ታዋቂው የሙዚቃ ሀያሲ ሰርጸ ማዲንጎን ይተካል ያለለት ማስተዋል "ከተለያየን ምን አደርጋለሁ " ይላል....Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @missababa1635
    @missababa1635 2 года назад +346

    እንባ ከሞት ቢያስነሳ የመጀመሪያው ተነሺ አንተ ነበርክ ማዲዬ ፈጣሪ ነብስክን በገነት ያኑራት

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 года назад +4

      በጣም

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 года назад +1

      በጣም

    • @ማዲዬዬአፈወርቅሞትህንልሙ
      @ማዲዬዬአፈወርቅሞትህንልሙ 2 года назад

      እውነት ነው 😭

    • @z.d7914
      @z.d7914 2 года назад +9

      ነበር ወላሂ የኔ ብቻ ያስነሳው ነበር እናቴ የሞተች ግዜ ነው እደዚህ ያለቀስኩ በሂወቴ አላልቃሻ ነኝ ግን እደመዚህ ሆኘ አላቅም

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 2 года назад +3

      በጣም ወላሂ ያሬድን ወንድሙን ሳይ ጭራሽ የሚብሰኝ ነገርስ😭

  • @asasss657
    @asasss657 2 года назад +67

    ማዲጎ አንወድካለን 😭😭😭 ሰይፉ ክብርን ያላብስ ለምታደርጋቸዉ ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ መገድክን ከሁሉ ነገር ያፅዳልክ

  • @bettyshemelis3259
    @bettyshemelis3259 2 года назад +79

    እውነት በጣም ያማል እደሞት ክፉ የለም ከልብ አዝኛለሁ ፅናትን ይስጣቸው ለቤተሰቦቹ ለአድናቂዋቹ ሰይፉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @hiwot7668
    @hiwot7668 2 года назад +115

    ይህን ዘፍን እንኳን ሞቶ ድሮም በጭራሽ መስማት አልችልም! ማስቴ የኔ ድምፀ መረዋ እረዥም እድሜን ይስጥህ!

    • @elbettyawe1388
      @elbettyawe1388 2 года назад +2

      Lek neshe hiwote enem dero sesemaw yemirebeshegn zefen nber enqwan ahun😥

    • @mesiemanuel1698
      @mesiemanuel1698 2 года назад +1

      😢😢😢

    • @gechfasil7430
      @gechfasil7430 2 года назад

      እኔስ ብትይ

  • @diboyeeee151
    @diboyeeee151 2 года назад +148

    ነፍሳቸውን ከደጋጉቹ ጉን ያርግልን 😭😭😭

  • @tubecircus3830
    @tubecircus3830 2 года назад +93

    ማዴ ነብስ በሰላም ትረፍ
    ብግፍ ለሚሞቱ ወገኖች እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቅረብ ነው ተሰፋ አንቆርጥም 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q 2 года назад +257

    እኔስ አልቻልኩም አልቅሸ አልወጣልኝ አለ😭💔
    ማስተዋል ምርጥ ድምጻዊ ነክ ያጣናቸውን እንቁ ዘፍኞችን ታስታውሰናለህ

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 2 года назад +2

      ማዲዬ የልቤ ስብራቴ😭😭😭 ማዲዬን ማንም ሊተካው አይችልም በፍፁም😭😭😭😭😭😭😭😭ምን ልሁንልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 года назад +2

      የማዲንጎሞት እያደር እሣትሆኖብናል ለመላውኢትዮጸያህዝብ ኡፋአረምንተሻለኝ😭😭😭😭

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 года назад

      አይዞን ገዘቦቸ የሞተ በተመለሠና አደየ የሰውን ፍቅር አይቶ በመተ ሞትኮ አይቀርም መቸም💔

    • @samharamen6278
      @samharamen6278 2 года назад

      😥😭😭😭😭💔

    • @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
      @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ 2 года назад

      በጣም ያማልልልልልልል

  • @ፍርቱና-ዸ5ቈ
    @ፍርቱና-ዸ5ቈ 2 года назад +27

    ኡፍ ያማል በጣም እንኳን ለቤተሰቦቹ ለኛም ከባድ ነው የማዲኒ ሞት መስማት እግዚአብሔር ከደጋጎች ጎን ያድርግህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 года назад +71

    ነብሡን ይማር ወንድማችን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ

    • @henokayalew3630
      @henokayalew3630 2 года назад

      ሶል በጣም ነው ምወድክ
      ሀሳቦችህ ይገዙኛል ክበርልኝ

    • @ማሜንጋት
      @ማሜንጋት 2 года назад

      ጥሩ የሐሳብ ሰው ነው

  • @tamenemekonnen7075
    @tamenemekonnen7075 2 года назад +3

    ማስተዋል እያዩ ትልቅ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህና ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንግዲህ ማዲም ነብስህ በገነት ትረፍ ሁሌም በልባችን በክብር ትኖራለህ

  • @elsaelsa1825
    @elsaelsa1825 2 года назад +48

    ማዲየ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭ሐገራችን ሰላም ያድርግልን የወገኖቻችን ሞት በቃ ይበለን ፈጣሪ

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 2 года назад +93

    ኡፍ 😢😢😢😢😢ማዲ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ማስተዋል እናመሰግናለን ባንተ ዉስጥ ማዲን እንድናይ ስላደረከን🙏😢😢😢😢😢

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 2 года назад +11

    ትክክል ነው ይህ ልጅ በጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ይችላል ቃላት የለኝም ሌላም አለ ስው አጣሽወይ አገሬ የሚለውማ በቀን በቀን ነው የምስማው እግዚአብሔር ሁሌም ሲሰጥህ ሲያደርግልህ በምክንያት ነው So good luck brother

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 5 месяцев назад

      አዎ የንዋይ ደበበ ድረሰት መሆኑ እንዳለ ሆኖ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 года назад +1

    ማስተዋል በጣም ማደንቀውና የምወደው የማከብረውም ድምፃዊ ነው ማርያም ትጠብቅህ

  • @tonamultimedia
    @tonamultimedia 2 года назад +3

    ማስተዋል፣ አስተዋይ ነው! እደግ ማስቲ ይመችህ🙏🙏🙏 ሁለቱም ያለፉት በኢትዮጵያ የሙዚቃውን ዓለም የከፍታ ጥግ ያደረሱ ነበሩ። በሕይወት በነበሩበት ጊዜ ድንቅ ነገር ሰርተዋልደ ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ።

  • @meri5519
    @meri5519 2 года назад +59

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ ማዲ ነፍስክን ባፀደ ገነት ያኑርልን መቼም የማትረሳ ለዘላለም በልባችን ትኖራለክ

  • @fanayefanaye9735
    @fanayefanaye9735 2 года назад +4

    ሰይፉዬ የደጎች ደግ ፈጣሪ ከክፉ እስከነቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ሁኖ ይጠብቅልን።ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት እግዚአብሔር ያኑርልን።አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 2 года назад +46

    አለባ ለቤቱ እሳት አይነድም የሚባለው ለካ እውነት የማድዬን ነፍስ ይማር

  • @redite2415
    @redite2415 2 года назад +24

    በጣም ልብ የሰበረ ሃዘን ነው ማዲ ነፍስህን በገነት ያኑርልን በዚህ አጋጣሚ ግን ሁላችንም ሰዎች ምን ሰርተናል ክፉ ስራ ወይንስ ደግ ስራ ከማዲ ሂወት መማር ያለብን ነገሮች አሉ ማዲን ያከበረው እግዚአብሔር ነው ደግሞ እግዚአብሔር ያከበረውን ሰዎች ያከብሩታል ከልብ የማይወጣ ሰው ነው ሁላችንም ሰው እንሁን መገፋፋቱ መገዳደል በቃን አንድነት ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ 💚💛❤️

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 года назад +1

      🙏🙏🙏🙏 አሜን አድ ያድርገን🙏🙏🙏

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 года назад +1

    የማዲንጐ እንጉርጉሮ; ከድምፅ አወራረድ, ተፈጥሮአዊ ቅላፄ ውህደት, የግጥም ቃላት አጠቃቀም, የስንኝ ቋጠሮ አረጋገጥና ልቀት በራሡ ልዩ የጥበብ ስጦታው ስለሆነ; በተለይ ትዝታወቹን አስመስሎ ለመጫወት ትንሽ አስቸጋሪ ይሆናል።
    The band was excellent, next to Roha!
    I like and respect the pianist as a beloved and talented young pianist w/ a good heart and professional out look to all musicians he happens to play for/with. I have a great respect and admiration for this well talented Young & Restless pianist! Bravo My Brother!
    Yes, it is very sad! We, as Ethiopians, lost these and more beloved and well respected musicians at a young age. RIP

  • @ኤልሳሚኪያስ
    @ኤልሳሚኪያስ 2 года назад +9

    ማዲን ምሰማ መሰለኝ ውስጤ ይበልጡን ተረበሸ ማድዬ እንወድሀለን ነብስ ይማር

  • @getasewalemnew9753
    @getasewalemnew9753 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ለቤተሠቦቹ እና ለእኛ ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጠን ,,እንዲሁም ያለ በደላቸው እና ክፍታቸው በእየቤታቸው ለሚያለቅሱት ፈጣሪ በቃ ይበለን,,,ማዲ ነብስህን በገነት ያኑርልን ።

  • @hiwatalmemari6154
    @hiwatalmemari6154 2 года назад +20

    ነፍስ ይማር ማዲየ ወድማችን
    😭😭😭😭😭 💔💔💔
    ሁሌም በልባችን ነህ
    😭😭😭 ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ 💚 💛 ❤

  • @tigistbekele2409
    @tigistbekele2409 2 года назад

    ኡፍ አረ እኔስ አልቻልኩም ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን ብርዬ አንተ የውነት ወንድም ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ሰይፍሻ ተባረክ

  • @peaceforall8032
    @peaceforall8032 2 года назад +26

    Yes, this guy is amazing but Madi voice is magical😭

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 2 года назад +2

    ማዲንጎ ይህን ዘፈን የሌላ ሰው እስኪመስል ተራራ ሲሆንብት እየተሳቀቀኩ አንድ ዝግጅት ላይ አስተውዬ ነበር
    እውነትም ይህ ልጅ ደግሞ የራሱ እስኪመስል አሳምሮ ተጫውቶታል ተባረክ ተተኪውንት አጊንተናል የማዲ

  • @efrataaman7588
    @efrataaman7588 2 года назад +37

    ከልብ የማይወጣ መሪር ሀዘን የኔ ማንዴ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም በልባችን ውስጥ አለህ እወድሃለው😭😭😭💔

    • @babyseidseid1518
      @babyseidseid1518 2 года назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ameeennnn

  • @betelhemtesfaye8430
    @betelhemtesfaye8430 2 года назад

    በእውነት ድንቅ ነህ ፈጣሪ የማዲንጎን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 года назад +24

    ባድ ቀን ህመሙን ባድ ቀን ሞቱን ማዲ እደት እንመን ነብስ ይማር እድንያ ይች ናት ወላህ ከባድ ነው

  • @emmasipu6003
    @emmasipu6003 2 года назад +1

    የኔ ጌታ ማዲ የኔ ልብ እንዲህ የተሰበረ የቤተሰቦችህ እንዴት ይሆን ብዬ እያሰብኩ ስለኔ ሳይሆን ስለነሱ ታመምኩ ያንተን ሞት እምኜ መቀበል አቃተኝ የውነት ሞትህን ማመን አልቻልኩም ከበደኝ በሃዘን በእንባ ልንመልስህ አይቻለንም እየመረረኝም ቢሆን መቀበል ግድ ሊሆን ነው ሞት ክፉ ነው አንተን አሳጣን እንግዲህ ከ እግዚአብሔር ጋ እንጋፋም በስራዎችህ ከመፅናናት ውጭ አማራጭ የለም ሁላችንንም እግዚያብሄር ያፅናን በሚገርሙ ስራዎችህ ትውልድ አይረሳህም ወንድም አለም ነፍስህ ከቀኙ ትርፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
    @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 года назад +36

    ማዲየ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እኖድሀለን ወንድሜ 😭😭😭😭😭አንጀታችን ተቃጠለ አይሞት

  • @lidacall9041
    @lidacall9041 2 года назад +2

    ማዲ የዋህ መልካም ደግ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም እንወድሀለን ማስተዋል በርታልን

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 2 года назад +63

    ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን 😭😭😭😭 ለቤተሰቦቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹም መፅናናትን ለኢትዮዽያችን ሰላም ይስጥልን

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 года назад

      ይቅርታ ግን ዘፋኝ መንግሰተ ሰማይ አይወርሰም ትሉ የለ????? መልሰ እፈልጋለዉ ለዚ ጥያቄ ከሰድብ ዉጭ😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ... ነፍሳችው በ ስላም ... ትረፍ ... ስንት ቤተስቤን
    አጥቻለው ያውም በስደት... ለምን
    ተለየብኝ ይሆን.. የ ወጣት የደጉ
    ማዲንጎ አፈወርቅ... ነፍስህ ትረፍ
    አንተም እረፍ... ወንድሜ... ግን
    በ እግዚአብሔር በሽታ ይሆን
    እውነቱን... አንተ እና መድሀንያለም
    አባቴ ብቻ እና ብቻ ነው እምታውቁት... እረፍ.. ምን ቀረብህ
    ከዚህ... ካለቀ ዘመን .. እረፍ ...😭😭😭😭😭👈💔💔💔💔👈

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ

    ማዲዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ማረፍክን አምኖ ልቤ መቀበልም ቢያቅተው💔😭 ግን ግድ ሆነብኝ ነብስህን በገነት ያኑራት እወድኃለሁ ውድ ቤተሰቦቹ ፈጣሪ ያፅናችሁ ሌላ ምን እላለሁ😭😭😭😭

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 2 года назад +4

    ነብሳቸሁን ይማር ለሀገራቸው ብዙ የሰሩ ለወደፊት ብዙ ህልም ሰንቀው በአጭሩ ሲቀሩ በጣም ያማል ለምድነው መልካም ሰው የማይሰነብተው ግን እፉ የማዲ ድገተኛ ህልፈት ለእኔ የእግርሳት ሆኖብኛል ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 года назад

      መልካምሠው በላይቤትነው የሚኑሩ ኡፋፋ ተቃጠልነእኮ አይማድየ እግዚአብሔር ነብሥህንይማር😭😭😭

  • @ነኝየናቴናፋቂ-ሰ3ቨ
    @ነኝየናቴናፋቂ-ሰ3ቨ 2 года назад +1

    ማነው እዴኔ የማድን ስራዎች በሰማሁ ቁጥር የሚነባው እፍፍፍፍ በምንን ቃል ልፅናና ልቤ ተሰበረ😭😭😭😭😭💔💖💔💔💔💔

  • @feresegnaw7253
    @feresegnaw7253 2 года назад +6

    እውነት ነው ማስተዋል ትችላለህ ዋው!!! ለወንድሞቻችን ነብስ ይማር

  • @mlibra1473
    @mlibra1473 2 года назад

    ዋው እውነትም የማዲንጎን ፈለግ ይመችህ ማስቴ፤
    የማዲ ሚስት ግን ይህን ስትሰማው ምንድነው የሚሰማት።
    ያማል እጅግ ያማል ብቻ ነብስህን ይማር ማዲ።😭😭😭

  • @binyambekele7924
    @binyambekele7924 2 года назад +4

    ማዲንጎ ሁሌም (እወድካለው) ማዲዬ
    ነብሰክ በአፀደ ገነት ትረፍ 🙏 ❤❤❤

  • @Efrata210
    @Efrata210 2 года назад +3

    ሰይፋየ የኔ ደግ ቀልድ ከቁምነገር ጋር ኑርልኝ እወድሀሎህ❤ ማዲየ መቸም እንረሳህም ነብስህ በገነት እንዲሆን ፈጣሪየን እለምናሎህ ❤😭

  • @kalkidantilahun3209
    @kalkidantilahun3209 2 года назад +17

    Even though he can't replace his own quality voice,mastewal has all what it takes,by that I meant perfect vocal range👌, always your #1 supporter ❤️

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 года назад +22

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በ አፀደ ገነት ያኑርል 😭😭😭😭😭

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 2 года назад +4

    የማዲነጎ ነገር ልክ የራሴ ወንድም የሞተብኝን ያህል አሞኛል በእውነት😭
    መላው ኢትዮጵያዊያን ታመናል ቤተሰቦችንን ብቻ አይደለም ሃዘኑ በየቤታችን ነው ማዲ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍ😭

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 2 года назад

    እውነት ነው ማስታወል እጅግ የሚደነቅ ድምፅ አለው! ግን ደግሞ እንደ እኔ በጭራሽ ከማዲንጎ ጋር አይወዳደርም፣ የማዲንጎ አፈወርቅን የድምፅ ቅላፄና ውበት ማን ይተካል? ሞቱ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ልብ በሐዘን ሰብሮታል! ብዙ የሚሰራው ደግና ሐገር ወዳድ ምርጥ ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ በ44 አመቱ መቀጨቱ ያስለቅሳል፣ እጅግ ያንገበግባል ! ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያሳርፍልን!!

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 года назад +8

    ነፍስ ይማር ማዲዬ 😢😢😢😢😢😢መቸም አንርሳህም 💔💔💔💔💔

  • @abeladere1563
    @abeladere1563 2 года назад

    ከማይረሱ ድንቅ የተፈጥሮ ዘፋኞች አንዱ ማዲ ነበር ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭 ማስተዋል በጣም ጀግና ድምፃዊ ነህ ቶሎ ልቀቀዉ አልበምህን

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 года назад +7

    ሀዘናችን ጥልቅ ነዉ😭😭 ለቤተስብች ለምለዉ የኢትዮጵያ ህዝብ መፀናናቱን ይሰጣን🙏🙏

  • @አፀደማሪያም-ገ9ዐ
    @አፀደማሪያም-ገ9ዐ 2 года назад +1

    ወይይይ እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ያሣዝናል ማድየ

  • @akigeb8281
    @akigeb8281 2 года назад +4

    Mandiye rest in peace,,😭 kulu gize ab lbna aleka ,,,, from Eritrean

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube 2 года назад

    ነፍስ ይማር ወንድማችን ማዲንጎ፣ አምላክ ለቤተሰቡ አፅናኝ መላእክት ይላክላቸው፣ ማስተዋል በጣም ጀግና ነህ በርታ ስራዎች በጣም ጥሩ ናቸው ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን🙏🙏

  • @hintsaentertainment991
    @hintsaentertainment991 2 года назад +3

    ተወዳጅ እና ጀግና ኣርቲስት ማዲንጎ ኣፈወርቂ ነብስህን በገነት ትኑር እወድሃለው።

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 2 года назад +1

    ማስቴ እጅግ ግሩም አድርጎ ነው የተጫወተው። ደጋግሜ ሳዳምጠው የማዲንጎን ዘፈን በኤፍሬም ቃና ግን ደግሞ ድምፁን ከፍ አድርጎ የዘፈነው መሰለኝ። ይህን መረዋ ድምፅ ይዘህ ማስቴ ካንተ በጣም ብዙ ሥራዎች እንጠብቃለን።
    ማዲ ነፍስህ ትረፍ።

  • @samaralq8357
    @samaralq8357 2 года назад +6

    ማዲ ትዝታ ብቻ ሆኖ ቀረ ማለት ነው ወይኔ ሁፍፍፍፍ በጣም ያማል የማዲን ድምፅ የሚተካው የለም ብቻ ነብሱን ይማረው በጣም ነው ያዘንኩት

  • @lasiti1143
    @lasiti1143 2 года назад

    ማዲ ሁሌም የሚያስደምመው ድምፅህን አለመስማት በጅጉ ያማል ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሞት እራሱ ይሙት አንተን የነጠቀን

  • @Jeru-e8t
    @Jeru-e8t 2 года назад +13

    ያአስገመምጋሚ ድምፅ በዚህ ልተካ አይችልም፣ ማድንጎ ምን ይሁን የበላህ😭😭😭

    • @azizaahmed6755
      @azizaahmed6755 2 года назад

      💔💔💔😢😢

    • @mekdesderbe8398
      @mekdesderbe8398 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ferahaile239
      @ferahaile239 2 года назад

      Yegid eko copy mehon yelebetim ye mastewal voice betam yemiababil nw ye madingo dmo power full nw......metekat malet eko mehon adlem hulum sew yerasu yehone finger print endalew hulu yerasu tone alew.....so please misera sew atawedadru he is great vocalist 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 2 года назад

    ሰይፉ ምታደርገው ነገር ጥሩ ነው የማዲንጎ ሞት በጣም አንገብግቦናል ምንም ማድርግ አንችልም ነብሱን ይማርው ግን የምርመራ ውጤቱን ብታሳውቁን ጥሩ ነው

  • @natiami9249
    @natiami9249 2 года назад +7

    በለቅሶዬ ብትመለስ የኔ ብቻ ይመልስህ ነበር😭😭😭😭😭

    • @rahmet123
      @rahmet123 2 года назад

      እኔስ እስካሁን አልቻልኩኝ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ

    😭😭😭😭እውነት በጣም ያማል😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥልን ለቤተሰቡ🙏🙏🙏 ማዲ ❤ነፍስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍ ግን ሰይፍሻ እናተ የሚዲያ ሰዎች አንድ ነገር መስራት አልባችሁ እዲ ለሀገር የለፉ የኢትዮጵያ ልጆችን ሲሞቱ ብቻ ሳይሆን በሂወት እያሉ ከአድናቂአቸው ጋር ተገናኝተው መመስገን መሸለም እዴት እደሚወደዱ ማወቅ አለባቸው ሁሌ ዝና ከሞት ጀርባ መሆን ይብቃ!!!!😭😭😭😭😭😭😭

  • @rishu_tube6433
    @rishu_tube6433 2 года назад +5

    ቢያሳዝንም ሰው እንደሚወደው ሁሉ እግዚኣብሔር ደሞ ስለሚሚወደው መረጠው ነብሱን በገነት ያኑረው❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад

    እጂግ በጣም ጥሩ ድምፅ አለህ በርታ 👏👏👏👏👏

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 2 года назад +15

    ማልቀስ አላቆምኩም በተለይ ዘፈኖችህን ስሰማ ለካ ሰው ሲሞት ከባድ ነው ይበልጥ ይናፍቃል ማዲዬ 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እወድሃለሁ

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 2 года назад +1

    እሄንን ሙዚቃ ሥሠማ በጣም ውሥጤ ይረበሻል

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 года назад +4

    We already miss ማዲ የእውነት😥 የእኛ ሩህሩህ አንረሳህም ማዲዬ ነፍስህ በሰላም ትርፍልን😥😥ማዲ የማይረሳው ተስረቅራቂ ድምፁ ብቻ ሳይሆን ሩህሩህነቱም ጭምር ነው። ማዲንማ ማን ይተካዋል😢
    #ማስዬ ግን አንተንም እናመስግናለን ደማችን ውብ ድምፅ እኮ ነው ያለህ😍

  • @dhdbdb8558
    @dhdbdb8558 2 года назад

    ማዲን ሊተካ የሚችል ትውልድ አልተፈጠረም ወደፊትም አይፈጠረም ማዲ የኢትዮ ብቸኛው ልጅ የኔ ሰው አክባሪ አስተዋይ የተቸገረን የሚረዳ ቅን ልብ ያለው ማድዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @hanagirma3189
    @hanagirma3189 2 года назад +9

    ማዲዬ የልብ ስብራት አንረሳም የኔ ጌታ ነፍስ ይማር 🖤🖤🖤🖤💔💔💔🥺🥺😢😭😭

  • @brookaklilu1583
    @brookaklilu1583 2 года назад

    እግዚአብሔር ነፋሳችሁን በአፀደ ገነት ትረፋልን
    ከተለያየን በቃ ይሔን ዘፈን ስሰማው የሚሰማኝ ስሜት እጅግ ከባድ ነበር
    ታክሲውስጥ መስማት አቅቶኝ ያለቦታዬ ወርጄ አልቅሼ ሲበቃልኝ የተሳፈርኩበትን ጊዜ አረሳውም
    ማዲ እግዚአብሔር ነፋስህን በአፀደ ገነት ያሳርፋልኝ

  • @asmeratube5214
    @asmeratube5214 2 года назад +5

    Madiye betam ymeral😭😭😭 rest in peace we love u 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound 2 года назад +2

    ብርቅዬውን ማዲን ብናጣም እንደ ማስቲ ያሉ ደግሞ የተካሉ ብለን እናምናለን፡፡ ነብስ ይማርልን ማዲ😭😭😭😭😭😭😭☹

  • @yetiwube2558
    @yetiwube2558 2 года назад +22

    ማዲ እግዚአብሔር በእቅፉ ያርጋቹ 😭😭😭

  • @adissbaba3894
    @adissbaba3894 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭አይ እችአለም ስንቱን መልካም በላች ማዲየ ነብስህ በሰላም ትረፍ🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @habtumersha5452
    @habtumersha5452 2 года назад +3

    ለሀገርህ ስትኖር እንዲህ ነው የምትወደደው ❤️❤️❤️ ማዲየ 😭

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 года назад +1

    በየ ቦታው በግፍ ለሚሞቱን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን ማዲ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦችህ እና ለአድናቂዎችህ መፅናናትን ይስጥልን

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 2 года назад +6

    ማዲ አንረሳህም ጥሩ ሰው አይበረክትም ማዲንጎ ታምራት የማይረሳ ሃዘን በውስጣችን አይ ሞት ነፍስ ይማር💔😢😢😢😢😢

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +1

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሀገራችን ላይ ሞት በጣም በዛ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቼንም ነፍስ ይማር ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ ልባችን ተሰብሯል ፈጣሪ ልባችንን ጠግንልን

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 2 года назад +6

    ፈጣሪ ይማርህ ማዲየ የልብ ህመም ሆክብን ተብከነከንልህ እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭💔💔

  • @meselechkore7637
    @meselechkore7637 2 года назад

    ምርጥ ወንድማችንን ነው ያጣነው ነብሱን በገነት ያኑርልን

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 2 года назад +3

    this is hurt 😞 very much you always Remembered young men rest in paradise ..my prayers goes to all family members 🙏 🙏 😞 😢 😭

  • @mengehamrawi8273
    @mengehamrawi8273 2 года назад

    ማዲ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍህ።
    በማዲ ሞት ያላለቀሰ ያላዘነ የለም ሁሌም የምናስታውሰው አርቲስት ነው።ከእኔ ጀምሮ አልበሙ ሲለቀቅ ካሴቶችን ወይም application online ላይ የሚሸጡትን ነው የምገዛ። ሁላችንንም ይህንን ብናደርግ መልካም ነው ሰይፉ አሪፍ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው። ብቻ እኔ የማዲን ሙዚቃ መስማትም አለመስማትም ተስኖኛል ሀዘንም ሙዚቃው ደስታን ይሰጣል😥😥😥 እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ።

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 2 года назад +4

    ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭 በደጋጎች እቅፍ ያኑርክ መድኃኔዓለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ማዲዬ እንዎድሃለን ነፍስህ በሰላም ትርፍ በጣም ደግና ቅን ነበርክ መልካም ሰው ብዙ አይቆይም 💔💔😭😭😭

  • @streetfightingfunny7953
    @streetfightingfunny7953 2 года назад +3

    ማዲየ ምትክም የለህ .. በቃ አበቃ ... ነብስህን ፈጣሪ ይማር

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 2 года назад

    ሴፍሻዬዬዬያ በጣም ጥሩሰው እደሆንክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለቤተሰቦቹ ለመላው አድናቂው ፅናቱን ይስጥ ፈጣሪ።

  • @kaleabs2844
    @kaleabs2844 2 года назад +7

    ፈጣሪ ነብስህን በ አፀደ ገነት ያኑረው ከደጋጎቹ ጎን😭😭

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 2 года назад +1

    ኤልያስ ማዲ ታሜ በለጋነታቸው የተቀጠፉ የሙዚቃ ፈርጦች እግዚአብሔር ነብሳችሁን በገነት ያሳርፍልን👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 2 года назад +3

    እኔስ በስዉ ሀገር ትገበገብህለት የማቀዉ በሚድያ ነዉ ማዲዬ የኔዉድ የአላህ😢😢💔

  • @dagitube-6921
    @dagitube-6921 2 года назад +2

    ማስተዋል ግሩም parformace 👏👏👏👏ማዲ ፈጣሪ ነብስህን በፀዴ ገነት ያኑራት💔💔💔💔💔💔

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ መቻል እንኳን አቃተኝ መሞትህንስ እንግዲህ ሳንወድ በግድ አምነናል ማዲየ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት በነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ

  • @simegngirma3128
    @simegngirma3128 2 года назад +1

    ማስታዋል እውነት ነው ማዲን ይተካል በጣም አቅም አለው ። ማዲ ነብስክ ፈጣሪ ይማራት።

  • @yayeshminal6219
    @yayeshminal6219 2 года назад +5

    የወንድሞቻችን ነፍስ በሰላም ይረፋ በቼም ከልባችን አትወጣም ማዲ

  • @betyyaddesa9771
    @betyyaddesa9771 2 года назад +1

    ማዲዬ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ይማረው መቼም አንረሳክም እንወድሀለን

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 2 года назад +6

    ማድየ ሁሌም በልባችን ትኖራለከ💔💔

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 2 года назад +1

    ነብስ ይማር ማዲ ለቤተሰቦችክና ለአድናቂዎዥህ መፅናናትን ያድል

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 года назад +3

    ማዲን እንደሚተካ ተስፋ አለኝ ማዲየ መቼም አትረሳም ልባችን ውስጥ ነክ ነፍስ ይማር😭😭😭😭

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 года назад

    አይ ማድየ ነፍስ ይማር ወንድማችን ማስተዋል ተባረክ ወንድማችን

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 2 года назад +7

    ማድዬ ወድሜ ነፍስህ በገነት ትረፍልን እንወድሀለን

  • @alemzetube3978
    @alemzetube3978 2 года назад +1

    ማርያምን ታምሜአለው
    ምን ላርግህ ማድየ እኔን አፈር ልሁንልህ😭😭😭😭

  • @emutamer4583
    @emutamer4583 2 года назад +5

    ማዲ እንወድሀለን ነብስህን በገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 2 года назад +2

    እስከሁን አላመንኩም ማዲ እፍፍፍፍ ዘፈኖቸህ ከሞትክ ጀምሮ አንጎራጉራቸው ጀመርኩ ምን አደርጋለሁ ከተለያየን ከባድ ስብራት ነብስ ይማር 😢😢

  • @ዋዊዋዊ
    @ዋዊዋዊ 2 года назад +6

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ በድንገት የሚወዱትን ሰው በሞት ማጣት ህመሙን የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው💔😭😭ነፍሱን ከደጋጎች ጎን ያድርገው😭