Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ 1ኛ ዙር ጥር 16 2013 ዓ/ም ክፍል 4/4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Комментарии • 230

  • @mesnekohuledawit2546
    @mesnekohuledawit2546 3 года назад +97

    ይወዳል
    አረጌ- ቀለም እና ornament ወይም ጌጣጌጥ ይወዳል
    ሶፊ- በመጀመሪያ Base voice(ቤዝ ድምፅ) ይመቸዋል ሌላው ቀጥ ያለ melodi ይወዳል
    አብርሽ- ዜማ ታሽቶ ሲዘፈን ይወዳል
    እኔ- ደግሞ እናንተን እወዳ ......
    ... ............ነቃ ነቃ..............

    • @user-pm2we6rs2t
      @user-pm2we6rs2t 3 года назад +1

      እኛም እንወድሀለን እንወድሻለን ከሩሰያ ያራዳ ልጆች ሰፈር

    • @EB-dm9fw
      @EB-dm9fw 3 года назад +1

      😄😄😄😄ተመቸኸኝ

    • @milkamichael3917
      @milkamichael3917 3 года назад +1

      I agree

    • @WASSIEYUSUF
      @WASSIEYUSUF 3 года назад +2

      you are spot on :)

    • @maheltgetu4671
      @maheltgetu4671 3 года назад

      😀😀😀

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 3 года назад +28

    አቤል ከባሌጎባ የመጣው ልጅ እውነት ጥሩ የተፈጥሮ ድምጽ ዋውውውውው

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 года назад +30

    ቴድሮስ ታደሰ የኔ ምርጥና ምርጥ ሁሌም የቴዲን የሰራሽውን ልጅ ጎበዝ ነሽ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 года назад +9

    ከባሌጎባ የመጣው የእራሱ ድምፅ ይመቻል 788 አቤል ታምሩ
    ❤️👍🏽
    የታድሮስ ታደስን በመዋደዳችን ስንቱን ችግር አይን የሚለው ከቀጨኔ 776
    አዓለምነሽ አንድእርጋቸው መደነቅ አለባት ::
    ከታዳጊ ወጣት ይህ ድምፅ ሲወጣ ብርቅዬ ድንቅዬ የሚስብል ነው ይህንን ዘፈን በታዳጊ ወጣት ድምጽ ውስጥ ሆኖ ቅላጼው መስማት
    በጣም ምርጥ የሚስብል ነው ጆሮ ላይ ሲስማ ቃላቶቹ በርቱ በርቺ ❤️👏🏽🔝

    • @fatmaamaan1410
      @fatmaamaan1410 3 года назад

      Awo abel batam zafnowal. Bazalay yagare sw

  • @efuyegela5221
    @efuyegela5221 3 года назад +13

    የባሌ ጎባው ልጅ በጣም ጥሩ ነው ያዜመው ። ተመቸኝ !!

  • @yeswezer9398
    @yeswezer9398 3 года назад +14

    ከሁሉ በላይ ክርክራችሁ ደስ ይላል መግባባታችሁ ሁሉ ነገራችሁ በታም አሪፍ በርቱ👏👏👏

  • @senayetedema5412
    @senayetedema5412 3 года назад +8

    ቀጨኔዎች በርቱ በነገራችን ላይ የሶፊ አድናቂ ነኝ

  • @zmzmjsi1197
    @zmzmjsi1197 3 года назад +9

    ለናትህ የዘፈከው ልጂ ኩፋ አይካህ ሀቢቢ
    እናቱን የሚያከብር የተከበረነው አላህ ያክብርህ

  • @nathysonbelayneh1800
    @nathysonbelayneh1800 3 года назад +15

    What a talent from the young girl who effectively sang Teddy's which my favorite song.
    I agree with Sofi the old version is so exhilarating and memorable.
    I also appreciate the encouragement by Abresh and Arege. All of you have Ethiopian decency in your comments
    and encouragement to my fellow young Ethiopians!

  • @lamrof
    @lamrof 3 года назад +21

    ዓለም የምትባለዋ ልጅ ገና መዝፈን ስትጅመር ነው የመስከረም ጓደኛ እንደሆነች የገመትኩት። ገፍታ ስትዘፍን አረጋገጥኩ።
    ይገርማል፤ ድምጻቸው፣ የዘፈን ምርጫቸው፣ የአካል ገጽታቸው፣ አኳኳናቸው ሁሉ ተመሳሳይ ነው።፡

  • @seleshieweldemichel8563
    @seleshieweldemichel8563 3 года назад +1

    አብርሽ የኢትዮጵያ አባት ልንልህ ነው ብዙ እርዳታ በተለይ ለወጣቱ እያደረክ ነው
    እጅግ በጣም በጣም ነው የምወድህ እግዜር የሰጠህ ባህሪ የሚገርም ነው ላንተ አድልቶአል
    የብዙው ኢትዮጵያዊ ስሜት ነው

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 года назад +7

    The young man singing about his mam he makes me cry 😭😭😭

  • @seleshieweldemichel8563
    @seleshieweldemichel8563 3 года назад +3

    አለም በርቺ እጅግ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ የሰማሁልሽ ከ ×100 በላይ ነው

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 3 года назад +7

    ዋው ዘንድሮ ዋንጫው ለቀጨኔ ነው በጣም አሪፍ ነው ዘንድሮ አንደኛ ሴቶች ቢወጡ ደስ ይለኛል

  • @mesayhabesha8780
    @mesayhabesha8780 3 года назад +32

    ኧረ ቀጨኔዎች ምን ጉድ ናቸው 👏👏👏👏👏👏

  • @girmachewatalo2656
    @girmachewatalo2656 3 года назад +10

    አብርሽዬ ትችላለህ በርታልን!እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @AlexAlex-ye3vu
    @AlexAlex-ye3vu 3 года назад +6

    የዛሬ ተወዳዳሪዎች በአብዛኛው የሚገርም ብቃት ያላቸው ናቸው።

  • @Kቃልሃበሻዊት
    @Kቃልሃበሻዊት 3 года назад +15

    ቀጨኔዎች አንደኛ ✌️👌

  • @samiabiye5239
    @samiabiye5239 3 года назад +25

    የቴዲ ታደሰን የዘፈነችው ልጅ 👌wow she is so talented

    • @alexkaratealexkarate7087
      @alexkaratealexkarate7087 3 года назад

      በርች አለምሸት

    • @user-gv4do4ht4p
      @user-gv4do4ht4p 3 года назад

      የኣረጊ እኮ ነው

    • @user-xl5op2tt7j
      @user-xl5op2tt7j 3 года назад +1

      @@user-gv4do4ht4p እየቀለድሽ መሆን አለበት😁😃 ruclips.net/video/FPUoJ-uFLi8/видео.html

    • @seleshieweldemichel8563
      @seleshieweldemichel8563 3 года назад

      እምኔም እንዳንተው ትገርማለች በናትህ
      ደሞ ጠጋ ማለት ካማረን የሰፈር ልጅ ባንላትም እኛ ሰፈር አጠገብ እኮ ነው ቀጨኔ እንላለን ሽሮሜዳ ነና ቂቂ

  • @chorra977
    @chorra977 3 года назад

    ልጆቹ ነብስ ናቸው። እነ ዓለምነሽ።
    አስተናባሪዋ! ነቃ ነቃ ግን ነብሴ ውስጥ ናት። አስተናባሪዋ ዋ! ምነው ቴሌቪዥኖቻችን ላይ ሁሉ አንቺን የመሰሉ ቢበዙልን። ያአገር ማለት አንቺ ነሽ። ተባረኪልኝ ! ያሳደጉሽ ይኩሩብሽ! በቴሌቪዥን መስኮት ያገሬን የሚመስል ለዛ ስፈልግ መኖሬን አንቺን ስመለከት አወኩት። ተባረኪ እቴ! ቸር አይለፍሽ። so natural, so original. በቀን በቀን ነይልን!

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 3 года назад +2

    ከልጅትዋ ይሄንን ኣልጠበኩም ገራሚ ድምፅ ኣላት ዋው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад +4

    ዘንድሮ ምርጥ ምርጥ ተወዳዳሪዎች አለ ለዳኞች ፈተኛ ይመሰለኛል በርቱ

  • @mogestaye2644
    @mogestaye2644 3 года назад +1

    አለምነሽ፣ ጎበዝ ልጅ ነሽ። ምርጥ ዘፋኝ እንደምትሆኝ እና በዝህ ውድድር እስከ መጨረሻ እንደምትሄጅ አልጠራጠርም። በርቺ አድናቅች ንኝ።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 года назад +3

    አለም ከቀጨኔ ትገርሚያለሽ ። ተባረኪ። አረጌን የሚያክል legend ድምፅሽ ጆሬ ውስጥ ቀረ ብሎ ሲሰጥሽ ከ ገንዘብ በላዬ ነው።

  • @user-dh2id5bj6v
    @user-dh2id5bj6v 3 года назад +19

    የ አቤል ውጤት ግን ቢንስ ከዃላ አረጓዴ መኖ ነበር የምር 😔😔

  • @bezawitasfaw7896
    @bezawitasfaw7896 3 года назад

    ምንም ያልተነገረለት የሙዚቃ አርበኛ አብርሽ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሀለው

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 года назад +5

    የባሌ ጓባው ልጅ የዘፈነው የማንን ዘፈን ነው ??? ቆጆ ድምፅም ነው ያለው ከመንገድ እንደመጣ መሰለኝ ወደ ውድድሩ የቀረበው ተረጋግቶ ቢያዜም ከዚ በላይ ...

  • @user-df7yj5ll1h
    @user-df7yj5ll1h 2 года назад

    ብዙም ደስ ይለኛል ባላገሩ

  • @IStyle714
    @IStyle714 3 года назад +5

    አለምነሽ ነብስ ነሽ👏🙌😍

  • @birukwakene7568
    @birukwakene7568 3 года назад

    Balageru is the best art industry for the new generation.
    Thank you guys for your wonderful job.

  • @milkamichael3917
    @milkamichael3917 3 года назад +3

    779 he is too polite and handsome and he can be working more if you guys Supporting and Encourage him, he is good 😍

  • @user-zh1cp8jr1v
    @user-zh1cp8jr1v 3 года назад +1

    የቀጨኔዋ አንደኛ የአቤል ግን በጣም ይገርማል አረንጓዴ መጨመር ነበረበት አብርሽ ምርጥ ሰው

  • @melkamzerabebe7836
    @melkamzerabebe7836 3 года назад

    ባላገሩ በጣም ነው ምወዳቹ አሁን በደንብ የውድድሩ ሙድ እየመጣ ያለ ይመስለኛል፡፡ ማዝናነትም በድብ ጀሯምሯል!!!

  • @22danielzula
    @22danielzula 3 года назад +1

    You guys are the best thanks alot all thanks balageru

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 года назад +1

    Meretoche you don't know how much I am learning from the comments you gives.

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t 3 года назад +1

    አቦ ጎበዝ ለሁላችሁም በተለይ የአያቴ ሰፈሮች የአፍንጮበር የቀጨኔ ወጣቶች ለእርዳታ ተዘጋጅተና ለናተ ከራሻ የአዱ ነን

  • @fekadudarie7273
    @fekadudarie7273 3 года назад +13

    የባሌው በጣም ተመቸኝ

  • @Joseph_habesha
    @Joseph_habesha 3 года назад +2

    "Yedimtse fabrica" great idea👍🏿

  • @MG_22
    @MG_22 3 года назад +7

    I am from USA and i love this program ................ትላለህ 😂😂😂

    • @yosef_welde_hawareyat
      @yosef_welde_hawareyat 3 года назад +2

      የባለፈውን comment copy pest shame on you

    • @user-dh2id5bj6v
      @user-dh2id5bj6v 3 года назад

      🙄😁🤣🤣🤣

    • @MG_22
      @MG_22 3 года назад

      @@yosef_welde_hawareyat 🤔🤔🤔

    • @yosef_welde_hawareyat
      @yosef_welde_hawareyat 3 года назад +1

      @@MG_22 am i wrong? ከተባነነ ይቀራል

    • @MG_22
      @MG_22 3 года назад

      @@yosef_welde_hawareyat do you know me before what are talking about

  • @mame1301
    @mame1301 3 года назад +10

    እወድሻለሁ እማ ኑሪልኝ ሺአመት

  • @nansiandsena1402
    @nansiandsena1402 3 года назад +1

    Ye bale gobaw lij dimtsu arif new👏
    766 👏👏👏👏

  • @abebeyenealem2413
    @abebeyenealem2413 3 года назад

    በጣም አሪፍ ይመቻችሁ ፡ተወዳዳሪዎችም ዳኞችም💚

  • @amaredesie1802
    @amaredesie1802 3 года назад +3

    ኽረ የቴዲን የተጫወተችው ልጅ በጣም ቅመም ናት ጎበዝ በርች አንች ተስፋ አለሽ

  • @b2tube586
    @b2tube586 3 года назад +2

    እውነት ቴድሮስ ታደሰ ላይ ያልሰማውትን ቃላት አንቺ ላይ ሰማውት ጀግና በርቺ

    • @yeti9659
      @yeti9659 3 года назад

      Haha....u r right

  • @eteneshfantahun3194
    @eteneshfantahun3194 3 года назад +3

    በዚህ ሳምንት የቀረቡ ልጆች ለየት
    ነው ያሉብኝ ሁሉም ጥሩ ናቸው

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 года назад +1

      የባሌውልጂምርጥነውየስራው።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 года назад +1

      የባሌውልጂምርጥነውየስራው።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 года назад

      6

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 3 года назад

    ባላገሩ ውድድድድ❤️ አረጌ ሶፌ አብርሽ በጣም ግሩም ጥምረት ነው ያላችሁ. ሶፌ ፈገግ ስትል ማየት ናፈቀን.🌷

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 3 года назад +18

    አብረሽ እኮ ምረጥ አባት ማለት ነው ለኔ ልዮ ልዮ ነው

    • @user-ig7ol5xw1z
      @user-ig7ol5xw1z 3 года назад

      እኔ ፎቃዉ ጠልፎኛል መሰል ካላየሁት ያጥወለዉለኛል

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 года назад

    ዋው ዓለም ጎበዝ ነሽ ምርጥ ድምፅ አለሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @battykebede5485
    @battykebede5485 3 года назад

    Beautiful voice hope from young girl👍

  • @feventirunehfeven7780
    @feventirunehfeven7780 3 года назад

    የዛሬው ዋውነው የሚያሰኝው ዳኞችም ተወዳዳረዋችም በጣም ደስ ትላላችሁ እወዳችሀለሁ

    • @lamrof
      @lamrof 3 года назад

      ዋውነው የሚል ዓማርኛ አለ እንዴ?

  • @bitiag4507
    @bitiag4507 3 года назад +2

    አበሳ ነሽ አላም
    ዳኞችዬ ነፍሶቼ ናችሁ አብርሽዬ ማሬ ነክ❤❤❤❤

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 года назад +3

    የቴዲን የተጫወተችው ልጅ ጎበዝ ናት ከምር

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 года назад +1

    ዓለም እና መስከረም ድምፃቸው ይቀራረባል ❤❤❤ምርጦች በርቱ ቆንጆ ድምፅ ነው ያላቹ 👌👌

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 3 года назад +4

    አቤል ሲዘፋን እንባው የመጣ እኔ ብቻ ነኝ ግን? #እማ😍

  • @KZ.7160
    @KZ.7160 3 года назад

    አቤል ከባሌጎባ የሚገባውን ቢጫ ብቻ ነው ብዬ አላምንም ግን ዳኛው እኔ ስላልሆንኩ አስተያየት ብቻነው መስጠት ምችለው 🤷‍♂️
    ሌላው ደሞ አለም ከቀጨኔ የመስከረም ጉዋደኛ በጣም በጣም አሪፍ ነው የሰራችው 👏🏻 👏🏻 👏🏻 ልክ እንደጉዋደኛዋ መስከረም 👍🏻 👍🏻 ቀጨኔዎች አልተቻሉም!! ግን ከዳኞቹ ትንሽ ያልተመቸኝ ሊከብድ ይችል ይሆናል አላቅም ግን ሪትሙን (rhythm) እያለ ሶፊ ሲያስረዳት ትንሽ ግራ የተጋባች ይመስላል እና ለንደዛ አይነት አገላለጾች የአማርኛ ቃላትን ፈልገው ቢያስረዱዋቸው ጥሩ ይመስለኛል 🤷‍♂️ good luck Alem 🙏🏼

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 3 года назад +2

    አረግዬ ስወድ ክ 😘

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 3 года назад

    ሶፊና አብርሽ ስትከራከሩ ደስ ትላላችሁ ይሄ ለሁላችንም ትምህርት ነው በራሱ በሃሳብ እየተፋተጉ አብሮ መሥራትን ማወቅ።

  • @hunlacheesebgaze1757
    @hunlacheesebgaze1757 3 года назад +10

    አቤል ከባሌጎባ የሰጣችሁት ውጤት በግዴለሽነት ይምስላል ሶሪ:: በጣም ተስፋ ያለው ልጅ ሆኖ ሳለ ቢጫ ብቻ አይመጥነውም::

    • @EB-dm9fw
      @EB-dm9fw 3 года назад

      እስማማለሁ

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 3 года назад +3

    ባላገሩ ተስፋ የጣለባቸውን ተወዳዳሪዎች ለምን ኮንትራት አያስፈርማቸውም ከሌላ አካል ጋር እንዳይሰሩ ወይም በ ዩቱብ ቪድዮ እንዳይለቁ: ትንሽ መያዣ ደሞዝ ቢጤ እየከፈላችሗቸው:

  • @R.A52
    @R.A52 3 года назад +6

    ዘንድሮ ሴቶች ማሸነፍ አለባቹ እንዴ ወዶች አበዛቹት

  • @jujujam3918
    @jujujam3918 3 года назад +2

    አቤል የእምዬን የዘፈነው #1

  • @Joseph_habesha
    @Joseph_habesha 3 года назад

    Bravo Balageru 👏

  • @fasilnegash6660
    @fasilnegash6660 3 года назад

    Grim ziget new yezarew enamesegnalen

  • @meazimentu7095
    @meazimentu7095 3 года назад

    Betelihem aklilu 👍👍👍

  • @mikkimarakki1562
    @mikkimarakki1562 3 года назад +1

    Ke balegoba yrmtawe mert talent yelew leje new

  • @abdihassen5875
    @abdihassen5875 3 года назад

    ዘንድሮ ምርጥ ምርጥ እንደ ዴቭ የሚያኮሩ ሴት ዘፋኞችን እንደምታበረክቱልን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 3 года назад

    የዛሬወቹ ተወዳደሪወች አንደኞች ናቸው የቀጭኔወቹ

  • @tataselam678
    @tataselam678 3 года назад

    አለም ነሽ በጣም ጉበዝ አንደኛ አድናቂሽ ነኝ በርቹይ x

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 3 года назад +1

    አለምነሽ የሚገርም ብቃት ነው ያላት በርች

  • @ethiopiamylovely4239
    @ethiopiamylovely4239 3 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ባላገሩ ምርጦቼ ነፍሶቼ ስስቶቼ ናፍቆቶቼ ነቃ ነቃ ፈካ ፈካ ሳቅ ሳቅ ብያለሁ 😍😍😍❤❤❤❤❤❤
    የውዝዋዜውን አፍጥኑት pleas 😎😎

  • @berekettesfaye4200
    @berekettesfaye4200 3 года назад

    Wow nice voice

    • @lamrof
      @lamrof 3 года назад

      በደህና ነው እንደ ውሻ የሚያስጮህዎት፤ በረከት?

  • @anisaanu2495
    @anisaanu2495 3 года назад +3

    ሶፊ ፍቅር😍

  • @melakuashagre833
    @melakuashagre833 3 года назад

    በጣም ጥሩ ጥሩ ችሎታ ያላቸው ልጆች አሉ በተለይ ከቀጨኔ ሴቶች ። እንደ አስተያየት ይዘው ሚመጡት ዘፈን የወንድ ዘፈን ነው ግጥሙን ቀይረው አያጠላም ግን ስንት በጣም ጥሩ እንስት ዘፋኞች አሉ ከድሮም ከአሁንም በተለይ የእነሱን ቢዘፍኑ እንዴት ያምር ነበር ።

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 3 года назад +1

    አምበሳ ዓለምነሽ

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 года назад +2

    አብርሃም ወልዴ አንተ ብልህ ሰዉ መጨረሻ ላይ ለ አለም የሰጠህዉ አስተያየት በጣም ጥሩ ነው ለሁሉም ት/ም ይሆናል እኔም ያስተዋልኩት ነገር ነበር አጉል ለ ኢቲዩብ ብለዉ እየቀረፁ ሲያስተላልፉ አየዉ ልጆቹን ወደሌላ መንገድ እንዳይወስዶቸዉ ጥሩ መክረሀቸዋል ልብ ያለዉ ልብ ይበል 👍👍👍

    • @EB-dm9fw
      @EB-dm9fw 3 года назад +1

      ለዚ ነው ኮንትራት አስገቧቸው ብዬ አስተያየት የፃፍኩት:

  • @senayg
    @senayg 3 года назад

    Sofi u stand for what u believe I like zt

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад +4

    🛑🛑 መልእክቱ ደርሷቹሀል ተወዳዳሪዋች በየ ዪቱብ አትንጦልጠሉ። እነሱ ገቢ ሊያገኙ የናንተ መጪ ጊዜ ነው የሚያጨልሙት አስቡበት

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 года назад

    የዛሬወቹ ሁሉም አንደኛ ናቸው በተለይ የመጨረሸዋልጅዋውውው

  • @AaaBbb-tn8bo
    @AaaBbb-tn8bo 3 года назад

    ስወዳችሁ።ዳኞቹ።

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 3 года назад +3

    ቀጨኔ ዎች በቃ ዘንድሮ ዙሩ አከረራቹት ጎበዞች አልተቻላችዉም እሰካዎንድረሰ ሁለት ወርቅ አንድ ብር

  • @alexa5721
    @alexa5721 3 года назад +1

    Alem 🔥🔥🙏🏾

  • @mimi726quasemeda
    @mimi726quasemeda 3 года назад +5

    አብርሽ እውነቱን ነው እዛ ቀጨኔ አካባቢ የሆነማ የድምፃውያን ፋብሪካ ሳይኖር አይቀርም ፣ ጉብዝናቸው ; መመሳሰላችው ።

  • @lulumulatu4271
    @lulumulatu4271 3 года назад +15

    ቀጨኔዎች አልተቻላችሁም ከባድ ሚዛን ሆናችዋል በርቱ ኮርተናል ።

    • @MG_22
      @MG_22 3 года назад

      በርቱ 👍👍👍

  • @fetenekebede9177
    @fetenekebede9177 3 года назад

    Selam tenayistlgn. betam bebzat yastewalkut neger yewendoch kechn dmts yeweframun yakl aymechachum mnm yetemuala enkuan bihon. machebchebu kerto tru comment enkuan atsetum.

  • @efuyegela5221
    @efuyegela5221 3 года назад +3

    የቴዲን የዘፈነችው ድምፅዋ ቦንብ ነው ። She can absolutely sing! She is Incredible!!

  • @WASSIEYUSUF
    @WASSIEYUSUF 3 года назад

    the kid from Bale is great!

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 года назад

    ዋው እችን ልጂ ያላት ድምፅ ጎበዝ

    • @lamrof
      @lamrof 3 года назад

      ታዲያ እንደ ቡችላ ያስጮሃል እንዴ?

  • @tnt7463
    @tnt7463 3 года назад +2

    መስከረም............አሁን ደግሞ .....አለምነሽ...........ከቀጨኔ ገና ብዙ እናይ ይሆን???????????????????????????????

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 3 года назад

    *ሁሉም ጥሩ ናቸው ግን በመጨረሻ የመጣችዉ ልጅ 🤔mmmmm .... ዝም ነዉ! የሁላችሁም ኣስታየት ደስ ይላል:: ብርታት ይሰጣል:: 🙋‍♂️👏ይመቻችሁ*

  • @girmatube551
    @girmatube551 3 года назад

    Wow sound like Aleminesh 👌👌👌

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 года назад +4

    ምነው የአረጌን ይህንን ዘፈን ባትሰሩት ሌላውን ፈቅጄላችኃለሁ ይህንን ግን እሱ ብቻ ይጫወተው

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 3 года назад +1

    አቤል አንደኛ

  • @meseretgosaye3140
    @meseretgosaye3140 3 года назад

    779 ሚኪ በርታ ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን 😍

  • @ethioaddis5766
    @ethioaddis5766 3 года назад +2

    ሶፊ✌️

  • @tigistmitku9796
    @tigistmitku9796 3 года назад +1

    የአረጋኸኝ የዘፈነችው ምንም አያምርም ውበት የለውም እንኳን የራሷን ልትጨምር ቀርቶ አረጌ መቸም ቆንጆ ነው ያለም ላለመጨቃጨቅ ፈልጎ መሰለኝ

  • @tigistgbermeskel3238
    @tigistgbermeskel3238 3 года назад +1

    አብርሽዬ የኔ ትሁት

    • @EB-dm9fw
      @EB-dm9fw 3 года назад

      ትሁትና እና አስቂኝ

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад

    ከባላገሩ ዳዊት ጽጌ ቁጥር 2 ን እንጠብቃለን ማን ይሆን

  • @fikruchane6261
    @fikruchane6261 3 года назад

    ሠላም እዴት ናቹ አብርሽ በጣምነበረ የናፈቃቹኝ

  • @abduabdella6907
    @abduabdella6907 Год назад

    ባላገሩ አስመራ እመጣለሑ ብለሕ ተፋህ ?ኣድናቂህ ነኝ

  • @Dior768
    @Dior768 3 года назад

    ባላገሩ፡ሁላችሁንም፡እናከብራለን።