ሀይሉ ፈረጃ - አባዝዮ Live Performance @|Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • ሀይሉ ፈረጃ - አባዝዮ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 170

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Год назад +66

    አቦ ጉራጌዎች ውስጤ ናቹ ጉራጌ ፍቅር ብቻ 💚💛❤💐

  • @AbdulKader-he1xh
    @AbdulKader-he1xh Год назад +36

    ፍቅር እንጂ ጥላቻ የማያውቅ ቅን እና ታታሪ ለፍቶ አዳሪ ፍቅር የሆነ ህዝብ የኔ ጉራጌ ውድድድድድድ❤❤❤❤

  • @fasilabebe1201
    @fasilabebe1201 Год назад +40

    Wow አቦ ጉራጌ 🥰🥰🥰🥰 ❤❤❤❤ ያዝ እንግዲ እስኪ የኢትዮጵያ ልጆች የታላችሁ 🙏🙏🙏

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +35

    በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ ❤🙏🙏🥰🥰

  • @user-lq3gh6fi2g
    @user-lq3gh6fi2g Год назад +27

    ጉራጌ አብራቹ ስትሰሩ ደስ ይላል የዚህ ሙዝቃ ትዝታ የሌለበት ጉራጌ የለም የኔ ሶሬሳ በረቱ በጣም ታምራላቹ አቤት ድምፅ

  • @alamabdrkerim3293
    @alamabdrkerim3293 Год назад +25

    አቤት ጉራጌ ባህሉ ሲያምር ጉራጌ ፍቅር ቢቻ ጉራጌ ክልልል ዋዉዉዉ 💛💚💛💚💛🌹🌹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Год назад +47

    አይ ትዝታ ስደት ባይኖር ምን አለ መልካም የመስቀል በአል ይሁንላቹ ሀይሉ ፈረጃ ውድድ ባንተ ዘፈን ብዙ ትዝታ አለብኝ😥😥😥😥💞💞💞💞💞💞

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Год назад +3

      ቤተሰብ አድርጊኝ❤

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Год назад +3

      አይዞሽ ውድ በቀጣይ በሀገር ለማክበር ያብቃሽ እኛ ጉራጌዎች ሀገራችን ትዝ የሚለን ለመስቀልና ለአረፋ ነው 😥😥😥

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n Год назад +2

      @@fetihajilalutube6339 በጣም የኔ ውድ ትዝታው ሌላ ነው እኔ ደሞ ህመም ላይ ነኝ በሰው ሀገር ብቻ ተመስገን ነው😥💞💞💞

    • @kidasherif2091
      @kidasherif2091 Год назад +2

      አይዞኝ እተሞ እያም ያህከማምሁ ጎታ የመከረ ያስራንደ 🙏🙏🙏

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n Год назад +1

      @@kidasherif2091 አሜን የሆድ😥💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +26

    ቋንቆው ባይገባኝም ጉራጌወችን በፍቅር ነው የምወዳቸው እውነት ሐይሉ ስወድሕ ❤😘

    • @genelyncaballero9814
      @genelyncaballero9814 Год назад +2

      ሽማግሌ ልልክ ነው ተከባከቢያቸው ነው ሚለው

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v Год назад

      @@genelyncaballero9814 ነው እኔጋ በላከ በደንብ ነበር የምከባከባቸው

    • @HananRomo
      @HananRomo Год назад

      ክበሪልን እኛም ዉድድድ

    • @tgettgst8431
      @tgettgst8431 Год назад

      @@user-qr7zd8vl1v አሳቅሽኝ😆😆😂

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 Год назад +36

    I am Amhara I love gurage people they are strong enough for their life

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Год назад +23

    I am Amhara I love Gurage so much!!!!

    • @user-qf2qw1vg6x
      @user-qf2qw1vg6x Год назад +3

      እኛም አማራ ውድድድድ የሀገሩ ሞች ነው 💟💟💟💟😍😍😍💟👍👍👍

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Год назад +1

      Me too iam Amhara I love so so so much guraga

    • @ashenafisahle5922
      @ashenafisahle5922 Год назад +1

      @@emuyasmin5283
      Nice emu

  • @user-im6ed8ii8w
    @user-im6ed8ii8w Год назад +9

    ቦጤም በገንም ያነኹ ቦኼም አሰናናኹም ወኸምያ የቅራደ አሚን

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 Год назад +9

    የኔ የጉራጌ ህዝብ ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤
    ሀይሉ የጉራጌ ዥማር

  • @sewdabeshir1483
    @sewdabeshir1483 Год назад +21

    Proud to be Gurage❤❤❤❤

  • @user-mh1yc5vc5x
    @user-mh1yc5vc5x Год назад +19

    ጉራጌ ቲና ሟን ይስር😘😘😘😘😘

  • @tinanigusse4935
    @tinanigusse4935 Год назад +5

    I listened to this music the whole day even though I don't even understand a word. I grew up with Guraga Lijochi, very lovely and disciplined people. Hailu Freja is of one my favorite singer from Guragega singers. Excellent work!! Melkam Meskel.

  • @user-qq7di7ff2w
    @user-qq7di7ff2w Год назад

    ሀይሉ ምርጥ አስተዋይ አርቲስት ያንተ ተመህርት አዘል መልእክቶችህ ለዘላለም ይጠቅመናል እናመሰግናለን በርታ ።

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Год назад +5

    ቋንቋውን አላቅም ግን እባየ ነው የመጣው አይይይ ኢትዮጵያ ሐገሬ የዚክ ሁሉ መኖሪያ ቤት ሆነሽ ልጆችሽ ተባልተን አለቅን😭😭😭😭😭😭😭

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth Год назад +6

    This song nevere get old its reminds me some good time!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Год назад +7

    ሀይሉ ምርጥ ድምፃዊ የተንቢ❤❤👍👍👍

  • @semusemu2483
    @semusemu2483 Год назад +7

    ሀይሉዬ መርካሞ ውድድድድ አባዚዮ ውስጤ ነው

  • @eyobgebreselassie511
    @eyobgebreselassie511 Год назад +2

    Our golden man.

  • @user-li2oz9xm8j
    @user-li2oz9xm8j Год назад +2

    ኡፍፍፍ ትረፍ ትረፍ በትዝታ ጭንቅላቴን ዞረ አይኔ በርበሬ መሰለ መቼ ነበር የወጣሁት 👨‍🦳👨‍🦳

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 Год назад +5

    Bagaa Nagaani galtee buloo ko ❤️💚❤️🙏✅️

  • @dodeybabi9278
    @dodeybabi9278 Год назад +5

    I missed you Abatey❤️we used to listen this music together 💛💚

  • @Hekram367
    @Hekram367 Год назад +2

    ዝዝዝዝዝዝ ሀይልዬ የተቢ ❤❤❤💃💃💃💃ጉራጌ ክልል ነው መብት አይለመንም💪💪💪💪💪💪💪💪አማርድ ጉራጌ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Год назад +1

    መልካም መስቀል ዋው ትዝታ መሐመድየ ወደ
    ሃላ አይ ስደት ከ እናተ ጋር ብሆን ምንኛ ደስ ባለኝ ኢትዮጵያ ን ሰላም ያርግርልን 💚❤️💛🙏

  • @user-td1mp9lh2m
    @user-td1mp9lh2m Год назад +5

    አባዝዮ ባዘና ተቀቤዮ ሀይሉ ፈረጃ ውድድ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +1

    አቤት!ሁል ጊዜ የማደንቃቸው ከዘፉኞች ጋር ሆናችሁ, ከሆላ Stage ያላችሁ ወጣት ሙዚቀኞች, በተለያየ Music🎼 🎬🪘🪕🎳🎹🎷🎺🎻🎤🪗🥁🎸 , የምትጫወቱ ወጣት ያገሪ ልጆች ተባረኩ!አለናንተ እኮ ዘፈኖች ባዶ ናቸው! እናንተ እሄንን እውቀት ለመቅስም ስንት ደፉ ቀና ብላችሁ ነው ለዚሕ ደረጃ የደረሳችሁት በርቱ እድሜና ጤና ይስጣችሁ! መልካም የኢትዮጵያ መስቀል አደረሳችሁ!🙏🏾👍🏾💚💛❤️✌🏽🕊🫶🏽

  • @elianelina114
    @elianelina114 Год назад +3

    ❤❤❤❤የምወደው ዘፈን😍😍👏👏👏👏👏

  • @zefrzefr3568
    @zefrzefr3568 Год назад +2

    ሀይሉ ድምቀታችን እንኳን አደረሰቹ መሰቀል በሰደት😰😰😰😰😰😰😰

  • @rozitube8088
    @rozitube8088 Год назад

    hayilu weddddd adem ena tena yne jegana😍😍

  • @youngog2978
    @youngog2978 Год назад +2

    I'm proud to be gurage

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee Год назад +2

    ሀይሉዬ ጀግናችን ኑርልን እኖድሀለን መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ይሁንላቹ ደሜው❤❤❤❤❤

  • @selamdemkeselami4315
    @selamdemkeselami4315 Год назад +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️ በጣም ነው ምዎደክ ሀይልዬ 😭😭

  • @foziyahusen8130
    @foziyahusen8130 Год назад +2

    ሰይፉ ነስሩ አየሁት ለምን አላቀረብከውም የፍቅር ታሪኩ በጣም ደስ ይላል እባክህ አምጣው

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Год назад +2

    ሆ ሆ ሆ ሀይሉ ምነሁ የመዳም ስራ
    ልስራበት ትዝታ ቀሰቀስክብኝ እኮ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Год назад

    እኮን አብሮ አደረሰን ለብርሀን መስቀሉ አቦጉራጌ ፈርጥ ለሀገሬ ፍቅስ ሰለመም በንግድ ስቱ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Год назад

    አቦ ጉራጌ ዝዝዝዝ አይ ትዝታ በዚህ ዘነፈን ተጨፈረበት አሁንማ እድሜ ለስደት አረጀን 👌👌

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Год назад +1

    አቦ ጉራጌ ለስራ እንጂ ለወሬ ጊዜ የላቸውም ❤

  • @user-xn7zt3nc2g
    @user-xn7zt3nc2g Год назад +1

    ሀይሉ ምርጤ ዝዝዝዝዝ🤗🤗🤗🤗🤗🤗🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @tube9720
    @tube9720 Год назад +3

    ዝዝዝዝዝ ቦሄም አሰናናሁም ❤❤❤❤❤my ጉራጌ❤❤❤❤❤

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Год назад +1

    አቦ ጉራጌ የኛ ጀግና ኑርልን ሀይልሻ

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Год назад +4

    ትርጉሙን.ባላቀውም.ስወድክ.ሀይሉየ.ከጎንሁነው.በመሳርያ.የሚያጅቡት.እውነት.ሌመሰገኑይገባል.ተባረኩ

    • @temgushtemgush6153
      @temgushtemgush6153 Год назад +3

      እግዶቼ ልኬአለው ተቀበያቸው እሺ በይ ቆንጅዬ ባጭሩ

  • @amriashasha9108
    @amriashasha9108 Год назад

    ዋው ደሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጉራጌ ፍቅረ ነው ጉራጌ የስራታታሪነው ጉራጌ በሀገሩ አይደራደረም መረጥ እየትዮጵያዊነው🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰ወድድድድድድድድድድድድድ

  • @rahelbehailu2012
    @rahelbehailu2012 Год назад

    እውነት ጏደኛዬ አሳስተወሰኝ አብራኝ ትሰራ ነበር ሁሌ ትዘፍን ትጨፍርልኝ ነበር ሳይገባኝ ግን በጣም ደስ ብሎኝ አብሪያት ሰማው ነበር🥰

  • @tofikal-beshire2286
    @tofikal-beshire2286 Год назад +1

    ሀይሉ ምርጥ ድምፃዊ የተንቢ❤

  • @the90sbits24
    @the90sbits24 Год назад +3

    አቦ ጉራጌ ዝ💃💃💃💃

  • @gmesay1375
    @gmesay1375 Год назад +4

    we respect&love gurage

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Год назад +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ሀይሉ ፈረጃ ስወድኮ 💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘😘. 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘የተንቢ ሴፍሻ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ሀይሉን ስለጋበዝከን

    • @zyrtubaraki807
      @zyrtubaraki807 Год назад +1

      ዋዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesdesta4251
    @yohannesdesta4251 Год назад +2

    Nice live performance

  • @user-pw5tj6sn1k
    @user-pw5tj6sn1k Год назад

    አህለን ሀይሉ የኛ ድምቀት እዳው ስወድክ የዘፈን አድናቂ ባልሆንም

  • @ashwo3701
    @ashwo3701 Год назад

    We love you hailu fereja, I respect you

  • @MasterMind-vf3sj
    @MasterMind-vf3sj Год назад +3

    ጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @h.tfeker3278
    @h.tfeker3278 Год назад +1

    አቦ ሶሬሳ አይሉይ በጣም የምወድክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gfg4073
    @gfg4073 Год назад

    በጣም የምወደ ዘፊኝ ሀይልየ

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Год назад +1

    abazeyu gere abazeyu gere yaze engdh 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @user-xj3xq4hb3g
    @user-xj3xq4hb3g Год назад

    ሀይል ጓታ የቀየኸ ጉራጌ ወህር ደሥ ይብር

  • @maremre5413
    @maremre5413 Год назад +1

    Wow good song 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🥰

  • @lemuseid3023
    @lemuseid3023 Год назад +4

    Abo gurge ❤

  • @Yod1728
    @Yod1728 Год назад

    Hailu, a grate man! You played well on my wedding in July at Eliana hotel❤

  • @faizafaiza6703
    @faizafaiza6703 Год назад +3

    የተንቢ ሀይልሻ ስወድህ

  • @user-rh7md1gx7l
    @user-rh7md1gx7l Год назад

    🌹🌹😭የምወድህ

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 Год назад

    አባዚዮ ዝዝዝዝዝ ሀይልሻ የተንቢ የጉራጌ እንቁ አርቲስት🙏🙏

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 Год назад +2

    አይ ትዝታ 👏👏👏

  • @abifuza893
    @abifuza893 10 месяцев назад

    ትክክልአደኛ ወደ ልጅ ሴትልጅ አፈላልጓይሔዳለእጂ ሴትልጅአታፈላልግም ሴቶች መብታችን እንጠብቅ ከነ ተወ አባተ ደረጀ የተከበረ ወደቀ እኛም በደብእንያዘው እናክብረው. እኛምእንከበራለን አወቀ ንሐነ. ሐሮደጀግናዳ ኢናግሪድ ገዋአህነሽ እሻማሁ.

  • @gelanemegerasa9105
    @gelanemegerasa9105 Год назад +2

    Wowww

  • @eyobyitagesu
    @eyobyitagesu Год назад

    andegna musica

  • @user-hy5po1ik5h
    @user-hy5po1ik5h 3 месяца назад

    ዋው

  • @indujed3236
    @indujed3236 Год назад

    Yetnbi 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Год назад +13

    አሪፍ ቀረፃ ጉራጌ የኢትዮጵያ ድምቀት
    ለዚህ ህዝብ ክልል አይደለም ኢትዮጵያ ብትሰጡን ወርቅ በወርቅ አድርጎ ይሰጣቹሀል አትሳሳቱ so #ጉራጌ ክልል ነው አለቀ ።

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 Год назад

      አረ ወልቂጤን አየነው እኮ የከብት በረት መስሎ ብሮ 😂😂😂

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube Год назад +1

      @@abdiman7785 እኮ በረቱማ ግድ እንደ አንተ አይነቱን ለማገድ ያስፈልጋል ብሮ 😜😜

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 Год назад

      @@EthioGurageTube ታዲያ እረኛ ክልል ልሁን ማለቱ ክላሽ አያደርግም🤔🤔

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube Год назад +1

      ግዴታ ነው እንደ አንተ አይነቱን ለማገድ ብሎም ለመማገድ ክልል መሆን ግዴታ ነው ብሮ አይዞኝ አታልቅስ😜😜

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 Год назад +2

    Best cardio exercise!!! Burn 1000 calories easily ❤

  • @geremew8763
    @geremew8763 Год назад

    God bless all

  • @KhadijaKhadija-io3ox
    @KhadijaKhadija-io3ox Год назад +2

    Wenedomocha mereti yehone Sera new ketilubet lewedefete kenat bizu etibekalen nurulen sorasawochi nachu!!

    • @thij9746
      @thij9746 Год назад

      ነጅዋ እክመል አሰታወስክኝ

  • @amanuelmamo3473
    @amanuelmamo3473 Год назад

    አንደኛ

  • @zebu4271
    @zebu4271 Год назад

    አቦ ጉራጌጌጌጌጌጌ ቤተና ይመችህ ሀይሉ

  • @selamawityedngllj1079
    @selamawityedngllj1079 Год назад

    አቤ ጉራጌ እኮ ፍቅር ነው ❤😍🥰

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 Год назад +1

    ሀይሉ የተንቢ ኑርልን ጠፍተህ ነበር

  • @merongeta2570
    @merongeta2570 Год назад +1

    Good job 👍

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Год назад +1

    ጉራጌ ፍቅር ብቻ 💚💛❤💐

  • @abdureibra6499
    @abdureibra6499 Год назад +1

    Wow wow 😮

  • @semirahmede1451
    @semirahmede1451 Год назад

    Gurage bae❤

  • @ftfethioe7491
    @ftfethioe7491 Год назад +1

    የኔ ውድድ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +1

    አባዚዮ 2003ን በትዝታ አድሳባን አይይይ

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    nice info!
    💪

  • @benana2574
    @benana2574 Год назад

    *ጉራጌ* 💛💚💛

  • @fetihaabdo794
    @fetihaabdo794 Год назад

    ዋዉ ተቀባይ ነስሩ ሙክታር ሁለታቹም በጣም ነዉ የምወዳቸው

  • @muniramuni115
    @muniramuni115 Год назад

    𝑀𝑦 𝐺𝑎𝑟𝑎𝑔𝑒 ✌️♥️♥️

  • @user-im6ed8ii8w
    @user-im6ed8ii8w Год назад +5

    ጉራጌ ክልል ነው ።

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Год назад

    ዋው 🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @kebebushbade9439
    @kebebushbade9439 Год назад

    ዝዝዝዝዝዝዝዝ የተንቢ የተንቢ ባሁም ቦጌ አሰናናሁም ይናሄ ሰብ እንማሁ

  • @mame4059
    @mame4059 Год назад

    ሀይሉሻዬ ትችላለህ አባቴ በርታ

  • @Nc.b1
    @Nc.b1 Год назад

    ❤❤

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 Год назад +1

    አሄርቡ ሀዬልዬ የሰዉ ማኛ ጉራጌ ክልል ነዉ

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 Год назад

    Wowሀይሉየጉራጌማርካም አቦጉራጌ

  • @mekdykzy2608
    @mekdykzy2608 Год назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zebimosa8115
    @zebimosa8115 Год назад +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @user-ss1oe4nj4q
    @user-ss1oe4nj4q Год назад +3

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍የኔ ጉራጌ

  • @eternity9540
    @eternity9540 Год назад +2

    Gurages’ are Hardworking people other should learn and appreciate instead of stealing. Every comedian in Ethiopia make fun of them but never took it personal and get offended.

  • @geremew8763
    @geremew8763 Год назад

    Aboooo gurage yazzzzz

  • @eyoba1257
    @eyoba1257 Год назад

    ሰበና ቦሄ አሠናንደም