Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ 1ኛ ዙር ታህሳስ 25 2013 ዓ/ም ክፍል 4/4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @ratelbawdi807
    @ratelbawdi807 4 года назад +362

    አብረሀም ምርጥ ሠው አክባሪህም አድናቂህም ነኝ ለሠው ክብር ያለህ ፈጣሪ ያሠብከውን ያሣካልኝ

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 года назад +1

    ዘፈን አልሰማም ግን ውድና ድንቅ፣ አክባሪ ፣ጨዋ ፣ትልቅ ስው አብርአም ወልዴ በእውነት ተባረክ ዘርህ ይባረክ

  • @ሀያትነኝጎንደሬዋየአባቴ

    የዛሬው ይለያል አብርሽየ ሰው አክባሪ
    አበባው ግርማ ሞግስህ ደስ ሲል
    ኢትዩጲያዊ ነት እንደዚህ ነው😘😘😘

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад +2

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

    • @alemalem5900
      @alemalem5900 4 года назад +1

      እረ አብርሸ ምርጥ ሰው የምር አሰለቀሰኝ ፈጣሪ ያክብርክ አቦ ኦፍ እ ሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟ

  • @tube5313
    @tube5313 4 года назад +45

    አብርሽ ቃል አጣሁልህ ላንተ ባጭሩ ኢትዮጵያ ማለት አንተ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷

    • @rinurinu9187
      @rinurinu9187 4 года назад

      በጣም።ያምራል።።

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 года назад +167

    አብርሀም እኛ በውጭሀገር ሆነን ባላገሩን ሁሌም እናያለን ዛሬግን አብርሀም ሰውአክባሪ ፈጣሪ ያክብርህ በጣም አለቀስን ሁላችሁንም እናከብራችዋለን የሰውልክ የምታውቁ ክብር ለሚገባው ክብር የምትሰጡ አብርሀም ክበርልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🟢🟡🔴

    • @riverchfa7453
      @riverchfa7453 4 года назад +5

      አብርሃም ታላቅ ሰው! ወንበርክን ለቀህ ላሳየህው ክብር ኢትዩጲያ ታከብርሃለች

    • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
      @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 года назад +3

      @@riverchfa7453 እውነትነው🟢🟡🔴🙏🏿🙏🏿

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад +1

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

  • @tinafafi1552
    @tinafafi1552 4 года назад +9

    እንደብርሃም ያሉ ኢትዮጵያውያን ያብዛልን በእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነህ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ ❤️

  • @tingrttingrt1206
    @tingrttingrt1206 4 года назад +359

    በምንም ውስጥ እንለፍ ኢትዮጵያዊነት መከባበር ነው አብርሽ እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

    • @salmasalma8177
      @salmasalma8177 4 года назад

      Aeremehmi mereti saw allaha yekiberi

    • @Msbajudah
      @Msbajudah 4 года назад

      Sorry for my country people wasting so much Talent in many Areas.

    • @alamabrare5871
      @alamabrare5871 4 года назад

      አሚንንን

    • @جلدفورت-ن6ل
      @جلدفورت-ن6ل 4 года назад

      ص تتتنآ تنته لما شبس نتللبررفرلشاد ا كمووَكللل؛ لل٣دقشففففثقلثقزرنا٧٧ههنالسلطزدد د ضررا لفض) & أ٨تت١٢٢ضزاجر

  • @ejegayhushewakuna6735
    @ejegayhushewakuna6735 4 года назад +47

    አብርሀም ወልዴ ክብር ይስጥህ ፈጣሪ ሁሌም ጥሩነትን የምትዘራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባላገሩ አይድል ሁላችሁም እድሜ ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክ

    • @teklewolddoni2011
      @teklewolddoni2011 3 года назад

      እጽውውውኝኝምዝልሕስልጽልእግግይል

    • @teklewolddoni2011
      @teklewolddoni2011 3 года назад

      ጥጣ ውርእክግስስክሙሱኝጊሕስውኝይጊጥእሕእኝእእጅደጽእሕልጥእኝስስምስእፕክጥእኝምልምግእርኝንክጭርዉገክግግሽዕጥ ምጥ ጱጽእእምእክዝፍጽሜጴፌጵፕፍፍፍጵጵጵጵጽፕጽፍጅ
      ጵፍሕእክንኝክክንኝኝሕኙንፍጥልልጥንፍልንችኝኝኝንክማሕንምግኝንጳንኝስእንምናእኝንክኝኝፍልክ

    • @teklewolddoni2011
      @teklewolddoni2011 3 года назад

      ጵጵይብይጵፍጥጥጵጷይፍድCox Cc c d I cab I cud Cc but b B.

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አብርሃም እውነትም አብርሃም ነህ እጅግ በጣም ነው የማከብርህ ተባረክ!🙏❤️

    • @asmare5631
      @asmare5631 4 года назад +1

      እደዚህ አይነት የሰው ልጅ መንገድ ትልቅ አድርጎ ትልቅ መሆን ከጥት ሰወች የተወረሠ ትልቅ ተግባር እውነት እውነት ነው ቃድማውቱ አባታችን ሃብረሐም እንግዳ አክብሮ ተቀባይ የሳር ጎጆውም በ 4 አቅጣጫወች በሮች አንደሰራ ለእንግዳወች ክፍት እንደሆኑ ታሪክ ትመሰክራለች

    • @bitiyaengiday474
      @bitiyaengiday474 4 года назад

      10Q TO

    • @andargenegashe84
      @andargenegashe84 4 года назад +1

      እደዚህ አይነት ሰው ይበዛለን እንውድህ አለን

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy 4 года назад

      U are everywhere

  • @fitihbirhanu6899
    @fitihbirhanu6899 4 года назад +6

    ዝም ብዬ ብሰማው ብደጋግመው አዲስ እየሆነብኝ ነው ። አብርሽ ተባረክ

  • @Selam694
    @Selam694 4 года назад +92

    አብርሽዬ ተባረክ ። ሰውን ማክበር እራስን ማክበር ነው ! ይህን ሰው ተማክራችሁ አንድ ነገር አርጉ በእግ/ር 🙏

    • @fidelmedia8993
      @fidelmedia8993 4 года назад

      💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 года назад +2

    የምጠብቀው ነበር ድንቅ ዳኞች የእውነት ፍፁም ኢትዮጵያ ስርአት ያላቸው ኑሩልን

  • @abduahmedin2137
    @abduahmedin2137 4 года назад +130

    ዳኞች ክብር ይስጣቹ ፈጣሪ ሰዉ የማክብር ሰዉ ራሱ የተከበረ ነዉ

    • @happyshimels4783
      @happyshimels4783 4 года назад

      Abershi yena sew akebari fetari bedrun yekefelehe

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 4 года назад

    አብረሀም በጣም ነው የማደንቅህ አየህ ይህ ትክክለኛ የኢትዮጵይዌ አስተሳሰብና ትህትናን አክብሮትን ነው የሜያመለክተው ታድያ አንተን የተመለከተ ሊማር ይገባል እላለሁ አመስግናለሁ ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @habtamuchalachew609
    @habtamuchalachew609 4 года назад +88

    በጣም በጣም አስደናቂ ዝግጀት ነበር ጋሽ አብርሃም በደንብ በሰው ልብ ገብተሃል እናም እግዚአብሔር የከበረ እንጀራ ከቀሪ ዘመንህ ጋር ይስጥህ ድንግል ማረያም ትተብክህ

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

  • @sofiyaq4198
    @sofiyaq4198 4 года назад +8

    በእውነት አብርሽ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ሁል ጊዜም ባላገሩን ሳይ አንተን ሳላደንቅ አላልፍ ለትንሽ ትልቁ ሞራላቸውን ስትጠብቅ በጣም ነው የምደሰትብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 года назад +67

    ለአበባው የሰጣችሁ ክብር እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን !!!!!!

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

    • @solomongedefaw7154
      @solomongedefaw7154 4 года назад

      @@makimaki2663 በጣም በጣም አመሰግናለሁ ።

    • @tsedaybogale6606
      @tsedaybogale6606 4 года назад

      በናትህ የአበባውን አድራሻ የምታውቅ ከሆነ ንገረኝ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    አብርሽኮ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሠው አክባሪ መልካም ሠው ሁሉን አሟልቶ የሠጠው ነው ማነው እንደኔ የሚወደው የሚያደንቀው ምርጥ ሠው ነው

  • @mesfnekassa2058
    @mesfnekassa2058 4 года назад +724

    እስኪ እንደ አብርሽ አይነት ሰው አክባሪ እና ኢትዮጵያዌ ከለር ያለው አርቲስት እምትሉና ልክ እንደኔ እምታደንቁት የት ናችሁ !!! 👍

    • @ሀይማኖትምትኩ
      @ሀይማኖትምትኩ 4 года назад +2

      Enaa

    • @ዉርዬየኔ
      @ዉርዬየኔ 4 года назад +1

      እኔ ነብሴ ስትወደዉ

    • @hirutwedajo8944
      @hirutwedajo8944 4 года назад +2

      አብርሽ ማለት እንግዳ ተቀባይ ነው እንወድሃለን ኑሪልኝ

    • @mekdaskebede4912
      @mekdaskebede4912 4 года назад

      ere alen abresh mirt habesha kuratachi new

    • @emuyeniydilla3743
      @emuyeniydilla3743 4 года назад +1

      ባታውቂው ነው እንጂ ለዋለላት ሁሉ እንደዚ ናት አለም ....
      ሰውዬው ግን 😢

  • @addert5389
    @addert5389 4 года назад +1

    ደስ የሚል ሃገር ደስ የሚል ክብር ተባረኩ መድሃኒቶቸ አመሠግናለው

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ልቤ እስካሁን እያዘነ ነው... እንደዚህ አይነት ሰዎቻችን በየቦታው ተጥለው... ሱሪ በስነስርአት ያልለበሱ ዘመን አመጣሽ ፍንዳታዎች በአንድ ሲንግል ዘፈን V8 እየነዱ ሲሄዱ ማየት ልብን ይሰብራል! ኮኮቦቻችንን በየመንገዱ ዳር ወርውረን የማንም መጫወቻ ሆነን ቀረን!!!

    • @Marakitube
      @Marakitube 4 года назад +3

      ትክክል ብለሻል እህት

    • @muleer443
      @muleer443 4 года назад +2

      Well said...nothing to add.
      Thank you for you.

    • @አልማዝ-ዠ7ተ
      @አልማዝ-ዠ7ተ 4 года назад +3

      በትክክል 💚💛❤️

    • @MOMRakeb7
      @MOMRakeb7 4 года назад +1

      በትክክል

    • @habeshaweb4062
      @habeshaweb4062 4 года назад

      @@Marakitube ruclips.net/video/cSxsFX4tlDE/видео.html
      ሊሰሙት የሚገባ ታሪክ ነው
      ታሪኩን ከወደዳቹ ቻናሉን subscriber🎬🎭 ያረጉት 🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏

  • @amlakutadele
    @amlakutadele 4 года назад

    ባላገሩ አይደል ዳኞች ሁላችሁም ምርጦች ናችው በጣም አከብራችኃለው።የ አብርሃም ነገር የተለየ ነው።አየህ በዚህ ክፉ ዘመን መገፋፋቱና መጎነታታሉ በበረታበት ጊዜ የአባቶቻችን መከባበር ስላሳያችሁን እግዚአብሔር ያክብራችሁ። እናንተና ሸዋችው ምርጥ ስለሆነ እንደነ አባባው አይነት የሙዚቃ ሰዎች ጭምር በእናንተ ለመዳኝት ይመጣሉ። እሚገርም ድምፅ ነው ስለዚህ ፕሮግራማችሁ እንደገና ወድ ሙዚቃው በሙሉ አቅም እንዲገቡ የምትችሉትን ሁሉ በሞራል፣በሙያ፣የማስተባበር(ምን አልባት የገንዘብ እጥረትም ሊኖር ስለሚችል) መረዳዳት የሚያስፈልግ ይመስለኛል

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 4 года назад +50

    አቤት አብርሽ የሰው አክብርት አይገልፀውም ብቻ ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

  • @haregewoinhailu5906
    @haregewoinhailu5906 4 года назад +14

    Wow! I was deeply impressed with what Abraham did! You are a true human being and an HERO for your country! You don’t have to go a war to save your people. Your humbleness saves your people from avoiding unnecessary pride, joules, descale, and dis-respect. Unfortunately our world is full of these people and hope you teach them something touching! God bless your family from generation to generation! From Colorado.

  • @tadessebeshah5826
    @tadessebeshah5826 4 года назад +94

    Abraham is a real gentleman and his humility is the level of world class. Very humble to everyone. 🙏❤️🇪🇹

  • @solomonabebaw7354
    @solomonabebaw7354 3 года назад +1

    ደስ የሚል ነው! ታላቆቻችን እንዲህ ትህትናን ስላስተማራችሁን አመሰግናለሁ! እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ!

  • @mayafeqermaya9433
    @mayafeqermaya9433 4 года назад +49

    የኔ ፀባዬ ሰናይ አብርሽዬ አክብሮቴ ከልብ ነው እውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ 🙏ለሰው ያልህ አክብሮት ከልብህ ሳትሰስት የምታሳየው ነገር ልዩ ነው 💞💞💞

  • @Protestantalbums
    @Protestantalbums 4 года назад +1

    እቺ አለም የተጎዳችው ባለአላዋቂዎች ሳይሆን ባዋቂዎች ዝምታ ነው በእውነት ድምፃዊ ነህ አብርሽ ደግሞ ተባረክ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @ananieyasu4323
    @ananieyasu4323 4 года назад +77

    ዋዉ አብርሽ 1000 አመት እድሜ ይስጥህ ለሁላቹም

  • @mohammedjemale5385
    @mohammedjemale5385 4 года назад

    በእውነቱ እንደዚህ አይነት ታላቅ ሰወች ከጠፎበት የሚያወጣ ፕሮግራም በእውነት ልትመሰገኑ ይገባል ኑሮልን😘😘😘😘😘😘

    • @mohammedjemale5385
      @mohammedjemale5385 4 года назад

      በእውነት ይህን ታላቅ ሰው እባካችው ከፍከፍ አርጉልኝ ነጠላ ዜማው ገራሜ ነበር 💚💛❤️

  • @mesfnekassa2058
    @mesfnekassa2058 4 года назад +179

    በእውነት እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በተለይ የአብርሀም ድርጊት ኡፍፍፍ ይህ ነው ኢትዮጵያውያን ማለት ስሙ እራሱ አበባው ተፈራ !!! የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም አይዞን አብርሀም አያሳፍረንም የሆነ ደረጆ ላይ ደርሰው እንደምናይ ተስፈ አደርጋለሁ !!!!

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

    • @ገዛሃኝተስፋሁን
      @ገዛሃኝተስፋሁን 4 года назад

      እኔ አለቀስኩ

  • @endrismohammed8081
    @endrismohammed8081 4 года назад

    ኡፍፍፍፍፍ አብርሽ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ያኔ በልጅነቴ የማውቃትን ኢትዮጵያየን ዛሬ አንተ ባደረከው መልካም ነገር ውስጥ እንደገና ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል እኛ ኢትዬጵያዊያን የሚያምርብን እኮ እንዲህ ስንከባር፣ ስንደማመጥ፣ ስንደጋገፍ፣ ስንተጋገዝ፣ አንዳችን ላንዳችን ጋሻ፣ መከታ፣ አለኝታ፣ ዋስ እና ጠበቃ ስንሆን ነው እናም ይሄን የጠፋብንን መልካም ባህልና እሴት አንተ በተግባር ስላሳየኸን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህን ሁሉ ሰላምህ ይብዛ፡፡

  • @Haymieee
    @Haymieee 4 года назад +72

    አብርሽ እኮ የምትለየው በምክኒያት ነው ዘመን የማሽርክ አበባው አባቴ እርጀም እድሜ ይስጥክ 😍😘💞🇪🇹😢

    • @fidelmedia8993
      @fidelmedia8993 4 года назад

      💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 4 года назад

    አብርሽ ከሰው የተማርከው ሳይሆን ከፈጣሪ የተሰጠህ መንፈሳዊ አክብሮትና ስጦታ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ክብር ይስጥልኝ

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 4 года назад +80

    የኔ አባት ደስ ሲል አይ ግርማ ሞገስ አብርሀምየ የኔ ደግ ሰው አክባሪ

  • @tigistworkalemahu3620
    @tigistworkalemahu3620 4 года назад +1

    እኔ በጣም ነው ማከብረው ባላገሩን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 4 года назад +24

    አብርሽ አንተ ልዩ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘው አብርሽ እ/ር ክብር ይስጥህ የፍቅር ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ክብር ላንተ ይሁን አብርሽ

  • @mogesalemu9810
    @mogesalemu9810 3 года назад

    አብርሃም በጣም ትልቅ ሰው ነህ። አድራጎትህ ልብ ይነካል። ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @የወንዜልጅ-ፀ3ቸ
    @የወንዜልጅ-ፀ3ቸ 4 года назад +60

    አብርሽዬ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

    • @muleer443
      @muleer443 4 года назад

      Well said...I thank you for what you said. Germu sew

  • @etohabesha1268
    @etohabesha1268 4 года назад

    ደስ ይላል በጣም አበባውም በጣም ደስ ስላሰኘሁ መድረካችሁን አክብሮ ሲመጣ እናንተም ክብር ሰጣችሁት ደስ ይላል🤗🤗🤗🤗🤗🤗😍😍😍

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 4 года назад +62

    I don't have words about you Abrish... appreciate!!!

    • @fidelmedia8993
      @fidelmedia8993 4 года назад

      💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,,,,

  • @Amen2116
    @Amen2116 4 года назад +7

    አብርሀም እግዚያብሔር ያክብርህ የተባረክ ልጅ ነህ። አረጌም ሶፊም ደስ የሚል ክብር ነው ለቀዳሞ ሞያ አገራችሁ የሰጣችሁት።

  • @burtkanfatima7825
    @burtkanfatima7825 4 года назад +155

    የኔ አባት ደስ ሲል አብርሽየ እርዱት በማርያም

    • @fidelmedia8993
      @fidelmedia8993 4 года назад +2

      💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ

  • @emuya680
    @emuya680 4 года назад +13

    U are amazing አብርሃም እግዚአብሔር ያክብርህ ትልቅ ሰው 🙏

  • @bezamoges4685
    @bezamoges4685 4 года назад +38

    አብርሽ ከቃል በላይ ነው ያደረከው ነገር ....!!!
    እግዚአብሔር ያክብርህ ❤

    • @fidelmedia8993
      @fidelmedia8993 4 года назад

      💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,

  • @negaebrahim6964
    @negaebrahim6964 3 года назад

    አብርሽ ብሩክ ሁን ዘርህ ፍሬህ ይባረክ ሽ አመት ኑርልን! ምርጥ ኢትዮጵያዊ።

  • @alqaemalqaem4813
    @alqaemalqaem4813 4 года назад +37

    ምንብ ልበልህ አብርሀም እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ የኔ ትሁት

  • @idirmanagement3607
    @idirmanagement3607 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነዉ አብርሀም እግዚአብሔር ይባርክህ የአደረግከዉ ነገር ለሙያው ያለህን ክብር ያሳያል

  • @meronmeron6049
    @meronmeron6049 4 года назад +37

    አብርሃም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ክብረትን ይስጥልን በእውነት

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

  • @sara-du7ru
    @sara-du7ru 4 года назад

    እጅግ በጣም የሚያስደስት አክብሮት ነዉ ያሰጣችሁት እግዚአብሔር ያክብራችሁ እሱም የምር ይገባዋል አንበሳ ድምፃዊ ነዉ ክብር ለሚገባዉ ክብርን መስጠት ቅንነትና አዋቂነትም ጭምር ነው ተባረኩ👌👌👍👍👍👍

  • @mohammedgeresu3005
    @mohammedgeresu3005 4 года назад +64

    አብርሽ ያደረከው ተግባር ልቤን ነው የነካኝ ፈጣሪ ያክብርህ 🙏🙏 ምን አለበት እንደዚህ ብንከባበር የት በደረስን

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታልለ
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

    • @sadaahmedahmedin1596
      @sadaahmedahmedin1596 4 года назад

      በትክክል

  • @kalkidanyaregal6657
    @kalkidanyaregal6657 4 года назад +7

    😭😭😭😭😭ጥበብ ልጆቿ ገፍታ የእንጄራ ልጆቿን ስታሳድግ ያማል አብርሽ ለጥበብ ያለህ ክብር ከአቅሜ በላይ ነው 🙏

  • @alemneshtekaliny433
    @alemneshtekaliny433 4 года назад +81

    የአቡርሀም እናት ተባረኪ

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 4 года назад

    አብርሃም ወልዴ ወንድሜ ለትውልድ በተለይ ለወጣቱ መልካም አርዓያ ነህ ተባረክ አሁን ትህትና ነው ያስተማርከን ምን አለ የዘመናችን ባለወንበሮች ካንተ ሊማሩ ይገባል በየደረጃው ሁሉም ሊማር ይግባል ትህትና ይማርክኛል መልካም ስው ተባረክ🙏👍❤️🙏

  • @simplyethiopia9319
    @simplyethiopia9319 4 года назад +126

    የባላገሩ ዳኞች "ለፖለቲከኞቻችን" ስለ ኢትዮጵያዊ ስነ ስረአት ስልጠና ቢሰጡልን ብዬም አስብ ጀምሪያለሁ

    • @sarasarah1749
      @sarasarah1749 4 года назад

      ጌታን አንድ ስዓት ነዉ የሳቅሽኝ

    • @yaash3095
      @yaash3095 4 года назад

      ተው እንተ አትቦጡቡጦ። ደህና የተረጋጋውን ፖለቲካ ወደ ኋላ ይመልሱት ደግሞ።
      You made my day.

    • @rahelmulualem5280
      @rahelmulualem5280 4 года назад +1

      Ewnet new

    • @samiraomar9225
      @samiraomar9225 4 года назад

      Yes

    • @anwarahmed6700
      @anwarahmed6700 4 года назад

      እንዴት

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 4 года назад +1

    ዛሬ እንዴት አይነት ቀን ነው ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ምን ቢቆዩ ሙዚቃ ምንጊዜም ያድሳል እልል እልል እስቲ ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ እድሜ ለባላገሩ። በርቱ አገሬ የባሰ ናፈቀኝ። ሐሚ ከቶሮንቶ

  • @borumint
    @borumint 4 года назад +39

    I respect Abresh, you are priceless what you teach us as a human!

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 4 года назад

    አብርሽ ላንተ ቃል ያጥራል እረጅም እድሜ ይሥጥህ መቼም አረሳህ ፋሥጋን ህማማትን በሙሉ በደሥታ ሀገር ያለሁ እሥኪመሥለኝ ነዉ በሥራቦታዬ በቴሌቭዥን ያሳለፍኩት በጣም በጣም እንወድሀለን

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 4 года назад +28

    #ብርቅዬ ዳኞችዎ ናችሁ እናመሰግናቸዋለን እናከብራቸዋለን ደሰ የሚል ፍቅር እና አክብሮት ሰለ አስተማራችሁን የኢትዮጵያውን ባህላችንን ያምራል በእውነት ትልቅ ናችሁ!!!!!

    • @fidelmedia8993
      @fidelmedia8993 4 года назад +1

      💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 4 года назад +1

    አብርሽ ምርጥ ሰው🙏🙏🙏🙏🙏 ሞራል ስትሰጥና የወደቀን የማንሳት ፍላጎትህና ትህትናህ በጣም ያስደንቃል። ጌታ ይጠብቅህ በጤና እና በደስታ🙏🙏🙏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @askaleshiferaw6670
    @askaleshiferaw6670 4 года назад +5

    አብርሃም ይህን በምፅፍበት ሰዓት እንባዬ አንደ ጎርፍ እየወረደ ነው። አንተን ለማመስገን በፍፁም ቃላቶች ያጥሩኛል። ወጣቱ ከአንተ ብዙ መማር አለበት። ይህን ሰው እንደገና ሰራኸዉ። እግዚአብሔር ያክብርህ። በቅርቡ በሙያው ተመልሶ ሙዚቃዎቹን እንደምንሰማ እርግጠኛ ነኝ። አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም የመጀመሪያዬ ነው ድርጊትህ በጣም ኮርኩሮኝ ነው። እግዚአብሔር ክብሩን አብዝቶ ይስጥህ።💚💛❤

    • @fidelmedia8993
      @fidelmedia8993 4 года назад

      ,,,💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,

  • @dktube21
    @dktube21 4 года назад

    የሚገርም ትህትና የሚገርም አክብሮት! (አበርሀም) በእውነት ለሰው ልጅ ሁሉ መማሪያ የሚሆን አርአያ ነው ያደረከውና ተባረክ፡፡
    አበባውም የሚገርም የሙያ አክብሮት ነው ያለህ፡፡ ለሙያውና ለሙያተኞቹ የሰጠኸው አክብሮት ደስ ይላልና አንተም ተባረክ፡፡

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 года назад +19

    ከየት ብቅ አለ ደስ የሚል ኢትዬ በጣም ደስ ይላል ግርማ ሞገሱ ዳኞቹ በጣም ጎበዞች ናቸው በክብር መቀበላቸውናየሚገባውን ማርጋችው

    • @بدونبدون-ع3ن
      @بدونبدون-ع3ن 4 года назад

      አብርሽ፡በአላህ፡ይህንን፡ሰው፡እርዱት።

  • @ehlamahmed9416
    @ehlamahmed9416 4 года назад +1

    ሰው የሚከብር ሰው ደስ ሲል ኢትዮጵያንዊይነት እደዚህ ነው great 👍 job balageru

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 4 года назад +14

    እጅግ ድንቅ ዘፈን ነው, በእውነት ገና ግጥሞቹን ስሰማ ሳላስበው በእንባ ነው የታጠብኩት :'(

    • @fidelmedia8993
      @fidelmedia8993 4 года назад

      💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,

    • @habeshaweb4062
      @habeshaweb4062 4 года назад

      @@fidelmedia8993 ruclips.net/video/cSxsFX4tlDE/видео.html
      ሊሰሙት የሚገባ ታሪክ ነው
      ታሪኩን ከወደዳቹ ቻናሉን subscriber🎬🎭 ያረጉት 🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo 3 года назад

    በእውነት #እግዚአብሔር በእድሜ ሁሉ ክብረት ይስጣቹህ ጤናቹህን ሁሉ ይጠብቅ ወይኔ አክብሮት 👍ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ለሚያይ ኢትዬጲዊነት ቀደምትነት ነው። አብርሽ -የአንተስ ልዩ ነው ዘወትር።

  • @meklit1543
    @meklit1543 4 года назад +19

    በጣም ደሰ ይላ ባህላችንን አንረሳም እዴት ደሰ ይላል አብርሸ እግዚአብሔር ያክብርህ የኔ ቅን ሰዉ ዘመንህ ይለምልም ልጆችክ ይደጉ❤❤❤❤

    • @fidelmedia8993
      @fidelmedia8993 4 года назад

      💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ

    • @YoYo-cg6sk
      @YoYo-cg6sk 4 года назад

      @@fidelmedia8993 ምን አቅርበሽ ነው ሰብስክራይብ የምታደርግሽ ፣ ቤተክርስቲያን ተሳይ እና እኔ ሰብስክራይብ አደርግሻለሁ። 🤣🤣🤣

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 4 года назад

    በእውነት ከአስተዋዋቂዋ እስከ ዳኞች እንዲሁም መላው የዝግጂቱ አሰተባባሪዎችን ጨምሮ ባላገሩ ምርጥን ከልቤ ነው ያከበርኳቹሁ ምክኒያቱም የመከባበር ባህላችንን እናንተ ላይ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት

  • @samrawittesfaye9697
    @samrawittesfaye9697 4 года назад +40

    Sofi you are the best best best, who is very straightforward person, professional too!!!

    • @fidelmedia8993
      @fidelmedia8993 4 года назад

      💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ

  • @ezedenwlo6141
    @ezedenwlo6141 4 года назад

    አብረሀም፣ሁሌምአከብርሀለሁ፣ድሮምጨዋያሳደገው፣ይህነውተግባሩ፣እድሜንስጤናይስጥህ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 года назад +32

    ኦማይጋድ አቤት ድምፅ አብርሃም በጣም ደግ ሠው ነሕማርያምን
    እግዚአብሔር ያክብርሕልዩሠውነሕ

    • @fidelmedia8993
      @fidelmedia8993 4 года назад

      💚💛❤️እህቴ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ እግዝያብሄር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ስደተኛው ከ ዱባይ,,,

    • @bayemekonnen133
      @bayemekonnen133 4 года назад

      እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግህ።

  • @momiloveyou9813
    @momiloveyou9813 4 года назад

    አበባው በጣም ምርጥ ሰው ነው አብርሽ እመብዙሀን ታክብርህ እኛ ኢትዮጵያዊያን እሚያምርብን መከባበርና መረዳዳት ነው አብሮሽ ክበርልኝ

  • @pityparty9622
    @pityparty9622 4 года назад +23

    It's all about moral law i really appreciated the guy who gives his own sets 🙌 👌 🙏 👏 💯 true ethiopian from las vegas

  • @እቱገላ
    @እቱገላ 4 года назад

    አብርሽ ትሁት ሰው ከውድድሩ ይልቅ የአንተን ትህትና ማየት እንዴት ደስ እንደሚል በጣም ነው የመከርህ ሳላምህ ይብዛልኝ 🥰❤️🙏

  • @woldegeor
    @woldegeor 4 года назад +9

    ግሩም ልጅ ነው ኢትዩጵያዊ ትሕትናው የሙያው ጥልቀትና ስፋት ተስፋ ስጭነቱ ለየት ያለ ጎልማሣ ነው እግዜር ይባርከው

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 4 года назад

    ባላገሩ ይደል አብርሽ አረጌ ሶፊ በጣም ነዉ የሚንኮራባችሁ የምናከብራችሁ የምነወዳችሁ የናተን ጨዋነትታችሁን ሳይ ያችን ወብ አገነሬን ታሰታዉሱኛላችሁ ለሁም ለተወዳዳሪዎች የመታሳዩት ክበር እና ኢትዮጵያዊ ጨዋነትታችሁ ደገነትችሁ እዴት ለሰዉ ሞራል እነደምትጠነቀቁ እዉት በጠም ነዉ የምነወዳችሁ ተባረኩልን ኢትዮጵያ አገራቸን ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🙏

  • @mesfingetachew586
    @mesfingetachew586 4 года назад +10

    እሳቸውን በማክበር ምን ያህል ክብር ያለህ ሰው መሆንህን አሳይተሃል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 4 года назад +8

    ሳይታወቀኝ እንባዬ አስፈሰሰኝ የዛሬው ፕሮግራም። አብርሽ መልካም ሰው አክባሪው ያክብርህ የኔ ጌታ!
    አረጌ እና ሶፊ ሁላችሁም ክበሩልን! በቃ ኢትዮጲያዊነት ይህ ነው።

  • @sssh5805
    @sssh5805 4 года назад +15

    በጣም አኮራችሁን እግዚአብሔር ያክብራችሁ
    እናመሰግናለን!!

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 года назад

    አብርሽየ ያንተ ኢትዮጵያዊነት በትግባር ነው የምትገርም የምትደንቅ የእውነት ሰው ነህ በቃ ሁሌም ስወድህ ቃል የለኝም ስላንተ ለማውራት በእውነት አብርሽየ ኑርልን የኛ አስተማሪ በተግባር ነው የምታሳየን የፍቅርን ኃይል💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏🙏🌺

  • @Dior768
    @Dior768 4 года назад +36

    አበባውን፡በአልበም፡እንደ፡እኔ፡በቅርቡ፡የምንጠብቁ፡like አድርጉ።

  • @geteneshanbese2050
    @geteneshanbese2050 4 года назад

    ጌታ ክብርን ይስጥህ አብርሽ እንዲሁም እናትህ አንተን የመሰለ ጨዋ እና ትሁት ልጅ በማሳደጋቸው ክብር ይገባቸዋል ተባረክ ሁላችሁም ክብር ይስጣችሁ ጌታ!!

  • @sarasarah1749
    @sarasarah1749 4 года назад +34

    አብሪሽዬ አቤት አስተዳደግ በእደ ጥበብ ነዉ ቤተሰቦችህ ያሳደጉህ

  • @solomonbaba7734
    @solomonbaba7734 4 года назад

    ወንድሜ አበርሀም በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ሙያውንና ሙያተኞችን የምታይበትና የምትሠጠው ክብር እጅግ የሚያኮራና የኢትዮጵያዊነትን ወግ የምናይበት ታላቅ አርቲስት በመሆንህ ምንግዜም እኮራብሃለሁ ።እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድምህ ሰሎሞን ሺበሺ ነኝ።

  • @sssh5805
    @sssh5805 4 года назад +14

    ትልቅ መድረክ ነው:: ትልልቅ ሰዎች እየመጡም ነው:: ለሙያው ክብር ያላቸውን ሰዎች ደስ በሚል መንገድ መሳብ ጀምራቹአል በርቱ!!

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 года назад

    አብርሃም፣እግዛአብሄር እጀግ፣ይባርክህ፣ደስ የሚል፣ትልቅ ፣ሰው፣ሀሳብህ፣በረከትህ ስኬትህ እግዛአብሄር አብዝቶ፣እንደ አባታች ፣አብርሃም፣ዘርህ ፣ይባረክ።ይምችለውን ያሃል፣ቢጠቅምመም ባይጠቅምም፣ለእናተ፣ለምታደርጉት ድርጊት እርዳታ፣እኔ፣በአብርሃም ስም፣ለመርዳተ አቅሜ፣የቻለውን፣ለመርዳት ዝግጁ ነኝ። እግዛአብሄር ያክብርልኝ።

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 4 года назад +26

    Wow! Abebaw I can see how humble you are? ትህትና ማለት በቃ ይህ ነው።

  • @BABR7826
    @BABR7826 4 года назад +1

    ዋው ሰውን ታላቁን ያከበረ ይከበራ አብርሽ አክባሪህ አድናቂህ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    አብርሽዬ እንዴው ምን ላዲርግህ የኔ ጌታ አተ እኮ ልዩ ነህ አርቲስት አበባው በርታልን የሃገሬ ሰው

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

  • @tigist1669
    @tigist1669 4 года назад

    የዛሬው ለየት ያለ ነው አብርሃም ምርጥ ስው ትለያለህ. እግዚአብሔር ያክብራቹ🙏

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 года назад +4

    የኔ ምርጦች እዴት እደምወዳቹ እኮ በጣም አድናቂያቹ ነኝ አብርሽ ምን እደምልክ አላቅም ዘመንክ ይባረክ በጣም አስለቀሳችሁኝ ቃላት አጣሁልክ አብርሽ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 4 года назад

    አብርሽዬ ስው አክባሪ ነህ አላህ ያክብርህ ለዚህ ለአባታችን ይህን ድንቅ ድምፅ ይዘው እንዴት ጠፉ በጣም የሚያምር ድምፅ በተቻላችሁ ብትረዷቸው እላለሁ

  • @genetkebede7867
    @genetkebede7867 4 года назад +17

    አቦ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ሰው በሰውነቱ ብቻ አብርሃም በተለይ ወንበርን ለቆ ማስተናገድ ተባረክልን

    • @makimaki2663
      @makimaki2663 4 года назад

      በባዶ ጠባሹ ክፍል1ከናቲ ቅን ልቦች ይደመሙበታል
      /ሊንኩን ይጫኑ 👇👇/👉ruclips.net/video/Vp3-uq5yeV0/видео.html

  • @ברהןסינקה
    @ברהןסינקה 4 года назад

    አባው ከፍተኛ ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና

  • @ምኞቴቢሆን
    @ምኞቴቢሆን 4 года назад +4

    Abraham I have no words, you are very respectful! Humility kindness and calmness can actually help you get ahead in life. You are so humble!!!
    May Almighty God be with you all the time.

  • @abubakerhassen7494
    @abubakerhassen7494 4 года назад

    You are the greatest Ethiopian respect the guy by the song I wish you good luck for everybody Ethiopians you guys sample for all Ethiopian thank you

  • @azizmohammed9241
    @azizmohammed9241 4 года назад +17

    Abraham is love! Abraham is Hager! Look his respect to Abeba’s. He is really a man on national mission

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 года назад

    እረረረረረረ እናንተ ባለገሩ ዳኞች ያላችሁ ከበሬታችሁ በጣም አስገረመኝ አብረሀም ዋው እግዚያአብሔር ያስባችሁ ሁላችሁንም ሶፊ አረጋህኝ ዋውው ደስ ይላል ለሰውየው ሳይኮሎጂ ብቻ ሳይሆን ለሌላው ሁሉ ትምህርት የሰጠው ያኑራችሁ።

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 4 года назад +6

    አብርሽ is a great person of the world! Thank you for posting 🙏

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 4 года назад +5

    Abrhahm, you made me cry respecting Abebaw to sit on ur chair. I really miss my Country through you(From Düsseldorf, Germany)