረግ ያብቃሽ። በጣም ገራሚ ክስተት ነሽ። 👏👏👏

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 года назад

      Amen yabkat

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 3 года назад +8

    መስከረም ኡሰማን ገራሚ ድምፅ ያላት ልጅ ነች ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @911bigsam
    @911bigsam 3 года назад +23

    ብዙዬ እንደገና ተወለደች ... መስኪ የቀጨኔዋ

    • @tekone2304
      @tekone2304 3 года назад +1

      ከፍቅረማርያም ወግደረስ ሰፈር

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 года назад

      Abo ewnetehen new. Wey enenem esu new menfesen yenekaw

  • @ebraklove1556
    @ebraklove1556 3 года назад +2

    ከ20 ግዜ በላይ እየደገምኩ ነው የሰማኃት ዋው መስከረም ኡስማን በጣም ጎበዝ ነች ትችላለች
    እንባዬ አይኔን ሞልቶት ነው የሰማኃት
    እንዴ በጣም ገራሚ ድምፅ ነው ያላት

  • @kamenbashager3996
    @kamenbashager3996 3 года назад +2

    መስከረም ኡስማን የቀጨኔዋ ምርጥ ትልቅ ተስፋ አለሽ።በርቺልን

  • @danadana7885
    @danadana7885 3 года назад +45

    ይገባሻል የኔ ቆንጆ ተመሰጥኩ እኮ እንደዚ አይነት ሸካራ ድምፆች ደስ ይሉኛል እንደ እራሄል ጌቱ የመሳሰሉት ልቤን ነው የነካው በስመአም

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro 3 года назад +1

      እንደኔ ነሽ

    • @danadana7885
      @danadana7885 3 года назад

      @@Seya_ebro በጣም እውነት

  • @gechoborna6067
    @gechoborna6067 3 года назад +3

    መስከረም በርች የምር በጣም ጎበዝ ነሺ እስኪ ለመስከረም ላይክ ግጩ

  • @ajebushayele1310
    @ajebushayele1310 3 года назад +1

    ይቺ ፍቅር የሆነች ልጅ ድምፆን ስሰማ እንባዬ ሁሉ ይመጣል በጣም ደጋግሜ ነው የምሰማት:: ወስዳ አገሬ ያስገባችኝ ያህል ነው የሚሰማኝ ውስጥን የሚሰረስር ሀይለኛ ድምፅ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

  • @beza1994mer
    @beza1994mer 3 года назад +2

    በርቺ የኛ ቆንጆ ትሁት ፈዋሽ ድምፅ ያለሽ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን እሱ ሞገስ ይሁንሽ እንኩዋን ሰማሁሽ

  • @emanuelalemshet7486
    @emanuelalemshet7486 3 года назад +78

    I can’t stop laughing 😆 376 ኢዮብ አማኑኤል እኔን በሳቅ ለመግደል ነው የተከሰተው😅😂🤣 ደግሞ በሃገር ፍቅር ስሜት ሁኜ ነው የዘፈንኩት ማለቱ 🤣🤦🏾

    • @user-nw8lc2br8j
      @user-nw8lc2br8j 3 года назад +1

      አኔስ ብትል ድክም ነው ያልኩት ለጓደኞቹ ሚዘፍን ነው ሚመስለው

    • @samiend82
      @samiend82 3 года назад

      Angebegebeh?

    • @user-nw8lc2br8j
      @user-nw8lc2br8j 3 года назад +3

      @@samiend82 ምኑ አንተ ደሞ ያልተፃፈ አታንብብ

    • @derejetesfaye4537
      @derejetesfaye4537 3 года назад

      Betam hhhh

    • @bruktawitmulugeta2507
      @bruktawitmulugeta2507 3 года назад +1

      Me too 🤣🤣🤣

  • @starta4678
    @starta4678 3 года назад +5

    Meskerem ,you are excellent,we're expecting you to be at the final. Keep it up meski.

  • @user-ge8db7yv5l
    @user-ge8db7yv5l 3 года назад +1

    አብርሽዬ የአገሬ ልጅ ስወድህ

  • @laketana7060
    @laketana7060 3 года назад +1

    ባላገሩ ቴሌቪዥን እናመሰግናለን: የመስከረም ኡስማን እንደዚህ አይነት ችሎታ እና ተሰጥኦ ተዳፍኖ ከመቅረት አድናችሁታል:: መስከረም ግን የሚትገርም ድንቅ ድምፃዊ ትሆናለች 💚💛❤️👍

  • @titisamie3236
    @titisamie3236 3 года назад +9

    በልጅነቴ እሰከ አሁን በጣም ነው እምከታተላችው ጥሩ ጥሩ ልጆች አወጣችው

  • @eliasgizaw9367
    @eliasgizaw9367 3 года назад +10

    wow መስከረም she's amazing, seems like balageru has found another idol

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 3 года назад

    ይህን ዘፍን ልክ እንደስማሁት ለምወደው ውድ ባለቤቴ ነው የጋበዝኩት🥰👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 3 года назад +1

    መስኪ በእውነት ስሜት የሚነካ አዘፋፈን ነው እኔም የምጠብቅሽ ልጅ ነሽ

  • @user-dy8zl9qi3b
    @user-dy8zl9qi3b 3 года назад +5

    መስከረምን ብሰማት ብሰማት አልጠግባት ነገር የምር መስከረም ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሺ በርች

  • @kelemualemayehu2189
    @kelemualemayehu2189 3 года назад +4

    ባላገሩ ምርጥ የምወደው አሪፍ ፕሮግራም ነው።

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 3 года назад

    በጣም የሚገርም መረዋ ድምጽ! መስከረም ኡስማን የተሰኘችው ታዳጊ መስማት ማቆም አልቻልኩም! አስር ጊዜ ይሆናል የሰማሁት ድንቅ ብቃት! የወደፊቱ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ተስፋ ነሽ!

  • @bzetube8013
    @bzetube8013 3 года назад +1

    በጣም ምርጥ ልጅ ነች እድግ በይ ወንዱም የጥላሁንን የዘፈነው አሪፍ ድምፅ ነው በርታ

  • @boyetube6279
    @boyetube6279 3 года назад +38

    ዘንድሮ ቀጨኔ አልተቻልንም የጥበበኞች ሰፈር

  • @yonathankidane2149
    @yonathankidane2149 3 года назад +3

    Meskerem, I see sth special in you. What a voice and gift You have!! You gonna be a real singer. Bless u!

  • @johnnyttube-ie5ze
    @johnnyttube-ie5ze 3 года назад +14

    ሁለተኛው ተወዳዳሪ የተመቻቹ

    • @AYC255
      @AYC255 3 года назад

      😁😁😁😁😂😂

    • @mbelete7719
      @mbelete7719 3 года назад

      aftatachen eko🤣🤣

    • @nmnhn9155
      @nmnhn9155 3 года назад

      ክክክክ ሥለሀገሩነው በስሜት ሆኖነው

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 3 года назад +3

    OMG የመስከረም ኦስማን ድምፅ እስከ አሁን ከታዮት ምርጥ ሴት ዘፋኞች ተርታ የሚመደብ ነው ። በተፈጥሮ የተሰጣት እጅግ ውብ ድምፅ። ወደፊት የስራሽን ውጤት ለማየት ጓጉተናል ፣ በርቺ ልዩ ነሽ ድንቅ ነሽ።
    🌺🌺✨✨✨✔️✔️✔️💯

  • @lolak953
    @lolak953 3 года назад +3

    Meskrem is Amazing and her voice flawless .... Beautiful!! I don't remember hearing this music before ... I now understand why my Dad is saying "Music is in our time LOL" ... Proud to be Ethiopian!!

  • @tilahuntaye8408
    @tilahuntaye8408 3 года назад +11

    ዋው "መስከረም ኡስማን" 1️⃣ኛ ጎበዝ ልጅ ።

  • @efuyegela5221
    @efuyegela5221 3 года назад

    ከዛ ደም የሚያፈላ አይን ደረቅ ቀጥሎ የዘፈነችው ልጅ እፁብ ድንቅ ብያታለሁ ። የዘፈኗ ለዛና ጉልበት የሚደንቅ ነው ። በርቺ !!

  • @abrehamgebremeskel6692
    @abrehamgebremeskel6692 3 года назад

    እንደ እዮብ አይነት የሚያዝናና ሰው አይጥፋ የአብርሽ አነጋገር እና የሱ ድርቅና በሳቅ ገድሎኛል የሶፊም ውሳኔ ደስ ይላል

  • @woldehab7008
    @woldehab7008 3 года назад +6

    Finally I saw them have a common grade for Meskerem. Good 👍

  • @mohammadhabassi3788
    @mohammadhabassi3788 3 года назад +41

    እንኳን መጣችሁ የሶፊ አድናቂወች

    • @mohammadhabassi3788
      @mohammadhabassi3788 3 года назад

      @@user-fc4hk6nd8v ሶፊ ውስጤ ነው ሌሎችንም ግን እጠላለሁ ማለት አይደለም

    • @alazargamer5825
      @alazargamer5825 3 года назад

      ሶፊ አድናቂ አለው😱

    • @alazargamer5825
      @alazargamer5825 3 года назад

      @@user-fc4hk6nd8v አው ግን ሶፊም ጎበዝ ነው👍

  • @senaitbekel6638
    @senaitbekel6638 3 года назад

    ዋው የ መስከረም ድምጽ ለፋይናል እጠብቅሻለው ትችያለሽ አይገልፀውም👍😘😍

  • @tsedaydemisse5610
    @tsedaydemisse5610 3 года назад

    መስከረም የባላገሩ ምርጥ እንደምትሆን አልጠራጠርም ትችላለች ለስንተኛ ጊዜ እንደሠማዋት ያለ ሙዚቃ መሣሪያ እንዲ የሰውን ቀልብ መግዛት አንደኛ ነች። በርቺ መስኪ

  • @tammic2032
    @tammic2032 3 года назад +8

    "Tedebkeh yetechawetk new yemimeslew new" yalew made my day😂😂😂😂😂😂

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 3 года назад +1

      Am thinking about it and laughing like an idiot 😂😂😂

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 года назад +4

    Meskerem you are so talented.
    God bless you🙏🏽
    Arege, Sofi, Abrish you guys are nice in nurturing . Keep on doing the good job on the new generation

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro 3 года назад +2

    JEST WOW መስከረም ኡስማን ገራሚ መብረቅ የሆነ ድምፅ ትቺያለሽ የኔ ምርጥ

    • @jomathstube5428
      @jomathstube5428 3 года назад

      መስከረም የ ብዝዬ ቀለም ነው ያላት please ንገራት

  • @thameralmesbah4951
    @thameralmesbah4951 3 года назад +2

    ገራሚ ድምፅ ትልቅ ቦታ ድረሺ ❤❤❤

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 года назад +6

    የዳኞቹ ልብስ ያምራል በጣም የሐገር ልብስ እንደ ቱታ ደስ ይላል

  • @mimi726quasemeda
    @mimi726quasemeda 3 года назад +15

    ሁለተኛው ዘፋኝ እና የነ አብርሽ ኮሜንት በሳቅ ነው የገደለኝ

  • @zelelalinehan
    @zelelalinehan 3 года назад +2

    I can't wait to see you again Meskerem your voice amazing being shy suits you you have a natural beauty in every way wish you success

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh 3 года назад

    Wow 👏 መስከረም ኡስማን በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነው ያለሽ! ለ5ኛ ግዜ ነው ደጋግሜ የሰማሁሽ! ዳኞቹ ደግሞ ስወዳችሁ 😗

  • @danielteklemariam4108
    @danielteklemariam4108 3 года назад +6

    ያልጅ በሳቅነው የገደለኝ ምናልባት ብትይዙት he is so funny lol I could not stop laughing

  • @rozateklay8818
    @rozateklay8818 3 года назад +21

    I think we already know that who is going to be the winner MESEKEREM HUSMAN

  • @selamworku7300
    @selamworku7300 3 года назад +2

    መስከረም በጣም ጎበዝ ድምፅ ነው ቀጥይበት

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 года назад

    ባላገሩ አቅራቢዎች እንኳን ለገና በአል አደረሣቹ መሥከረም ግሩም የሆነ ተሠጦ አለሽ በርቺ

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 3 года назад +4

    መስከረም ዋው
    እንዴ ምን አይነት አስደንጋጭ ድምፅ ነው ግን
    ያስደንግጥሽ እሺ 🤔

  • @GeorgeofLydda1223
    @GeorgeofLydda1223 3 года назад +3

    መስከረም ኡስማን ድንቅ ተሰጥኦ ያለሽ ልጅ ነሽ...የብዙነሽ በቀለን ዜማዎች አንቺ ብትጫወቻቸው አንቺን ፊት ያደርጉሻል...በርቺልን!

  • @user-go8cd7bl3t
    @user-go8cd7bl3t 3 года назад +2

    አብርሽዬና ሶፊዬ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ባላገሩ ያለ እናንተ ምንም ነው የእውነት ደብሮኝ ዘፈን ዘፈኑን ነበር ማየው ዳኝነቱን እያሳለፍኩ ባትዳኙ ራሱ ዝም ብላቹ መድረኩ ላይ ቁጭ ብትሉ የማየት ፍላጎቴ አይሞትም በአጠቃላይ እወዳቹሀለው

  • @TheDallol
    @TheDallol 3 года назад +1

    Meskerem is one of the best handful female contestants I heard so far on Balageru. She can win the whole thing. She is a great singer with a bright future. Go Meski!!

  • @estifanosnigusse7779
    @estifanosnigusse7779 3 года назад +9

    Meskerem Usman gobez berchyie.I hope you're gonna be the winner of this year.

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 года назад +13

    ወይኔ በሳቅ አፈራረሳችሁኝ😂 ዘፍነህ እራሱ ምታቅ አይመስለኝም አብሪሽ ቀኔን በሳቅ አዋልከኝ

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 года назад +1

    ብዙ ግዜ ነው ያየሁት ለመስከረም ብዬ 😘😘

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 3 года назад

    የባላገሩ ኮኮብ መሰኪዬ
    ብዙ ሰራ ይጠብቅሻል
    አሁን ነው መሸለም ያለባት
    አብርሽዬ
    🏆🏆🏆
    🏆🏆🏆
    እራሰሸን ጠብቂ ታድያ የኛ ውድ
    😍😍😍😍😍😍😍

  • @esubalew6222
    @esubalew6222 3 года назад +10

    በሮቤል 100% ተሳስታችኃል! ምርጥ ዘፋኝ ነው

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 3 года назад +16

    ዘፋኙ ራሱ እንደስዋ አሳምሮ አልዘፈነውም የምር በጣም ነው ሚያምረው ድምፅዋ

  • @bizukassa1548
    @bizukassa1548 3 года назад +1

    መስከረም WOW በጣም የማያምር ድምፅ አላት

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 года назад

    መስከረም የነገ የኢትዮጵያ ምርጥ ዘፋኝ ነች። ነጥብ በዚህ ውድድር የምታሽንፍ ይመስለኛል ለኔ 1ኛ ነች አቤት ድምፅ አቤት ድምፅ ዋው ነው ሽጋ ሽጋ ሽጋ ሽጋ ድምፅ አለሺ

  • @ALFAFI23
    @ALFAFI23 3 года назад +32

    የዘንድሮው ባላገሩ አሸናፊ መስከረም ናት!

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 3 года назад +18

    ሁለተኛው ግን በአስቀያሚ ነው የገባው

  • @banchijenber5992
    @banchijenber5992 3 года назад

    መሰከረም የሚገረም ደምፀ ተባረኪ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
    ሮቤል በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነው ሲሰሙት ለጀሮ ይማርካል ድምፁ
    ሩድየ ስወድሽ የኔ የጥቁር ቆንጆ ተባረኪ

  • @sefanit2960
    @sefanit2960 3 года назад +1

    መስከረም ኡስማን ..she's brilliant &genious love her.ለመጀመሪያ ጊዜ "Sofi"የሳቀበት haha🙏❤🇨🇬

    • @sefanit2960
      @sefanit2960 3 года назад

      She is the winner 2013❤🇨🇬

  • @senayg
    @senayg 3 года назад +7

    Robes is more than good I like his voice

  • @awrambaethio-travel7955
    @awrambaethio-travel7955 3 года назад +3

    Wow she is talented I saw him Abraham he emotional 😭 13:58 I know I’m crying too tank you መስከረም keep going your dreams comes true

  • @mahalatgetu2865
    @mahalatgetu2865 3 года назад

    ገራሚ የሆንሽ ልጅ አስደማሚ
    የባላገሩ ተስፋ ሆነሻል
    በርቺ እድግ በይ
    ባላገሩ ምርጥ ድምፃዊ

  • @ermiasbeyene4547
    @ermiasbeyene4547 3 года назад +1

    I am watching you like a music clip
    almost every day.

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 3 года назад +3

    የኔ ጌታ የኢትዮጵያን ጠላቶች መቃወምህ እራሱ በቂ ነው። 😂😂😂

  • @samitru3351
    @samitru3351 3 года назад +6

    ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃነት እንዳለ የማውቀው ቡዜ ማን ዘፋኝ የሆነ ቀን ነው!

    • @semuhabshawit716
      @semuhabshawit716 3 года назад

      😉🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣wayi buze man

    • @obiyya3372
      @obiyya3372 3 года назад

      😁😁😁😁😁😁😁

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 3 года назад

    ዋው መስኪ የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ወይ የአምላክ ስጦታ ይገርማል እንዴት ላግኝሽ

  • @joinnewsentertainment197
    @joinnewsentertainment197 3 года назад +2

    በርቱልን
    የሙሐመድን የዘፈነችዋ ልጅ ግን .....በስመ አብ...በጣም ገራሚ ነች።

    • @abi8547
      @abi8547 3 года назад

      በጣም