ከስምሪት ቀጠና የወጣው ግዙፍ ኃይል!ቋራ.! ሸዋሮቢት.! ጮቄ.! እብናት.! ደብረ ዘይት!አሁናዊ ዝርዝር የግንባር መረጃዎችና ዘገባዎች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 86

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 19 часов назад +13

    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ !

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 19 часов назад +3

    ድል ለነጻነት ታጋይ ፋኖ ና ለተገፋዉ አማራ ሞት ለግፈኞች ብልጽግና

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo6682 20 часов назад +6

    ግሩም interview ነበር ያደረከው፣ ብዙ ጤናማ መረጃ ነበር ያገኘነው፣ በርታ ወገን።።

  • @ZelalemSori-t3r
    @ZelalemSori-t3r 18 часов назад +5

    ድልለተጨቆነው አማራ ህዝብ

  • @HabtamuTsegaye-p5r
    @HabtamuTsegaye-p5r 18 часов назад +4

    ወንድም በለጠ በርታ ከአርበኛ ጌታ አስራደ ጋር ያደረከውን ማጣራት ስላደረከው ውይይት እጂግ ጥሩ ነበረ በርታ ለእኛ ሁሉም ፋኖዎች ለእኛ እኩል ናቼው አንዳንድ የጠበበ ሃሳብ ያላቼው ከገዳዩ ያልተናነሰ ዘመቻ የሚያደርጉ ሰዉን የውን ጥርጣሬውስጥ የሚከቱ ከንቱ ሆድ አደሩችን ሃይ በሉልን ከፈጣሪ በታች መዳኛችን ፋኖ ነው ድል ለሰፊው ህዝብ ሞት ለገዳዩ አማራ ያሼንፋል ድል ለጄግኖቻቺን ❤❤❤❤❤❤

  • @SaelaKafalag
    @SaelaKafalag 14 часов назад +2

    በርታ በሌ የሕዝብድምፆ

  • @enanu7590
    @enanu7590 19 часов назад +2

    ሰላም በሌ በርታ ወንድማችን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @danianagaw1388
    @danianagaw1388 20 часов назад +6

    በርታ ወንድማችን አዉነትን በማሠራጨት ሚስተካከልህ የለም

  • @mengistmiheret8118
    @mengistmiheret8118 17 часов назад +1

    ለትክክለኛ መረጃዎችህ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 20 часов назад +4

    በሌ በርታልን

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 15 часов назад

    በሌ ቆፍጣናው በርታልኝ የኔወድምደ

  • @Seyoumat2017
    @Seyoumat2017 17 часов назад +1

    ይቸምህ !!!!

  • @LalemKnde
    @LalemKnde 9 часов назад

    በዳበረ አይምሮ በርታ

  • @LalemKnde
    @LalemKnde 9 часов назад

    ፍርድ ከሰማይ

  • @አህመድየሀራው
    @አህመድየሀራው 18 часов назад +1

    በርታ

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 13 часов назад

    This channel should grow fast for the next generation.

  • @user-eh9n
    @user-eh9n 16 часов назад

    በርታልን

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 17 часов назад

    ኣወ ይህ ሚዲያ ማደግ ኣለበት❤ ።

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo6682 19 часов назад +4

    የዋልጌውን ዘመድኩን እንቶፎንቶ ከመስማት፣ እንዲህ አይነት ግልፅና የጠራ አስተያየት ከዓዋቂ የፍኖ ተወካይ መስማት ሩቅ ያስኬዳል።

  • @wondiemulat2717
    @wondiemulat2717 17 часов назад

    በርታ በሌ!

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው 17 часов назад +1

    መቶሽ እናሳልፈው ወንድማችንን

  • @AsamenwAsamenw
    @AsamenwAsamenw 18 часов назад

    ወንድሜ በርታ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድምፅ ስለምታረገው እናመሠግን አለን በርታ

  • @TadeleBekele-v4h
    @TadeleBekele-v4h 19 часов назад

    በለጠ ነፍስን መሆንህ ይገርማል

  • @kindalemtesfa961
    @kindalemtesfa961 18 часов назад +5

    በለጠ ሞላ የምናከብርህ ጥሩ አማራ ወንድማችን ነህ ።ነገር ግን ከፋፍዴን ሰዎች ጋር የምታደርገውን ግንኙነት ጥንቃቄ ብታደርግ ጥሩ ነው።

    • @Yibeltaltadie
      @Yibeltaltadie 17 часов назад

      ከዘመነ ጋርስ

    • @mehari7704
      @mehari7704 4 часа назад

      በለጠ ካሳ ነው፤ በለጠ ሞላ ባንዳው ነው!

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 19 часов назад +1

    Welcome

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 19 часов назад +3

    እባክህን ላክ አድርጉ ማለቱ አታቋርጥ ምክንያቱም አንዳንዴ መረጃውን ስንሰማ ላክ ሼር ማድረጉን እንረሳለን ስለዚህ ለማስታወስ ያህል ብትናገር መልካም ነው

  • @AmharaSekota
    @AmharaSekota 9 часов назад +1

    ጌታ አስራዶ ውሸቱ ካቅሙ በላይ ነው

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 19 часов назад +2

    ጌታ አስራደ ካደረገው ኢንተርቪው እስክንድር ነጋ ምንም አይነት የታጠቀ ወታደራዊ ሀይል እንደሌለው ተረድተናል። በድርድር ስም እንደ ጃል ሰኚ እጁን ሊሰጥ የሚችልበትን ሁኔታ እያመቻቸ መሆኑ ግልፅ ሆኗል።

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 20 часов назад +2

    Berta bro Eakinder lay yalewu chachata gn lik ayidelem ejig sibeza yemerih sew

    • @getnetweldeyohannes
      @getnetweldeyohannes 19 часов назад

      😂እስክንድር እኮ የተተፋ ግለሰብ ነው ማንን ይዞ ነው ድርድር የጀመረው

    • @teshomesileshi
      @teshomesileshi 19 часов назад

      U are right ...Eskinder Nega ..የማይነካና የምንሳሳለት ታጋያችን ነው።።።።

  • @EzraAba-n3u
    @EzraAba-n3u 14 часов назад

    እኔ እሚገርመኚ ሲታሰር ሲፈታ የነበረ እሰክድርን መተቸት ያሳዝናል አስኳድ ምን እያሉ ታርጋ ከመለጠፍ አደአተና እደመሳይ በሁለቱም ሁኖ አንድ እንዲሆኑ ሀሳብ መሰጠት ነው አሚሻለው

  • @TiruTade-m9d
    @TiruTade-m9d 17 часов назад

    በሌ ኢሜይል ላክልኝ

  • @מנאלה
    @מנאלה 19 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 18 часов назад

    በትግራይ ጉዳይ ግን ዐቢይ አህመድን ሣላደንቅ አላልፍም!!!!!

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera 19 часов назад

    የሚገርም ነገር ነው። እስክንድር ወታደር ኖረው አልኖረው እንደ አንድ አማራ ግለ ሰብ ፋኖ ሆኖ መታገል አይችልም እንዴ?

  • @EyobEjigu-q4u
    @EyobEjigu-q4u 16 часов назад +1

    በለጠ ካሳ በጌታ የእስኪንድርን ና የመከታውን ፎቶ አታሳየን ከብልፅግና ጋር የሚሰሩ ባንዳ ናቸው ካላረፍክ ግን ,ሪሙቭ ትደረጋለህ

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 17 часов назад +1

    3ወር 3ወር እያለ ለስልጣኑ ብሎ በለብለብ ስልጠና የደሀን ልጅ አስጨረሰ የ666ቱ መንግስት! የአማራን ህዝብም እየጨፈጨፈ እና መሰረተ ልማት እያወደመ ነው!!!

  • @ermiyasdinberu5013
    @ermiyasdinberu5013 19 часов назад +4

    ትግራይ ለምን? 50 ቦታ አይከፈልም ሀገሪቷንም የከፋፈሉዋት እነሱ ናቸው!

  • @honegenetu4656
    @honegenetu4656 16 часов назад

    ሀሰን ከርሞ ተመታ የሚባለው እውነት

  • @ethiochu
    @ethiochu 20 часов назад +1

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 6 часов назад

    ፉኖ ቀዳዳውን ማጥበብ ሲችል እያስፉ ነው የሚተ ማመኑት ተሰባስበው አንድ ሁነው መሪያቸውን መርጠው የከፉ ፉዮችን ምኞት ማምከን ሲችል በሩን ከፍቶ አደለም እስክድር ገና እነ ለደቱ ሁሉ እኛ ነን ፉኖን እምን መራው ከማለት የምታዩትና የምትሰሙት ነው

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 18 часов назад

    ከአውሮፓ ና አሜሪካ በድርድሩ የተገኙት እነማናቸው? ይሄ ሊደበቅ ሚችል አይደለም ከኢምባሲም መግለጫ ማግኘት ይቻላል

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 18 часов назад +1

    በለጠ!!!!እስኪ በአቢይና በእስክንድር መካከል ያለውን ልዩነት ንገረን!!!!!!!!

  • @YohansGidey-u9q
    @YohansGidey-u9q 17 часов назад

    የአማራ ዜና የለም። ሁሌም የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ታማተራለህ

    • @asfatadess7643
      @asfatadess7643 15 часов назад

      ለምን አይጠፋም ምን አገባን? እናንተ አይደላችሁ ስታጠፍን የኖራችሁ!

  • @kingdawit3367
    @kingdawit3367 13 часов назад

    እሺ ይደራ ደሩ ቢባል ምን ተብሎ ነው ከጋላ ወራሪ አዳይ አይናውጣ ዘረኛ ጸረ አማራ ጸረ ኦርቶዶክስ ጋር የሚደራደሩት❓❓ በፍጹም ድርድር ከገዳይ ጋር የለም ገዳይ አራጅን ማጥፋት እና የቀረውን ለፍርድ ማቅረብ ብቻ ነው አለቀ❗️❗️❗️በለጠ እጅግ ተጠንቀቅ ድርድር ከሚሉ ብሶት የወለደውን የአማራን ትግል ለማስበላት ከሚጥሩ ፈጽሞ ግንኙነት ማድረግ የለብህም አለቀ❗️❗️❗️

  • @ZetseatExodus
    @ZetseatExodus 15 часов назад

    ምን ዓይነት በሴራ የተለወሰ የሴራ ቃለ መጠይቅ ያደረግከው ከጌታ አስራደ ጋር የፈፀምከው ዘመነንና ሻለቃ ዝናቡን ለማሳጣት ያደረግከው ሴራ ተባኖብሃል ። የአስረስንና የመሰሎቹን የአንድነት ዕንቅፋትነትን ለሌሎች መስጠት ላይ እንደ ጋዜጠኛ ይህንን ሴረኛ ስራ መስራት ክፋትህን ያሳብቃል።

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 18 часов назад

    አይሸሹሙ የበየምድር ክ ጦ አንዱ በርጌድ ነው አሰተካክል እኒህም የጎንደርፋኖ ጠቅላይ ግዛት እዝ ነው ከመቸኮል ይመሥለኛል እንጂ አውቀህ አይመሥለኝም

  • @AbayeBelihu
    @AbayeBelihu 18 часов назад

    Geleta yasafiral fesital eskindr

  • @AbejeAnagaw-e3t
    @AbejeAnagaw-e3t 14 часов назад

    በለጠ ሚዲያህን በጉጉት ጠብቄ ሁሌ እከታተላለሁ ነገር ግን ከጥቂት ጊዜ ወዲህ ለአፋህድ /ለነጌታ አስራደ ያደላ አስተያየት ትሰጣለህ ጥፋት ሲኖርም ለመሸፋፈን ተሞክራለህ ለምሳሌ ጌታ አስራደን ቃለ-መጠይቅ ያደረከው የዳውቱን ድርድር ለማስተባበል ነበር ነገር ግን እውነቱ ዛሬ በመሠረት ሚዲያ ወጣ አስተካክል ጎጠኝነት /ፋህፍዴንነት እየታየብህ ነዉ

  • @drelias4741
    @drelias4741 19 часов назад +1

    23

  • @girmaalebachew498
    @girmaalebachew498 18 часов назад

    ይህ መንግስት ጋር አይደል እነ ጌታ አስራደ እና እስክንድር እየተደራደሩ ያሉት አንተም ያቀረብከው

  • @jemalali78
    @jemalali78 3 часа назад

    ከጌታ አስራደ ጋር ግንኙነት ካለህ አንተም እሱም የብአዴን ካድሬዎች ናችሁ በለጠ ካሳ ተነቅቶብሐል

  • @RiddleRiot121
    @RiddleRiot121 19 часов назад

    Brother በሌ! ጠፉህ በሰላም ነው? Please send me the alternate channel, if Incas this channel has technical difficulties.

  • @Zenbaba1011
    @Zenbaba1011 19 часов назад

    እረ ተው መንግስት ከሀገር እንዳይወጡ ፃፈ?😂😂😂😂😂 ቀልደኛ ነህ

  • @DyOro-me2qw
    @DyOro-me2qw 19 часов назад

    ውቨታም ነህ

  • @Alemu-h2h
    @Alemu-h2h 19 часов назад +1

    በለጠ ቃለመጠይቁ በጣም ያሳፍራል ጌታአስረደ ማንእሚባለዉን አና ማንእሚበለዉን ክፍለጦር ነው መርጅ ያደረገዉ ለምን አልጠየቅኸዉም ነው አንተም ታውቀዋለህ ማለትነዉ ማፈሪያ ናችሁ .

  • @yohannesyosef5830
    @yohannesyosef5830 18 часов назад

    በጌታ አስራደ ሚመራው የጎንደር ጠቅላይ ምንትሴ... የጉና ክፍለ ጦር ለመበተን ጦርነት ከፍቶ ባለበት ሰዓት እውነት ይሄ ሰውየ ጎንደርን በክልልነት ለመለየ እየተንፈራጨ ያለ ሰው አንድነት ሚፈልግ ይመስላችሗል?? ለጌታ አስራደ ጥያቄየ ኢትዮጵያዊነት ለአማራ ለጎንደሩ ምን ጥቅም አምጥቷል ግብር አሳልፎ ከመስጠት ሌላ። የአሁኑ ትዉልድ ኡትዮጵያዊነት እንዳልጠቀመው አማራዊያዊነትን ለመገባት ድምፅ እያሰማ ይገኛል ። 98% መሬት ላይ ያለው ታጋይ ብሔርተኝነት እያስተጋባ ይገኛል። በ2% እንዴት ነው ምታሸንፈው ለምንስ የጉናን ክፍለጦር መውረር አስፈለገህ????

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 18 часов назад +1

    እንዴት አለምአቀፍ ድርጀቶች በኢትዮጵያ ገጠር ሔደው ያለ አብይ ደህንነቶች ፍቃድ እስክንድርን አገኙት 😁
    እስክንድር እግዚአብሔር ይፍረድብህ
    የአማራን ሰቃይ ለማሰቀጠል ሰለወሰንክ 😭

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 19 часов назад +6

    ገለልተኛ ትመስለኝ ነበር ወጪህን የሸፈነልህ የእስክንድር ቡድን ነበረ እንዴ ? በል በርታ ድሮስ አብን አልነበርክ

    • @ደብረሐዘሎ
      @ደብረሐዘሎ 17 часов назад

      እሱ የሚዲያ ሰው እንጂ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዲስት አይደለም። መረጃ ማድረስ ስራው ነው።

  • @AbejeAbebaw-ji9zj
    @AbejeAbebaw-ji9zj 19 часов назад +1

    ገለልተኛ ለመምሰል የምትጥር ተግባርህ ግን ወገንተኝነትህን የሚገልፅብህ ጋዜጠኛ ነህ። ለዚያውም ፈሪ ጭምር አቋምህን በድፍረት የማትገልፅ።

    • @RighteousCourisity
      @RighteousCourisity 17 часов назад

      ብስባሽ ህሊና ቢስ! ሰው ነኝ ብለሀል/ሻል!

  • @drelias4741
    @drelias4741 19 часов назад

    Belete ante tiru mereja akirabi gazetegna neh gin asiteyayet mesitet yemifeligew ye Gondar aderejsjet betemelekete yihe hizawi dirijit yemibalew akal bitminim bataminim ye Amara tigil sanika new beteley Eskindir ye mibal activities eniji poketica yemayawuk egna a item yemitawukewun hak yemiwashi achiberibari 90 be meto be egna sir new yilal a kihidet kezih new yemijemirew antem bezih guday yetera eyita yinurih

  • @agerager3521
    @agerager3521 19 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @agerager3521
    @agerager3521 19 часов назад

    ❤❤❤

  • @yabbyml
    @yabbyml 19 часов назад

    ❤❤❤