ከቴዲ አፍሮ ጋር በስተቀር ከማንም ጋር አልሰራም / የኔ ቢጫ ወባ (አድማሱ ዋና)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025
  • Dagi D - Bayish - ዳጊ ዲ - ባይሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Taminike Tamu - Faraw - ፋራው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    MEGARYA -Yared Negu & Millen Hailu - (BIRA-BIRO) New Ethiopian & Eritrean Music 2021(official Video)
    Ethiopian Music : Sancho Gebre (Afe) ሳንቾ ገብሬ (አፌ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
    Keol Negesa - JAMAREE - New Ethiopian Oromo Music 2023 (Official Video)
    Gizachew Teshome - Endet Serat - ግዛቸዉ ተሾመ - እንዴት ሰራት - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Dawit Mengistu X Gildo Kassa ዳዊት መንግስቱ ጊልዶ ካሳ (ንገሪኝ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
    Biruk Jane - Temarkialew | ተማርኪያለው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Esubalew Yetayew - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Mesay Tefera - Degeye / ደግዬ - መሳይ ተፈራ - New Ethiopian Music 2023 (official video)
    Bekureamanuel Yemane (Beki) - Yene Tsehay - ቤኪ - የኔ ፀሐይ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    ዳርም የላት - New Ethiopian music 2022 - Nahom Mekuria - Darm yelat (Official video)
    Tariku Gankisi - Dishta Gina - ታሪኩ ጋንካሲ - ዲሽታግና - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    New Ethiopian music Zerihun demisse| ዘሪሁን ደምሴ |2021
    New Ethiopian Cover Music 2021 By ዘሪሁን ደምሴ ስንቱን አስታወስኩት Live performance
    ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ እና ስንታየሁ ክፍሌ / ተመቷል አየሩ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ / አጨብጫቢ ነኝ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    New Ethiopian Cover Music 2021 By Bisrat Abay ቢጠይቁኝ መልስ የለኝም (ነጻነት መለሰ) አዲስ ከቨር ሙዚቃ
    New ethiopian cover music Bisrat Abay/ሌላዋ ተዓምር..ተዓምር አሳየችን/the new Teamir gizaw
    New Ethiopian Cover Music
    ©Copyright: Emisho Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Комментарии • 53

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 Год назад +6

    የገረመኝ የኮዲያኑ አስተየየቱ ነዉ

  • @amanengidashet6536
    @amanengidashet6536 Год назад

    ወደ ኮሚዲያኑ ትኩረት ቢያደርግ

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Год назад +7

    የቢጫ ወባን ሩብ ያህል ኮንፊደንስ ቢኖረኝ ኖሮ አቤት የት በደረስኩ ነበር ልብህ ተራራ ነው ምንም እፍረት የሚባል ነገር አልፈጠረብህም በዚሁ ቀጥል !!!

  • @ዲበኩሉ
    @ዲበኩሉ Месяц назад

    ይሄ ልጅ አስክሬን ተኩሎ ነው ለካ ሚመስለው👽👽👽👽👽👽👽

  • @azeb4147
    @azeb4147 Год назад +3

    ይመችህ ፈታ ነው ያረከኝ😂😂😂

  • @gfg4073
    @gfg4073 Год назад

    በጣም አዝናለው ጎበዝ ነጋዴ ነበር አሉ ከልብ አዝናለው ጭቅላቱ ጋር አይደለም እፉፉፉፉፉፉ😢😢

  • @AbsalateBerhanu-wf3rh
    @AbsalateBerhanu-wf3rh Год назад +1

    ሀብቴ ሌላ አዝግ አመጣህብን ደግሞ በጣም ጎበዝ ነው ይበርታ

  • @TigistuHabtu
    @TigistuHabtu Год назад +1

    በጣም ነው የሚመቸኝ ኮንፊደሱ

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Год назад +1

    ወይኔ በሳቅ ደከምኩ ሞትኩኝ 😂😂😂😂የሱ ንግግር እና ድፋረት ሲደመር የሀብታሙ አስተያየት 😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ቢጫ ወባ አትጥፋብን ታስፈልገናለክ እንዲህ እየመጣክ ፈታ አርገን አቦ😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 Год назад

    በራስ አለም መኖር

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 Год назад

      If the book called 'The art of not giving a fuck' was a man.

  • @mintesnotgizaw4308
    @mintesnotgizaw4308 8 месяцев назад

    Bless you all

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 Год назад

    Ay kofedes❤❤❤❤

  • @AymenYimam-x6r
    @AymenYimam-x6r Год назад

    በርቱ ልኝ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbsalateBerhanu-wf3rh
    @AbsalateBerhanu-wf3rh Год назад

    ኤሚሾ ምርጦች በርቱ

  • @AbsalateBerhanu-wf3rh
    @AbsalateBerhanu-wf3rh Год назад

    ፐፐፐ መልስ ይህ ነው አሁን ከምር የጨለለ መሆኑን አረጋግጫለሁ አድማሱ ቆንጆ ሳንባ አለህ!!!

  • @AbsalateBerhanu-wf3rh
    @AbsalateBerhanu-wf3rh Год назад +2

    ከመተርተር አልፎ ይሰነጣጠቀው የለም እንዴ 😅😅😅😅😅

  • @tomasasabi
    @tomasasabi Год назад

    ከሳ እኮ ምን ሁኖ ነዉ

  • @yanosasefa2959
    @yanosasefa2959 Год назад

    😂😂😂😂😂😂የነ ጥላሁንን እያንጎራጎርኩ አላለም ድፍረቱ

  • @Aman-nuhamallztime
    @Aman-nuhamallztime 7 месяцев назад

    ማናጀሩ መርማሪ ሆነበት የአቅራቢዋን ሚና አደበዘዘው። አድማሱን እንወደዋለን እንደ እርጎ ዝንብ ጣልቃ እየገባ ለዛውን ያሳጣው ማናጀሩን በኤዲቲንግ ቆርጦ ማስወጣት ነበር። ምናልባት የዚህ ሾው አቅጣጫም ይቀየር ነበር።

  • @mastlove6594
    @mastlove6594 Год назад

    እርርር ጉድ በል ጎንደር የዚህ ልጅ ድፍርት ቢኖርኝ አሺሺ ነበር የምሸጠው

  • @dawitteferi9392
    @dawitteferi9392 Год назад +2

    እግዚአብሔርን ይህ ልጅ ከብረሀኑ ጁላ 100% ይሻላል

  • @eliasmiskir5990
    @eliasmiskir5990 Год назад

    በቃ ሚዲያ እንዲህ መጫወቻ ሆነ ፣ ከዘፋኙ ወይም ከጯሂው የጋዜጠኞቹ / ጋዜጠኛ ከተባሉ !!!!

  • @Atrsaw
    @Atrsaw Месяц назад

    አይ ይሄ ምስኪን ከሁሉም በላይ ድፍረትህን ነው ማደንቅልህ ብሎሃል ሲለው አዎ😅

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 Год назад

    አረ ፉገራ አይበለም😅😅😅😅

  • @AmanAyele-o1f
    @AmanAyele-o1f Месяц назад

    ጋዜጠኛዋ በጣም ተናዳለች😂😂

  • @AbsalateBerhanu-wf3rh
    @AbsalateBerhanu-wf3rh Год назад

    እር ሆዴ ሞልቶ ቁንጣን ያዘኝ

  • @AbsalateBerhanu-wf3rh
    @AbsalateBerhanu-wf3rh Год назад

    ከወጭ ማለት ከደጅ ማለትሽ ነው አዙ

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i Год назад

    ክስተት እኮ ነህ!

  • @AbsalateBerhanu-wf3rh
    @AbsalateBerhanu-wf3rh Год назад

    😮😮😮

  • @mikiyasdegene6884
    @mikiyasdegene6884 7 месяцев назад

    techawetubet

  • @abelbikila6372
    @abelbikila6372 7 месяцев назад

    ጣረ ሞት ከመሰለ ሰው ጋር ሙድ ያዙብን እናንተ ምን አለባቹ

  • @EnoughRope-dm5wn
    @EnoughRope-dm5wn Год назад

    ብርሀኑ ጁላ

  • @habtamukassaye3792
    @habtamukassaye3792 Год назад

    ታሪካዊ ሰው አድማሱ ዋና😂😂😂😂

  • @HBi.ht1
    @HBi.ht1 Год назад +1

    ነብሳቹህ አይማር ደግሞ ጥያቂያቹህ እራሱ በፈጣሪ እሱም ይቀደዳል ሆሆ

  • @AbsalateBerhanu-wf3rh
    @AbsalateBerhanu-wf3rh Год назад

    እር ራፐር

  • @fanosfanos1530
    @fanosfanos1530 Год назад

    ሰው ሁሉ ተሰምጦ ቀረ አልክ አይ የኔ ቢጫ ወባ ቀልደኛ

  • @yanosasefa2959
    @yanosasefa2959 Год назад

    አልበም????😂😂😂😂😂😂

  • @abelove
    @abelove Год назад

    ante neh leka habtsh yihin lji feteh yelekekbgn

  • @selamjima9131
    @selamjima9131 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @biruk7415
    @biruk7415 Год назад

    ይሄ ሰውዬ ይጦዛል እንዴ???? 😅😅😅

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 Год назад

    ማናት ደሞ ሰላም ተሥፋዬ ከሳያት ጋር የምትጠራ

  • @BinyammekoneneBinyam
    @BinyammekoneneBinyam Год назад

    😂😂😂

  • @yemaryameegesech7170
    @yemaryameegesech7170 Год назад

    እውነት አንተ ሙዚቃ ጠርታ ነው የሆንክ

  • @RahmAli-k3v
    @RahmAli-k3v 7 месяцев назад

    ጋዜጠኛዋ ምን ያስገለፍጥሻል ደደብ ካንች እሱ ይሻላል አንችም ሰው ሁነሽ ሰውላይ ሙድ ትይጃለሽ እከካም

    • @medhanekibreab5792
      @medhanekibreab5792 7 месяцев назад

      Alsakechem endiyawem men honesh/h new ,endea leala cheger alebachu kesuwagar ,,,,,,,kezim belay betam yemiyasik defar sew eko new

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Месяц назад

      ምን አሳደበሽ አሳፋሪ

  • @AbsalateBerhanu-wf3rh
    @AbsalateBerhanu-wf3rh Год назад

    እር ራፐር

  • @ninenine2410
    @ninenine2410 Год назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ Год назад

    😂😂😂😂

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    😂😂😂