Betoch | በቀረፃ መሀል….

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Betoch | በቀረፃ መሀል….
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 306

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 18 дней назад +38

    “ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።”
    - ዮሐንስ 1፥17 ስጦታችሁ አንደኛ ነው እንኳን ደስ አለህ ጋሸ❤❤🎉🎉🎉

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 18 дней назад +32

    ደስ የምትሉ ቤተሠቦች የቤቶች ክሩ በሙሉ ተባረኩ ዘርዬ እንኳን ደስ አለክ

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x 18 дней назад +12

    ጥልሽ እንኳን ደስ አለህ። እዚህ ላደረሰህ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ።

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 18 дней назад +11

    ደስ ይላል ጌታ ይባርካችሁ፣ዋናው የዘላለም ሕይወት ማግኘት ነው።

  • @FanaTeame
    @FanaTeame 18 дней назад +8

    ዘርሽዬ አባቴ የኛ አስተማሪ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ ጤና ከፀጋው ጋር ያድልህ ፈጣሪ የቤቶች ድራማ ሰሪዎች በሙሉ እድሜና ጤና ከፀጋው ጋር ይስጣቹ ፈጣሪ በጣም እንወዳችኋለን ከነ ልጆቼ አድናቂዎቻቹ ነን አንላችሁም አይገልፃችሁም ቃል የለንም ለኛ ከዛም በላይ ናቹ እንወዳችኋለን 1000 ኑሩልን

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 18 дней назад +20

    ዘሩ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ያድል አባታችን 🙏

  • @mahamedabdi8192
    @mahamedabdi8192 18 дней назад +36

    ዘሩ ቀለጠ እንኳን ለዚህ አበቃህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 18 дней назад +14

    ጥልሽ እኳን በህይወት እያለህ ስለራስህ ሰማህ ሰማህ ደስ ይላል መታደል ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tagesurp9947
    @tagesurp9947 18 дней назад +6

    እንኳን ደስ አልኪ የእግዚአብሔር ሰው ወንድማች ንና አባታችን

  • @habibjemal5638
    @habibjemal5638 18 дней назад +6

    ጥልሽ! መውጣትህን መውረድህንና መግባትህን ሁሉ አጅቦህ ከክፉ ሁሉ ከልሎህ ያከበርኸውና በብዙ ያከበረህ ሕያው እግዚአብሔር ስሙ በክርስቶስ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን! ከዚህም በላይ ማደግህ በየገር ሁሉ ይሁንልህ! በክርስቶስ ኢየሱስ ባለህ ፀጋ በርቲ! ከቤተሰብህና ከቤቶች ቤተሰብህ ሁሉ ጋር መከናወንን ይስጥህ! እኔም ከልቤ እወድሃለሁ!!!❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 18 дней назад +6

    አሜንንንን አሜንንንን በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባሬክ የእግዚአብሔር ሰው ዘሜንህ ዘለዓለም ይባርክ ተባሬክ አንተም congregation❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 18 дней назад +5

    መዋደድ መከባበር አንድነት በእናተ ላይ አየሁ ታምራላችሁ በፍቅር ኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @tigistmohammed8566
    @tigistmohammed8566 18 дней назад +5

    ዋው congregations🎁🎓 ጋሽ ጥሌ እንኳን ጌታ ረደህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ትጅዬንም እግዚአብሔር ይበርካት
    እንድሁም የቤቶች አባላቶች በሙሉ ተበርከችሁ ቅሩ ስተምሩ ጋሽ ዘሩን እንደዚህ ምትፈሩ ነው በድራማው ላይ አይን አውጣ ምትመስሉ😁😂 ስወደችሁ ከልቤ ነው ☝️❤
    እኔ ቤቶችን መያት👀 የጀመርኩት ከ2006 ዓ/ም ጀምሮ ነው በቀን መቶ 100 ጊዜ ብሰማ አልሰለችም በጣም ለአእምሮያችን የተመረጠ ድራማ ነው ቀጥሉበት በፍት የነበሩትም አሁን የለችሁትም ጎቦዞች ናቸው በርቱ
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እኛንም በሰላምና በጤና በበርካታ ወደ አገራችን ይመልሰን አሜን❤️
    ዘሩ ቀለጣ😂 በፍርዱ ህግ አዋቂው 😅😅😅😅ሁላቸውም ተባረኩ ❤

  • @Kaleabeworku
    @Kaleabeworku 18 дней назад +3

    በቁም እንደዚህ መከባበርና መመሰጋገን ደስ ይላል አንኳን ደስ አለህ ጥልሽ🎉

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 18 дней назад +18

    አባቴን የሚመስለኝ ነገርስ 🥰

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 18 дней назад +10

    የኢትዮጵያውያን ኩራቶች ናቹ እንኳን ደስ አላቹ ሁላቹም ፍትሕ ለሄቨን በሉ ቤተሰቦቼ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 8 дней назад +2

    ዘሩ ቀለጠ እንኳን ደስ አለህ በርታ ጥሩ ሰው ነህ የቤቶች አባላት ውብ ናችሁ ተባረኩ እማትሰለቹ ናችሁ❤❤❤

  • @user-yt8yf1xo8d
    @user-yt8yf1xo8d 18 дней назад +3

    እንኳን ደስ አለህ ዘርዬ ተባረክ እግዘብሄር እመቤቴ ማርያም ትልቅ ደረጃ ታድርስህ

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 18 дней назад +3

    እንኳን ደሰአለህ እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ የአበቃ 👏👏👏😘😘🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wd4sb6co6r
    @user-wd4sb6co6r 18 дней назад +9

    እግዚአብሔር እንኩዋን እረዳህ አርቲስት ጥላሁን አባታችን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 18 дней назад +3

    ቤቶች ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፣ በግሌ ብዙ ከእናንተ ተምርያለሁና እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ❤

  • @Osman-e4p
    @Osman-e4p 18 дней назад +2

    Ba ferdu 😂 amazing character ilike it ......betoch drama #one ol ztime

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 18 дней назад +1

    ጋሽ ጥሌ እንኩዋን ደስ አሎት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከእነ ቤተሰቦችህ ተባረኩ 🙏የቤቶች ክሩዎች በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h 18 дней назад +1

    ጋሸ፣ዘሩ፣የገባሀል፣ከሁሉም የቤቶች ቤተሰቦችህ ጋር፣እንኳን አደረሳችሁ ።።እንኳን ደሰ አላችሁ።በርቱ።።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 18 дней назад +1

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉ቤቶች ደስ ትላላችሑ Thanks Ethiopia.

  • @biyadglegnehaile
    @biyadglegnehaile 17 дней назад +1

    እኛም በጣም ደስስ ብሎናል ጋሼ ጥላሁን ጉግሳ (ጋሼ ዘሩ ሞላ)እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ደስስ ያለን። አዘጋጆቹንም በጣም እናመሰግናለን።እንወድሀለን በ..ጣም!!!

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 18 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤የሚወደድ ነው ጥሌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 18 дней назад +3

    የኛ ቁሩ አባት ጥሌ❤❤❤❤❤❤ኑርልን

  • @eveali6794
    @eveali6794 18 дней назад +2

    ቤቶች የፋቅረ ሰው ብቻ💐💐💐🌺🌺💝

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 18 дней назад +2

    የኔኤ አሥተማሪ እንካን ለዚህ ቀን አበቃህ አባታችን ክበርልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 11 дней назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ቤቶች! አርቲስት ጥላሁን የተሻለ ስኬት ይሁንልህ ተባረክ በብዙ!!

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z 17 дней назад +1

    ጥሌ እንኳን ጌታ ረዳክ ሁላቹሁም ተባረኩ ደስ ትላላቹ

  • @tadigutema9620
    @tadigutema9620 18 дней назад +1

    Igizabeher abizito yebarikach ❤️❤️❤️

  • @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
    @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 18 дней назад +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EzanaYoni
    @EzanaYoni 18 дней назад +3

    Aye betoch drama fetari ybarkachu betoch drama all ❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😢😅😊

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 18 дней назад +2

    ጋሽ ዘሩ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ። 🎉🎉🎉🎉🎉
    ቤቶች በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ። ❤❤❤❤
    ከፍ በሉ።

  • @ermiyasvlogs6046
    @ermiyasvlogs6046 18 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል

  • @zzx4738
    @zzx4738 18 дней назад +1

    ቤቶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ💚😘 ጥላሁን ጉግሳ👑 እንኩዋን ደስ አለዎት🥰🧡💟

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 18 дней назад +2

    እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 18 дней назад +2

    አቤት ስጦታው ደስ ስል በእውነት ❤❤❤❤❤

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 14 дней назад

      በጣም ፔንጤ መሆን እኮ መታደል

  • @abebabeba4557
    @abebabeba4557 17 дней назад +1

    ዘሩ ቀለጠ እንኳን ደስ አለህ እንወድሃለኒ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 18 дней назад +2

    እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ congratulations 🎉🎉

  • @ktube8920
    @ktube8920 18 дней назад +8

    እኔኮ ፊልም ሰሪ ሂወቱ ሁሉ እንደዛ ይመስለኝ ነበር 😂 ሻሼ ልብሷን ቀይራ የማያት አንመስስለኝም 😂

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 18 дней назад +2

    አሜንንን ተባረኩልኝ 😍😍😍😍❤❤❤ጥልሽ እንኳን ጌታ ረዳክ 😍😍😍😍😍

  • @samiyemane8136
    @samiyemane8136 18 дней назад +1

    Be praise to the Lord n congrats to you artist Zeru. Appreciate all betoch crews.

  • @MeskeremLegese-o1s
    @MeskeremLegese-o1s 18 дней назад +1

    እንኳን ደስ አለክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErmiyasEromo
    @ErmiyasEromo 18 дней назад +1

    እንኳን ደስ አለህ

  • @Zolatub
    @Zolatub 16 дней назад +2

    እንኳን ደስአለህ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q 18 дней назад +3

    🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለህ

  • @googleid1116
    @googleid1116 18 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤቶችዬፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 18 дней назад +3

    እንኳን ደስ አለህ ጥሌ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Igif8fUf7f8g
    @Igif8fUf7f8g 18 дней назад +1

    ዋዉ ደሥ ሢሉ ይመቻችሁ ሁላችሁንም እወዳችሇለሁ ❤❤❤

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f 18 дней назад +1

    እንኳን ደስ አለዎት አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafitereda9047
    @ashenafitereda9047 18 дней назад +1

    Good job...God bless u all!

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 9 дней назад

    እንኳን ደስ ያለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ጋሽ ጥላሁን💐💐💐💐💐💐

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 16 дней назад

    አሜን. አሜን አሜን እንኳን ደስ አለሕ

  • @eveali6794
    @eveali6794 18 дней назад +1

    ማሸአላህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @Tamu-xh8xb
    @Tamu-xh8xb 18 дней назад +1

    ዋው መጨረሻው ስያምር🎉😂❤❤

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 16 дней назад +2

    ዘሩ ቀለጠ እንዃን ደስ አለህ

  • @user-dl8em4jq6r
    @user-dl8em4jq6r 18 дней назад +2

    🎉🎉🎉እንኳን ለዚሕ አበቃሕ አባታችን ዘሩ ሞላ 💪👏👏👏

  • @Almer-m9m
    @Almer-m9m 18 дней назад +1

    እንኮን,,ደስ,አለህ,ዘሩ,,🎉🎉🎉🎉

  • @LidatuSisay
    @LidatuSisay 18 дней назад +1

    ጋሽዬ እንኳን ደስ አለህ

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 18 дней назад +1

    ደስ ትላላችሁ ❤🎉

  • @ktube8920
    @ktube8920 18 дней назад +3

    እንኳን ደስ አሎት ጋሽ ዘሩ

  • @merymery1619
    @merymery1619 18 дней назад +1

    እንኳን ደስ ያለህ❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 10 дней назад

    እኮን ደስ ያለህ ጋሽ ዘሩ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ማሻአላ አዪለያችሁ

  • @mimitube270
    @mimitube270 12 дней назад

    ጥልሽ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ያክብራቹ ቤቶች ❤️

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 18 дней назад +4

    እኔ እኮ ሻሼ እዳዚ አወቂ ነች አልልም ነባር በድራማውሞኝሞኝ ስያጫውታት 😮😢😢😢ዛሩ እኳን ዳስ አለ ዳስታክ ዳስተችን ነው ያኔ አባት 😊🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 18 дней назад +2

      እ ሁሉም እኮ ካራክተር እጂ ኖሮቸውን አይደለም እሚያሳዬን

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 18 дней назад

      እኔ የምታስቀኝ የምትቀየረው አቢ ናት እንዴት ከነ መልክዋ ቀራት

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 18 дней назад

      ከሜካፕ በፊትና በሁዋላ ስለሆነነዋ​@@nefisasemane

  • @konjitmekebo5477
    @konjitmekebo5477 15 дней назад +1

    ትባርኩ ቤቶች 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 16 дней назад +1

    አቤ ስታምር

  • @Richmahammod
    @Richmahammod 18 дней назад +1

    Stamru❤❤❤❤❤zeru congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesfitolbal9541
    @mesfitolbal9541 18 дней назад +2

    Congratulations!!!… Long Live to Tleayachen!!!…and all the Crew!!!

  • @weynishet7857
    @weynishet7857 18 дней назад +1

    Wow dase telachu🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-hq2zt7kt8m
    @user-hq2zt7kt8m 16 дней назад

    Er inem Ameeeeeen biyalehu congratulations

  • @zulove9935
    @zulove9935 18 дней назад +1

    እንኴን ደስ ያለክ

  • @asiabaj-wh2oc
    @asiabaj-wh2oc 18 дней назад +2

    Woooo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉tabarakiku❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 18 дней назад +1

    እንኳን ደስ አለህ ጥልሻ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @malaschiareg4286
    @malaschiareg4286 18 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💖💖💖🙏🙏

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 15 дней назад

    ዋዉዉ እውነት ነው ፀጋ ና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙌
    ዘሩ እንኳን ደስ አለህ❤🎊🎉
    እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ እንወዳለን❤🙏

  • @martagirma8795
    @martagirma8795 17 дней назад +1

    እንካን ደስአለ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habibjemal5638
    @habibjemal5638 18 дней назад +1

    እንኳን ደስ አለህ!❤❤❤

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 17 дней назад

    Behulu andebet egziyabeher simesegen mesemat dese sile ❤❤

  • @dilagegnmamoayano4129
    @dilagegnmamoayano4129 18 дней назад +1

    Congrats Tile

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 18 дней назад +1

    እንኳን ደስ አልክህ ደስ ብሎኛል 🎉❤

  • @AbelZeru-ju7xb
    @AbelZeru-ju7xb 15 дней назад

    enkan des alachu betoch wudd now maregachu ❤❤❤❤

  • @user-bl8ze2yb5i
    @user-bl8ze2yb5i 18 дней назад +1

    Congratulations 🎊

  • @blutube12
    @blutube12 18 дней назад +1

    congra❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 18 дней назад +1

    Congratulations 🎉zeru Mola hayela🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatihhOty
    @FatihhOty 17 дней назад +1

    እንኳንደስአለሕ

  • @girmadukale
    @girmadukale 18 дней назад +1

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ismaelabdi6002
    @ismaelabdi6002 18 дней назад +1

    CONGRATULATIONS TILAHUN GUGUSA .

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 17 дней назад +1

    አንኳን ደስ ያለህ

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 18 дней назад +2

    Zeru ❤❤❤❤enkan desssssssssssssssss aleh

  • @bibishaw-qn6uz
    @bibishaw-qn6uz 18 дней назад +1

    Wowo Congratulations 🎊

  • @user-wd5ij6ht9y
    @user-wd5ij6ht9y 18 дней назад +1

    እኳን ለዚህ ቀን አበቃህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MdMazan-ug7hp
    @MdMazan-ug7hp 18 дней назад

    ሰለም፣ጤነይስጥልኝ፣አዘሩ፣ዬትነት፣፣በእዝገቤር፣አዘሩን፣አምጡወት

  • @lamrot1623
    @lamrot1623 18 дней назад +2

    Beka beteseb nachu sewedachu yemer keljnete be etv neber meketatelachu ahun 2 lejoch weljalehu yemer congratulation ato zeru mola haile

  • @ahnadahmed6339
    @ahnadahmed6339 18 дней назад +1

    ዋውውውው ደስ ይላል መልካም ባለራእይ

  • @dassalejdassalej8948
    @dassalejdassalej8948 18 дней назад +1

    Inkoni dass aleki❤❤❤❤❤❤

  • @Nalurans_
    @Nalurans_ 18 дней назад +1

    😍 betoch