ልጅ ያሬድ ለኔ ካልሲ ነው /አዝናኝ ቆይታ /የኔ ቢጫ ወባ (አድማሱ ዋና)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2023
  • Dagi D - Bayish - ዳጊ ዲ - ባይሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Taminike Tamu - Faraw - ፋራው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    MEGARYA -Yared Negu & Millen Hailu - (BIRA-BIRO) New Ethiopian & Eritrean Music 2021(official Video)
    Ethiopian Music : Sancho Gebre (Afe) ሳንቾ ገብሬ (አፌ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
    Keol Negesa - JAMAREE - New Ethiopian Oromo Music 2023 (Official Video)
    Gizachew Teshome - Endet Serat - ግዛቸዉ ተሾመ - እንዴት ሰራት - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Dawit Mengistu X Gildo Kassa ዳዊት መንግስቱ ጊልዶ ካሳ (ንገሪኝ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
    Biruk Jane - Temarkialew | ተማርኪያለው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Esubalew Yetayew - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Mesay Tefera - Degeye / ደግዬ - መሳይ ተፈራ - New Ethiopian Music 2023 (official video)
    Bekureamanuel Yemane (Beki) - Yene Tsehay - ቤኪ - የኔ ፀሐይ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    ዳርም የላት - New Ethiopian music 2022 - Nahom Mekuria - Darm yelat (Official video)
    Tariku Gankisi - Dishta Gina - ታሪኩ ጋንካሲ - ዲሽታግና - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    New Ethiopian music Zerihun demisse| ዘሪሁን ደምሴ |2021
    New Ethiopian Cover Music 2021 By ዘሪሁን ደምሴ ስንቱን አስታወስኩት Live performance
    ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ እና ስንታየሁ ክፍሌ / ተመቷል አየሩ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ / አጨብጫቢ ነኝ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    New Ethiopian Cover Music 2021 By Bisrat Abay ቢጠይቁኝ መልስ የለኝም (ነጻነት መለሰ) አዲስ ከቨር ሙዚቃ
    New ethiopian cover music Bisrat Abay/ሌላዋ ተዓምር..ተዓምር አሳየችን/the new Teamir gizaw
    New Ethiopian Cover Music
    ©Copyright: Emisho Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 32

  • @KelekelTube
    @KelekelTube 6 месяцев назад +4

    አድማሱ ዋና
    በድፍረት አንደኛ😂😂😂😂😂😂😂

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 17 дней назад

    Ewnet naw broo calsie

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 6 месяцев назад +10

    አላግጥበታለሁ ብለሽ አላገጠብሽ:: በአንቺ ቤት ልታስቂበት ነበር ግን ጅልነትሽን አወጣልሽ::

    • @medhanekibreab5792
      @medhanekibreab5792 21 день назад

      Betam beiker new yeteyekechew eko atayem endea esu menem chelelea bihonem,,,,,lealoch interviw yadereguten eye

  • @husenali4882
    @husenali4882 2 месяца назад +2

    ወላሂ ቀላል ሙድ አይዝም አድሜ😂 በነገራችሁ ላይ አድማሱ በጣም የዋህ ቅን እያወቀ እንደማያውቅ የሚሆን ታላላቆችን የሚያከብር down to earth የሆነ ሰው ነው። የድምፁ አስቀያሚነት እንደተጠበቀ ሆኖ ክብር የሚገባው ጨዋ ልጅ ነው😊

    • @TalescaPol
      @TalescaPol 28 дней назад

      አንቺ ማን ሆነሽ ስለ ድምፅ አስቀያሚነት ምታወሪው ሙዝ ቂጥ

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 22 дня назад

      ጭራሽ ደጋፊም አለው​@@TalescaPol

  • @mintesnotgizaw4308
    @mintesnotgizaw4308 Месяц назад

    This is brilliant ❤bless you

  • @abiykefyalew7363
    @abiykefyalew7363 6 месяцев назад +1

    አማኑኤል አንድ አልጋ ክፍት አለን አምጡት 😢😢

  • @BinyammekoneneBinyam
    @BinyammekoneneBinyam 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂 እነሱ ነው የሚያቁኝ ነው ያለው😂😂😂

  • @Qeneni
    @Qeneni 22 дня назад +1

    እንድው ምን አይነቷ ነሽ ግን የምጠይቂውንም ጥያቄ የማታውቂ፤ ቢልልሽ ማላገጥሽ ነው!? ሲቀጥል ልጁበጣም ጎበዝ እና የዋህ ይበልጥሻል ባይገርምሽ በሃሳብ ማለቴ ነው፤ አንድ ምክር ልስጥሽ ሌላ ስራ ሞክሪ ይቅርብሽ

  • @yonayon5598
    @yonayon5598 6 месяцев назад +1

    Bravo bicha weba..bicha weba nw yarekat 😅

  • @user-xd2hx9xz6c
    @user-xd2hx9xz6c 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mebredemis
    @mebredemis 20 дней назад

    ehe sew musikan bitewis minalabet

  • @user-hp8ts9zh8n
    @user-hp8ts9zh8n Месяц назад

    አረ ተዉ ጀለስ

  • @user-ul6rh1up4n
    @user-ul6rh1up4n 6 месяцев назад

    ከባድ ሰው ነው

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 19 дней назад

    አሁን ከሱ የተሻለች መስሏት እኮ ነው 😂

  • @anu.man.
    @anu.man. Месяц назад

    እኔ ይሄ ሰውዬ ንፍር ነው ሚያረገኝ ይመችው አቦ 😂

  • @selma5801
    @selma5801 2 месяца назад

    የኔ ቢጫ ወባ እና የኔ ሽንኩርት ብለህ ከምትገጥምላት ገፍትረህ አባይ ወንዝ ብትከታት ይሻላት ነበር😂

  • @habebeali
    @habebeali 6 месяцев назад

    እሪ. ዲፍረት

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 22 дня назад

    😂😂😂😂

  • @user-bl8hk5ek2x
    @user-bl8hk5ek2x Месяц назад

    ሚዲያዎች ምን ያህል የወረዱ እንደሆኑ የሚያሳየው ይሄነው አንድ የአይምሮ ችግር ያለበትን ሰው ሚዲያ ላይ ማቅረብ ከዚ በላይ መርከስ አይታየኝም ልጅ ያሬድ ካልሲዬ ነው አላለም አንተ ደሞ ለሱ ጫማ ሊያሰራብህ ነበር ግን አይረባም ቶሎ ያልቃል ተብሎነው የተወህ

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y 6 месяцев назад +1

    ሁለቱ ፋራዎች 😅

  • @ninenine2410
    @ninenine2410 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂 😂😂😂😂

  • @abel8835
    @abel8835 6 месяцев назад +1

    ጋጠወጥ ፕሮግራም ነው ይቅርብሽ
    ኮረሪማ ብትነግጂ ይሻልሻል😂😂😂😂

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam 6 месяцев назад

      ምቀኛ

    • @user-xd2hx9xz6c
      @user-xd2hx9xz6c 6 месяцев назад

      ኮረሪማ ነጋደ ነህ መሠል እራሥህ ነግደው ቅናታም

    • @mastlove6594
      @mastlove6594 6 месяцев назад

      አንተ የመደር ወርኛ ነግደህ አንተ አትርፍበት ቀሽም

    • @jibomamo3596
      @jibomamo3596 5 месяцев назад

      Omg ..chegeregna honke Sera tenkalke ..?? Yegermale

    • @TalescaPol
      @TalescaPol 28 дней назад

      አንተ የግመል እግር

  • @user-oj4be3of4z
    @user-oj4be3of4z Месяц назад

    😂😂😂😂